Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Christianity’

አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2023

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ ስለ ምን ለዘወትር ጣልኸኝ? በማሰማርያህ በጎች ላይስ ቍጣህን ስለ ምን ተቈጣህ?
  • ፪ አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዤሃትንም የርስትህን በትር፥ በእርስዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።
  • ፫ ጠላት በቅዱሳንህ ላይ እንደ ከፋ መጠን፥ ሁልጊዜም በትዕቢታቸው ላይ እጅህን አንሣ።
  • ፬ ጠላቶችህ በበዓል መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ።
  • ፭ እንደ ላይኛው መግቢያ ውስጥ በዱር እንዳሉም እንጨቶች፥ በመጥረቢያ በሮችዋን ሰበሩ።
  • ፮ እንዲሁ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰበሩአት።
  • ፯ መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፤ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ።
  • ፰ አንድ ሆነው በልባቸው በየሕዝባቸው። ኑ፥ የእግዚአብሔርን በዓሎች ከምድር እንሻር አሉ።
  • ፱ ምልክታችንን አናይም ከእንግዲህ ወዲህም ነቢይ የለም፤ እስከ መቼ እንዲኖር የሚያውቅ በኛ ዘንድ የለም።
  • ፲ አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳደባል? ስምህን ጠላት ሁልጊዜ ያቃልላልን?
  • ፲፩ ቀኝህንም በብብትህ መካከል፥ እጅህንም ፈጽመህ ለምን ትመልሳለህ?
  • ፲፪ እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፥ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ።
  • ፲፫ አንተ ባሕርን በኃይልህ አጸናሃት፤ አንተ የእባቦችን ራስ በውኃ ውስጥ ሰበርህ።
  • ፲፬ አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።
  • ፲፭ አንተ ምንጮቹንና ፈሳሾቹን ሰነጠቅህ፤ አንተ ሁልጊዜ የሚፈስሱትን ወንዞች አደረቅህ።
  • ፲፮ ቀኑ የአንተ ነው ሌሊቱም የአንተ ነው፤ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ።
  • ፲፯ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራህ፤ በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግህ።
  • ፲፰ ይህን ፍጥረትህን አስብ። ጠላት እግዚአብሔርን ተላገደ፥ ሰነፍ ሕዝብም ስሙን አስቈጣ።
  • ፲፱ የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት፤ የችግረኞችህን ነፍስ ለዘወትር አትርሳ።
  • ፳ ወደ ኪዳንህ ተመልከት፥ የምድር የጨለማ ስፍራዎች በኅጥኣን ቤቶች ተሞልተዋልና።
  • ፳፩ ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ችግረኛና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ።
  • ፳፪ አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ።
  • ፳፫ የባሪያዎችህን ቃል አትርሳ፤ የጠላቶችህ ኵራት ሁልጊዜ ወደ አንተ ይወጣል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

1,100-Year-old Hebrew Bible Sells at Auction for US$38 Million

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023

💭 የአንድ ሺህ አንድ መቶ/ 1,100 አመት እድሜ ያለው የዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ በ38 ሚሊየን ዶላር በጨረታ ተሸጠ። ይህ የመጀመሪያው በጣም የተሟላየዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሆነ ይነገርለታ።

💭 ‘Earliest most complete’ Hebrew Bible gets winning bid of $38 million

A Hebrew Bible has attracted a $38 million winning bid in an auction at Sotheby’s.

Sotheby’s auctioned off what it describes as “the earliest most complete Hebrew Bible” in New York on Wednesday.

The Codex Sassoon is believed to have been written around 900 A.D. by Jewish scholars living in modern-day Israel or Syria. The text vanished for centuries before re-emerging in 1929, when it was acquired by collector David Solomon Sassoon, who owned the world’s largest private collection of Hebrew manuscripts.

The Sotheby’s auction house describes the Codex Sassoon as “the earliest surviving example of a single codex containing all the books of the Hebrew Bible.”

Former U.S. Ambassador to Romania, Alfred H. Moses won the auction on behalf of the American Friends of ANU. The Codex will be given to the ANU Museum of the Jewish People in Tel Aviv, where it was previously displayed between March 23 and March 29.

The text’s seller, Jacqui Safra, obtained the Codex in 1989 for $3.19 million, which is equivalent to $7.7 million when adjusted for inflation.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Degenerate Canadian Youth Burning Bibles | የተበላሹ የካናዳ ወጣቶች መጽሐፍ ቅዱስን ሲያቃጥሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2023

🔥 በካናዳዋ ጠቅላይ ግዛት አልበርታ፣ ካልገሪ ከተማ ትምህርት ቤት ውጭ ለተማሪዎች መጽሐፍ ቅዱስን ሲሰጧቸው አንዳንዶቹ መጽሐፍ ቅዱስን ለማቃጠል ወሰኑ።

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፯፥፲፯]❖❖❖

ኢየሱስም መልሶ። የማታምን ጠማማ ትውልድ ሆይ፥ እስከ መቼ ከእናንተ ጋር እኖራለሁ? እስከ መቼስ እታገሣችኋለሁ? ወደዚህ ወደ እኔ አምጡት አለ።”

❖❖❖[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፩፥፳፩]❖❖❖

“…እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።”

🔥 After handed out bibles outside of a Calgary, Alberta School some students decided to do a bible burning.

❖❖❖[Matthew 17:17]❖❖❖

“And Jesus answered, “O faithless and twisted generation, how long am I to be with you? How long am I to bear with you? Bring him here to me.””

❖❖❖[Romans 1:21]❖❖❖
For even though they knew God, they did not honor Him as God or give thanks, but they became futile in their speculations, and their foolish heart was darkened.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞት…በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 14, 2023

❖ መጀመሪያይቱ የሐዋርያው የጴጥሮስ መልእክት ❖

የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል።

ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?

❖❖❖[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬]❖❖❖

  • ፩-፪ ክርስቶስም በሥጋ ስለ እኛ መከራን ስለተቀበለ፥ ከእንግዲህ ወዲህ በሥጋ ልትኖሩ በቀረላችሁ ዘመን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እንጂ እንደ ሰው ምኞት እንዳትኖሩ፥ እናንተ ደግሞ ያን አሳብ እንደ ዕቃ ጦር አድርጋችሁ ያዙት፥ በሥጋ መከራን የተቀበለ ኃጢአትን ትቶአልና።
  • ፫ የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት በመዳራትና በሥጋ ምኞትም በስካርም በዘፈንም ያለ ልክም በመጠጣት ነውርም ባለበት በጣዖት ማምለክ የተመላለሳችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃልና።
  • ፬ በዚህም ነገር ወደዚያ መዳራት ብዛት ከእነርሱ ጋር ስለማትሮጡ እየተሳደቡ ይደነቃሉ፤
  • ፭ ግን እነርሱ በሕያዋንና በሙታን ላይ ሊፈርድ ለተዘጋጀው መልስ ይሰጣሉ።
  • ፮ እንደሰዎች በሥጋ እንዲፈረድባቸው በመንፈስ ግን እንደ እግዚአብሔር እንዲኖሩ ስለዚህ ምክንያት ወንጌል ለሙታን ደግሞ ተሰብኮላቸው ነበርና።
  • ፯ ዳሩ ግን የነገር ሁሉ መጨረሻ ቀርቦአል። እንግዲህ እንደ ባለ አእምሮ አስቡ፥
  • ፰ ትጸልዩም ዘንድ በመጠን ኑሩ፤ ፍቅር የኃጢአትን ብዛት ይሸፍናልና ከሁሉ በፊት እርስ በርሳችሁ አጥብቃችሁ ተዋደዱ።
  • ፱ ያለ ማንጐራጐር እርስ በርሳችሁ እንግድነትን ተቀባበሉ፤
  • ፲ ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ፤
  • ፲፩ ማንም ሰው የሚናገር ቢሆን፥ እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢሆን፥ እግዚአብሔር በሚሰጠኝ ኃይል ነው ብሎ ያገልግል፤ ክብርና ሥልጣን እስከ ዘላለም ድረስ ለእርሱ በሚሆነው በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይከብር ዘንድ፤ አሜን።
  • ፲፪ ወዳጆች ሆይ፥ በእናንተ መካከል እንደ እሳት ሊፈትናችሁ ስለሚሆነው መከራ ድንቅ ነገር እንደ መጣባችሁ አትደነቁ፤
  • ፲፫ ነገር ግን ክብሩ ሲገለጥ ደግሞ ሐሤት እያደረጋችሁ ደስ እንዲላችሁ፥ በክርስቶስ መከራ በምትካፈሉበት ልክ ደስ ይበላችሁ።
  • ፲፬ ስለ ክርስቶስ ስም ብትነቀፉ የክብር መንፈስ የእግዚአብሔር መንፈስ በእናንተ ላይ ያርፋልና ብፁዓን ናችሁ።
  • ፲፭ ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤
  • ፲፮ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር።
  • ፲፯ ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?
  • ፲፰ ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው?
  • ፲፱ ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2023

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፫]❖❖❖

  • ፩ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው። የበቀል አምላክ ተገለጠ።
  • ፪ የምድር ፈራጅ ሆይ፥ ከፍ ከፍ በል፤ ለትዕቢተኞች ፍዳቸውን ክፈላቸው።
  • ፫ አቤቱ፥ ኃጢአተኞች እስከ መቼ? ኃጢአተኞች እስከ መቼ ይጓደዳሉ?
  • ፬ ይከራከራሉ፥ ዓመፃንም ይናገራሉ፤ ዓመፃንም የሚያደርጉ ሁሉ ይናገራሉ።
  • ፭ አቤቱ፥ ሕዝብን አዋረዱ፥ ርስትህንም አስቸገሩ።
  • ፮ ባልቴቲቱንና ድሀ አደጉን ገደሉ፥ ስደተኛውንም ገደሉ።
  • ፯ እግዚአብሔር አያይም፥ የያዕቆብ አምላክ አያስተውልም አሉ።
  • ፰ የሕዝብ ደንቆሮች ሆይ፥ አስተውሉ፤ ሰነፎችማ መቼ ይጠበባሉ?
  • ፱ ጆሮን የተከለው አይሰማምን? ዓይንን የሠራው አያይምን?
  • ፲ አሕዛብንስ የሚገሥጸው፥ ለሰውም እውቀት የሚያስተምረው እርሱ አይዘልፍምን?
  • ፲፩ የሰዎች አሳብ ከንቱ እንደ ሆነ እግዚአብሔር ያውቃል።
  • ፲፪-፲፫ ለኃጢአተኛ ጕድጓድ እስኪቈፈር ድረስ ከክፉዎች ዘመናት ይወገድ ዘንድ፥ አቤቱ፥ አንተ የገሠጽኸው ሕግህንም ያስተማርኸው ሰው ምስጉን ነው።
  • ፲፬ እግዚአብሔር ሕዝቡን አይጥልምና፥ ርስቱንም አይተውምና
  • ፲፭ ፍርድ ወደ ጽድቅ እስኪመልስ ድረስ ልበ ቅኖችም ሁሉ ይከተሉአታል።
  • ፲፮ በክፉዎች ላይ ለእኔ የሚቆም ማን ነው? ዓመፃንስ በሚያደርጉ ላይ ለእኔ የሚከራከር ማን ነው?
  • ፲፯ እግዚአብሔር የረዳኝ ባይሆን ነፍሴ ለጥቂት ጊዜ በሲኦል ባደረች ነበር።
  • ፲፰ እግሮቼ ተሰናከሉ ባልሁ ጊዜ፥ አቤቱ፥ ምሕረትህ ረዳኝ።
  • ፲፱ አቤቱ፥ ለልቤ እንደ መከራዋ ብዛት ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።
  • ፳ በሕግ ላይ ዓመፅን የሚሠራ የዓመፅ ዙፋን ከአንተ ጋር አንድ ይሆናልን?
  • ፳፩ የጻድቅን ነፍስ ያደቡባታል፥ በንጹሕ ደምም ይፈርዳሉ።
  • ፳፪ እግዚአብሔር መጠጊያ ሆነኝ፥ አምላኬ የተስፋዬም ረዳት ነው።
  • ፳፫ እንደ በደላቸውም እንደ ክፋታቸውም ፍዳቸውን ይከፍላቸዋል፥ አምላካችን እግዚአብሔርም ያጠፋቸዋል።

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች እጅግ እጅግ በጣም ከባባዶች ናቸውና ምንም መዳኛ አይኖራቸውም! እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው!

😇 ታላቁ ንጉሣችን አፄ ዮሐንስ አራተኛ ዛሬ የኢትዮጵያ ንጉሥ ቢሆኑ ኖሮ ታች የተዘረዘሩትን አረመኔ ከሃዲዎች በፒያሳ ኮረብታ ላይ አንድ በአንድ በሰቀሏቸው ነበር።

ቅዱስ ኡራኤል ሆይ፤ ኢትዮጵያንና አክሱም ጽዮናውያን ልጆቿን አደራ፤ በእሳት ሰረገላ በነበልባል ታጅበህ ለተልዕኮ የምትፋጠን የአምላካችን አገልጋይ ወራዙተ ኢትዮጵያን በብርሐናዊ ክንፍህ ሸፍነህ ከመርዘኞች የሞት ቀስት ከቀሳፊ ነገር ሁሉ ሰውረን!

እነዚህ አረመኔ ከሃዲዎች ሕዝቡን በየጊዜው በቀላሉ የማታላል ብቃትኖሯቸው ሊሆን ይችላል፤ የፈጸሙት ግፍና ወንጀል እጅግ በጣም አስከፊ ነውና ተፈርዶባቸዋል። ቅዱስ ዑራኤል ነፍሳቸውን ወደ ዘላለማዊው ገሃንም እሳት ወስዶ ይጥለዋል። ዋይ! ዋይ! ዋይ!

😇 ለሕንብርትከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ፤ አጋንንትን ሰይፎ አቃጥሎ በሚያጠፋው ነበልባላዊ ሰይፍን በታጠቀው ወገብህና ሕንብርትህ የኢትዮጵያ እናት በሆነችው በአክሱም ጽዮን ላይ በአመጽ የተነሱትን የሚከተሉትን ጋላኦሮሞዎቹን የዋቄዮአላህዲያብሎስ የግብር ልጆችን ዛሬውኑ በእሳትህ ጠራርጋቸው፤

  • አብዮት አህመድ አሊ(ሙስሊም መናፍቅ)
  • ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ (ኦሮማራመናፍቅ)
  • ጌታቸው ረዳ (ዋቀፌታ ኢአማኒ)
  • ኢሳያስ አፈወርቂ/ አብዱላሃሰን (ሙስሊም ኢአማኒ)
  • ደብረ ጽዮን ገ/ሚካኤል (ዋቀፌታ ኢአማኒ)
  • ጻድቃን ገ/ትንሳኤ (ዋቀፌታ ኢአማኒ)
  • ታደሰ ወረደ (ዋቀፌታ ኢአማኒ)
  • ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር (ዋቀፌታ ኢአማኒ)
  • ኦቦ ስብሃት (ዋቀፌታ ኢአማኒ)
  • ደመቀ መኮንን ሀሰን(ሙስሊም)
  • ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)
  • ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)
  • ብርሃኑ ጂኒ ጁላ(ዋቀፌታመናፍቅ)
  • መራራ ጉዲና (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ሹማ አብደታ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ☆ ይልማ መርዳሳ(ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ናስር አባዲጋ (ዋቀፌታሙስሊም)
  • ቀጀላ መርዳሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)
  • አብዱራህማን እስማኤል(ሙስሊም)
  • መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)
  • ሀሰን ኢብራሂም(ሙስሊም)
  • ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)
  • ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)
  • ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)
  • አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)
  • ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም)(“የታሰረው” ለስልት ነው)
  • አህመዲን ጀበል (ሙስሊም)
  • ፊልሳን አብዱላሂ (ሙስሊም)
  • ለማ መገርሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ታከለ ኡማ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ሽመልስ አብዲሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ሰለሞን ኢተፋ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ብርሃኑ በቀለ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • አስራት ዲናሮ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • አለምሸት ደግፌን (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ሀጫሉ ሸለማ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • በቀለ ገርባ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ህዝቄል ገቢሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ዳውድ ኢብሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • እባብ ዱላ ገመዳ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • አምቦ አርጌ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ፀጋዬ አራርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • አደነች አቤቤ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • መአዛ አሸናፊ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራመናፍቅ)
  • ብርቱካን ሚደቅሳ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ታዬ ደንደአ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
  • ሌንጮ ባቲ (ዋቀፌታመናፍቅ)
  • ዳንኤል ክብረት (ኦሮማራአርዮስ)
  • ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራአርዮስ)
  • ኢሬቻ ጂኒ በላይ (ዋቀፌታአርዮስ)
  • አለማየሁ ገብረ ማርያም (ኦሮማራመናፍቅ)
  • ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌመናፍቅ)
  • ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራመናፍቅ)
  • አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራመናፍቅ)
  • አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራመናፍቅ)
  • ታማኝ በየነ (ኦሮማራመናፍቅ)
  • አበበ ገላው (ኦሮማራመናፍቅ)
  • አበበ በለው (ኦሮማራመናፍቅ)
  • ሃብታሙ አያሌው (ኦሮማራመናፍቅ)
  • ኤርሚያስ ለገሰ (ዋቀፌታ-ኢ-አማኒ)
  • ዝባዝንኬ የሜዲያ ቱልቱላዎች
  • ወዘተ.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሞት ኃይልን ሰብሮ ተነስቷል የትንሣኤው ጌታ | ሲኦል ተሻረልን ጌታችን ተነስቷል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2023

❖❖❖[፩ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፲፬]❖❖❖

“ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና።”

✞✞✞

ተነስቷል

ወተንሥአ እንበል ………..

ትንሣኤው ልዩ ነው ………..

የመከራ ቀንበር ከእኛ አርቆልናል

✞✞✞እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው አደረሰን!✞✞✞

ጽዮናውያን ለሆኑ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በጎ ዘመን እየመጣ ነው።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Greek Orthodox Easter Good Friday in Santorini

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2023

💭 የውቧ የግሪክ ደሴት ‘ሳንቶሪኒ’ ስም ጣልያናዊ መስሎ ይሰማል። ግን የጣሊያን አይደለችም።

ሳንቶሪኒ የሚለው ስም የመጣው በአሥራ ሦስተኛው ክፍለ ዘመን ነው፤ እሱም የጥንታዊው ቤተ ክርስቲያን ስም የቅድስት ኢሬነ/ አይሪን ማጣቀሻ ነው።

👉 ሳንቶሪኒ – ሜሎኒ 👈

ወስላታዋ የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በዚህ የስቅለት ዕለት ወደ አዲስ አበባ ማምራቷ ያለምክኒያት አይደለም። እንግዲህ በሁለት ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሲገናኙ ነው። በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጂሃድ ጣሊያኖች ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት፤ ከአድዋው ድል በኋላ ባረቀቁት “የከፋፍሎ መግዢያ” ብሔር ብሔረሰባዊ ስክሪፕት መሠረት ነው። ሮማውያኑ ኤዶማውያን ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ክርስትናን ለመበቀል እንደ መሣሪያ ይጠቀሙባቸው ዘንድ የመረጧቸው አራቱን የምንሊክ ትውልዶች ልሂቃንን መሆኑ እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው።

👉 ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/ብእዴን/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

የኢትዮጵያ መሠረት የሆነውንና የመንፈስ ማንነትና ምንነት የነገሰበትን ሰሜኑን ትናንት በኤርትራ ዛሬ ደግሞ በትግራይ እና አማራ ክልሎች ቆራርሰውና አሳንሰው ለመገነጣጠል የሚሹት እኮ ይህን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት አጥፍተው የስጋ ማንነትና ምንነትን (የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጣዖትን) ለማንገስ ነው።

እንግዲህ፤ አረመኔው ግራኝ እበት አመድ አሊ ትግራይን “የኢትዮጵያ ሞተር ነች” በማለት ጀምሮ ሞተሩን ለማጥፋት ከሮማውያኑ ኤዶማውያንና ከእስማኤላውያኑ ጋር ሆኖ መዝመቱ ሊያስገርመን አይችልም፤ የተጠራበት ዲያብሎሳዊ ሥራው ነውና። ሽልማቱን፣ ጉብኝቱን፣ ገንዘቡንና ድጋፉን ሁሉ እየሰጡት ያሉት ‘ትግሬውን’ ወይንም ‘አማራውን’ እንዲጨፈጭፍላቸው ብቻ ሳይሆን በቅድሚያ ኢትዮጵያን፣ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ጽዮናውያንና የግዕዝ ቋንቋን/ፊደልን ከምድረ ገጽ እንዲያጠፋላቸው ነው። ጋላ-ኦሮሞዎቹ ደግሞ ለዚህ እኵይ ተግባራቸው አመቺ መሣሪያዎቻቸው ናቸው።

በአደዋው/ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብረ በዓል ሰሞን በአድዋ አካባቢ በማርያም ሸዊቶ አራት መቶ የሚሆኑ ክርስቲያን ወገኖቻችንን በኤርትራ ቅጥረኞቻቸው አማካኝነት ጨፈጨፉ። ከዚያም የአዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያንን አጠቁ፤ አረመኔው ግራኝ የሙሶሊኒ አፍቃሪ ከሆነችው የጣሊያን ጠቅላይ ሚንስትር ጋር ተገናኝቶ በተመለሰ ማግስት።

💭 Italy Invited a Genocider, the Black Mussolini aka Ahmed Ali | Woe to Italy, Mount Etna is Boiling!

💭 ኢጣሊያ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመውን ጥቁር ሙሶሎኒ አቢይ አህመድ አሊን ጋበዘችው| ጣሊያን ወዮላት! የኤትና ተራራ/እሳተ ገሞራ እየፈላ ነው

እንግዲህ ይታየን ሜሎኒ እና ግራኝ በሁለት ወር ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ተገናኙ። ያውም በሰሙነ ሕማማት፣ ያውም ጋላ-ኦሮሞዎች በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ጭፍጨፋቸውን በቀጠሉባቸው ቀናት። ሚሊኒ እና ግራኝ ‘የዓለም ኤኮኖሚ መድረክ’ መስራች የአውሬው ክላውስ ሽቫብ እና ጆርጅ ሶሮስ አሻንጉሊቶች ናቸው።

አሁን ለምንገኝበት ሁኔታ የሚከተለውን ማወቅ አስፈላጊ ነውና ይህን እናስታውስ፤ ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ በትንሣኤ (ቀዳሚት ሰንበት) ወቅት ናዝሬት/አዳማ ዲቢቢሳ ቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሆኑትንና ለዋቄዮአላህአቴቴ አንታዘዝም ያሉትን ስድስት ኦሮምኛ ተናጋሪ ልጃገረድ እህቶቻችንና እና አንድ ወንድማችንን እንዲሁ በጋዝ አፍነው በመግደል የደም ግብር ለዋቄዮአላህአቴቴ አቅርበውላቸዋል።

💭 የናዝሬትን ሕፃናት የገደሏቸው ሔሮድሳውያኑ የዋቄዮ-አላህ አርበኞች ናቸው | 100%

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2020

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዓርብ ስቅለት በደብረ ቤቴል አበ ብዙሃን-አብርሃም ገዳም | የማይረሳ መንፈሳዊ ዕለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2023

✞✞✞ ዓርብ ስቅለት (የድኅነት ቀን) –የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት✞✞✞

ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ ‹የድኅነት ቀን› ይባላል፡፡

ጌታችን ከተያዘባት ሰዓት አንሥቶ አይሁድ ከቀያፋ ወደ ሐና፣ ከሐና ወደ ቀያፋ ሲያመላልሱት አደሩ፡፡ ሲነጋ ከቀያፋ ወደ ጲላጦስ አደባባይ አስረው ወሰዱት (ማቴ. ፳፯፥፩-፶፯)፡፡ አይሁድ ይህን አጥፍቶአል የሚሉት ነጥብ ሳይኖራቸው ነውና ጌታችንን ለፍርድ ያቀረቡት ጲላጦሰ እነርሱ ወደ ተሰባሰቡበት ቦታ ወጥቶ “ይህን ሰው ወደ እኔ ያመጣችሁበት በደል ምንድን ነው?” ሲል በጠየቃቸው ጊዜ በቂ ምላሽ አላቀረቡም፡፡

“ክፉ የሠራ ባይኾንስ ወደ አንተ ባላመጣነውም ነበር” በሚል የሸፍጥ ቃል ሲያጕረመርሙ ጲላጦስ መልሶ “እኔ ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም፤ እናንተ ወስዳችሁ እንደ ሕጋችሁ ፍረዱበት፤” አላቸው፡፡ አይሁድም ኦሪት “ኢትቅትል ብእሴ ጻድቀ ወኀጥአ ኢታኅዩ፤ጻድቅን ሰ ውአትግደል፤ኀጥኡንም ከፍርድ አታድን፤” ትላለችና “እኛስ ማንንም ልንገድል አልተፈቀደልንም፤” ብለዋል (ዮሐ. ፲፰፥፳፰-፴፩)፡፡ ይኸውም መንፈስ ቅዱስ “በሕጋችን ጻድቀ ባሕርይ ክርስቶስን መግደልአ ይገባንም ሙሉ በሙሉ ጥፋተኞች ነን፤” ሲያሰኛቸው ነው፡፡ በኋላም እርሱ ሞቶ ዓለም ይድን ዘንድዳ ምድር መጥቷልና ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለ ጥፋቱ ሞት ተፈረደበት፡፡ ስለዚህም ገርፈው ሰቀሉት፡፡

ዓርብ ስቅለት | ተፈጸመ! | ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ ወጣን

ልክ አሁን የሕማማተ መስቀልን ፀሎት አንብቤ እንደጨረስኩ፤ ከጎረቤቴ ሕንጻ ጣራ ላይ ፲፫ ርግቦች ተነስተው በዙሪያዬ አንድ ጊዜና በአንድ ላይ ጅው ብለው በመብረር የተነሱበት ጣራ ላይ ተመልሰው አረፉ። ተገርሜ በመመሰጥ፤ “ምን የሚሉኝ ነገር ሊኖር ይችላል?” የሚለውን ጥያቄ ጠየቅኩ። ፲፫/13ቱ ሕማማተ መስቀል?

ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ “የድኅነት ቀን” ይባላል፡

✞ ፲፫ቱ ሕማማተ መስቀል

  • ፩ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
  • ፪ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
  • ፫ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
  • ፬ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
  • ፭ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
  • ፮ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
  • ፯ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
  • ፰ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
  • ፱ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)
  • ፲ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
  • ፲፩ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
  • ፲፪ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይመሰቀል)
  • ፲፫ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትን መጠጣት)

✞ ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤

  • ፩. ፀሐይ ጨለመ፤
  • ፪. ጨረቃ ደም ኾነ፤
  • ፫. ከዋክብት ረገፉ፤
  • ፬. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤
  • ፭. አለቶች ተፈረካከሱ፤
  • ፮. መቃብራት ተከፈቱ፤
  • ፯. ሙታን ተነሡ (ማቴ. ፳፯፥፶፩-፶፬)፡፡

✞ ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤

  • ፩. “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ (አምላኪየ አምላኪየ ለምን ተውኸኝ?)”፤
  • ፪. “እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ”፤
  • ፫. “አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው”፤
  • ፬. እመቤታችንን “ሴትዮሆይ፣እነሆ ልጅሽ” ደቀ መዝሙሩንም “እናትህ እነኋት” በማለት የቃል ኪዳን እናትነትና ልጅነት ማከናወኑ፤
  • ፭. “አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ”
  • ፮. “ተጠማሁ”፤
  • ፯. “ዅሉ ተፈጸመ” (ማቴ. ፳፯፥፵፭-፵፮፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፫-፵፮፤ ዮሐ. ፲፱፥፲-፴)፡፡

ከሰድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ኾኖ ከቈየ በኋላ ከዘጠኝ እስከ ማታ እንደ ተለመደው ብርሃን ሁኖአል፡፡ ወፍናሠር ክይበርህ ብርሃነ ፀሐይእንዲል (ዘካ. ፲፬፥፯)፡፡ በዚህ ዕለት ሰባት መስተፃርራን (ጠበኞች) ታረቁ፤ ተስማሙ፡፡ እነዚህም፡- ሰውና እግዚአብሔር፣ ሰውና መላእክት፣ ሕዝብና አሕዛብ፣ ነፍስና ሥጋ ናቸው (ኤፌ. ፪፥፲፤ ቈላ. ፩፥፳)፡፡ ጌታችን ጠዋት በሦስት ሰዓት ተገረፈ፤ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፩-፴፯፤ ሉቃ. ፳፫፥፩-፵፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፩)፡፡

ጌታችን በውኃው ተጠምቀን፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ፣ ትኩስ ደም አፈሰሰልን (ዮሐ. ፲፱፥፴፬)፡፡ በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዘው ቀበሩት (ሉቃ. ፳፫፥፶-፶፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፴፰-፵፪)፡፡ ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነጻ አወጣች (፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፱)፡፡ በዚህ ጊዜ በርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ፡፡ ስለዚህም “ንሴብሖ ለእግዚአብሔርእየተባለ ይዘመራል፡፡ ከሆሣዕና አንሥቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል፤ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል፡፡

ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡

ምንጭ

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Psychologist Dr. Jordan Peterson on the Crucifixion of Christ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2023

✞✞✞ Day 6: Trial, Crucifixion, Death, and Burial on Good Friday

❖ የቪዲዮው ምስል ላይ ከጌታችን ጎን ደመናው የኢትዮጵያን ቅርጽ ሠርቶ ይታያል (የመጀመሪያው) ልክ እሱን የመሰለ ቅርጽ በትናንትናው የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የዕጣን ማጬሻዬ ላይ ታይቶኝ ነበር። አጋጣሚ ሳገኝ አቀርበዋለሁ። ተዓምር ነው!

Friday’s events are recorded in Matthew 27:1-62, Mark 15:1-47, Luke 22:63, Luke 23:56, and John 18:28, John 19:37.

In the early morning hours, as Jesus’ trial was getting underway, Peter denied knowing his Master three times before the rooster crowed.

Good Friday is the most difficult day of Passion Week. Christ’s journey turned treacherous and acutely painful in these final hours leading to his death.

According to Scripture, Judas Iscariot, the disciple who had betrayed Jesus, was overcome with remorse and hanged himself early Friday morning.

Meanwhile, before the third hour (9 a.m.), Jesus endured the shame of false accusations, condemnation, mockery, beatings, and abandonment. After multiple unlawful trials, He was sentenced to death by crucifixion, one of the most horrible and disgraceful methods of capital punishment known at the time.

Before Christ was led away, soldiers spit on him, tormented and mocked him, and pierced him with a crown of thorns. Then Jesus carried His cross part of the way to Calvary and then a man named Simon was compelled to carry it the rest of the way. At Calvary, Jesus was again mocked and insulted as Roman soldiers nailed Him to the wooden cross.

Jesus spoke seven powerful statements from the cross, including “Father, forgive them, for they do not know what they are doing” (Luke 23:34, NIV), “Father, into your hands I commit my spirit” (Luke 23:46, NIV), and His last words were, “It is finished” (John 19:30).

Then, about the ninth hour (3 p.m.), Jesus breathed his last breath and died.

By 6 p.m. Friday evening, Nicodemus and Joseph of Arimathea took Jesus’ body down from the cross and lay it in a tomb.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Why Hast Thou Forsaken Me? Holy And Great Friday

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2023

My God, my God, why hast Thou forsaken me? ✞ (Matthew 27:46)

Thus cried out the Lamb of God, the Lord Jesus, who was nailed to the cross for the sins of the world, and therefore for you and me, brothers and sisters. My God, My God! Why have You abandoned Me? He cried out according to His human nature, which has infirmities, not sins. But how could God the Father, who sent Him into the world to save the world, forsake His only begotten, His beloved Son? Divinity was inalienable and will forever remain inalienable from the human nature of Jesus Christ. This abandonment means, beloved brethren, that human nature in Jesus Christ was left to all the torment, to all the horror of the sufferings of the cross, to all the terrible, deadly sorrow that He experienced back in the garden of Gethsemane before His capture by a gang of villains led by Judas Iscariot.

He then began to be horrified, to grieve, and He said to the disciples: My soul is exceedingly sorrowful . . . tarry ye here and watch with me (Mt. 26:38).

Imagine, then, what were the torments of the body, what was the sorrow of the all-righteous and all-loving sensitive soul of the God-Man, who underwent execution for all human sins, for the sins of Adam and Eve and all their descendants without exception, and therefore for yours and mine! And you and I, brethren, are great sinners and are deserving of countless punishments for our innumerable iniquities. Judge, I say, judge, what was the sharpness, bitterness and burning of the sufferings of the cross, what was the spiritual sorrow of the Lamb of God, who took upon Himself the sins of the world; how hard it was for God to abandon Him, that is, to give His humanity all the burning suffering, to give His soul overwhelming, boundless, terrible sorrow. After that, you will understand in what state the soul of the God-Man was as He hung upon the cross, when He cried out: My God, why did You leave Me? Yes, the soul was together with His most pure body in a state of terrible, inconceivable and unimaginable suffering.

Know from here, O man, whoever you are, the bitterness, absurdity, ugliness, abomination, madness, hideousness, torment, and lethality of sin; know how it is unnatural to us, uncharacteristic of our divine nature, which was created in the image of God; and how the all-holy, all-perfect, all-good Deity abhors it. And after that, judge, everyone, how we should deal with sin, which seduces us and defiles and perverts our nature—corrupting her, plunging her into eternal dishonor, into eternal sorrow, into eternal torment, if we do not hate it—that is, sin—with all our soul; if we do not repent of iniquities, if we do not completely turn away from sin.

Imagine, imagine what would have happened to us if the only begotten Son of God had not suffered for our sins and had not satisfied the righteousness of God, and if God had withdrawn His grace from us forever? Oh, the mere imagination, the slightest idea of that chills the blood and terrifies the soul. Oh, if only I and all sinners would always remember this abandonment by God of unrepentant sinners, especially when sin tempts us. Then everyone would flee from sin more than from a snake or a bloodthirsty beast, more than from a cruel enemy! Oh, then there would be many more who would be saved. Then the earth would not be afflicted with terrible disasters for the sins of man: crop failures, floods, devastating earthquakes affecting thousands of human lives, widespread diseases, fruit damage, destructive fires. Then it would be the paradise of God, abounding in truth and all kinds of natural gifts of God. Then there would have been peace and security on earth; there would not have been these terrible atrocities, among which we have recently seen the most terrible of the terrible—the brazen and vicious murder of a peaceful and loving, meek tsar in broad daylight.1

Oh, how the world is now overflowing with lawless and iniquitous people! But how long will it still exist—this sinful world, this earth, the dwelling of sin, stained with the blood of guiltless and innocent victims, this accumulation of all kinds of abominations? Isn’t the time of the universal fiery purification already coming? Yes, it is of course already near at hand. If the apostles at one time spoke of its nearness, then we can speak all the more strongly about the nearness of the end of the age.

Brothers and sisters! As long as we still have time, let us approach the Savior of the world with fervent repentance and with love and tears kiss His wounds that He suffered for us. Let us love the truth, let us love mercy, so that we may have mercy. Amen.

👉 Courtesy: Orthochristian.com

_______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: