Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Rome’

Anti-Pope Francis The Heretic & Co. Denounce Anti-Gay Laws in Unprecedented Airborne News Conference

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2023

💭 መናፍቁ የሮማው ፀረርዕሠ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስኮ፣ የእንግሊዝና ስኮትላንድ ዓብያተ ክርስቲያናት ጳጳሳት ከአፍሪቃ ጉብኝታቸው ሲመለሱ ታይቶ በማይታወቅ የአየር ወለድ የዜና ኮንፈረንስ ላይ ፀረ ግብረሰዶማውያን ሕጎችን አውግዘዋል ፤ ማለትም ግብረሰዶማዊነትን ደግፈዋል! 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

👹 ሮማ ጣልያን ጨፍጫፊውን የሰዶም ዜጋ አረመኔውን ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድን ወደ ጣልያን እንደጋበዘችው እየተወራ ነው። ከጳጳስ ፍራንሲስኮ ጋር ሊገናኝና በ“ድል ለ ልዑላችን!” መንፈስ የደም ጽዋቸውን እያጋጩ የሁለት ሚሊየን ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያውያንን መጨፍጨፍ ሊያከብሩ ይሆን?! እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ!

💭 Returning From Africa, Pope Francis, the Archbishop of Canterbury and the foremost Presbyterian minister in Scotland church leaders condemn anti-Gay laws.

In an in-flight news conference after six days in the Democratic Republic of Congo and South Sudan, Francis also denounced conservative critics who he said had “instrumentalized” the death of Benedict XVI.

The three Christian leaders were returning home from South Sudan, where they took part in a three-day ecumenical pilgrimage to try to nudge the young country’s peace process forward.

They were asked about Francis’s recent comments in which he declared that laws that criminalise gay people were ‘unjust’ and that ‘being homosexual is not a crime’.

South Sudan is one of 67 countries that criminalises homosexuality. In 11 countries, people can be sentenced to the death penalty for being part of the LGBT community.

The Archbishop of Canterbury, Justin Welby, said LGBTQ rights were very much on the current agenda of the Church of England and committed to quoting the pope’s own words when the issue is discussed at the church’s upcoming General Synod.

The Church of Scotland allows same-sex marriages.

Catholic teaching currently holds that gay people must be treated with dignity and respect, but that homosexual acts are ‘intrinsically disordered’.

👉 Pregnant Secretary of Pope Francis Found Dead in Her Rome Apartment

👉 Did Someone Kill the Pope’s Receptionist?

👉 Italian Archbishop Suggests Pope Benedict XVI Resigned Under Obama ‘Pressure’

👉 Jeanine Pirro: Why Aren’t President Obama & The Pope Helping Christians in Middle East?

👉 Pope REFUSES to Accept Charity Donation of 16,666,000 Pesos Because it Includes 666 – The Number of The Devil

👉 እጅግ በጣም የሚገርም ነው | በዛሬው ዕለት የሮማው ጳጳስ ፍራንሲስኮ ስለ ንቅሳት የሚከተለውን ተናግረዋል፦

“ንቅሳትን አትፍሩ፣ ለበርካታ አመታት ኢሬቴራውያን/ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች እና ሌሎችም በግምባራቸው ላይ መስቀል ያደርጋሉ“።

ዋውውው!

👉 “Don’t be afraid of tattoos, for many years ERITREAN / ETHOPIAN Christians and others have gotten tattoos of THE CROSS on their foreheads.“

Pope Francis Gives His Blessing for Tattoos

👉 Donald Trump has called Pope Francis “disgraceful” over the pontiff’s suggestion the Republican presidential frontrunner was “not a Christian” for his plan to build a wall at the Mexican border.

Flying back to Rome from a trip to Mexico, the pope said: “A person who thinks only about building walls, wherever they may be, and not building bridges, is not Christian.”

👉 Some think, excuse me if I use the word, that in order to be good Catholics, we have to be like rabbits — but no.

Pope Francis, january 19, 2015, interview, on a flight to Rome

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሮማው ጳጳስ ከእኛዎቹ በልጠው ለትግራይ ጸሎት ያደርሳሉ | “ረሃብን መታገስ የለብንም!”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2021

💭 የቫቲካን መልዕክት፦

የሁሉንም ህሊና የሚፈታተን አደጋ፤ በትግራይ ያለው የረሃብ ደወል። ፍራንችስኮስ ከአንጀሉስ በኋላ ባደረጉት ሰላምታ በጭፍጨፋው ለተጎዱት የኢትዮጵያ አካባቢዎች ለሚኖሩ ሕዝቦች “ሰላም ለኪ” አቅርበዋል። “ረሃብን መታገስ የለብንም” ብለዋል

Una tragedia che interpella la coscienza di tutti: l’allarme alimentare nel Tigray. Nel saluto post Angelus, Francesco recita un’Ave Maria per la popolazione della regione dell’Etiopia colpita da violenze. L’appello a non tollerare che si muoia di fame.

👉 እንግዲህ ይህ ከG7 ጉባኤ ጋር በተናበበ መልክ የቀረበ መልዕክት መሆኑ ነው። ግን ይሁን እስኪ!

ብጹእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ምነው ጠፉ?

ከዚህ በፊት ኤርትራ ውስጥ ያሉት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ካርዲናሎች ኤርትራውያን ከትግራይ ተሰርቀው ወደ ኤርትራ የሚገቡትን ቁሳቁሶች እንዳይገዙ ት ዕዛዝ በማስተላለፍ ከትግራይ ሕዝብ ጋር እንደሚሰለፉ ገልጠው ነበር፤ ያውም በኢሳያስ አፈቆርኪ ግዛት። የኛዎቹስ ሰባት ወራት እንደ ሞእተ ሰው “ጭጭ” ብለዋል።

የአገር ውስጥ ሜዲያዎች ለሆዳቸው ያደሩ ፈሪ ጥንቸሎች ስለሆኑ ይህን ማድረግ እንደማይፈልጉና እንደማይችሉ ግልጽ ነው፤ ግን የውጭ ሜዲያዎች ለምንድን ነው አቡነ ማትያስን ለቃለ መጠይቅ የማይጋብዟቸው? የትግራይ ጉዳይ እኮ አንዴ ብቻ ተነግሮበት በዝምታ የሚታለፍና ቸል የሚባልበት ጉዳይ አይደለም። የቤተ ክህነት ግድየለሽነትና ከግራኝ ጋር ተደማሪነት፣ የኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ብሔሮች ዝምታና ከግራኝ ጋር ተደማሪነት፣ የሜዲያዎች ሽርሙጥና እና ከግራኝ ጋር ተደማሪነት ናቸው ጭፍጨፋው፣ አስገድዶ መድፈሩ፣ ረሃቡና ስደቱ እንዲቀጥል እርዳታ እያደረጉለት ያሉት። እኔ ሁሉንም መጠራጠር ጀምሬአለሁ/ ግዴታየም ነው፤ ከእግዚአብሔር አምላኬ እና ቅዱሳኑ በቀር ከላይ እስከ ታች ማንንም አላምንም! ሁሉም ተናብበው የእግዚአብሔርን ልጆች ለማጥፋት በጋራ እየሠሩ ነው። የትም ዓለም እኮ ታይቶ የማይታወቅ ክስተት ነው ዓለም እየተገነዘበው ያለው። ብጹእነታቸው ከሳምንታት በፊት ከዘመድኩን በቀለ ጋር በስልክ እንዲነጋገሩ በመገደዳቸው/በመደረጋቸው በጣም ነበር ያዘንኩት!

_________________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋው! | አስደናቂ መብረቅ በዋሽንግተን ሐውልት | ኢትዮጵያን / አክሱምን አትንኳት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2020

በአክሱም ኃውልት አምሳያ ተሠርቶ በዋሽንግተን ከተማ የቆመው ታሪካዊ ሐውልት ትናንትና አስደናቂ መብረቅ ጎበኘው።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ባለፈው ጥቅምት ወር ላይ ይህን ቪዲዮ በተዘጋው ቻነሌ በኩል አቅርቤ ነበር። ቀጥሎ በድጋሚ አቀርበዋለሁ። በጥሞና እንከታተለው!

ረሳነው? | የአክሱም ሐውልት በመብረቅ የተመታበት ምስጢር

82 ዓመታት በፊት የተሰረቀው የአክሱም ሐውልት፡ ሐሙስ፡ ጥቅምት18 ቀን1930 .ም እ..አ ጥቅምት 28 ቀን 1937 ፡ በፋሺስቱ የኢጣሊያ መሪ በቤኒቶ ሙሶሊኒ ተመርቆ ሮም ከተማ ላይ በይፋ ተተከለ። ሐውልቱ የቀድሞው የአፍሪቃ ሚንስቴር ዋና ሕንፃ፡ በኋላም ላይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ከሆነው ህንፃ ፊት ለፊት እንዲቆም ተደረገ፤ (ልብ እንበል፤ ድርቅና ረሃብ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ እንዲታወቁ ፀረኢትዮጵያ ሤራውን ጠነሰሱ)

  • + የሮም ኦሎምፒክስ 10. September 1960ቅዳሜ, ጳጉሜ 5 / 1952 .(እንቁጣጣሽ ዋዜማ)

.11 ያረፈበትን ሸሚዝ ለብሶ የነበረው ጀግናው ኢትዮጵያዊ አበበ ቢቂላ ልክ የአክሱም ሐውልት ጋር ሲደርስ ጫማውን አውልቆ ጣለ፤ የኦሎምፒክ ማራቶንን አሸነፈ፤ ፋሺስቶችን አዋረዳቸው። ኢትዮጵያን የያዘ አሸናፊ ነው!

  • . 11 September 11 New York / አዲስ ዮርክ ፥ አዲስ ዓመት ፥ አደ/ዲይ/ስ አበባ ፥ አበበ ቢቂላ ፥ አበባ በቀለ።

  • + አክሱም/Axum ፥ ኒው ዮርክ/New YorkማክሰኞSeptember 11 / 2001 – መስከረም 1 / 1994 .ም ፥ እንቍጣጣሽ

ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሁሉ በአክሱም የአወቃቀር ንድፍ ነው የሚሠሩት። በኒው ዮርክ ከተማ ተሠርተው የነበሩት መንትያዎቹ የአለም ንግድ ማዕከል ሕንፃዎች በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ፈራረሱ። አክሱም በሳባውያን የግማሽ ጨረቃ አምላክ አልማቃህላይ + ነጎድጓድ / መብረቅበሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

  • + የአክሱም ሐውልት በሮማ January 2001ጥር 1993 .

ኢጣልያ በዲያብሎሳዊ ቅጥፈትና በፈርኦናዊ ትዕቢት ሐውልቱ ይበላሻል፣ በመንገድ ላይ ሊፈራርስ ስለሚችል አልመልስም አለች።

  • + July 18, 2001ረቡዕ, ሐምሌ 11 / 1993 .

የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።

  • + ሮማ 27 May 2002ሰኞ, ግንቦት 19 / 1994 .ም ፥ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት

የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።

  • + July 19, 2002ዓርብ, ሐምሌ 12 1994 .

የኢጣልያ መንግስት የአክሱምን ሐውልት ለመመለስ ተስማማ፤ “ኡ!! ሌላ ጣጣ ሳይመጣብን ኧረ ቶሎ ውሰዱልን!” አለ፡ በድንጋጤ፡ የወቅቱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ።

  • + ማክሰኞ, April 19, 2005ሚያዝያ 11 / 1997 .

የአክሱም ሐውልት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።

በነገራችን ላይ፡ ጉግልገብታችሁ በአማርኛው የአክሱም ሐውልት(በሁሉም ዎች)ጻፉ፤ 16ሺህአክሱምበሚለው ደግሞ 294ሺህ የፍለጋ ውጤቶች ብቻ ይገኛሉ፤ አዎ! ስለ አክሱም እና ስለ አክሱም ሐውልትዋው! በላቲኑ ግን The Obelisk of Axum” 107ሺህ ወይንም በ ”Axum3ሚሊየን የፍለጋ ውጤቶች ይወጣሉአስገራሚ ነገር ነው!

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ረሳነው? | የአክሱም ሐውልት በመብረቅ የተመታበት ምስጢር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 25, 2019

82 ዓመታት በፊት የተሰረቀው የአክሱም ሐውልት ሐሙስ ጥቅምት18 ቀን1930 ...ጥቅምት 28 ቀን 1937 ፡ በፋሺስቱ የኢጣሊያ መሪ በቤኒቶ ሙሶሊኒ ተመርቆ ሮም ከተማ ላይ በይፋ ተተከለ። ሐውልቱ የቀድሞው የአፍሪቃ ሚንስቴር ዋና ሕንፃ፡ በኋላም ላይ የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት (FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ከሆነው ህንፃ ፊት ለፊት እንዲቆም ተደረገ፤ (ልብ እንበል፤ ድርቅና ረሃብ ከኢትዮጵያ ጋር በተያያዘ እንዲታወቁ ፀረኢትዮጵያ ሤራውን ጠነሰሱ)

  • + የሮም ኦሎምፒክስ 10. September 1960ቅዳሜ, ጳጉሜ 5 / 1952 .(እንቁጣጣሽ ዋዜማ)

.11 ያረፈበትን ሸሚዝ ለብሶ የነበረው ጀግናው ኢትዮጵያዊ አበበ ቢቂላ ልክ የአክሱም ሐውልት ጋር ሲደርስ ጫማውን አውልቆ ጣለ፤ የኦሎምፒክ ማራቶንን አሸነፈ፤ ፋሺስቶችን አዋረዳቸው። ኢትዮጵያን የያዘ አሸናፊ ነው!

  • . 11 September 11 New York / አዲስ ዮርክ ፥ አዲስ ዓመት ፥ አደ/ዲይ/ስ አበባ ፥ አበበ ቢቂላ ፥ አበባ በቀለ።

  • + አክሱም/Axum ፥ ኒው ዮርክ/New York፥ ማክሰኞ September 11 / 2001 – መስከረም 1 / 1994 .ም ፥ እንቍጣጣሽ

ሰማይ ጠቀስ ፎቆች ሁሉ በአክሱም የአወቃቀር ንድፍ ነው የሚሠሩት። በኒው ዮርክ ከተማ ተሠርተው የነበሩት መንትያዎቹ የአለም ንግድ ማዕከል ሕንፃዎች በመሀመዳውያኑ የሽብር ጥቃት ፈራረሱ። አክሱም በሳባውያን የግማሽ ጨረቃ አምላክ አልማቃህ” + ላይ + ነጎድጓድ / መብረቅበሌላ ጊዜ እመለስበታለሁ።

  • + የአክሱም ሐውልት በሮማ January 2001ጥር 1993 .

ኢጣልያ በዲያብሎሳዊ ቅጥፈትና በፈርኦናዊ ትዕቢት ሐውልቱ ይበላሻል፣ በመንገድ ላይ ሊፈራርስ ስለሚችል አልመልስም አለች።

  • + July 18, 2001ረቡዕ, ሐምሌ 11 / 1993 .

የአክሱምን ሐውልት ለማስመለስ ኢትዮጵያ ጩኸቷን አሰማች፤ በኋላም ላይ በሮማው የተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት በሆነው ህንፃ ረሃብን የተመለከተ ስብሰባ ላይ ተግኘትው የነበሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢጣሊያ ሐውልቱን ለኢትዮጵያ በፍጥነት እንድትመልስ ጥሪ አቀረቡ።

  • + ሮማ 27 May 2002ሰኞ, ግንቦት 19 / 1994 .ም ፥ የቅዱስ ገብርኤል ዕለት

የአክሱም ሐውልት በመብረቅ ተመታ።

  • + July 19, 2002ዓርብ, ሐምሌ 12 1994 .

የኢጣልያ መንግስት የአክሱምን ሐውልት ለመመለስ ተስማማ፤ “ኡ!! ሌላ ጣጣ ሳይመጣብን ኧረ ቶሎ ውሰዱልን!” አለ፡ በድንጋጤ፡ የወቅቱ የኢጣልያ ጠቅላይ ሚንስትር ሲልቪዮ ቤርሉስኮኒ።

  • + ማክሰኞ, April 19, 2005ሚያዝያ 11 / 1997 .

የአክሱም ሐውልት ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።

በነገራችን ላይ፡ ጉግልገብታችሁ በአማርኛው የአክሱም ሐውልት(በሁሉም ዎች)ጻፉ፤ 16ሺህአክሱምበሚለው ደግሞ 294ሺህ የፍለጋ ውጤቶች ብቻ ይገኛሉ፤ አዎ! ስለ አክሱም እና ስለ አክሱም ሐውልትዋው! በላቲኑ ግን The Obelisk of Axum” 107ሺህ ወይንም በ ”Axum3ሚሊየን የፍለጋ ውጤቶች ይወጣሉአስገራሚ ነገር ነው!

______________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

Italy: Muslim Migrant Boasted Of Poisoning Rome’s Drinking Water

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 1, 2017

The attempts to commit mass murder and mayhem in the name of Islam and jihad never stop, yet neither does European leaders’ determination to bring in more and more Muslims, among whom will inevitably be some jihadi savages, into Europe.

Moroccan who hailed Bardo terror attack deported (2),”

Italy on Monday deported a 37-year-old Moroccan who exulted in jail after Tunis’s Bardo Museum terror attacks and said it would be easy for him to carry out attacks in the Vatican and poison Rome’s drinking water. The man was in jail for petty crimes. The Moroccan has already been flagged as a “high” security risk. The ISIS-claimed attack took place on 18 March 2015, when three militants attacked the Bardo National Museum in the Tunisian capital city of Tunis, and took hostages. Twenty-one people, mostly European tourists, were killed…

Italy: Muslim migrants beat Polish tourist, gang-rape his wife on Rimini beach

My Note: Italy is going to pay heavily for its primitive actions against Ethiopians, seen in the above video. Not the peaceful Christian Ethiopians who’re going to avenge, or do the dirty job, rather, the very same noisy Arab Muslims Europe supports and gives preferential status. They deport one, and replace him with thousands. In the second story they don’t even give description of the rapists , while the victim is identified as polish. How pathetic!

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ጣሊያን ለአረብ ስደተኞች ቤት ትሰጣለች፣ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ግን ወደ ጎዳና ወርውራ በተወርዋሪ ውሃ እንደ ከበት ትገርፋለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 24, 2017

አደራ! ወገኖቻችንን በመቸኮል ቀድመን እንዳንተችና እንዳንፈርድ፤ ብዙዎቹ አይተን መማር እንበቃ ዘንድ መስዋዕት እየከፈሉልን ነውና።

አባቶቻችንና እናቶቻችንን በጋዝ ቦምብ ሲጨፈጭፉ የንበሩት ፈሪዎቹና ጉረኛዎቹ ጣሊያኖች እንደ አረብ ዘመዶቻቸው በኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጽሙትን ጭካኔ የተሞላበት እርምጃ እንመልከት፤ አይግረመን፤ የሁሉም ጸረክርስቶሳውያን አካሄድ እንዲህ ነው! ያውም ይህ ቀላሉ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ በክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ተደብቀው የሚፈጽሙትን ዲያብሎሳዊ ጥቃት ብናይ አንድም የያፌት ዘር ኢትዮጵያን አይረግጥም ነበር። በህዳሴ ግድቡ ላይም የጣሊያኑ ኩባንያ ተንኮል የሚሰራ መስሎ ይታየኛል። ዝም አንበል፡ ለፀሎት አባቶች ስለ ርኩስ ስራዎቻቸው እናሳውቅ!

Police Use Water Cannon On Migrants In Rome, Reflecting New, Hard-Line Tactics

Italian riot police turned a water cannon on Eritrean and Ethiopian migrants in Rome on Thursday, scattering them from a piazza where they had camped for five days after being evicted from a building where they had been squatting for several years.

Migrants threw bottles and gas canisters at the police, but were driven back by the water jet in Piazza Indipendenza, yards from Rome’s central Termini station. Among the migrants bowled over by the water was a woman walking with a crutch.

The clash reflected Italy’s increasingly hard line on migrants. About 400,000 have arrived since 2014, mostly sailing from Libya.

Almost all of the evicted migrants had reportedly received refugee status, or a similar form of protection, prompting protesters and aid groups to claim the eviction and the police operation proved Rome is abandoning migrants it had provided with asylum.

In Germany and Sweden, refugees get help with housing. Here in Italy, you get evicted,” said Father Mussie Zerai, an Eritrean priest who assists migrants in Italy.

In the lead-up to the clashes, 800 Eritreans and Ethiopians were evicted on Saturday from an empty office building on Piazza Indipendenza that had been occupied by migrants since 2013.

Around 100 set up camp with their suitcases on the grass in the piazza outside the building. Early on Thursday, police arrived and turned their water cannon on the group.

In a statement, Rome police said the operation was “urgent and necessary” after the migrants refused offers of alternative accommodation, but also because of the threat from migrants equipping themselves with gas canisters and inflammable materials.

Zerai said the accommodation offer consisted of 80 places in migrant centers. “That is not going to take care of the 800 people who were evicted,” he said. “And why did they only start thinking of alternatives after evicting all those people?” he said.

After the piazza was cleared, migrants regrouped closer to Termini station before riot police chased them across a parking area in front of frightened tourists. In a video published by the Italian newspaper La Repubblica, one person, presumed to be an officer, is heard saying: “If they throw something, break their arm.”

It is shaming that the lack of alternative housing led to violence,” said charity Doctors Without Borders, which treated 13 of the migrants, mainly women, for injuries after the police operation.

Eritreans frequently qualify for asylum after fleeing their country’s brutal government, which keeps men in military service for decades. Many of the 800 who were living in the occupied building work in Rome and send their children to local schools.

“They are people fleeing war and persecution, already victims of terrible trauma. People who have the right to support to integration in a way to become autonomous,” said Stephane Jaquemet of the office of the United Nations High Commissioner for Refugees.

We are refugees, not terrorists,” said Yohannes Haglos, 35, one of the Eritrean refugees camped in the piazza. “Why does Italy hand out asylum permits only to turn its back on you, offering no languages courses, no help at all?”

Source

Italy Police : Investigating Father Mussie Zerai

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , | Leave a Comment »

Italy Earthquakes A Warning Sign of Divine Judgment For Allowing Muslim Prayers at The Colosseum?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2016

autumn11

Powerful earthquakes hit Italy in the past weeks shaking Rome’s ancient Ruins ‘including Colosseum and Pantheon.

There were two historical occurrences that took place without getting enough Mainstream Media attention. And in relation to these events, the violent earthquakes that struck Italy two weeks ago could be seen as a divine punishment:

1. For Italy’s abstention on a controversial UNESCO resolution regarding the status of Jerusalem’s holy sites.

UNESCO adopted a resolution on Oct. 13 that reaffirmed Jerusalem’s status as a World Heritage site important to Judaism, Christianity and Islam, but did not include the Hebrew or Jewish names for the sites known in Judaism as The Temple Mount.

The Temple Mount, as its called in Judaism, is revered as the religion’s holiest site and the site of the first temple.

2. For allowing Muslim prayers in front of the Colosseum

As Christianity is being excluded from the public square and followers of Islam are raping, butchering and beheading Christians, Jews and anyone who doesn’t submit to their Sharia Islamic law, Europe is promoting the Islamic death cult in the name of religious pluralism.

A blasphemous religious revolt in the heart of Christendom:

Two weeks ago, thousands of Muslim headbangers gathered outside Rome’s Colosseum to protest the closure of small, illegal mosques and other places of worship in the Italian capital. The group gathered outside the iconic ancient Roman building to curse non-Muslims by praising their Allah as they promoted their right of freedom to worship. (Something Christians don’t get in Muslim countries).

Many Roman citizens were visibly disturbed by the protest, noting that in its propaganda videos, the Islamic State has repeatedly employed images of the Colosseum when threatening to conquer Rome and the “Crusaders.”

Two months ago, Italian police set up a high-security perimeter around the Colosseum, after the Islamic State issued a new threat to “conquer” Rome in its latest video.

Islamic protest in the heart of Christendom: Thousands of Muslims demonstrate outside the iconic Colosseum in Rome

Gian Marco, leader of the anti immigration Northern League, said: Muslims today who decided to pray in front of the Colosseum had to be stopped. It was a scene that was unacceptable’.

The Colosseum has great significance in the largely Catholic country. It is generally regarded by Christians as a site of the martyrdom of believers during the Roman Empire’s persecution of the religion.

The Via Crucis devotion (Stations of the Cross or Way of the Cross) has been practiced by Roman Catholics for many centuries. It commemorates the passion and death of Jesus Christ through the reading of prayers along a path of 14 stations.

coliseumcross11

A Cross now stands outside the Colosseum inscribed with the words: 

The amphitheater, one consecrated to triumphs, entertainments, and the impious worship of pagan gods, is now dedicated to the sufferings of the martyrs purified from impious superstitions’.

Muslims as a desecration to the blood of the martyrs have massive prayer demonstration in front of Rome’s historical Colosseum

It is fitting that Muslims should pray in front of the Colosseum. After all, it was a place where many Christians were martyred out of hatred for Christ, and how more fitting that Muslims, whose religion hates Christ, should make their disrespectful petitions as close as possible to the place where Christians were martyred:

They chose to pray in front of the Colosseum because of its significance to the martyrdom of Christians, and not that they are against it, but that they support it. Be reassured, if these people had the opportunity to do what the pagan Romans did to the Christians, they would as soon as it was advantageous to them.

At a time when radical Islam is rapidly rising, what is possessing Christian Colosseum, Cathedrals and Chapels, even at The Vatican, to allow Muslims – however peaceful in appearance – to hold prayer meetings in their sanctuaries? Why in the world would Christian leaders think it’s OK to open their doors to false-god worship?

This sort of acts, including the recent Islamic inspired terror acts, disturbances, rapes and other assaults are God’s punishment on the people of Europe as they have abandoned their Christian faith, their churches. The churches in Europe are so deserted that they’re closed part of the day, and when they’re open its only to allow tourists to view the art inside. No one prays in those buildings anymore. So now they are being invaded by Muslim barbarians who pray so much that they will actually take to the streets to protest when their Satanic temples are closed.

As long as the Colosseum stands, Rome will stand.When the Colosseum collapses, Rome will collapse. When Rome collapses, the world will collapse.

Prophecy by the Venerable Bede, 700 AD ca.

Muslim Crowds Shout ‘Allahu Akbar’ And Declare To Italians- ‘Build Us Mosques Or We Will Take Over The Vatican!’

The Muslim invasion of Europe is destroying her cities and turning them into Muslim ghettos. Rome is having a huge problem with this, as there are so many Muslims they are literally taking over the streets of the city and turning them into a mosque.

The Italian government has been fighting back, closing mosques and restricting their activity, but they are undeterred. In fact, they are so emboldened that they have declared that the Italian government give them what they wish or else they will take over the Vatican and pray in it:

Next Friday, November 11, we will pray in Prati,” announces Bachcu area, which explains how the young Italian Muslim second generation had also planned a protest flash mob: “They wanted to go and pray Allahu Akbar throughout the city, to the Vatican, in the squares or in front of the churches, to provoke. In the end we managed to stop them, but if they start these initiatives, what do we do? “.

We live here, we work here, we can not go to pray mica in Parioli – says Anwar, president of a prayer hall of the neighborhood -. In Italy there is a law for the mosques, then we find the premises and settle them in our own way. ”

Here they pray up to 300 people, where we go if we close?”, We said Hussein who works in a hardware store in Torpignattara, a few meters from the Islamic center where every day is to pray. This district of the eastern suburbs, where half of the inhabitants are Muslims, is the heart of the Islamic protest against the closure of places of worship.(source)

Again, the face of true Islam shows itself. When it thinks it can take over it acts with incredible brutality and disrespect, but when it thinks it is in a losing position it immediately seeks “peace” and “tolerance.” The Catholic Church’s presence in the Vatican has always been a target for Islam, but now they have made it a priority with the Muslim invasion of  Europe.

Let this be a reminder for many Americans. It has been an exciting few days with the political and bloodless (for now) revolution through the election of Donald Trump to the Presidency and a sweeping loss of the Democrat Party at the state and federal levels. A long overdue celebration has been in order. But now it is time to return to the gravity of what we face as a nation, for Donald Trump’s election did not stop time or the trials coming in the near future, but has given us a brief respite to prepare for what inevitably lies ahead.

Never forget the larger picture. The USA and Europe are still under attack from Islamic terrorists. It will take many years of work- much of it with pain- to rebuild what has been broken. Germany is still facilitating the religious, cultural, and ethnic destruction of Western Europe in the name of selling her soul to the Muslims for a chance at the dream of empire and a final confrontation with the Russians. The Chinese threat looms in the east. The Middle East is still burning as Muslim terrorists prowl the streets slaughtering Christians with joy amidst shouts of “Allahu Akbar.”

As we see here in Europe, the Muslims are still drooling like a starved animal over the prospects of destroying Christendom, and they have set their sights on the last major temporal presence of Christendom in the West and throughout the world- the Catholic Church’s presence in Rome. In their minds, if the Vatican is destroyed, the Church will also be destroyed. This beyond a mere war- this is a prophetic sign of our times that we are living through.

This is a great battle between good and evil. NO politician can save us, but only God can because ultimately He is in control. The world stands on the threshhold of a great quaking, and now is the time to work even more diligently in preparation for what is to come.

Don’t accept the “olive branch” the Muslims will try to extend here in the USA- it is really poison ivy. Their real intentions have always been the same, convert or die.

Source

__

Posted in Conspiracies, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Pregnant Secretary of Pope Francis Found Dead in Her Rome Apartment

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2016

She was like a gatekeeper for the pope

remeMiriam Wuolou, a 34-year-old of Eritrean origin, was seven-months pregnant when her body was discovered

The Pope’s pregnant receptionist has been found dead in her apartment on the outskirts of the city.

Miriam Wuolou, a 34-year-old of Eritrean origin, was seven-months pregnant when her body was discovered.

She had worked at Pope Francis’ home and a priests’ guesthouse called Santa Marta for years.

The Italian press reports she worked as a kind of gatekeeper for the Pontiff, as well as for the bishops and cardinals who stay there.

The Pope opted to live at the Santa Marta guesthouse after his appointment in 2013, rejecting the grand papal apartments because he found them too sumptuous and he feared isolation.

Ms Wuolou had a serious kind of diabetes which had led doctors to warn her pregnancy was at risk.

Police are investigating a case of neglect and have interviewed family members, her ex-husband from whom she was separated, and most recent boyfriend, thought to be a policeman in the Vatican, according to Rome-based newspaper il Messaggero.

The first external examination of the corpse showed no signs of violence.

Her brother found the body on Friday after he had not heard from her for several days. The autopsy has been carried out, and DNA tests are to be carried out on the foetus.

Vatican spokesman Father Federico Lombardi said. “Pope Francis had been informed of the death. We are all pained by this news.”

Source

My Note: Justice Scalia, the Italian American died (probably murdered) a couple of days ago, and then an Italo-Argentine Pope said that GOP frontrunner Donald Trump “is not Christian”, and now daughter of the former Italian colony, Eritrea is found dead in the Vatican, shortly after the following controversial information had been published:

Pope John Paul II’s Secret Love? Letters May Reveal Love Affair With Married Woman

WHAT IS GOING ON?

 

R.I.P

__

Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

Lightning in Rome: Divine Intervention?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 12, 2013

VaticanThunder2This image was taken by Alessandro Di Meo, photographer agent of Ansa. The photographer was able to capture a lightning strike on St. Peter’s Dome on MONDAY, when the resignation of Pope Benedict XVI was officially announced. La Repubblica

Additional info

Could this be real? The truth is there was a major storm in Rome today — with thunder, lightning, hailstones…

Head of the Vatican office responsible for the basilica, Archbishop Comastri said in 2005 – the year Cardinal Joseph Ratzinger became Pope Benedict XVI – that part of the restoration project includes putting up a new lightning rod “since a lot of lightning bolts hit the basilica.”

Two weeks ago the Dove of peace was attacked by a seagull

AxumObliskLightning

Back in 2002, on MONDAY, a 1,700-year-old Ethiopian obelisk was damaged in a lightning strike in Rome.

Several pieces from the top of the Axum Obelisk in central Rome crashed to the ground during a fierce thunderstorm .

The obelisk, which is 24 metres (78ft) high, was taken from the holy city of Axum in northern Ethiopia when the fascist regime of Italian dictator Benito Mussolini annexed the African country in 1937.

The lightning prompted Italy to return the stolen property of the Ethiopians. In 2005, after 68 years the monumental stelae was sent back to Ethiopia. The stele was reconstructed on its native ground in 2008,.

Some curious notes:

  • Ethiopia is an Orthodox Christian Country

  • Ethiopia is the first/second Christian country in the world

  • The Ethiopian College in Vatican is the only school still within the grounds of the Holy See

  • No Vatican Pope has ever visited Ethiopia

  • No US American President has ever visited Ethiopia

 __

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: