Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2022
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩፥፳፭፡፳፰]❖❖❖
“በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።”
🛑 ከሳምንታት በፊት በኢትዮጵያ ሰማይ የታየችውን በማርያም መቀነት አክሊል የተከበብችውን ፀሐይ እናስታውሳለን?
- ❖ ክሊቭላንድ ሚሲሲፒ፤ ፳፪/22ሚያዝያ ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ፥ የቅዱስ ኡራኤል ዕለት
- ❖ አሪዞና፤ ፳፫/23 ሚያዝያ ፪ሺ፲፬ ዓ.ም ፥ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት
🛑 አሜሪካ፤ በቃ! አረመኔውን ወኪልሽን ግራኝን ከሥልጣን አስወግጂው!
👉 ከአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ እጃችሁን አንሱ! ብለናል። 👈
_______
_______
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Arizona, Axum, ረሃብ, ሰማይ, ትግራይ, አሜሪካ, አረመኔነት, አሪዞና, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, እንባ, ኦሮሚያ, ኦሮሞ, ክሊቭላንድ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Cleveland, Famine, Genocide, Massacre, Rape, Sky Phenomenon, Tears, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 5, 2016
“Every time I think about Trump, I get allergic,” she said, smiling weakly.
I really Pity this woman. She is very unhealthy, pretending to play the iron lady. Why? Why? Why?
[Matthew 16:26]
“For what does a person benefit if he gains the whole world and lacks his soul? Or what will a person give to regain his soul?”
Hillary Coughs Up Mysterious Green Substance Into Water
__
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Health, Life | Tagged: Cleveland, Coughing, Hillary Clinton, Ohio, Presidential Campaign, USA | Leave a Comment »