Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሽብር’

Antisemitism: French Police Kill Algerian Muslim Who Set Fire To Rouen Synagogue

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2024

👹 ፀረሴማዊነት፤ የፈረንሳይ ፖሊስ የሩዋን ከተማ አይሁዶች ምኩራብ ያቃጠለውን አልጄሪያዊ ሙስሊም ገደለው።

ሃሰተኛው የእስልምና ነቢይ መሀመድ ስለራሱ ሲናገር፤ “እኔ አሸናፊ (ባለድል) የሆንኩት በሽብር ነው!” ይህ አውሬ አሸባሪ መሆኑን እራሱ መስክሯል።

የአውሮፓው ሕብረት ግን ለአረመኔዎቹ መሀመዳውያን የሰሜን አፍሪካ ሃገራት በብዙ ቢሊየን የሚቆጠሩ ዩሮዎችን በማፍሰስ ላይ ይገኛል። አዎ! ጥቁር አፍሪካውያን ስደተኞችን እያፈኑ በሳሃራ በርሃ እንዲጨርሷቸውና በተሰባበሩ ጀልባዎች ላይ እያሳፈሩ የአሳ ምግብ እንዲያደርጓቸው። ይህን በቅርቡ እንከታተል፤ እናስተውል!

👹 French police shot dead a knife-wielding Algerian man who set fire to a synagogue and threatened police in the city of Rouen on Friday in the latest antisemitic attack, officials said.

“An armed man somehow climbed up the synagogue and threw an object, a sort of Molotov cocktail, into the main praying room,” said mayor Nicolas Mayer-Rossignol, adding that nobody else was harmed in the shocked city in the northwestern Normandy region.

Police found the man on the synagogue roof with an iron bar and kitchen knife, shooting him when he defied orders to stop.

France, like many countries across Europe, has seen a huge spike in anti-Jewish acts since Hamas’ Oct. 7 attack on Israel and Israel’s military response in Gaza.

Interior Minister Gerald Darmanin said the attacker’s bid for a residency permit had been recently rejected. He was otherwise not on the radar of police or intelligence services.

“This antisemitic act affects us all deeply,” Darmanin said after visiting the synagogue, adding that France was doing all it could to protect its Jewish community.

The synagogue’s rabbi Chmouel Lubecki said his wife was there at the time of the attack.

“We had a great fright,” he told BFM TV.

His wife “heard gunshots and screams … and then she saw smoke coming from the synagogue, so she immediately went down, she helped the firefighters get in the synagogue.”

Such an attack was expected, he said, due to the rise in antisemitism. “We had this fear inside of us, but when it actually happens, it’s still shocking.”

👹 The false prophet Mohammad said: “I have been made victorious by terror”

EU Reveals Total Aid To North Africa To Combat Migration

EU Targets 8.4 Bln Euros In Morocco Investments Over Next 7 Years

The volume of trade exchange between Algeria and the European Union amounted to $ 46.5 billion during the first 11 months of 2023

Egypt agreed to an expanded $8 billion support programme with the International Monetary Fund and an 8-billion deal with the EU.

EU Signs € 1 Billion Migration Deal with Lebanon

The package unveiled in March seeks to boost cooperation and help curb migration from Sub-Saharan Africa.

EU Spending to Build Fortress Europe Risks Breaking Aid Rules

Lawmakers criticized the European Commission for signing controversial agreements that give North African countries vast sums of money in exchange for reducing migration to Europe.

💭 Last year, EU, Tunisia signed €1 billion deal to ‘fight illegal migration’

Leaders from the EU want a “strategic” pact with the racist Tunisian President Kais Saied to stem the flow of migration to Europe.

😈 Demonic Looking Tunisian President Calls For Black people to Be Hunted Down

  • 😈 አጋንንታዊ መልክ ያለው የቱኒዚያ ፕሬዝዳንት ቃይስ ሰይድ ጥቁሮች እንዲታደኑ መልዕክት አስተላለፈ።
  • 😈 Tunisia: Arab Invaders Who Are Terrorizing Europeans Are Now Terrorizing Native Africans

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Life Sentence for The Asylum-Seeking Moroccan Muslim Who Stabbed Ex-Muslim Christian & Murdered UK Pensioner

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2024

👹 የቀድሞ ሙስሊም ክርስቲያንን በስለት የወጋው እና ብሪታኒያዊውን ጡረተኛን የገደለው ጥገኝነት ጠያቂው ‘አህመድ አሊ’ የተሰኘው የሞሮኮ ሙስሊም የእድሜ ልክ እስራት ተፈረደበት የእኛውም ግራኝ አብዮት ‘አህመድ አሊ’ ክርስቲያን ሕዝባችንን በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል!

👹 An asylum seeker has been jailed for life over the first terror attack on British soil linked to the Israel-Hamas conflict after murdering a pensioner, 70, at random and attempting to kill his Christian convert housemate.

In the days following the October 7 attack by Hamas, Morocco-born Ahmed Alid, 45, became increasingly agitated, ‘laughing and praising God’ as the news of each atrocity was reported.

Eight days after Hamas attacked Israel, he launched a ferocious knife attack on Javed Nouri, a housemate in a four bed asylum hostel, who he hated because he had converted to Christianity.

After Mr Nouri fought off his attacker, Alid grabbed a kitchen knife with a 20 inch blade and ran into the streets in the early hours of the morning where he encountered Terrence Carney, 70, and, shouting Alluha Akbar, stabbed him six times causing fatal injuries.

Self-radicalised Alid told police his attack was ‘for the people of Gaza’ and he had wanted to kill more victims. It is the first example of a terrorist attack in Britain inspired by the Hamas atrocities on Israel.

At the sentencing today the judge, Mrs Justice Cheema-Grubb, ruled that Alid had committed terrorist offences in his vicious attacks and had shown ‘no genuine remorse or pity’ for his victims.’

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Pennsylvania Church Attack’s Chilling Similarity to Bishop Mar Mari Emmanuel Stabbing

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2024

🔥 የፔንስልቬንያ ቤተ ክርስቲያን ጥቃት ከጳጳስ ማር ማሪ ኢማኑኤል መወጋት ጋር ተመሳሳይነት አለው

😱 Shocking vision has emerged of a gunman aiming a weapon at a pastor, Reverend Glenn Germany, delivering a live-streamed sermon, in scenes similar to the stabbing of a bishop at a church in Sydney’s west last month.

🔥 Pennsylvania Pastor Survives After Handgun Jams And Doesn’t Fire Mid-Sermon

  • 🔥 የፔንስልቬንያ ፓስተር በስብከት መካከል በሽጉጥ ተኩስ ሊገድለው ከመጣው ሰው ሕይወቱ ተረፈ። የአሸባሪው ሽጉጥ በመጨናነቁ ሊተኮስለት አልቻለም።

የሚገርም ነው! በአውስትራሊያ በአባ ማር ማሪ አማኑኤል ላይ ሽብር የፈጸመው ሙስሊም ቢለዋ ላልተከፈተለት እንዲያውም ሦስት ጣቶቹ ተቆረጡበት።

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Bishop Mar Mari Lost His Eye | DEMON Crawling on The Church Walls?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2024

♱ ጳጳስ ማር ማሪ ባለፈው የቅድስት ሥላሴ ዕለት በደረሰባቸው ጥቃት አንድ አይናቸውን አጡ | ጋኔን በቤተክርስቲያኑ ግንቦች ላይ እየተሳበ ነውን?

ሊሆን ይችላል! የእስልምና እርኩስ መጻሕፍት የሆኑት ቁር’አን እና ሃዲቶች፤ “በያንዳንዱ ሙስሊም ውስጥ በእባብ የተመሰለ ጋኔናዊ መንፈስ ይኖራል!“ ብለው ያወሳሉ። ‘አላዲን እና አስማተኛው ኩራዝ’ን እናስታውስ!

🐍 የኡጋንዳ ተወላጁ ሙስሊም በክርስቲያኖች እርዳታ በተዓምር ከሆዱ እባብ ወጣለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2017

In a homily given in Arabic, Bishop Mar Mari Emmanuel states he did in fact lost his one eye because of the Muslim guy attack, but he is offering it as a sacrifice to Christ on the cross.

We see in the video some unseen footage of an ACTUAL DEMON crawling on the church walls the night of the attack!

It could be a Demon! The Qur’an and the Hadiths, which are the unholy books of Islam say; “In every Muslim there is a demonic spirit like a snake.” Let’s remember Aladdin & The Magic Lamp!

This Orthodox father is an inspiration for all Christians, and his message will certainly strike the hearts of many. God bless the bishop and God bless the Islam + Atheism persectued Christians of the world.

Miracle of The Cross: The Lord Saved The Bishop’s Life By Causing The Jihadi Weapon To Breakdown

  • ♱ ኤጲስ ቆጶስ ማር ማሪ ኢማኑኤል ህይወት ከሞት መዳን አልቀረም ምክንያቱም ሙስሊሙ ገዳይ ቢላዋውን ሲመዝዝ በትክክል መክፈት ስላልቻለ እና በጥቃቱም ወቅት ተከፍቶ የራሱን ሦስት ጣቶች ስለቆረጠበት ነው።

የኤጲስ ቆጶስ ማር ማሪ የቅርብ ጓደኛቸው ዳኒ አብደላህ በአንድ ሌሊት በሆስፒታል ሲያገግም ኤጲስ ቆጶሱን እንዳነጋገራቸው በዛሬው የማክሰኞ ዕለት ተጨማሪ ዝርዝሮችን ወደ ብርሃን ገልጿል።

የኤጲስ ቆጶሱንም ህልውና ‘የእግዚአብሔር ድርጊት’ ሲል ጠርቷል።

ጥቁር የለበሰ የ16 አመት ልጅ፡ ሰኞ ከቀኑ 7፡10 ሰአት አካባቢ በዋኬሌይ፣ ምዕራብ ሲድኒ በሚገኘው የክርስቶስ መልካም እረኛ ቤተክርስቲያን መሠዊያው ላይ ወደ ጳጳሱ በእርጋታ ሲሄድ ታይቷል።

ጳጳሱን በተከታታይ ጭንቅላታቸውን እና አንገታቸውን በተደጋጋሚ ወደ ታች በመወዛወዝ ለመምታት ሲታገል ታይቷል።

በቪዲዮ ክሊፕ ላይ፣ አጥቂው ጥቃቱን ከመቀጠሉ በፊት እጁን ለማየት ለአጭር ጊዜ ቆመ ፥ ነገር ግን ብልጭ ድርግም የሚለው ቢላዋ በትክክል ሊከፈትለት አልቻለም።

በጥቃቱ ወቅት በጋኔን የተሞላው እስላም የራሱን ሦስት ጣቶች በቢላ እንደቆረጠ ተረጋግጧል። ይህ የሆነው በቅድስት ሥላሴ ዕለት ነው። ይህ እጅግ በጣም ትልቅ ተዓምር ነው! በተለይ የቅድስት ሥላሴን ማንነት አጥብቀው ለሚዋጉት ለከርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያን። ገና ምን አይተው! መካ እና መዲና በመሰቀሉ ኃይል አመድ ይሆናሉ!

❖ ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን፣ የሚያሳድደንን፣ የሚያስርበን እና የሚገድለንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል። [ራዕ. ፲፪÷፲፪]

♱ Bishop Mar Mari Emmanuel’s life was likely saved from death because his attacker’s flick-knife failed to open properly during the stabbing – and the suspect cut his own THREE fingers off in the botched attack.

And this miraculously occurred on that very Monday, April 15, 2024, as the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church was celebrating The monthly Feast of the Holy Trinity.

This is a great miracle! Especially for the anti-Christ Mohammedans who have explicitly rejected Christian doctrines of the Trinity from an early date. As long as their souls are trapped in the darkness of Islam, Muslims would never ever understand the Holy Trinity and many other important Christian doctrines. They haven’t seen anything yet! Mecca and Medina will be reduced to ashes by the power of the Cross!

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

This Is 1938: ‘Hitler Youth’ Blocked Jewish Professor From Entering Columbia’s Main Campus

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2024

😞 በ ዘመነ ናዚ እ.አ.አ 1938 ዓ.ም የሆነው ዛሬ በአሜሪካ እየተደገመ ነው፤ ‘የሂትለር ወጣቶች’ አይሁዳዊ ፕሮፌሰሩን በኒው ዮርክ ከተማ በሚገኘው ወደ ኮሎምቢያ ዋና ካምፓስ እንዳይገቡ አገዱ።

በኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስ ትምህርት ቤት እስራኤላዊው ረዳት ፕሮፌሰር ሻይ ዳቪዳይ በማህበራዊ ሚዲያዎች እንደተናገሩት ሰኞ ማለዳ ወደ ዩኒቨርሲቲው ዋና ካምፓስ ለመግባት ሲሞክሩ የፍልስጤም ደጋፊ በሆኑ ፍልስጤማውያን እና የወደቁ ግራኞች ተቃውሞ ደርሶባቸው ወደ ግቢው እንዳይገቡ በር ላይ ተከልክለዋል።

የአይሁድ ተማሪዎች አንዳንድ ጊዜ በተቃዋሚዎች ምክንያት ወደ ዩኒቨርስቲው ቅጥር ግቢ እንዳይገቡ እየተደረጉ መሆናቸውንም ይናገራሉ። ቪዲዮው የአይሁድ ተማሪዎችን ወደ ሜዳው እንዳይገቡ ለማድረግ ተቃዋሚዎች ክንዳቸውን እያገናኙ እና ወደፊት ሲራመዱ ያሳያል።

ይህ 1938 ነውሲሉ ፕሮፌሰር ዳቪዳይ ቁጣቸውን ገልጸዋል። ያነጻጸሩትም የሆለኮስት እልቂት ከመጀመሩ በፊት በነበሩት አመታት የአይሁድ ሰራተኞች በናዚ ጀርመን ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መባረራቸውን በመጥቀስ ነው።

በዩኒቨርሲቲው በር ላይ፣ ሃማስ ኦክቶበር 7 በእስራኤል ላይ ካደረሰው ጥቃት በኋላ ብዙም ሳይቆይ በግቢው ውስጥ የአይሁድ ተማሪዎች ድምፃዊ እና አወዛጋቢ ደጋፊ ሆነው ብቅ ያሉት ዳቪዳይ፣ እዚያ ለተሰበሰቡ ሰዎች ንግግር አድርጓል።

“እኔ እንደ አይሁዳዊ ሰው በግቢ የመገኘት የዜጎች መብት ብቻ ሳይሆን በዩኒቨርሲቲው የተቀጠረ ፕሮፌሰርነት በግቢ የመገኘት መብትም አለኝ” ሲሉ ዳቪዳይ በመግቢያው ላይ ደጋፊዎቹ “አሳፋሪ” ብለው ሲጮሁ እና ደጋፊ ተማሪዎቻቸው ሲመለከቷቸው በዩኒቨርሲቲው አጥር ውስጥ ይታያሉ። ዳቪዳይ “በአደባባይ አይሁዳዊ መሆን የፖለቲካ መግለጫ ሆኗል። ይህ መብት ብቻ አይደለም የዜግነት ግዴታም ነው፤ እና አሁን ይህን መብት እንኳን አይፈቅዱልኝም”። ብለዋል።

👉 እውነት ይህች አሜሪካ ናትን?

😞 ታሪክ እራሱን ይደግማል፤ ፀረ-ሴማዊነት + ፀረ ክርስትና ሶስት ገጽታ አላቸው፡ ቀኝ፣ ግራ እና እስላማዊ። እ.ኤ.አ. ከሴፕቴምበር 11 ቀን 2001 እስላማዊ የአጥፍቶ መጥፋት የሽብር ጥቃት በኋላ ፀረ-ሴማዊነት ማገርሸቱ ከ1920ዎቹ እስከ 1970ዎቹ ባለው ግማሽ ምዕተ ዓመት በአውሮፓ (ኤሳው) እና መካከለኛው ምስራቅ (ኢስማኤል) ውስጥ ከነበሩት አስተሳሰቦች፣ ሁነቶች እና ሁኔታዎች የመነጨ ነው። ቀኝ፣ ግራ እና እስላሞች በዘመነ ሂትለር በ1938 አንድ ሆነዋል፣ እና እንደገናም በተመሳሳይ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ እና መንፈሳዊ ፍላጎቶች ብሎም ለአይሁዶች እና ለክርስቲያኖች ባላቸው ጥላቻ ሲተባበሩ እናያለን። ቅናት ወይም ምቀኝነት ጥላቻን ይወልዳል። አሁን ድምጻቸውን ጮክ ብለው ሲናገሩ እየሰማናቸው ነው፤ ”መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች (አይሁዶች)፣ ከዚያም የእሁድ ሰዎች (ክርስቲያኖች)። ይህ የዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር ባሪያዎች ላለፉት ሺህ አራት መቶ ዓመታት አይሁዶችን እና ክርስቲያኖችን ከምድረ ገጽ ለማትፋት የሚከተሉት መፈክር እና መርህ ነው።

በዚህ ሳምንት ፋሲካ/ፔሳች ለአይሁድ ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን ተጀመረ። በሚቀጥለው ሳምንት ደግሞ አዲሱ ፋሲካ ለእኛ ለኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ይጀመራል። ስለዚህ፣ የክርስቶስ ተቃዋሚው አጋንንታዊ ኃይሎች በእነዚህ ቅዱስ ቀናት ለእኵይ ስራዎቻቸው ነቅተው ይመጣሉ።

❖[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፫፥፳፡፳፩]❖

“ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤ እውነትን የሚያደርግ ግን ሥራው በእግዚአብሔር ተደርጎ እንደ ሆነ ይገለጥ ዘንድ ወደ ብርሃን ይመጣል።”

❖[የያዕቆብ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፬]❖

“አመንዝሮች ሆይ፥ ዓለምን መውደድ ለእግዚአብሔር ጥል እንዲሆን አታውቁምን? እንግዲህ የዓለም ወዳጅ ሊሆን የሚፈቅድ ሁሉ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖአል።”

❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፩፥፰]❖

“ዳሩ ግን የሚፈሩና የማያምኑ የርኵሳንም የነፍሰ ገዳዮችም የሴሰኛዎችም የአስማተኛዎችም ጣዖትንም የሚያመልኩ የሐሰተኛዎችም ሁሉ ዕድላቸው በዲንና በእሳት በሚቃጠል ባሕር ነው፤ ይኸውም ሁለተኛው ሞት ነው።”

😞 History repeating itself: Antisemitism + anti-Christianity have three Faces: Right, Left and Islamist. The resurgence of antisemitism since the Islamist suicide terrorist attacks of September 11, 2001, has origins in the ideologies, events, and circumstances in Europe (Esau) and the Middle East (Ishmael) in the half century from the 1920s to the 1970s. The Right, Left and Islamists were united back in 1938, and we see them united again by similar political, socioeconomic and spiritual interests + by their hatred for Jews and Christians. Envy gives birth to hatred. We hear it loud and clear: “First The Saturday People, Then The Sunday People”

This week Passover / Pesach begun for our Jewish brothers and sisters. Next week The New Passover/Pascha/Fasika will begin for us, Orthodox Christians. So, the demonic forces of the Antichrist come out accordingly awake for their extreme and evil deeds during these holy days.

[John 3:20-21]❖

For everyone who does wicked things hates the light and does not come to the light, lest his works should be exposed. But whoever does what is true comes to the light, so that it may be clearly seen that his works have been carried out in God.”

[James 4:4 ]❖

You adulterous people! Do you not know that friendship with the world is enmity with God? Therefore whoever wishes to be a friend of the world makes himself an enemy of God.”

[Revelation 21:8]❖

But as for the cowardly, the faithless, the detestable, as for murderers, the sexually immoral, sorcerers, idolaters, and all liars, their portion will be in the lake that burns with fire and sulfur, which is the second death.”

💭 University’s COO tells Shai Davidai that he’s barred from area of anti-Israel encampment ‘to maintain safety of the community’; Congress members demand Jewish students be protected.

An outspoken Israeli professor was blocked from entering a portion of the Columbia University campus and Jewish members of Congress demanded action from the administration on Monday as pro-Palestinian protests against Israel continued to roil the Manhattan university.

Shai Davidai, an Israeli assistant professor at Columbia University’s business school, had announced on social media that he planned to enter the university’s main campus on Monday morning to hold a “peaceful sit-in” in the area of pro-Palestinian demonstrators who have occupied the campus lawn since last week.

But the university deactivated Davidai’s Columbia ID card, preventing him from accessing the main campus, which is currently restricted only to those who hold valid Columbia IDs. Davidai teaches at the business school, a separate area from the main campus, and still has access to that location.

The university’s chief operating officer, Cas Holloway, met Davidai at the entrance to tell him he would not be allowed in.

About an hour earlier, Davidai had posted a message he had received from Holloway, saying he would be allowed to hold a counter-protest at an area that is separate from the encampment, with the protection of public safety officers. Decrying the offer as a “continuation of six months of gaslighting and degrading the Jewish community,” Davidai rejected the offer, tweeting, “F— YOU CAS.”

“This is 1938,” he wrote in another post, referring to the dismissal of Jewish staff from universities in Nazi Germany in the years leading up to the Holocaust.

At the university gates, Davidai, who has emerged as a vocal and controversial supporter of Jewish students on campus since shortly after Hamas’s October 7 attack on Israel, addressed a crowd of people who had assembled there.

“I have not just a civil right as a Jewish person to be on campus, I have a right as a professor employed by the university to be on campus,” Davidai said at the entrance, as supporters shouted “shame” and students watched from inside the university fence. “Being Jewish in public has become a political statement,” Davidai said. “It’s not a privilege, it’s a right, and they’re not allowing me that right.”

The pro-Israel supporters appeared to be mostly older adults, not students. Many Jewish students had left campus due to safety concerns, Davidai said. Many had also headed home for the Passover holiday.

The White House expressed concern on Sunday as footage from the protests went viral.

“While every American has the right to peaceful protest, calls for violence and physical intimidation targeting Jewish students and the Jewish community are blatantly antisemitic, unconscionable, and dangerous,” the White House said in a statement.

Chants of “intifada revolution” from protesters outside the campus gates were audible as the Congress members delivered their statements. The group of several dozen protesters carried signs with the images of Palestinian terrorists on them, including Zakaria Zubeidi, who is incarcerated in an Israeli prison for attacks on Israeli civilians, and Mahmoud al-Arida, a Palestinian Islamic Jihad member serving a life sentence. The two were among six inmates who were part of a notorious jailbreak in September 2021, before being captured within two weeks of their escape.

Demonstrators outside campus also chanted in support of Hamas, video showed. A video posted by Chabad showed pro-Palestinian protesters calling for the destruction of Tel Aviv from atop the iconic sundial at the center of campus.

Jewish students say they have at times been unable to access parts of campus because of protesters. Video showed protesters linking arms and walking forward in unison to block Jewish students’ entry to the lawn. Jessica Schwalb said she and a group of friends had walked onto the lawn on Sunday night and were encircled by protesters within minutes. One of the students was wearing a Star of David but the group was not protesting, Schwalb said.

“We couldn’t go anywhere without being stopped or followed,” said Schwalb, a junior studying human rights. “They feel the need to keep an eye on us and they constantly call us Zionists and it’s just really discriminatory what’s happening.”

She added, “It’s terrifying rhetoric and staying on the inside of Columbia’s gates, it no longer provides the safety that it once did.”

An Orthodox rabbi at Columbia urged students to leave for their safety on Sunday. The campus Hillel said it disagreed with the message but shared his concerns, while the campus Chabad expressed grave concerns about conditions on campus but said its Passover seders would go forward without interruption.

Shafik said in a Monday email to the university community that all classes on Monday would be held virtually “to deescalate the rancor and give us all a chance to consider next steps.”

“I am deeply saddened by what is happening on our campus. Our bonds as a community have been severely tested in ways that will take a great deal of time and effort to reaffirm,” Shafik said.

Shafik called for discussions about the war in Gaza, adding, “But we cannot have one group dictate terms and attempt to disrupt important milestones like graduation to advance their point of view.

Source

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

IN FULL: New Video of London Met Police ‘Openly Jewish’ Row

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 22, 2024

💭 የለንደን ሜት ፖሊስ ግልጽ የአይሁድረድፍ አዲስ ቪዲዮ

ሙስሊሙ ፓኪስታናዊ ከንቲባ በሆነባት በለንደን ከተማ በየሳምንቱ በሚካሄደው የፍልስጤም አሸባሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት አንድ ብሪታኒያዊ አይሁድ በመንገድ ላይ ሲራመድ አንድ የፖሊስ መኮኑንአቁሞት መንገዱን እንዳያቋርጥ የሚከተለውን እጅግ በጣም አሳፋሪ፣ አስደንጋጭ እና አስቆጭ ትዕዛዝ ሰጠው፤ “አንተ በግልጽ አይሁዳዊ ነህ። ይህ የፍልስጤም ሰልፍ ነው። እኔ በምንም ነገር አልከሰስህም፣ ነገር ግን እዚህ መገኘትህ ለሚሰጠው ምላሽ እጨነቃለሁ፤ መንገዱን አታቋርጥ!”

ዋይ! ዋይ! ዋይ! የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያ የሆኑ አሸባሪዎች የነገሱበት ዘመን። ያው እስማኤላውያን እና ኤዶማውያን በጋራ ተናብበው እየሠሩ ነው። በቀጠዩ ጠቆር ያለ ቆዳ ያለንን በዚህ መልክ እንደሚያዩን ምንም የሚያጠራጥር አይሆንም። በመላው ዓለም በአይሁዶች፣ ክርስቲያኖች እና ጥቁሮች ላይ ቀስ በቀስ እየታየ ያለው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምናየውና ከምናስበው በላይ እጅግ በጣም የከፋ ነው። ለነገሩማ ይህን ጥላቻ በሃገራችን ነው የጀመሩት። በተለይ በትግራይ ሕዝብ ላይ “ወገናችን” የምናላቸውን ጨምሮ እያሳዩት ያሉት ጥላቻ የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ዓለም በአይሁዶች ላይ የሚያሳዩትን ዓይነት ጥላቻ ጋር በጣም የሚመሳሰል ነው። ለብዙ ሺህ ዓመታት አድሎውን፣ ጥላቻውንና ግድያውን ሁሉ ያሳለፉት አይሁዶችስ እራሳቸውን ለመከላከል በቂ ብቃትና ዝግጅት አድርገዋል። ሕዝባችንስ? በተለይ ከጋላኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች በኩል ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እየገጠሙት ያሉትን አድሎዎች፣ ጥላቻዎችና ግድያዎች እንደ እስካሁኑ በቸልተኝነት፣ ግድየለሽነት እና ይቅር ባይነት ሊቀጥልበት ይገባልን? በጭራሽ አይገባም! በይበልጥ የሚያሳዝነው ደግሞ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦረንት ሃይማኖታዊ/መንፈሳዊ ይዘት/ተልዕኮ ያለው መሆኑን ብዙዎች ዛሬም አለመንገዘባቸውና በግልጽ አለመናገራቸው ነው። ከውስጥ ሆነው የሉሲፈርን ባንዲራ እያውለበለቡ ታቦተ ጽዮን ጽዮናውያኑ ሕዝባችንን እንዳይረዳው በማድረግ ላይ ያሉት ከሃዲዎቹን ሕወሓቶች ባፋጣኝ አስወግዶ እነዚህን የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያዎች ከሁሉም አቅጣጫ በቆራጥነት ሊፋለማቸው ይገባል። ከዚህ ውጭ ምንም ዓይነት መፍትሔ ሊኖር እንደማይችል በመላው ዓለም አስራ አምስት/15 ሚሊየን ብቻ የሚሆኑ አሁዶች በተግባር እያሳዩን ነው።

👉 ቃየን vs አቤል እስማኤል vs ይስሐቅ ኤሳው vs ያዕቆብ / እስራኤል 👈

ያ በጣም አስፈሪ እና የሚያናድድ ነው – በለንደን ሃይድ ፓርክ ውስጥ በሚገኘው ስፒከርስ ኮርነር ተመሳሳይ የእስልምና ደጋፊ ፖሊሶች ተመሳሳይ ነገር በተደጋጋሚ ሲፈጽሙ አይተናል።

በአርሜኒያ፣ በኢትዮጵያ፣ በግብፅ፣ በናይጄሪያ፣ በሊባኖስ፣ በሶሪያ፣ በቱርክ፣ በኢራን፣ በኢራቅ፣ በፓኪስታን፣ በአውሮፓና በአሜሪካ ሳይቀር በክርስቲያኖች ላይ እየደረሰ ያለውን ስደትና የዘር ማጥፋት ዓለም ሁሉ እንዴት ችላ ሲል እያየን ነው። እኔ ራሴ ጥላቻን እና በሙስሊሞች ፊት ላይ ቅዱስ መስቀሉን አንገት ላይ ሲያዩ ታዝቤአለሁ። መላው አውሮፓ እና ሰሜን አሜሪካ፣ ላለፉት ሃያ አመታት ሙስሊሞች የፀረ አይሁዶች ጥላቻቸውን ሲተፉ ተመልክቻለሁ። በአይሁዶች እና በክርስቲያኖች ላይ መንፈሳዊው ሁኔታ የፈጠረው እስላማዊ ቁጣ ፣ ጥላቻ እና ቅናት እኛ ከምናስበው በላይ በጣም ጥልቅ ነው።

ደህና ፣ ጽሑፉ ግድግዳው ላይ ነው – “መጀመሪያ የቅዳሜ ሰዎች ፣ ከዚያ የእሁድ ሰዎች” ኢስላማዊ መግለጫ በተግባር ላይ ነው!

💭 “መጀመሪያ የመጡት ለሶሻሊስቶች ነው፤ እኔም አልተናገርኩም ምክንያቱም እኔ ሶሻሊስት ስላልነበርኩ ነው። ከዚያም ወደ የሠራተኛ ማኅበራት መጡ፤ እኔም አልተናገርኩም፤ ምክንያቱም እኔ የሠራተኛ ማኅበር ስላልነበርኩ። ከዚያም ወደ አይሁዶች መጡ፤ እኔም አይሁዳዊ ስላልሆንኩ አልተናገርኩም። ከዚያም ወደ እኔ መጡ፤ ስለ እኔ የሚናገር ማንም አልነበረም።”— ድንቁ ጀርመናዊ ማርቲን ኒሞለር።

👉 Cain vs. Abel – Ishmael vs Isaac – Esau vs. Jacob/Israel 👈

💭 An antisemitism campaigner has called for the head of the Metropolitan Police to resign after he was called “openly Jewish” by an officer and threatened with arrest at a pro-Palestinian march in London.

This video filmed by Sky News shows Met Police officers preventing Gideon Falter from crossing a pro-Palestinian march.

In the video, an officer appears to prevent Mr Falter from crossing the road and tells him: “You are quite openly Jewish. This is a pro-Palestinian march. I am not accusing you of anything, but I am worried about the reaction to your presence.”

That is so scary and infuriating – we repeatedly saw similar pro-Islam policing at Speakers Corner in London’s Hyde Park. We are witnessing how the whole world ignores the ongoing persecution and genocide of Christians in Armenia, Ethiopia, Egypt, Nigeria, Lebanon, Syria, Turkey, Iran, Iraq, Pakistan, even Europe and America. I myself see the hatred and in the face of Muslims whenever they see The Holy Cross on my nack. All of Europe and North America, I’ve witnessed Muslims spewing their Anti Jewish hatred for the past twenty years. The spiritually conditioned Islamic anger, hatred, and jealousy towards Jews and Christians is mindbogglingly deeper we think.

Well, the Writing is on the Wall – “First the Saturday People, then the Sunday People” Islamic declaration in action!

💭 “First they came for the socialists, and I did not speak out—because I was not a socialist. Then they came for the trade unionists, and I did not speak out—because I was not a trade unionist. Then they came for the Jews, and I did not speak out—because I was not a Jew. Then they came for me—and there was no one left to speak for me.”—Martin Niemöller

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Suicide Bomber at Iranian Consulate in Paris

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 19, 2024

🔥 በፓሪስ የኢራን ቆንስላ ውስጥ ሰውየው እራሱን ሊያፈነዳ ነው። የፈረንሳይ ልዩ ሃይል የቆንስላውን ፅህፈት ቤት ከቦታል።

🔥 French special forces surround Iranian consulate in Paris where man threatens to blow himself up

😮 የሚገርም ነው፤ ባለፈው ሳምንት ላይ በለንደን የኢትዮጵያ እና ኢራን ኤምባሲዎች ጎረቤታማ መሆናቸውን አውስቼ ነበር።

💭 A Woman Was Found Stabbed to Death Inside a £4m Former Ethiopian Embassy Close to London’s Hyde Park

💭 በለንደን ሃይድ ፓርክ አቅራቢያ በሚገኘው የቀድሞ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ፬/4 ሚሊየን ፓውንድ የሚያወጣ ቤት ውስጥ ካሞናን ቲያምፋኒት የተባለች አንዲት የሆንግ ኮንግ/ታይላንድ ሴት በስለት ተወግታ ህይወቷ አልፏል።

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Miracle of The Cross: The Lord Saved The Bishop’s Life By Causing The Jihadi Weapon To Breakdown

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2024

♱ ኤጲስ ቆጶስ ማር ማሪ ኢማኑኤል ህይወት ከሞት መዳን አልቀረም ምክንያቱም ሙስሊሙ ገዳይ ቢላዋውን ሲመዝዝ በትክክል መክፈት ስላልቻለ እና በጥቃቱም ወቅት ተከፍቶ የራሱን ሦስት ጣቶች ስለቆረጠበት ነው።

የኤጲስ ቆጶስ ማር ማሪ የቅርብ ጓደኛቸው ዳኒ አብደላህ በአንድ ሌሊት በሆስፒታል ሲያገግም ኤጲስ ቆጶሱን እንዳነጋገራቸው በዛሬው የማክሰኞ ዕለት ተጨማሪ ዝርዝሮችን ወደ ብርሃን ገልጿል።

የኤጲስ ቆጶሱንም ህልውና ‘የእግዚአብሔር ድርጊት’ ሲል ጠርቷል።

ጥቁር የለበሰ የ16 አመት ልጅ በሰኞ ከቀኑ 7፡10 ሰአት አካባቢ በዋኬሌይ፣ ምዕራብ ሲድኒ በሚገኘው የክርስቶስ መልካም እረኛ ቤተክርስቲያን መሠዊያው ላይ ወደ ጳጳሱ በእርጋታ ሲሄድ ታይቷል።

ጳጳሱን በተከታታይ ጭንቅላታቸውን እና አንገታቸውን በተደጋጋሚ ወደ ታች በመወዛወዝ ለመምታት ሲታገል ታይቷል።

በቪዲዮ ክሊፕ ላይ፣ አጥቂው ጥቃቱን ከመቀጠሉ በፊት እጁን ለማየት ለአጭር ጊዜ ቆመ ፥ ነገር ግን ብልጭ ድርግም የሚለው ቢላዋ በትክክል ሊከፈትለት አልቻለም።

በጥቃቱ ወቅት በጋኔን የተሞላው እስላም የራሱን ሦስት ጣቶች በቢላ እንደቆረጠ ተረጋግጧል። ይህ የሆነው በቅድስት ሥላሴ ዕለት ነው። ይህ እጅግ በጣም ትልቅ ተዓምር ነው! በተለይ የቅድስት ሥላሴን ማንነት አጥብቀው ለሚዋጉት ለከርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያን። ገና ምን አይተው! መካ እና መዲና በመሰቀሉ ኃይል አመድ ይሆናሉ!

❖ ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን፣ የሚያሳድደንን፣ የሚያስርበን እና የሚገድለንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል። [ራዕ. ፲፪÷፲፪]

View Post

👉 Courtesy: Shamounian + Daily Mail

♱ Bishop Mar Mari Emmanuel’s life was likely saved from death because his alleged attacker’s flick-knife failed to open properly during the stabbing – and the suspect cut his own finger off in the botched attack.

Close friend Danny Abdallah spoke to the bishop as he recovered in hospital overnight and on Tuesday he revealed further details that had come to light.

Mr Abdallah – who became a public figure when three of his children and his niece were killed by a drunk and drugged driver – called the bishop’s survival an ‘act of God’.

A 16-year-old boy dressed in black was seen calmly walking up to the bishop at his altar at Christ The Good Shepherd Church in Wakeley, west Sydney, about 7.10pm on Monday.

He appeared to strike the bishop a series of blows to the head and neck, repeatedly swinging down in a stabbing motion.

In the video clip, the alleged attacker pauses briefly to look at his hand before resuming the attack – but was unable to properly open the flick knife.

It’s since been confirmed the attacker cut his own finger off with the knife during the attack.

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Australia: Jesus Saves Orthodox Bishop from Allah | ኢየሱስ ክርስቶስ ኦርቶዶክስ ኤጲስ ቆጶሱን ከአላህ አዳናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2024

🔥 War between ♱ The Cross and the ☪ Crescent – ♱ በመስቀል እና በግማሽ ጨረቃ መካከል ጦርነት

The Bishop holds The Powerful Cross – ☪ The Mohammedan has a knife locked by The Cross | ♱ ጳጳሱ ኃያሉን መስቀል ይዘዋል ፥ ☪ መሀመዳውያኑ በመስቀሉ የተቆለፈውን ቢላዋ ይዟል

የኮቪድ አሳዛኝ እና አረመኔ ድራማ ከጀመረበት ወቅት አንስቶና አባቶች በጠፉበት በዚህ ዘመን ግልጽ፣ ቀጥተኛ እና እውነት አዘል በሆነ መንገድ ስብከቶችንና ትምሕርቶችን የሚያካፍሉንን፣ በአውስራሊያ የአሹር ኦርቶዶክስ ጳጳስ ማሪ ማሪ ኢማኑኤልን እንወድዎታለን እናከብርዎታለን እናም በፍጥነት እንዲያገግሙ እንጸልይዎታለን፤ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም። ጌታችን ይባርክዎች፤ አሜን!

ቪዲዮው ላይ እንደሚሰማው ከሁለት ሳምንታት በፊት እኝህ አባት፤ በቅርቡ ሊገደሉ እንደሚችሉ አስጨናቂ ስብከት ቤተክርስቲያን ውስጥ አዘጋጅተው ነበር።

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፳፰]❖❖❖

“ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ።”

በጣም ጠቃሚ እና ግልጽ መግለጫ እስልምና እንደ የተዋቀረ አምልኮታዊ ሥርዓት ፍጹም ፀረ-ክርስቲያን መሆኑ ነው። ክርስትና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት፣ ልጅነት እና የኃጢያት ክፍያ ሞትን ስድብ ከሚሰብክ ሀይማኖት ጋር ምንም አይነት የጋራ መሰረት የለውም። ከሁሉም ሃይማኖቶች/አምልኮቶች እስልምና ለወንጌል እውነት በጣም አደገኛ ነው ተብሏል። ይህንም እያየነው ነው። ሐዋርያው ጳውሎስ “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” (ኤፌ ፮፡፲፪) በማለት ያሳስበናል።

የእስልምና አስተምህሮዎች “በከፍታ ቦታዎች ያሉ መንፈሳዊ ክፋት” ተብለው ሊገለጹ ይችላሉ። ከአስራ አራት ክፍለ ዘመናት በላይ እስልምና እራሱን እንደ ሀይማኖታዊ ፣ ባህላዊ እና ፖለቲካዊ ሥልጣኔ እስከ አንድ ቢሊየን የሰው ልጆችን ገድሏል፣ እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ በብዙ መቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠሩትንም በባርነት እንዲቆዩ አድርጓል።

በእስልምና ባህል የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎች በፍጹም አይገኙም። በእስልምና የሥጋ ፍሬ ይነግሣል።

❖❖❖[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭]❖❖❖

  • ፲፱ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
  • ፳ መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
  • ፳፩ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
  • ፳፪ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።
  • ፳፫ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
  • ፳፬ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
  • ፳፭ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
  • ፳፮ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።

እነዚህ ሁሉ እስማኤላውያን ሕዝቦች እና ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ደጋፊዎቻቸው በመላው ዓለም ባሉ ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከፍተዋል።

😈 Satan Worshipers Have Infiltrated The Church | Bishop Mar Mari Emmanuel

  • 😈 የሰይጣን አምላኪዎች በቤተክርስትያን ውስጥ ሰርገው ገብተዋል | ጳጳስ ማር ማሪ ኢማኑኤል

ለዚህም ነው የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ሰይጣን አምላኪዎቹ መሀመዳውያን ለአጋሮቻቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ኃይሎች በቀላሉ መሣሪያዎች የሚሆኑት ። ከእነርሱ ጋር የሚያብሩት ደግሞ ተመሳሳይ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ኤዶማውያኑ ፖለቲከኞች፣ የሳይንስ ፣ የማሕበራዊ ሳይንስ፣ የሕክምና፣ የአምልኮ ተቋማት ልሂቃን እንዲሁም የሰዶም ዜጎች ናቸው።

  • 😈 ከክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የሆኑት፡-
  • 🛑 ሰዶማዊነት (ትራንስጀንደርዝም)
  • 🛑 ሰይጣንነት
  • 🛑 አረማዊነት
  • 🛑 እስልምና
  • 🛑 ቡዲዝም
  • 🛑 ሂንዱዝም
  • 🛑 ፋሺዝም
  • 🛑 ኮሚኒዝም
  • 🛑 ካፒታሊዝም
  • 🛑 ሊበራሊዝም
  • 🛑 ፌሚኒዝም
  • 🛑 ትራንስ ሰብአዊነት (ሰው ያልሆነ)
  • 🛑 ኤስክስቶፒያኒዝም
  • 🛑 ነጠላነት
  • 🛑 ኮስሚዝም
  • 🛑 ምክንያታዊነት
  • 🛑 ውጤታማ አልትሪዝም
  • 🛑 ረጅም ጊዜ ነዋሪነት

😇 We love you Bishop Mari Mari Emmanuel, we respect you and we pray for your fast recovery, in Jesus’ Name. May The Lord bless you, Amen!

✤✤✤ [Matthew 10:28]✤✤✤

And do not fear those who kill the body but cannot kill the soul; rather fear him who can destroy both soul and body in hell.”

An important, very clear, and initial statement is that Islam as a structured religious system is totally and thoroughly anti-Christian. Christianity has no common ground with a religion that proclaims the deity, the sonship, and the atoning death of the Lord Jesus Christ to be blasphemies. It has been said that of all religions, Islam is the most dangerous to the truth of the gospel. The apostle Paul reminds us that “we wrestle not against flesh and blood, but against principalities, against powers, against the rulers of the darkness of this world, against spiritual wickedness in high places” (Eph 6:12).

The doctrines of Islam can only be described as “spiritual wickedness in high places.” Over more than fourteen centuries, Islam has established itself as a religious, cultural, and political civilization keeping hundreds of millions in bondage.

In the culture of Islam no fruits of the Holy Spirit are found. The fruit of the flesh reigns there.

✤✤✤ [Galatians 5:19-26]✤✤✤

Now the works of the flesh are evident: sexual immorality, impurity, sensuality, idolatry, sorcery, enmity, strife, jealousy, fits of anger, rivalries, dissensions, divisions, envy, drunkenness, orgies, and things like these. I warn you, as I warned you before, that those who do such things will not inherit the kingdom of God. But the fruit of the Spirit is love, joy, peace, patience, kindness, goodness, faithfulness, gentleness, self-control; against such things there is no law. And those who belong to Christ Jesus have crucified the flesh with its passions and desires. If we live by the Spirit, let us also keep in step with the Spirit. Let us not become conceited, provoking one another, envying one another.”

😈 That is why the Satan worshipers Mohammedans who have the identity and essence of the flesh are easy tools for their allies, the forces of Antichrist. Those who are Cosying up to them are the Edomite politicians, the elites of science, social science, medicine, religious institutions, and the citizens of Sodom, who have the same identity and essence of the flesh.

All of these Ishmaelite nations and their Edomite western backers wage a genocidal war against Christians all over the wrold.

Bishop Mar Mari: America, You Have Forgotten God, Like Joe Biden Has Forgotten His Name

  • ኤጲስ ቆጶስ ማር ማሪ፡ አሜሪካ፣ ጆ ባይደን ስሙን እንደረሳው አንቺም እግዚአብሔርን ረስተሻልና ይፈረድብሻል! በመርሳት የሰከረው ጆ ባይደን የመጣብሽ ለቅጣት ነው!

Now these woke / degenerates are allowed to do that, because the lords of this world in the shadows are satanists…They infiltrated Christianity and Christian lands…they are Luciferians… Satanic Masons, Atheists, Sodomites, Muslims etc… they are of the spirit of the ANTICHRIST that tells them to burn The Bible, Churches & Christians.

  • 🛑 Sodomism (Transgenderism)
  • 🛑 Satanism
  • 🛑 Paganism
  • 🛑 Islamism
  • 🛑 Budhism
  • 🛑 Hinduism
  • 🛑 Fascism
  • 🛑 Kommunism
  • 🛑 Kapitalism
  • 🛑 Liberalism
  • 🛑 Feminism
  • 🛑 Transhumanism
  • 🛑 Extropianism
  • 🛑 Singularitarianism
  • 🛑 Cosmism
  • 🛑 Rationalism
  • 🛑 Effective Altruism
  • 🛑 Longtermism

💭 The Comment section of many mainstream YouTube Channels is deactivated. Wow! | የበርካታ ዋና የዩቲዩብ ቻናሎች አስተያየት ክፍል ጠፍቷል። ዋዉ!

👉 Selected Comments From The Web:

  • I never thought this Orthodox Christian would be stabbed. Maybe it was because he speaks too much truth
  • May God comfort the hearts of all of us Assyrians who are greived today by this incident, and the hearts of all Christians affected by it. Whether Orthodox, Coptic, whatever, you are my brothers and sisters and I love you. Muhammad is burning in Jahinnum/Hell, Allah is Shaitan and Pisslam is false.
  • Islam showing it’s True Face to the World…Again and Again…!!!!
  • I am Nigerian Christian. We know these people quite well.
  • This is the true face of islam.
  • Pure evil attacking the Godly.
  • The devil hates God’s servants telling the truth. We pray for Mar’s recovery.
  • Demons among us…..
  • Moscow attack
  • Bondi attack
  • Church attack
  • This is no incident
  • Islam should be banned. It’s getting out of hand.
  • Australia has allowed wolves into their homes. They need very strong leadership to restore sanity.
  • Poland has been criticized for not taking in any Muslim immigrant, well, Poland is the only country that doesn’t have a problem about terrorism, applaud their leaders who protect their citizens and love their peaceful country and their culture.
  • When priests, preachers, spiritual teachers… turn into Satan’s collaborators and refuse to speak the truth, it is necessary to leave the institution they lead and follow God Jesus exclusively.
  • We Christians need to stand up for our Christian brothers and sisters.
  • The media is going to be quiet about this one again.
  • Why is this not on the mainstream news.
  • Why are they treating the Muslims like the victims.
  • Disgusting BooTube censorship because I wished the Bishop well! Just goes to show which side BooTube is on!
  • THEY JUST AMPLIFIED THE BISHOPS MESSAGE!!!
  • Our Lord Jesus will not let our beloved Bishop Emmanuel fall!!!
  • In trying to take him from delivering the Word of God you just opened everyone’s hearts to him!
  • May God continue to Bless our Bishop. Christians we need to fight back, we need to stop being so passive. ❖

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Klaus Schwab Using Nazi Swastika? — The Ancient Symbol That Was Hijacked By Evil

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 1, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም

😈 ሉሲፈራዊው የዓለም ኢኮኖሚክ መድረክ (WEF) መስራች ክላውስ ሽቫብ የናዚ ስዋስቲካን እየተጠቀመ ነውን? | በክፉ የተጠለፈው ጥንታዊ ምልክት

አሁን ምስሉን ሁሉ ሁሉም ሰው እንዲያየው በግልፅ እያስቀመጡት ነው። ማንም ሰው ናዚ፣ እስላማዊ ወይም ኮሚኒስት ህጎቹን እንዲያወጣ አይፈልግም…ሆኖም…

😈 They are putting it in plain sight for everyone to see now. No one wants a Nazi, an Islamic, or a Communist making the rules.

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »