_____________________________________
Archive for the ‘Music’ Category
Stop The Genocide in Tigray | Back to The Roots
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021
Posted in Ethiopia, Infos, Music, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Africa, Aksum, Anti-Ethiopia, Ark Of The Covenant, Axum, ሰራዊት, ባዕዳውያን, ትግራይ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አንድነት, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤርትራ, ወንጀል, ዓለም አቀፍ ሕብረት, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽላተ ሙሴ, ጽዮን ማርያም, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፋሺዝም, Eritrea, Genocide, International, Isaias Afewerki, Musicians, Solidarity, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Axum in The 1950s | Old Tigrigna Dancing | አክሱም ከ፷/60 ዓመታት በፊት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2021
___________________________________
Posted in Ethiopia, Life, Music | Tagged: Aksum, Axum, ትግራይ, አክሱም, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ግድያ, ጦርነት, ጨዋታ, ጭፈራ, ጽዮን, Dance, Folklore, Tigray, Tigrigna | Leave a Comment »
ኢትዮ-እስራኤላዊቷ ኤደን አለነ ለዚህ ጽሑፍ ምስክርነት ትሰጠናለች ፤ በተለይ ካሸነፈች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 18, 2021
ሰሞኑን ከኢትዮጵያ እና ከእስራኤል ጋር የተያያዙ ጦርነቶች እየተካሄዱ ነው፤ በመጭው ቅዳሜ በአውሮፓ ታዋቂ በሆነው Eurovision የዘፈን ውድድር በኔዘርላንዷ አሆይ/ሮተርዳም ከተማ እስራኤልን ወክላ የምትሳተፈዋ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ኤደን አለነ በእብራይስጥ፣ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በአረብኛና “ነጻ አውጣኝ” የሚለውን ዘፈን ይዛ ቀርባለች። መልካም ዕድል! ግን፤ ጉዳያችን ከዘፈኑ አይደለም፤ ከነገሮች መገጣጠም እንጂ።
✞✞✞[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፭፥፲፫፡፲፮]✞✞✞
“አብራምንም አለው። ዘርህ ለእርሱ ባልሆነች ምድር ስደተኞች እንዲሆኑ በእርግጥ እወቅ፤ ባሪያዎች አድርገውም አራት መቶ ዓመት ያስጨንቋቸዋል። ደግሞም በባርነት በሚገዙአቸው ሕዝብ ላይ እኔ እፈርዳለሁ፤ ከዚያም በኋላ በብዙ ከብት ይወጣሉ። አንተ ግን ወደ አባቶችህ በሰላም ትሄዳለህ፤ በመልካም ሽምግልና ትቀበራለህ። በአራተኛው ትውልድ ግን ወደዚህ ይመለሳሉ፤ የአሞራውያን ኃጢአት ገና አልተፈጸመምና።”
የጥፋት ርኩሰት እንደ እስራኤላውያን እና ኢትዮጵያውያን ለእግዚአብሔር በተመረጡና ቃሉን ባልጠበቁ ሐዝቦች መሐል በተወሰነ የጊዜ ገደብ ይቆያል።
እግዚአብሔር ለእስራኤል ልጆች አስቀድሞ ይህን የጥፋት ርኩሰት ያመጣባችኋል ያላቸው በዙሪያቸው ምድሪቱን ሁሉ ከበው የሚኖሩትን አህዛብን ነው። ስለዚህም ደግሞ ከአህዛብ ጋር ምንም ዓይነት ህብረትና አንድነት እንዳይመሰርቱ ይህ ርኩሰት ከመፈጸሙ በፊት አስቀድሞ አስጠንቅቋቸዋል። ከዚህም በተጨማሪ ለእስራኤል ልጆች የተስፋይቱን ምድር ከማውረሱ በፊት በምድሪቱ ይኖሩ የነበሩት አህዛብ ስለምን ከምድሪቱ እንደሚባረሩም አስረድቷቸዋል። አህዛብ በድሪቱ ውስጥ ያደርጉት ስለነበረውና ጥፋትና ሞት ስላመጣባቸውም ርኩሰት በግልጽና በዝርዝር ነግሯቸዋል። ደግሞም ይህ ርኩሰትና ኃጢአት ወደ እነርሱ ይመጣበት ዘንድ ስላለው መንገድም አሳውቋቸዋል። ልክ እንደ ከነዓን ምድር እንደ እስራኤል ሁሉ ኢትዮጵያም እግዚአብሔርን በማያውቁና በእግዚአብሔር ህግ በማይኖሩ የዋቄዮ–አላህ አህዛብ ዙሪያዋን የተከበበች ብቸኛዋ የክርስትና ምድር ናት።
የኢትዮጵያ የጥፋትና የውድቀት ምስጢር የተገለጠበት የእግዚአብሔር ቃል በሁላችንም ፊት ምስከር በሆነበት በዚህ በእኛ ዘመን የእግዚአብሔር የመጨረሻው ፍርድ በዚህ የጥፋት ዙፋን ላይ ይሆናል ማለት ነው። በሌላም አገላለጽ የሞትና ባርነት አምልኮ የአራት ትውልድ ዕድሜ ያህል በተቀደሰችው ምድር ላይ ቆይቷል ማለትም ይሆናል። ይህም ማለት አሁን ያለውን የእኛን ትውልድ ፩/1 ብለን ወደኋላ ፪/2፣ ፫/3 እና ፬/4 ትውልድ ስንቆጥር ባለው ጊዜ ውስጥ ይህ የጥፋት አምልኮ ወደ ምድሪቱ ገብቷል ማለት ነው። ከሶስትና አራት ትውልዶች በፊት ነው የሉሲፈር ዙፋን በኢትዮጵያ የቆመው። አሁን ያለንበትን ትውልድ አንድ ብለን ተነስተን ወደኋላ ሶስትና አራት ትውልዶች ስንቆጥር ይህ የዲያብሎስ አምልኮ በኢትዮጵያ ምድር የተተከለበትንና ይህ ርኩሰት ወደ ምድሪቱ የገባበትን ጊዜ/ዘመን እንደርስበታለን። እዚህ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የአንድን ትውልድ ዘመን/እድሜ የሚገልጸው በጊዜው ያን ትውልድ ይመራ በነበረው መንግስት የጊዜ ቆይታ (ዘመነ መንግስት) ነው። የትውልዱ ዕድሜ የሚወሰነው በዘመነ መንግስቱ ነው ማለት ነው።
👉 ከዚህም በመነሳት ከባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፩ኛ. የህወሓት/የኢሕአዴግ/ብልጽግና ትውልድ
☆፪ኛ. የደርግ ትውልድ
☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ትውልድ
ናቸው።
😈 እንግዲህ ይህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው በአፄ ምኒልክ ትውልድ ነው ማለት ነው።
✞✞✞[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፱]✞✞✞
፲እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። ሰባው ዓመት በባቢሎን በተፈጸመ ጊዜ እጐበኛችኋለሁ፥ ወደዚህም ስፍራ እመልሳችሁ ዘንድ መልካሚቱን ቃሌን እፈጽምላችኋለሁ።
፲፩ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
፲፪እናንተም ትጠሩኛለችሁ፥ ሄዳችሁም ወደ እኔ ትጸልያላችሁ፥ እኔም እሰማችኋለሁ።
፲፫እናንተ ትሹኛላችሁ፥ በፍጹም ልባችሁም ከሻችሁኝ ታገኙኛላችሁ።
፲፬ ከእናንተም ዘንድ እገኛለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፥ ምርኮአችሁንም እመልሳለሁ፥ ከአሕዛብም ሁሉ ዘንድ እናንተንም ካሳደድሁበት ስፍራ ሁሉ እሰበስባችኋለሁ፥ ይላል እግዚአብሔር፤ እናንተንም ለምርኮ ወዳፈለስሁበት ስፍራ እመልሳችኋለሁ።
💭 👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ
_________________________________
Posted in Ethiopia, Infotainment, Music | Tagged: Aksum, Arab invaders, Axum, ሮተርዳም, አህዛብ, አረብ ወራሪዎች, አክሱም, አውሮፓ, ኤደን አለነ, እስራኤል, ኦሮሞ ወራሪዎች, የዘፈን ውድድር, Eden Alene, Ethiopia, Eurovision, Israel, Mediterranean, Migrants ዩሮቪዥን, Migration, Roterdam, Tigray | Leave a Comment »
The Weeknd – aka R&B Artist Abel Tesfaye Donates $1 Million to Tigray, Ethiopia
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 4, 2021
✞✞✞የጸሎት ኃይል ይህ ነው✞✞✞
ዛሬ ከቤተ ክርስቲያን መልስ የተዋሕዶ ዘማሪውን የአቤል ተስፋየን የበገና መዝሙሮች እየሰማሁ፤ “እንደው እኔ በገንዘብ እንኳን ይህን ያህል ኃብታም አይደለሁም፤ ግን እስኪ ለመጭው የፋሲካ በዓል ወደ ሱዳን ወርጄ በካህናት የተባረከና ለወራት የሚበቃ የአንባሻ ገብስ ላቅርብ” በማለት ሳሰላስል፤ ያው ከጥቂት ሰዓታት በኋላ ሌላው ታዋቂ ሙዚቀኛ ወንድማችን አቤል ተስፋዬ አንድ ሚሊየን ዶላር በግራኝ ዲያብሎሳዊ ሤራ በመቸገርና በመሰቃየት ላይ ላሉት የትግራይ አባቶቼ፣ እናቶቼ፣ ወንድሞቼ እኅቶቼ ለመስጠት ወሰነ። ያውም የፈረንጆቹ የፋሲካ በዓል ሚከበርበት ዕለት። ዋው! ድንቅ ነው! ተዓምር ነው።
✞✞✞ መድኃኔ ዓለም አለና/ አለን!✞✞✞
The Weeknd is donating $1 million to hunger relief in Ethiopia amid the ongoing conflict between the government in Addis Ababa and the Tigray region.
The conflict has resulted in the deaths of thousands and the displacement of more than two million people, according to N P R. Last month, the New York Times obtained an internal U.S. government report that said Ethiopian officials are “leading a systematic campaign of ethnic cleansing” in the Tigray region.
The singer announced his donation via Instagram on Sunday morning and encouraged others to give, too.
“My heart breaks for my people of Ethiopia as innocent civilians ranging from small children to the elderly are being senselessly murdered and entire villages are being displaced out of fear and destruction,” The Weeknd wrote. “I will be donating $1 million to provide 2 million meals through the United Nations World Food Programme and encourage those who can to please give as well.”

His post also included striking images of children from the region.

Both of The Weeknd’s parents immigrated to Canada from Ethiopia, and The Weeknd grew up speaking Amharic, the official language of Ethiopia.
This is not the first time The Weeknd has aided a humanitarian cause. In June 2020, he donated $1 million to COVID-19 relief, giving $500,000 each to MusiCares and the front-line hospital workers of Scarborough Health Network in his hometown. That same month, he gave another $500,000 to the racial justice causes Black Lives Matter, National Bailout and Colin Kaepernick’s Know Your Rights camp. In August 2020, The Weeknd also donated $300,000 to Global Aid for Lebanon to help those affected by the Beirut explosion.
_____________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life, Music | Tagged: Abel Tesfaye, Abiy Ahmed, Aksum, Axum, መዋጩ, ሽብር, ሽብርተኝነት, ትግራይ, አቤል ተስፋዬ, አብይ አህመድ, አክሱም, እርዳታ, ዊኬንድ, ዘር ማጥፋት, የጦር ወንጀል, ጀነሳይድ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, ጽዮን, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ, Charity, Ethiopia, Ethoipian Army, Genocide, Massacre, The Weeknd, Tigray, War Crime | Leave a Comment »
ኢትዮጵያን አትርገም ባላቅ እንዳዘዘህ ፥ ከእግዚአብሔር መጣላት እንዳይሆን ፍጻሜህ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 20, 2019
የሞዓብ ንጉሥ ባላቅ – “ና፥ ያዕቆብን ርገምልኝ፤ ና፥ እስራኤልን ተጣላልኝ” ብሎ በለዓምን ከምሥራቅ ተራሮች አስጠራው።
ባላቅ በአንድ ወቅት የሞዐብ ንጉስ የነበረ ሲሆን፤ በለዓም ግን ከሞዐብ ትንሽ ራቅ ያለ ሥፍራ ላይ ተቀምጦ በረጋሚነት የሚተዳደር ሰው ነበር፡፡ እስራኤላውያን ከግብጽ ወጥተው ወደ ከነአን ጉዞ መጀመራቸውን ተከትሎ በምድሩ እንዳያልፉ፡ በተለይም ከሰማው ዝናቸው አንጻር ሰግቶ በለዓምን አስመጥቶ በሙዋርት ሊያስረግማቸውና መንገድ ሊያስቀራቸው ሽቶ ነበር፡፡ በዚህ መልክ ነው እንግዲህ በለዓምን የሚያግባቡ ተለቅ ተለቅ ያሉ ሰዎች ተልከው ከቀናት በኋላ ተክተልትለው አብረው የደረሱት፡፡ ቢሆንም እቅዳቸው ሳይሰምር ቀረ፡፡ ለሦስት እና ለአራት ጊዜ ፈጽሞ መባረክ ብቻ እንጂ መርገም ከቶ አልተቻለም ነበረና፡፡ ምክንያቱም እግዚአብሔር በስውር ለሕዝቡ እየተሟገተ ነበር፡፡ ምንም እንኳ በዘኁልቁ መጽሐፍ ላይ ሁለቱ ሰዎች በዚህ መልክ እንደተለያዩ ቢገልጽም፤ አዲስ ኪዳንን ጨምሮ በሌሎች ስፍራዎች ላይ በለዓም የሰራው ተንኮል ቁልጭ ብሎ ወጥቷል፡፡
በለዓም ሁለት መልክ ያለው፣ ሁለት ምላስ ያለው፣ ከባድ ሰው ነበር፡፡ ፊት ለፊት እስራኤልን ይመርቃል፣ ያደንቃል ፣ እግዚአብሔር በመካከላቸው ያለ ታላቅ ሕዝብ መሆኑን ይናገራል፣ ከአንበሳ ደቦል ጋር ያመሳስላቸዋል፣ ሞታቸውን እንኳ እኔ ልሙት ብሎ እስኪመኝ ደርሶ ይታያል/ዘኁ.23፡10……../፤ ዞር ብሎ ደግሞ የሚጠፉበትን፣ ተሰነካክለው የሚወድቁበትን ጉድጓዳቸውን ይቆፍራል፡፡ ያወቀውን ድካማቸውን አጋልጦ ሰጠ! ድካማቸውን ፈጽመው እንዲወድቁበት ተጠቀመበት፤ ከፊት ጥሩ ስለሚናገር ማንም እርሱን ጠላት ነው ብሎ ሊፈርጀው አይደፍርም ከጀርባ ግን ሐሜት አለ! እየሳቀ የሚገድል ቀን ጠብቆ አሳልፎ የሚሠጥ ከባድ ሰው ነበር፡፡ በዚህም ምክንያት መተት ያላጠፋው ሕዝብ፣ ሙዋርት ያልገደለው ሕዝብ፣ ከቶ እርግማን ሊሰራበት ያልቻለ፣ ሊረገምም ያለተቻለ የእግዚአብሔር ሕዝብ በድካሙ ምክንያት መንገድ ቀረ‹! በአንድ ቀን ብቻ ሃያ አራት ሺህ ሰዎች ሞቱ! ይለናል / ዘኁ.25ቁ.9/፡፡
በለዓምም ከተራራ ላይ ሆኖ ሕዝቡን እያዬ፦“ …በአምቦች ራስ ላይ ሆኜ አየዋለሁ፥ በኮረብቶችም ላይ ሆኜ እመለከተዋለሁ፤ እነሆ፥ ብቻውን የሚቀመጥ ሕዝብ ነው፥ …. ይህ ሕዝብ እንደ እንስት አንበሳ ይቆማል፥ እንደ አንበሳም ይነሣል…..” እያለ ባርኮቱን ቀጠለ።
ይህኔ ንጉሡ ተበሳጭቶ በለዓምን፦ “ይህን ሕዝብ እንድትረግምልኝ አስመጣሁህ፤ አንተ ግን ሦስት ጊዜ ባረካቸው፤ ምንድነው እየሠራህ ያለኸው?” ሲለው በለዓምም እንደሚከተለው መለሰለት፦” እግዚአብሔር ያልረገመውን እንዴት እረግማለሁ? አንተ እንድረግማቸው አስጠራኸኝ፤ ጥሪህን አክብሬ ያልከኝን ላደርግ መጣሁ፤እግዚአብሔር ግን የምርቃትን ቃል በአፌ አኖረ።”
እኛስ ከዚህ ምን እንማራለን? እየሳቁ የሚገድሉ፣ ፊት ለፊት ጥሩ ነገር ያወሩና ከጀርባ ጉድጓድ የሚቆፍሩ …በተለይ እግዚአብሔር ቤት ውስጥ በርካቶች እንዳሉ ሲሰማ አያምም ወይ? ዞረው የሚያሙ፣ ድካሙን እንዲያስተካክል ለወንድማቸው ከመናገር ይልቅ ለሌላው /ለገዳይ/ አሳልፈው የሚሰጡ፣ በለዓም ለደሞዝ ተታሎ ይህን እንዳደረገ ተጠቅሷል፡፡ እንዲህ ባለ ምድራዊ ጥቅማ ጥቅም የሚታለሉ፣ እውነትን የሚሸቃቅጡ፣ ለሆዳቸው ያደሩ፣ እውነትን መጋፈጥ አንድ ቀን እንኳ የተሳናቸው፣ ዘላለማዊውን ነገር የረሱትን ይመስላል፡፡
ትንሽ ከፊት ሲሆን ሀገር ያሳንሳል
ታላቋን ኢትዮጵያን በመግዛት ላይ ያሉት በለዓማውያን ጠላቶቿም፡ ሕዝባችን እንደ እንስቲቱ አንበሳ ጋደም ሲል፤ የተኛና ያንቀላፋ እየመሰላቸው በግፍ ላይ ግፍ፣ በበደል ላይ በደል ሲፈጽሙበት በተደጋጋሚ ይስተዋላሉ። ከዚያም አልፈው “ተቆጣጥርነዋል፣ እንዳሰኘን መንዳት እንችላለን፣ ከእንግዲህ ጠራርገን በልተነዋል፤ ሀገራዊ (ኢትዮጵያዊ ስሜቱን) ጨርሰን አጥፍተነዋል።” ብለው የደመደሙባቸው አጋጣሚዎችም ጥቂት አይደሉም። ይሁንና የተስፋ ክር የሰለሰለበትና ሁሉ ነገር ያለቀለት በሚመስልበት ሰዓት ይህ እንደ እንስቲቱ አንበሳ ጋደም ያለው ሕዝብ ድንገት አፈፍ ብሎ “ኢትዮጵያ!” በማለት እየተነሳ ሲያስደነግጣቸው ይታያል።
“…ከፊት ጥሩ ስለሚናገር ማንም እርሱን ጠላት ነው ብሎ ሊፈርጀው አይደፍርም ከጀርባ ግን ሐሜት አለ! እየሳቀ የሚገድል ቀን ጠብቆ አሳልፎ የሚሠጥ ከባድ ሰው ነበር”
“„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎን የለ በለዓም አብዮት አህመድ አሊ…
ባላቅ (ባራክ ሁሴን ኦባማ) ፥ በለዓም (አብዮት አህመድ አሊ)
ሁለቱም የኖቤል ሰላም ሽልማት ተሸላሚዎች ናቸው፤ ሁለቱም ሙስሊሞች ናቸው፣ ሁለቱም ግብረ–ሰዶማውያን ናቸው፣ ሁለቱም ለወርቅ እና ለጥቅም የሚኖሩ አታላዮች ናቸው፣ ሁለቱም እየሳቁ የሚገድሉ ቀን ጠብቀው አሳልፈው የሚሰጡ ከሃዲዎች ናቸው፣ ሁለቱም እንደ ጠዋት ጤዛ (Snowflakes) የሚርግፉ ናቸው።
ኢትዮጵያዊነት በነበለዓም እርግማንና ሟርት አይጠፋም! በሁለቱም ላይ እሳት ይወረድባቸዋል!!!
[የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥፲፩]
“ወዮላቸው፥ በቃየል መንገድ ሄደዋልና ስለ ደመወዝም ለበለዓም ስሕተት ራሳቸውን አሳልፈው ሰጥተዋል በቆሬም መቃወም ጠፍተዋል።”
***ኢትዮጵያን አትርገም***
ኢትዮጵያን አትርገም ባላቅ እንዳዘዘህ /2/
ከእግዚአብሔር መጣላት እንዳይሆን ፍጻሜህ /2/
በለአም ሆይ ለወርቅ ለጥቅም አትገዛ
ንጉስም ይረግፋል እንደ ጠዋት ጤዛ (አዝ)
እግዚአብሔር ሳይረግም የኢትዮጵያን ህጻን
እንዴት ትረግማለህ አምላክ ያልጠላውን
በአንባዎች እራስ ሆኜ አየዋለው
ኢትዮጵያ ኃያል ነው በረከት የሞላው
አዝ ————-
በአንባዎች እራስ ሆኜ አየዋለው
ኢትዮጵያ ኃያል ነው በረከት የሞላው
በኮረብቶች አናት ግርማ የለበሰው
ኢትዮጵያዊ ሁሌም አሸናፊ እኮ ነው
አዝ ————-
ብቻውን ይኖራል በአህዛብ ተከቦ
በክረምት በበጋ በጸደይ አብቦ
የኢትዮጵያን እርቦ ማነው የሚቆጠረው
የማይነዋወጽ የእግዚአብሔር ግንብ ነው
አዝ ————-
ሀሰት የለበትም እግዚአብሔር አይዋሽም
በኢትዮጵያ ከጥንት ፊቱን አልመለሰም
እግዚአብሔር አምላኩ ከእርሱ ጋር ነውና
ቢወድቅም ይነሳል በሃይማኖት ከጸና
አዝ ————-
ህዝቡ እንደ አንበሳ ይነሳል አይቀርም
በባላቅ እርግማን ሞት አያገኘውም
አዳኙን ይበላል ጠላቱን ይጥላል
ኢትዮጵያ ጽኑ ነው በአምላኩ ተወዷል
አዝ ————-
ኢትዮጵያን አትርገም ባላቅ እንዳዘዘህ /2/
ከእዚአብሔር መጣላት እንዳይሆን ፍጻሜህ /2/
በለአም ሆይ ለወርቅ ለጥቅም አትገዛ
ንጉስም ይረግፋል እንደ ጠዋት ጤዛ
_________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Music | Tagged: መዝሙር, ሤራ, በለዓም, ባላቅ, ባንዳዎች, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያን አትርገም, ኦባማ, ክህደት, ዶ/ር አብይ አህመድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur | Leave a Comment »
እነ ሞዛርት ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በኢትዮጵያችን ተወለደ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2019
አውሮጳውያኑ የዜማ ሊቃውንት ሞዛርትና ቤትሆቨን ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ በኢትዮጵያችን የተወለደ ነው ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ። ጻድቁ የተወለደው በ505 ዓ/ም አክሱም ጽዮን አቅራቢያ ሲሆን አባቱ ይስሐቅ (አብድዩ ) እናቱም ክርስቲና (ታኡክልያ) ይባላሉ።
“ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ያሬድ “
ቅዱስ ያሬድ:- ከእግዚአብሔር ያገኘነው አባታችን:
ክብራችን: ሞገሳችን ነውና በምን እንመስለዋለን?
አንደበቱ ጣፋጭ (ጥዑም): ልቡናው የቅድስና ማሕደር:
ሕሊናው የምሥጢራት ሠረገላ ነው:: እስከ አርያም
ተነጥቆ የማይፈጸም ምሥጢርን የተመገበ ማን እንደርሱ!
+ሊቀ ሊቃውንት እዝራ ሐዲስ እንደሚሉት:- “ቅዱስ ያሬድ
ለኢትዮዽያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከራስ
ጸጉሯ እስከ እግር ጥፍሯ: ሙሉ አካሏ ነው“
የጻድቁ ረድኤትና በረከት ከሀገራችን ከኢትዮጵያና ከህዝቧም ጋር ይሁን አሜን።
_____________________
Posted in Ethiopia, Faith, Music | Tagged: ሊቀ ሊቃውንት, ማኅሌት, ቅዱስ ያሬድ, ቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን, አዲስ አበባ, ዜማ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ፪ሺ፲፩, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
ብሩክ ፪ሺ፲፩ | Happy 2019
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2018
__________________
Posted in Music, Photos & Videos | Tagged: 2019, አዲስ ዓመት, የፈረንጆች, New Year | 2 Comments »
Happy Autumn 2018
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 29, 2018
____________
Posted in Ethiopia, Music, Photos & Videos | Tagged: Bike Rides, Fall, Fall Bike Adventures, The Colors Of Autumn | Leave a Comment »
ውቡ የድልድይ መናፈሻ | “እውነት ይህ ኢትዮጵያ ነውን?” አሉኝ ፈረንጆቹ…
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 19, 2018
ይህን ቪዲዮ ሳሳያቸው።
ከቦሌ ድልድይ እስከ ካዛንቺስ፡ ፀደይ ፪ሺ፲ ዓ.ም
አንዳንዶቹ ወደ ኢትዮጵያ ሄደው የሚያውቁ ናቸው፡ ግን ደርሰው ሲመለሱ የሚያሳዩአቸው ቪድዮችና ፎቶዎች “በጥቁር መነጽር” የሚያዩአቸውን ወይም ለማየት የሚፈልጓቸውን ነገሮች ብቻ ነው (ኔጋቲቩን፣ መጥፎውን ወዘተ)፤ እጽዋቱን፣ አታክልቶችን፣ አበባዎችንና ለምለሙን ነገር በፍጹም ማየትና ማሳየት አይሹም። ለምን? ምክኒያቱም ኢትዮጵያና አፍሪቃን የሚያዩበት መነጸር በጣም የተለየ ነውና፤ ምክኒያቱም አንጎላቸው በሳሙና ሙለጭ ተደርጎ ታጥቧልና። “የማዝነው ለናንተ ነው” እላቸዋለሁ፤ አይተው እንኳን ማመና መለወጥ ያቅታቸዋልና።
ያ ካናዳዊ የመንገድ ሰባኪ ጓደኛችን እዚሁ ድልድይ ሥር ሆኖ ሲሰብክ ነበር፤ ግን ምን መርጦ እንደቀረጸ፣ ምን ዓይነት ብርሃንና ቀለም እንደተጠቀመ በምስክርነት ማየት እንችላለን።
በዚህ አጋጣሚ፡ እዚህ ድልድይ ስር እነዚህን ውብ አበቦች ለሚንከባከቡት እናቶች አድናቆቴን እገልጻለሁ። እናታዊ ትህትናቸው በጣም ደስ ይላል።
እኛ ዲያስፐራውያን እነዚህን እናቶች፤ በተለይ፤ ቆሻሻ የሚሰብሱብትን እና እንጨትና ጭራሮ ተሸከመው የእንጦጦን ተራራ ለሰዓታት የሚወርዱትንና የሚወጡትን እናቶች ባገኘነው አጋጣሚ ሁላ ልንረዳቸው ይገባናል።
______
Posted in Ethiopia, Music | Tagged: ቦሌ ድልድይ, አበባ, አታክልት, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, እናቶች, እጽዋት, ካዛንቺስ, ውበት, ዜማ | Leave a Comment »