Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘London’

UK POLICE Try to Stop Street Preacher: “Is The Bible Offensive to You?”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2023

🏴 “ባቢታኒያ ወደቀች ወደቀች”

💭 የዩናይትድ ኪንግደም ፖሊስ የመንገድ ሰባኪውን ከመጽሐፍ ቅዱስ መስበኩን ለማስቆም ሞክረ፡ “መጽሐፍ ቅዱስ ያስከፋሃልን?”

ፖሊሶቹ የሰጡት ሰበብ፤ “በአካባቢው ቤት-አልባ የሆኑ እና ብዙ የሰዶም ዜጎች ስለሚኖሩ ከመጽሐፍ ቅዱስ የምትጠቅሰው መልዕክት አስከፍቷቸዋል፤ ሰበካውን አቁም!” የሚል ነው።

ከሦስት ዓመታት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ለማስተዋወቅ እንደሞከርኩት፤ ይህ ካናዳዊ ‘ወንድማችን’ ‘ፓስተር ዳዊት/ዴቪድ’ ይባላል። ምንም እንኳን አንዳንድ የተሳሳቱ ዕይታዎች (በተለይ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ላይ) ቢኖርበትም ብሎም አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድን ‘ፕሮቴስታንት ነው’ ብሎ የተለመደውን ድጋፍ መጀመሪያ ላይ ሰጥቶት ቢሆንም፤ የተሰጠው ጽናትና ወኔ ግን በጣም የሚደነቅ ነው። በዚህ ከቀጠለ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን በረከት የማይቀበልበት ምንም ምክኒያት አይኖርም። ባለቤቱም ሐበሻ ናት፤ በጋራ ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ይመጣሉ የሚል እምነት አለኝ።

ሁለቱም ባልና ሚስቶች ከካናዳ ወደ አዲስ አበባ አምርተው መንገድ ላይ መስበክ ሲጀምሩ መሀመዳውያን ሊደበድቧቸው እንደመጡ እናስታውሳለን።

እኔም ከአምስት ዓመታት በፊት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ተከብቤ ተመሳሳይ ጥቃት ሊደርስብኝ ነበር። በሌሎች አጋጣሚዎች፤ ከቤተ ክርስቲያን ወጥቼ ወደ ብሔራዊ ቴዓትር አካባቢ ስደርስ፤ እንዲሁ ስልዘጋጅበት፤ “ባካችሁ ይህን በላስቲክ የታሸገ የለስላሳ መጠጥ ተራራ ፀሐይ አታስመቱት፤ መርዝ ነው፤ በተለይ ሕፃናቱን በእጅጉ ይጎዳቸዋለ ወዘተ” በማለቴ ከየት ከየት እንደተሰባሰቡ የማይታወቁ ወገኖች ከብበው ሊደብድቡኝ ፈልገው ነበር። ፒያሳ አካባቢ ደግሞ፤ “ባካችሁ ወገኖች ይሄ ቡና ቤቱ ውስጥ የምታጤሱት እጣን ትክክለኛው እጣን አይደለም፣ የኬሚካል ድብልቅ ነገር ነው፤ ይበክላችኋል፤ ወደ ሌላ መንፈስ ይወስዳችኋል ወዘተ…” በማለቴ እንዲሁ ካካባቢው የተሰባሰቡ ወገኖች ዙሪያዬን በመክበብ ሊቦጫጭቁኝ ነበር። በቃ ላለመንቀሳቀስ በመወሰኔ እና ዝም ጭጭ በማለቴ ነው ተደናግጠው ሊሸሹኝ የበቁት። እነዚህ ሁሉ ክስተቶች ልክ የሰዶምና ገሞራ ዜጎች የሎጥን ቤት ከብበው ሎጥን ሊይዙት እንደፈለጉት የመሰለውን ክስተት ነው ያስታወሱኝ።

የሚያሳዝነው፤ አዲስ አበባም ሰዶምና ገሞራ ሆናለች፤ ነዋሪዎቿ እራሳቸውን ለማዳን በቂ ትግል እያደረጉ አይደሉም፣ ለዘመናት እጅግ በሚያስደንቅና ስውር በሆነ መልክ በጾም፣ በምሕላና በዕለታዊ ጸሎት ሲረዷቸው የነበሩት የአክሱም ጽዮን ኢትዮጵያውያን ሲታሠሩ፣ ሲሳደዱና ሲገደሉ፤ “ምናገባኝ እኔ ትግሬ አይደለሁም!” በሚል እርኩስ አቋም እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ ዝም ጭጭ ብለዋል። ታዲያ አሁን ማን ከጎናቸው ሊቆምላቸው? እነማንስ ፀሎት ሊያደርጉላቸው? እነ እብዱሳ? እነ ቧ ያለው? እነ አሊ? አይይይ! የሚበጀውን የማያውቅ፣ ጠላቱንና ወዳጁን፣ መርዙንና መድኃኒቱን መለየት የተሳነው ትውልድ እጣ ፈንታ በጣም ከባድ ነው። አዲስ አበባ የሰዶምና ገሞራ እሳት ይወርድባታል የሚል ትልቅ ስጋት አለኝ። በተለይ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ብዙ ግፍና ወንጀል በመሥራት ላይ ያሉት የዋቄዮአላህ ባሪያዎቹ ጋላኦሮሞዎች ከተማዋን ለማቃጠልና ሕዝቡን ለመጨረስ በመዘጋጀት ላይ ናቸው።

ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት፤ ቀደም ሲል የግፈኛው ሂትለር ደጋፊ የነበሩትና ኻላ ደግሞ ያንን የግፍ አገዛዝ በመቃወማቸው ምክንያት ለእስር የተዳረጉት የጀርመን ቄስ ማርቲን ኒሚውለር /Martin Niemöller (እ.ኤ.አ. ከ 1892 እስከ 1984) ፣ ናዚዎች በአይሁዶች ላይ የፈጸሙትን ግድያአፀያፊ ድርጊት ዓለም ያስታውስ ዘንድ የሚከተለውን ጽሑፍ በቦስተን ከተማ የሆለኮስት መታሰቢያ ሐውልት ላይ አስፍረውታል፡፡

በመጀመሪያ ሶሻሊስቶች ላይ ዘመቱ ፣ እኔ ደግሞ ሶሻሊስት ስላልነበርኩ ምንም አልተናገርኩም። ቀጥለው የሰራተኛ ማህበራት መሪወች ላይ ዘመቱ እኔም የሰራተኛ ማህበር ጋር ግንኑነት ስሌለለኝ ምን አገባኝ ብየ ዝም አልኩ፣ ፡ ቀጥለው ባይሁዳውያን ላይ ዘመቱ ። እኔም አይሁዳዊ ስላይደለሁ አይመለከተኝም በማለት ዝም አልኩ። ቀጥለው ወደ እኔ ዘመቱ። ያን ጊዜ ሁሉም አልቀዋልና ሰለ እኔ መብት የሚናገር ማንም አልነበረም”።

First they came for the Socialists, and I did not speak out. Because I was not a Socialist. Then they came for the Trade Unionists, and I did not speak outBecause I was not a Trade Unionist. Then they came for the Jews, and I did not speak out. Because I was not a Jew. Then they came for me-and there was no one left to speak for me”.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UK’s Rishi Sunak’s Beefed-Up Police Escort Is Compared to a Scene From NORTH KOREA

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2023

🏴 “ባቢታኒያ ወደቀች ወደቀች”

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር የሪሺ ሱናክ የፖሊስ አጃቢዎች ያሳዩት ሽርጉድ በሰሜን ኮሪያ ከሚታየው ትዕይንት ጋር ተነጻጽሯል። አምባገነን ኪም ዮንግ ኡን የሚደረግለት አይነት እጅባ ነው በብሪታኒያም ሲደረግ እየታየ ያለው።

በነገራችን ላይ፤ የሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ዮንግ ኡን በባቢሎን ስዊዘርላንድ ቤተሰባዊ ማንነቱንና ስሙን በመደበቅ ተኮትኩቶ ያደገ ሌላ የሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች ምልምል ነው። ትክክለኛዋ እናቱ ጃፓናዊት ናት። የሰሜን ኮሪያው አምባገነን መሪ ኪም ጆንግ ኡን የልጅነት ጊዜውን ሁለት አመት በስዊዘርላንድ አሳልፏል። እ.አ.አ ከ1996 እስከ 1998 በሊበፌልድ ቤርን በሚገኘው የህዝብ ትምህርት ቤት ተምሯል። ጀርመንኛ ቋንቋም ይናገራል።

ወስላታውና ከሃዲው የሩሲያ አብዮተኛ ቭላዲሚር ሌኒንም በተመሳሳይ መልክ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ፣ ቤርን እና ዙሪሽ ለስድስት ዓመታት ያህል በሉሲፈራውያኑ ነፃ ግንበኞች/ፍሪሜሰኖች የእነ ካርል ማርክስን ኮሙኒስታዊ ርዕዮተ ዓለም እየታጠበ ይኖር ነበር። ከእነ ትሮትስኪ እና ስታሊን ጎን በኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሩሲያ ላይ አብዮት ያካሂድ ዘንድ ከፍተኛ ድጋፍ ያገኝ የነበረው ከጀርመን እና ስዊዘርላንድ ሉሲፈራውያን ነበር። ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ተግባር የእኛዎቹ ኢህአፓዎች፣ መኤሶኖች፣ ሕወሓቶች፣ ኦነጎችና ሻዕቢያዎች እስከዛሬዋ ዕለት ድረስ በመተገበር ላይ ናቸው። እግዚአብሔር ባፋጣኝ ይንቀላቸው!

🏴 Babytain is Fallen, is Fallen

Rishi Sunak’s beefed-up police escort is compared to a scene from NORTH KOREA as officers are seen jogging along next to a motorcade and others ride ahead on push bikes amid London Marathon road closures and eco-protests

Footage shows police jogging ahead of blacked-out Range Rovers

Police officers were seen jogging alongside Rishi Sunak’s motorcade in apparent footage of him returning to Downing Street over the weekend.

In scenes compared to the security detail afforded to North Korea leader Kim Jong-un, about 20 officers ran on foot ahead of police motorbike outriders.

Footage posted online showed them jogging in front of four blacked-out Range Rovers and a people carrier.

This was then followed by a Metropolitan Police vehicle and more jogging officers.

And, if the scene wasn’t bizarre enough, around 10 police officers on bicycles were seen at the very front of the unusual convoy.

One policewoman was filmed confirming it was ‘the Prime Minister’ after being asked by an onlooker who was being escorted down Whitehall.

Another officer, riding a bicycle, was shown pushing a man out of the way of the oncoming motorcade.

👉 Courtesy: DailyMail

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

During TV interview EMMANUEL Macron Sneakily Removes His $80,000 Gold Watch & EMMANUEL Odunlami Killed for FAKE Patek

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

😮 በጣም አስገራሚ ክስተት ነው፤ እነዚህን ወንጀለኞች እንዲህ እያጋለጠ ያዋርድልን! ማክሮን ገና ብዙ ጉድ ያለው አውሬ ነው። አዎ! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ!

👉 የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በቲቪ ቃለ መጠይቅ ወቅት ሰማኒያ ሺህ ዶላር የሚያወጣው ውድ የወርቅ ሰዓት እንዳይታይበት ቀስ ብሎ ወደታች በመደበቅ ከእጁ አወለቀው።

👉 ሌላው ኢማኑኤል ደግሞ፤ ‘ኢማኑኤል ኦዱንላሚ’ ይባላል፤ በለንደን የሚኖር የነበረ ናይጄሪያዊ የሙዚቃ ስራ አስኪያጅ ነበር። አማኑኤል ኦዱንላሚ እስከ ሦስት መቶ ሺህ ፓውንድ የሚያወጣ ሀሰተኛ የዲዛይነር የእጅ ሰዓት በማጥለቁ ምክኒያት በዘራፊ ወንበዴዎች በስለት ተወግቶ የተገደለው።

⏰ Watch Macron + Odunlami ⏰

👉 Emmanuel No 1

In the middle of his appearance on TV, Macron realized that he was wearing a watch worth 80,000 euros, so he quickly decided to take it off without anyone noticing…

👉 The other ‘Emmanuel is Music Manager who was stabbed to death for a FAKE Patek

Emmanuel Odunlami, 32, was out celebrating his 32nd birthday when a security guard allegedly told assailants he was wearing a £300,000 Patek Philippe watch.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-11831459/Music-manager-32-stabbed-death-300-000-watch-celebrating-birthday.html

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

London: The 177-year-old Historic St. Mark’s Church Destroyed in Large Fire

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

♰ የ ፻፸፯/177 ዓመት እድሜ ያለው ታሪካዊው የለንደን ከተማ የቅዱስ ማርቆስ ቤተክርስቲያን በትልቅ እሳት ወድሟል። ይህ ድንቅ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በንግሥት ኤልሳቤጥና ቤተሰቦቿ ዘንድ ተወዳጅ ነበር። የእሳት አደጋው ምክኒያት በውል እንደማይታወቅ ተገልጿል።

በጣም አስገራሚ ነው፤ ዛሬ በመላው አውሮፓ ሆነ በመላዋ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ማቃጠል በጣም የተለመደ ተግባር እየሆነ መጥቷል። እነዚህ ለ ሺህ ዓመታት ያህል ምንም ሳይሆኑ የቆሙ ዓብያተክርስቲያናት ባለፉት አሥር ዓመታት ውስጥ ብዙዎቹ መቀጣጠላቸው በአጋጣሚ አይደለም። ትልቁና አሳሳቢ የሆነው ዋናው ነገር ደግሞ ሚዲያዎቹ እምብዛም ትኩረት ለመስጠት አለመፈለጋቸው ነው። በመላዋ አውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ ማንም ሰው ስለ እምነት ወይም ባህልና ወግ ብዙም የሚጨነቅ አይመስልም።

የአንግሊካኖቹ ሆነ የፕሮቴስታንቶቹ ቸርቾች አንድ በአንድ የሴት ቄሶችንበመልመልና የተመሳሳይ ጾታ ጋብቻዎችንበመባረክ ላይ መሆናቸው ብዙ መዘዝ/መቅሰፍት በማምጣት ላይ ነው። ቪቺዮውን በጥሞና እንከታተለው!

በምዕራቡ ዓለም የሰዶም ዜጎች ናቸው ወደየ ዓብያተክርስቲያኑ አስቀድመው ሰርገው በመግባት ቸርቾቻቸውን በመከፋፈልና ሕዝበ ክርስቲያኑንም በማባረር ላይ ያሉት። በአጋራችን እና በሌሎች ኦርቶዶክስ ዓብያተክርስቲያናት ደግሞ ልክ ዛሬ እንደምናየው ኢአማኒያኑ፣ መሀመዳውያኑ፣ ፕሮቴስታንቶቹና ዋቀፌታዎቹ እንዲሁ አስቀድመው ሰርገው በመግባት ቤተ ክርስቲያንን ለመከፋፈልና ሕዝበ ክርስቲያኑንም ግራ በማጋባት ላይ ያሉት። መጽሐፍ ቅዱስን ስናነብ የፍጻሜው ዘመን ላይ መሆናችንን በግልጽ እናየዋለን!

ለማንናውም ይህን የለንደን ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ አቃጥለውት ሊሆኑ የሚችሉት እንደተለመደው አጥፊዎችና ነፍሰ ገዳዮቹ 🐷 የሉሲፈር ንጋት ኮከብ ልጆች፡

  • እስማኤላውያን (መሀመዳውያን)
  • ኤዶማውያን (አማኒያን እና ነፃ ግንበኞች/ሜሶኖች)
  • የሰዶም ዜጎች

ብቻ ናቸው።

Cause of fire that destroyed heritage-listed church in St John’s Wood may never be known„ Reverend Kate Harrison

👉 A commentator wrote:

“CCTV footage? Or has that mysteriously disappeared?

Very interesting- it’s now becoming very common across Europe that these church’s that can stand for a 1000 years and over the last ten years many have just ignited – it’s incredible interesting how this has now become the norm, what’s become the biggest concern is the main media don’t say a thing, I suppose no one in Britain seems to care about culture or faith. A female vicar………….have you read the Bible lately?

A dilemma it is – I wonder why or who would do this ? Have you noticed how in every city that becomes “diverse”, all the churches mysteriously start catching fire?

It’s time for the reincarnation of Sherlock Homes the fictional character to present the fictional facts to satisfy the said media and local groups that represent Britain today or do we need just a policeman with bollocks to take on the media and present who or what group may seek to want the loss of ANOTHER CHRISTIAN CHURCH ⛪️ ..„

👉 I say: The church was burned by the usual suspect arsonists, destroyers and murderers; by 🐷 Children of Lucifer Morningstar:

  • ☆ Ishmaelites (Mohammedans)
  • ☆ Edomites (Atheists & Masons)
  • ☆ Citizens of Sodom

This beautiful church described as a historical treasure and which has links to the Royal Family has been tragically destroyed in a fire.

St Mark’s Church in St John’s Wood, which is grade 2 listed, was home to many significant memorials, artifacts and mosaics, and had strong ties to Queen Victoria’s son Prince Leopold, whose tutor was vicar there for around four decades, and the Prince himself laid a foundation stone there in 1877.

  • Built in 1846 to replace a small temporary building which had been set up to cater for the expanding population of St John’s Wood
  • Survived being hit by an enemy bomb in 1941 during World War Two, with work to rebuild its spire being completed in 1955
  • The interior features several memorials including one commemorating the tragedy of the Herald of Free Enterprise, a cross channel ferry which capsized off Zeebrugge in 1987
  • The floor and walls are decorated with ornate mosaics including multicoloured and gold depictions of Bible passages
  • Robinson Duckworth was appointed vicar of St Mark’s in 1870 after spending four years as Prince Leopold’s tutor. Prince Leopold also laid the church’s foundation stone when it was built
  • Duckworth was immortalised as the duck in the jury box in Lewis Carroll’s Alice’s Adventures in Wonderland and was in the boat when the writer first told his famous story.

Women Clergy Will be The Death of The Church of England

Since the ordination of the first women in 1994, its make-up has changed quite drastically. Between 2002 and 2012, the number of female full-time clergy increased by 41 per cent while number of full-time male clergy dropped nearly at the same rate. Now women comprise one in five members of the full-time clergy and there are far more part-time clergy the majority of whom are women.

At this rate the Church will soon mirror the medical profession and suffer all the same problems that feminisation has brought with it – a ‘part time institution’ working in its female clergy ‘s (family friendly) interests rather than for its congregation.

And guess what, as the wimmin have risen, church attendance has fallen. It’s halved in the forty years since my dad retired with more churches losing congregation members than are gaining them. If there is no correlation between these two trends, then I am the Pope.

People might approve of the idea of women vicars for all sorts of politically correct reasons. Who would dare not? That doesn’t mean they like them in practice.

But instead of waking up to this self fulfilling downwards spiral of destruction, all the Church of England feebly does is push it further. Having women bishops has become more important than dealing with declining church attendances – as though ‘gender equality’ was of spiritual significance. It is not. It is purely ideological and political. It says more about women’s demands for status and power than about any godly calling – more about the modern female ego than about spiritual humility that is for sure.

No wonder that so few self respecting, serious and educated young men, as my father was, would want to sign up to this part-time feminised force to answer their calling.

For the more women are ordained as ‘self-supported members’ (providing their own financial backing while working part-time elsewhere) and thereby are allowed to be a vicar without the burden of doing the real job, the fewer real jobs there are for men. No wonder the number of women ordained has begun to exceed those of men.

No wonder congregations drop off and no wonder there are fewer baptisms, weddings and funerals in church.

No wonder at all when those leading the Church are too blind to see this connection or are too ready to sacrifice their belief and their mission on what can only be described as the altar of gender politics.

The Church of England has announced its support for a proposal that will allow congregations to bless same-sex unions but maintain a traditional definition of marriage.

❖❖❖ [Mark 13:1-13] ❖❖❖

  • 1 And as he went out of the temple, one of his disciples saith unto him, Master, see what manner of stones and what buildings are here!
  • 2 And Jesus answering said unto him, Seest thou these great buildings? there shall not be left one stone upon another, that shall not be thrown down.
  • 3 And as he sat upon the mount of Olives over against the temple, Peter and James and John and Andrew asked him privately,
  • 4 Tell us, when shall these things be? and what shall be the sign when all these things shall be fulfilled?
  • 5 And Jesus answering them began to say, Take heed lest any man deceive you:
  • 6 For many shall come in my name, saying, I am Christ; and shall deceive many.
  • 7 And when ye shall hear of wars and rumours of wars, be ye not troubled: for such things must needs be; but the end shall not be yet.
  • 8 For nation shall rise against nation, and kingdom against kingdom: and there shall be earthquakes in divers places, and there shall be famines and troubles: these are the beginnings of sorrows.
  • 9 But take heed to yourselves: for they shall deliver you up to councils; and in the synagogues ye shall be beaten: and ye shall be brought before rulers and kings for my sake, for a testimony against them.
  • 10 And the gospel must first be published among all nations.
  • 11 But when they shall lead you, and deliver you up, take no thought beforehand what ye shall speak, neither do ye premeditate: but whatsoever shall be given you in that hour, that speak ye: for it is not ye that speak, but the Holy Ghost.
  • 12 Now the brother shall betray the brother to death, and the father the son; and children shall rise up against their parents, and shall cause them to be put to death.
  • 13 And ye shall be hated of all men for my name’s sake: but he that shall endure unto the end, the same shall be saved.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

At Least 6 BBC Buildings Across UK Covered with Photos of People Who Died from COVID Vaccine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 16, 2023

💭 ሜዲያዎች እውነትን ሸፍነዋል! በመላዋ ብሪታኒያ ቢያንስ ስድስት የቢቢሲ ህንፃዎች በኮቪድ ክትባት በሞቱ ሰዎች ፎቶ ተሸፍነዋል

የኮቪድ ክትባት ገዳይነትን አስመልክቶ እንደ ቢቢሲ ያሉት በሕዝብ ገንዘብ የሚተዳደሩ የሜዲያ ተቋማት ብዙ መረጃ ከማውጣት ስለተቆጠቡና በጋራ እውነትን በመሸፈን ሤራ ላይ ስለተጠመዱ በብሪታኒያ ብቻ ሳይሆን በመላዋ አውሮፓ ዜጎች ቁጣቸውን በማከማቸት ላይ ናቸው። ይህ ቁጣ የፈነዳ ዕለት ከፍተኛ የእርስበርስ ግጭት እንደሚከሰት ሁኔታዎች በግልጽ ይጠቁማሉ። አሳፋሪ ሜዲያዎች ወዮላቸው! አረመኔዎቹ የክትባትና ‘መድኃኒት’ አምራች ኩባንያዎች ወዮላቸው!

😲 Wow! BBC news studio windows being plastered with stickers, posters, and pictures of loved ones believed to be injured or killed by the Covid-19 vaccine.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

A Muslim Man Who Murdered Sisters Influenced by Satanic Beliefs

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 14, 2022

💭 እህትማማቾቹን የገደላቸው ሙስሊም በሰይጣን እምነት ተገፋፍቶ ነው

👹 ታዳጊው ዳንያል ሁሴን ባለፈው አመት በለንደን መናፈሻ ውስጥ ሁለት እህትማማቾችን የገደላቸው “ወንጀሉን የሚያንፀባርቁ የአጋንንት ስምምነቶችን በያዘው ሰይጣናዊ የድረ-ገጽ መድረክ ተጽዕኖ ስላደረበት ነው።” ተብሏል።

ገዳዩ ሁሴን በደም የተፈረመና ንጉስ ሉሲፉጅ ሮፎካሌ ለተባለ ጋኔን በሜጋ ሚሊዮኖች ሱፐር ጃክፖት ሎተሪ ለማሸነፍ ስድስት ሴቶችን እንደሚገድል ቃል በመግባት እንደጻፈ ተዘግቧል።

የእህትማማቾቹ እናት፤ የቀድሞ የትምህርት ቤት መምህርት እና ጡረታ የወጡት የአንግሊካን ቄስ ክብርት ሚና ስሞልማን፤ “እንዲህ ያለ ክፉ ነገር አጋጥሟቸው አያውቅም” እና ሁሴን ከእስር ቤት ከተፈታ “የገዳይ ማሽን” ሊሆን ይችላል የሚል ስጋት እንዳለባቸው ተናግረዋል።

ሁሴን ለጋኔኑ በጻፈው ደብዳቤ ላይ፤ “ፍሬያማ ሽልማቶችን” እና “ሀብትና ሀይልን” ለማውረድ ተስፋ በማድረግ “ሴቶችን ብቻ ለመሰዋት” ቃል ገብቷል። (፸፪/72 ድንግሎች በጀነት ይጠብቁት የለ!)

“ነጻ እስከሆንኩ እና የአካል ብቃት እስክልኝ ድረስ በየስድስት ወሩ ቢያንስ ስድስት መስዋዕትነቶችን እከፍላለሁ” ሲል ቃል ገብቷል።

ሁሴን ከገጹ ግርጌ ስር የራሱን ስም በደም አስፈርሞ ነበር እና ለጋኔኑ፤ “የገሃነም ጠቅላይ ሚኒስትር” ተብሎ የሚጠራውን ፊርማውን ለመጨመር ቦታ ትቶ የነበረው።

አይይይ…🐷 ገዳዩ የኖቤል የሰላም ተሸላሚ፤ ሙስሊሙ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ጥንታውያኑን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ለመጨፍጨፍ ለሉሲፈር ቃል ገብቶለታል፣ በደም ፈርሟል። በዚህ ለስከንድ እንኳን አልጠራጠረም!

👹 ይህ የሴጣን የአምልኮ ሥርዓት ነው የዘመናችን የሰው መስዋዕትነት ፥ አረመኔ ነፍሰ ገዳዮች! በሃገራችንም ጋላ-ኦሮሞዎቹ ተመሳሳይ ሰይጣናዊ ተግባር በመፈጸም ላይ ስለሆኑ ነው ሉሲፈራውያኑ የመረጧቸው። እነዚህ ለሲዖል ሞት የተዘጋጁ ክፉዎች ስንቱን ሕፃናት ሰው?! ከእናት ማሕጸን ሳይቀር እያወጡ ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ንጹሐንን ገበሩ። አይይይ!

❖❖❖[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፥፵፬]❖❖❖

“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”

👹 Teenager Danyal Hussein murdered two sisters in a London park last year – seemingly influenced to do so by a satanic web forum that contained instructions about demonic pacts that mirror his crime.

Convicted of killing sisters Bibaa Henry and Nicole Smallman, the BBC has uncovered new evidence that Hussein was a member of a web forum run by an American self-styled black magician.

He encouraged murder in some of his posts, including for a violent Satanic group that’s been cited as an influence on seven young men convicted of neo-Nazi terror offences in the UK over the past two years.

👹 Danyal Hussein: Teenage Satanist Jailed for Life for Murder of Sisters in Wembley

The Old Bailey heard Hussein the killer had written a pledge – signed in blood – to a demon named King Lucifuge Rofocale that he would murder six women in exchange for a win on the Mega Millions Super Jackpot lottery.

The mother of the sisters, the Venerable Mina Smallman, a retired Anglican cleric and former school teacher, said she had “never come across such evil” and fears Hussein may have become a “killing machine” if ever set free from prison.

Due to his young age, a whole life order could not legally have been imposed on the teenager.

In sentencing Hussein, now 19-years-old, to life in prison, Mrs Justice Whipple ordered him to serve at least 35 years behind bars before he could be considered for release.

“You had found these two women, you were a stranger to them, you surprised them, you terrified them, and you killed them,” she said.

She said Hussein had displayed “apparent nonchalance” after the murders, having “shattered” the lives of relatives and friends of the two women.

In his letter to the demon, Hussein had pledged to “sacrifice only women” in the hope of landing “fruitful rewards” and “wealth and power”.

He promised to “perform a minimum of six sacrifices every six months for as long as I am free and physically capable”.

Hussein had signed his own name in blood at the bottom of the page, and left a space for the demon – dubbed the Prime Minister of Hell – to add his signature.

👉 Courtesy: BBC + Evening Standard

🐷 Genocider-Nobel Peace Laureate, Muslim Abiy Ahmed Ali has also pledged – signed in blood – to Lucifer to massacring millions of ancient Orthodox Christian Ethiopians

👹 This is Satanic Ritual Abuse, Modern Day Human Sacrifice – Sadistic Murderers! In Ethiopia The Galla-Oromos are also massacring children. The Luciferians chose them because the Gala-Oromos are doing the same satanic work in our country. How many children have these evil people who are prepared for the death of hell sacrificed in Ethiopia?! God knows! Even by taking unborn babies out of the mother’s womb, they used the innocent as a sacrifice to the satanic entity; ‘Waqqeyo-Allah-Lucifer’. My they burn in hell!

[John 8:44]

“You are of your father the devil, and the desires of your father you want to do. He was a murderer from the beginning, and does not stand in the truth, because there is no truth in him. When he speaks a lie, he speaks from his own resources, for he is a liar and the father of it.”

💭 ETHIOPIA: PROTESTANT JIHAD ON ORTHODOX CHRISTIANS: US SENATORS MEET THE BLACK HITLER A. AHMED

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Iran Anti-Hijab-Protest London: Iranian & Ethiopian Embassies + Cruel Sahlework & Zinash + ደመራ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2022

✞✞✞ለእኔ ይህ ተዓምረ መስቀል ነው!✞✞✞

🏃‍ ወገን ተነሳ፣ ሂድ ፍረድ፤ አውሬውን 👹 የኦሮሞ አገዛዝ በቶሎ አስወግድ!

🔥 ደመራ/እሳት/መስቀል/ትንቤተ ዳንኤል/ፋርስ (ኢራን)🔥

ይህን ቪዲዮና ጽሑፍ በማቀርብበት ወቅት ከአዲስ አበባ የመስቀል አደባባይ በቀጥታ የሚተላለፈውን ደመራ ክብረ በዓለን እይተከታተልኩ ነው። ለመታዘብ ያህል ነው የምከታተለው እንጂ በዚህ ወቅት ከአዲስ አበባውያን ጋር ክብረ በዓለም ሆነ ሌላ የቤተ ክርስቲያን ስነ ሥርዓት አብሬ ለማክበር በፍጹም አልሻም፡፤ እርኩሷን አቴቴ ሳህለ ውርቅ ዘውዴን፣ እዳነች እባቤንና የጋላ እርኩሶችን እንዲሁም ጉማሬውን ከሃዲ ብርሃኑ ነጋን ሳያቸው እንዲሁም የቤተ ክህነት አባላት ስለ ኮቪድ ክትባት ቅስቀሳ ሲያደርጉ ስሰማ ደሜ እየፈላ ነው፣ ባጭሩ ቶሎ ይድፋቸው! 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢 ዛሬስ በጭራሽ አልራራም፤ ይሂዱና ይከተቡ፤ ከሁለት ዓመታት በፊትም፤

ዶ/ር ቴዎድሮስ እና ዶ/ር ሊያ፤ “ምንም ስጋት የለም፤ መከተቡ ይቀጥላል!”| ክትባቱ ስለ ጽዮን ዝም ላሉት?

የሚል ቪዲዮ ልኬ ነበር። ተመድ ቪዲዮውን አስነስቶት ነበር።

🐍 ! /ር ሊያ! ! /ር አድሃኖም! ወደ አክሱም ጽዮን ክትባቱን ታስልኩትና ወዮላችሁ!

“ለሁሉም ጊዜ አለው!” የሚለውን ትዕዛዝ ተከትዬ በዚህ ወቅት የማስበው፤

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መሠረት/እናት በሆነችው በአክሱም ጽዮን ለሁለተኛ ዓመት የመስቀል ክብረ በዓል አይከበረም።

☆ ሳህለ ወርቅና መሰሎቿ የደመራውን ችቦ ለማብራት በመዘጋጀት ላይ ናቸው። ለኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና እምነቷ ከኢትዮጵያና ተውሕዶ ክርስትና ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ከኤርትራ ቤን አሚርና ራሻይዳ ቅጥረኞች፣ ከሶማሌዎች፣ ከቱርኮች፣ ከአረቦችና ከኢራኖች ጋር እየተራቡና እየተጠሙ በመፋለምና በመዋደቅ ላይ ያሉት አክሱም ጽዮናውያን ወገኖቼ ግን የድሮን እሳት ከላያቸው እየወረደባቸው ነው።

☆ አዲስ አበቤዎች ደመራውን በቀጥታ በኢንተርኔት በማስተላለፍ ላይ ናቸው። በትግራይና በመላዋ ዓለም የሚኖሩ ጽዮናውያን ግን በአርመኔዎቹ በእነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና በእነ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ ዲያብሎሳዊ ተግባር ከቤተሰቦቻቸው ጋር በስልክ እንኳን እንዳይገናኙ ተደርገዋል። 😠😠😠 ዋይ! ዋይ!ዋይ!😢😢😢 🙎‍♀️

👹 ሆኖም የእነዚህ አውሬዎች ጊዜ አጭር ነው፤ የዋቄዮአላህና የማርቲን ሉተር ጭፍሮች ለጊዜው ይደሰቱ፣ ይፈንጩብን፣ ይሳለቁብን፣ የሚጠብቃቸው ግን ከናቡከደንፆር እሳት የሚያይለው ዘላለማዊው የገነም እሳት ነው! 🔥🔥🔥

✞✞✞

❖ ሠለስቱ ደቂቅ፡- ንጉሥ ናቡከደነፆር ከአባታቸው ከይሁዳው ንጉሥ ከኢዮአቄም ጋር የማረካቸው

አናንያ፣ ሚሳኤልና አዛርያ እግዚአብሔር ላቅ ተአምር አድርጎላቸዋል፡፡[ትንቢተ ዳንኤል ፫፡፩፡፴]

❖ “ከፋርስ ነገሥታት ጋራ በዚያ ተውኹት”ትንቢተ [ትንቢተ ዳንኤል ፲፥፲፫]

☆ የተገደለችው ኩርድ ኢራናዊት ማህሳ ከአርመኔው ግራኝ ሚስት ዝናሽና ሴት ልጇ ጋር በጣም ትመሳሰላለች

☆ ይህ የኢራናውያን አስደናቂ አመጽ ኢትዮጵያውያን በፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ላይ እንዲያምጹ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን፣ ሳህለወርቅ ዘውዴንና አጋሮቻቸውን ሁሉ ጠራርገው እንዲያስወግዱ የሚጠቁምን ትልቅ ምልክት ነው። አምላኩ እግዚአብሔርን፣ ሃይማኖቱን፣ አገሩን፣ ቤተሰቦቹንና ልጆቹን የሚወድ ሳይውል ሳያድር ይህን የማድረግ ግዴታ ይኖርበታል። አሊያ ደም ነው የሚያለቅሰው!

☆ በለንደን የኢራን እና ኢትዮጵያ ኤምባሲዎች ጎረቤታማ ናቸው፤ “የኢስላም ሪፐብሊክ ኢራን ትውደም!” እያሉ በአመጽ ድምጻቸውን ያሰሙት ኢራናውያን ለንደን ‘ከኢትዮጵያ ኤምባሲ’ ጎን የሚገኘውን ኤምባሲያቸውን በደም ቀለም እንዲህ ቀብተውታል። (የኢትዮጵያም አልተረፈም)

☆ ከሳምንት በፊት ልክ በሰኞ ዕለት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ፕሬዚደንት ጨካኟ ሳህለ ወርቅ የአውሬዋ እናቷ ንግስት ኤልዛቤጥ የቀብር ስነ ሥርዓት ላይ በለንደን ተገኘት። በንጽሐን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ደም ለጨቀዩት ለግራኝ ባለሥልጣናት እንዴት ቪዛ ሰጥቷቸው? መልሱ፤ የእነርሱ ዲያብሎሳዊ ሥራ አስፈጻሚዎች ስለሆኑ ነው።

የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ “የአሜሪካ ፕሬዚደንት ‘ከሳህለ ወርቅ’ ጀርባ ቦታ መያዙ ትልቅ ቅሌት ነው፤ ተዋረድን!” ብለዋል

👹 በአዲስ አበባው የመስቀል ደመራ በዓል አከባበር ወቅት ቆሻሻዋ እዳነች እባቤና መርዳሳ ንግግር በሚያሰሙበት ወቅት ሕዝቡ በተቃውሙ ለመጮኽና ለማፏጨት መዘጋጀት ነበረበት። የቤተ ክህነት ሰዎች የተለመደውን በማድረግ ፈንታ ልክ እንደ ኢራናውያኑ ለዚህ የተቃውሞ ምልክት ምዕመናኑን ማዘጋጀት ነበረባቸው። ለእነዚህ ደመራውን (መደመር) ለመስረቅ የሚሹት አውሬዎች እኮ ይህ ያውም በጣም ሲያንሳቸው ነው፤ በጤናማ ማህበረሰብ እንኳን እንዲህ በአንድ በሚጠሉትና በሚታገሉት የኦርቶዶክስ ክርስትና በዓል መድረክ ላይ ተገኝተው ንግግር ሊያሰሙ ገና ዱሮ ሊሰቀሉ የሚገባቸው እርኩሶች ናቸው። ለሁሉም ጊዜ አለው እኮ! አይ አለመታደል!😠😠😠

“የትምህርት ሚንስትር” የተሰኘውን ብርሃኑ ጉማሬ ነጋንና መርዳሳ ቅብርጥሳ የተሰኘው ፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ ፋሺስት አገዛዝ የ”ባሕል” ሚንስትርን የጋበዙት፤ “የመስቀል ደመራ በዓልን የመንፈሳዊ ሳይሆን “የባሕል” በዓል ለማድረግ ካላቸው ዲያብሎሳዊ/ፈርዖናዊ ሕልም የተነሳ ነው። አቤት ድፍረታቸው! አቤት ንቀታቸው! አቤት ክህደታቸው!”ግዕዝ ከግሪክ የፈለሰ ነው።” ብለው ሕፃናቱን ለመበከል የደፈሩ ውዳቂ ከሃዲዎች አይደሉም!? እንግዲህ እየታገሉ ያሉት ከእግዚአብሔር ጋር ነው። በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን ድጋፍ ኢትዮጵያን፣ ተዋሕዶ ክርስትናንና ግዕዝ ቋንቋን ለማጥፋትና በቦታውም የሉሲፈር የሆነው ነገር ሁሉ ለማንገስ ነው የመጡት። እነዚህን የሰይጣን ጭፍሮች ቅዱስ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይቆራርጥልንና አንድበአንድ ወደ ገሃነም እሳት ይጥላቸው ዘንድ የሁልጊዜ ፀሎቴ ነው!

☆ Today and tomorrow Ethiopian Christians celebrate ‘Meskel’. Today’s Meskel celebration includes the burning of a large bonfire, or Demera. Iranians protest in front of their London embassy Iranian & Ethiopian embassies are neighbors. Wow!

☆ President of the fascist Oromo regime of Ethiopia, Sahle Work Zewde was in London for the funeral of Queen Elizabeth II.

This lady is one of the most cruel beings Ethiopa ever has seen. In the past four years, under her presidentship, over a million innocent Ethiopian Christians have been massacred, the whole region of Tigray besieged and starved, over 200.000 women and girls even monks were brutally raped. And this by the evil Oromo regime of Abiy Ahmed Ali she works for. Yet this lady has never spoken about this sad and serious matter. No condolences, no remorse, no regrets, no in fact this callous ‘woman’ made a mockery of her fellow girls and women by continuing to work for the criminal regime. We in Ethiopia are surprised that she was allowed to travel to Britain – then she and her genocider boss Abiy Ahmed Ali must face either the International Court of Justice, or after death they will have to face the divine court of justice over the genocide of Northern Ethiopian Christians.

💭 A “Feminist” Government: And It’s Repulsive Rape Cover-ups.

In 2018, Ethiopia appointed it’s first & Africa’s only serving female head of state. It also got the first female Supreme Court president. A female politician was now a chairperson of National Election Board. It even created a brand new ministry, named it Ministry of Peace & handed the leadership over to a woman. Out of 20 cabinet members, 10 of them were women. A notably male dominated post, the Defense Ministry, was also to be lead by a woman for the first time.

Ethiopians rejoiced, the rest of the world applauded and media covered this change with flying compliments. Representation mattered. This was seen as something that can level the gender field. Having a 50% women led cabinet was impressive by any standard since the global average for female government ministers is 18.3 percent . More than a dozen countries have no women cabinet members at all.

President Sahle-Work Zewde said in her first parliamentarian address vowed to be a voice for women — famously telling MPs that if they thought she was talking too much about women, that she had only just begun. Not only was this move symbolic, many believed it would open the door for gender parity. Who wouldn’t want that?

Mrs. Ashenafi, the Supreme Court President, was the founder and executive director of the Ethiopian Women Lawyers Association. A woman in a high court could do wonders. So this too was welcomed as a much needed step to move Ethiopian women’s agenda forward.

About two years into this gender reform, the country found itself in a political turmoil. The Prime Minister, a 44 year old Nobel Peace Prize recipient who was behind these gender reforms, announced a start of what would be a deadly conflict. This was followed by a complete black out of an entire state, Tigray, where this armed conflict was happening. The state housed over 6 million people. Women, children, elderly were trapped in a a highly secretive war operation. It is a well known fact that women pay dearly during armed conflicts especially a conflict of this kind were absolutely no media was allowed in.


Pressure was mounting on the The Prime Minister to ease up the black out. As the state opened up ever so slightly, horrific stories of war crimes started surfacing. Rape being on the top of the list.

The stories were gruesome to say the list. The Prime Minister defended his “operation” that happened in total darkness. “No women & children” he said “were harmed during this operation”. The families of the people of the state that were attacked begged to differ.

Most accounts detailed rape cases of Ethiopian woman by Ethiopian & a foreign army. Ethiopian Soldiers expressed their concern to Reuters. A soldier who refused to be identified said women were being raped, after the city fell to federal forces. The Prime Minister had allied with the neighboring country to defeat his political rivals. In doing so, he seemed to have no say in controlling the erratic behavior of the soldiers.

On an audio account, a witness told a reporter how “At the beginning of the war, soldiers would have their way with any women they wanted but after they were told to be careful of AIDS, they started raping little girls whom they believed to be safe from this disease”.

Desperate for answers, concerned citizens turned to the gender reformed government & its women “Leaders”. Surely they are here to speak for their sisters, mothers and children. They said so. The world thought so.

Days, weeks, and months passed. The ladies in high places chose the the age old technic of avoiding responsibilities related to rape & women grievance — Silence. There was no direct or indirect addressing of such horrific victims account. There was no urging of an immediate investigation into the matter. There was no expression of absolute outrage. There was no message to families of alleged victims to stay calm or that they are with them.

The last time the Press secretary mentioned rape was back in 2018 – right after she was appointed. The post was of a generic lip-service type she had come to be known for.

Four months into this war, The President decided to travel to the war torn region. Part of her photo-op visit was to include a stop at a hospital were rape victims were also being treated. At the entrance, the President was politely asked by doctors and other stuff members to not go in with military men who accompanied her. The victims were traumatized & the sight of men in uniforms was additional trauma. The president took a personal offense to being morally lectured. So she refused. She demanded that the military men be allowed in with her. The hospital stuff reported that on catching sight of the soldiers, the victims began screaming, crying and shaking with fear. The president had to remove herself from the spot immediately since no amount of comforting or assurance could calm the victims down. She left — leaving the victims a little worse than she found them.

Her office then released statements & pictures. Showing her interacting attentively & kindly with locals. This would surely get her boss the good PR he very much needed. Still no mention of rape allegations. Continued silence. The president warned at the beginning of her term that she will exhaust the men by speaking up for women issues. Two years into her seat & tested with real life challenge, the world could see she has no intention of delivering on that promise.

It has become obvious now that the ladies in position of influence and power in Ethiopia have chosen to politicize the suffering of women. They too have decided to utilize the same weapon of covering up rape allegations just like men in history had. If you don’t talk about it, it has not happened. Some of their supporters believe them. Many more others are left wondering if this gender reform was genuine or if it was implemented merely to strengthen the power of the men behind this reform.

Amidst such horrifying moment, they all found time to stay connected on social media discussing everything but the war and war crimes. The Supreme Court President posted a glossy picture of herself with other women “leaders” of the country in the President’s office. She said she was so proud. Proud of the recognition the president had secured from Forbes as the only African woman to be listed The World’s Most Powerful Women 2020were the likes of

Vice President Kamala Harris, Stacey Abrams, Sheikh Hasina Wajed & Rania Nashar were featured. The picture was clean. The office was modern. The ladies were smiling. On the pictures they share and topics they chose to discuss — Their male colleagues don’t need to be nudged, everything is under control & all is well in the land of the feminists.

Source

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

London: Protest Outside The Eritrean Embassy, Condemning Eritrea’s Occupation of Tigray, Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 6, 2022

💭 ለንደን፡ ኤርትራ በትግራይ የምታደርገውን ወረራን በማውገዝ ከኤርትራ ኤምባሲ ውጭ የተደረገ ተቃውሞ

Isaias to ICC!„

ሞት ጉጅለ ጭፍራ ህግደፍ

የብሪታኒያ ፖሊሶች የእርጉሙን ኢሳያስን ክብር ለመጠበቅ ነው ይህን ሁሉ ግብግብ የፈጠሩት። ያው፤ እንግዲህ! የሻዕቢያንም፣ የሕወሓትንም፣ የኦነግብልግናንም ስልጣን ላይ ያወጧቸው ኤዶማውያኑ ም ዕራባውያን መሆናቸውን ሰሞኑን በግልጽ እያየን ነው። ከመንግስት መግለጫ እስከ ፖሊስ እርምጃ።

ሰሜን ኢትዮጵያውያን አረመኔዎቹን ኢሳያስ አፈቆርኪንና ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ካስወገዱ በሕይወታቸው ያላዩትን ደስታን፣ ነፃነትንና ሰላምን ነው የሚጎናጸፉት። ይህ የአዲሱ ዓመት ተቀዳሚ ተግባር መሆን አለበት። እነዚህ ሁለት አውሬዎችና ጭፍሮቻቸው ባፋጣኝ በእሳት መጠረግ ይኖርባቸዋል!

💭 የሳጥናኤል ጎል + G7 + የለንደኑ ጉባኤ | የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2021

Moment mob armed with makeshift weapons brawl on street after protest was held near Eritrean Embassy in north London – with police making a ‘number’ of arrests

  • Footage shows a riot which broke out on streets of north London this afternoon
  • The disorder happened near the Eritrean Embassy in Islington, with flags waved
  • A large crowd was spotted, with several men fighting with makeshift weapons
  • African specialist Martin Plaut earlier advertised a protest outside the embassy

Several members of the group are shown fighting — while carrying poles and other makeshift weapons.

Crowds could be heard shouting, as buses were halted in the street by their presence.

The Met Police said that the incident began as a peaceful protest, before a separate ‘large group’ approached.

This then escalated into a ‘confrontation’, with people shouting at officers in the street, before numerous people were arrested.

Some people in the crowd held their hands in the air, crossing them at the wrist, shouting ‘stop’.

Other protesters sat in the street, blocking traffic from moving past.

In video footage from the scene, a line of police officers could be seen standing together close to the crowd.

Later on, the protesters stood close to the police line, shouting and raising their hands in the air again, with the group pushing against officers.

As the pushing continued and became stronger, the police line broke, with officers moving the protesters back.

As officers attempted to clear the street so that traffic could pass through safely, the group continued to chant and shout.

The disorder is close to the Eritrean Embassy, with at least one person in the crowd spotted waving an Eritrean flag.

Officers were then seen trying to disperse the group, shouting ‘get back’, with some pushing protesters back along the street.

Former BBC journalist and African specialist Martin Plaut earlier advertised a protest outside the Eritrean Embassy, condemning Eritrea’s occupation of the Tigray region in the north of the country.

The Metropolitan Police said in a statement: ‘Police were called at around 13:35hrs on Sunday, 4, September to reports of a disturbance in the vicinity of the Eritrean embassy in White Lion Street, Islington.

‘A peaceful demonstration had been taking place at the location when a large group approached those demonstrating.

‘A number of people then became involved in a confrontation. Officers attended and separated those involved. A police presence remains on scene and officers continue to monitor the situation.

‘A number of arrests have been made for wilful obstruction of the highway and public order offences. There have been no reports of any serious injuries.

👉 Courtesy: Daily Mail

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

A Large Fire in London | ትልቅ እሳት በለንደን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 17, 2022

London Bridge station is CLOSED and trains re-directed as 70 firefighters tackle massive blaze

  • The station is closed and all train services through it are severely disrupted
  • The fire began under a bridge next to the station and has spread to a car park
  • Around 70 firefighters are currently at the scene tackling the blaze in Southwark

A large fire has broken out next to London Bridge station forcing it to close as 70 firefighters tackled the massive blaze.

The station is closed and will remain so until further notice, with severe disruption to all journeys.

The London Fire Brigade received its first call to the incident at 9.29am this morning.

It sent around 40 firefighters, but 10 engines and an extra 30 personnel were later also called to the scene. Fire crews from Dowgate, Whitechapel, Shoreditch, Shadwell and surrounding fire stations are in attendance.

Local residents are being advised to keep their windows and doors closed to protect against the smoke, which has also spread into railway tunnels close to London Bridge station.

Several buildings in the vicinity of the fire have also been evacuated after it emerged a railway arch was completely alight.

London Fire Brigade reported that the fire was brought under control at 11.20am, but Southwark Street is closed between Southwark Bridge Road and Lavington Street whilst crews continue to work to make the scene safe.

The station has completely closed while the Jubilee line has been part suspended between Wembley Park and Stanmore, with severe delays on the rest of the line.

Both London Bridge station and Southwark Underground station remain closed, and no injuries have been reported.

Major disruption between London Bridge and Waterloo East is expected until at least 3pm this afternoon.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

TEN Cops Arrest a Man Quietly Reading His Bible in a Public Park in SEATTLE — Bible Thrown in Portable Toilet

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 1, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😈 While Drag Queens, Pedophiles & Baby Murderers Cheer His Departure on June 30, 2022

According to the news story from churchleaders.com he didn’t do anything or threaten anyone, In fact they threatened him. What was his crime exactly ?

Seattle Street Preacher Assaulted at Pride Event, Abortion Rally; Arrested After Bible Thrown in Portable Toilet

The street preacher Meinecke had the same message for the police who arrested him, saying, “Father, forgive them, for they don’t know what they’re doing.” Meinecke told ChurchLeaders that Seattle is in desperate need of hearing the gospel, arguing that the city has grown increasingly wicked in recent years.

❖❖❖[Proverbs 29:16]❖❖❖

When the wicked thrive, so does sin, but the righteous will see their downfall.”

💭 The Parable of the Pharisee and the Tax Collector

❖❖❖ [Luke 18:9-14] ❖❖❖

To some who were confident of their own righteousness and looked down on everyone else, Jesus told this parable: “Two men went up to the temple to pray, one a Pharisee and the other a tax collector. The Pharisee stood by himself and prayed: ‘God, I thank you that I am not like other people—robbers, evildoers, adulterers—or even like this tax collector.” I fast twice a week and give a tenth of all I get.’ “But the tax collector stood at a distance. He would not even look up to heaven, but beat his breast and said, ‘God, have mercy on me, a sinner.’ “I tell you that this man, rather than the other, went home justified before God. For all those who exalt themselves will be humbled, and those who humble themselves will be exalted.”

አስር ፖሊሶች በአሜሪካዋ ሲያትል ከተማ በሚገኝ የህዝብ ፓርክ ውስጥ አንድ ሰው መጽሐፍ ቅዱሱን በጸጥታ ሲያነብ ይዘው አሰሩት

😈 ግብረሰዶማውያን፣ ሕጻናት ደፋሪዎች እና የጨቅላ ህፃናት ነፍሰ ገዳዮች/አስወራጆች በጁን 302022 ክርስቲያኑ በመታሰሩ ተደሰቱ፣ ጨፈሩ፣ ጮቤ ረገጡ።

የቤተክርስቲያን መሪዎች ዶት ኮምየዜና ዘገባ እንደሚያመለክተው ምንም አላደረገም ወይም ማንንም አላስፈራራም፣ እንዲያውም አስፈራርተውታል። የሱ ወንጀል በትክክል ምን ነበር?

የሲያትል ጎዳና ሰባኪው ክርስቲያን የሰዶም ዜጎች ጣዖታዊውን “የኩራት” በዓላቸውን በሚያከብሩበት ወቅት ነው ጥቃት የደረሰበት። መጽሐፍ ቅዱሱንም ነጥቀው ወደ ተንቀሳቃሽ መጸዳጃ ቤት ውስጥ ጥለውታል።

የጎዳና ሰባኪው ማይኔክ ለአሳሪዎቹ ፖሊሶች ይህን መልዕክት አስተላልፎላቸዋል፤ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው። ሜይኔክ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ከተማዋ እየከፋች መሆኗን፣ ኃጥኣንም እየበዙ መምጣታቸውን በመግለጽ ሲያትል ወንጌልን ለመስማት በጣም እንደምትፈልግ ለሜዲያው ተናግሯል።

❖❖❖ [መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፱፥፲፮] ❖❖❖

ኀጥኣን ሲበዙ ኃጢአት ትበዛለች፤ ጻድቃን ግን ውደቀታቸውን ያያሉ።”

💭 የፈሪሳዊው እና የግብር ሰብሳቢው ምሳሌ

❖❖❖[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፰]❖❖❖

ጻድቃን እንደ ሆኑ በራሳቸው ለሚታመኑና ሌሎቹን ሁሉ በጣም ለሚንቁ ይህን ምሳሌ ነገራቸው፥

እንዲህ ሲል። ሁለት ሰዎች ሊጸልዩ ወደ መቅደስ ወጡ፥ አንዱ ፈሪሳዊ ሁለተኛውም ቀራጭ።

፲፩ፈሪሳዊም ቆሞ በልቡ ይህን ሲጸልይ። እግዚአብሔር ሆይ፥ እንደ ሌላ ሰው ሁሉ፥ ቀማኞችና ዓመፀኞች አመንዝሮችም፥ ወይም እንደዚህ ቀራጭ ስላልሆንሁ አመሰግንሃለሁ፤

፲፪በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ እጦማለሁ፥ ከማገኘውም ሁሉ አሥራት አወጣለሁ አለ።

፲፫ቀራጩ ግን በሩቅ ቆሞ ዓይኖቹን ወደ ሰማይ ሊያነሣ እንኳ አልወደደም፥ ነገር ግን። አምላክ ሆይ፥ እኔን ኃጢአተኛውን ማረኝ እያለ ደረቱን ይደቃ ነበር።

፲፬እላችኋለሁ፥ ከዚያ ይልቅ ይህ ጻድቅ ሆኖ ወደ ቤቱ ተመለሰ፤ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳልና፥ ራሱን ግን የሚያዋርድ ከፍ ይላል።

ዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎቹን በየአቅጣጫው አሰማርቷል። “ግብረሰዶማውያን፣ ኢአማንያን፣ መናፍቃን፣ መሀመዳውያን የክርስቶስ ተቃዋሚ የጣዖት አምላኪዎች ናቸው” ለምንለው ይህ ጥሩ ማስረጃ ነው።

የእንግሊዝ ፖሊስ ሙስሊሞችን ለማስደሰት አንዲት ክርስቲያን ሴት አሰረ

😈 ከአንድ በላይ አጋማቾች ፣ ሕፃናት ደፋሪዎች እና ጂሃዳውያን እሑድ ሰኔ 262022 ክርስቲያኗ በፖሊስ በመታሰሯ “አላህ ዋክባር! ታክቢር!” እያሉ ተደሰቱ፣ ጨፈሩ፣ ጮቤ ረገጡ።

British Police Arrest a Christian Woman to Appease Muslims

😈 While Polygamists Pedophiles & Jihadists cheer Her Departure on Sunday June 26th 2022

💭 በዛሬው ሰንበት ዕለት በለንደኑ ሃይድ ፓርክ “የተናጋሪዎች ጥግ” የብሪታኒያ ፖሊሶች ሙስሊሞችን ለማስደሰት ሲሉ አንዲት ክርስቲያን ሴትን እንዲህ ቅሌታማ በሆነ መልክ አሥረው ከመናፈሻው አስወጧት።

የቀድሞዋ ሙስሊም የዛሬዋ አጥባቂ ክርስቲያን ትውልደ ቱርኳ ሃቱን ታሽየእስልምናን ተረት ተረት በአሳማኝ መልክ አንድ በአንድ ያጋለጠችና ሙስሊም ኢማሞችን ሳይቀር የረታች ጀግና ክርስቲያን ናት። ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ በሙግት የተሸነፉት ሙስሊሞች ጥቃት በመፈጸም በሜንጫ አጥቅተዋት ቆስላ ነበር። በወቅቲ ምንም እንኳን የቪዲዮ መረጃ ቢኖርም፤ የለንደን ፖሊሶች ግን አጥቂዋን ሙስሊም ለመርመር ሆነ ለማሰር ምንም ሙከራ ሳያደርጉ ቀርተዋል። ይህ ብዙዎችን አስቆጥቶ ነበር።

  • የለንደን ተናጋሪዎች ጥግ ‘ሸሪዓ ኮርነር’ ሆነ። ወራዳ የብሪታኒያ ፖሊስ!
  • London’s Speakers’ Corner becoming ‘Sharia Corner’

💭 Sunday June 26th 2022: Christian Preacher Hatun Tash Arrested at London’s Speakers Corner

Sunday 25 July 2021: Christian preacher Hatun Tash attacked and stabbed multiple times by a man in a black Islamic robe at Speakers’ Corner in Hyde Park, London

https://www.spectator.co.uk/article/an-interview-with-hatun-tash-the-christian-preacher-stabbed-at-speakers-corner

Met Police are slammed for failing to catch knifeman five days after he stabbed Christian preacher

https://www.dailymail.co.uk/news/article-9843541/Police-slammed-failing-catch-knifeman-stabbed-Christian-preacher.html

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: