Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘John’

ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) ፍጹም ፍቅር ፍርሃት የለውም ፍርሃት ቅጣት አለውና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 2, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

  • ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ነው። ዮሐንስ ፫፥፩
  • ኒቆዲሞስ የአይሁድ አለቃ ነው። ዮሐንስ ፫፥፩
  • ኒቆዲሞስ መምህረ እስራኤል ነው። ዮሐንስ ፫፥፲
  • ኒቆዲሞስ ምሑረ ኦሪት ነው። ዮሐንስ ፯፥፶፩

ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል፡: ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ ነው። በወንጌለ ዮሐንስ ምዕራፍ ሦስት ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እንደነበረና እርሱም በሌሊት ወደ ጌታችን መጥቶ እንደተማረ ተጠቅሷል። (ዮሐ ፩–፪)

በአይሁድ አለቆች ፊትም ”ሕጋችን አስቀድሞ ሳይሰማ የሠራውንም ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን?” በማለት ስለ መድኃኔዓለም ክርስቶስ የተናገረ እሱ ነው። እነርሱ ግን በክርስቶስ እግዚአብሔርነት ያመኑበት ኦሪትን የማያዉቁ ስሑታን እንደሆኑ ያስቡ ስለ ነበር ”አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህን? ከገሊላ ነቢይ እንደማይነሳ መርምርና እይ“ አሉት እንጂ አልተቀበሉትም። ዮሐ ፯፥፵፰–፶፪። ኒቆዲሞስ የአርማትያስ ሰው ከሚሆን ከዮሴፍ ጋር በመሆን የጌታችንን ቅዱስ ሥጋ በንጹሕ በፍታ ገንዞ በአዲስ መቃብር ቀብሯል። ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ”ቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታችን ኢየሱስ ሄዶ የነበረዉ ኒቆዲሞስም መጣ፤ ቀብተውም የሚቀበርበትን መቶ ወቄት የከርቤና የሬት ቅልቅል ሽቶ አመጣ።” እንዳለ። ዮሐ ፲፱፥፴፱። በዚህም ኒቆዲሞስ ከምክረ አይሁድ ያልተቀላቀለ መሆኑ ይታወቃል።

የሌሊት ተማሪው ኒቆዲሞስ የሌሊቱን ጊዜ ለትምህርት ለምን መረጠ­ የሌሊት ተማሪው ኒቆዲሞስ ዮሐንስ ፫፤፪

ከፈሪሳዊያን ወገን የሆነ የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው በሌሊት ወደ ጌታ እየሄደ ይማር ነበር ኒቆዲሞስ ከቀኑ ክፍለ ጊዜ ይልቅ የሌሊቱን ጊዜ ለትምህርት ለምን መረጠ ?

/ ኒቆዲሞስ መምህር ስለነበር ስማር ሰዎች ቢያዩኝ ውዳሴ ከንቱ መምህር መባል ይቀርብኛል ብሎ ነው እኛስ ዛሬ የዘላለም ህይወት የሚሰጠንን ቅዱስ ቃል በትህትና መማር ሲገባን ለምድራዊ ክብር ብለን በቀን ጊዜያችን መማር ያልቻልን ስንቶቻችን ነን ስለዚህ ቀን ጊዜአችንን በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል።

ማንም ሊሰራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለችና › ዮሐንስ ፱፤፬

/ .ኒቆዲሞስ የአይሁድ መምህር ስለነበር እንዳያዩት ፈርቶ ሌሊት እየመጣ ይማር ነበር እኛስ ዛሬ ልባችን የተረዳውን እውነት በግልጥ እንዳንፈጽም በፍራቻ በይሉኝታ የምንሰውር ስንቶቻችን ነን

ፍጹም ፍቅር ፍርሃት የለውም ፍርሃት ቅጣት አለውና› ፩ ዮሐንስ ፬፤፲፰ ፍርሃትን አስወግደን ለእውነት ልንቆም ይገባል።

/ ኒቆዲሞስ ከቀን ልብ ይልቅ የሌሊት ልብ የተካተተ ስለሆነ በሙሉ ልቡ በማስተዋል ለመማር ስለፈለገ ከቀኑ ክፍለ ጊዜ ይልቅ የማታውን መረጠ ዛሬስ ስንቶቻችን ነን ቅዱስ ቃሉን በማስተዋል ከልብ ሆነን የምንማር የሰማነው ቅዱስ ቃል በህይወታችን ፍሬ እንዲያፈራ ቅዱስ ቃሉን ከልብ ሆነን በማስተዋል ልንሰማ ይገባናል ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ልብ መልካም መሬት ተብⶀል

በመልካም መሬት የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ነው› ማቴ ፲፫፡፳፫

አንዳንዶቻችን ጸሎት እያደረግን እንኳን አንደበታችን የእግዚአብሄርን ቃል ይነዳል ልባችን ሌላ ቦታ ይንጎዳጎዳል በማህበር ጸሎትም አብረን እየጸልይን በመሃል ሳይን አውት አርገን ልክ ሲፈጸም አለቀ እንዴ ብለን ሳይን ኢን የምናደርግ አንጠፋም።

/ ሌሊት ጨለማ ነው ብርሃን የለም ይህም የኃጢአት ምሳሌ ነው ኒቆዲሞስ በሌሊት መምጣቱ በኃጢአት እንዳለ ንስሃ እንደሚፈግ ያስረዳናል ዛሬስ ስንቶቻችን ነን ቅዱስ ቃሉን ስንሰማ በተአምኖ ኃጢአት በንስሃ ውስጥ ሆነን የምንሰማ ያለንስሃ የምንሰማው ቃል በህይወታችን ፍሬ የማፍራት እድሉ ጠባብ ነው ምክንያቱም በንስሃ ከልባችን ያልጸዱት ክፉ ምኞቶች እንደ እሾህ ሆነው ያንቁታልና

ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ እሾህም ወጣና አነቀው› ማቴ ፲፫፤፰ ተብሎ የተጻፈው ለዚህ ነው።

፭/ ሌሊት የቆየው ኪዳን ወይም የብሉይ ኪዳን ምሳሌ ነው ኒቆዲሞስም እኔ ምሁረ ኦሪት እንጂ ምሁረ ወንጌል አይደለሁም ወንጌልን ካንተ እማር ዘንድ ያስፈልገኛል ሲል በሌሊት ይመጣ ነበር ብሉያት ከሓዲሳት ጋር ተዋህደው ሲተረጎሙ ሰሙና ወርቁ ተጣምሮ የሕይወት ትምህርት ያስገኛል አንዳንዶች ዛሬ ብሉያት ጭራሽ አያስፈልጉም ሲሉ ይደመጣሉ ነገር ግን እንደ ኒቆዲሞስ ሁለቱን ኪዳናት አዋህዶ መጓዝ ትክክለኛው መንገድ ነው ለዚህም ነው ጌታ ሲያስተምር‹እውነት እላችኋለው ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ ከህግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ አታልፍም› ማቴ ፭፤፲፰ በማለት አበክሮ የተናገረው ኒቆዲሞስ ምንም እንኳን የቀኑ ክፍለ ጊዜ ባይመቸውም በሌሊቱ ሰአት ለመማር ችⶀል እኛም ከሱ ተምረን ከልብ ካለቀሱ እንባ አይጠፋምና ምንም ስራ ቢበዛብን ለቅዱስ ቃሉ ጊዜ አይጠፋምና ህይወት ለሚገኝበት ትምህርት ጊዜ ልንሰት ይገባል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሃሰተኞቹን + ክፉዎቹን + ሟርተኞቹን + ሰላቢዎቹን የጽዮንን ጠላቶችን መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ከኢትዮጵያ የሚያስወግድበት ወቅት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2022

❖❖❖[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፵፬]❖❖❖

እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”

“የማያውቀውን የሚቀባጥር መሪ ለኢትዮጵያ ቀርቶ ለበሻሻም አይመጥንም!”

💭 ሀሰተኛው በዝቷል። ቆሻሾቹ እነ ግራኝ፣ ተቋማቱንና ሜዲያውን ሁሉ የተቆጣጠሩት በኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ባዕዳውያን የተቀጠሩት ሃሰተኞቹ የዋቄዮአላህ አርበኞች የሚጠረጉበት ጊዜ ደርሷል።

እንደ ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ዓይነት የቆሸሸ፣ የተበላሸና የጠነባ እንዲሁም መናፍቁና ሙስሊሙ የሰለጠነበት፣ ዘረኝነት የተስፋፋበት፣ ተዋሕዶ የሚሰደብበት፣ ሃሰተኛ፣ ክፉ አረመኔና አጭበርባሪ አገዛዝ በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ኪሳቸው በገንዘብ የሞላው ክፉዎቹ ተላላኪዎቹ ከአንደበታቸው ሃቅ የማይፈልቅ፣ ሃሰተኛ ቆሻሻ የሃገር ሸክሞች ሁሉ በቅርቡ ይጸዳሉ።

በተለይ በአገራችን፤ አላግባብ፣ ያለጊዜውና ያለቦታው በከንቱ፤ ስለ ጽዮን ዝም አንልም! ኢትዮጵያችን! ተዋሕዶ! ሰንደቃችን ወዘተ፤ እያሉ በግብዝነት ለሚወራጩት፣ ለሚቅበዘበዙትና በኢትዮጵያ፣ ተዋሕዶ እና ሰንደቁ ላይ በተዘዋዋሪ ለሚሳለቁት ቃኤላውያንና ይሁዳዎቹ፤ ወዮላቸው!

ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ሲከፍት፤ እነዚህ ግብዞች የእግዚአብሔር ልጆች ቢሆኑ ኖሮ ጦርነቱንና ጭፍጨፋውን መደገፍና ማበረታታት ባልነበረባቸው፤ በተቃራኒው ጠላታቸውን ለይተው በማወቅ በኦሮሞው አገዛዝ ላይ በዘመቱ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ ግራው ቀኝ፣ ቀኙ ግራ የሆነና የተገለባበጠ አንጎል ስላላቸው፤ ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ እያሉ መኖሩን እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ መምረጡን ቀጥለውበታል። አይ እነዚህ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን ፥ አክሱም ጽዮንን በአረቦች፣ በቱርኮች፣ በሶማሌ እና ቤን አሚር እስማኤላውያን ያስደፈሩ ወቅት ነው ሁሉም ያበቃላቸው፤ እንደምናየው ለንሰሐ የመብቂያው ጊዜ እያመለጣቸው ስለሆነ አሁን አንገታቸውን ለዋቄዮአላህመሀመዳውያኑ ሰይፍ ያዘጋጁ! ኢትዮጵያ ከእነዚህ ቆሻሾች መጽዳት ያለባት መሆኑን እያየነው ነው፤ አባ ዘወንጌልም፤ “አሥር በመቶ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው የኢትዮጵያን ትንሣኤ ማየት የሚችለው” ያሉንም ትክክል መሆኑን እያየነው ነው። እንግዲህ የተበከለውና የቆሸሸው የምንሊክ አራተኛ ትውልድ ዲቃላ ሁሉ የመጽጂያ ሰፊ ጊዜና ብዙ አጋጣሚዎች ለመቶ ዓመታት ያህል ተሰጥቶት ነበር። አሁን ጊዜው እያለቀ ነው! ይህ ማስጠንቀቂያ ከትግራይ አብራክ ለወጡትም ለሻዕቢያዎችና ሕወሓቶችም ጭምር ነው። ወዮላቸው!

እግዚአብሔር የዘረጉትን ክፉ ዕቅዳቸውንና እርኩስ ሥራቸውን የሚያቋርጥበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ። መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ክፉዎች፣ ጠማሞች ቆሻሾች የሃገር ሸክሞች ሁሉ አጽድቶ በቦታቸው የእርሱ የሆኑትን የዋኾቹን፣ በልባቸው ክፋት የሌላቸውን፣ ከዘረኝነት የጸዱትንና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸውን ከየቤታቸው አውጥቶ፣ ከተበተኑበት ሰብስቦ የሚያነግሥበት ጊዜ ተቃርቧል።

👉 ምስጋና፤ ለዲያቆን ቢንያም ፍሬው

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: