Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘አክሱም’

Antisemitism: French Police Kill Algerian Muslim Who Set Fire To Rouen Synagogue

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2024

👹 ፀረሴማዊነት፤ የፈረንሳይ ፖሊስ የሩዋን ከተማ አይሁዶች ምኩራብ ያቃጠለውን አልጄሪያዊ ሙስሊም ገደለው።

ሃሰተኛው የእስልምና ነቢይ መሀመድ ስለራሱ ሲናገር፤ “እኔ አሸናፊ (ባለድል) የሆንኩት በሽብር ነው!” ይህ አውሬ አሸባሪ መሆኑን እራሱ መስክሯል።

የአውሮፓው ሕብረት ግን ለአረመኔዎቹ መሀመዳውያን የሰሜን አፍሪካ ሃገራት በብዙ ቢሊየን የሚቆጠሩ ዩሮዎችን በማፍሰስ ላይ ይገኛል። አዎ! ጥቁር አፍሪካውያን ስደተኞችን እያፈኑ በሳሃራ በርሃ እንዲጨርሷቸውና በተሰባበሩ ጀልባዎች ላይ እያሳፈሩ የአሳ ምግብ እንዲያደርጓቸው። ይህን በቅርቡ እንከታተል፤ እናስተውል!

👹 French police shot dead a knife-wielding Algerian man who set fire to a synagogue and threatened police in the city of Rouen on Friday in the latest antisemitic attack, officials said.

“An armed man somehow climbed up the synagogue and threw an object, a sort of Molotov cocktail, into the main praying room,” said mayor Nicolas Mayer-Rossignol, adding that nobody else was harmed in the shocked city in the northwestern Normandy region.

Police found the man on the synagogue roof with an iron bar and kitchen knife, shooting him when he defied orders to stop.

France, like many countries across Europe, has seen a huge spike in anti-Jewish acts since Hamas’ Oct. 7 attack on Israel and Israel’s military response in Gaza.

Interior Minister Gerald Darmanin said the attacker’s bid for a residency permit had been recently rejected. He was otherwise not on the radar of police or intelligence services.

“This antisemitic act affects us all deeply,” Darmanin said after visiting the synagogue, adding that France was doing all it could to protect its Jewish community.

The synagogue’s rabbi Chmouel Lubecki said his wife was there at the time of the attack.

“We had a great fright,” he told BFM TV.

His wife “heard gunshots and screams … and then she saw smoke coming from the synagogue, so she immediately went down, she helped the firefighters get in the synagogue.”

Such an attack was expected, he said, due to the rise in antisemitism. “We had this fear inside of us, but when it actually happens, it’s still shocking.”

👹 The false prophet Mohammad said: “I have been made victorious by terror”

EU Reveals Total Aid To North Africa To Combat Migration

EU Targets 8.4 Bln Euros In Morocco Investments Over Next 7 Years

The volume of trade exchange between Algeria and the European Union amounted to $ 46.5 billion during the first 11 months of 2023

Egypt agreed to an expanded $8 billion support programme with the International Monetary Fund and an 8-billion deal with the EU.

EU Signs € 1 Billion Migration Deal with Lebanon

The package unveiled in March seeks to boost cooperation and help curb migration from Sub-Saharan Africa.

EU Spending to Build Fortress Europe Risks Breaking Aid Rules

Lawmakers criticized the European Commission for signing controversial agreements that give North African countries vast sums of money in exchange for reducing migration to Europe.

💭 Last year, EU, Tunisia signed €1 billion deal to ‘fight illegal migration’

Leaders from the EU want a “strategic” pact with the racist Tunisian President Kais Saied to stem the flow of migration to Europe.

😈 Demonic Looking Tunisian President Calls For Black people to Be Hunted Down

  • 😈 አጋንንታዊ መልክ ያለው የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ቃይስ ሰይድ ጥቁሮች እንዲታደኑ መልዕክት አስተላለፈ።
  • 😈 Tunisia: Arab Invaders Who Are Terrorizing Europeans Are Now Terrorizing Native Africans

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Life Sentence for The Asylum-Seeking Moroccan Muslim Who Stabbed Ex-Muslim Christian & Murdered UK Pensioner

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2024

👹 የቀድሞ ሙስሊም ክርስቲያንን በስለት የወጋው እና ብሪታኒያዊውን ጡረተኛን የገደለው ጥገኝነት ጠያቂው ‘አህመድ አሊ’ የተሰኘው የሞሮኮ ሙስሊም የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት የእኛውም ግራኝ አብዮት ‘አህመድ አሊ’ ክርስቲያን ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል!

👹 An asylum seeker has been jailed for life over the first terror attack on British soil linked to the Israel-Hamas conflict after murdering a pensioner, 70, at random and attempting to kill his Christian convert housemate.

In the days following the October 7 attack by Hamas, Morocco-born Ahmed Alid, 45, became increasingly agitated, ‘laughing and praising God’ as the news of each atrocity was reported.

Eight days after Hamas attacked Israel, he launched a ferocious knife attack on Javed Nouri, a housemate in a four bed asylum hostel, who he hated because he had converted to Christianity.

After Mr Nouri fought off his attacker, Alid grabbed a kitchen knife with a 20 inch blade and ran into the streets in the early hours of the morning where he encountered Terrence Carney, 70, and, shouting Alluha Akbar, stabbed him six times causing fatal injuries.

Self-radicalised Alid told police his attack was ‘for the people of Gaza’ and he had wanted to kill more victims. It is the first example of a terrorist attack in Britain inspired by the Hamas atrocities on Israel.

At the sentencing today the judge, Mrs Justice Cheema-Grubb, ruled that Alid had committed terrorist offences in his vicious attacks and had shown ‘no genuine remorse or pity’ for his victims.’

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopians Have Paid A Very Heavy Price in Gaza War | Gaza Belongs to Ethiopians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2024

💓 ኢትዮጵያውያን በጋዛ ጦርነት ብዙ ዋጋ ከፍለዋል | ጋዛ የኢትዮጵያውያን ነች

ኢትዮጵያዊነታቸውን የረሱት/የተውትና ለከርሳቸው፣ ለቤታቸው እና መኪናቸው ብቻ የሚኖሩት ከንቱ ወገኖች በወልቃይት እና ራያ ጉዳይ ለአማሌቃውያን ልጆች በከንቱ ይሞቱላቸዋል፣ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ግን ሁለት ሺህ ኪሎሜትር ዘልቀው ታሪካዊ ግዛታቸውን ለማስመለስ ከአማሌቃውያኑ ልጆች ጋር ይዋደቃሉ።

ስለወልቃይት እና ራያ ስትነታረክለትን ወገንህን ለቁራጭ መሬት ስትል አስላፈህ ስትሰጥ ጠላት ይፈነድቃል። ነገር ግን፤ “ጋዛን፣ የዛሬዎቹን ደቡብ ግብጽን/ኑብያን፣ ሱዳንን፣ ሶማሌን፣ ኬኒያን፣ ጂቡቲን፣ ኤርትራን እናስመልሳለን፤ ታላቅነታችንን እናስመልሳለን!” ስትለው ግን ጠላት ይርበደበዳል እንደ ሰም ይቀልጣል። ልዩነቱ ይህ ነው!

እየሩሳሌም ከ፫/ሦስት ሺህ ዓመታት በፊት፤ የኢትዮጵያውያን እናት የሆነችው የንግሥተ ሳባ መምጣት ከክርስቶስ ልደት በፊት በ፩/1000 ዓመት፤ ንጉሥ ሰሎሞን ጋዛን ለንግሥተ ሳባ / ኢትዮጵያ ሰጣት

ጋዛ የዛሬ ፪/ሁለት ሺህ ዓመት፤ በአዲስ ኪዳን ሐዋርያው ፊልጶስ ኢትዮጵያዊውን ቅዱስ ባኮስን ሊሰብክ ወደ ጋዛ ተላከ። (፴፫ ፥ ፴፭/33-35 ዓ.ም። የሐዋርያት ሥራ ፰፥፳፮፡፵)

ጋዛ፣ በ፳፻፲፬ ዓ.፤ “ኢትዮጵያውያን እዚያ እንደ አንበሳ ይዋጋሉ። በእነዚህ ክፍሎች ውስጥ እንደ ምርጥ ወታደሮች ይቆጠራሉ።” ከ፻፳/120 ወታደሮች መካከል ፲/10ሩ ኢትዮጵያውያን ናቸው ወይም ከህዝቡ ቁጥር አምስት እጥፍ ይበልጣሉ። ለእስራኤል መንግስት ባላቸው ታማኝነት እና ማለቂያ በሌለው ፍቅር ብዙዎቹ ወደ እስራኤል ተሰድደዋል፣ ተንቀሳቅሰዋል፣ ተዋግተዋል እና አንዳንዶቹም ተአምራችንን እንደሌሎች ለመጠበቅ ተገድለዋል ፥ የእስራኤል መንግስት በምድር ላይ ብቸኛ መኖሪያችን።

✞ ባለፉት ሦስት ዓመታት ሁለት ሚሊየን የሚሆኑ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች ያልዳኑትን አህዛብ አፍሪቃውያንን ያድኗቸው ዘንድ በጦርነት፣ በረሃብና በበሽታ ተሰውተዋል።

✞ ባለፉት ሦስት ዓመታት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያ እስራኤላውያን አህዛብ መሀመዳውያንን እና አይሁዶችን ያድኗቸው ዘንድ በጦርነት ተሰውተዋል።

✞ In the last three years, about two million children of Aksumite Ethiopia died in war, famine and disease to save the unsaved Gentile Africans.

✞ In the past three years, thousands of Ethiopian Israelis have died in war to save the Muslims and Jews.

Jerusalem 3,000 years ago: The Arrival of The Queen of Sheba, the Mother of the Ethiopians, around 1000 BC. King Solomon gave Gaza to the Queen of Sheba / Ethiopia

Gaza, 2,000 years ago: In the New Testament, Apostle Philip was sent to Gaza to evangelize the Ethiopian. (33-35 AD Acts 8:26-40)

Gaza, 2024: “Ethiopians fight there like lions. They are considered excellent soldiers in these units.” Out of the 120 outstanding soldiers, 10 are Ethiopians, or five times their proportion in the population. Out of loyalty and endless love for the State of Israel, many of them immigrated to Israel, mobilized, fought and some were even killed to protect our miracle like no other – the State of Israel, our only home on earth.

👉 Courtesy: YNetNews

👮 Some 26 soldiers and policemen are among the Ethiopians who have been killed in the current war, as well as 3 civilians; Data shows the rate of casualties among Ethiopians is much higher than their numbers in general population, as is the case among the outstanding soldiers; ‘Ethiopians fight there like lions. They are considered excellent soldiers in their units’

The Iron Swords War will be remembered as the War of Independence of the Ethiopians in Israel because this is the war in which the public was exposed even more to the great contribution of Ethiopians to Israel’s security.

The proportion of Ethiopians in Israeli society is 1.8%. Over 170,000 Ethiopians live in Israel. But among the fallen, the number of Ethiopians stands at 26 out of 716 among the members of the security forces; that is, more than 3.5%, twice their proportion in the general population.

An expression of the great contribution of Ethiopians to the IDF could be seen at the ceremony for outstanding soldiers at the President’s Residence on Independene Day. Out of the 120 outstanding soldiers, 10 are Ethiopians, or five times their proportion in the population.

Unofficial data from the army indicates that the number of Ethiopians in the commando units is many times more than their proportion in the general population. “Ethiopians fight there like lions. They are considered excellent soldiers in these units,” said a source familiar with the matter. There are also a higher number of Ethiopians among the seriously wounded. “All in all, there are dozens of soldiers from the community who were wounded in the war,” the source said.

Minister of Immigration and Absorption Ofir Sofer said the reality of the data hit home just this week.

“The terrible period of the long war brings us together with the strengths that exist in our wonderful nation,” he told Ynet. “These things are especially true for the ex-Ethiopian community. Just this week on Memorial Day eve, I attended the funeral of the late Sergeant Yosef Dassa, his mother’s only son, who was a fearless soldier and fell in battle in the Gaza Strip. Family members and friends eulogized Yosef, but it was hard to miss the eulogy of the two cousins, also soldiers in the IDF’s best units, who are especially mature and full of Zionism, and who returned from the Gaza Strip for the funeral. And immediately after they returned to continue fighting. With this picture I entered the 76th Independence Day.”

The chairman of the Jewish Agency, Major General (res.) Doron Almog, added that “the members of the Ethiopian community contributed and continue to contribute to the security of the country with a tremendous mobilization as soldiers in all field units. Out of loyalty and endless love for the State of Israel, many of them immigrated to Israel, mobilized, fought and some were even killed to protect our miracle like no other – the State of Israel, our only home on earth. They, among the rest of our determined warriors, give us hope and pride. The Ethiopian community has grown up soldiers and officers in senior positions in the IDF and the country as a whole theirs.”

Philip The Evangelist and The Ethiopian Official

😇 Saint Cyril of Jerusalem:

“In this power of the Holy Ghost, Philip also in the Name of Christ at one time in the city of Samaria drove away the unclean spirits, crying out with a loud voice; and healed the palsied and the lame, and brought to Christ great multitudes of them that believe. To whom Peter and John came down, and with prayer, and the laying on of hands, imparted the fellowship of the Holy Ghost, from which Simon Magus alone was declared an alien, and that justly. And at another time Philip was called by the Angel of the Lord in the way, for the sake of that most godly Ethiopian, the Eunuch, and heard distinctly the Spirit Himself saying, Go near, and join yourself to this chariot. He instructed the Eunuch, and baptized him, and so having sent into Ethiopia a herald of Christ, according as it is written, Ethiopia shall soon stretch out her hand unto God , he was caught away by the Angel, and preached the Gospel in the cities in succession.” [13]

“And who then is this, and what is the sign of Him that rises? In the words of the Prophet that follow in the same context, He says plainly, For then will I turn to the peoples a language: since, after the Resurrection, when the Holy Ghost was sent forth the gift of tongues was granted, that they might serve the Lord under one yoke. And what other token is set forth in the same Prophet, that they should serve the LORD under one yoke? From beyond the rivers of Ethiopia they shall bring me offerings. Thou knowest what is written in the Acts, when the Ethiopian eunuch came from beyond the rivers of Ethiopia. When therefore the Scriptures tell both the time and the peculiarity of the place, when they tell also the signs which followed the Resurrection, have thou henceforward a firm faith in the Resurrection, and let no one stir thee from confessing Christ risen from the dead .” [14]

😇 Saint Ephrem the Syrian

“ Very glistening are the pearls of Ethiopia, as it is written, Who gave thee to Ethiopia [the land] of black men. He that gave light to the Gentiles, both to the Ethiopians and unto the Indians did His bright beams reach.

The eunuch of Ethiopia upon his chariot saw Philip: the Lamb of Light met the dark man from out of the water. While he was reading, the Ethiopian was baptised and shone with joy, and journeyed on!

He made disciples and taught, and out of black men he made men white. And the dark Ethiopic women became pearls for the Son; He offered them up to the Father, as a glistening crown from the Ethiopians.” [15]

😇 King Solomon, Queen of Sheba, and the Ark of the Covenant

According to ancient records, the Queen of Sheba ruled the Ethiopian region in about 1,000 BC. This was the same Queen of Sheba that the Bible tells us traveled to Israel to meet King Solomon. According to tradition, the Queen of Sheba and King Solomon conceived a child who grew up to be King Menelik, the first in an unbroken dynasty of Ethiopian rulers.

Remarkably, a number of ancient texts record this tradition, including a 14th century document known as the ‘The Glory of the Kings’ that says Solomon and Sheba had a son named Menelik who later returned to Ethiopia with his family and the Ark of the Covenant.

We also know that for centuries, Northern Ethiopians have practiced ancient rituals very similar to those of Old Testament Israel and explicitly claim descent from the tribes of Israel.

In recent years, modern genetic testing has validated some of these claims. For example, an Ethiopian group known as the Beta Israel – or, House of Israel — was officially recognized by the Israeli government in 1973. The Gefat—another isolated Ethiopian tribe estimated at twenty to thirty thousand people—lives further south in the rural countryside. The Gefat have faithfully observed Jewish laws and customs for hundreds of years. In fact, their name, Gefat, means “the blowers,” and according to their history, they were chosen by the kings of Ethiopia centuries ago to blow a special horn known as the “shofar” ahead of the Ark of the Covenant in official processionals.

The Ark of the Covenant is an ornate box carrying Moses’s copy of the Ten Commandments on tablets of stone, the rod of Aaron, and pieces of the manna that miraculously appeared to sustain the Israelite tribes in the wilderness. The Ark served as the centerpiece of worship and religious life for the tribes of Israel from the time of the Exodus until the Babylonian destruction of Solomon’s Temple in Jerusalem in 586 BC.

The fate of the Ark of the Covenant is one of the great mysteries of history. Was it destroyed beyond recognition when the Babylonians demolished the Jerusalem temple? Was it carried away by the Babylonians and the gold melted down? Or was it secretly whisked away from Jerusalem by courageous priests? No one really knows for sure. Nevertheless, almost 45 million Orthodox Christian Ethiopians firmly believe that the Ark of the Covenant was taken, almost 3,000 years ago, to Ethiopia.

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Antichrist Turkey Convert Another Orthodox Church Into Satanic Mosque

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2024

👹 በኢስታንቡል ፋቲህ ወረዳ በጠባቡ ጎዳናዎች ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ መሀመዳውያን ባለፈው አርብ ዕለት በአዲስ መልክ በተመረቀው ‘የካሪዬ መስጂድ’ የጁምአ ሰላት አጋንንታዊ ጩኸትን ለመስማት ወደ ሰይጣን ለጊዜው ወደወረሰው መስጊድ መጥተው ነበር። 🕌

  • ☪ አለምን እያናወጠ ያለው የእስማኤል እና የኤሳው ህብረት ቀጥሏል!
  • ❖ የሥጋ ሰዎች በመንፈስ ያሉትን በማሳደድ አንድ ሆነዋል!

♱ በአንድ ወቅት ጮራ ቤተክርስትያን በመባል ይታወቅ የነበረው ቦታው ያለፉትን ፸፱/79 አመታት በቤተ መዘክርነት/ሙዚየምነት አሳልፏል። ነገር ግን እ.አ.አ በ2020 ዓ.ም የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጥንታዊውን የሃጊያ ሶፊያ ቤተክርስቲያንን ወደ መስጊድነት ለመቀየር ከወሰነች በኋላ ይህም የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በእብዱ መሀመዳዊ በሪሴፕ ጣይብ ኤርዶጋን እስላማዊ አገዛዝ ወደ መስጊድ የሚቀየርበት የቅርብ ጊዜ መዋቅር ነው። በብዙ የቱርክ ሙስሊሞች እንደ ድል ቢቆጠርም የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን ይህ ከፍተኛ ቅሌት የተሞላበት እና የወንጀል ድርጊት መሆኑን አሳውቃለች። “የቱርክ መንግስት ለሃይማኖታዊ መቻቻል እና ለሃይማኖት ነፃነት ያለውን ቁርጠኝነት ያፌዝበታል፣ ያልተመከረበት የጥላቻ ውሳኔ”። የሚል መግለጫ አውጥታለች።

የጮራ እና ሃጊያ ሶፊያ ዓብያተክርስቲያናት ሁለቱም የ፬/4ኛው ክፍለ ዘመን የባይዛንታይን ግንባታዎች ናቸው። በ፲፭/15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን (ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ በኦቶማን ቱርክ እርዳታ አክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ለመውረር ያቀደበት ዘመን ነው) ቁስጥንጥንያን ድል ካደረጉ በኋላ በኦቶማኖች ወደ መስጊድ ከመመለሳቸው በፊት አንድ ሺህ ዓመት ገደማ የክርስቲያን ቅዱስ ስፍራ ሆነው አሳልፈዋል። ወደ ሃይማኖታቸው ቢመለሱም በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ዘንድ የተከበሩ ነበሩ። በ፳/20ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በብልጣብልጡ የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ሙስጠፋ ከማል አታ-ቱርክ ዓለማዊ የቱርክ ሪፐብሊክ ከተመሰረተች በኋላ ለሁለቱም መስጊድ ወይም ቤተ ክርስቲያን ሳይሆን ዝም ብሎ ቤተ መዘክር/ ሙዚየም እንዲሆኑ ተወሰነ።

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን በኢስታንቡል/ቁስጥንጥንያ የሚገኘው የጮራ የባይዛንታይን ግሪክ ኦርቶዶክስ መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ወደ መስጊድ መቀየሩን ትናንትና ነው ያረጋገጠው። ይህን እርኩስ ተግባር እንዲካሄድ ያዘዘው እ.አ.አ በነሐሴ 2020 ዓ.ም ላይ ነበር። የቀድሞውን ታሪካዊ የሃጊያ ሶፊያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻን ለሙስሊም ጣዖት አምልኮ ከከፈተ ከአንድ ወር በኋላ።

እናም በዚህ በጽኑ በሚያስጠይቅ የስድብ እና ንቀት ተግባር ወቅት፤ የኔቶ አባል ግሪክ ዓለማዊው ጠ/ሚ ኪርያቆስ ሚትሶታኪስ ፥ እርሱም በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ግሪክ የሰዶማዊነት አጀንዳ ለማራመድ የሚሻ ያለው ሌላ የኢሉሚናቲ ወኪል ነው ፥ ከጋኔን ሰዶም ኤርዶጋን ጋር ለመገናኘት ወደ አንካራ ሄደ።

መረጃ፤ በ ጉግል/google መፈለጊያ አሞሌ ውስጥ “ኪርያቆስ ሚትሶታኪስ ሰዶም” የሚሉትን በላቲን ፊደላት ከተየቡ፤ ሦስት የፍለጋ ውጤቶችን ብቻ ያገኛሉ፡- “አንዳንድ ውጤቶች በአውሮፓ የውሂብ ጥበቃ ህግ ተወግደው ሊሆን ይችላል” የሚል የሳንሱር ማስታወቂያም ከታች ይነበባል።

ዘመነ አምባገነን እየሰፈነ መሆኑን በሶሺያል ሜዲያ መድረኮች ሁሉ እየታየ ነው፤ የክርስቲያኖች ጠላት የሆነው ዩቲውብማ አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን የያዙ ቪዲዮዎችን በማገድ አባላትን ከፕላትፎርሙ በማስወገድ ላይ ይገኛል፤ እዚያ ችግር የሌለባቸው የአውሬው ባሪያዎች ብቻ ናቸው!

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያን ዓላማቸው፣ ፍላጎታቸውና ተግባራቸው ምን እንደሆነ ግልጽ ነው። እኔን የሚያስቆጣኝ የእኛ ወገኖች ግድየለሽነት፣ ስንፍና እና ልፍስፍስነት ነው። ለምሳሌ፤ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ፣ ኢራን፣ አረብ ሃገራት እና ምዕራባውያን አጋሮቻቸው ልክ በቀዳማዊ ግራኝ አህመድ ዘመን ሲያደርጉት እንደነበረው ከሃዲዎቹን ጋላ-ኦሮሞዎች ተጠቅመው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ዛሬም በድጋሚ ጭፍጨፋን፣ ውድመትን እና ስርቆትን እንዳሰኛቸው እንዲያካሂዱ መፍቀዳችን በእግዚአብሔር ዘንድ በጽኑ ያስጠይቀናል። ከሃዲዎች በሁሉም ቦታ ሥልጣኑን ይዘውት ነው እንጂ ይህ ሁሉ መስዋዕት ተክፍሎበት በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያ ከክርስቶስ/ክርስትና አምልኮ ውጭ ሌላ ምንም የዋቄዮ-በአል-አላህ-ሉሲፈር አምልኮ መከልከል አለበት። ሰይጣናዊ መስጊድ ቅብርጥሴ ሁሉ ተወግደው ዓብያተ ክርስቲያናት መስፋፋት አለባቸው፣ ክርስቲያናዊ መንግስትም መመስረት አለበት። ይህ ግዴታችንም መብታችንም ነው!

ለማንኛውም የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ቱርኮች፣ ኢራናውያን እና አረቦች ከአጋሮቻቸው ጋር ወደ ጥልቁ የሚገቡበት ጊዜው ተቃርቧል፤ ድፍረት ድፍረት የሚላቸውና የሚያቅበጠብጣቸውም ጊዚያቸው አጭር መሆኑን ስለተገነዘቡት ነው።

👉 ከወር በፊት ልክ በዛሬው የቅድስት ሥላሴ ዕለት ነበር መሀመዳዊው ሦስት ጣቶቹ የተቆረጡበት፤

Miracle of The Cross: The Lord Saved The Bishop’s Life By Causing The Jihadi Weapon To Breakdown

  • ♱ ኤጲስ ቆጶስ ማር ማሪ ኢማኑኤል ህይወት ከሞት መዳን አልቀረም ምክንያቱም ሙስሊሙ ገዳይ ቢላዋውን ሲመዝዝ በትክክል መክፈት ስላልቻለ እና በጥቃቱም ወቅት ተከፍቶ የራሱን ሦስት ጣቶች ስለቆረጠበት ነው።
  • The Union of Ishmael and Esau that is shaking the world continues!
  • People of THE FLESH are united in persecuting those of THE SPIRIT!

Turkish President Recep Tayyip Erdogan confirms the conversion of Istanbul’s Byzantine Church of St. Savior in Chora into a mosque. He ordered this transformation in August 2020, a month after reopening the former Hagia Sophia basilica for pagan Muslim worship.

And, during this blasphemous act, NATO member Greece’s secular PM Kyriakos Mitsotakis – another Illuminati agent – who is caving into the the sodomite agenda in Orthodox Christian Greece – went to Ankara to meet Demon Sodom Erdogan.

Info: If you type in google search bar; “Kyriakos Mitsotakis sodom”

You will only get 3 search results, with: “Some results may have been removed under data protection law in Europe” censorship notice.

👹 Hundreds of worshippers filled the narrow streets of Istanbul’s Fatih district on Friday to hear the sounds of Friday prayers ringing out from the newly inaugurated Kariye Mosque. 🕌

♱ Once known as the Chora Church, the site spent the last 79 years as a museum. But it is now the latest structure to be converted back into a mosque by the government of Recep Tayyip Erdoğan, following the conversion of Hagia Sophia in 2020. While viewed as a triumph by many Turkish Muslims, the Greek Orthodox Church has decried it as an “ill-advised decision” that “makes a mockery of the Turkish government’s commitment to religious tolerance and religious freedom.”

Chora’s conversion was announced shortly after Hagia Sophia’s, but its opening for prayer was delayed by years of restoration work.

The showing for the first Friday prayers at Kariye was relatively quiet compared to Hagia Sophia, which drew hundreds of thousands who filled the streets with prayer rugs for blocks and blocks away from the building. By contrast, the crowd on Friday was relatively average for a mosque in one of Istanbul’s more religiously conservative neighborhoods, where Friday worshippers frequently spill out onto the streets.

Both the Chora Church and Hagia Sophia are 4th-century Byzantine constructions. They spent nearly a millennium as Christian holy sites before being converted to mosques by the Ottomans after their conquest of Constantinople in the 15th century. Despite their conversions, they remained revered by Orthodox Christians. After the founding of a secular Turkish Republic in the early 20th century, the decision was made for both to be neither mosque nor church but simply museums.

“Both Hagia Sophia and Chora embodied Byzantine and Ottoman pasts, and they became symbols of co-existence and multi-faith living practices. Their conversion fundamentally implies a hierarchy, prioritizing the Islamic past over all other layers, Greek Orthodox, Armenian, Jewish, Syriac, et al,” Özgür Kaymak, a lecturer and researcher on minority rights at Istanbul’s MEF University, said in an email.

Rededicating the sites as mosques is more than just a status change. According to Islamic tradition, artwork of human figures are forbidden in places of prayer, while in Orthodox Churches, icons of Christ, saints, and other biblical figures are a defining feature.

In Hagia Sophia, the mosaics of Jesus and Mary have been covered with curtains since the conversion. While Erdoğan promised Hagia Sophia would remain fully accessible and free to all visitors, Turkey reneged on that earlier this year, reimposing an entrance fee on tourists and relegating them to the upper level, while the main floor is exclusive to Muslim worshippers.

Observers have also criticized the Turkish Directorate of Religion’s caretaking of the site, noting damage that did not exist when it was under the purview of the Ministry of Culture and Tourism.

Though Chora is significantly smaller than Hagia Sophia, it is home to some of the best-preserved examples of late-Byzantine art, including mosaics, icons, and frescoes, and is considered a UNESCO World Heritage site.

“For us it’s a very important place because it remembers our culture and our traditions here,” Evangelos Markantonis, an Orthodox priest who was leading a group of theology students to Chora on Friday, said. “Though we cannot venerate as Orthodox Christians, we have to try to find things we can be united on. Only with dialogue and good deeds can we continue our lives.”

Erdoğan had long refused calls from his right to convert churches like Hagia Sophia and Chora, telling supporters in 2019 to fill the nearby Sultan Ahmet Mosque (also known in English as the Blue Mosque) before they talked about needing to pray in Hagia Sophia.

💭 Elder Paisios’ Amazing Prophecies About Constantinople

St. Paisios was born in Cappadocia in 1924, coincidentally that’s the year the Republic of Turkey was founded! The Turks invaded this part of Greece. The Greeks fought ferociously and in fact won the first stage of the war. The Turks returned with more reinforcements and were victorious. The Greeks were allowed to peacefully leave …

👉 Here are a few of his predictions in brief:

  1. ❖ Soviet Russia will collapse 70 years after the Bolshevik revolution of 1917. The prediction was made in the late 70s – early 80s.
  2. ❖ He saw a vision of the Turkish invasion of Cyprus in 1974 2 weeks before it occurred.
  3. ❖ He foresaw the destruction of Turkey by Russia, after Turkey attacks Greece. ❖ NATO will oppose the Russians but its forces will be destroyed
  4. ❖ The nation of Israel will be destroyed 70 years after its conception. 2/3 of their People will become Christians. Is it a coincidence that the Elder died at age 70
  5. ❖ The beginning of Armageddon will be near after Turkey closes the Euphrates River dam.
  6. ❖ Turkey will be divided in pieces. One piece will go to Greece; one Piece will go to Armenia and one to Kurdistan.
  7. ❖ The Dome of the Rock will collapse from bellow. Armageddon will be close when Solomons temple is ready to be rebuilt.
  8. ❖ Israel will attack its close neighbors with nuclear weapons when they see their end is near.

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Serbian Tennis Star Novax Djokovic Hit By Bottle at Rome Open

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2024

🎾 የሰርቢያ ቴኒስ ኮከብ ኖ’ቫክስ’ ጆኮቪች በሮም ከተማ የሜዳ ቴኒስ ግጥሚያ ወቅት ከሜዳው ሲወጣ በጠርሙስ ተመታ። ያውም በሮማ!? ያውም ፀረ-ኦርቶዶክስ ፋሺስት ጣልያን ከሰማንያ ስምንት ዓመታት በፊት አዲስ አበባን በተቆጣጠረችበት ሰሞን?! 😮

👉 ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖቹ ጳጳስ ማር ማሪ አማኑኤል እና ኖቫ ጆኮቪች አጥባቂ የኮቪድ ክትባት ተቃዋሚዎች መሆናቸውን እናስታውስ!

😮 And this in Rome!? That is, when anti-orthodox fascist Italy took over Addis Ababa, Ethiopia eighty-eight years ago?!

👉 Let’s remember that both Orthodox Christians, Bishop Mar Marie Emanuel and Nova Djokovic are staunch opponents of the COVID vaccine!

🎾 World No 1 Novak Djokovic collapsed to the ground after he was struck on the head by a bottle at the Italian Open.

Djokovic, still to win a title this year, recovered from a slow start to see off lucky loser Corentin Moutet and move into the third round in Rome.

But just moments after his victory, the 36-year-old suffered an “accidental” blow to his head as he made his way off the court.

🎾 Grand Slam 23: Orthodox Novax DjoCovid Slammed The Vaxx World Into Submission

🎾 ግራንድ ስላም 23፡ የዓለማችን ቍ. ፩ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋች ሰርቢያ ኦርቶዶክሱ ኖቫክስ ጆኮቪች የክትባት አለሙን አርበደበደው።

  • ኖቫክ ጆኮቪች አጥባቂ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እና ፀረክትባት አቋም ያለው ግለሰብ ነው። ፀረክትባት / Anti-Vaxxer = No Vaccine.

አሁን ወደ ስሙ ስንሄድ፦ Novak = NoVax – Djokovic = DjoCovid – NoVax Djokovid (ኖ ቫክስ ጆኮቪድ)

በትናንትናው ዕለት የፈረንሳይን ክፍት የሸክላ ሜዳ ቴኒስ ውድድር በማሸነፍ ሃያ ሦስተ ግራንድ ስላም ውድድሮችን ያሸነፈ ብቸኛ የቴኒስ ስፖርት ኮከብ ለመሆን በቅቷል።

አውስራሊያ – ፈረንሳይ – ዊምብልደን /እንግሊዝ – አሜሪካ አራቱ የግራንድ ስላም ውድድሮች ናቸው።

ኖቫክ ጆኮቪች ጦርነትን፣ ፌደረርን፣ ናዳልን፣ አልካራዝን፣ አውስትራሊያን አልካታራዝን፣ አሜሪካን፣ ኔቶን፣ አድሏዊ ሚዲያን፣ ጠላትነትን የተሞላበት ህዝብ፣ ወረርሽኝ፣ ግራንድ ስላም ስረዛዎችን፣ ፍትሃዊ ያልሆኑ መመዘኛዎችን እና የግዳጅ ክትባቶችን አሸንፏል። እና አሁን፣ በታሪክ ውስጥ ከየትኛውም ሰው የበለጠ የግራንድ ስላም/ Grand Slam ውድድሮችን አሸንፏል። በስፖርት ታሪክ ውስጥ ትልቁ ታሪክ።

🎾 Novak Djokovic has overcome war, Federer, Nadal, Alcaraz, Australian Alcatraz,USA, NATO, biased media, hostile crowds, a pandemic, Grand Slam cancellations, unfair disqualifications, and forced vaccinations. And now, he has won more Grand Slam titles than any man in history. The greatest story in sports history.

🎾 Vax Pusher Bill Gates Watches Unvaccinated Novax Djokovic As He Wins At The Australian Open

  • 🛑 World No. 1 Tennis Player Orthodox Christian Djokovic Told to Leave Australia on Christmas Day

🛑 America Prevents World No 1 Tennis Player from Entering Country Because He Refuses to Take COVID Vaccine

🛑 አሜሪካ የአለም ቁጥር ፩ የሜዳ ቴኒስ ተጫዋቹን ሰርቢያዊውን ኖቫክ ጆኮቪችን ወደ ሀገሯ እንዳይገባ ከልክላለች ምክንያቱም የኮቪድ ክትባት ለመውሰድ ፈቃደኛ ባለመሆኑ።

Posted in Curiosity, Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Orthodox Christians Mark Holy Saturday With The Miraculous Holy Fire In Jerusalem

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2024

😇 ተዓምረ ቀዳሚት ሥዑር በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ | የማያቃጥለው ቅዱስ እሳት በጌታ መካነ መቃብር

የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።
  • ማክሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።
  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።
  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።
  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።
  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡

🕊️ Happy Pascha! The Orthodox Easter Holy Fire From Jerusalem to The World 🔥

🕊️ብሩክ ፋሲካ! የኦርቶዶክስ ፋሲካ ቅዱስ እሳት ከኢየሩሳሌም ወደ ዓለም 🕊️

በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በቀራንዮ ጎልጎታ የጌታ መካነ መቃብር በሚገኝበት ቅዱስ ቤተክርስትያን ውስጥ እያንዳንዱ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀዳሚት በዛሬው የሥዑር / ቅዱስ ቅዳሜ ዕለት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በኢየሱስ መቃብር ዙሪያ በተዓምር የሚወርደውን“ነበልባል” ለመመልከት ይሰበሰባሉ፡፡

የእግዚአብሔር እጅግ አስደናቂ ከሆኑት ተዓምራት ውስጥ አንዱ ይህ በቀዳሚት ሥዑር በኢየሩሳሌም በጌታችን መካነ መቃብር ላይ የሚወርደው የተባረከ/ቅዱስ እሳት ነው።

የምስራቅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ይህ የትንሳኤ ጉልህ ምልክት ነው ብለው ያምናሉ።

ይህ ዋና ከሆኑት የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተዓምራት መካከል አንዱ ነው። ይህ ተዓምር ላለፉት ፲፻፪፻/1,200 ዓመታት በየዓመቱ እየተከሰተ እንደሆነ ይታመናል።

ሥነ ሥርዓቱ የሚጀምረው በግሪክ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ (ወይም በሌላ የኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ) በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ወደ ክርስቶስ ባዶ መካነ መቃብር ወርዶ ልዩ ጸሎቶችን በማንበብ ነው። ኦርቶዶክስ ያልሆነ ክርስቲያን ደግሞ ፓትርያርኩ ሻማዎቹን ለማብራት የሚጠቀሙባቸው የነዳጅ ዘይት መብራቶች በውስጣቸው እንዳይቃጠሉ ለማድረግ መቃብር (አነስተኛ መቃብር ዙሪያ ያለውን ትንሽ መዋቅር) እንደሚመረምሩ ተገልጻል ፡፡

ከመቃብሩ በላይ እና በዙሪያው በተከበበች ቤተክርስቲያን ውስጥ ፣ ምዕመናን በአንድ ድምፅ “ኪራላይሶን”(እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!)ያሰማሉ፡፡ ቆይታው ረጅም ወይም አጭር ሊሆን ይችላል ግን ውሎ አድሮ ፓትርያርኩ ለብቻቸው በሚጸልዩበት መቃብር ላይ እንደሚታዩ ይነገራል ፡፡ ከዛም ፓትርያርኩ ከዚህ ተዓምራዊ ነበልባል ሻማዎቹን በማቀጣጠል ደወሎችን እየደወሉ በምዕመናኑ መካከል ተገኝተው እሳቱን ወደ ሌሎች ቀሳውስት ያስተላልፋሉ፡፡ በዚህ ወቅት ጨለማ የነበረው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በተዓምራዊው የተባረክ/ ቅዱስ እሳት ያበራል፡፡

ለመጀመሪያዎቹ በርካታ ደቂቃዎች እሳቱ ይቀጣጠላል ነገር ግን አይባላም ፡፡ በዚህን ጊዜ ፣ ብዙ ምዕመናን ፊታቸውን እና እጆቻቸውን ሳይቃጠሉና ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው በእሳቱ ነበልባል ውስጥ ይታጠባሉ፡፡ እሳቱ ከሻማ ወደ ሻማ ከተላለፈ በኋላ በሩቅ በሰፊው እንዲሰራጭ በመብራት ሳጥን ውስጥ ይቀመጣል፡፡

😇 Holy Fire 🔥

❖ The Miracle of Holy Fire (or Holy Light) is the most important ritual in Christianity and it happens year after year in the Tomb of Christ, inside the Church of the Holy Sepulchre in Jerusalem.

It is an annual celebration of Christ’s victory over death and Jesus himself participates.

Thousands of Christians throng Jerusalem for the traditional Holy Fire rite ahead of the Orthodox Easter, despite a security clampdown in the holy city.

Every Orthodox Holy Saturday in Jerusalem’s Church of the Holy Sepulcher, thousands gather to witness a flame “miraculously” appearing in the tomb of Jesus.

Orthodox Christians believe it’s a potent symbol of the resurrection.

It’s the Church’s most important miracle. And it’s believed to have been happening annually for the past 1,200 years.

The ritual begins with the Greek Orthodox Patriarch of Jerusalem (or another Orthodox archbishop), descending into the empty tomb of Christ within the church and reciting special prayers. A non-Orthodox Christian is also said to examine the edicule (a small structure surrounding the tomb) to make sure no oil lamps have been left burning inside that the patriarch could use to light his candles.

In the crowded church above the tomb and surrounding the edicule, the faithful chant with one voice “Kyrie eleison” (Lord, have mercy). The wait might be long or short but eventually a light is said to appear in the tomb where the patriarch has been praying alone. He then lights his candles from this miraculous flame and, accompanied by the pealing of bells, emerges to spread the fire among the crowd. The oncedark church becomes illuminated by the miraculous Holy Fire.

It is said that for the first several minutes the fire burns, but does not consume. During this time, many of the faithful bathe their faces and hands in the flame, apparently without being harmed. The flame is passed from candle to candle and then placed in lanterns so that it can be spread far and wide.

🔥 The Holy Fire, Miracle, or Myth? 🕊️ Documentary

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Good Friday procession of the Ethiopian Orthodox Church in Jerusalem | ስቅለት በኢየሩሳሌም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2024

✞ ኢትዮጵያ ከዘመነ ሙሴ ጀምሮ አምልኮተ እግዚአብሔር የሚታወቅባትና ሰሟም በቅዱስ መጽሐፍ በየቦታው የተጠቀሰ ከመሆኑም በላይ የኢትዮጵያውያንና ቅድስት ሃገር ኢየሩሳሌም ግንኙነት ከብሉይ ኪዳን እስከዛሬም ያልተቆረጠ ሲሆን ይህም በብዙ ታሪክ ዘጋቢዎች ፡ ጽሁፎች ፣ ተረጋግጧል። በመሆኑም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአሁኑ ጊዜ በእስራኤል አገር ሰባት ገዳማት ይዛ መገኘት ለዚህ ምስክር ነው።

✞ የገዳማቱ ዝርዝር፦

  • ፩. ዴር ሱልጣን ገዳም በ፫፻፳/ 320 ዓ.ም/ በአሮጌው ከተማ ውስጥ በጌታ መቃብር አጠገብ/
  • ፪. ደብረ ገነት ገዳም በ፲፰፻፶/ 1850 ዓ.ም ተመስርቶ / በኢየሩሳሌም ከተማ የሚገኝ/
  • ፫. ቅዱስ ፊሊጶስ ገዳም በ ፲፰፻፹፫/ 1883 ዓ.ም /ኢየሩሳሌም ከተማ /
  • ፬. ቅድስት ሥላሴ ገዳም በ፲፱፻፲፭/ 1915 ዓ.ም /ዮርዳኖስ ወንዝ አሁን ኢያሪኮ ድርብ/
  • ፭. ቅዲስ ገብርኤል ገዳም በ፲፱፻፳/ 1920 ዓ.ም/ ኢያሪኮ ከተማ/
  • ፮. ምስካነ ቅዱሳን ዓልዓዛር ገዳም በ፲፱፻፵፭/ 1945 ዓ.ም/ ቤታንያ/
  • ፯. ቤተልሄም ገዳም በ፲፱፻፹፪/ 1982 ዓ.ም/ ቤተልሄም/

እነዚህም ገዳማት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዓማኞች ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ኢትዮጵያዊና ለመላው ጥቁር ሕዝብ ጭምር ኩራት በመሆናቸው፣ የገዳማቱ ታሪክ ይዘት እንዲጠበቅ ሁሉም ባለው ዓቅምና ሙያ ሊሳተፍ ይገባል።

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ካሏት ፯/7 ገዳማት ውስጥ ፮/6ቱ በገዳሙ መነኮሳት ማህበር ቁጥጥር ስር በመሆናቸው ሁሉም ከተባበረ የሚፈለገውን የማሻሻል ስራ ማከናወን ይቻላል።

ዋናውና አንገብጋቢው ግን ጌታ በተቀበረበት በጎልጎታ ለረጅም ጊዜ በዙ ያለም መረጃዎች እንደሚያረጋግቱት እስከ 16ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ በዋናው ጎልጎታ ውስጥ የነበሩን እራት መቅደሶች ተወስደው የቀረንም አንዱ ይዞታችን በአንደኛ ተራ ቂጥር የተጠቀሰው የዴር ሡልጣን ገዳም በመባል የሚታወቀው ነው።የዴር ሡልጣን ገዳማችን ያለበትን ውጣ ውረድ ሕዝብ ሊያውቀውና ሊሳተፍ ባለመቻሉ ዓቅማችን ደካማ በሆነበት ጊዜ በግፍ ከመነጠቃችንም በላይ ከንጭራሱ ከዚያ ደብዛችን እንዲጠፋ የማያቋርጥ ተጽዕኖ ቁልፉን በያዙት ግብጾች ከፍተኛ ተጽዕኖ በመነኮሳቱ ላይ በመደረግ ላይ መሆኑ ነው።

የዴር ሡልጣንን ገዳም በሚመለከት በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጽህፈት ቤት እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር 2000 ዓ ም የተዘጋጀው ጸሁፍ የገዳሙን ታሪኩንና ችግሩን ያካተተ በመሆኑ ጽሁፉን እንዳለ ኢትዮጵያውንን ለማሳወቅ ሰለሚረዳ ከዘህ በታች ሙሉውን እንዳለ ለንባብ አቅርበነዋል።

✞ “ደብረ ሥልጣን (ዴር ሡልጣን)

ይህ በጎልጎታ ከጌታችን መቃብር አጠገብ ተያይዞ የሚገኘው የዴር ሡልጣን መድሃኔዓለም የኢትዮጵያ ገዳም ነው

ዴር ሡልጣን ፦ሥያሜው በግዕዝ ደብረ ሥልጣን ፥ በዓረብኛ ሡልጣን ሲሆን ይህ ገዳም የሚገኘው ከጌታ ቅዱስ መቃብር ቤተመቀደስ በስተምስራቅ ከቅድስት ዕሌኒ ቤተመቅደስ በላይ ነው።ዴር ሡልጣን ማለት “የንጉሥ/የመሪ/ገዳም” ማለት ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ሊቃውንት ትርጓሜ ሥያሜውን ያገኘው ቦታው ጥንቱንም ንጉስ ሰሎሞን ከኢትዮጵያ ለበዓላት ለሚመጡ መንገደኞችና መልዕክተኞች ማረፊያ እንዲሆን ለንግስት ሳባ የሰጣት በመሆኑና ኋላም በክርስትናው ዘመን ገዳም ተመሥርቶበት በኢትዮጵያውን ነገስታት ሲረዳ የኖረ መሆኑ ነው።

1. መሰረታዊ ታሪክ፦

የኢትዮጵያውያንና የቅድስት ሀገር ትውውቅ እስከ ብሉይ ኪዳን ይዘልቃል።

· ከክርስቶስ ልደት በፊት ዝነኛው የንግሥተ ሳባና የንጉስ ሰሎሞን የኢየሩሳሌም ግንኝነትነው /1ኛ ነገ 10፡1᎗13/።

· በሐዲስ ኪዳን ያለው ትውውቅ የመጀመሪያው ደግሞ ከጌታ ልደት በኋላ ትንቢተ ኢሳይያስን እያነበበ በሠረገላው ሲጓዝ ቅዱስ ፊልጶስ በመንፈስ ተልኮ ያስተማረውና ያጠመቀው ኢትዮጵያዊ

ጃንደርባ ታሪክ ነው። / የሐዋ ሥ ም 8፡26/

· በ380 ዓ ም ሁለቱ የቅዱስ ጀሮም ደቀመዛሙርት ቅድስት ፓውላን ልጇ ቅድስት ኢዮስቶቹም ሮም ለሚገኙት ሊይታና ማርሴላ ለተባሉት ጓደኞቻቸው ወደ ኢየሩዳሌም መጥታችሁ ኑሩ በማለት በላቲን በጻፉት ሁለት ደብዳቤዎች ላይ በየቀኑ መነኮሳ,ት በቡድን ከህንድ፡ ከፋርስና ከኢትዮጵያ ወደ ኢየሩዳሌም እንደሚደርሱ አመልክተዋል። /ደብዳቤችን መፈለግና ማቅረብ/

· በ636 ዓ ም ከሊፋ ዑመር ኢብንኧልኸታብ ኢየሩሳሌምን ከተቆጣጠረ በኋላ ለክርስቲያኖች ,በሰጠው ቃልኪዳን (ኦማራይት ኮብናንት) ላይ “ ,,,, በኢየሩሳሌም ውስጥ ከሚኖሩት ሌሎች ክርስቲያኖችም ማለት ጆርዳናውያን፡ኢትዮጵያውያን(ሀበሾች) እንዲሁም ቅዱሳት መካናትን ለመሳለም(ለመጎብኘት) የሚመጡ እውሮፓውያን ኮፕቶች (ግብጻውያን)፡ አሶራውያን (ኩርዶች),,,” የመለው ንባብ የኢትዮጵያውያን ማህበር ከሌሎች ለመሳለም ከሚመጡት አንጻር እንደ ነዋሪ እንደሚታዩ ያረጋግጣል።

በኋላ ዘመንም ቢሆን የኢትዮጵያውያንና የቅድስት አገርን ግንኙነት በተለይም ደግሞ የያዟቸውን ይዞታዎች በትክክል የሚያሳዩ መረጃዎች በብዙ ተሳላሚዎ ች ጽሁፍ በነገስታት አዋጆችና ሌሎች እንደ ሽሪዓ ፍርድ ቤት ድንጋጌዎች ባሉት ውስጥ ይገኛል።

· በ786 ዓ ም ዊልባልድ የተባለ ጅርመናዊ ጳጳስ በገሊላ አንድ ኢትዮጵያዊ ተሳላሚ እንዳገኘ አመልክቷል።

· በ1323 ዓ ም ሁለቱ ፍራንሲስካን መነኮሳት ሲሞና ኹጎ የኢትዮጵያውያንን የቅዳሴ ሥርዓት እንደተሳተፉ ሲገልጹ ይህ ዓይነት ቅዳሴ በጎልጎታ ውስጥ በምትገኘው የቅድስት ማርያም ቤተመቅደስና በቅዱስ ሚካኤል መቅደስ የሚካኬድ እንደሆነ እንዲሁም በ1374 ዓ ም ሂኮሎ ዳ ፖጌቦንሲ የተባለ አባት ገልጻል።

· ከ27 ዓመት በኋላ ወደ ኢየሩሳሌም የመጣው ሊዎናርዶ ፍሪስኮባልዲ ኢትዮጵያውያን አራት መቅደሶች እንዳሏቸውና ከእነዚህም አንዱ የቅዱስ ሚካኤል መቀደስ መሆኑን ሲገልጽ ሌሎች መንገደኞች ለምሳሌ እንደጀርመናዊው ሲባልድ ሬይተርና ጅሃን ተኑድ ያሉት ይኸንኑ ደግመው አረጋግጠዋል።

· በ1517 ዓ ም በሡልጣን ሳሌም በተሰጠ አዋጅና በ1550 በንጉስ ሱልጣን ሱሌይማን የጸናው የኢትዮጵያውያንን ይዞታ የሚዘረዝር አዋጅ ላይ ስለዴር ሡልጣን እንዲህ ተጽፏል።” በስተደቡብ በኩል የሚከፈተው ታችኛው የኢትዮጵያውያን ቤተመቅደስና በመካነ መቃብሩ ቤተክርስቲያን የሚገባው የሡልጣን ገዳም (ዴር ሱልጣን ከነቤቶቹና ከነመኖሪያዎቹ የኢትዮጵያውያን ንብረት ነው።”

· በተጨማሪም በ1530 ዓ ም ፈረንሳዊ ተሳላሚ ዴንስ ፖስት “,,,, አብረሃም ልጁን ይስሃቅን በሰዋበት ቦታ ሀበሾች የሚባሉት ጥቁር ህዝቦች ቤተመቅደስ ይጠብቃሉ፣ በተጨማሪም አብረሃም ልጁን ሲሰዋ ያምር እንደነበር የሚያምር የወይራ እንጨት አለበት፡” በማለት ከነትውፍታዊ መረጃው አረጋግጧል።

· ከዚህ ሌላ ፍራንሲስኮ ቨርኔሮ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን “ ,,,እነርሱ (ኢትዮጵያውያን) ክጌታ ቅዱስ መቃብር ቤት መቅደስ አደባባይ ፊት ለፊት ቤተመቅደስ አላቸው። በዚያም ጥቂት ጠበብ ያሉ ጨለማ ክፍሎች አሉ። በዚያው ባዶ መሬት ላይ ይተኛሉ” ሲል በዘመኑ የነበሩ ኢትዮጵያውያን በዴር ሱልጣን ያሳለፉትን የተጎሳቆለ ኑሮ አስቀምጧል።

የኢትዮጵያውያን መነኮሳት ከ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በፊት የተከበረ ማህበር እንደነበራቸው ብዙ መረጃዎች ያመለክታሉ።

· በ1531ና በ1547 ሁለት የኢየሩሳሌም የሸሪዐ ካውንስል ድንጋጌዎች የሚያሳዩት የኢትዮጵያውያን ማህበር እለቃ ከጥንት ጀምሮ ከግሪክ ፓትርያርክ ሳይቀር ቀድሞ የቅዳሜ ሥዑር ዕለት ከጌታ መቃብር /ጎልጎታ/ ውስጥ ብርሃን ያወጣ እንደነበር ሲያረጋግጥ ፣

· በሌላ በኩል የኢትዮጵያ ነገስታት ለምሳሌ አጼ ዐግብዐጽዮን በ13ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እና አጼ ዘርአያዕቆብ በ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኢየሩሳሌም ለሚኖሩ መነኮሳት የጻፏቸው ደብዳቤዎች የኢትዮጵያውያን ማህበር ከነገስታቱ በቂ ድጋፍ ይደረግላቸው የነበረ መሆኑን ያሳያል።

· ይሁን እንጂ በ16ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የግራኝ መሐመድ መነሳትና በኋላም የዘመነ መሳፍንት መከሰት ምክንያት ግንኙነቱ በመቋረጡ አንዳንዶቹ ኢትዮጵያውያን መነኮሳት ወደ አውሮፓ ለመሰደድ በቅተዋል። ችግሩን ችለው የታሪክና የቅድስና ቦታቸውን ለመጠበቅ በኢየሩሳሌም የቀሩትም በጎልጎታ ውስጥ ያላቸውን መብት በግፍ ከመነጠቃቸውና በዴር ሡልጣን ከመወሰናቸውም ሌላ ከላይ ፍራንሲስኮ ቭርኖሮ ለገለጸው ዓይነት መራራ ኑሮ ተዳርገዋል። ይሁን እንጂ ዘመን መሳፍንት አክትሞ ዘመነ ነገስታት ሲተካ ለማህበሩ የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል።

መላ ያጣው ክርክር፡

· በ1774 ዓ ም የኢትዮጵያ መነኮሳት ኢብራሂም ጁሃሪ የተባለውን ግብጻዊ ከአገልጋዮቹ ጋር በእንግድነት ያስጠጉታል። ውሎ አድሮ አለቃ ልሁን ማለት ይገምራል።

· ይሁን እንጂ እንደ ጳጳስ ሳሙኤል ጎባትና የብሪታንያ ቆንስል ጀምስ ፊን ኮፕቶች በዴር ሡልጣን ላይ ግልጽ የይገባኛል ክርክር ያነሱት በገዳሙ በ1838 ዓ ም ከተከሰተ የተስቦ ወረርሽኝ በኋላ ነው።በዚህ ወረርሽኝ የኢትዮጵያ መነኮሳት በተስቦ ሲያልቁ ኮፕቶች በአርመን ጳጳስ እርዳታ የዴር ሡልጣንንና የሁለቱን ቤተመቅደሶች ቁልፍ ከተረፉት መነሎሳት እጅ በጉልበት ይነጥቃሉ። ከዚያም በኋላ በማጽዳት ስም ቦታውን ለማቃጠል እንዲፈቀድላቸው በወቅቱ የኢየሩሳሌም አስተዳዳሪ ክነበረው ግብጻዊ ኢብራሂም ፓሻ ይጠይቃሉ ። በአጋጠማቸው ዕድል ተጠቅመው የኢትዮጵያውያንን ትልቅ ቤተመጻሕፍት ያቃጥላሉ።

· ከዚህ በኋላ በባይዛንታይን ዘመን በአብርሃም ገዳም ምክንያት የተነሳውን ክርክር ይዘው ይገባናል በማለት ጥያቄ ያቀርባሉ። ነገር ግን በወቅቱ የነበሩት ቱርኮች በአብርሃም ገዳምና በዴር ሡልጣን መካከል ልዩ ነት እንዳለ አስረድተው በ1846 ዓ ም እምቢ ይሏቸዋል። ቢሆንም ግን በተለያዩ ጊዜያት በተደረጉት ድርጊቶች የቱር`ክ አስተዳደር ለግብጾች ማድላቱን የተለያዩ መረጃዎች አመልክተዋል።

· በ1850 በሳሙኤል ጎባት ምክር የኢትዮጵያውያን የዴር ሡልጣንን ቁልፍ መልሰው እጅ አደረጉ። በመቀጠል በ1890 ዓ ም ኮፕቶች የሰሚኑን ግድግዳ ለማፍረስ ፈልገው ኢትዮጵያውያኑ መነሎሳት አምርረው በመቃወማቸው የቱርክ መንግስት በይርጋ ደንብ መሰረት አግዷቸዋል።

· በዚህም ንዴት የሁለቱን መቅደሶች ቁልፎች ለውጠው ዘጉ። እስከ 1870?ዓ ም ለኢትዮጵያውያን ዝግ ሆነው በቆየበትም ወቅት ኢትዮጵያውያን የትንሣኤን በዓል በድንኳን ለማክበር ተገደዱ። ሆኖም አጼ ሚኒልክ በደጃዝማች መሸሻ መሪነት የላኩት የልዑካን ቡድን በሰበሰበው መረጃና ኋላም በተገኙት መረጃዎች መሰረት ለጆርዳን መንግስት አቤቱታ ቀርቦ ክ8 ዓመት ጥናት በኋላ በ1881 የጆርዳን መንግስት ለኢትዮጵያን ወሰነ። በውሳኔው መሰረት ኢትዮጵያውን መነኮሳት ለ40 ቀን ብቻ ቁልፉን ከያዙ በኋላ በግብጽ መንግስት ጣልቃ ገብነት ውሳኔው ተቀልብሶ ኮፕቶች መረጃ ያቀርባሉ በሚል ሰበብ ቁልፉን እንዲመልሱ ተደረገ።ነገር ግን የኢትዮጵያውያን መነኮሳት ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጡም ሆን ተጨማሪ መረጃ እንዲያቀርቡ ዕድል ሳይሰጣቸው እስከ 1871 ዓ ም ድረስ ጉዳዩ ተዘግቶ ቆየ።

· በ1971 ዓ ም የእስራኤል የሚኒስትሮች ምክር ቤት እንደገና አይቶት ችግሩ እስኪፈታ ድረስ አሁን ባለው መልኩ ኢትዮጵያውያን ገዳሙን እንዲያስተዳድሩ ሲል ወሰነ።ኢትዮጵያውያውያንም የቤተመቅደሶቹን ቁልፎች እጅ እደረጉ።

✞ The Ethiopian Orthodox Church has maintained a quiet presence in Jerusalem for more than 1,500 years, with some people claiming that there has been an Ethiopian delegacy in the Holy Land ever since the famed meeting of the Queen of Sheba and King Solomon some 3,000 years ago.

For many centuries, the center of the Ethiopian Church in Jerusalem was a small courtyard with several structures behind the Church of the Holy Sepulcher in the Christian Quarter of the Old City. Today, however, the Church has to a large extent relocated outside the walls to the western city. The move began in the 19th century, when a succession of powerful Ethiopian monarchs decided to establish a strong presence outside Africa. In 1888, Ethiopian Emperor Yohanes bought a large plot of land and began construction of a new church and monastery. The complex eventually lent its name to the road on which it is situated – Ethiopia Street.

The new church is an impressive structure in a secluded courtyard, built in the circular style reminiscent of other Ethiopian churches. The complex is usually a haven of tranquility in the heart of downtown Jerusalem, but during Easter things pick up, and it is recommended to visit and witness the lively services. Remember to take off your shoes at the entrance as this is a requirement of the Ethiopian rite.

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የጌታችን ስቅለት | በዚያን ዕለት የከርስቶስ ልጆች ክርስቲያን፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው ልጆች እስላም ተባሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2024

ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤

  • ፩. ፀሐይ ጨለመ፤
  • ፪. ጨረቃ ደም ኾነ፤
  • ፫. ከዋክብት ረገፉ፤
  • ፬. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤
  • ፭. አለቶች ተፈረካከሱ፤
  • ፮. መቃብራት ተከፈቱ፤
  • ፯. ሙታን ተነሡ (ማቴ. ፳፯፥፶፩-፶፬)፡፡

ጌታም ቆላተ ዮሳፍጭ ከሚባል በረሀ አውርዶ መናውን ውሀውን ከወትሮ አብልጦ አወረደላቸውና ኃይሉን ከሂሎቱን አሳይቶ ወእንዘ ዓዲ መብልዖሙ ውስተ አፋሆሙ ነዘር እባብ አስንቶ ጐዳናቸውን እየስቀደደ አስፈጃቸው። ሙሴም አቤቱ ጌታዬ አሕዛብ ፳ኤልን የሚመግባቸው ቢያጣ ከበረሀ አውርዶ አስፈጃቸው እንዳይሉህ መድኃኒት ፈልግላቸው ብሎ ጸለየ። ጌታም የወዳጁን ጸሎት ፈጥኖ ይሰማልና ብርቱን እባብ አስመስለህ በተራራ ላይ ተራዳ ተክለህ ብርቱን በዚያ ላይ ሰቅለህ አሳያቸው ያን አይቶ ሰምቶ ያመነ ይዳን ያላመነ ይፈጸም አለው። ተራራው በቀራንዮ አምሳል ነው፤ ተራዳው የመስቀል ብርቱ የወልደ እግዚአብሔር እባብ የዲያብሎስ ቍስሉ የኃጢአት መርዙ የመርገመ ሥጋ የመርገመ ነፍስ በረኃው የገሃነም እሳት አምሳል ነው።

ያን አይተው ሰምተው ይዳኑ ማለት ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያመኑ ሐዋርያት፣ ሰምተው ያመኑ ምዕመናን የመዳናቸው አምሳል ነው። ያላመኑ ይፈጸሙ ማለቱ፡ ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያላመኑ አይሁድ ሰምተው ያላመኑ አይሁድ፣ ሰምተው ያላመኑ አሕዛብ ያለመዳናቸው አምሳል ነው።

ነፍስ ያለው እባብ የገደላቸውን ሰዎች ነፍስ የሌለው ብርት እንዳዳናቸው በባሕርዩ ሞት የሌለበት አምላክ ዲያብሎስ ያስገራቸውን ነፍሳት ተሰቅሎ ሞቶ የማዳኑ አምሳል ነው።

ጽዮን የተባለች ማኅፀነ ማርያም ደብረ መቅደሱ የተባለ አካሏ ነው

ጌታም እነዚያ አላወቁም እንጂ እኔስ በማኅፀነ ማርያም አድሬ ለጻድቃን ለሰማዕታት ነገሥሁላቸው በአይሁድ በመናፍቃን ነገሥሁባቸው ሲል ነው። አንድም ጽዮን የተባለ መሰቀሉ ደብረ መቅደሱ የተባለ አካሉ ነው

እነዚያ አላወቁም እንጂ እኔስ በመስቀል ተሰቅዬ ለጻድቃን ለሰማዕታት ነገሥሁላቸው በአይሁድ በመናፍቃን ነገሥሁባቸው ሲል ነው።

እንዲህ ፯ት ተአምራት ሲሠሩ አይተው የባሕርይ አምላክ ነው እንጂ የባሕርይ አምላክማ ካልሆነ እንዲህ ያሉ ተአምራት ባልተሠሩ ነበር ያሉ ክርስቲያን ተባሉ።

አምላክ አይደለም፣ አልተወለደም፣ አልተሰቀለም፤ የአምላክ ወዳጅ ደግ ሰው ነብይ ብቻ እንጂ ያሉት እስላም ተባሉ። እስላምና ክርስቲያን የተባለበት ያን ዕለት ነው።

መናፍቃን ካህናት አላውያን መኳንንት ከሀድያን ነገሥታት ሃይማኖታችሁን ጣሉ ፈጣሪያችሁን ካዱ ለጣኦት ስገዱ ብለው እንደ እኔ እራሳችሁን እየመቱ አክሊለ ሦክ ግንድ አሸክመው በብረት ቢቸነክሯችሁ መራር ሐሞት ቢያጠጧችሁ ዋጋችሁን በመንግሥት ተቀበሉት እንጂ ሃይማኖታችሁን አትጣሉ፤ ፈጣሪያችሁን አትካዱ፤ ለጣኦት አትስገዱ!” በማለት ጌታችን አስተምሮናል።

ወስብሐት ለእግዚአብሔር።

Crucifixion | On That Day, Children of Christ Became Christians & Children of the Antichrist Muslims

✞ Today millions of Orthodox Christians commemorate Good Friday, also known as “Great Friday” to remember the events leading up to Jesus’ Crucifixion.

In Ethiopia, Good Friday is known locally as Siklet which translates to Crucifixion of the Lord Jesus Christ. It is a day of fasting, intense prayer and prostrations.

Followers of Ethiopian Orthodox Churches share the religious tradition with other Orthodox Churches. In Ethiopia, churches outside the Ethiopian Orthodox Church including Catholic celebrate the good Friday along with the Ethiopian Church.

Good Friday is the holiday that Lord and Savior Jesus Christ was crucified for the salvation of human race. He was beaten hard, spited on and dragged with a robe all the way through to Calvary.

After His capture betrayed by Judas on Thursday eve subsequent to His prayer in Gethsemane, the Jews took Him and started their torture. Early morning on this Holy Friday, Lord Jesus Christ was brought to trial in front of the Jewish leader Pilate. Convicted for a crime He did not commit, Lord Jesus was tortured and tormented until He reached to the Calvary for crucifixion. Upon it was revealed miracles including the darkening of the sun, the bleeding of the moon and the falling of the stars whilst Lord Jesus Christ separated His divine soul from His body at the ninth hour. Then after, Joseph and Nicodimus took His holy body and buried it.

✞ A chapter in one of the Prayer books (The Passion of Cross or Himamat Meskel) of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church teaches us the following very important lesson:

“They did not know, but I was crucified and reigned over the righteous and the martyrs, so the Jews who saw those 7 miracles being done, were called Christians because they said that it could only be a God of nature who is showing us these miracles, and if He was not a God of nature, such miracles would not have been done.„

And,

☪ “Those who deny the divinity of Jesus by saying, „He is not God, He was not born, He is not The Son of God, God doesn’t have a son, He was not crucified, He is only a friend of God, a good man and just a prophet; They are called Muslims, or followers of Islam. It was on that very day that Islam and Christianity were called as such.”

May God accept our prayer, fasting and all our endeavors on the great lent and redeem us; Amen!

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከፍኖተ መስቀሉ ከህያው ቅዱስ ቃሉ በረከት ይክፈለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2024

❖ ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ “የድኅነት ቀን” ይባላል። ❖

✞ ፲፫ቱ ሕማማተ መስቀል

  • ፩ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
  • ፪ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
  • ፫ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
  • ፬ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
  • ፭ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
  • ፮ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
  • ፯ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
  • ፰ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
  • ፱ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)
  • ፲ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
  • ፲፩ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
  • ፲፪ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይ መሰቀል)
  • ፲፫ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትን መጠጣት)

✞ ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤

  • ፩. ፀሐይ ጨለመ፤
  • ፪. ጨረቃ ደም ኾነ፤
  • ፫. ከዋክብት ረገፉ፤
  • ፬. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤
  • ፭. አለቶች ተፈረካከሱ፤
  • ፮. መቃብራት ተከፈቱ፤
  • ፯. ሙታን ተነሡ (ማቴ. ፳፯፥፶፩-፶፬)፡፡

✞ ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤

  • ፩. “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ (አምላኪየ አምላኪየ ለምን ተውኸኝ?)”፤
  • ፪. “እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ”፤
  • ፫. “አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው”፤
  • ፬. እመቤታችንን “ሴትዮ ሆይ፣ እነሆ ልጅሽ”፤ ደቀ መዝሙሩንም “እናትህ እነኋት” በማለት የቃል ኪዳን እናትነትና ልጅነት ማከናወኑ፤
  • ፭. “አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ”
  • ፮. ተጠማሁ”፤
  • ፯. ዅሉ ተፈጸመ (ማቴ. ፳፯፥፵፭-፵፮፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፫-፵፮፤ ዮሐ. ፲፱፥፲-፴)፡፡

ከሰድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ኾኖ ከቈየ በኋላ ከዘጠኝ እስከ ማታ እንደ ተለመደው ብርሃን ሁኖአል፡፡ “ወፍና ሠርክ ይበርህ ብርሃነ ፀሐይእንዲል (ዘካ. ፲፬፥፯)፡፡ በዚህ ዕለት ሰባት መስተፃርራን (ጠበኞች) ታረቁ፤ ተስማሙ፡፡ እነዚህም፡- ሰውና እግዚአብሔር፣ ሰውና መላእክት፣ ሕዝብና አሕዛብ፣ ነፍስና ሥጋ ናቸው (ኤፌ. ፪፥፲፤ ቈላ. ፩፥፳)፡፡ ጌታችን ጠዋት በሦስት ሰዓት ተገረፈ፤ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፩-፴፯፤ ሉቃ. ፳፫፥፩-፵፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፩)፡፡

ጌታችን በውኃው ተጠምቀን፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ፣ ትኩስ ደም አፈሰሰልን (ዮሐ. ፲፱፥፴፬)፡፡ በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዘው ቀበሩት (ሉቃ. ፳፫፥፶-፶፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፴፰-፵፪)፡፡ ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነጻ አወጣች (፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፱)፡፡ በዚህ ጊዜ በርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ፡፡ ስለዚህም “ንሴብሖ ለ እግዚአብሔር እየተባለ ይዘመራል፡፡ ከሆሣዕና አንሥቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል፤ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል፡፡

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Orthodox Christians in Ethiopia celebrate Palm Sunday

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2024

🌴 ሆሣዕና በአርያም፤ በርዕሰ አድባራት እንጦጦ መንበረ ፀሐይ ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን 🌴

♱ Ethiopian Orthodox Christians celebrated Palm Sunday with prayers and a ceremony at the ornate Entoto Maryam Church outside Addis Ababa.

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »