Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Ethiopia’

የቅድስት ልደታ ለማርያም ክብረ በዓል ከ ሰባት ዓመታት በፊት | Lideta Le Maryam Wereb

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 8, 2024

❖❖❖ ልደታ ለማርያም፡ ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ ይህች ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀባት ዕለት ናት | ምስጋና ❖❖❖

❖❖❖በሰንበት ተማሪዎች የቀረበ ወረብ ፥ የቅድስት ልደታ ለማርያም ክብረ በዓል ፩ ግንቦት ፪ሺ፱ ዓ.ም ❖❖❖

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ግንቦት አንድ ቀን (የግንቦት ልደታ) የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት የሚከበርበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ቅዱስ ኤፍሬም በውዳሴ ማርያም “የመመኪያችን ዘውድ፣ የንጽሕናችንም መሰረት” ያላት ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም የተወለደችበት ነው፡፡ ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ “ድንግል ትጸንሳለች፤ ወንድ ልጅም ትወልዳለች” [ኢሳ ፯፡፲፬] ብሎ ትንቢት የተናገረላት ያቺ ድንግል በዚህች ዕለት ተወለደች፡፡ ይህች ቀን ልበ አምላክ ክቡር ዳዊት ” የወርቅ ልብስ ተጎናጽፋ ንግሥቲቱ በቀኝህ ትቆማለች።” [መዝ ፵፬፡፱] ብሎ የተናገረላት ንግሥት የተገኘችባት ዕለት ናት፡፡ ቅዱስ ዮሐንስም በራዕዩ “ፀሐይን የተጎናጸፈች፣ ጨረቃን የተጫማች፣ አስራ ሁለት የክዋክብት አክሊል በራሷ ላይ ያላት።”[ራዕ ፲፪፡፩] ብሎ የመሰከረላት የብርሃን እናቱ ድንግል ማርያም የተወለደችባት ቀን ናት፡፡ የእርስዋም ልደት እንደ እንግዳ ደራሽ እንደ ውኃ ፈሳሽ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን አስቀድሞ በትንቢት፣ በምሳሌና በራዕይ የሰውን ልጅ ድኅነት በጉጉት ሲጠባበቁ ለነበሩ ቅዱሳን ሲገለጽ የነበረ ነው፡፡

የድንግል ማርያም ልደት በነቢያት አንደበት

መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፡ መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው፡፡ [መዝ ፹፮፥፩፡፯]

እግዚአብሔር የዝማሬና የትንቢት ጸጋን ያበዛለት ክቡር ዳዊት ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሥርወ ልደት አስቀድሞ በመንፈስ ቅዱስ መነጽርነት ተገልጾለት “መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን /መሠረቶችዋ በተቀደሱ ተራሮች ናቸው/” በማለት ትንቢት ተናግሯል፡፡ “የተቀደሱ ተራሮች” ያለውም የእመቤታችን ሥርወ ልደት ከቤተ መንግሥትና ከቤተ ክህነት ከሆኑት ከተቀደሱት ከኢያቄምና ከሐና የመሆኑን ነገር ሲያመለክት ነው፡፡ ይህንን ትንቢትና እውነተኛውን የእመቤታችንን የትውልድ ሀረግ አስማምታ ቤተክርስቲያን “የእመቤታችን ማርያም ትውልዷ ባባቷ በኩል ከንጉሡ ከዳዊት ወገን ነው፤ በናቷም በኩል ከካህኑ ከአሮን ወገን ነው፤ የአባቷ ስም ኢያቄም ነው፤ የእናቷም ስም ሐና ነው፡፡” ብላ ታስተምራለች፡፡

ትወፅእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምኔሃ፡ ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ አበባም ከእርሷ ይወጣል፡፡ [ኢሳ. ፲፩፡፩]

ቁጥሩ ከዐበይት ነቢያት ወገን የሆነው ነቢዩ ኢሳይያስም ጥበብንና እውቀትን በሚገልጽ ስለሚመጣውም ነገር ትንቢትን በሚያናግር በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ከነገደ ዕሴይ እንደሚሆንና እርሷም ጽጌ (አበባ) የተባለ አካላዊ ቃል ክርስቶስን በሕቱም ድንግልና እንደምትወልድ ተገልጾለት “ትወፅእ በትር እምሥርወ ዕሴይ ወየዐርግ ጽጌ እምኔሃ /ከዕሴይ ሥር በትር ትወጣለች፤ አበባም ከእርሷ ይወጣል/” በማለት ታላቅ ትንቢትን ተናግሮ ነበር፡፡ ይህች በትርም ከእሴይ ዘር የተገኘችው በዚህች ዕለት ነውና ልደቷን በታላቅ ድምቀት እናከብራለን፡፡ ይህንን መሰረት በማድረግ ሊቁ ቅዱስ ኤፍሬም “መልካሟ ርግብ ማርያም ሆይ ደስ ይበልሽ፤ ከእሴይ ሥር የተገኘሽ መዓዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ” በማለት በውዳሴ አመስግኗታል፡፡ “በአባቶችሽ ፈንታ ልጆች ተወለዱልሽ” [መዝ.፻፴፩፡፲፫]” የተባለልን የአባቶቻችን ልጆች እኛም እንዲሁ እያልን እናመሰግናታለን፡፡

ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ፡ ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነይ፡፡ [መኃ ፬፡፰]

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት መሰረት የእመቤታችን የትውልድ ስፍራ ሊባኖስ የተባለው ተራራማ ሀገር ነው፡፡ በሊባኖስ ስለመሆኑ አስቀድሞ ጠቢቡ ሰሎሞን “ንዒ እምሊባኖስ መርዓት ንዒ እምሊባኖስ ንዒ ወተወፅኢ እምቅድመ ሃይማኖት እምርእሰ ሳኔር ወኤርሞን አምግበበ አናብስት ወእምአድባረ አናምርት /ሙሽራዬ ሆይ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ ከሊባኖስ ከእኔ ጋር ነዪ ከአማና ራስ ከሳኔር ከኤርሞን ራስ ከአንበሶች መኖሪያ ከነብሮችም ተራራ ተመልከች/” በማለት ተናግሮ ነበር፡፡ የዚህ ትንቢት ምስጢርም የእመቤታችን መካነ ልደት የሊባኖስ ተራራ ስለመሆኑ የሚያጠይቅ እንደሆነ ምስክርነታቸው የታመነ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ያስረዳሉ፡፡ ትንቢቱም ሲፈጸም ቅድስት ድንግል ማርያም ግንቦት ፩ ቀን በ፲፭ ዓ.ዓ ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በሊባኖስ ተራራ ተወልዳለች፡፡

ኢትዮጵያዊ ቄርሎስ የተባለው የነገረ ማርያም ሊቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እመቤታችን በሊባኖስ እንደምትወለድ አስቀድሞ ሰሎሞን የተናገረው ቃልም መፈጸሙን ሲገልጽ “….የአናብስት ልጅ አልኩሽ፡፡ ሰሎሞን እንዲህ ሲል እንደተናገረ፡- ሙሽራዪት ሆይ ከሊባኖስ ተራራ ነዪ፤ ከአንበሶች ጒድጓድ ወጥተሽ ነዪ፤ ከምርጥ ነገድነት የተነሣ ከሚመካ ወገን የመወለድሽ ዜና እጅግ ግሩም ነው፡፡” በማለት አመስጥሮታል፡፡ እመቤታችንም በሊባኖስ ተራራ እንድትወለድ ምክንያት የሆነው በማሕፀን ሳለች የአርሳባንን ልጅ ዓይን በማብራቷና ሳሚናስ የሚባለውን የጦሊቅን ልጅ ከሞት በማስነሳቷ አይሁድ በቅናት ተነሳስተውባቸው ስለነበር ሐናና ኢያቄም ወደ ሊባኖስ ተራራ እንዲሄዱ ታላቁ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ለኢያቄም ተገልጾ ስለነገራቸው እንደሆነ የቤተ ክርስቲያን መጻሕፍት ያስረዳሉ፡፡

የድንግል ማርያም ልደት በራዕይና በምሳሌ

ከትንቢቱ በተጨማሪም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልደት በራዕይና በምሳሌም አስቀድሞ የተገለጸ ነበር፡፡ ከእነዚህም መካከል ከእርሷ ሰባት ትውልድ አስቀድሞ ለነበሩት ደጋግ ሰዎች እንዲሁም ለእናትና ለአባቷ የተገለጹት ምሳሌዎች በቅዱሳት መጻሕፍት በሰፊው ሰፍረው ይገኛሉ፡፡

ሰባተኛዪቱ እንቦሳ ጨረቃን ስትወልድ ጨረቃዋ ደግሞ ፀሓይን ስትወልድ አየሁ (ቴክታ)

በቅድስና የሚኖሩ ነገር ግን መካን የነበሩት ቴክታና ጴጥርቃ ነጭ እንቦሳ ከበረታቸው ስትወጣ ፤ እንቦሳይቱ እንቦሳ እየወለደች እስከ ስድስት ስትደርስ ፤ ስድስተኛዪቱ ጨረቃን ጨረቃዋም ፀሐይን ስትወልድ አይተው በሀገራቸው መፈክረ ሕልም (ሕልም ፈች ሊቅ) አለና ሂደው ነገሩት፡፡ ደግ ልጅ ትወልዳላችሁ፤ ጨረቃይቱ ከፍጡራን በላይ የምትሆን ልጅ ትወልዳላችሁ፡፡ የፀሐይ ነገር ግን አልተገለጸልኝም፤ እንደ ነቢይ እንደ ንጉሥ ያለ ይሆናል አላቸው፡፡ እነርሱም ጊዜ ይተርጉመው ብለውት ሄዱ፡፡ ከዚህ በኋላ ልጅ ወለዱ፡፡ ስሟንም “ረከብኩ ስእለትዬ፤ ረከብኩ ተምኔትዬ” /የተሳልኩትን አገኘሁ፤ የተመኘሁትን አገኘሁ/ ሲሉ “ሄኤሜን”አሏት፡፡ ሄኤሜን ዴርዴን፤ ዴርዴ ቶናን፤ ቶና ሲካርን፤ ሲካር ሄርሜላን፤ ሄርሜላ ሐናን ወለደች፡፡ ሐና ለአካለ መጠን ስትደርስ ከቤተ ይሑዳ ለተወለደ ኢያቄም ለሚባል ደግ ሰው አጋቧት፡፡ ከኢያቄምና ከሐናም በጨረቃ የተመሰለች ድንግል ማርያም ተወለደች፡፡

ፀዓዳ ርግብ ሰባቱ ሰማያትን ሰንጥቃ መጥታ በማሕፀኔ ስታድር አየሁ (ቅድስት ሐና)

ኢያቄምና ሐና መካን ስለነበሩ እግዚአብሔር ልጅ ይሰጣቸው ዘንድ ጸልየው፤ ሲሰጣቸውም መልሰው ለእርሱ እንደሚሰጡ ስዕለትን ተስለው ነበር፡፡ ጸሎታቸው ሲደርስ ለሐና በሕልም ተገልጾላት ለባለቤቷ ለኢያቄም “ብእሴሃ አነኑ ርኢኩ በሕልምየ ርግብ ጸዐዳ መጽአት ኀቤየ ወነበረት ዲበ ርእስየ ወቦአት ውስተ እዝንየ ወኀደረት ውስተ ከርሥየ /ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በጆሮዬ ገብቶ በማሕፀኔ ስትተኛ አየሁ፡፡” ብላዋለች፡፡ የዚህ ራእይ ምስጢርም ርግብ የተባለች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሆን፤ ፀዓዳ (ነጭ) መሆኗ ንጽሕናዋ፣ ቅድስናዋ፣ ዘላለማዊ ድንግልናዋ ነው፡፡ ነጭ ርግብ መጥታ በራሴ ላይ ተቀምጣ ከራሴ ላይ ወርዳ በጆሮዬ ገብታ በማሕፀኔ ስትተኛ አየሁ” ማለቷ ብሥራተ ገብርኤልን በጆሮዋ ሰምታ በግብረ መንፈስ ቅዱስ አምላክን የምትፀንሰውን ንጽሕት ርግብ የተባለችውን እመቤታችንን የምትወልድ መሆኗን ሲያጠይቅ ነው::

ከሰባተኛው ሰማይ ነጭ ዖፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ (ቅዱስ ኢያቄም)

በተመሳሳይ ኢያቄምም በሕልሙ ያየውን ለባለቤቱ ለሐና “እንዘ ይትረኀዉ ሰብዐቱ ሰማያት ዖፍ ጸዐዳ መጽአ ኀቤየ ወነበረ ዲበ ርእስየ /ሰባቱ ሰማያት እንደ መጋረጃ ተገልጠው ከላይኛው ሰማይ ነጭ ዖፍ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ” ብሎ በሕልሙ የተገለጸለትን ነግሯታል፡፡ የዚህም ራዕይ ምስጢር ዖፍ የተባለው አካላዊ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን፤ ነጭነቱ ንጽሐ ባሕርዩ ነው፡፡ ኢያቄም “ከላይ ወርዶ በራሴ ላይ ሲቀመጥ አየሁ” ማለቱ የኢያቄምን ባሕርይ ባሕርይ እንደሚያደርግ የሚያጠይቅ ሲሆን ሰባቱ ሰማያት የተባሉ የጌታችን ልዩ ባህርይው፣ ምልአቱ፣ ስፍሃቱ፣ ርቀቱ፣ ልእልናው፣ ዕበዩና መንግስቱ ናቸው።

የድንግል ማርያም ልደት በሐዲስ ኪዳን ሊቃውንት

የሐዲስ ኪዳን ሊቃውንትም ትንቢተ ነቢያትንና ወንጌልን በማጣጣም የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት አመስጥረው አስተምረዋል፤ አመስግነዋል፤ ተቃኝተዋልም፡፡ የእርሷን ልደት እጅግ ብዙ ሊቃውንት በስፋትና በጥልቀት ያመሰጠሩት ሲሆን ለምሳሌ ያህል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡፡

ማርያምስ ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች (ቅዱስ ያሬድ)

ኢትዮጵያዊው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ስለእመቤታችን ልደት “ማርያምሰ ተኀቱ እምትካት ውስተ ከርሱ ለአዳም ከመ ባሕርይ ጸዓዳ/ ማርያምስ (ማርያም ግን) ከጥንት ጀምሮ በአዳም ባሕርይ ውስጥ እንደ ነጭ ዕንቁ ታበራለች፡፡” በማለት እርሷ በደፈረሰው ዓለም በንጽሕና፣ በቅድስናና በድንግልና ስታበራ እንደነበርና ኋላም የዓለም ብርሃን የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን መውለዷን አመስጥሮ ተናግሯል፡፡ በተጨማሪም ስለ ሥርወ ልደቷ “እንተ በምድር ሥረዊሃ ወበሰማይ አዕጹቂሃ…ሐረገ ወይን/ ሥሮቿ በምድር ጫፎቿም በሰማይ ያሉ…የወይን ሐረግ” በማለት የተወለደችው በምድር ከነበሩት ኢያቄምና ሐና መሆኑን የወለደችው ግን ሰማያዊውን ንጉሥ እንደሆነ በማመስጠር ዘምሯል፡፡ በዚህም ሰውና እግዚአብሔርን ያገናኘች መሰላል መሆኗል ገልጾ አስተምሯል፡፡

ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ (አባ ሕርያቆስ)

የብህንሳው ሊቀ ጳጳስ አባ ሕርያቆስም በቅዳሴ ማርያም “ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ/ ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ” በማለት የድንግል ማርያም ጽንሰትና ልደት እንዴት እንደነበር በድርሰቱ አስፍሮታል፡፡ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት የሚላት የሁላችን እናት ድንግል ማርያም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐናና ከኢያቄም ነሐሴ ፯ ቀን ተፀንሳ ከዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን በኋላ ግንቦት ፩ ቀን ተወልዳለች፡፡ እርስዋም ስትፀነስ ጀምሮ መንፈስ ቅዱስ ከጥንተ አብሶ (original Sin) ጠብቋታል፤ አበሳው አልነካትም፡፡ ይህንንም ነቢየ እግዚአብሔር ኢሳይያስ በኃጢአት በተከበበ፣ መርገም በሞላበት ዓለም ውስጥ ከኃጢአት ከበደል ርቃ (ተለይታ) እንደ ጌዲዮን ጸምር በንጽህና የጠገኘች ንጽህት ዘር መሆኗን ሲያስረዳ “የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘርን ባያስቀርልን ኖሮ እንደ ሰዶም በሆንን እንደ ገሞራም በመሰልን ነበር፡፡”[ኢሳ.፩፡፲፱]በማለት ተናግሯል፡፡ እንዲሁም ጠቢቡ ሰሎሞን ንጽህናዋን በትንቢት መነጽር አይቶ “ወዳጄ ሆይ፣ ሁለንተናሽ ውብ ነው፣ ምንም ነውር የለብሽም፡፡ ሙሽሪት ሆይ ከሊባኖስ ነዪ፡፡”[መሓልይ ፬፡፯፡፲፮] በማለት በንጽህና በቅድስና ያጌጠች፣ መርገመ ሥጋ መርገመ ነፍስ ያልነካት፣ የድህነታችን ምክንያት፣ የንጽህናችን መሰረት የሰው ባህርይ ከእግዚአብሔር ጋር እንዲዋሀድ ምክንያት የሆነች ንጽሕት የሰርግ ቤት ድንግል ማርያም በሊባኖስ የመወለዷን ነገር አስቀድሞ ነግሮናል፡፡

ይህች ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀባት ዕለት ናት (ቅዱስ እንድርያስ)

የቀርጤሱ ቅዱስ እንድርያስ የከበረ ስለሆነው ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት ታላቅነት “ይህ በዓል በሐዲስና በብሉይ ኪዳን መካከል መገኛ ሆነ፡፡ ምሳሌዎቹ በእዉነታ፣ አሮጌው በአዲስ ቃል ኪዳን ተተኩ፡፡ ፍጥረት ሁሉ በደስታ ይዘምራል፤ የዚህን ቀንም ደስታ ይካፈላል፡፡ ይህ ዕለት (ጌታ) መቅደሱን የሰራበት ዕለት ነው፡፡ ይህ ዕለት ትልቅ ሕንፃ የታነጸበትና ፍጡር የፈጣሪ ማደሪያ ለመሆን የተዘጋጀበት ዕለት ነው፡፡” በማለት ገልጾታል፡፡ በእውነት የእርሷ ልደት የልዑል ማደሪያው መቅደስ የተሰራበት ዕለት ነውና ሁላችን እናከብረዋለን፡፡ በዚህም ዕለት “ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም/ እነሆ ዛሬ በእመቤታችን ልደት ደስታ ሆነ” እያልን እንዘምራለን። ይህችን የልዑል ማደሪያ እናቷ ሐናና አባቷ ኢያቄምም በእጅጉ ተደስተው በተወለደች በስምንተኛ ቀኗ ስሟን “ማርያም” ብለው ሰይመዋታል፡፡

የእመቤታችን የልደት በዓል አከባበር

አባታችን አዳም በኃጢአት ከወደቀ በኋላ፣ ንስሃ በገባ ጊዜ አምላካችን ጌታ እግዚአብሔር የድህነት ቃል ኪዳን ገባለት፡፡ ቃል ኪዳኑም “ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ” የሚል ነበር፡፡ ስለሆነም አዳም ፶፻፭፻/5500 ዘመን የሕይወት ምክንያት የሆነች የልጅ ልጁ እመቤታችን ድንግል ማርያም ከአብራኩ ከተከፈሉ ቅዱሳን ልጆቹ የምትወለድበትን ቀን ተስፋ እያደረገ ኖረ፡፡ የእመቤታችንን የድንግል ማርያምን የመወለዷን ዜና ተስፋ በማድረግ “ሴት” ይላት የነበረውን ሚስቱን ሔዋንን በእመቤታችን ምሳሌነት “ሔዋን”፣ የሕያዋን ሁሉ እናት ብሎ ሰየማት፡፡ [ዘፍ.፫፡፳] ዳግማዊ አዳም የተባለ ክርስቶስም የአዳምን ተስፋ በመስቀል ላይ በፈጸመ ጊዜ እውነተኛዋን ሔዋን (ዳግሚት፣ አማናዊት ሔዋንን) ድንግል ማርያምን በዮሐንስ ወንጌላዊ በኩል ለሕያዋን ምዕመናን ሁሉ እናት አድርጎ ሰጠ፡፡ [ዮሐ. ፲፱፡፳፮] ይህን የከበረ ምስጢር የማይረዳ “ክርስቲያን” እንዴት ያሳዝናል!? እኛ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ግን የቀዳማዊ አባታችንን የአዳምን፣ እንዲሁም በዳግም ተፈጥሮ ያከበረንን ዳግማዊ አዳም የተባለ የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቃል ተቀብለን “የሕያዋን ሁሉ እናት” ድንግል ማርያምን ልደቷን በፍፁም ደስታ እናከብራለን፣ ከተወደደ ልጇ ምሕረትን ትለምንልን ዘንድም ወደ እርሷ እናንጋጥጣለን፡፡

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ያለን ምዕመናን ከጌታችን ልደት ቀጥሎ በታላቅ ድምቀት የምናከብረው የልደት በዓል የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት ቀን ነው፡፡ ስለ ቅዱስ ዮሐንስ “በመወለዱ ብዙዎች ደስ ይላቸዋል።”[ሉቃ ፩፡፲፬] ከተባለ የድንግል ማርያም ልደት ምንኛ የሚያስደስት ይሆን?! የነቢያቱ ትንቢት የተፈፀመበት፣ የታየው ራዕይም በገሀድ የተከናወነበት፣ የብሉይ ኪዳን ማብቂያ የሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ ናትና ልደቷ ለሰው ልጆች ሁሉ (ለሕያዋን ሁሉ) ታላቅ የደስታ ቀን ነው፡፡ ሰማያውያን ቅዱሳን መላእክትም በንጽህናዋ በቅድስናዋ ተደንቀው “እህትነ ነያ/እህታችን እነኋት” ብለው ያመሰግኗታል፡፡ በዘመናችን ያሉ የሰዎች ልደት በድምቀት የሚከበር ከሆነ ለሰው ልጅ መዳን ምክንያት የሆነች የአምላክ እናት የተወለደችበት ቀን ምንኛ ሊከበር ይገባው ይሆን?! ቤተ ክርስቲያን የቅድስት ድንግል ማርያምን ልደት በታላቅ ድምቀት የምታከብረው ከዚህ ታላቅ በዓል በረከት ረድኤትን እንድናገኝበት ነው፡፡ የሕይወት ክርስቶስ እናት ዛሬ ተወልዳለችና፡፡

በኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትዉፊት መሰረት ሐና እና ኢያቄም ከአይሁድ ለማምለጥ ተሰደዉ በአድባረ ሊባኖስ ስር እመቤታችንን ወለዱ፡፡ በወቅቱ ከቤት የወጡት ለሽሽት ነበርና ስንቅ ስላልያዙ ምግባቸዉ “ንፍሮና ጥራጥሬ” ነበር፡፡ይህንን ትዉፊት በመያዝ በዓሉ ከቤት ዉጭ ንፍሮ እየተበላ ይከበራል፡፡ነገር ግን በበጎ ነገሮች ሰበብ ክፉ ዓላማዉን ማስፈጸም የሚፈልገዉ ዲያቢሎስ በማር መካከል መርዝን ከሚጨምርባቸዉ መንፈሳዊ በዓላት አንዱ የግንቦት ልደታ (የእመቤታችን የልደት በዓል) ነዉ፡፡ በዚህ ዕለት አንዳንዶች ባለማወቅ ሌሎች ደግሞ በድፍረት “ለአድባር አዉጋር ነዉ፤ ቆሌዉን ለመለመን ነዉ” እያሉ ለማያውቁት አምልኮ ንፍሮ የሚበትኑ፣ ቡና የሚረጩ፣ ቅቤ የሚቀቡ፣ የከብት ደም የሚያፈሱ አሉ፡፡ እውነታው እነዚህ በእርግጥም ጣዖት አምላኪዎች ናቸው፡፡ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያኖች ግን እነዚህን የሃይማኖት ለዋጮች ሥራቸውን እንጸየፋለን፡፡ ስለሆነም ከእንደዚህ ዓይነቱ ባዕድ አምልኮ በመለየት ይህንን ታላቅ በዓል በተገባና በተረዳ ነገር ልናከብረው ይገባል፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን በሠራችልን ሥርዓት መሰረት በቀናች በተዋሕዶ እምነት ሆነን፤ በምሕረቱ የጎበኘንን አምላካችንን ብቻ እያመለክን፤ የድኅነታችን ምክንያት የሆነችውን ድንግል ማርያምንም እያመሰገንን ልናከብረው ይገባል፡፡

አምላካችን እግዚአብሔር ከእመቤታችን ረድኤት በረከት ይክፈለን፡፡ አሜን፡፡

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Orthodox Christians Mark Holy Saturday With The Miraculous Holy Fire In Jerusalem

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 4, 2024

😇 ተዓምረ ቀዳሚት ሥዑር በኦርቶዶክሳውያን ዘንድ | የማያቃጥለው ቅዱስ እሳት በጌታ መካነ መቃብር

የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።
  • ማክሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።
  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።
  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።
  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።
  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡

🕊️ Happy Pascha! The Orthodox Easter Holy Fire From Jerusalem to The World 🔥

🕊️ብሩክ ፋሲካ! የኦርቶዶክስ ፋሲካ ቅዱስ እሳት ከኢየሩሳሌም ወደ ዓለም 🕊️

በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም በቀራንዮ ጎልጎታ የጌታ መካነ መቃብር በሚገኝበት ቅዱስ ቤተክርስትያን ውስጥ እያንዳንዱ የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቀዳሚት በዛሬው የሥዑር / ቅዱስ ቅዳሜ ዕለት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በኢየሱስ መቃብር ዙሪያ በተዓምር የሚወርደውን“ነበልባል” ለመመልከት ይሰበሰባሉ፡፡

የእግዚአብሔር እጅግ አስደናቂ ከሆኑት ተዓምራት ውስጥ አንዱ ይህ በቀዳሚት ሥዑር በኢየሩሳሌም በጌታችን መካነ መቃብር ላይ የሚወርደው የተባረከ/ቅዱስ እሳት ነው።

የምስራቅ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ይህ የትንሳኤ ጉልህ ምልክት ነው ብለው ያምናሉ።

ይህ ዋና ከሆኑት የምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተዓምራት መካከል አንዱ ነው። ይህ ተዓምር ላለፉት ፲፻፪፻/1,200 ዓመታት በየዓመቱ እየተከሰተ እንደሆነ ይታመናል።

ሥነ ሥርዓቱ የሚጀምረው በግሪክ ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ (ወይም በሌላ የኦርቶዶክስ ሊቀ ጳጳስ) በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ወደ ክርስቶስ ባዶ መካነ መቃብር ወርዶ ልዩ ጸሎቶችን በማንበብ ነው። ኦርቶዶክስ ያልሆነ ክርስቲያን ደግሞ ፓትርያርኩ ሻማዎቹን ለማብራት የሚጠቀሙባቸው የነዳጅ ዘይት መብራቶች በውስጣቸው እንዳይቃጠሉ ለማድረግ መቃብር (አነስተኛ መቃብር ዙሪያ ያለውን ትንሽ መዋቅር) እንደሚመረምሩ ተገልጻል ፡፡

ከመቃብሩ በላይ እና በዙሪያው በተከበበች ቤተክርስቲያን ውስጥ ፣ ምዕመናን በአንድ ድምፅ “ኪራላይሶን”(እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!)ያሰማሉ፡፡ ቆይታው ረጅም ወይም አጭር ሊሆን ይችላል ግን ውሎ አድሮ ፓትርያርኩ ለብቻቸው በሚጸልዩበት መቃብር ላይ እንደሚታዩ ይነገራል ፡፡ ከዛም ፓትርያርኩ ከዚህ ተዓምራዊ ነበልባል ሻማዎቹን በማቀጣጠል ደወሎችን እየደወሉ በምዕመናኑ መካከል ተገኝተው እሳቱን ወደ ሌሎች ቀሳውስት ያስተላልፋሉ፡፡ በዚህ ወቅት ጨለማ የነበረው የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በተዓምራዊው የተባረክ/ ቅዱስ እሳት ያበራል፡፡

ለመጀመሪያዎቹ በርካታ ደቂቃዎች እሳቱ ይቀጣጠላል ነገር ግን አይባላም ፡፡ በዚህን ጊዜ ፣ ብዙ ምዕመናን ፊታቸውን እና እጆቻቸውን ሳይቃጠሉና ምንም ጉዳት ሳይደርስባቸው በእሳቱ ነበልባል ውስጥ ይታጠባሉ፡፡ እሳቱ ከሻማ ወደ ሻማ ከተላለፈ በኋላ በሩቅ በሰፊው እንዲሰራጭ በመብራት ሳጥን ውስጥ ይቀመጣል፡፡

😇 Holy Fire 🔥

❖ The Miracle of Holy Fire (or Holy Light) is the most important ritual in Christianity and it happens year after year in the Tomb of Christ, inside the Church of the Holy Sepulchre in Jerusalem.

It is an annual celebration of Christ’s victory over death and Jesus himself participates.

Thousands of Christians throng Jerusalem for the traditional Holy Fire rite ahead of the Orthodox Easter, despite a security clampdown in the holy city.

Every Orthodox Holy Saturday in Jerusalem’s Church of the Holy Sepulcher, thousands gather to witness a flame “miraculously” appearing in the tomb of Jesus.

Orthodox Christians believe it’s a potent symbol of the resurrection.

It’s the Church’s most important miracle. And it’s believed to have been happening annually for the past 1,200 years.

The ritual begins with the Greek Orthodox Patriarch of Jerusalem (or another Orthodox archbishop), descending into the empty tomb of Christ within the church and reciting special prayers. A non-Orthodox Christian is also said to examine the edicule (a small structure surrounding the tomb) to make sure no oil lamps have been left burning inside that the patriarch could use to light his candles.

In the crowded church above the tomb and surrounding the edicule, the faithful chant with one voice “Kyrie eleison” (Lord, have mercy). The wait might be long or short but eventually a light is said to appear in the tomb where the patriarch has been praying alone. He then lights his candles from this miraculous flame and, accompanied by the pealing of bells, emerges to spread the fire among the crowd. The oncedark church becomes illuminated by the miraculous Holy Fire.

It is said that for the first several minutes the fire burns, but does not consume. During this time, many of the faithful bathe their faces and hands in the flame, apparently without being harmed. The flame is passed from candle to candle and then placed in lanterns so that it can be spread far and wide.

🔥 The Holy Fire, Miracle, or Myth? 🕊️ Documentary

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከፍኖተ መስቀሉ ከህያው ቅዱስ ቃሉ በረከት ይክፈለን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 3, 2024

❖ ዓርብ ስቅለት የዕዳ ደብዳቤያችን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ለመጨረሻ ጊዜ የተደመሰሰበት፤ ከአጋንንት አገዛዝ ነጻ የወጣንበት ዕለት ስለኾነ “የድኅነት ቀን” ይባላል። ❖

✞ ፲፫ቱ ሕማማተ መስቀል

  • ፩ኛ. ተአስሮ ድኅሪት (ወደኋላ መታሰር)
  • ፪ኛ. ተስሕቦ በሐብል (በገመድ መሳብ)
  • ፫ኛ. ወዲቅ ውስተ ምድር (በምድር ላይ መውደቅ)
  • ፬ኛ. ተከይዶ በእግረ አይሁድ (በእግረ አይሁድ መረገጥ)
  • ፭ኛ. ተገፍዖ ማዕከለ ዓምድ (ከምሶሶ ጋር መላተም)
  • ፮ኛ. ተጽፍዖ መልታሕት (በጥፊ መመታት)
  • ፯ኛ. ተቀስፎ ዘባን (ጀርባን በጅራፍ መገረፍ)
  • ፰ኛ. ተኰርዖተ ርእስ (ራስን በዱላ መመታት)
  • ፱ኛ. አክሊለ ሦክ (የሾህ አክሊል መድፋት)
  • ፲ኛ. ፀዊረ መስቀል (መስቀል መሸከም)
  • ፲፩ኛ. ተቀንዎ በቅንዎት (በችንካር መቸንከር)
  • ፲፪ኛ. ተሰቅሎ በዕፅ (በመስቀል ላይ መሰቀል)
  • ፲፫ኛ. ሰሪበ ሐሞት (መራራ ሐሞትን መጠጣት)

✞ ጌታችን ሲሰቅል የሚከተሉት ሰባት ተአምራት ተፈጽመዋል፤

  • ፩. ፀሐይ ጨለመ፤
  • ፪. ጨረቃ ደም ኾነ፤
  • ፫. ከዋክብት ረገፉ፤
  • ፬. የቤተ መቅደስ መጋረጃ ተቀደደ፤
  • ፭. አለቶች ተፈረካከሱ፤
  • ፮. መቃብራት ተከፈቱ፤
  • ፯. ሙታን ተነሡ (ማቴ. ፳፯፥፶፩-፶፬)፡፡

✞ ጌታችን በመስቀል ላይ ሳለ የሚከተሉትን ሰባት ዐበይት ቃላት አሰምቶ ተናግሯል፤

  • ፩. “ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ (አምላኪየ አምላኪየ ለምን ተውኸኝ?)”፤
  • ፪. “እውነት እውነት እልሃለሁ፤ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ”፤
  • ፫. “አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በላቸው”፤
  • ፬. እመቤታችንን “ሴትዮ ሆይ፣ እነሆ ልጅሽ”፤ ደቀ መዝሙሩንም “እናትህ እነኋት” በማለት የቃል ኪዳን እናትነትና ልጅነት ማከናወኑ፤
  • ፭. “አባት ሆይ በአንተ እጅ ነፍሴን አደራ እሰጣለሁ”
  • ፮. ተጠማሁ”፤
  • ፯. ዅሉ ተፈጸመ (ማቴ. ፳፯፥፵፭-፵፮፤ ሉቃ. ፳፫፥፵፫-፵፮፤ ዮሐ. ፲፱፥፲-፴)፡፡

ከሰድስት ሰዓት እስከ ዘጠኝ ሰዓት ጨለማ ኾኖ ከቈየ በኋላ ከዘጠኝ እስከ ማታ እንደ ተለመደው ብርሃን ሁኖአል፡፡ “ወፍና ሠርክ ይበርህ ብርሃነ ፀሐይእንዲል (ዘካ. ፲፬፥፯)፡፡ በዚህ ዕለት ሰባት መስተፃርራን (ጠበኞች) ታረቁ፤ ተስማሙ፡፡ እነዚህም፡- ሰውና እግዚአብሔር፣ ሰውና መላእክት፣ ሕዝብና አሕዛብ፣ ነፍስና ሥጋ ናቸው (ኤፌ. ፪፥፲፤ ቈላ. ፩፥፳)፡፡ ጌታችን ጠዋት በሦስት ሰዓት ተገረፈ፤ በስድስት ሰዓት ተሰቀለ (ማቴ. ፳፯፥፩-፴፯፤ ሉቃ. ፳፫፥፩-፵፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፩)፡፡

ጌታችን በውኃው ተጠምቀን፣ ደሙን ተቀብለን የእግዚአብሔር ልጆች እንኾን ዘንድ ከቀኝ ጎድኑ ጥሩ ውኃ፣ ትኩስ ደም አፈሰሰልን (ዮሐ. ፲፱፥፴፬)፡፡ በዐሥራ አንድ ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ ከመስቀል አውርደው ሽቶ እየረበረቡ በድርብ በፍታ ገንዘው ቀበሩት (ሉቃ. ፳፫፥፶-፶፬፤ ዮሐ. ፲፱፥፴፰-፵፪)፡፡ ነፍሱ ወደ ሲኦል ወርዳ ነፍሳትን ነጻ አወጣች (፩ኛ ጴጥ. ፫፥፲፱)፡፡ በዚህ ጊዜ በርሃነ መለኮቱ በሲኦል ተገለጠ፡፡ ስለዚህም “ንሴብሖ ለ እግዚአብሔር እየተባለ ይዘመራል፡፡ ከሆሣዕና አንሥቶ ተከልክሎ የነበረው ኑዛዜ ይናዘዛል፤ ጸሎተ ፍትሐት ይደረጋል፡፡

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሕማማተ እግዚእ ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2024

❖ ሕማማተ እግዚእ ክፍል ፩ | የቀናቱ ስም እና ትርጓሜ፣ ጸሎቱ፣ ግብረ ሕማማት ❖

የሰሙነ ሕማማት ዕለታት ስያሜዎች ❖

  • ሰኞ፤ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ሰኞ፤ አንጽሖተ ቤተ መቅደስ የተፈጸመበት ሰኞ።
  • ማክሰኞ፤ የጥያቄና የትምህርት ቀን።
  • ረቡዕ፤ ምክረ አይሁድ፥ የዕንባ ቀን፥ የመልካም መዓዛ ቀን።
  • ሐሙስ፤ ጸሎተ ሐሙስ፥ ሕጽበተ ሐሙስ፥ የምሥጢር ሐሙስ፥ የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ፥ የነጻነት ሐሙስ።
  • ዐርብ፤ የስቅለት ዐርብ።
  • ቅዳሜ፤ ቀዳም ሥዑር (ሹር ቅዳሜ)፤ ለምለሚቱ ቅዳሜ፥ ገብረ ሰላመ በመስቀሉ፥ ሰንበት ዐባይ፥ ቅዱስ ቅዳሜ፡፡

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፲፱] ❖❖❖

“በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች።”

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢየሱስ ክርስቶስ ተቃዋሚውን እስልምናን አጥብቆ ይጠላዋል፤ እስልምና ኃጢአት ነው፤ እስልምና በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2024

በአሜሪካ፤ ክሊቭላንድ ኦሃዮ ዩኒቨርሲቲ ካምፕስ ለሙስሊሞች የተሰጠ ግሩም ትምህርት፦ ♱

ክርስቲያኑን በመጀመሪያ ኢአማንያን ለከፉት፦

ክርስቲያኑም፦

ሰው ነኝ፤ እግዚአብሔር ነው የፈጠረኝ፤ ከዝንጀሮ አልመጣሁም የዝግመተ ለውጥ ጽንሰ ሀሳብ ተረት ተረት ነው፤ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው ኢየሱስ ክርስቶስም ይህን እውነት በሚገባ አረጋግጦልናል።

ቀጥሎ ሙስሊሟ እንዲህ ስትል ቀላበደች፦

እኔ እስላም ነኝ፤ ሁሉም ሰው የፈለገውን ሃይማኖት መርጦ እንዲኖር ሃይማኖቴ ይፈቅዳል

የእስላምን የታኪያ ታክቲክ የተረዳው ክርስቲያኑም፦

ውሸት ነው! ቁርአን ይህን አይልም፤ አይፈቅድም ሱረቱ 9 አንብቡ፤ ግደል፣ ግደል፣ ግደል ነው የሚለው” እስልምና ሃይማኖትሽ በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው ምክኒያቱም፤ መሀመድን አምላክ ያደርገዋልና ነውእስልምና መሀመድን አምላክ ያደርገዋል ይህ በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው። እስላም ሲዋሽ “በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ መሀመድ የሚናገሩ ጥቅሶች አሉ” ይላል፤ ይህ በድጋሚ ቅጥፈት ነው! መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር ልጅ ነው የሚናገረው። ምነው ፈራህ? ድንጋይ አልያዝኩም፤ አልወግራችሁም! ሕይወት ስለሚያድነው ኢየሱስ እየነገርኳችሁ ነው፤

ግብዞች በእኛ ላይ ድንጋይ አትወርውሩብን!

ለነገሩማ ቁርአን ሳይቀር ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ ይናገራል፤ “ሱረቱ አልማርያም ም. 19” ኢየሱስ ከድንግል ማርያም መወለዱን ይናገራል፤ ታዲያ ከድንግል ከተወለደ አባቱ ማን ነው? እግዚአብሔር አይደለምን?

በዚህ ጊዜ፦ እውነት በመነገሩ የተረበሹት አጋንንት ተንጫጩ! የክርስቶስ ተቃውሚው መንፈስ ቀሰቀሳቸው!

ክርስቲያኑም በመቀጠልና ሙስሊሞችንም በመምከር፦

የመጽሐፍ ቅዱስ አምላክ እግዚአብሔር ከቁርአን አምላክ አላህ በጣም የተለየ ነው።

እግዚአብሔር ቅዱስ ነው፤ ሃጢአትን ይጠላል፤ ገነት መግባት የምትፈልጉ ከሆነ ለሚወዳችሁ

ለኢየሱስ ክርስቶስ ህይወታችሁን ስጡ፤ ኢየሱስ ስለሚወዳችሁ ሞተላችሁ፣ ነብሱን ሰጣችሁ፣ በደሙ ተቤዣችሁ ፥ መሀመድ ግን አልሞተላችሁም፣ አይወዳችሁም፤ እራሱን ብቻ የሚወድ ሰው ነበር። ሞቷል!

እንዳውም እራሱ መሀመድ፤ “ሀሰተኛ ነብይ ከሆንኩ መርዝ ብጠጣ እሞታለሁ” ብሎ እንደተነበየው ዓይነት አሟሟት ነው የሞተው፤ ባሏን በገደለባት በአይሁዷ (ጀግና!) ተመርዞ ነበር የሞተው። አሁን በሲዖል ነው!

እዚህ ላይ እኔ የማክልበት፦

የመሀመድ ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅም። መሀመድ በመጀመሪያ ዓጅዋ ተምር የአስማት መድሃኒት ነዉ አለ። ግን ተምሩ እሱን እራሱን አላዳነዉም። መሀመድ ለተከታዩቹ ያለዉ 7 ፍሬ ተምር ጠዋት ጠዋት የሚበላ ሰዉ መርዝም ቢሆን አስማት አይጎዳዉም ባለ ማግስት የሞተዉ። የሚገርመው ደግሞ በአንዲት አይሁዳዊት በተመረዘ የበግ ስጋ ነበር ከምድር የተጠረገው። ከፍየሎች የተለየው በጉ ፍየሉን የዲያብሎስን መልዕክተኛ ጠረገው ፤ በጉ አምላካችን ተመልሶ ሲመጣም ቀሪዎቹን የካልዲ ፍየሎች፤ ከቡና፣ ጫት፣ ጥንባሆና የፍየል ሥጋ ሱሰኞች ጋር አብሮ በእሳት ይጠራርጋቸዋል። መሀመዳውያኑ ከበግ ይልቅ ፍየል የሚመርጡት ያለምክኒያት አይደለም።

ክርስቲያኑ ሰባኪ በመቀጠል፦

ኢየሱስ ክርስቶስ፤ “ከአፍ የሚወጣ ግን ከልብ ይወጣል፥ ሰውንም የሚያረክሰው ያ ነው።” ብሏልና በግብዝነት አትሳደቡ፤ ቁርአንን ስለማታውቁት ለመፍረድ አትቸኩሉ!

አትንጫጩ! እኔ እውነትን እየተናገርኩ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሃጢአትን ይጠላል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እስልምናን ይጠላዋል! ኢየሱስ ክርስቶስ ከነቢይ በላይ ነው።

በዚህ ወቅት፦

የክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አጋንንት ተንጫጩ!

ክርስቲያኑ፦

ሙስሊሞች፤ እውዳችኋለሁ! አስብላችኋለሁ! ድናችሁ በሰማይ ቤት ላያችሁ እሻለሁ! ግን ኢየሱስ እስልምናን ይጠላዋል! ኢየሱስ በራዕይ ዮሐንስ ፪፥፮ እንዲህ ይላል፦ “…እኔ ደግሞ የምጠላውን የኒቆላውያንን ሥራ ጠልተሃልና።“

እኔም ሳክልበት፦

አዎ! ኢየሱስ ክርስቶ እስልምናን አጥብቆ ይጠላዋል! እግዚአብሔር ሰይጣንን እንድንጠላው ነግሮናል፤ ስለዚህ ኃጢአትን እና ክፉን በቅዱስ ጥላቻ መዋጋት አለብን፤ እውነተኛ ፍቅር እውነተኛ ጥላቻን ያካትታልና!

ክርስቲያኑ፦ እስልምና ሃጢአት ነው፤ እስልምና በእግዚአብሔር ላይ ስድብ ነው!

ሙስሊሞች “ኢሳን እንወደዋለን!” ትላላችሁ፤ ሃቁ ግን ኢየሱስን ትጠሉታላችሁ! “ኢየሱስ ነብይ ነው” የሚለውን የዲያብሎስን መጽሐፍ ቁርአንን አልቀበለውም፤ እስኪ ይህን መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አሳዩኝ!

ኢየሱስ እንዲህ ብሏል፦ “እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።”

ስለዚህ መሀመድን ትታችሁ ወደ ኢየሱስ ኑ! ሌላ ምንም ዓይነት መንገድ የለም! እስልምና ወደ ሲዖል ያወርዳችኋል!

ሙስሊሙ፦

ለምንድን ነው የምትከፋፍለን፤ ለምንድን ክርስቲያኖችንና ሙስሊሞችን የምትከፋፍለው? አንድ እንሁንበት እንጅ!

ክርስቲያኑ፦

አንድ አንሆንም፤ ኢየሱስ እኮ ሊለያየን ነው የመጣው። በሐሰት ላይ መሠረት ካደረጉ ሰዎች፣ ትምህርቶችና ርዕዮተ ዓለሞች ሊለየን ነው የመጣው እንጂ ደበላልቆ አንድ ሊያደርገን አይደለም!

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፪፥፵፱፡፶፮]❖

  • ፵፱ በምድር ላይ እሳት ልጥል መጣሁ፥ አሁንም የነደደ ከሆነ ዘንድ ምን እፈልጋለሁ?
  • ነገር ግን የምጠመቃት ጥምቀት አለችኝ፥ እስክትፈጸምም ድረስ እንዴት እጨነቃለሁ?
  • ፶፩ በምድር ላይ ሰላምንም ለመስጠት የመጣሁ ይመስላችኋልን? እላችኋለሁ፥ አይደለም፥ መለያየትን እንጂ።
  • ፶፪ ከአሁን ጀምሮ በአንዲት ቤት አምስት ሰዎች ይኖራሉና፤ ሦስቱም በሁለቱ ላይ ሁለቱም በሦስቱ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
  • ፶፫ አባት በልጁ ላይ ልጅም በአባቱ ላይ፥ እናት በልጅዋ ላይ ልጅዋም በእናትዋ ላይ፥ አማት በምራትዋ ላይ ምራትም በአማትዋ ላይ ተነሥተው ይለያያሉ።
  • ፶፬ ደግሞም ሕዝቡን እንዲህ አለ። ደመና ከምዕራብ ሲወጣ ባያችሁ ጊዜ፥ ወዲያው። ዝናብ ይመጣል ትላላችሁ፥ እንዲሁም ይሆናል፤
  • ፶፭ በአዜብም ነፋስ ሲነፍስ። ትኩሳት ይሆናል ትላላችሁ፥ ይሆንማል።
  • ፶፮ እናንት ግብዞች፥ የምድሩንና የሰማዩን ፊት ልትመረምሩ ታውቃላችሁ፥ ነገር ግን ይህን ዘመን የማትመረምሩ እንዴት ነው?

በዚህ ወቅት፦ የክርስቶስ ተቃውሚዎቹ አጋንንት እንደገና ተንጫጩ!

ክርስቲያኑ፦

እውነትን ፈልጉ፤ መጽሐፍ ቅዱስን አንብቡ፤ እውነት ነፃ ያወጣችኋል፤ ሕይወታችሁ እንዲቀየር የእግዚአብሔር መንፈስ ያስፈልጋችኋል፤ ኢየሱስ ይወዳችኋል፣ ሞቶላችኋልና፤ ንሰሐ ግቡ! ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ! ይወዳችኋል።

ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ብሏል፦

ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።” [ማቴዎስ ፲፥ ፴፪፡ ፴፫]

ክርስቶስ ተንሥዐ እሙታን

በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን

አግዐዞ ለአዳም ዐሠሮ ለሠይጣን

ሰላም…..እምይእዜሠ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Jerusalem Mount of Olives: Ethiopian Christians Celebrate the 5th Sunday of the Great Lent | ደብረ ዘይት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2024

የዐቢይ ጾም ፭ተኛ ሳምንት ደብረ ዘይት

የክርስቶስ ዳግም ምጽአት መቼ ነው የሚሆነው?

እንኳን ለደብረዘይት በዓል አደረሰን!

😮 በነገው ዕለት በተለይ በአሜሪካ በሚከሰተው/ በሚጠበቀው የፀሐይ ግርዶሽ ክስተት ዋዜማ፤ ደብረ ዘይት? ዋው! ሌላ አስገራሚ ክስተት አለ፤ ጊዜ ስላጠረኝ እና ‘ነገሮች’ ኮፒውተሬን እየዘጉ ብዙ ስለተፈታተኑኝ በነገው ዕለት አቀርበዋለሁ

ደብረ ዘይት በግዕዝ ልሣን ደብረዘይት ማለት የወይራ ተራራ ማለት ነው። ቦታው ከኢየሩሳሌም በስተምስራቅ የሚገኝ የወይራ ዛፍ የበዛበት ተራራ ሲሆን ስሙም ከወይራ ዛፉ:-ደብረ ዘይት (የወይራ ዛፍ ተራራ) በመሰኘት ተገኝቷል። በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ደብረ ዘይት በዓል ሆኖ የሚከበርበት ምክንያት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረዘይት ተራራ ላይ ሳለ ለቅዱሳን ደቀመዛሙርቱ ስለ ዓለም ፍጻሜ እና ስለ ዳግም ምጽአቱ ስላስተማራቸዉ በጌታችን ትምህርት መሰረት ነገረ ምጽአቱን (የመምጣቱን ነገር) እንድናስታዉስ ወይም እያሰብን እንድንዘጋጅ ለማድረግ ነዉ።

በዚያ ልማድ መሠረት ጌታችን ዓለምን ለማሳለፍ ደግሞ የሚመጣበትን ምልክትና ጠቋሚ ነገር ምን ምን እንደሆነ፣ እርሱ ከመምጣቱ በፊት በዓለም ላይ ምን፥ ምን እንደሚደረግና ምን እንደሚታይ ለደቀመዛሙርቱ የነገራቸው በደብረ ዘይት ተራራ ላይ ተቀምጦ ነው። (ማቴ. ፳፬፥፩፡፶፩) ስለ ዓለም ሁሉ ቤዛ ለመሆን በሚሰቀልበት ቀን ዋዜማ ማለት በትልቁ ሐሙስ (ጸሎተ ሐሙስ) በለበሰው ሥጋ የጸለየው ከደብረ ዘይት ጋር ተያይዞ በሚገኘው ቦታ በጌተሴማኒ ነበር። (ማቴ. ፳፮፥፴፮) በኃላ ከሙታን ተለይቶ ከተነሣ በኋላም ለደቀመዛሙርቱ እንዲነግሩ ሲልካቸው፥ “ሂዱና ወደ ገሊላ ይቀድማችኋል፥ በዚያም ታዩኛላችሁ ብላችሁ ንገሩአቸው፥” ብሎ የላካቸው በደብረ ዘይት ገሊላ ተብላ ትጠራ ወደ ነበረችው ቦታ ነው። (ማቴ. ፳፰፥፱) ገሊላውያን ወደ ኤየሩሳሌም ሲመጡ በደብረ ዘይት ያርፍ ነበርና እነሱ ሲያርፉባት የነበረችው ቦታ ገሊላ እየተባለች ትጠራ ነበር። መድኃኔዓለም ክርስቶስ የድኅነት ሥራ ፈጽሞ ወደ ሰማይ ያረገው ከዚህ ተራራ ተነሥቶ ነው። (ሐዋ. ፩፥፲፪) ቀደም ብሎም የሆሳእናው የመድኃኔዓለም አስደናቂ ጉዞ የተጀመረው ከደብረ ዘይት ሥር ነበር። (ማቴ. ፳፩፥፩፡፲፮)

ደብረዘይት ምሳሌነቱ ይህች ቤተክርስቲያን ናት፣ ደብረዘይት የኦርቶዶክሳውያን ተራራ፣ የእግዚአብሔር ቃል የሚነገርባት፣ መሠረታዊ ሐይማኖት የምንማርባት፣ ካሕናት የሚሠፍሩባት፣ ምዕመናን የሚገናኙባት፣ እግዚአብሔርን የምንወድ ሁሉ የምንሰባሰብባት አማናዊት ደብረ ዘይት ቤተክርስቲያን ናት።

ትልቁ መሠረተ ልማት የሰው ልጅ ነው፤ ቁሳቁሱን፣ ድንጋይና ድንጋይ፣ አሸዋና ሲሚንቶ ማቀላቀል አይደለም”

ሰውን ከእግዚአብሔር ከሚለየው አጉል ሰላም ይልቅ ከእግዚአብሔር የማይለየው ጦርነት ይሻላል፤ ስሜታዊ ከሆነና ለቤተ ክርስቲያን ዘለቄታዊ ጉዳት ከሚኖረው ስምምነትና አንድነት ይልቅ ስለ ሐይማኖት መጠበቅ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ የሚኖረውና ለዚህ ሲባል የሚሆን አለመስማማት ይሻላል፡፡” ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ

🔥 ኢትዮጵያዊቷን የ ደብረዘይትከተማን ቢሸፍቱበማለት እራሳቸውን ከ ፍዬል ሕዝብ 🐐 የመደቡት ከሃዲዎቹና የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች የትንቢት መፈጸሚያ ይሆናሉ

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Muslims Make up Fifth of All Prisoners in Britain | They FORCE Prisoners to Convert To Islam

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 21, 2024

በብሪታንያ ከሚገኙ እስረኞች ውስጥ ሙስሊሞች በብዛት አምስተኛውን ይይዛሉ | እነዚህ መሀመዳውያን ሌሎች እስረኞችን አስገድደው እስልምናን እንዲቀበሉ ያስገድዳሉ

👉 Courtesy: GBNews + Breitbart News

☪ Muslims make up nearly a fifth of all prisoners in England and Wales as of September of last year, with 15,594 inmates belonging to the Islamic faith, government data has revealed.

While Muslims only make up around 6.5 per cent of the British population overall, they account for around 18 per cent of the prison population according to data from the Ministry of Justice (MoJ), The Telegraph reports.

In comparison, Christians made up the largest religious group in prisons at 45 per cent, however, according to the 2021 Census, Christians represented 46 per cent of the population of England and Wales, meaning that as a group, people who profess to be Christian are incarcerated broadly proportionately.

Meanwhile, those who were not affiliated with any religious group comprised 31 per cent of the prison population, compared to 37 per cent of the population as a whole.

The Ministry of Justice figures also revealed that white people made up a disproportionate number of Muslim inmates, with 19.9 per cent of Islamic prisoners, or 3,096, being recorded as white. This is compared to white people making up just 7.8 per cent of the Muslim community in the UK.

This comes in contrast to 35 per cent (5,489) of Muslim prisoners being recorded as being “Asian or Asian British” and 27 per cent (4,212) were recorded as “Black or Black British”, while the remainder were either unrecorded or were of mixed background.

The strikingly high percentage of white Muslims within the prison population has been attributed by some as a result of conversions out of fear, with Muslims representing a powerful force within many British prisons.

Former Prison Governor Ian Acheson, who conducted a review of Islamist extremism in prisons for the MoJ, said: “There’s strong evidence that people convert as a pragmatic response to who controls power and space in our prisons.

“This seems to be the case in high-security prisons, in particular, where safety is at a premium and there are also large numbers of violent young men entering custody searching for meaning and belonging. So Islam in this case has gang characteristics”.

Acheson said that while authentic conversions could not be ruled out, he said it was important for frontline prison staff to not act out of fear of being accused of racism or direct intimidation tactics by prison gangs.

Another review into Islam in prisons, by government advisor Colin Bloom found last year that “failure to identify as a Muslim meant that at best the new prisoner would be denied ‘protection’ from the dominant Muslim gang on that wing, or at worst the new prisoner would be subjected to violence and intimidation from that same gang”.

A Ministry of Justice spokesman denied that the disproportionate white Muslim population was a result of forced conversions, saying: “Attributing these figures to the influence of Muslim gangs would be misleading and based on wholly anecdotal evidence. Forced religious conversions are not tolerated in prisons.”

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ችላ የተባለው ቅዱስ ሐዋርያ እና ሰማዕት ማትያስ ❖ ሃይማኖቱን የጠበቀ ፣ ራሱን የገዛ ሰው የዚህ ዘመን ሰማዕት እርሱ ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 17, 2024

መጋቢት ፰/8 ቀን ዓመታዊ የቅዱስ ማትያስ ሐዋርያ (ከ፲፪/ 12ቱ ሐዋርያት) በዓል

††† እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ማትያስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል አደረሰን። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††

ቅዱስ ማትያስ ከመጀመሪያዎቹ የቤተክርስቲያን ጳጳሳት አንዱ ከሆነ በኋላ ስለ ህይወቱ እና አገልግሎቱ በእርግጠኝነት የምናውቀው ነገር የለም። እንደ ተለያዩ ወጎች፣ ቅዱስ ማቲያስ ወደ ሰሜን ወደ ቀጰዶቅያ፣ የአሁኗ መካከለኛው ቱርክ፣ ከዚያም በምስራቅ ወደ ካስፒያን ባህር፣ የአሁኗ ጆርጂያ ተጓዘ። በኢየሩሳሌም ተሰቅሎ በሰማዕትነት እንደሞተ ወይም በድንጋይ ተወግሮ አንገቱ ተቆርጦ ሊሆን ይችላል ተብሎ ይታመናል። ሌሎች ትውፊቶች ወደ ደቡብ ወደ ዘመናችን ሱዳን እና ኢትዮጵያ እንደተጓዘ ይናገራሉ።

በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ ከእመቤታችን በቀር ከቅዱሳን ሐዋርያት የሚበልጥ አልተነሳም። ሐዋርያማለት ፍንው: ልዑክ: የተላከ: የጽድቅ መንገደኛእንደ ማለት ነው።

፲፪ቱ ሐዋርያት፤

  1. . ዼጥሮስ የተባለ ስምኦን
  2. . እንድርያስ (ወንድሙ)
  3. . ያዕቆብ ወልደ ዘብዴዎስ
  4. . ዮሐንስ (ወንድሙ)
  5. . ፊልዾስ
  6. . በርተሎሜዎስ
  7. . ቶማስ
  8. . ማቴዎስ
  9. . ያዕቆብ ወልደ እልፍዮስ
  10. ፲. ይሑዳ ታዴዎስ (ልብድዮስ)
  11. ፲፩. ናትናኤል (ቀናተኛው ስምዖን) እና
  12. ፲፪. ማትያስ (በአስቆሮቱ ይሁዳ ምትክ) ናቸው።[ማቴ. ፲፥፩]

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sen. Tuberville Warns that Biden Prepares to Fly in 500,000+ Palestinians with Gaza port

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 9, 2024

ሴኔተር ተበርቪል ፕሬዝደንት ጆባይድን ከግማሽ ሚሊየን / 500,000+በላይየሚሆኑ ፍልስጤማውያን በጋዛ ወደብ ወደብ በኩል ወደ አሜሪካ ለማብረር መዘጋጀቱን አስጠነቀቁ

ቢያደርጉት አይግረመን፤ ኤዶማውያኑ ልባቸው የሚመታው ለእስማኤላውያኑ ብቻ ነው። በትግራይ እና ለሕዝበ ክርስቲያኑ ለማድረግ ያልፈለጉትን ሁሉ ለመሀመዳውያኑ ያደርጉላቸዋል። በአየር ምግብ፣ መጠጥ ና መድኃኒት ለፍልስጤማውያኑ እየጣሉላቸው ነው።

Posted in Curiosity, Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

‘Where Am I?’ Joe Biden Doesn’t Know Which Way to Walk as He Enters House Chamber

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2024

💭 ‘የትነኝ?’ ጆ ባይደን ወደ ምክር ቤቱ ክፍል ሲገባ በየትኛው አቅጣጫ በኩል መሄድ እንዳለበት አያውቅም

😢 አሳዛኝ ሰው! ደግሞ እኮ ለመጭው የፕሬዝደንትነት ምርጫ በድጋሚ እጩ ነው!

ለእኛ ሃገራት ልምድ የሌለውን ወጣት ወጣቱን ከሃዲ ይመለምላሉ፤ እነርሱ ግን ካሞቁት ወንበር መነሳት አይሹም! አቤት አሜሪካ ጉድሽ!

💭 Biden Doesn’t Know Which Way to Walk as He Enters House Chamber – Then Loses Battle with Teleprompter During SOTU

81-year-old Joe Biden on Thursday evening delivered his third State of the Union address.

A confused Biden shuffled along and took selfies as he made his way to the Speaker’s dais to deliver his speech.

He had to ask which way to walk as he entered the House chamber.

Alright, am I going this way?” Biden asked his handler.

😢 Poor guy!

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »