Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Spiritual Warfare’

ኒቆዲሞስ (የዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት) ፍጹም ፍቅር ፍርሃት የለውም ፍርሃት ቅጣት አለውና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 2, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

  • ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ ነው። ዮሐንስ ፫፥፩
  • ኒቆዲሞስ የአይሁድ አለቃ ነው። ዮሐንስ ፫፥፩
  • ኒቆዲሞስ መምህረ እስራኤል ነው። ዮሐንስ ፫፥፲
  • ኒቆዲሞስ ምሑረ ኦሪት ነው። ዮሐንስ ፯፥፶፩

ኒቆዲሞስ ቃሉ የግሪክ ሲሆን ድል ማድረግን ወይም አሸናፊነትን ያመለክታል፡: ኒቆዲሞስ ፈሪሳዊ፥ ከአይሁድ አለቆችና መምህራና አንዱ ነው። በወንጌለ ዮሐንስ ምዕራፍ ሦስት ከፈሪሳውያን ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የተባለ አንድ ሰው እንደነበረና እርሱም በሌሊት ወደ ጌታችን መጥቶ እንደተማረ ተጠቅሷል። (ዮሐ ፩–፪)

በአይሁድ አለቆች ፊትም ”ሕጋችን አስቀድሞ ሳይሰማ የሠራውንም ሳያውቅ በሰው ይፈርዳልን?” በማለት ስለ መድኃኔዓለም ክርስቶስ የተናገረ እሱ ነው። እነርሱ ግን በክርስቶስ እግዚአብሔርነት ያመኑበት ኦሪትን የማያዉቁ ስሑታን እንደሆኑ ያስቡ ስለ ነበር ”አንተም ደግሞ ከገሊላ ነህን? ከገሊላ ነቢይ እንደማይነሳ መርምርና እይ“ አሉት እንጂ አልተቀበሉትም። ዮሐ ፯፥፵፰–፶፪። ኒቆዲሞስ የአርማትያስ ሰው ከሚሆን ከዮሴፍ ጋር በመሆን የጌታችንን ቅዱስ ሥጋ በንጹሕ በፍታ ገንዞ በአዲስ መቃብር ቀብሯል። ወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ”ቀድሞ በሌሊት ወደ ጌታችን ኢየሱስ ሄዶ የነበረዉ ኒቆዲሞስም መጣ፤ ቀብተውም የሚቀበርበትን መቶ ወቄት የከርቤና የሬት ቅልቅል ሽቶ አመጣ።” እንዳለ። ዮሐ ፲፱፥፴፱። በዚህም ኒቆዲሞስ ከምክረ አይሁድ ያልተቀላቀለ መሆኑ ይታወቃል።

የሌሊት ተማሪው ኒቆዲሞስ የሌሊቱን ጊዜ ለትምህርት ለምን መረጠ­ የሌሊት ተማሪው ኒቆዲሞስ ዮሐንስ ፫፤፪

ከፈሪሳዊያን ወገን የሆነ የአይሁድ አለቃ የሆነ ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው በሌሊት ወደ ጌታ እየሄደ ይማር ነበር ኒቆዲሞስ ከቀኑ ክፍለ ጊዜ ይልቅ የሌሊቱን ጊዜ ለትምህርት ለምን መረጠ ?

/ ኒቆዲሞስ መምህር ስለነበር ስማር ሰዎች ቢያዩኝ ውዳሴ ከንቱ መምህር መባል ይቀርብኛል ብሎ ነው እኛስ ዛሬ የዘላለም ህይወት የሚሰጠንን ቅዱስ ቃል በትህትና መማር ሲገባን ለምድራዊ ክብር ብለን በቀን ጊዜያችን መማር ያልቻልን ስንቶቻችን ነን ስለዚህ ቀን ጊዜአችንን በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል።

ማንም ሊሰራ የማይችልባት ሌሊት ትመጣለችና › ዮሐንስ ፱፤፬

/ .ኒቆዲሞስ የአይሁድ መምህር ስለነበር እንዳያዩት ፈርቶ ሌሊት እየመጣ ይማር ነበር እኛስ ዛሬ ልባችን የተረዳውን እውነት በግልጥ እንዳንፈጽም በፍራቻ በይሉኝታ የምንሰውር ስንቶቻችን ነን

ፍጹም ፍቅር ፍርሃት የለውም ፍርሃት ቅጣት አለውና› ፩ ዮሐንስ ፬፤፲፰ ፍርሃትን አስወግደን ለእውነት ልንቆም ይገባል።

/ ኒቆዲሞስ ከቀን ልብ ይልቅ የሌሊት ልብ የተካተተ ስለሆነ በሙሉ ልቡ በማስተዋል ለመማር ስለፈለገ ከቀኑ ክፍለ ጊዜ ይልቅ የማታውን መረጠ ዛሬስ ስንቶቻችን ነን ቅዱስ ቃሉን በማስተዋል ከልብ ሆነን የምንማር የሰማነው ቅዱስ ቃል በህይወታችን ፍሬ እንዲያፈራ ቅዱስ ቃሉን ከልብ ሆነን በማስተዋል ልንሰማ ይገባናል ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ልብ መልካም መሬት ተብⶀል

በመልካም መሬት የተዘራውም ይህ ቃሉን ሰምቶ የሚያስተውል ነው› ማቴ ፲፫፡፳፫

አንዳንዶቻችን ጸሎት እያደረግን እንኳን አንደበታችን የእግዚአብሄርን ቃል ይነዳል ልባችን ሌላ ቦታ ይንጎዳጎዳል በማህበር ጸሎትም አብረን እየጸልይን በመሃል ሳይን አውት አርገን ልክ ሲፈጸም አለቀ እንዴ ብለን ሳይን ኢን የምናደርግ አንጠፋም።

/ ሌሊት ጨለማ ነው ብርሃን የለም ይህም የኃጢአት ምሳሌ ነው ኒቆዲሞስ በሌሊት መምጣቱ በኃጢአት እንዳለ ንስሃ እንደሚፈግ ያስረዳናል ዛሬስ ስንቶቻችን ነን ቅዱስ ቃሉን ስንሰማ በተአምኖ ኃጢአት በንስሃ ውስጥ ሆነን የምንሰማ ያለንስሃ የምንሰማው ቃል በህይወታችን ፍሬ የማፍራት እድሉ ጠባብ ነው ምክንያቱም በንስሃ ከልባችን ያልጸዱት ክፉ ምኞቶች እንደ እሾህ ሆነው ያንቁታልና

ሌላውም በእሾህ መካከል ወደቀ እሾህም ወጣና አነቀው› ማቴ ፲፫፤፰ ተብሎ የተጻፈው ለዚህ ነው።

፭/ ሌሊት የቆየው ኪዳን ወይም የብሉይ ኪዳን ምሳሌ ነው ኒቆዲሞስም እኔ ምሁረ ኦሪት እንጂ ምሁረ ወንጌል አይደለሁም ወንጌልን ካንተ እማር ዘንድ ያስፈልገኛል ሲል በሌሊት ይመጣ ነበር ብሉያት ከሓዲሳት ጋር ተዋህደው ሲተረጎሙ ሰሙና ወርቁ ተጣምሮ የሕይወት ትምህርት ያስገኛል አንዳንዶች ዛሬ ብሉያት ጭራሽ አያስፈልጉም ሲሉ ይደመጣሉ ነገር ግን እንደ ኒቆዲሞስ ሁለቱን ኪዳናት አዋህዶ መጓዝ ትክክለኛው መንገድ ነው ለዚህም ነው ጌታ ሲያስተምር‹እውነት እላችኋለው ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ ከህግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ አታልፍም› ማቴ ፭፤፲፰ በማለት አበክሮ የተናገረው ኒቆዲሞስ ምንም እንኳን የቀኑ ክፍለ ጊዜ ባይመቸውም በሌሊቱ ሰአት ለመማር ችⶀል እኛም ከሱ ተምረን ከልብ ካለቀሱ እንባ አይጠፋምና ምንም ስራ ቢበዛብን ለቅዱስ ቃሉ ጊዜ አይጠፋምና ህይወት ለሚገኝበት ትምህርት ጊዜ ልንሰት ይገባል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 26, 2023

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፲፫]❖❖❖

  • ፩ ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል። በሥራቸው ረከሱ፥ ጐስቈሉ፤ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም።
  • ፪ የሚያስተውል እግዚአብሔርንም የሚፈልግ እንዳለ ያይ ዘንድ፤ እግዚአብሔር ከሰማይ የሰው ልጆችን ተመለከተ።
  • ፫ ሁሉ ዐመፁ በአንድነትም ረከሱ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም፤ አንድም ስንኳ የለም።
  • ፬ ጕሮሮአቸው የተከፈተ መቃብር ነው፥ በምላሳቸው ሸነገሉ፤
  • ፭ ከከንፈራቸው በታች የእባብ መርዝ አለ፤ አፋቸው መርገምንና መራራን ተሞልቶአል፤
  • ፮ ደምን ለማፍሰስ እግራቸው ፈጣን ነው፤ ጥፋትና ጕስቍልና በመንገዳቸው አለ፥ የሰላምን መንገድ አላወቁአትምና፤ እግዚአብሔርን መፍራት በዓይናቸው ፊት የለም።
  • ፯ ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉ ኃጢአት የሚሠሩ ሁሉ በውኑ አያውቁምን? እግዚአብሔርንም አይጠሩትም።
  • ፰ በዚያ በታላቅ ፍርሃት እጅግ ፈሩ፥ እግዚአብሔር በጻድቃን ትውልድ ዘንድ ነውና።
  • ፱ የድሆችን ምክር አሳፈራችሁ፥ እግዚአብሔር ግን ተስፋቸው ነው።
  • ፲ ከጽዮን መድኃኒትን ለእስራኤል ማን ይሰጣል? እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፥ ያዕቆብ ደስ ይለዋል፥ እስራኤልም ሐሤት ያደርጋል።

ዛሬ በኪዳነ ምሕረት ዕለት የማርያም መቀነት/ የኖህ ቀስተ ደመና

እኛስ የምህረት ቃል ኪዳኑ ወራሽ ተጠቃሚዎች የሆንን ሃይማኖተኞቹ ኢትዮጵያውያን በእነርሱ ጥላ ሥር ከመዋል አልፈን በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ሠራን? ምንስ አደረግን?

ካሁን በኋላ፤ በታሪካችን ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን ወንጀል፣ ግፍና መከራ እንድናስተናግድ ከፈቀድን በኋላ፤

፩ኛ. የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የሚያውለበለብ፤ ወዮለት!

፪ኛ. ሞኞቹና ግትሮቹ የሕወሓት ደጋፊዎች ከሻዕቢያ የወረሱትን እንዲሁም የደምና መቅኔ ተምሳሊት የሆኑትን ሁለት ቀለማት (ፀረ-ሥላሴ/Antitrinitarian ሁለትዮሽ/Dualistic)) ከሉሲፈር ኮከብ ጋር ለማንገስ ሲባል የተመረተውን ጎዶሎ የቻይና ባንዲራንተቀብሎ የሚያውለበለብ፤ወዮለት! ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “ተጋሩየራሳቸው ያልሆነውን፣ ከኢ-አማኒያኑ ከቻይና የተዋሱትንና የአምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራን ባፋጣኝማስወገድ አለባቸው፤ በአክሱም ጽዮን ላይ ትልቅ መቅሰፍት እያመጣ ነው!” ለማለት ደፍሬ ነበር።

፫ኛ. የኢትዮጵያን ሰንደቅ እያውለበለበ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ጥላቻን አንግቶ የሚዘምት ሁሉ፤ ወዮለት!

💭 ዛሬ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን አክሱም ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። ካሁን በኋላ ኢትዮጵያን/ኩሽን፣ ሰንደቋን እና ተዋሕዶ ክርስትናዋን ለአረመኔዎቹ አህዛብ ኦሮሞዎች አሳልፋችሁት ትሰጡና፤ ወዮላችሁ!

👉 Continue reading/ ሙሉውን ለማንበብ

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Uganda Passes Law That Will Impose The Death Penalty on LGBTQ+ People

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2023

💭 የኡጋንዳ ፓርላማ የተመሳሳይ ጾታ ግንኙነትን ወንጀል የሚያደርገውንና በሞት የሚያስቀጣውን ሕግ አጸደቀ

ፓርላማው ማንኛውንም ራሱን በተመሳሳይ ጾታ ግንኑትነት አፍቃሪነት የመደበ፣ ወይም የጾታ ለውጥ ያስደረገ እንዲሁም በእንግሊዝኛ ምሕጻራቸው ኤልኪው ዝርዝር ውስጥ የሚካተት የጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋን ሁሉ ወንጀለኛ ያደርጋል።

በጸደቀው አዲሱ ሕግ መሠረት የተመሳሳይ ጾታ ዝንባሌ ያለው ዜጋ ዘለግ ያለ የእስር ጊዜ ይጠብቀዋል።

ይህ ብቻም ሳይሆን ሕጉ እነዚህን የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎችን በጉያው ያቀፈ፣ በቤተሰብ ደረጃ ያስጠለለ፣ ወዳጃቸው የሆነ ወይም አብሯቸው ያለ ሰው “እከሌ እና እከሌ” ብሎ ለሕግ አካላት ማንነታቸውን የማጋለጥ ግዴታን በሌሎች ላይ ይጥላል።

በምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ኡጋንዳ የተመሳሳይ ጾታ ቀድሞም ሕገ ወጥ ተደርጎ ነው የቆየው።

ይህ ሕግ ከሕገ ወጥነቱ አልፎ ነገሩን ወንጀል እና በተራዘመ እስር የሚያስቀጣ ያደርገዋል።

👉 እንግዲህ በቅርቡ የዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ለፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ የእስር ማዘዣ ያወጣል።

ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው.…

አምና ላይ፤ “የትግራይ ተዋጊዎች በኡጋንዳ እየሰለጠኑ ነው” ሲሉን ነበር። አሁን ደግሞ በምስራቅ ኡጋንዳ የሚኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ የክርስቶስ ሐዋሪያዎችየተሰኘ እምነት ተከታዮች የዓለም ፍጻሜ በቅርቡ የሚጀምረው ከአካባቢያቸው መሆኑን በማመን ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው።

ኡጋንዳዊያኑ የእምነቱ ተከታዮች ንብረታቸውን በመሸጥ ወደ ኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ እየገቡ ያሉት ከየካቲት ጀምሮ እንደሆነ የኡጋንዳ ፖሊስ ተናግሯል። ግን ኡጋንዳዊያኑ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት በየት በከል እንደሆነ ዘገባው አላብራራም።

ከመቶ ሺህ በላይ ሶማሌዎች ወደ ኢትዮጵያ በመግባት ላይ ናቸው፣ ደቡብ ሱዳኖችም እንዲሁ።

የኢትዮጵያ እናት አክሱም ጽዮን ማንም እንዳይገባባትና እንዳይወጣባት በፋሲቶቹ ጋላኦሮሞዎች የሚመራው አረመኔ አገዛዝ ያው ለአምስት ዓመታት በሂደት ዙሪያዋን ዘጋግቷታል።

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ! አይ ለእነዚህ ከሃዲዎችና አረመኔዎች እየመጣባቸው ያለው መዓት! ከኡጋንዳ ወደ ኢትዮጵያ የገቡትም ኢቦላንና ኮሌራን ተሸክመው ሊሆን ይችላል!

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ከባባዶች ናቸውና ምንም መዳኛ አይኖራቸውም! እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው!

💭 Members of parliament in Uganda have passed a bill that would make homosexual acts punishable by death.

Nearly all the 389 legislators voted on Tuesday for the anti-homosexuality bill that introduces capital and life imprisonment sentences for gay sex and ‘recruitment, promotion and funding’ of same-sex ‘activities’. The bill will now go to President Yoweri Museveni, who can veto it or sign it into law. But in a recent speech he appeared to express support for the bill. The bill marks the latest in a string of setbacks for LGBTQ+ rights in Africa, where homosexuality is illegal in most countries.

👉 Courtesy: The Guardian

👉 Soon the ICC will Issue Arrest Warrant for President Yoweri Museveni.

…Let’s connect the dots….

💭 Hundreds of Ugandan Sect Members Flee to Ethiopia, Fearing Doomsday

Leaders of sect convinced them that end of world is near and death is about to strike their area.

HUNDREDS of people belonging to a religious sect in eastern Uganda have fled from their villages to Ethiopia, Ugandan police said Sunday.

Police said that according to their investigations, the sect members fled to escape the end of the world, which they believe will start from their area.

According to the Anadolu Agency, they said the members of the sect were told by its leaders that their area would soon be hit with death and all the people there would die. They reportedly sold off their property and fled to Ethiopia, from where they are communicating with some of their relatives in Uganda.

‘We are investigating a religious sect called Christ Disciples Church with its base located in Obululum village in the eastern Uganda district of Serere. We started the investigations after getting information that people were being trafficked to Ethiopia since February and it is going on till today,’ area police spokesman Oscar Ogeca told Anadolu’s Godfrey Olukya.

He said the people, who number in the hundreds, were told by their leaders that death is coming soon to their area and the only place they would be safe is in Ethiopia. They were convinced that they should go and spread the gospel there.

Source

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Christians Need to Stand up Against ‘LGBT Agenda’ Says Fired Christian Theology Lecturer

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 22, 2023

✞ የክርስቲያናዊ ሥነ መለኮት (ቲዎሎጂ) መምህር ስለ ግብረ-ሰዶማዊነት ኃጢአት በትዊተር በመጻፋቸው ከሥራቸው ከተባረሩ በኋላ ስለ ‘መከራ እና ስደት’ በመናገር ላይ ናቸው

👉 Courtesy: GBNews

Christian Theology Lecturer Fired After Tweets On Homosexuality Describes ‘suffering And Persecution’

A lecturer dismissed from Methodist institution Cliff College after sharing his “evangelical” views on homosexuality says he was surprised by the school’s actions as he describes “a horrendous amount of suffering and persecution”.

Dr Aaron Edwards’ dismissal occurred amid the Methodist Church’s movement towards accepting same-sex marriage, which impacted the college’s doctrine on relationships.

Dr Edwards argued that maintaining an evangelical stance was crucial for the institution’s student base and heritage.

In response to the Anglican Church’s decision to bless same-sex relationships, Dr Edwards tweeted “robustly against homosexuality from an evangelical perspective”.

The tweet read: “Homosexuality is invading the Church. Evangelicals no longer see the severity of this b/c they’re busy apologising for their apparently barbaric homophobia, whether or not it’s true. This *is* a “Gospel issue”, by the way. If sin is no longer sin, we no longer need a Saviour.”

The college initially asked him to remove the tweet – he said he could not delete it in good conscience, as he believed in its message.

The tweet led to his suspension after receiving considerable backlash online, from Christians and non-believers alike. After being accused of bringing the college into disrepute, and threats to take the matter to counter-terrorism team Prevent, Dr Edwards was fired.

In an interview with Premier Christian News, he said he was surprised at his suspension and defended his tweet as a biblical approach to sin “encroaching” upon the church.

The dismissal has had a significant impact on Dr Edwards’ family, leaving them with no income. At the same time, they face eviction from their home within a matter of weeks.

He said: “We don’t know what’s going to happen, but we know God’s going to provide.

“We’re in a loving church. I’ve had so many people praying and prophesying over us over the last month, and that has been amazing.

“Though there’s been a horrendous amount of suffering and persecution, and also people attacking me thinking I’m trying to be a martyr, because I’m talking about it – and I just don’t think they understand what it’s like to go through these things.

“At the same time, my church has been right behind me, and people have been supporting us in all sorts of ways.

“We’ve got a Crowdfunder up now where we’ve asked people to if they want to contribute, I’ve got a vision for theological education in the future that I’d like to explore further, and so I think we’re going to be okay, because I just believe God’s got us in his hands.”

Dr Edwards is currently considering legal action and appealing his termination with support from Christian Concern.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Unknown White Dust / Particles Falling Out of The Sky in West Virginia And Maryland

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 24, 2023

💭 Reports are coming that a “small airplane” dropped “white dust” in parts of West Virginia tonight.

The weather was warm,and it was not snow,but locals described it similar to a snow squall.

It is unknown what it is. Appears similar to pollen but is white.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Satanic One World Religion Headquarters Open in Babylon UAE

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2023

💭 ሰይጣናዊው አንድ የአለም ሀይማኖት ዋና መስሪያ ቤት በባቢሎን አቡ ዳቤ፤ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ተከፍቷል።

😈 የሰይጣን ጭፍሮች መስጊድን፣ ቤተክርስትያንናእና ምኩራብን በጋራ ሊካፈሉ ነው። ለዚህም እርኩስ ተግባር ሉሲፈር የዓብይ ጾም ወቅትን መርጦላቸዋል!

❖❖❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖❖❖

ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?”

💭 Mosque, Church and Synagogue to be shared. Lucifer chose The Holy Lent season for that!

The so called, „Abrahamic Family House„ opens in Abu Dhabi, UAE.

This is a fruit of the heretic Pope Francis’ visit in 2019, the multifaith center of worship will open to the public on March 1.

❖❖❖[2 Corinthians 6:14]❖❖❖

„Do not be yoked together with unbelievers. For what do righteousness and wickedness have in common? Or what fellowship can light have with darkness?”

😈 The United Arab Emirates have ✞Ethiopian Christian blood on their hands.

  • ☆ Since 2020 Genocide in Tigray: Over a million Orthodox Christians Massacred
  • ☆ 200.000 Women, Nuns, Girls Raped in
  • ☆ The Siege ofTigray is Causing mass Starvation for Millions

🛑 World War III started on Nov 4, 2020 (as America’s presidential election hogs the international media spotlight) after the fascist Oromo regime of Ethiopia supported by Eritrea, The US, The EU, the UAE, Turkey, Somalia, China, Iran and many other Eastern and Western nations waged a coordinated Jihad against Christian Ethiopians of Tigray. Even Jewish Israel to some extent supported the genocidal Islamic-Protestant Oromo regime of Ethiopia.

👉 As we read in „Jewish Insider

💭 Are Israel and Iran competing on the same side in Ethiopia?

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Hollywood Star Mark Wahlberg Says Faith “Not Popular” In His Industry – But God “Came To Save The Sinners”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2023

💭 የሆሊውድ ኮከብ ማርክ ቫህልበርግ፤ “እምነት በፊልም ኢንዱስትሪው ውስጥ “ተወዳጅ አይደለም” ፥ ነገር ግን እግዚአብሔር “ኃጢአተኞችን ለማዳን ነው የመጣው””

ማርክ ቫህልበርግ ሁሌ ከሚመቹኝ ተዋናዮች መካከል አንዱ ነው። ግንባሩ ላይ ያደረገው መስቀል፤ በምዕራባውያን ካቶሊኮች ዘንድ አሁን በሑዳዴ ጾም መግቢያ ረቡዕ ዕለት ልከ እንደኛ ደመራ ከተቃጠለው ችቦ ጥቁር ዓመድ ተወስዶ የተቀባው ነው። ማርክ የተቀባው ጥቁር መስቀል ከጥቂት ሰዓታት በኋላ መልቀቁ የማይቀር ነው።

የእኅቶቻችንና እናቶቻችን ክቡር መስቀል ግን የማይለቀና ደማቸው ውስጥ ለዘላለም ገብቶ እስኪያርፍ ድረስ በመነቀስ ለአምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ምን ያህል ፍቅር፣ ክብርና ታማኝነት እንዳላቸው አረጋግጠዋል። ይህ ለክርስቶስና ለክቡር መስቀሉ ያላቸው ፍቅርና ክብር ነው የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎች ወደ አክሱም ጽዮን ዘልቀው በመግባት፣ በምቀኝነት፣ በቅናትና በጥላቻ መንፈስ እነዚህን እኅቶችና እናቶች የጨፈጨፏቸው፣ ያስራቧቸውና የደፈሯቸው። አ ይ ይ ይ ይ!

👉 ይህ በዚህ በሑዳዴ ጾም ወቅት ለመተንበይ የምደፍረው ጉዳይ ነው፤ በመጭዎቹ ዓመታት፤

  • እስከ ፲/10 ሚሊየን የሚሆኑ ጋላኦሮሞዎች ከኢትዮጵያ ምድር ይጠረጋሉ
  • እስከ ፲/10 ሚሊየን የሚሆኑ ኦሮማራዎች ከኢትዮጵያ ምድር ይጠረጋሉ
  • እስከ ፭/5 ሚሊየን የሚሆኑ ሶማሌዎች ከኢትዮጵያ ምድር/ ከአፍሪቃው ቀንድ ይጠረጋሉ
  • እስከ ፭/5 ሚሊየን የሚሆኑ አፋሮች ከኢትዮጵያ ምድር/ ከአፍሪቃው ቀንድ ይጠረጋሉ

በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የፈጸሟቸው ግፎችና ወንጀሎች እጅግ እጅግ እጅግ በጣም ከባባዶች ናቸውና ምንም መዳኛ አይኖራቸውም! እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው!

💭 Hollywood Actor Mark Wahlberg joined NBC’s Today Show to discuss what his faith means to him.

On Ash Wednesday, Mark Wahlberg opens up about why faith is important to him, and working with the Catholic prayer app Hallow. He also shares if he still wakes up in the middle of the night and why he moved with his family to Nevada.Some of those in Hollywood do respect faith.

During the interview, the actor said, “you know it’s not popular in my industry but you know I can not deny my faith.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The National Secular Society Defends Islam & Attacks a Christian Charity That Rightly Says Islam is “Demonic”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2023

💭 የብሪታኒያ ‘ብሄራዊ ዓለማዊ ማህበረሰብ’ ለእስልምና ተቆርቋሪ ሆኖ ለመሟገት፤ “እስልምና አጋንንታዊ ነው” ብሎ በትክክል በጠቆመውና “የጽዮን ፕሮጀክቶች” በተሰኘው እንግሊዛዊ የክርስቲያን በጎ አድራጎት ድርጅት ላይ ጥቃት ሰነዘረ። ወሸከቲያም!

እ.ኤ.አ. በ2019 ዓ.ም በለንደን የኮፕት ቤተ ክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አንጌሎስ ይህ የብሪታኒያ ብሔራዊ ዓለማዊ ማህበረሰብ ክርስትና ጠል መሆኑን በትክክል ተናግረው ነበር።

👉 አዎ! የሦስቱ የክርስቶስ ተቃዋሚ ግዛቶች ያለተቀደሰ ሕብረት፤

  • ፩ኛ. ዓለማዊነት/ኢ-አማንያዊነት/ኮሚኒዝም
  • ፪ኛ. እስልምና
  • ፫ኛ. ሰዶማዊነት

ከክርስትና እና ከሰብአዊነት ጋር ጦርነት ውስጥ ናቸው።

❖ In 2019 Coptic Archbishop Angaelos rightly noted that The National Secular Society (NSS) is Christophobic.

👉 Yes! The unholy alliance of the three Antichrist empires:

  1. Secularism/Atheism/Communism
  2. Islam
  3. Sodomism

are at war with Christianity and Humanity.

👉 The The National Secular Society (NSS) wrote the following message defending demonic Islam:

💭 Chair of government-funded charity says Islam is “demonic”

Posted: Wed, 22 Feb 2023

The government recently gave thousands of pounds to a Christian group whose chair said Islam is “demonic” and “spiritual wickedness”, the National Secular Society has found.

Zion Projects, a Christian charity based in Eastleigh, Hampshire, is one of 16 religious organisations given a total of £1.3 million in public money as part of the government’s ‘Faith New Deal’ fund. Zion Projects was awarded £43,220 last year for a project entitled “As One Hampshire”.

In this 2020 video on Vimeo shows Danny Stupple, the chair and a trustee of Zion Projects, making anti-Islam comments during a Covid-19 lockdown meeting of the “Eastleigh Prophetic Hub”.

In the video, which opens with the Zion Projects logo, Stupple responds to a question about Islamic ‘calls to prayer’ being broadcast during lockdown by saying “a very strong force of spiritual wickedness known as Islam is engaging in warfare against the Lord with its open air prayers”.

He said that Islamic prayers are “one example” of “the enemy” trying to use the Covid-19 pandemic, adding that the Islamic system of belief “is truly demonic”.

He advised that anyone who hears the calls to prayers should “deny it power in Jesus’ name”, which is “more than able to deal with the spiritual forces of wickedness in those prayers”. He called such a scenario a “warfare context”.

The findings follow a recent report by Muslim advocacy group Mercy Mission UK which questioned the absence of Muslim organisations among recipients of ‘faith new deal’ grants. All but three of the recipients are Christian; two are interfaith organisations, and one is Jewish.

A freedom of information request to the Department for Levelling Up, Housing & Communities (DLHC) found 351 organisations applied for Faith New Deal funding, including at least 21 Muslim groups.

The NSS has written to Baroness Scott of Bybrook, Parliamentary Under Secretary of State at DHLC, to express its concerns and ask what checks were made on the recipients of Faith New Deal funding.

Stupple: Dominic Cummings ‘anointed’ to achieve Brexit

In the same video, Stupple also suggests God is using the pandemic to “make the point of the value of life” because he anticipates “the same amount of babies being saved as the number of people who die” as a result of women being unable to get abortions during lockdown.

He also claims that Brexit is “important to the Lord” and that Dominic Cummings has an “anointing” to accomplish it.

He says biblical creationists don’t “make the mistake of thinking like the world thinks with its evolutionary offer”, which “leads us into a wrong conclusion about the origin of things such as virus.”

Stupple ran as an independent candidate in the Eastleigh 2013 by-election. He opposed same-sex marriage as part of his campaign, saying “real marriage is between a man and a woman” in a campaign video.

Zion Projects was also awarded £19,750 by Hampshire County Council last year to “help to provide a range of projects including a community café”.

The ‘faith new deal’ fund

The government’s “Faith New Deal pilot scheme” was launched in 2021 for faith-based organisations that provide community services to “tackle issues affecting the most vulnerable”. Groups with no religious ethos were ineligible for funding.

The NSS has criticised the scheme as “discriminatory” and has raised concerns about the ethics of giving public money to faith groups which may have an agenda to proselytise. Several of the groups funded by the faith new deal require workers and volunteers to be Christians.

In addition, four groups with Christian connections received a total of nearly £1 million from the DLHC’s UK Community Ownership Fund, according to updates from the DLHC published this month. They included Barking’s Lifeline Church and Sawyers Church, both of which are affiliated with the Evangelical Alliance which opposes same-sex relationships.

The “As One” campaign

Zion Projects’ “As One Hampshire” project appears to be a local branch of the national “As One” campaign by Uturn UK, a Community Interest Company which promotes “street associations” to engender “civic responsibility and volunteering”. Church leaders are used to promote the street associations locally.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Brave Lebanese Orthodox Christian Priest Fighting Against Islamic Jihadists

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2023

😇 ጎበዝ ጀግና የሊባኖስ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ እስላማዊ ጂሃዲስቶችን ሲዋጉ። እኝህን አባትና በቪዲዮው ግሩም የሆነ ማብራሪያ የሚሰጡንን አባ ‘ማር ማሪ አማኑኤልን’ እንዴት እንደምወዳቸው። ተመስገን ጌታዬ!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶኮስ ‘አባቶች’ በተለይ በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ወኔና ቀጥተኛነት የሚታይባትን ተባዕታይ ክርስትና ለመላው ዓለም ማስተዋወቅ ሲገባቸው ወደ ታችኛው ዓለም ለመውረድ ከሚዘጋጁት ከዋቄዮ-አላህ-ሉኢስፈር ባሪያዎች ጋር ዓለማዊ ድራማ እየሠሩ ጊዚያቸውን ሲያጠፉ ሳይ ምን ያህል እንሚያስቆጣኝ የመገልጽበት ቃላት የለኝም።

እንደ ሌባኖሱ ዓይነት ደንቅ አባት፣ ዲያቆን ወይም መምህር ዛሬ በኢትዮጵያውያኑ ዘንድ (ትግራይንና ኤርትራን ጨምሮ) አንድም እንደሌለ እያስተዋልን ነውን? ይህን እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ አማኝ ከጠየቀ፤ ለጊዜውም ቢሆን፤ ቤተ ክርስቲያኗ ስደት ላይ መሆኗን እና ቤተ ክህነትም በሰርጎ ገቦች መጠለፏን እናረጋግጣለን።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮]❖❖❖

በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”

በምዕራቡ ዓለምና በዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ጻጻሳቱ የጨፍጫፊዎቻቸውን እግሮች ይሳማሉ፣ ከባለ ሥልጣናት ጋር ይሞዳሞዳሉ፤ “ጥሩ ሲሠራ አሞግሳለሁ! መጥፎ ሲሰራ እወቅሳለሁ!” እያሉ እንደ ሴት (ይቅርታ)ይልፈሰፈሳሉ፤ የጠላቶቻቸውን መሀመዳውያንን ማንነት በደንብ አጠንቅቀው የሚያውቁትና ከጂሃዳውያኑ ጋር በቂ ልምድ ያካበቱት እንደ እኝህ ድንቅ የሆኑ የሊባኖስ አባቶች ግን አሁንም የቀሩት እውነተኛ ክርስቲያኖች ናቸው፣ ህዝቦቻቸውን እና አገራቸውን በዚህ መልክ ይከላከላሉ። እግዚአብሔር ይመስገን! 😇

ቤተሰቦቻችንን እና ጓደኞቻችንን እንዳንከላከል ወይንም እንዳንጠብቅ እግዚአብሔር በፍጹም አያስተምረንም። መላዋ ዓለም፤ በተለይ በኢትዮጵያ ከእስላማውያኑ ወራሪዎች እራስን፣ ሀገርንና ሃይማኖትን በዚህ መንገድ መከላከል መጀመር አለበት። ያለምንም የቤተ ክህነትወይንም ሌላ አታላይ የተደራጀ ኃይል ፈቃድና ድጋፍ።

በትናንትናው ዕለት እንዲህ ብዬ ነበር፤

💭 ከሰዓታት በፊት “ከመቶ ሺህ በላይ የሶማሌ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው” የሚለውን መረጃ ሰሰማ፤ ብልጭ ያለብኝ፤ የግራኝ አህመድ + ቱርክ ጂሃድ ነው።

ሰሜኑን ጨፍጨፈውና አስርበው አዳከሙት፤ አሁን የእስልምና ስደተኛ ጂሃድይከተላል፤ ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው

ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ለአፍሪቃው ቀንድ ባጠቃላይ መጤዎች ናቸው። ሁለቱም ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ነበር በኦቶማን ቱርኮች፣ አረቦች እና የአውሮፓ ፕሮቴስታንቶች እንደ ዱር አራዊት እየተሰደዱ ወደ አፍሪቃው ቀንድ የገቡት። የዱር አራዊቶችን በሄሊኮፕተር ከኢትዮጵያ እያሳደዱ ወደ ኬኒያ ሲወስዷቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን የዘመናችን አማሌቃወያን ሶማሌዎችን እና ጋላ-ኦሮሞዎችን ግን ወደ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ግዛቶች እንዲገቡ አደርጓቸው።

ዛሬ የምናየውና እጅግ የሚያሳዝነው ክስተት ደግሞ፤ የኢትዮጵያ ባለቤት የሆኑት አክሱም ጽዮናውያን 360 ተዘግተው ወደ ኤርትራም ህነ ወደ ሱዳን፣ ወደ አፋርም ሆነ ወደ አማራ ግዛቶች እንዳይሰደዱ ሲደረጉ ለሃገረ ኢትዮጵያ ነቀርሳዎች የሆኑት ሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች እንዳሻቸው ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንዲገቡ መደረጋቸው ነው።

የመሀመዳውያኑስ ተል ዕኳቸው መሆኑን እናውቃለን፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ነኝ” የሚለው ‘አማራ’ የኢትዮጵያን እናት አክሱምን ነቅቶ እንደመጠበቀ የትግራይ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተነስቶ በመንከባከበና ከጠላት በመከላከል ፋንታ በተቃራኒው ከራሱ፣ ከሃገሩ፣ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ማበሩ ነው። ምን ዓይነት እርግማን ነው? ይሄን እንዴት ማየት ተሳናቸው፤ ምን ዓይነት እርግማን ነው? ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እስከ አክሱም ጽዮን ድረስ ዘልቀው ሊገቡ የቻሉት ምናልባት ተመሳሳይ ወንጀልና ኃጢዓት ስለሠሩ ይሆንን? 😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

ከዚህ ጋር የማክለው፤ ኦሮሚያከተባለው ሲዖል ጋላኦሮሞዎቹ የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎች በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ አማርኛ ተናጋሪ ሙስሊም ስደተኞችን” ወደ ሰሜኑ የሃገራችን ክፍል እንዲገቡ በማድረግ ላይ ናቸው። ይህም የስደት ጂሃድ አካል መሆኑን ልብ እንበል። ጄነራል አሳምነው ይህን ጠቁመውን ነበር!

✞ God never teach us not to protect our family and friends. Start defending yourself and your country this way from Islamic Jihad.

In the west, the Pope kisses their feet. In the east, where people are still REAL Christians, they defend their people and their nations. Wonderful.

❖❖❖[Revelation 3:16]❖❖❖

“And you are lukewarm and neither cold nor hot, I am going to vomit you from my mouth.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 12, 2023

😇 በተለይ በዚህ ዘመን አባታችን፣ ካኽናችን፣ ፓትርያርካችን፣ መምህራችንና መሪያችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

💭 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ብሎ ነገራቸው። ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል። ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ። ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም። ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ በገበያም ሰላምታና። መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ። እናንተ ግን። መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ። አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም። አባት ብላችሁ አትጥሩ።

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፫]❖❖❖

፩ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ብሎ ነገራቸው።

፪ ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል።

፫ ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ።

፬ ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም።

፭ ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥

፮ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥

፯ በገበያም ሰላምታና። መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።

፰ እናንተ ግን። መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።

፱ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም። አባት ብላችሁ አትጥሩ።

፲ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና። ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።

፲፩ ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።

፲፪ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።

፲፫ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።

፲፬ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት እያመካኛችሁ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ፥ ወዮላችሁ፤ ስለዚህ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ።

፲፭ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ አንድ ሰው ልታሳምኑ በባሕርና በደረቅ ስለምትዞሩ፥ በሆነም ጊዜ ከእናንተ ይልቅ ሁለት እጥፍ የባሰ የገሃነም ልጅ ስለምታደርጉት፥ ወዮላችሁ።

፲፮ እናንተ። ማንም በቤተ መቅደስ የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በቤተ መቅደስ ወርቅ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል የምትሉ፥ ዕውሮች መሪዎች፥ ወዮላችሁ።

፲፯ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ?

፲፰ ደግማችሁም። ማንም በመሠዊያው የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በላዩ ባለው መባ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል ትላላችሁ።

፲፱ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው?

፳ እንግዲህ በመሠዊያው የሚምለው በእርሱና በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል፤

፳፩ በቤተ መቅደስም የሚምለው በእርሱና በእርሱ በሚኖረው ይምላል፤

፳፪ በሰማይም የሚምለው በእግዚአብሔር ዙፋንና በእርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል።

፳፫ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።

፳፬ እናንተ ዕውሮች መሪዎች፥ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ።

፳፭ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ።

፳፮ አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ።

፳፯ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ።

፳፰ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።

፳፱ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ የጻድቃንንም መቃብር ስለምታስጌጡና።

፴ በአባቶቻችን ዘመን ኖረን በሆነስ በነቢያት ደም ባልተባበርናቸውም ነበር ስለምትሉ፥ ወዮላችሁ።

፴፩ እንግዲያስ የነቢያት ገዳዮች ልጆች እንደሆናችሁ በራሳችሁ ላይ ትመሰክራላችሁ።

፴፪ እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ።

፴፫ እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?

፴፬ ስለዚህ፥ እነሆ፥ ነቢያትንና ጥበበኞችን ጻፎችንም ወደ እናንተ እልካለሁ፤ ከእነርሱም ትገድላላችሁ ትሰቅሉማላችሁ፥ ከእነርሱም በምኵራባችሁ ትገርፋላችሁ ከከተማም ወደ ከተማ ታሳድዳላችሁ፤

፴፭ ከጻድቁ ከአቤል ደም ጀምሮ በቤተ መቅደስና በመሠዊያው መካከል እስከ ገደላችሁት እስከ በራክዩ ልጅ እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ በምድር ላይ የፈሰሰው የጻድቅ ደም ሁሉ ይደርስባችሁ ዘንድ።

፴፮ እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ሁሉ በዚህ ትውልድ ላይ ይደርሳል።

፴፯ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም።

፴፰ እነሆ፥ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላችኋል።

፴፱ እላችኋለሁና፥ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እስክትሉ ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ አታዩኝም።

______________

Posted in Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: