Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Abel Tesfaye’

ጥሩልኝ ዳዊትን በገናውን ያምጣ መንፈስ አስጨንቆት ሳኦል ስለመጣ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 6, 2024

ገብርኤል 🧕 ማርያም ❖ ኡራኤል ❖ ጊዮርጊስ ❖ ተክለ ሐይማኖት ❖ መርቆርዮስ ❖ ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

አቤል ተስፋዬ

  • ጥሩልኝ ዳዊትን በገናውን ያምጣ
  • መንፈስ አስጨንቆት ሳኦል ስለመጣ (፪)
  • ምድር ግብሯን ትታ ሕግ እያፈረሰች
  • የሳኦልን መንገድ ስለ ተከተለች
  • ከህልም አለም ቅዠት እንድትረጋጋ
  • ያን ዳዊትን ጥሩት ይደርድር በገና

አዝ

  • የእርኩሰትን ሥራ ዓለም ስላበዛች
  • ያልተፈቀደውን ምርኮን ስለያዘች
  • በዝማሬው ጸጋ ፈውስን እንድታገኝ
  • ጥሩልኝ ዳዊትን በበገና ይቃኝ

አዝ

  • የአባቶቹን ትዕዛዝ መንገድ ስለሳተ
  • ጸያፍ የሆነውን ሕጉን ስለሻተ
  • ለንስሐ ደርሶ መንግስት እንዲቀና
  • ጥሩልኝ ያን ዳዊት ይደርድር በገና

አዝ

  • መለያየት በዝቶ ፍቅር ስለራቃት
  • ስላቀረቀረች መንገድ ስለጠፋት
  • በጥልቁ ዝማሬ ምሕረትን እንድታይ
  • ዳዊት ይነሳና በበገና እንጸልይ
  • ዳዊት ይነሳና በበገና ትቃኝ

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) ፍጹም ፍቅር ፍርሃት የለውም ፍርሃት ቅጣት አለውና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 2, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

  • ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ነው። ዮሐንስ ፫፥፩
  • ኒቆዲሞስ የአይሁድ አለቃ ነው። ዮሐንስ ፫፥፩
  • ኒቆዲሞስ መምህረ እስራኤል ነው። ዮሐንስ ፫፥፲
  • ኒቆዲሞስ ምሑረ ኦሪት ነው። ዮሐንስ ፯፥፶፩

ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል፡: ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ ነው። በወንጌለ ዮሐንስ ምዕራፍ ሦስት ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እንደነበረና እርሱም በሌሊት ወደ ጌታችን መጥቶ እንደተማረ ተጠቅሷል። (ዮሐ ፩–፪)

በአይሁድ አለቆች ፊትም ”ሕጋችን አስቀድሞ ሳይሰማ የሠራውንም ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን?” በማለት ስለ መድኃኔዓለም ክርስቶስ የተናገረ እሱ ነው። እነርሱ ግን በክርስቶስ እግዚአብሔርነት ያመኑበት ኦሪትን የማያዉቁ ስሑታን እንደሆኑ ያስቡ ስለ ነበር ”አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህን? ከገሊላ ነቢይ እንደማይነሳ መርምርና እይ“ አሉት እንጂ አልተቀበሉትም። ዮሐ ፯፥፵፰–፶፪። ኒቆዲሞስ የአርማትያስ ሰው ከሚሆን ከዮሴፍ ጋር በመሆን የጌታችንን ቅዱስ ሥጋ በንጹሕ በፍታ ገንዞ በአዲስ መቃብር ቀብሯል። ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ”ቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታችን ኢየሱስ ሄዶ የነበረዉ ኒቆዲሞስም መጣ፤ ቀብተውም የሚቀበርበትን መቶ ወቄት የከርቤና የሬት ቅልቅል ሽቶ አመጣ።” እንዳለ። ዮሐ ፲፱፥፴፱። በዚህም ኒቆዲሞስ ከምክረ አይሁድ ያልተቀላቀለ መሆኑ ይታወቃል።

የሌሊት ተማሪው ኒቆዲሞስ የሌሊቱን ጊዜ ለትምህርት ለምን መረጠ­ የሌሊት ተማሪው ኒቆዲሞስ ዮሐንስ ፫፤፪

ከፈሪሳዊያን ወገን የሆነ የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው በሌሊት ወደ ጌታ እየሄደ ይማር ነበር ኒቆዲሞስ ከቀኑ ክፍለ ጊዜ ይልቅ የሌሊቱን ጊዜ ለትምህርት ለምን መረጠ ?

/ ኒቆዲሞስ መምህር ስለነበር ስማር ሰዎች ቢያዩኝ ውዳሴ ከንቱ መምህር መባል ይቀርብኛል ብሎ ነው እኛስ ዛሬ የዘላለም ህይወት የሚሰጠንን ቅዱስ ቃል በትህትና መማር ሲገባን ለምድራዊ ክብር ብለን በቀን ጊዜያችን መማር ያልቻልን ስንቶቻችን ነን ስለዚህ ቀን ጊዜአችንን በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል።

ማንም ሊሰራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለችና › ዮሐንስ ፱፤፬

/ .ኒቆዲሞስ የአይሁድ መምህር ስለነበር እንዳያዩት ፈርቶ ሌሊት እየመጣ ይማር ነበር እኛስ ዛሬ ልባችን የተረዳውን እውነት በግልጥ እንዳንፈጽም በፍራቻ በይሉኝታ የምንሰውር ስንቶቻችን ነን

ፍጹም ፍቅር ፍርሃት የለውም ፍርሃት ቅጣት አለውና› ፩ ዮሐንስ ፬፤፲፰ ፍርሃትን አስወግደን ለእውነት ልንቆም ይገባል።

/ ኒቆዲሞስ ከቀን ልብ ይልቅ የሌሊት ልብ የተካተተ ስለሆነ በሙሉ ልቡ በማስተዋል ለመማር ስለፈለገ ከቀኑ ክፍለ ጊዜ ይልቅ የማታውን መረጠ ዛሬስ ስንቶቻችን ነን ቅዱስ ቃሉን በማስተዋል ከልብ ሆነን የምንማር የሰማነው ቅዱስ ቃል በህይወታችን ፍሬ እንዲያፈራ ቅዱስ ቃሉን ከልብ ሆነን በማስተዋል ልንሰማ ይገባናል ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ልብ መልካም መሬት ተብⶀል

በመልካም መሬት የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ነው› ማቴ ፲፫፡፳፫

አንዳንዶቻችን ጸሎት እያደረግን እንኳን አንደበታችን የእግዚአብሄርን ቃል ይነዳል ልባችን ሌላ ቦታ ይንጎዳጎዳል በማህበር ጸሎትም አብረን እየጸልይን በመሃል ሳይን አውት አርገን ልክ ሲፈጸም አለቀ እንዴ ብለን ሳይን ኢን የምናደርግ አንጠፋም።

/ ሌሊት ጨለማ ነው ብርሃን የለም ይህም የኃጢአት ምሳሌ ነው ኒቆዲሞስ በሌሊት መምጣቱ በኃጢአት እንዳለ ንስሃ እንደሚፈግ ያስረዳናል ዛሬስ ስንቶቻችን ነን ቅዱስ ቃሉን ስንሰማ በተአምኖ ኃጢአት በንስሃ ውስጥ ሆነን የምንሰማ ያለንስሃ የምንሰማው ቃል በህይወታችን ፍሬ የማፍራት እድሉ ጠባብ ነው ምክንያቱም በንስሃ ከልባችን ያልጸዱት ክፉ ምኞቶች እንደ እሾህ ሆነው ያንቁታልና

ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ እሾህም ወጣና አነቀው› ማቴ ፲፫፤፰ ተብሎ የተጻፈው ለዚህ ነው።

፭/ ሌሊት የቆየው ኪዳን ወይም የብሉይ ኪዳን ምሳሌ ነው ኒቆዲሞስም እኔ ምሁረ ኦሪት እንጂ ምሁረ ወንጌል አይደለሁም ወንጌልን ካንተ እማር ዘንድ ያስፈልገኛል ሲል በሌሊት ይመጣ ነበር ብሉያት ከሓዲሳት ጋር ተዋህደው ሲተረጎሙ ሰሙና ወርቁ ተጣምሮ የሕይወት ትምህርት ያስገኛል አንዳንዶች ዛሬ ብሉያት ጭራሽ አያስፈልጉም ሲሉ ይደመጣሉ ነገር ግን እንደ ኒቆዲሞስ ሁለቱን ኪዳናት አዋህዶ መጓዝ ትክክለኛው መንገድ ነው ለዚህም ነው ጌታ ሲያስተምር‹እውነት እላችኋለው ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ ከህግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ አታልፍም› ማቴ ፭፤፲፰ በማለት አበክሮ የተናገረው ኒቆዲሞስ ምንም እንኳን የቀኑ ክፍለ ጊዜ ባይመቸውም በሌሊቱ ሰአት ለመማር ችⶀል እኛም ከሱ ተምረን ከልብ ካለቀሱ እንባ አይጠፋምና ምንም ስራ ቢበዛብን ለቅዱስ ቃሉ ጊዜ አይጠፋምና ህይወት ለሚገኝበት ትምህርት ጊዜ ልንሰት ይገባል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Weeknd Named The Most Popular Musician in The World | Wow! Who Felt It Coming, Trump or I?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 23, 2023

🎵 አቤል ‘ዊክንድ’ተስፋዬ የአለማችን ተወዳጅ ሙዚቀኛ ተብሎ ተመረጠ | ዋዉ! ማን እንደመጣ የተሰማው ትራምፕ ወይስ እኔ?

👉 ሙዚቀኛ አቤልን ከሦስት ቀናት በፊት ከታቦተ ጽዮን እና ከዶናልድ ትራምፕ ጋር በተያያዝ አውስቼው ነበር፤ ሰሙን መሰል!

💭 After analyzing data from Spotify, Guinness World Records has declared The Weeknd as the most popular musician on the planet.

💭 የዶናልድ ትራምፕ ችግር ከመጽሐፍ ቅዱሳዊው ታቦተ ጽዮን እና ከኢትዮጵያ ጋር የተያያዘ ነው

  • 🔦 በነገራችን ላይ የዛ “እንደሚመጣ ይሰማኛል” ዘፈን ደራሲ፡ ‘The Weeknd’ ኢትዮጵያዊ ነው።
  • 🔦 By the way, the Author of that song, „I feel it coming”, ‘The Weeknd’ is Ethiopian.

💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

______________

Posted in Ethiopia, Infotainment, Music | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Weeknd: Moth To A Flame | አቤል የግራኝ ቃኤል አህመድ ሞት ታይቶታልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የቀን ጅብ – የሌሊት ቢራቢሮ

ፒኮክ – የሌሊት ቢራቢሮ

እሳት – ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ

የእሳት እራት – ሞት

ግራኝ አብዮት አህመድ – ሞት በኤርታ አሌ እሳት

🦋 Moth/ሞት = የእሳት እራቶች 🦋

“አሁን ለኦሮሞ ሕዝቤ ስል ኢትዮጵያን ማጥፋት አለበኝ፣ ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።” የእሳት እራቱ ጂሃዲስት ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ

ወደ ብርሃን የምትሄድ የሌሊት ቢራቢሮ፣ በተለይም ትንሽ፣ ግራጫማ ክንፍ ያለው ጠባብ ክንፍ እና ከሞላ ጎደል ቁመታዊ አንቴናዎች ያሉት፣ እጭዋ ጎጆው የሚቀመጥበትን ጉዳይ ያጠፋል (ሱፍ እና ሌሎች ጨርቆች፣ ወረቀት፣ ፀጉር፣ ወዘተ)።

🦋 አማራ ሆይ፤ ለዋቄዮአላህሰይጣን 😈 ተገብረህ የእሳት እራት መሆን አይበቃህምን?

💭 ለመሆኑ እንዴት ነው፤ “ልጆቼ ሆይ፤ ወንድማችሁን አቤልን ለመግደል አትዝመቱ፤ እከለክላችኋለሁ!” የሚል አንድም የቤተ ክርስቲያን አባት የጠፋው? እስኪ ይታየን፤ እነዚህን ሰባት ቃላት ብቻ በመናገር የስንቱ ክርስቲያን ሕዝብ ሕይወት ሊተርፍ እንደሚችል! ቤተ ክህነት እኮ ይህን አንዴ ብቻ ሳይሆን ደግማ ደጋግማ የመናገር ግዴታ ነበረባት። ለአንድ ዓመት አዲስ አበባ ሆነው ዝም፤ ጭጭ! የፕሮቴስታንት ፓስተሮች እና የእስልምና ሸኽሆች፣ የዋቀፌታ እባብ ገንዳዎች፤ “ይህ የፍትሕ ጦርነት ነው፤ ወደ ትግራይ ሂዱ ዝመቱ፣ “ዋቄዮ-አላህን፣ ማርቲን ሉተርን” ባለመቀበላቸው በራሳቸው ላይ ያመጡት ኃጢዓት ነው፤ ግደሏቸው…” ለማለት ከደፈሩ፤ የተዋሕዶ አባቶች፤ “ጦርነት አትቀስቅሱ፣ አትበድሉ! አትግደሉ!” ለማለት የማደፍሩበት ምክኒያት ምንድን ነው? ምናለ ወንበራቸውን ለሌሎች የተሻሉ አባቶች ቢያስረክቡና ገዳም ገብተው ከእግዚአብሔር ጋር ቢታረቁ?! 😠😠😠 😢😢😢

________😇_________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

U of Toronto, Canada Has a Class on Ancient Ethiopic Language (Ge’ez) With a Donation From The Weeknd (Abel Tesfaye)

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2021

💭የካናዳዋ ቶሮንቶ ዩኒቨርሲቲ ከድምጻዊው አቤል ተስፋዬ ስጦታ ጋር የጥንታዊውን ግዕዝ ቋንቋን በማስተማር ላይ ይገኛል።

💥 አምና ላይ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከመጀመሩ ከአንድ ወር በፊት ይህን ዜና የጽዮናውያን ጠላት ከሆነው የኦሮሞ ሜዲያ፤ “አደባባይ ሜዲያ” ላይ በቁጭት መልክ ሲለፈለፍ ሰምቼው ነበር፤

💭 “በትግራይ የግእዝ ቋንቋ በመደበኛ ትምህርት መርሀግብር ሊሰጥ ነው

👉 September 13, 2020

በትግራይ ክልል የግእዝ ቋንቋን በመደበኛ የትምህርት መርሀ ግብር ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ቋንቋዎች አካዳሚና ትምህርት ቢሮ አስታወቁ።

የትግራይ ቋንቋዎች አካዳሚ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዳንኤል ተክሉ ለኢዜአ እንደገለፁት በሀገሪቱ በግእዝ ቋንቋ የታተሙ በሺህዎች የሚቆጠሩ ጥንታዊ የብራናና የመጽሀፍት ህትመቶች አሉ።

አዲሱ ትውልድ ፅሁፎችን በማንበብ የሀገሩን ባህልና ቋንቋ እንዲሁም ታሪክና ማንነት ጠንቅቆ እንዲያውቅ ለማበረታታት የቋንቋውን ትምህርት መስጠት አስፈልጓል” ብለዋል።

በተያዘው 2013 አመት በክልሉ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ትምሀርቱን ለመስጠት ዝግጅት መደረጉን አመላክተዋል ።

ከትግርኛ፣ ኩናምኛና ሳሆኛ ቋንቋዎች ቀጥሎ ግዕዝ አራተኛ ቋንቋ ሆኖ በክልሉ በሚገኙ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ኃላፊነት ወስዶ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል ።

ቢሮው የመማር ማስተማር ስራውን እንዲጀምር በክልሉ ምክር ቤት በአዋጅ መጽደቁንም አስታውቀዋል።

የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ባህታ ወልደሚካኤል በበኩላቸው የግዕዝ ቋንቋ ትምህርትን በክልሉ በሚገኙ ከ2 ሺህ በላይ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለማስጀመር የመምህራንና የመማሪያ መፃፍት ዝግጅት እየተደረገ ነው።

ከስድስት ወራት በኋላ ትምሀርቱን ለመጀመር እቅድ መያዙን አመላክተዋል ።

በመቐሌ የሃወልት ክፍለ ከተማ ነዋሪና የሰላም አካዳሚ የትግርኛ ቋንቋ መምህር ሃዱሽ አታክልቲ የግዕዝ ቋንቋ በመደበኛ የትምህርት መርህ ግብር እንዲሰጥ መታቀዱ ተገቢ መሆኑን ተናግረዋል።

የትምህርቱ መሰጠት በየአብያተ ክርስትያናትና ገዳማት ውስጥ የሚገኙና በግዕዝ ቋንቋ ተጽፈው የታተሙ ጥንታዊና ታሪካዊ መፃህፍቶችን በቀላሉ አንብቦ ለመገንዘብ አስተዋጽኦ እንዳለው ገልጸዋል ።

ለኢትዮጵያ የቱሪዝም ልማት እድገትም ያለው አስተዋጽኦ የጎላ መሆኑን ጠቅሰዋል።

አዲሱ ትውልድ በመጤ ቋንቋዎችና ባህሎች ከመበረዝ ይልቅ የሀገሩን ባህልና ቋንቋ በሚገባ እንዲያውቅና እንዲጠብቅ ያስችለዋል” ሲሉም መምህር ሃዱሽ አስታውቀዋል።

💭 ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት ለመጀመር ከገፋፉት ምክኒያቶቹ አንዱ የትግራይ ሕፃናት የግዕዝ ቋንቋን እንዳይማሩ ለማድረግ ሲል ነው። ሁሉም ኬኛዎችበከንቱው የኩሽ ህልማቸው የግዕዝንም ቋንቋ ለመውረስ ይሻሉና።

💥 አይ የሰሜኑ ወገኔ፤ የእነዚህን ፍጥረታት እርጉምነት ገና በደንብ አልተረዳኸወም እኮ!

💭 The university is now one of the only places in the world where students can learn Ge’ez

Tens of thousands of ancient Ethiopic manuscripts – maybe more – have collected dust for over a century because they are written in what is now a rarely studied language, Ge’ez.

But a new course at the University of Toronto is teaching a new generation of students to understand the ancient Semitic language so that one day they can access this long-lost trove of knowledge.

This week, Professor Robert Holmstedt of the department of Near and Middle Eastern civilizations welcomed 25 students and members of Toronto’s Ethiopian community to the first day of an introductory course on Ge’ez, which like Latin, is only used in religious services, in this case for the Ethiopian Orthodox and Catholic churches.

Read more about the Ge’ez course at CBC News

With this course, U of T becomes one of the only places in the world where students can learn the fundamentals of Ge’ez. The program came about through several significant donations, including from The Weeknd, the Ethiopian community and the Faculty of Arts & Science.

Department chair Professor Tim Harrison has said that he hopes, with continued support, U of T will eventually add more courses and be positioned to launch the first Ethiopian studies program in North America.


Since the subject is so rarely taught, Holmstedt had to invent course materials and revise one of the only Ge’ez textbooks in English, the 40-year-old Introduction to Classical Ethiopic: Ge’ez by Thomas O. Lambdin. Ge’ez is a window into an ancient culture and offers insights into other Semitic languages, he said.

“I like giving students access to things that 99.5 per cent of the world doesn’t have access to,” he said. “It’s part of advancing our knowledge and the pursuit of truth. This is the very nature of the university. We can’t leave this behind.”

Hear CBC Metro Morning talk about the course on Ge’ez

Michael Gervers, a history professor at U of T Scarborough, helped launch the course with a $50,000 donation and a call to Toronto’s Ethiopian community to contribute.

The call was answered and the donation matched by none other than Toronto native and Grammy-award winning artist Abel Tesfaye, a.k.a. The Weeknd.

Read about The Weeknd’s donation

The campaign for the language course has a $200,000 goal and has received support from the Faculty of Arts & Science and the Bikila Awards organization, a local Ethiopian community group named after Olympic marathoner Adebe Bikila.

On Monday, just as he had promised, Gervers sat in on the class, hoping to be one of the first to learn the language at U of T.

Although he has been studying ancient Ethiopia for 40 years – he has swung from ropes to explore rock-cut monasteries in Ethiopia and created a database of tens of thousands of photographs of Ethiopian art and culture – Gervers does not know the language.

Amharic-speaking students helped him with his pronunciation when he was asked to recite a letter of the alphabet.


The course’s first students included members of the Ethiopian and Eritrean communities, students with an interest in Ethiopian culture, medievalists and students in comparative linguistics.

Before any of the students can uncover the secrets of ancient Ethiopic texts, they must learn the basics. In their first class, they were introduced to Ethiopic letters and to the present tense of verbs like “to sit.”

Hours of memorization come next. Holmstedt urged his students to carry a ringlet of flashcards so they can learn the alphabet on the go.

“Walk around campus memorizing words instead of looking at your phone,” Holmstedt said.

Gervers said he hoped the Ge’ez course would be the first of many classes that would form the basis of an Ethiopian studies program at U of T. He has proposed a graduate-level course in the history of Ethiopia.

“Ethiopia is usually left out of the curriculum because it’s so different,” he said. “There is no point of entry through European languages like English, French, Spanish or Italian.”

Read more about Professor Gervers’ research on Ethiopia

The campaign will need additional funding to add further courses in Ge’ez – and even more to kickstart Ethiopian studies.

For many students in the course, the subject isn’t only academic.

Sahlegebriel Belay Gebreselassie, a third-year undergrad in international relations and political science, has an “intimate personal connection” with the class.

“It’s a part of learning my history, my language,” he said.

Source

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

See No Evil: How the United Nations is Blind to the Famine in Tigray

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2021

😈 ክፋት አይመልከቱ – የተባበሩት መንግስታት በትግራይ ረሀብ እንዴት ዕውር እንደሆነ

💭 አማራ እና ኦሮሞ ይህችን መልዓክ የመሰለች ሕጻን አስራቧት! 😠😠😠 😢😢😢

ተጋሩ፤ ወደ አዲስ አበባ አምርታችሁ ይህችን ሕፃን ካልተበቀላችኋላት፤ ለጽዮናውያንና ለትግራይ እየታገላችሁ አይደለም ማለት ነው! የሚበቀል እግዚአብሔር አምላክ ግን ፈጠነም ዘገየም በጊዜው ይበቀላቸዋል!

Yeshialem Gebreegziabher, 27, holds her daughter, Kalkidan Yeman, 6 months old, who is suffering from malnutrition at Aby Adi Health center in the Tigray region of northern Ethiopia, on Monday, June 7, 2021.

Courtesy: Alex de Waal

…why is it that we need to see children dying of hunger before we believe that it is happening?”

For three months, international estimates of the number of people facing humanitarian emergency or famine in Tigray have not shifted. On July 2, the UN said that 400,000 people were in “famine-like conditions.” On August 26, the UN said the same thing. That’s not because things haven’t changed for the worse. Every indication is that food has got scarcer and people are starving.

The reason why the official numbers are unchanged is because the United Nations leadership has chosen not to follow commonsense and its own expert opinion that the food crisis must by now be at very high risk of major famine. They can be blind because the information blackout is so complete.

When the last great famine struck Ethiopia 37 years ago, a senior NGO official lamented “that rather curious phenomenon that people will not believe a famine until they see it.” It took a BBC film of mass starvation for embassies, the United Nations, and the general public to become aware of that famine.

Earlier this week, Associated Press published the first pictures of the starving in Tigray in the famine of 2021. The pictures are all from Mekelle, many from Aydaer Referral Hospital in the city, where Tigrayan doctors and aid workers are trying to save the lives of severely malnourished children without outside help.

The pictures should shock the conscience of the world. They should compel humanitarians to ask why it has taken so long for us to see these realities, and to demand that we know what is happening in remote rural areas where conditions are worse. And they should compel us to ask, once again, why is it that we need to see children dying of hunger before we believe that it is happening? Are the last thirty years of professional study and institutional commitment to create early warning and monitoring systems for food security crises all for naught?

Solemn Commitments

Over the last few years there have been numerous high-level commitments to preventing food crises, especially when related to conflict. United Nations Security Council resolution 2417 of April 2018 specifically, in paragraph 12

“requests the Secretary-General to report swiftly to the Council when the risk of conflict-induced famine and wide-spread food insecurity in armed conflict contexts occurs, and expresses its intention to give its full attention to such information provided by the Secretary-General when those situations are brought to its attention.”

Ten months after the first warnings of conflict-related food insecurity were sounded, this has not happened. Doubtless, the UN Secretary General would argue that any effort on his part to fulfil that obligation would have run into opposition from countries such as China and Russia. Doubtless there is truth in that. But is the job of the leader of the UN to pre-emptively give way to every self-interested political objection that he might anticipate, or to provide moral leadership, reminding member states of their solemn commitments undertaken?

A few weeks before the conflict erupted on November 3-4, the World Food Programme received the Nobel Peace Prize “for its efforts to combat hunger, for its contribution to bettering conditions for peace in conflict-affected areas and for acting as a driving force in efforts to prevent the use of hunger as a weapon of war and conflict.” The W E P’s actions in Tigray since that date have not fulfilled the promise indicated that perhaps premature award.

In March this year the Secretary General himself established a High-Level Task Force on Preventing Famine. This followed a Call to Action to Prevent Famine the previous month by the UN’s Food and Agriculture Organisation and the W E P, which included an appeal to ensure the commitment of all food security actors to support and strengthen scenario planning, independent analysis, real-time monitoring and the use of early warning mechanisms to track changes and anticipate crisis, to ensure the scaled-up action and the advocacy required to prevent a deteriorating situation.

This was followed by the G7 famine prevention and humanitarian crises compact of May 2021 which included explicit calls for collecting the data necessary for improved action, but also “we will not let lack of data be a barrier to timely action to save lives.”

Early Warnings

From November 2020 to June 2021, the data and maps provided by the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs show a steadily deteriorating situation, culminating in the estimate of 400,000 people being in “category 5” of the Integrated food security Phase Classification I P C system. Category 5 is “catastrophe” or, when certain criteria for the threshold of populations in specific areas are met, “famine.” Having that number of people in that condition is a famine under anything except the most hair-splitting technical definition. But the UN food security diagnosis and response system demands technical precision.

Hence the Famine Review Committee, an independent but UN-activated and coordinated body and the analysts-of-last-resort when the politics of famine take over was convened. The FRC issued a report with four scenarios in May 2021 based upon an analysis done at the request of the IPC Global Support Unit, an FAO body. The scenarios cover a period from June until the end of September, with projections into a second period after that. We are now at the end of period 1. The worst-case scenario is number 4, identified as:

  • Intensity of conflict: Conflict escalation, spreading outside Tigray region;
  • Humanitarian supply lines, access and level of operations: No access within and into Tigray and no influx of humanitarian supplies;
  • Private sector and informal supply lines and availability of commercial goods and services: Extremely limited communication services, banks closed, no cash available, no commercial supply chain, no basic services.

This is the scenario we are currently in, with the sole difference that humanitarian access within Tigray has become much easier. This progress is offset by the blockade that prevents aid getting into Tigray. The UN estimates that approximately 100 trucks of relief supplies are needed each day. In the last 90 days, 482 trucks have been permitted to travel, along with a limited supply of assistance by air. This total is less than 6 percent of assessed need.

According to the FRC, unless there is new data demonstrating otherwise, the risk of famine during July-September is “medium to high” rising to “high” for October onwards. Under the less pessimistic scenario 3, Tigray would still be at high risk of famine in the coming three months.

In any other emergency, a report such as this would set the alarm bells ringing and lead to not only intensified humanitarian action but also intensified information gathering so that the agencies knew what to supply, where and to whom. And indeed a whole page of recommendations in the FRC report is devoted to data gathering and analysis. Among other things, the FRC also called for weekly monitoring, regular analysis updates, and another IPC within assessment within three months. In short, the world’s leading food emergency experts said that Tigray needed especially close monitoring.

Meanwhile the FAO and W E P’s August-November 2021 “Hunger Hotspots Analysis” highlights Ethiopia as one of two countries (with Madagascar) at greatest famine risk globally. The report calls for: “Support a full food security and nutrition survey in all areas of Tigray, especially among IDPs.”

No Data, No Comment

None of the promised UN action has happened. There are no new surveys, no data, no pictures.

Why have the United Nations and its specialized agencies not collected the data? On June 28, the Tigray Defense Forces defeated the Ethiopian army and expelled it from most of Tigray. This was followed by the withdrawal of the Eritrean Defense Forces. All of the major towns and roads, with the exception of western Tigray, came under the control of the TDF. Roadblocks vanished. The soldiers who had been obstructing access, stealing food, and killing, raping, and intimidating Tigrayan civilians ran away. A few days later, the UN OCHA update noted that most of Tigray had become accessible for humanitarians. To be precise, once a team had arrived in Mekelle it could travel freely and safely to the great majority of places and conduct activities, such as distributing assistance, conducting surveys and collecting information.

The UN OCHA humanitarian access map is unique. It shows no difficulty of access within Tigray, but also that the region is ringed by areas in which access is impeded or impossible. In short, the problem for the humanitarians was getting into Tigray in the first place. The Ethiopian government has systematically obstructed this access.

This prohibition of data and images keeps the starvation in Tigray away from the headlines, just as the Ethiopian government intends.

This week’s AP article contains information, known to every humanitarian worker and UN official in Ethiopia, but not hitherto made public:

“humanitarian workers boarding rare flights to the region have been given an unusual list of items they cannot bring: Dental flossers. Can openers. Multivitamins. Medicines, even personal ones. The list, obtained by the AP, also banned means of documenting the crisis, including hard drives and flash drives. Photos and video from Tigray have disappeared from social media since June as aid workers and others, facing intense searches by authorities, fear being caught with them on their devices.”

This prohibition of data and images keeps the starvation in Tigray away from the headlines, just as the Ethiopian government intends.

There has been no public protest from the UN about its inability to conduct the required information gathering.

Commonsense tells us that a region in which food supplies and other objects indispensable for the survival of the civilian population have been systematically destroyed, leaving 400,000 in “catastrophe” status and more than 5 million dependent on food aid, where no harvest can be gathered and neither commercial nor humanitarian food is allowed in, would be reduced to starvation. The FRC report puts that commonsense on an expert footing.

If the necessary data are not collected on a timely basis across the stricken communities, it is possible for localized famines to strike and then pass unnoticed—passing because the hungry people die and because the survivors move away before they can be enumerated. Which means that the data proving the famine lie in those graves.

Prime Minister Abiy Ahmed has insisted that there is no hunger in Tigray. His advisor, Deacon Daniel Kibret has said that future researchers studying the TPLF “shouldn’t find anything about them, except after digging the ground.”

Speaking at the G7 roundtable in the UK on June 10, U.S. Special Envoy Jeff Feltman warned, we “should not wait to count the graves” before declaring the crisis in Tigray what it is: a famine. That was a warning.

But the Ethiopian government strategy works: the UN appears to operate on the principle that what cannot be seen and cannot be counted can be ignored safely. Addis Ababa has successfully intimidated the UN from making the now-inevitable call that the situation in Tigray represents “famine”—a designation that will hang around the neck of the Ethiopian Government as a badge of eternal shame.

Unless the UN starts to reveal what it knows, then by its silence it is contributing to the death by starvation of tens of thousands of people, most of them children, in Tigray. It too will be eternally shamed.

Source

_________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

It’s The Weeknd! Superstar Singer Becomes World Food Programme Goodwill Ambassador

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 8, 2021

💭 Record-breaking vocalist and songwriter inducted into ‘WFP family’ at special ceremony in Los Angeles

Award-winning Canadian singer The Weeknd, who holds the record for the longest-charting single in the US, has joined with World Food Programme (WFP) as a Goodwill Ambassador.

The UN World Food Programme is doing urgent and important work to change and save lives on a daily basis and I feel passionately about addressing world hunger and helping people in need,” he said, accepting the honour at a special ceremony in Los Angeles yesterday (7 October).

The Weeknd has been a passionate advocate and generous supporter of humanitarian causes throughout his career, donating more than US$3 million to various organizations in the past year alone. Most recently, he gifted US$1 million to WFP’s relief efforts in Ethiopia following months of deadly violence.

As the son of Ethiopian immigrants to Canada, the conflict deeply affected him, he has said, and ultimately this moved him to deepen his relationship with WFP.
“Our partnership is an authentic extension of all our efforts and intentions to help those in need and bring an end to so much suffering,” said The Weeknd (born Abel Tesfaye).

WFP Executive Director David Beasley said: “We are thrilled to welcome The Weeknd to the WFP family. His compassion and commitment to helping the world’s hungriest people is truly inspirational.”

Beasley added: “Every night, 811 million people go to bed hungry, and another 270 million are marching toward starvation. This is just not right and we have got to speak out and act today to save lives. We need everyone to come join our movement to end hunger – it is all-hands on deck to avoid a global catastrophe.”

The Weeknd, known for hits such as ‘Starboy’ and ‘Take My Breath’, joins an international roster of ambassadors including Kate Hudson and Michael Kors, who lend their voices to support WFP’s mission to end hunger. The organization provides lifesaving food assistance to more than 100 million people in 80 countries.

WFP USA chief Barron Segar said: “Whether he is performing or speaking out about global hunger, The Weeknd’s voice is powerful and inspiring, only matched by his dedication to helping people around the globe. We are honoured that he has joined our mission. He will undoubtedly inspire the next generation of humanitarians in the fight to ensure no man, woman or child goes to bed hungry.”

WFP said via a press release: “The continuous record-breaking of charts, sales and streams, headlining the biggest festivals and stadiums in the world including this year’s Super Bowl, and his ever-mysterious public persona, have combined to establish The Weeknd as one of the most compelling and significant artists of the 21st century.”

Source

ለበጎ ያድርገው፤ አቤል ጥሩ ሰው ይመስላል! ሰሞኑን ኢትዮጵያዊቷን ሳሃራን ከምታሳድጋት አሜሪካዊቷ ተዋናይ አንጀሊና ጆሊ ጋር በተያያዘ ከአቤል ተስፋዬ ጋር ወጥታለችስለዚህ፤ የፍቅር ግኑኝነትሳይኖራቸው አይቀርም ተብሎ እየተወራ ነው። ግን እኔ እንደሚመስለኝ ግን ምናልባት በኢትዮጵያ የሚደረገውን እርዳታ አመልክቶ በጋራ የሚሠሩት በጎ ነገር ስላለ ሊሆን ይችላል የሚገናኙት። እግዚአብሔር ያውቀዋል።

ሌላ የሚገርመው፤ በዛሬው ዕለት የኖቤል ሰላም ሽልማት ለአንድ ፀረፑቲን ሩሲያዊ ጋዜጠኛ እና የፊሊፒኖች ሴት ጋዜጠኛ መሰጠቱ ተገልጿል። አምና ልክ በዚህ ጊዜ የሚከተሉትን ጽሑፍ እና ቪዲዮ አቅርቤ ነበር። አጋጣሚየፈጠራቸውን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው፤

💭 Nobel Laureate vs Nobel Laureate | Blocking of Food Distribution in Ethiopia

👉 Originally posted on December 10, 2020

👉 ከዓመት በፊት በቀድሞው ቻነል የተላከ

👉 Nobel Peace LAfrican Unionreate Abiy Ahmed

Using Hunger as a Weapon.

No Word about it from Oslo & Rome

👉 Noble Peace Prize = License for Genocide

👉 የኖቤል የሰላም ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ወንጀል ፈቃድ

Last year’s Nobel Peace LAfrican Unionreate Abiy Ahmed Ali is blocking this year’s Nobel Peace LAfrican Unionreate’s The World Food Program’s (WFP) food relief in Ethiopia.

እንደው በአጋጣሚ? 2019 ኖቤል ሰላም ተሸላሚው አረመኔው ጂኒ ግራኝ አብዮት አህመድ ረሃብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም የትግራይን ሕዝብ በረሃብ ለመቅጣት ወስኗል፤ ለዚህም ተግባሩ ከሉሲፈራውያኑ ተቋማት የሚሰጠውን ትዕዛዝ በመቀበል የዘንድሮውን የሰላም ተሸላሚን እርዳታ በማገድና ምግብም እንዳያከፋፍል ለማድረግ በሰራተኞቹ ላይ ተኩስ መክፈት መርጧል። የ2020 የኖቤል ሰላም ሽልማት ዛሬ ይበረከታል።

የኖርዌይ የኖቤል ኮሚቴ የዓለም ምግብ ፕሮግራምን ለምን እንደሚያከብሩ ሦስት ምክንያቶችን ሰጠ ፤ ረሃብን መዋጋት ፣ ግጭት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሰላም እንዲሰፍን ሁኔታዎችን ማሻሻል እና “ረሃብን እንደ ጦር መሣሪያ እና የግጭት መሣሪያ ላለመጠቀም በሚደረገው ጥረት እንደ አንቀሳቃሽ ኃይል እርምጃ መውሰድ። ”

በጣም ወሳኙ እና አወዛጋቢ የሆነው ያ ሦስተኛው ምክንያት ነው። በአሁን ሰዓት በትግራይ የረሃብ እና ጦር ወንጀል እየተፈጸመ ነው።

👉 ☆ዘገባው በትክክል እንዳስቀመጠው በረሃብ እና ጦር ወንጀል ተጠያቂ የሚሆኑት አካላት፦

ፋሺስት አህዛብ የአብዮት አህመድ ኦሮሞ አገዛዝ

ፋሺስት አህዛብ የአማራ ፋኖ ሚሊሺያ

ፋሺስት አህዛብ የህወሃት ፓርቲ

ፋሺስት አህዛብ የኢሳያስ አፈወርቂ አገዛዝ

የሕዝብ ቁጥር ቀናሹና ሉሲፈራዊው የተባበሩት መንግሥታት ተቋም

ናቸው።

👉 ይህን እናክልበት፤

በትግራይ ሕዝብ ላይ ትኩሱ የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጀመሩ ከዓመት በፊት የሚከተለውን መል ዕክት አስተላልፌ ነበር፦

አቡነ ማትያስ + /ር ቴዎድሮስ + /ር ሊያ ታደሰ + አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ካልዘገየ የስልጣን ወንበራቸውን ባፋጣኝ እንዲያስረክቡ ትግራዋያን ወገኖቼ መጠየቅ አለባችሁ! የትግራይን ሕዝብ ለሚመጣው ጥፋት ተጠያቂ ለማድረግ ነው ያስቀመጧቸውና!”

________________________________

Posted in Ethiopia, Infotainment, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Weeknd – aka R&B Artist Abel Tesfaye Donates $1 Million to Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2021

✞✞✞የጸሎት ኃይል ይህ ነው✞✞✞

ዛሬ ከቤተ ክርስቲያን መልስ የተዋሕዶ ዘማሪውን የአቤል ተስፋየን የበገና መዝሙሮች እየሰማሁ፤ “እንደው እኔ በገንዘብ እንኳን ይህን ያህል ኃብታም አይደለሁም፤ ግን እስኪ ለመጭው የፋሲካ በዓል ወደ ሱዳን ወርጄ በካህናት የተባረከና ለወራት የሚበቃ የአንባሻ ገብስ ላቅርብ” በማለት ሳሰላስል፤ ያው ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ሌላው ታዋቂ ሙዚቀኛ ወንድማችን አቤል ተስፋዬ አንድ ሚሊየን ዶላር በግራኝ ዲያብሎሳዊ ሤራ በመቸገርና በመሰቃየት ላይ ላሉት የትግራይ አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼ እኅቶቼ ለመስጠት ወሰነ። ያውም የፈረንጆቹ የፋሲካ በዓል ሚከበርበት ዕለት። ዋው! ድንቅ ነው! ተዓምር ነው።

✞✞✞ መድኃኔ ዓለም አለና/ አለን!✞✞✞

The Weeknd is donating $1 million to hunger relief in Ethiopia amid the ongoing conflict between the government in Addis Ababa and the Tigray region.

The conflict has resulted in the deaths of thousands and the displacement of more than two million people, according to N P R. Last month, the New York Times obtained an internal U.S. government report that said Ethiopian officials are “leading a systematic campaign of ethnic cleansing” in the Tigray region.

The singer announced his donation via Instagram on Sunday morning and encouraged others to give, too.

My heart breaks for my people of Ethiopia as innocent civilians ranging from small children to the elderly are being senselessly murdered and entire villages are being displaced out of fear and destruction,” The Weeknd wrote. “I will be donating $1 million to provide 2 million meals through the United Nations World Food Programme and encourage those who can to please give as well.

His post also included striking images of children from the region.

Both of The Weeknd’s parents immigrated to Canada from Ethiopia, and The Weeknd grew up speaking Amharic, the official language of Ethiopia.

This is not the first time The Weeknd has aided a humanitarian cause. In June 2020, he donated $1 million to COVID-19 relief, giving $500,000 each to MusiCares and the front-line hospital workers of Scarborough Health Network in his hometown. That same month, he gave another $500,000 to the racial justice causes Black Lives Matter, National Bailout and Colin Kaepernick’s Know Your Rights camp. In August 2020, The Weeknd also donated $300,000 to Global Aid for Lebanon to help those affected by the Beirut explosion.

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, Music | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቤል ተስፋዬ ለ ሰሌና ጎሜዝ የሰጣትን የኦርቶዶክስ መስቀል፡ ፀረ-ክርስቶስ ቱርኮች ፍቀው ሠወሩት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2018

ታዋቂው ካናዳ-ኢትዮጵያዊ ድምጻዊ አቤል ተስፋዬ (The Weeknd) እና ዝነኛዋ አሜሪካዊት አርቲስት ሰሌና ጎሜዝ በአንድ ወቅት የፍቅር ጓደኛሞች ነበሩ።

ሰሌና ይህን የአንገት ላይ መስቀል አጥልቃ ከተነሳቸው ፎቶ ላይ ነው የቱርክ ቴሌቪዢን (ቲቪ8) መስቀሉን በፎቶሾፕ ፍ (ያውም ተልካሻ በሆነ መልክ) ለተመልካቾች ያቀረበው

እንጊድህ ይህ ቅሌት እየተፈጸመ ያለው ከሁሉም ሙስሊም ከሚባሉት አገሮች “ዘመናዊ ሆናለች፡ ተሻሽላለች” በምትባለዋ ቱርክ መሆኑ ነው። ስለ ምዕራባውያኑ የሆሊውድ አርቲስቶች ዜና እያቀረቡ እንኳን በጌታችን መስቀል ላይ ያላቸውን ጥላቻ መደበቅ እንኳን አይችሉም፤ ደካሞች!

በእውነት አሳፋሪ የሆነ የአውሬው መንፈስ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ በግልጽ ፀረክርስቶስ ሆና የምትታየው ቱርክ የጌታችን መስቀል ጫማ ላይ አሳርፋ ጫማዎችን ወደ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያና ግሪክ እየላከች እንዲረገጥ ታደርጋለች። አብረውን የሚሠሩ ቱርኮች መስቀላችንን ሲያዩ የሚያሳዩንን ዲያብሎሳዊ ጥላቻ ሁላችንም በየቀኑ የምናየው ነው።

በክርስቲያኖች ዘንድ ቅዱስ የሆኑትን ነገሮች የሚያራክሱ የሚመስላቸው ቅዱሳን አይረክሱ ይህን ያዘጋጀው እና ገዢው ወይም ተገልጋዩ ነው የሚረክሰው።

ቱርክ የፀረክርስቶስ ፍዬላማ አገር ነች። ተዋሕዶ ክርስቲያን ሆነህ/ሽ ቱርክ ከሆነ ነገር ሁሉ የማትርቅ/ቂ ፤ ጋኔን የተሞላበትን የቱርክ ፊልምና ድራማ ከማየት የማትቆጠብ/ቢ ከአውሬው ጋር በፈቃዳችሁ ለመደመር የወሰናችሁ ናችሁ ማለት ነው፤ እግዚአብሔር ልቦና ስጣችሁ!

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »