
የ፻፷/160 አመቱ የማሳቹሴትስ ቤተክርስትያን በመብረቅ ከተመታ በኋላ እና የሰዶም ‘ኩራትን’ ካከበረ በኋላ የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት።
✞ የእግዚአብሔር መልእክት ✞
በዩ.ኤስ.አሜሪካ ማሳቹሰትስ ግዛት የሚገኘው ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን በመብረቅ ተመታ። ይህ ቤተ ክርስቲያን ከጥቂት ቀናት በፊት የሰዶማውያኑን የ‘ኩራት ወርን‘ ካከበረ በኋላ ነበር በእሳት ነበልባል የነደደው። ጉድ ነው!
ከወርሴስተር በስተ ምዕራብ ፲/10 ማይል ርቀት ላይ በምትገኘው በስፔንሰር ከተማ የሚገኘው ቤተክርስቲያን በነበልባሉ ተውጦ መውደቁን እና አጠቃላይ ኪሳራ መድረሱን የቤተክርስትያን አገልጋዮች እና የእሳት አደጋ ባለስልጣናት ተናግረዋል።
ታች በቀረቡት ቪዲዮዎችና ጽሑፎች አማካኝነት ከሳምንታት በፊት እንዳወሳሁት በዚሁ አካባቢ ነው የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያሳየው።
ይህ የማሳቹሰትስ ግዛት ከታቦተ ጽዮን ጋር የተያያዘ ሥራ እየሠራ መሆኑንም ታች ከቀረበው ጽሑፍ ማንበብ እንችላለን።
‘ታቦተ ጽዮን’፤ አዎ! በሃገራችንም ከሃዲዎቹ የዳግማዊ ምንሊክ መጨረሻ ትውልድ ፈላጭ ቆራጮችም እግዚአብሔር አምላክን እያስቆጡና ታቦተ ጽዮንን እያሳዘኑ ነው። ኢ-አማኒዎቹ ሕወሓቶች ዛሬም የዋሑን ወገኔን በጽዮን/አፄ ዮሐንስ ሰንደቅ ፈንታ የሉሲፈርን/ቻይናን ብሎም የአሜሪካንን፣ የሱዳንን እና ጋላ-አማራ ባንዲራን እንዲያውለበልብ በማስገደድ ላይ ናቸው። ይህ ትልቅ ወንጀል፣ ከባድ ሃጢዓት ነው! ከቀናት በፊት በመቐለ እና አዲግራት አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር። ይህ እንደ በጎና መታረሚያ ማስጠንቀቂያ መወሰድ አለበት። የሕወሓትን ሉሲፈራዊና ቻይናዊ ባንዲራ ማቃጠል እንጀምር፤ ባጭር ጊዜ ውስጥ ድል በድል እንሆናለን፤ እስከ ምጽዋና ሞቃዲሾ፣ እስከ ጂቡቲና ጅማ የሚዘልቁትን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛቶችን ከአህዛብ ጠላት ባጭር ጊዜ ውስጥ ተቆጣጥረን ወደ ቀደመው ኃያልነታችን እንመለሳለን! መሸሽ ወይንም ማምለጥ የለም፤ ይህ ነብዩ ዮናስ የተሰጠው ዓይነት ኃላፊነታችንና ግዴታችን ነው!
በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ በመጽሐፍ ቅዱስ በሃገር ደረጃ መጀመሪያ የተጠራችዋ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና ዝንጉርጉርነቱን ሊለውጥ የማይችለው ኢትዮጵያዊ ሕዝቧ እንጂ ‘ኤርትራ’፣ ‘ትግራይ’፣ ‘አማራ’፣ ሶማሌ፣ አፋር፣ ኦሮሞ ወዘተ የሚባሉት ቦታዎችና ሕዝቦች በጭራሽ ተቀባይነት የላቸውም። የመከራችን ምስጢር እዚህ ላይ ነው የሚጀምረው!
✞ A MESSAGE FROM GOD ✞
Massachusetts church goes up in flames after being struck by lightning, after it was reported they were celebrating pride month.
A historic Massachusetts church went up in flames after being struck by lightning, fire officials said Saturday.
The 160-year-old church in the town of Spencer, about 10 miles west of Worcester, was engulfed and is a total loss, church and fire officials said.
The First Congregational Church had stood on that spot since its predecessor was also consumed by fire in 1862. According to church history, a building of worship has been on that land since 1743.
“We have recently experienced a tragic fire and devastating loss of our building,” First Congregational now headlines its website, with an announcement of where services will be relocated to for the time being.
The dramatic demise of the church was caught on video as fire devoured the structure, sending the steeple toppling into the body of the building and crushing the walls.
There were no injuries. Nonetheless residents watched in horror as nearly 100 firefighters from about 20 departments battled the blaze.
❖ 150-Year-Old Stained-Glass Window Reveals Jesus Christ With Dark Skin, Stirring Questions About Race
ኢትዮጵያ በ‘ሰሜን ምስራቅ‘ አፍሪቃ እንደምተገኘው፣ በ‘ሰሜን ምስራቅ‘ አሜሪካ በምትገኘዋ የሮድ አይላንድ ግዛት የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያሳያል። ይህን እስካሁን ተሰውሮና ብዙ አትኩሮት ሳያገኝ ቀርቶ የነበረውን ክስተት ተከትሎ ስለ ዘር በጣም አነቃቂ ጥያቄዎች በመነሳት ላይ ናቸው።
በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበብ ታሪክ ምሁር ሃድሊ አርኖልድ በሮድ አይላንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተገኘውና የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለ መስታወት መስኮት ኢየሱስን እንደ ኢትዮጵያዊ ጠቆር ያለ ቆዳ ያለው ሰው እንደሆነ አድርጎ እንደሚያሳይ ተናግረዋል ።
እ.አ.አ በ 1877 የተተገበረው መስኮት በዓይነቱ የመጀመሪያ ሊሆን ይችላል ብለው ምሑራኑ ያስባሉ። የሥነ ጥበብ ታሪክ ምሁር ቨርጂኒያ ራጊን ‘ይህ በአሜሪካ ባሕል ውስጥ እንደ ዋና ምልክት ሆኖ ሊቆም ይገባዋል‘ ብለዋል።
ጠቆር ያለዉ ኢየሱስ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን ትዕይንቶች ከሴቶች ጋር ሲነጋገር የሚያሳየው ይህ በጽዮን ቀለማት የደመቀው መስታወት ስለ ዘረኝነት፣ ሮድ አይላንድ በባሪያ ንግድ ውስጥ ያላትን ሚና እንዲሁም የሴቶችን ቦታ በተመለከተ በ፲፱/19ኛው ክፍለ ዘመን የኒው ኢንግላንድ/አዲሷ የእንግሊዝ ማህበረሰብ የነበራትን አስትዋጽዖ ይጠቁማል።
ይህ ድንቅ የመስተዋት መስክቶ ስዕል የተሰቀለው በዋረን ከተማ ለረጅም ጊዜ በተዘጋው የቅዱስ ማርቆስ ኤጲስ ቆጶስ ቤተክርስቲያን እ.ኤ.አ. በ 1878 ዓ.ም ላይ ነበር።
በዎርሴስተር፣ ማሳቹሴትስ በሚገኘው የቅዱስ መስቀል ኮሌጅ የሰብአዊነት ፕሮፌሰር የሆኑት ቨርጂኒያ ራጊን እና የባለቀለም መስታወት ጥበብ ታሪክ ባለሙያዋ፤ “ይህ መስኮት ልዩ እና ያልተለመደ ነው፣ ይህን ምስል ለዛ ዘመን አይቼው አላውቅም።” ብለዋል።
ባለ ፲፪/12 ጫማ ርዝመት እና ባለ ፭/5 ጫማ ስፋት ያለው ይህ መስኮት ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባቦችን ያሳያል። ሴቶቹም ጥቁር ቆዳ ያላቸውና ከክርስቶስ ጋር እኩል ሆነው ይታያሉ። አንዱ፡ ከሉቃስ ወንጌል፡ ክርስቶስ ከአልዓዛር እህቶች ከማርታ እና ከማርያም ጋር ሲነጋገር ያሳያል። ሌላው ደግሞ፡ ከዮሐንስ ወንጌል፡ ክርስቶስ ጉድጓድ አጠገብ ለሳምራዊቷ ሴት ሲናገር ያሳያል።
በእውነት ድንቅ ነው፤ እንግዲህ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ለወቅቱ በጭራሽ በማይታሰብ መልክ በአሜሪካ ‘ኢትዮጵያዊ‘ ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተስሎ ይታይ ነበር። አባቶቻችን ሲስሏቸው የነበሩትን ዓይነት ስዕሎችን ተከትሎ ነው የተሳለው። የጽዮን ቀለማቱም እንዲሁ።
አዎ! በዛሬዋ ዓለም ሕዝቦች ከመቼውም ጊዜ በከፋ የዘር ጉዳይ ላይ በጣም ስሜታዊና ጠበኞች እየሆኑ ነው። ባገራችንም በተቀሩት አገራትም የምናየው ነው። ሰሞኑን እንኳን መኖርና አለመኖሯ አጠራጣሪ የሆነችው የጥንታዊቷ ግብጽ ንግሥት ክሊዮፓትራ በኔትፍሊክስ ፊልም ላይ እንደ ጥቁር መሳሏ በግብጽና በመላው የምዕራቡ ዓለም ከፍተኛ ውዝግብ በማስነሳት ላይ ነው። “እንዴት አንዲት ጥቁር ሴት የእኛ ንግሥት ሆና ፊልም ላይ ትታያላች?! ይህ በጭራሽ መሆን የለበትም፤ ክሊዮፓትራ ብሎንድ የጸጉር ቀለም የነበራት ግሪካዊት ነበረች…” እንግዲህ አሜሪካዊቷ ተዋናይ ክልስ ናት፤ እንደሚወራው ክሊዮፓትራም ክልስ ነበረች። ግን ምን ልዩነት አለው? ክሊዮፓትራን ጨምሮ የያኔዎቹ ግብጻውያን እኮ ወንጀለኞች ነበር፤ ታዲያ ማንም ድራማ ወይንም ቴአትር ቢሠራስ ምን ክፋት አለው? ታሪክ ተቀማን፤ ነው? የማን ታሪክ? የዛሬዎቹ ግብጻውያን ከኮፕቶች በቀር ሁሉም ወራሪ መሀመዳውያን አረቦች ናቸው። ለመሆኑ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ብሎንድና ሰማያዊ ዓይኖች ያሏቸው ተዋናውያን አልነበሩም እንዴ ሲወክሉት የነበሩት?! ንግሥታችንን ሳባን/መከዳን ለረጅም ጊዜ ሲወክሏት የነበሩት ነጭ ተዋናውያን አልነበሩምን? እንዴት ነው ከዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ እንኳን ዛሬም በቆዳ ቀለም ላይ ያተኮረ ልዩነትን ፣ ጥላቻን እና ትንኮሳን የምታስተናግደው? በእውነት ይህ ስንፍና፣ ኋላ ቀርነትና ውድቀት እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው!
ለማንኛውም፤ ይህን ድንቅ የጌታችንን ስዕል አመልክቶ ሌላው የሚገርመው ነገር ደግሞ ይህ የመስተዋት መስኮት ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተገጠመ መሆኑ ነው። ባለፈው ሳምንት ልክ በዚህ በሰኞ ዕለት የሐዋርያው/ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስን ዓመታዊ በዓል በዚህ መልክ አክብረነው ነበር፤
😇 ሐዋርያው ማርቆስን ያስገኘች ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ናት | ፴ ሚያዝያ ቅዱስ ማርቆስ | ፻ኛ ዓመት
😇 የሐዋርያው/ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ ዓመታዊ በዓል 😇
👉 Related:
- 2000 Year Old Ethiopian Christianity With The Dark-Skinned Jesus
- Ethiopia’s oldest icon (1370-98) made in Byzantium, or Siena
Harvard art historian claims 150-year-old stained glass window in Rhode Island church depicts Jesus as a person of color
- A 150-year-old stained glass window that appears to show Jesus as a person of color has been uncovered in a Rhode Island church
- The image is made using brown glass and was first spotted by Harvard art historian Hadley Arnold
- Arnold has invited art historians and experts to view the window which is thought to be the first to ever depict Jesus as a person of color
- Scholars think the window, commissioned in 1877, could be the first of its kind. ‘It should stand as a landmark in American culture,’ says art historian Virginia Raguin
A nearly 150-year-old stained-glass church window that depicts a dark-skinned Jesus Christ interacting with women in New Testament scenes has stirred up questions about race, Rhode Island’s role in the slave trade and the place of women in 19th century New England society.
The window installed at the long-closed St. Mark’s Episcopal Church in Warren in 1878 is the oldest known public example of stained glass on which Christ is depicted as a person of color that one expert has seen.
“This window is unique and highly unusual,” said Virginia Raguin, a professor of humanities emerita at the College of the Holy Cross in Worcester, Massachusetts, and an expert on the history of stained-glass art. “I have never seen this iconography for that time.”
🔥Quakes: MEXICO 6.2; INDONESIA 5.6; TURKEY 6.1 + G20 (MIT – IMF) = 666
🛑 Two weeks ago we had powerful Earthquakes in MEXICO Baja CaliFornia + IDNONESIA + TURKEY (MIT – IMF)
🛑 Massachusetts Institute of Technology in Boston-Cambridge MA interested in the The Biblical Ark of The Covenant? Boston is the cradle of modern America. There is even ‘The Ark of The Covenant Spiritual Baptist Church’ in Boston.
🛑 International Monetary Fund finances the Turkey friendly Antichrist fascist Oromo regime of Ethiopia to wage a genocidal Jihad on the Keepers of the powerful biblical Ark of The Covenant in Axum, Ethiopia.
🛑 The leaders of MEXICO, INDONESIA, TURKEY, plus USA attended
the 17th G20 Summit in Bali, Indonesia a week ago. ETHIOPIA is Satnael’s goal.
🛑 A few weeks ago President Biden Pardons Two Thanksgiving Turkeys
Which ones? MEXICO & INDONESIA?
👉 Let’s connect the dots…ነጥቦቹን እናገናኝ…
______________