
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 የተከዱት ኦርቶዶክስ ሰርቦች ለአማሬካ ወታደሮች በታሪክ ትልቁን የማዳን ተልዕኮ በማድረግ ውለታ ውለውላቸው ነበር። ይህ አስገራሚና ጠቃሚ የታሪክ ትምህርት ነው። አሜሪካ ግን ከዓመታት በኋላ ወደ ባልካን በመመለስ ጠንካራና ‘አስጊ’ የነበረችውን ዩጎዝላቪያን በታተነቻት፤ የሰርቢያ ኦርቶዶክስ ሥልጣኔ ማዕከል የሆነችውን ኮሶቮን ቆርሳ ለሙስሊም አልባኒያውያን ሰጠችባት፣ ( ልክ አላግባብ ‘ኦሮሞ’ የተሰኘውን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ግዛት ቆርሰው ለጋላ-ኦሮሞዎች እንደሰጡት) ፣ ዋና ከተማዋን ቤልግራድንም በኦርቶዶክስ ትንሣኤ በዓል ዕለት በተዋጊ አውሮፕላኖች ደበደበቻት። ዛሬም ከሙስሎሞቹ ቱርኮች፣ አልባኒያውያንና ቦስኒያውያን ጎን በድጋሚ በመሰለፍ ኦርቶዶክስ ሰርቢያን ልታጠቃት ተዘጋጅታለች። ይህ ነው ዛሬ በኢትዮጵያም እያየን ያለነው የሉሲፈራውያኑ ውለታ!
“To be an enemy of America can be dangerous, but to be a friend is fatal.”
— Henry Kissinger
The Belgrade terror rocked Serbia, almost exactly on Orthodox Easter, when Antichrist NATO bombed Belgrade 24 years ago.
In 2017 Serbia appointed or forced by US + EU to appoint its first female and openly gay prime minister. The appointment of Ana Brnabic came as a surprise and disappointment to many Orthodox Christian Serbs. ‘Serbia must choose between EU and Russia‘, says Germany.
- – Orthodox Easter, April 1999: NATO Bombed Serbian Christians During Orthodx Easter Holy Week to help Albanian Muslims
- – Air Attacks Darken Easter for New York’s Serbs
- – Mr. Clinton, I was deeply saddened when I heard reports that NATO forces have written “Happy Easter” on some of the bombs dropped over Yugoslavia.
- – Bill Clinton’s Bastard Army
- – Orthodox Easter, Sunday, April 16, 1944: USA, GB Were Murdering Their Christian Allies
- — NATO is helping and aiding nazis in Ukraine in massacring Orthodox Christians of Ukraine and Russia
- – NATO is helping and aiding Muslims of Turkey and Azerbaijan in massacring Orthodox Christians of Armenia.
💭 Valuable Video message courtesy of: Shoebat.com
👉 By the way, what popular Tucker Carlson got fired from Fox News (courtesy of Antichrist Zelensky) are such reports:
👉 በነገራችን ላይ ተወዳጁ ተከር ካርልሰን ከፎክስ ኒውስ የተባረረበት (በፀረ ክርስቶስ ዘሌንስኪ ግፊት) ምክኒያት እነዚህ ዘገባዎቹ ናቸው፡–
💭 Tucker Carlson accuses America of declaring “a jihad” on Russia because it’s “an orthodox Christian country with traditional values”
💭 Tucker Carlson: Why is Neo-Bolshevik President Zelenskyy Banning Orthodox Christianity in Ukraine?
💭 ታከር ካርልሰን፤ ለምንድነው ኒዮ–ቦልሼቪኩ የይክሬን ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ የኦርቶዶክስ ክርስትናን በዩክሬን የሚከለክላት?

💭 Tucker: ‘No One Seems To Care That Zelenskyy Is Closing Down Orthodox Churches & Putting Christians in Jail’
💭 ተከር ካርልሰን፤ የዩክሬይኑ ናዚ መሪ ዘለንስኪ የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናትን እየዘጋ ክርስቲያኖችን እያሰረ መሆኑን የሚያሳስበው ቡድን፣ ድርጅት ወይም ፖለቲከኛ ለምን ጠፋ?
______________