Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ማታለል’

የጨዋይቱ ልጆች እንጂ የባሪያይቱ አይደላችሁምና እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 25, 2024

ቅዱስ ጳውሎስ፤ “ወደ ገላትያ ሰዎች” ፥ በ ግሪክኛው፤ “ጋላቴስ” (Γαλάτες) ነው የሚባለው

ለኢትዮጵያ ሕዝብ ሁለት ምርጫዎች ተሰጥተውታል። ወይ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካላቸው ሰሜናውያን ጋር አብሮ ወደ ገነት ፥ አሊያ ደግሞ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ደቡባውያን ጋር አብሮ ወደ ሲዖል! የፈተና እና የምርጫ ጊዜ ነው! ዛሬ፤ “ኢኔ! ኢኔ! ኢኔ! ፥ ከእኔ ጋር! ከእኔ ጋር! ከእኔ ጋር! ፥ ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ!” እያሉ ብቅብቅ የሚሉት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን መሆናቸውን በዓይናችን እያየነው ነው!

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬]❖

  • ነገር ግን እላለሁ፥ ወራሹ ሕፃን ሆኖ ባለበት ዘመን ሁሉ፥ ምንም የሁሉ ጌታ ቢሆን ከቶ ከባሪያ አይለይም፥
  • ነገር ግን አባቱ እስከ ቀጠረለት ቀን ድረስ ከጠባቂዎችና ከመጋቢዎች በታች ነው።
  • እንዲሁ እኛ ደግሞ ሕፃናት ሆነን ሳለን ከዓለም መጀመሪያ ትምህርት በታች ተገዝተን ባሪያዎች ነበርን፤
  • ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ከሴት የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን ላከ፤
  • እንደ ልጆች እንሆን ዘንድ፥ ከሕግ በታች ያሉትን ይዋጅ ዘንድ።
  • ልጆችም ስለ ሆናችሁ እግዚአብሔር አባ አባት ብሎ የሚጮኽ የልጁን መንፈስ በልባችሁ ውስጥ ላከ።
  • ስለዚህ ከእንግዲህ ወዲህ ልጅ ነህ እንጂ ባሪያ አይደለህም፤ ልጅም ከሆንህ ደግሞ በክርስቶስ የእግዚአብሔር ወራሽ ነህ።
  • ነገር ግን በዚያን ጊዜ እግዚአብሔርን ሳታውቁ በባሕርያቸው አማልክት ለማይሆኑ ባሪያዎች ሆናችሁ ተገዛችሁ፤
  • አሁን ግን እግዚአብሔርን ስታውቁ ይልቅስ በእግዚአብሔር ስትታወቁ እንደ ገና ወደ ደካማ ወደሚናቅም ወደ መጀመሪያ ትምህርት እንዴት ትመለሳላችሁ? እንደ ገና ባሪያዎች ሆናችሁ ዳግመኛ ለዚያ ልትገዙ ትወዳላችሁን?
  • ቀንንና ወርን ዘመንንም ዓመትንም በጥንቃቄ ትጠብቃላችሁ።
  • ፲፩ ምናልባት በከንቱ ለእናንተ ደክሜአለሁ ብዬ እፈራችኋለሁ።
  • ፲፪ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ሆኜአለሁና። እንደ እኔ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ። አንዳችም አልበደላችሁኝም።
  • ፲፫ በመጀመሪያ ወንጌልን በሰበክሁላችሁ ጊዜ ከሥጋ ድካም የተነሣ እንደ ነበረ ታውቃላችሁ፥
  • ፲፬ በሥጋዬም ፈተና የሆነባችሁን ነገር አልናቃችሁትምና አልተጸየፋችሁትም ነገር ግን እንደ እግዚአብሔር መልአክ አዎን እንደ ክርስቶስ ኢየሱስ ተቀበላችሁኝ።
  • ፲፭ እንግዲህ ደስ ማሰኘታችሁ ወዴት አለ? ቢቻልስ ዓይኖቻችሁን አውጥታችሁ በሰጣችሁኝ ብዬ እመሰክርላችኋለሁ።
  • ፲፮ እንኪያስ እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን?
  • ፲፯ በብርቱ ይፈልጉአችኋል፥ ለመልካም አይደለም ነገር ግን በብርቱ ትፈልጉአቸው ዘንድ በውጭ ሊያስቀሩአችሁ ይወዳሉ።
  • ፲፰ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ በምኖርበት ጊዜ ብቻ ሳይሆን ሁልጊዜ በመልካም ነገር ተፈላጊ ብትሆኑ መልካም ነው።
  • ፲፱ ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።
  • ስለ እናንተ አመነታለሁና አሁን በእናንተ ዘንድ ሆኜ ድምፄን ልለውጥ በወደድሁ።
  • ፳፩ እናንተ ከሕግ በታች ልትኖሩ የምትወዱ፥ ሕጉን አትሰሙምን? እስኪ ንገሩኝ።
  • ፳፪ አንዱ ከባሪያይቱ አንዱም ከጨዋይቱ የሆኑ ሁለት ልጆች ለአብርሃም እንደ ነበሩት ተጽፎአልና።
  • ፳፫ ነገር ግን የባሪያይቱ ልጅ እንደ ሥጋ ተወልዶአል፥ የጨዋይቱ ግን በተስፋው ቃል ተወልዶአል።
  • ፳፬ ይህም ነገር ምሳሌ ነው፤ እነዚህ ሴቶች እንደ ሁለቱ ኪዳኖች ናቸውና። ከደብረ ሲና የሆነችው አንዲቱ ለባርነት ልጆችን ትወልዳለች፥ እርስዋም አጋር ናት።
  • ፳፭ ይህችም አጋር በዓረብ ምድር ያለችው ደብረ ሲና ናት፤ አሁንም ያለችውን ኢየሩሳሌምን ትመስላለች፥ ከልጆችዋ ጋር በባርነት ናትና።
  • ፳፮ ላይኛይቱ ኢየሩሳሌም ግን በነጻነት የምትኖር ናት እርስዋም እናታችን ናት።
  • ፳፯ አንቺ የማትወልጅ መካን፥ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ አምጠሽ የማታውቂ፥ እልል በዪና ጩኺ፤ ባል ካላቱ ይልቅ የብቸኛይቱ ልጆች በዝተዋልና ተብሎ ተጽፎአል።
  • ፳፰ እኛም፥ ወንድሞች ሆይ፥ እንደ ይስሐቅ የተስፋ ቃል ልጆች ነን።
  • ፳፱ ነገር ግን እንደ ሥጋ የተወለደው እንደ መንፈስ የተወለደውን በዚያን ጊዜ እንዳሳደደው ዛሬም እንዲሁ ነው።
  • ነገር ግን መጽሐፍ ምን ይላል? የባሪያይቱ ልጅ ከጨዋይቱ ልጅ ጋር አይወርስምና ባሪያይቱን ከልጅዋ ጋር አውጣት።
  • ፴፩ ስለዚህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ የጨዋይቱ ልጆች ነን እንጂ የባሪያይቱ አይደለንም።

[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፭]❖

  • በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።
  • እነሆ፥ እኔ ጳውሎስ እላችኋለሁ። ብትገረዙ ክርስቶስ ምንም አይጠቅማችሁም።
  • ሕግንም ሁሉ እንዲፈጽም ግድ አለበት ብዬ ለሚገረዙት ሁሉ ለእያንዳንዶች ደግሜ እመሰክራለሁ።
  • በሕግ ልትጸድቁ የምትፈልጉ ከክርስቶስ ተለይታችሁ ከጸጋው ወድቃችኋል።
  • እኛ በመንፈስ ከእምነት የጽድቅን ተስፋ እንጠባበቃለንና።
  • በክርስቶስ ኢየሱስ ሆኖ፥ በፍቅር የሚሠራ እምነት እንጂ መገረዝ ቢሆን ወይም አለመገረዝ አይጠቅምምና።
  • በመልካም ትሮጡ ነበር፤ ለእውነት እንዳትታዘዙ ማን ከለከላችሁ?
  • ይህ ማባበል ከሚጠራችሁ አልወጣም። ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ ያቦካል።
  • የተለየ ነገር ከቶ እንዳታስቡ እኔ በጌታ ስለ እናንተ ታምኜአለሁ፤ የሚያናውጣችሁ ማንም ቢኖር ግን ፍርዱን ሊሸከም ነው።
  • ፲፩ ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እስከ አሁን መገረዝን ብሰብክ እስከ አሁን ድረስ ለምን ያሳድዱኛል? እንኪያስ የመስቀል ዕንቅፋት ተወግዶአል።
  • ፲፪ የሚያውኩአችሁ ይቆረጡ።
  • ፲፫ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ ለአርነት ተጠርታችኋልና፤ ብቻ አርነታችሁ ለሥጋ ምክንያትን አይስጥ፥ ነገር ግን በፍቅር እርስ በርሳችሁ እንደ ባሪያዎች ሁኑ።
  • ፲፬ ሕግ ሁሉ በአንድ ቃል ይፈጸማልና፥ እርሱም። ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ የሚል ነው።
  • ፲፭ ነገር ግን እርስ በርሳችሁ ብትነካከሱ ብትበላሉ እርስ በርሳችሁ እንዳትጠፋፉ ተጠንቀቁ።
  • ፲፮ ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ።
  • ፲፯ ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም።
  • ፲፰ በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም።
  • ፲፱ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥
  • መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥
  • ፳፩ መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
  • ፳፪ የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።
  • ፳፫ እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም።
  • ፳፬ የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
  • ፳፭ በመንፈስ ብንኖር በመንፈስ ደግሞ እንመላለስ።
  • ፳፮ እርስ በርሳችን እየተነሣሣንና እየተቀናናን በከንቱ አንመካ።

💭 “ኢትዮጵያን አገራችንን አሁን ላለችበት እየዳረጓት ያሉት የዲያብሎስ ማደሪያዎቹ አህዛብና መናፍቃን ናቸው”

ኢትዮጵያን አገራችንን አሁን ላለችበት እየዳረጓት ያሉት የዲያብሎስ ማደሪያዎቹ አህዛብና መናፍቃን ናቸው፤ ሁለቱም ዲያብሎስን ነው የሚያመልኩት”።

ትክክል! ኢትዮጵያ ወደ ጥፋት የተጓዘችው እንዲህ ዓይነት ውድቀት ውስጥ የገባችው አህዛብና መናፍቃን በዙፋኖቿ ላይ መደላደል ከጀመሩ በኋላ ነው። የጥፋት አሰራሩ እየተፋጠነ የመጣው በተለይ ከአደዋው ጦርነት በኋላ በአፄ ዳግማዊ ምንሊክ እና በዘመናችን ሔዋን በሴቲቱ እቴጌ ጣይቱ ብጡል አማካኝነት ነው።

ዳግማዊ ምንሊክ ለአህዛብአውሮፓውያኑ ማንነትና ምንነት እጅግ ጥልቅ ፍቅር ነው የነበራቸው። ዳግማዊ ምንሊክ ኢትዮጵያዊ ማንነትና ምንነት የሌላቸው “ዲቃላ/ባሪያ” እንደነበሩ ስራቸውና ባህሪያቸው ብሎም ድርጊታቸውም ይመስከክርላቸዋል። ዳግማዊ ምንሊክ የአህዛብአውሮፓውያኑን የመንግስት ህግና ሥርዓት “እግዚአብሔር” ብለው ያመልኩት ነበር። ልክ እንደ እስራኤል ልጆች “እርሱ እግዚአብሔር ነው” ብለው በእኛ ላይ ይንገስብን ያሉት ይህን የአህዛብን የስጋ ህግና ሥርዓት ነበር። ይህም ማለት አፄ ዳግማዊ ምንሊክ “እግዚአብሔር” የሚሉት “ዲያብሎስ ሰይጣንን” እንደነበር በደንብ ይመሰክርልናል። ከ አፄ ዮሐንስ ጋር በዚህ ጉዳይ ብዙ ጊዜ ይጋጩ ነበር። አፄ ዮሐንስ ዳግማዊ ምንሊክ በሸዋ ውስጥ የሚያኖሯቸውን አህዛብ የውጭ ሀገር ዜጎች እንዲያስወጡ አድርገዋል።

ጸሐፊ ጳውሎስ ኞኞ፤ “አጤ ዳግማዊ ምንሊክ” በሚለው መጽሐፋቸው ዳግማዊ ምንሊክ ባዕዳውያኑ አህዛብን እንዲያስወጧቸው አፄ ዮሐንስ እንደጠየቋቸው እንዲህ ሲሉ መልስ መስጠታቸውን ጠቅሰው ነበር፦

ሚስተር ጆን ሜየር ሸዋ ካለው የቅዱስ ክሪስኮና ሚሲዮን ለመደባለቅ ወደ ሸዋ ሔደ። መሄዱን አጤ ዮሐንስ እንደ ሰሙ በሸዋ ያሉትን ኤሮፓውያን በሙሉ እንዲያስወጡ ምኒልክን ጠየቋቸው። ምኒልክም “አገሬን ከኤሮጳውያኖች ለይቼ ልዘጋት አልፈልግም። ምክኒያቱም እወዳቸዋለሁ” ብለው መለሱላቸው…” ዋልድሜየር። “እወዳችዋለሁ”፤ ለምን ይህን የጥፋት ማንነትና ምንነት ወደዱት? ምን ማለትስ ይሆን? መልሱ፤ የስጋ ልጅ ስለሆኑ የሚል ይሆናል። የተቀደሰችውን የኢትዮጵያን ምድር በር ወለል አድርገው ከፍተው ለአህዛብ እና መናፍቃን መጫወቻ ያደረጓት ዳግማዊ ምንሊክ ነበሩ። ህዝቡና ካህናቱ፣ ሊቃውንቱ፣ ባላባቱና መኳንንቱ ሁሉ “ኧረ ኡ ኡ ኡ!” እያሉ በአደባባይ ህጓን፣ ክብረ ንጽህናዋን በአውሮፓውያን ያስወሰዱ ክብረቢስ ወራዳ ንጉስ (ዲያብሎስ) ነበሩ። ያሳዝናል። “እኔ ብቻ አዋቂ፣ እኔ ብቻ ጠቢብ፣ እኔ ብቻ ኃይለኛ ብለው እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ የሞትና ባርነት ማንነት በኢትዮጵያውያን ላይ አመጡባቸው፤ ሁሉን ዛሬ ለምናየው ሞት ዳሩት።

ለእግዚአብሔር ስምና ክብር በተለየ ሕዝብ ላይም ይሁን በተለየች/በተመረጠች ምድር የዲያብሎስ መንግስት የሚነግሰው በአህዛብ መንግስታዊ ሥርዓት በኩል መሆኑን በሳኦል ታሪክ በኩል ማየት እንችላለን። በምስክሩ መዝሙርም በኩል “እግዚአብሔር አምላክ ለእርሱ ስምና ክብር ለተጠራ ሕዝብ ሞትና ጥፋት ይሆንበታል” ያለው አህዛብ የተባሉትን ሕዝቦች የመንግስት ህግና ሥርዓት መሆኑን እናስተውለው።

የአህዛብን ዕውቀት፣ ጥበብና ኃይልም በተቀደሰችው ምድር ላይ እንደ “መንግስት” ያነገሱት ምኒልክ ነበሩ። ምንም እንኳ ውጥኑና ጅማሮው በፄ ቴዎድሮስ የተተለመ ቢሆንም ፍጻሜውን ያገኘውን ሁሉንን እንደሚገዛ መንግስት በዓለም ሁሉ ላይ የነገሰው በምኒልክ/ጣይቱ መንግስት ህግና ሥርዓት በኩል ነበር። እግዚአብሔር አምላክ “ሞትና ባርነት” ያለውን የዲያብሎስን መንግስት ህግና ሥርዓት በኢትዮጵያ መንግስታዊ ዙፋን ላይ ቀብተው ያነገሱት ምኒልክ/ጣይቱ ነበሩ።

ዳግማዊ ምንሊክ የዲያብሎስ ማደሪያዎች ለሆኑት መናፍቃን፣ አህዛብ የዋቄዮአላህአቴቴ ልጆች እጅግ ትልቅ፣ ትልቅ ባለውለታ ናቸው። ኦሮሞዎቹ የምኒልክ ጠላት እንደሆኑ ለእኛ የሚያሳዩን አንዱ የዲያብሎስ አቴቴ ስልታቸውን ሊጠቀሙብን ስለሚሹ ነው። ይህም ተዋሕዶ ክርስቲያኑን በተለይ ትግራዋይኑን እና አማራውን እንደ ሴት እና ሕፃን ልጅ በእልህ፤ “ተቃራኒውን” ነገር በመስራት “ተቃራኒ” የሆነ እንዲሰሩላቸው በመሻት ነው። ዳግማዊ ምንሊክን አስመልክቶ በአማራዎች ላይ እስካሁን በደንብ እየሰራላቸው ነው። ኦሮሞዎች ዳግማዊ ምንሊክን “ጡት ቆራጭ ነበሩ፤ ኃውልታቸው መወገድ አለበት፣ ለእቴጌ ጣይቱም ኃውልት አነስሰራም፣ እኛ ግን የአኖሌን የጡት ኃውልት እንተክላለን ወዘተ” ማለታቸውት በሴቲቱ “ሔዋን/አቴቴ በኩል የእቴጌ ጣይቱን ንግሥትነት ከፍ ከፍ ማድረጋቸው ነው። ዳግማዊ ምንሊክም ከወንድ ይልቅ ሴት እንድትነግሰ መሻታቸው ይህን ያረጋግጥልናል።

በእቴጌ ጣይቱ ብጡል ሲነዱ የነበሩት ዳግማዊ ምንሊክ እግዚአብሔር አምላክን በመካድ ከደጋማውና ተራራማው ከእንጦጦ የተቀደሰ ቦታ ወርደው በአዲስ አበባ ንጽጽረንት “ቆላማ/በርሃማ” ወደሆነው ወደ ፍልውሃ በመውረድ፤ መጀመሪያ እቴጌ ጣይቱ ፍልውሃ ምንጭ አጠገብ አካባቢውን “ፊንፊኔ” የሚል መጠሪያ ሰጥተው ለራሳቸው ቤት ሠሩ፤ ከዚያም የምኒልክን ቤተ መንግስት በአህዛብአውሮፓውያን አሳነጹ። ይህም አንድ ሌላ ማረጋገጫ ነው። ኦሮሞዎችም ይህን የአቴቴ መንፈሳቸውን ተከትለው አዲስ አበባን “ፌንፊኔ፣ ፌንፊኔ” በማለት ላይ” የሚገኙት ዲያብሎስን ለማንግስ ሲሉ ነው። ያው በዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባለቤት በአቴቴ ዝናሽ ታያቸውበኩል ስራቸውን በመስራት ላይ ናቸው። ናዝሬትንም “አዳማ” ደብረ ዘይትንም “ቢሸፍቱ” ያሉበት ምክኒያት ከናዝሬቱ ኢየሱስ ክርስቶስ እነዚህን ሁለት ዝቅተኛ/ቆላማ ከተማዎች ለዲያብሎስ ዋቄዮአላህአቴቴ የደም ግብር የመስጫ ቦታዎች ሁሉ መዲናዎቻቸው ይሆኑ ዘንድ ነው። በደብረዘይት(ሆራ)የዓየር መንገዳችንን አውሮፕላንን አስከስክሶ የመቶ ሃምሳ ሰባት ሰዎችን ነፍስ ለዲያብሎስ አባታቸው ሰውቷል። ባለፈው ዓመት በትንሣኤ (ቀዳሚት ሰንበት) ናዝሬት/አዳማ ዲቢቢሳ ቅዱስ ዮሃንስ ቤተክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤት አባል የሆኑትንና ለዋቄዮአላህአቴቴ አንታዘዝም ያሉትን ስድስት ኦሮምኛ ተናጋሪ ልጃገረድ እህቶቻችንና እና አንድ ወንድማችንን እንዲሁ በጋዝ አፍነው በመግደል የደም ግብር ለዋቄዮአላህአቴቴ አቅርበውላቸዋል።

በተለይ የሸዋ፣ ወሎ (ከላስታ ላሊበላ በቀር) እና ጎንደር አማራውንም የምኒልክ “አምላኪ” እንዲሆን ያደርጉባት ዋናው ስልታቸው የምኒልክ ጠላት በመሆን በእልህ፤ በአቴቴ የእልህ መንፈስ ከዳግማዊ ምንሊክ ጋር ተጣብቀው በመቅረት እንደ ሴትና እንደ ህፃን በተቃራኒው እየተጓዙ የዲያብሎስን ስራ ይሰሩላቸው ዘንድ ነው፤ እግዚአብሔርን አምላክን ሳይሆን ዲያብሎስን ያመልኩ ዘንድ ነው። “የተከለከለ ነገር ኹሉ ይጣፍጣል ፥ የሌላ ሰው ውኃ ማር ማር ይላል”፡ እንዲሉ። (በኦሪት ዘፍጥረት የዕፀ በለሱ ህግ የሴቲቱ ሔዋን የገዥነት ስምና ክብር የተዘጋጀበት የዲያብሎስ መንግስት ህግና ሥርዓት ነው። በዚህ የሞት ህግ የወንድ ልጅ የገዥነት ስምና ክብር አልተዘጋጀም። የምኒልክ አዋጆችና ተግባራት የወንድ ልጅን ሞትና ባርነት የሚያውጅ የሴቶች የበላይነት የመንግስት ግና ሥርዓት ነበር። ምክኒያቱም የአዳም “ሞት” የተባለው ይህ የዕፅዋት ህግ ነውና። “ይህን የዛፍ ፍሬ አትብላ” የሚለው ሕግ የተሰጠው ለሔዋን (ሴት) ሳይሆን ለአዳም (ወንድ)ነበርና። የዲያብሎስ አምላኪው አረመኔው ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባለፈው ዓመት የአደዋ ክብረ በዓል ላይ የዳግማዊ ምንሊክን ምስል ተክቶ የራሱን የሰቀለበት ትልቁ ምስጢር ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።

🐺 የዳግማዊ ምንሊክና የዳግማዊ ግራኝ አህመድ ተመሳሳይነት፤

  • 😈 ዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ የጋላኦሮሞ ዲቃላዎች ናቸው
  • 😈 ዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ የኢትዮጵያና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ጠላቶች ናቸው
  • ዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ ለሰሜን ኢትዮጵያውያን የነበራቸው/ያላቸው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ።
  • 😈 ዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ ለጋላኦሮሞዎች ከፍተኛ ውለታ የዋሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው
  • 😈 መለያየትን፥ ምንፍቅናን፥ ምቀኝነትን፥ መግደልን፥ ስካርን፣ ምንዝርናን የሚወዱት ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ ሰሜናውያኑን ወንድማማቾችን በመከፋፈል ዛሬ የምናያቸውን የዘር ማጥፋት ጦርነቶችንና ግጭቶችን የፈጠሩ እግዚአብሔር አምላክ አጥብቆ የሚጠላቸው መሰሪዎች ናቸው
  • 😈 ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ የኢትዮጵያን ግዛቶች ቆርሰው ለጠላት የሰጡ ከሃዲዎች ናቸው (ኤርትራን + ጂቡቲን + ጎንደርን)። ጣልያን በአድዋ ሙሉ በሙሉ ከተሸነፈች በኋላ ዳግማዊ ዳግማዊ ምንሊክ ኤርትራን ለጣልያን መተዋቸው የኢትዮጵያ ዋና ጠላት ካላደረጋቸው ሌላ ምን ልንለው እንችላለን?
  • 😈 ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶችን(ኤዶማውያኑን ምዕራባውያንን + እስማኤላውያኑን መሀመዳውያንን + ሶማሌዎችን) በመጋበዝና በጋራ እስከ ፹/80 ሚሊየን ሰሜን ኢትዮጵያውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን በረሃብ፣ በጥይትና በመርዝ የጨረሱ/ያስጨረሱ አረመኔዎች ናቸው።
  • 😈 ቅንጦትንና ምቾትን የሚወዱት ዳግማዊ ምንሊክና ዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድ አሟማታቸው በጣም አስከፊ ነው

ወዘተ።

በባለቤቱ በሴቲቱ ሔዋን በአቴቴ ዝናሽ አህመድ አሊ የሚመሩት የአማራ ሚሊሺያዎች በትግራይ የሰሩትን ባይተዋር የሚመስል ወንጀልና “አንድ የትግራይ ማህፀን በጭራሽ መውለድ የለበትም’ እያሉ በእኅቶቻችን ላይ የሚፈጽሙት ዲያብሎሳዊ ተግባር ከዚሁ ከዋቄዮአላህአቴቴምኒልክጣይቱ መንፈስ የተገኘ ስለሆነ ነው። በጭራሽ ኢትዮጵያዊ አይደለም! ለዚህ ነው ዛሬ፻/100% እርግጠኛ ሆኜ ትግራይን ክፉኛ እየጨፈጨፈችና በመላዋ ሃገሪቷ በመግደልና በማፈናቀል ላይ ያለችው ምስኪኗ ቅድስት “ኢትዮጵያ” ሳትሆን እርኩሷና ዲያብሎሳዊቷ “ኦሮሚያ” ነች የምለው።

በትግራዋያንም ላይ ተመሳሳይ “ተቃራኒውን አድርግ” የተሰኘ የአቴቴ ስልት ለመጠቀም በመሞካከር ላይ ናቸው። ለምሳሌ፤ ቤተ ክርስቲያን ጭፍጨፋውን አስመልክቶ ዝም እንድትል መደረጓ። ሌላው ደግሞ በቅርቡ በመቀሌ ከተማ የአረመኔው ዳግማዊ ግራኝ የዋቄዮአላህአቴቴ ሰአራዊት አባላት በከተማዋ እየተዘዋወሩ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የህወሃት ባንዲራ እያነቀሉ ሲቦጫጭቁ የሚያሳይ ቪዲዮ ታይቶ ነበር። አዎ! እዚህም ላይ ትግራዋይን እልህ ውስጥ አስገብቶ ከዚህ የዲያብሎስ ሉሲፈር ባንዲራ እንዳይላቀቁና ለወደፊትም የሃገር ባንዲራ እንዲያደርጉትና በዚህም ዲያብሎስን ያመልኩ ዘንድ ነው ነው። እካሄዳቸው ሁሉ ልክ እንደ እባብ ነው፤ ለእባብ መርዝ መድኃኒቱ የራሱ የእባቡ መርዝ ነውና እኛም እንደ እባብ ልባሞች (ለጠላት)እንደ ርግብም የዋሆች(ለወዳጅ)ልንሆን ይገባናል።

ይህ ሁሉ ጨካኝና ጽንፈኛ ተግባር ከኦሮሚያ ሲዖልና ከጎንደር አካባቢ በመጡ ኦሮሞዎችና አማራዎች መፈጸሙን ታሪክ እያስተማረን ነው፤ እነ ጄነራል አሳምነው እና ዶ/ር አምባቸውን ገድለው በባሕር ዳር ሥልጣኑ የያዙት ኦሮሞዎች ናቸው፤ እነ አገኘው ኦሮሞዎች ናቸው ጭፍሮቻቸው ሁሉ ኦሮሞዎች ናቸው። አሁን “በቂ ነው የሚሉትን ጭፍጨፋ ካካሄዱ በኋላ” ሹልክ ብለው በመውጣትና አማርኛ ተናጋሪ የአሩሲ እና ወለጋ አረመኔዎችን በየቦታው በመሸጎጥ የታሪክ እዳውን ሁሉ ለአማራዎች እና ኤርትራውያን ለማሸከም ተግተው በመስራት ላይ ናቸው። አህዛብን ለማንገስና መላዋ ኢትዮጵያን ለዋቄዮአላህዲያብሎስ ለማውረስ። “የክርስቲያኖች አምላክ እግዚአብሔር አያይም! አያውቅም” የሚል እምነት ስላላቸው።

በትግራይ ሕዝብ ላይ ለተፈጸመው ከፍተኛ ግፍ የመጀመሪያዎቹ ተጠያቂዎች ኦሮሞዎች (ዋቀፌታ + እስላም + ፕሮቴስታንት) ናቸው፤ ከዚያ ቀጥለው ነው አማራዎች፣ አፋሮች፣ ሶማሌዎች፣ ጉራጌዎች፣ ደቡባውያን፣ ኤሚራት አረቦች እና ቤን አሚር ኤርትራውያን ሁሉም ተጠያቂዎች ሆነው አንድ በአንድ ለፍርድ የሚቀርቡት። የእግዚአብሔር የሆነ መንፈሳዊ ወገን ሁሉ ይህን እውነት በግልጽ የሚያየው ነው።

ዳግማዊ ግራኝ፤ በሰማይ ላይ የተበተነ ዱቄት አድርገናቸዋል!” ያለን የሕወሓትን ፖለቲከኞች ሳይሆን (እነርሱማ ያው በሕይወት አሉ)መነኮሳቱን፣ ካህናቱን፣ ቀሳውስቱንና ምዕመናኑን ማለቱ ነበር። እያንዳንዱ እየተሰዋ ያለው ወገን ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው፤ አዎ! ትናንትናም ዛሬም ለኢትዮጵያ እየተሰዋላት ያለው የትግራይ ተዋሕዶ ሕዝብ ነው።

አሁን በይበልጥ ሊያሳስበን የሚገባን የትግራይ አባቶቼና እናቶቼ ዘጠኝ ወራቱን ምን እየበሉ፣ ምን እየጠጡ አሳለፏቸው? ለምንድንስ ነው ሁሉም ስለ ጽዮን ልጆች ሁኔታ ጸጥ ጭጭ ያለው? ለምንድን ነው የሕወሓት ፖለቲከኞች ብቻ ቃለ መጠይቅ እና መግለጫ ሲሰጡ የሚሰሙትና የሚታዩት? ሌሎቹ የTDF ወገኖች ለምን አይታዩም? ለምንድን ነው ኦሮሞ/ኦሮማራ ምርኮኞች እንዲናገሩና እንዲታዩ የተደረጉት ግን ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን፣ የጭፍጨፋ ሰለባ የሆኑት ሁሉ ድምጻቸው የማይሰማው? ስለተሠሩት ግፎችስ ለምንድን ነው የሰነዶች ምዝገባ እና የመረጃ ማጠናከሪያ ሊሆኑ የሚችሉት ስራዎች በይፋ ሲወጡ የማይሰማው? ይህ ብቻ እኮ የኢሳያስን እና የዳግማዊ ግራኝ አብዮት አህመድን አገዛዞች ጥይት ሳይተኮስ በጥቂት ቀናት ውስጥ ሊጥላቸው ይችላል። ምን እየተሠራ ነዉ? አደራ አደራ! የዳግማዊ ግራኝን ወንጀል ለድርድር በማቅረብ ጭፍጨፋዎቹን እና የተሰውትን አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞች፣ እኅቶች፣ ቀሳውስት፣ ካህናት ማንነት ለመደበቅ እንዳይሞከር፤ እያንዳንዷ በትግራይ የጠፋች ወገናችን ነፍስ ስም ዝር ዝር መውጣት ይኖርባታል። ይህ እጅግ በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ ነውና በጥሞና እንከታተለዋለን፤ ከዚህ በኋላ የኦሮሞዎች አገልጋይ ለመሆን የብሔር ብሔረሰብ ርዕዮተ ዓለምን ካርታ የመጫወቻው ጊዜ አክትሟል፤ የኦሮሞው ምኒልክ አራተኛው ትውልድ አገዛዝ ዘመን አብቅቶለታል።

💭 ለመሆኑ ስንቶቻችን ነን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ብቻ እየተሰው እና እያለቁ እንደሆነ እያየን እና እየታዘብን ያለነው?

ኢትዮጵያ ሀገሬ (አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ) ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የደብረ ዳሞ ጭፍጨፋ | የቤተ ክርስቲያን ጠላቶች እስካሁን ድረስ ገለልተኛ አጣሪዎችን ለማስገባት ፈቃደኞች አይደሉም ፤ ስለገዳሙ ይዞታም ምንም አይናገሩም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 22, 2024

😈 ከታሪካዊ ጠላት ቱርክ እና አረብ ጋር አብረው ታሪካዊውን የአቡነ አረጋዊን ገዳም ጨፈጨፉት!

ዋይ! ዋይ! ዋይ!

አረብ ሃገራት ያሉ ወገኖች እንደሚነግሩን፤ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ በጥቅምት፳፬/24፣ ፳፻፲፫/2013 .ም በጋላኦሮሞዎቹ፣ በሻዕቢያ፣ ሕወሓት፣ ብአዴን፣ ሶማሊያ ብሎም በኤዶማውያኑ ምዕራባውያን + በእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች አማካኝነት የዘር ማጥፋት ጂሃዱ ተቀነባብሮ ልክ ሲጀምር አረቦቹ አሰሪዎቻቸው ደስታና ፈንጠዝያ ላይ ነበሩ። “ሃብሽን አገኘነው!” እያሉ ያጨበጭቡ እንደነበር ብዙ አረብ ሃገራት ያሉ ወገኖች ጠቁመውናል።

አዎ! እነዚህ የዋቄዮአላህባፎሜትሉሲፈር ባሪያዎች በጣም እንደሚደሰቱ ምንም የሚያጠራጥር ነገር አይደለም! ሁሌ የምለው ነው፤ የአባይ ወንዝ ምንጭ በግብጽ ወይም ሌላ አረብ ሃገር ቢሆን ኖሮ ገና ዱሮ የወንዙን ውሃ መርዘው ሕዝባችንን ከምድረ ገጽ ባጠፉበት ነበር። የጋላኦሮምዎቹ በሰሜኑ ላይ እያካሄዱ ያሉት የዘር ማጥፋት ጂሃድም የሚጠቁመን ይህን ነው። እንደ ዘመነ ሙሶሊኒ ለጣልያን፣ ለግብጽ፣ ለአረቦችና ቱርኮች ነው ጋላኦሮሞዎቹ እየሠሩ ያሉት። ዛሬ ቱርክ ከሶማሊያ ጋር የጦር ካምፕ ለመመስረት መስማማቷ የሚያስገርም ነገር አይደለም። ከሃዲውን አሻንጉሊታቸውን ጋላኦሮሞውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን እየዘወሩትና ይህን አድርግ እያሉት ያሉት እነርሱው ናቸው። የቼዝ ጨዋታ ነው በሃገራችንና በሕዝባችን ላይ በጋራ እየተጫወቱ ያሉት። ከሶማሊላንድ ጋር እንዲነጋገር ተደረገ፤ ሞቃዲሾተቆጣች ተባለ፣ የሶማሊያው ፕሬዝደንትን ወደ አዲስ አበባ ጋብዘው ድራማ ሰሩ፤ አሁን ቱርክ ታሪካዊት ሙስሊም እኅት ሃገር ሶማሊያን ከክርስቲያን ኢትዮጵያ ልከላከል ነው” ብላ ሰራዊቷን በሶማሊያ አሰፈረች። በነገራችን ላይ ቱርክ በሶማሊያ ሰራዊቷን ካሰፈረች በጣም ብዙ ዓመታት አስቆጥራለች። አሁን ግን ይፋ እና ተገቢ ይሆን ዘንድ በቅጥረኛዋ ዳግማዊ ግራኝ በኩል ይህን አሳዛኝ ድራማ አዘጋጀች። Thesis-Antithesis-Synthesis (ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

🔥 ሰኞ፣ ጥር ፫ /3 ፣ ፳፻፲፫/2013.ም የጋራ የኤርትራ እና የፋሺስቱ ጋላኦሮሞ ሰአራዊት + የአረብና የቱርክ ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።

ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!

🔥 Attacks on One of The World’s Oldest Orthodox Monasteries | ደብረ ዳሞ ተጠቅቶ ካህኑምምዕመኑም ዝም ጭጭ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 23, 2021

  • ❖ Ethiopia / ኢትዮጵያ
  • ❖ Debre Damo / ደብረ ዳሞ

“ኢትዮጵያዊ ነን! ተዋሕዶ ነን!” የሚሉት ካህናቱም ም ዕመናኑን ዝም ጭጭ ያሉበት ምክኒያት፤ “አብሮ ኗሪነት” ባመጣው በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ቡና፣ ጫት እና ጥንባሆ ተበክለው የአህዛብን ፈለግ በመከተላቸው ነው። “ከትግሬ ክርስቲያን ጋር ከመኖር ከክርስቶስ ተቃዋሚ መሀመዳውያን ጋር መኖር ይሻለና፣ ትግሬ ከሚገዛን ዲያብሎስ ቢገዛን ይሻላል” በሚል ሰይጣናዊ ድፍረት ኢትዮጵያዊነታቸውንም ተዋሕዶ ክርስቲያናዊነታቸውንም ለሳጥናኤል ለማስረከብ ፈቃደኞች ስለሆኑ ነው። 😠😠😠 😢😢😢

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

  • ❖ በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል!
  • ❖ ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን ልክ በጾመ ሑዳዴ ወቅት ያባረረውንና ድርጊቱንም የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • በጉዕተሎ መድኃኔ ዓለም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

The fascist Oromo army of Ethiopia + Eritrea + UAE attacked the ancient Debre Damo Monastery, According to a witness, Debre Damo Monastery was bombed on January 11, 2021. The soldiers fired heavy artillery from Sero, Bazet and an intersection road towards Feresmay town.

“The upper part of the monastery was hit by more than 18 artiliers and in total 28 artiliers landed in the monastery” says the eye witness. The shelling lasted from 7am till 4pm.

The witness states more than 100 heavy artillery landed at the foot of the monastery without any casualties. “During the bombing, all monks were inside the church. The monks were on a weekly scheduled prayers program from Jan 09, 2021 till January 15, 2021,” the witness added.

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የማይካድራ ጭፍጨፋ ፫ኛ ዓመት ፤ ግድያውን የፈጸሙት ጋላ-ኦሮሞዎች ናቸው | 100% እርግጠኛ ነኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 9, 2023

ከሻዕብያ፣ ከሕወሓት፣ ከብአዴን፣ ከኢዜማ፣ ከሱዳን እና ከኤሚራቶች ጋር አቅደውና መክረው

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

የጨፍጫፊዎቹና አጋሮቻቸው ዕድል ፋንታ የዘላለም ኩነኔ መሆኑን እስካሁኗ ሰዓት ድረስ በጸሎቴ ወቅት የሚሰማኝ የእናቶቻችንና አባቶቻችን፣ የወንድሞቻችንና እኅቶቻችን፣ የሕፃናቱ ጩኽትና ለቅሶ ጠቁሞናል።

ዛሬም ልክ በማይካድራ ጭፍጨፋ የሦስተኛ ዓመት መታሰቢያን ጠብቆ “ሬፈረንደም ይካሄዳል” እያለ በመቀበጣጠር ላይ ያለው የፋሺስቱ ጋላኦሮሞ አገዛዝ በእርሱ ሰአራዊት ቁጥጥር ሥር ማንም ትግራዋይ ተመልሶ በመምጣት እዚያ እንደማይኖር ሰለሚያውቅ እና ከወለጋ ያመጣቸውን ጋላኦሮሞዎች እና ኦሮማራዎች በም ዕራብ ትግራይ አስፍሮ ከጨረሰ በኋላ መሆኑ ነው። በምዕራብ እና ደቡብ ትግራይ እየተደረገ ያለው ልክ በክርስቲያን አርመኒያውያን ወገኖቻችን ሙስሊም አዘርበጃን እና ቱርክ እንዲሁም ም ዕራባውያኑ እና እስራኤል ረዳቶቻቸው የሠሩት ዓይነት ሤራ ነው። በአርትሳክ/ናጎርኖካራብክ ከጥቂት ሳምንታት በፊት መቶ ሰላሳ ሺህ ክርስቲያን አርመንያውያን ወገኖቻችን ለሦስት ሺህ ዓመታት የኖሩባትን እርስታቸውን ሙሉ በሙሉ ለቅቀው እንንዲወጡ ከተገደዱ በኋላ አዘርበጃን እና ቱርክ ግዛቱን እንዲቆጣጠሩት ተደርጓል። መስሏቸው ነው እንጂ ለጊዜው ነው!

በምዕራብ እና ደቡብ ትግራይም ጋላኦሮሞው በኦሮማራ፣ በሻዕቢያ እና በሕወሓቶች እርዳታ የዘር ማጽዳት ሥራውን ካገባደደ በኋላና ጋላኦሮሞዎችን በቦታው አስፍሮ ሁኔታዎቹን ሰሊጥ ለጠማቸው እርኩስ አረቦች ካመቻቸ በኋላ፤ ልክ እንደ አዘርበጃኖቹና ቱርኮቹ፤ “ከፈለጋችሁ ተመልሳችሁ ስፈሩና ሬፈረንደም እናካሂድ ማለት ጀመሩ። አይይይ፤ ለእነርሱም መስሏቸው ነው እንጂ ለጊዜው ነው፤ ከመላዋ ኢትዮጵያ ጠራርገን ልናስወጣቸው ጥቂት ጊዜ ነው የቀራቸው። ለጊዜው በዕብሪት ይፈንጩ፣ ይሳለቁ!

“ደፋሩ ሰው ግማሽ ዓለምን ተቆጣጥሯል ፤ መላዋ ዓለምን ለመቆጣጠር ሲመኝ ግን ሁሉንም ነገር ያጣል፤ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች!” የሚለው አባባል በተለይ ለጋላ-ኦሮሞዎቹ ነው የሚሠራው።

🐦 አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን 🐈 ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው / “አማራና ትግሬ ተባበሩ፤ የተነሳባችሁን ጠላት ቄሮ ቁራ በአንድነት አባርሩ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 3, 2020

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2020

🛑 Almost All Christian Armenians Forced to Flee Artsakh / Nagorno-Karabakh

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

🛑 ሁሉም ክርስቲያን አርሜናውያን ማለት ይቻላል፤ አባቶቻቸውና እናቶቻቸውለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል የኖሩባትን ከአርትሳክ/ ናጎርኖካራባክህን ለቅቀው ለመውጣት ተገደዋል።

🛑 Thousands Call on Armenian PM & WEF Stooge Pashinyan to Resign

  • ልክ በማይካድራ ጭፍጨፋ ማግስት ያቀርብኩት ጽሑፍ የሚከተለው ነበር፤

🛑 ከማይካድራ ትግሬዎችን ካጠፏቸውና ጋላማራዎችን ካሰፈሯቸው በኋል ስልክ፣ ኢንተርኔትና ‘እርዳታን’ ለቀቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2020

በማይካድራ ጭፍጨፋውን ያካሄዱት አረመኔው አብዮት አህመድ እና ለዚሁ ጭፍጨፋ ለወራት ሲዘጋጅ የነበረው የጋላማራ ሰራዊቱ እንደሆነ 1000% እርግጠኛ ነኝ። ግራኝ አብዮት አህመድ አሁን ማይካድራን ተቆጣጥሮና የወገኖቻችንን ሬሳዎች አቅጥሎ ከጨረሰ በኋላ አምጥቶ ያሰፈራቸውን ጋላማራዎች እንደ ነዋሪ አድርጎ ማሳየቱን ይጀምራል፤ ለጭፍጨፋውም በቂ ምስክሮችን አገኘሁይለናል። መርማሪገለልተኛዓለም አቀፍ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን ያስገባል። የተባበሩት መንግስታት እርዳታ ሰጪዎች “ተቆጣጥሪያለሁ” ወደሚላቸው ቦታዎች እንዲገቡ ፈቅዷል፤ አዎ! ሰራዊቱም እየተራበበት ነው፤ አሁን ሊራብ፣ ሊታመምና ሊሰቃይ የሚችለው “በህወሃት ቁጥጥር ስር ያሉ ቦታዎች ብቻ ናቸው፤ እኔ አላስራብኳቸውም አልገደልኳቸውም” በማለት እጁን ከደም ለማንጻት ይሞክራል።

ላለፉት ሦስት ዓመታት ኦርሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸሙት ያለውን የዘር ማጥፋት ከስጋዊ ማንነታቸው ጋር የተያያዘ መሆኑን ስለተረዱትና መጭዎቹን ብዙ የኦሮሞ ትውልዶች ሊያስጠይቅና ሊያሸማቅቅ ስለሚችል አረመኔው አብዮት አህመድና የኦሮሙማ ፕሮጀክት አራማጅ አጋሮቹ ልክ በወለጋ ትምህርት ቤት ውስጥ ያካሄዱት አሰቃቂ ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት ማግኘት ሲጀምር ለሌላ ጊዜ አቅደውት የነበረውን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” በትግራይ ላይ ጦርነቱን በመክፈት አካሄዱት። በዚህም የሞትና ባርነትን መንፈስ ከኦሮሚያ ሲዖል ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ይዘውት ሄዱ። ጨካኙ ግራኝ በ“ማይ ካድራ” ላይ አንድ ሺህ የሚሆኑ ትግሬዎችን ከጨፈጨፈ በኋላ “ያው፤ ኦሮሞ ብቻ አይደለም ገዳይ” በማለት በኦሮሚያ ሲዖል የተካሄደውን እና በመካሄድ ላይ ያለውን ጭፍጨፋ ለመደበቅና ለማስረሳት ሞከሯል።

በዚህ የወረራ ጥቃት ይህ ቆሻሻ አውሬ አማራና ትግሬን የማባላት ተልዕኮ(በከፊል ተሳክቶለታል)ስላለው በዚህም ሆነ በዚያ ኦሮሞዎችን ከደም ነጻ ለማድረግ ይሻል። በማይካድራ ትግሬዎች ከተጨፈጨፉ “አማራ ነው የጨፈጨፋቸው!” ፣ አማራዎች ከተጨፈጨፉ ደግሞ “ትግሬዎች ናቸው የጨፈጨፏቸው!” “ኦሮሞ ንጹሕ ነው!” የሚል ተል ዕኮ ይዞ ነው ወደ ሰሜን የመጣው። ቆሻሻ የዲያብሎስ የግብር ልጅ፤ ለዚህ ሁሉ ዕልቂት ተጠያቂው100% ይህ የአህዛብኦሮሞ አገዛዝ ነው።

ለመሆኑ ስለዚህ አሳዛኝ ሁኔታ “ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉ ተቋማት፣ ሜዲያዎችና “ተንታኞች” ቪዲዮዎችን + ምስሎችን እንደማያሳዩና ዘገባዎችንም እንደማያቀርቡ ልብ ብለናል?

እስኪ በሶሺያል ሜዲያ ፕሮፓጋንዳ የሚያስተላልፉትን ከንቱ ዲያስፐራዎች ተመልከቷቸው፤ እየተገደሉትና እየተፈነቀሉ ስላሉት ሰሜን ኢትዮጵያውያን የሀዘን እንኳን ሰሜት አያሳዩአቸውም፤ ከረባታቸውን ግጥም አድርገው ሃሃሃ! ከሁለት ቀናት በፊት ኢትዮ360 በተሰኘው ሜዲያ ላይ በስውር የኦሮሙማ አቀንቃኝ የሆነው ኤርሚያስ ለገሰ የማከብረውን አቻምየለህ ታምሩን አቅርቦት ነበር። ኤርሚያስ ፀረኦሮሙማ የሆኑትን የፖለቲካ ተንታኞችና ምሁራን ለማቅለል እንዳቀረበው ተረድቼው ነበር። በውይይቱ ላይ እየተሰደዱ፣ እየተሰቃዩና እየተጨፈጨፉ ላሉት ትግሬዎች የአካውንቲንግ ቃላት እየተጠቀሙ እንዲህ ብለዋል፤ “አሁን ጦርነቱን አሸንፈናል፣ ህወሀትንም አጥፍተናታል፤ ስለዚህ ተቀዳሚ ስራ “ሂሳብ ማወራረድ አለብን፣ ትግሬዎች የዘረፉትን ኃብትና ንብረት ሁሉ በካሳ መልክ መክፈል አለባቸው፤ ሂሳብ ማወራረድ አለብን…” ቪዲዮውን ካላነሱት ገብታችሁ አዳምጧቸው።

ዋው! ምሁራን የተባሉት ወገኖች የደሩሰብት ውድቀት ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ እያየን ነው?! እንኳን ኢትዮጵያዊነታቸውን ሰብዓዊነታቸውንም አጥተውታል እኮ። ያሳዝናሉ!

ከዚህ በተጨማሪ ይህን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን”ን በተመለከተ የዋቄዮአላህ ልጆች(ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች) ጸጥ ማለታቸውን በጥሞና ልንከታተለው ይገባናል።

እጅግ በጣም አሳዛኝ፣ አሳፋሪና አስደናቂ የሆነ ዘመን ላይ ደርሰናል። ከ፬ ወራት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍና ቪዲዮ አቅርቤ ነበር፦

❖ “ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን በኦሮሚያ ምድር አይወለዳትም!’ | ‘ኦሮሚያእሳቱ ከሰማይ ይውረድብሽ!“

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 7, 2020

እስኪ እራሳችንን በግልጽ እንጠይቅ፤

  • 👉 ለምንድን ነው ይህን የመስለ አስቃቂ ተግባር አምሐራ እና ትግራይ በተባሉት ክልሎች ሲፈጸም የማይታየውና የማይሰማው? እዚያም እኮ ኦሮሞዎች አሉ፤
  • 👉ታዲያ ለምንድን ነው አምሐራዎችና ትግሬዎች ኦርሞዎችን ለመበቀል ተመሳሳይ ጭፍጨፋ የማያካሂዱት?

መልሱ አንድ እና አንድ ነው፤ ኦሮሞ የተባሉት ስጋዊ የዲያብሎስ ቁራቾች ናቸውና ነው። ዛሬ እያሳዩን ያለውን ጭካኔ እና አረመኔነት ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት በሰላሳ የኢትዮጵያ ነገዶች ላይ ፈጽመውታል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ታጋሽ ሆኖ ነው እንጅ ያው ለዘመናት ደሙንና መንፈሱን እየመጠጡ ኋላ ቀር እንዲቀር ያደረጉት እነዚህ ስጋውያን ፍጥረታት ናቸው።

ሃምሳ የሚጠጉ ሃገራትን ለመጎብኘት እና ብዙ የዓለም ሕዝቦችን በቅርቡ ለመታዘብ አጋጣሚው ነበረኝ፤ እንደ ኦሮሞዎችና ናይጀሪያውያን እራስ ወዳዶች፣ ጨካኞች፣ እርጉሞች፣ እርኩሶችና ለስጋቸው ብቻ የሚኖሩ ከሃዲዎች የሆኑ ሌሎች ህዝቦችን ግን አይቼ አላውቅም።

ዛሬም የምናየው የኢትዮጵያ ምድር በኢትዮጵያውያን እና በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደም ብቻ እየታጠበች ለብዙ ሺህ መዝለቋን ነው። ሁልጊዜ በኢትዮጵያ እየፈሰሰ ያለው የዋቄዮአላህ ልጆች ደም ሳይሆን የተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ደም ብቻ ነው።

ክርስቲያን እናቶችን፣ አባቶችን፣ ሕፃናትን እና ነፍሰ ጡሮችን እንዲህ በመሰለ ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ አሰቃይታችሁ የገደላችሁ ኦሮሞዎች ሁሉ እግዚአብሔር እሳቱን ያውርድባችሁ፣ ዘራችሁ ሁሉ ይድረቅ! የተረፋችሁትም ወደ ሲዖል ተጠረጉ!”

👉 በዚህ ቪዲዮ፦

አዳምጡ፦ ከሁለት ሳምንት በፊት፤ በፈረንሳይ “የኢትዮጵያ አምባሳደር”ሔኖክ ተፈራ “ስልክ አልቆረጥንም” በማለት እንደ አለቃው እንደ ግራኝ ሲቀጥፍ።

ግልጽ የሆነው ሃቅ ግን፤ ስልኩን፣ ኢንተርኔቱን፣ መብራቱን፣ ውሃውን፣ መንገዱን ሁሉ የቆረጠው ህገወጡ መንግስት ሲሆን፣ በዛሬው ዕለት ለማይካድራና አካባቢው “ስልክ ለቅቄያለሁ” ብሏል። የዘር ማጽዳቱን ተግባር ካጠናቀቀና ጋላማራዎችን በማይካድራ ካሰፈራቸው በኋላ። አሁን ስለ ማይካድራ ጭፍጨፋ ትግሬዎችን የሚኮንኑ የስልክና ቪዲዮ ሪፖርቶች እንሰማለን/እናያለን።

ከሳምንት በፊት፦ ሌላው “አህመድ” ሲቀጥፍ

ጋዜጠኛው፤ “ለመቀሌ ነዋሪዎች “ምህረት የለም!” ለምን አላችሁ?

  • አህመድ፤ “አላልንም!”

ከሳምንት በፊት፦ ሚንስትር አህመድ ሺዴ፤ ሲቀጥፍሚንስትር አህመድ ሺዴ፤ “እርዳታ ሰጭዎች ገብተዋል”

እግዚኦ! እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ናቸውን?

ጋዜጠኛው፦ ለምንድን ነው የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለሰላምና ድርድር

ጥሪ ሲያደርጉ መንግስት እምቢ ያለው?

  • አህመድ፦ መንግስት እምቢ አላለም!

ጋዜጠኛው፦ ለምን ትዋሻለህ?!

ጋዜጠኛው፦ ይህ ሁሉ የጦርነት ዘመቻ በመጨረሻ በብሔረሰቦች መካከል ከፍተኛ የግጭትንና የጥላቻን ዘር አይዘራምን?

  • አህመድ፦ አይ አይዘራም!

ዛሬ የወጣ መረጃ፦ የተባበሩት መንግስታት እርዳታ ሰጭዎች ግራኝ ወደ ሚቆጣጠራቸው ቦታዎች እንዲገቡ ተደረጉ፤ (ግራኝ ሰራዊቱን ለመቀለብ ሲል አስገባቸው፤ ስልክም ለቀቀ)

ዓለም በኮሮና ጭንቀት ተውጣለች ፤ የኖቤል ሰላም ተሸላሚው ጦርነት አውጆ ድሃውን ሕዝብ ይጨፈጭፋል! የዘር ማጽዳት ዘመቻ ያካሂዳል!

ለትግሬዎች ምህረት የለም! ትግራይን ቶሎ ለቅቃችሁ ውጡመቀሌ ኬኛ!” አልያ እንጨፈጭፋችኋለን

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

UK Ultra-Marathon Runner Disqualified after Cheating by Using a Car for a Portion of a High-Profile 50-mile Race

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2023

🏃‍ ብሪታኒያዊቷ የከፍተኛ ማራቶን ሯጭ ከማንቸስተር እስከ ሊቨርፑል የሚዘልቀውን የ፶/50 ማይል ውድድር ክፍልን መኪና ተጠቅማ ካታለለች በኋላ ከውድድሩ ተሠረዘች። 🏃‍

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

ሰሞኑን እንደዚህ ቅሌት ያስገረመኝ ጉዳይ የለም። በጣም የሚገርም እኮ ነው። ደግሞ “እንቅልፍ አጥቼ ነው ቅብርጥሴ…የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ!” ትላለች። ደግሞ እኮ አንደኛ ሳትሆን ሦስተኛ መውጣቷና፤ ማጭበርበሯን አውቋ ሜዳሊያ ለመቀበል መድረክ ላይ መገኘቷ ነው። ያውም እኮ ዶክተር ናት። አሁን የትኛው በሽተኛ ይሆን እሷን አምኖ የሚታከም?

😲 She has become a target for criticism/mockery – including from Jimmy Fallon.

Scottish Ultra-Marathon Runner Blames Injury And Jetlag For Using Car In Race

  • Joasia Zakrzewski disqualified after 50-mile race
  • ‘I made a massive error accepting the trophy’

A top Scottish ultra-marathon runner who was disqualified for using a car during a race has blamed an injury and jetlag for her decision to break the rules and then accept a trophy for third place.

Joasia Zakrzewski is facing calls for a life ban after being disqualified from the 2023 GB Ultras Manchester to Liverpool 50-mile race on 7 April, after it was later discovered she had travelled by car for about 2.5 miles.

However the 47-year-old from Dumfries told BBC Scotland that her behaviour had not been malicious – and that she had only got in a friend’s car because she had been limping and wanted to tell marshals that she was withdrawing. GPS data later showed the car covered one of those miles in one minute and 40 seconds.

“When I got to the checkpoint I told them I was pulling out and that I had been in the car, and they said ‘you will hate yourself if you stop’,” Dr Zakrzewski said. “I agreed to carry on in a non-competitive way. I made sure I didn’t overtake the runner in front when I saw her as I didn’t want to interfere with her race.”

Zakrzewski, who finished 14th in the 2014 Commonwealth Games marathon and has set records in the UK over 100 and 200 miles, admitted she was wrong to pose for pictures and to accept a wooden trophy and medal when she crossed the line.

However she claimed that arriving from Australia the night before had left her jetlagged and unable to think straight. “I made a massive error accepting the trophy and should have handed it back,” she said. “I was tired and jetlagged and felt sick. I hold my hands up, I should have handed them back and not had pictures done but I was feeling unwell and spaced out and not thinking clearly.”

Wayne Drinkwater, the director of the GB Ultras race, confirmed that Zakrzewski had been disqualified “having taken vehicle transport during part of the route”.

“The matter is now with the Trail Running Association and, in turn, UK Athletics as the regulatory bodies,” he added.

Yet despite widespread anger in the ultrarunning community, the Guardian has learned that Zakrzewski may yet escape further sanction as UK Athletics and Scottish Athletics are yet to agree on who has jurisdiction over her disciplinary case given she is no longer an elite funded athlete.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

During TV interview EMMANUEL Macron Sneakily Removes His $80,000 Gold Watch & EMMANUEL Odunlami Killed for FAKE Patek

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

😮 በጣም አስገራሚ ክስተት ነው፤ እነዚህን ወንጀለኞች እንዲህ እያጋለጠ ያዋርድልን! ማክሮን ገና ብዙ ጉድ ያለው አውሬ ነው። አዎ! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ!

👉 የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በቲቪ ቃለ መጠይቅ ወቅት ሰማኒያ ሺህ ዶላር የሚያወጣው ውድ የወርቅ ሰዓት እንዳይታይበት ቀስ ብሎ ወደታች በመደበቅ ከእጁ አወለቀው።

👉 ሌላው ኢማኑኤል ደግሞ፤ ‘ኢማኑኤል ኦዱንላሚ’ ይባላል፤ በለንደን የሚኖር የነበረ ናይጄሪያዊ የሙዚቃ ስራ አስኪያጅ ነበር። አማኑኤል ኦዱንላሚ እስከ ሦስት መቶ ሺህ ፓውንድ የሚያወጣ ሀሰተኛ የዲዛይነር የእጅ ሰዓት በማጥለቁ ምክኒያት በዘራፊ ወንበዴዎች በስለት ተወግቶ የተገደለው።

⏰ Watch Macron + Odunlami ⏰

👉 Emmanuel No 1

In the middle of his appearance on TV, Macron realized that he was wearing a watch worth 80,000 euros, so he quickly decided to take it off without anyone noticing…

👉 The other ‘Emmanuel is Music Manager who was stabbed to death for a FAKE Patek

Emmanuel Odunlami, 32, was out celebrating his 32nd birthday when a security guard allegedly told assailants he was wearing a £300,000 Patek Philippe watch.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-11831459/Music-manager-32-stabbed-death-300-000-watch-celebrating-birthday.html

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባለ ራዕዩ እንጀራ ጋጋሪ ጽዮናዊ የአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻን በጽዮን ቀለማት እንዲቀባው በሕልሙ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021

❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘነውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።❖❖❖

💭 ጽዮናውያን ወንድሞቼ እና እኅቶቼ፤ አውሬው በመንፈስም እያዳከመ ያዘጋጀላችሁን ቅስቀሳ እና የመርዝ ኪኒን እንድትውጡ ለማድረግ ብዙ ቢሠራም፤ ጥቂት ነውና የቀረው በዚህ በፍጻሜ ዘመን ልብ በሉ። “ለምትወደው ሰው መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው/ምከርው” እንዲሉ፤ ዛሬ መስማት የማትፈልጉትን የሚነግሯችሁን ጥቂቶቻችንን ብታዳምጡ ነው የሚሻላችሁ። በትግራይ የተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት በጽዮን ቀለማት ያሸበረቁ የእግዚአብሔር አድባራት መሆናቸውን እናስተውል። በአውሬው የተጠቁበትም አንዱ ምክኒያት ይህ ነው። አውሬው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ በየአጋጣሚው በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው ማንነታችንን እና ምንነታችንን፤ ቅዱሳኑና ሁሉንም የእኛ የሆነውን በጎ ነገር ሊነጥቀን ስላቀደ ነው።

ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የሕወሓት/ሻዕብያ /ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ ወዘተ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ስለሚሹ ነውኢትዮጵያ = የአዲስ ኪዳኗ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና/እስራኤል ዘነፍስ ናት። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የሕወሓት/ሻዕቢያ/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ ወዘተ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

👉 በክፍል ፩ ቪዲዮ የቀረበ ጽሑፍ፦

አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)

መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም (ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት)

አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)

መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)

አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ይህን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ባለውለታ አግተው ይሆን? ወዮላቸው!

💭 አምና በነነዌ ጾም መግቢያ ላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ፤

👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።

በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።

ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤

፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን

፪ኛ. አክሱም ጽዮንን (ጽላተ ሙሴን)

፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን

፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን

❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።

👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤

፩ኛ. ኢትዮጵያ/ እስራኤል ዘ-ስጋ

፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች

፫ኛ. መናፍቃን

፬ኛ. ኢ-አማንያን

፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ (ግብረ-ሰዶማውያን)

👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።

ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።

ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።

ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።

ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከንጉሡ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙት አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021

❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖

❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖

ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።

ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።

አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ አረጋዊ” “አረግከነሲሉ ጠሩዋቸው።

አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።

ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።

😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የግራኝ ቤን አሚር መሀመዳውያን ጂሃዳውያንን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን!

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

💭 ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው

✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው!✞✞✞

🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ምስጢራዊቷ የዓብይ አዲ ከተማ | ጋኔኑ በነፋስ ከመስጊዱ ተላከ ፥ ግራኝ በአላሙዲን ተመለመለ | የሉሲፈር ኮከብ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 25, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

✞✞✞ረቡዕ ፥ ሚያዝያ ፲፱/19 ፪ሺ፫ /2003 .(ቅዱስ ገብርኤል ፥ ትንሣኤ ማግስት)✞✞✞

👉 ልክ እንደ ዛሬው ያኔም ቅዱስ ገብርኤል በረቡዕ ዕለት ነበር የዋለው፤ ዋው!

ዘንድሮ ሁለት መቶ ክርስቲያን የጽዮን ልጆች በሉሲፈራውያኑ ወኪል በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተጨፍጭፈው የሰማዕትነት አክሊል በተቀዳጁባት በ ዓብይ አዲ ከተማ ከ ፲/10 ዓመታት በፊት ብዙ ምስጢራዊ ነገሮች ተከስተዋል። ይህ ተሽከርካሪ ነፋስ ጋኔን (አቧራ) ከዚህ መስጊድ ከተላከ በኋላ ልክ በዓመቱ

ግራኝ አብዮት አህመድ + የግብጹ ሙርሲ + ሸህ መሀመድ አላሙዲን + ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ ብጹእ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ገደሏቸው።

💭 በሁለተኛው ክፍል ስለ ኮከቡ እና ስለ ክርስቶስ ተቃዋሚ ሃገር ስለ ቱርክ የቀረበውን መረጃ በጥሞና እንከታተለው። በጣም ጠቃሚ ነውና!

👉 ሉሲፈር የዋቄዮ-አላህ ባሪያውን ሙስሊሙን አብዮት አህመድ አሊን በዚህ ከዓብይ አዲ መስጊድ በወጣው ጋኔን ቀብቶታልን?

😈 ከቀናት በፊት ግራኝ ለቱርኩ ኤርዶጋን የሚከተለውን መናዘዙን የማውቃቸው ቱርኮች አውስተውኛል፤

እኔ ሙስሊም ነኝ፣ ለእስልምና ጉዳይ የቆምኩ አህመድነኝ፣ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሙስሊሞቹ ቱርኮችንና ግብጾችን ወንድሞቻችንን ያዋረዷቸውን ተዋሕዶ ትግራዋይንና አማራዎችን እርስበርስ እያባላሁ በመጨረስ ኢትዮጵያን አፈራርሰን ልክ እንደ አፍጋኒስታን ታሊባኖች የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ለመመስረት ቆርጬ ተንስቻለሁ፤ ታሪካዊዎቹን ቦታዎችን በማውደም ላይ ነኝ፣ ታሪካዊ የሆኑት የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችንም በማዘጋትና በምትካቸውም የእስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራት ኤምባሲዎች ለመተካት አቅደናል፤ ይህ እድል እንዳያመልጠን የግራኝ ቀዳማዊን መሸነፍና ሞት አብረን እንበቀል፣ ድሮንህን ስጠኝ፣ ገንዘብ ካስፈለገም ከሸህ አላሙዲን ይገኛል‘” በማለት የኢትዮጵያ ቀንደኛ ታሪካዊ ጠላት የሆነችውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክን ከአምስት መቶ ዓመታት በኋላ ፀረክርስቲያን ጂሃዷን እንድትደግመው በር ከፍቶላታል።

ጂኒው አብይ ከመስጊዱ በወጣው ጋኔን ልክ በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ተጠመቀ ፥ በዓመቱም ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ጳውሎስን እና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊን ከእነ አላሙዲን እና ኦባማ ጋር ሆኖ በመግደል እራሱን በሉሲፈራውያኑ አስመረጠ። የተቀባው በዓብይ አዲ ጋኔን ነውን?

ስለ እኔ ትንሽ ላውሳ፤ ቤተሰቦቼ አክሱማውያን ሲሆኑ ከፊሎቹ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ፀጋ የተሰጣቸው ምናልባትም እስከ ንጉሥ ኢዛና ድረስ የሚዘልቅ የዘር ሐረግ የነበራቸው “ቅዱሳን” ነበሩ/ናቸው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከጎንደር ፈልሰው ወደዚህ ወደ አብይ አዲ አካባቢ ሰፈሩ። መለስ ዜናዊ በአባቱ በኩል የቤተሰቦቼ የቅርብ ዘመድ ሲሆን፤ ሸህ አላሙዲን ደግሞ፤ ከሃዘን ጋር ነው የምናገረው፤ በእናቱ በኩል ከዚሁ አካባቢ የተገኘ የስጋ ዘመዳችን ነው፤ ታሪኩ ረጅምና ውስብስብ ስለሆነ እዚህ ላይ ላቋርጠው። ግን ሰይጣን ከቤተክርስቲያን አይርቅም እንደሚባለው፤ ቅድስት ምድር ትግራይንም ሰይጣን መጀመሪያ በወደቀው ንጋት ኮከብ በኩል ቀስበቀስም ስጋ በለበሱ ልጆቹ (መሀመዳውያን በኩል) እነ ንጉሥ አርማህን ሳይቀር ለማታለል በቅቷል። እርኩሱ ቃኤል ቁዱሱን አቤልን፣ የዱር አህያው እስማኤል ቃልኪዳን የተገባለትን ይስሐቅን፣ እርኩሱና በእግዚአብሔር የተጠላው ኤሳው መንትያ ወንድሙን ያዕቆብን እንደተፈታተኗቸውና እንዳጠቋቸው ሁሉ በትግራይም በአምልኮ እግዚአብሔር ጠንካራ የሆኑትን የጽዮን ልጆችን የሚያጠቃቸው በቅድሚያ ከራሳቸው በወጡ እና ወዳጅ መስለው በተጠጉት ቃኤላውያን፣ እስማኤላውያንና ኤዶማውያን ነው። አምላካችንንና ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስንም የካዱት እኮ ወንድሞቹና አጋሮቹ ነበሩ፣ ፈርደውና አስፈርደው የሰቀሉትም እኮ የቅድስት ከተማ ኢየሩሳሌም ልጆች ነበሩ።

ይህ ነፋስ ጋኔን የታየበትና መስጊዱ ያለበት አካባቢ በአላሙዲን፣ በኢሳያስ አፈወርቂ እና በአብዮት አህመድ አሊ መካከል እርኩስ መንፈሳዊ የሆነ ግኑኝነት ፈጥሮ ይሆን? ኢሳያስ አፈወርቂም ከዚሁ አካባቢ የተገኘ አውሬ ነው፣ አብዮት አህመድ አሊም በወጣትነት እድሜው ወደዚህ አካባቢ(አብይ የሚለውን መጠሪያ ተከትሎ ይመስላል) መምጣቱን እና ትግርኛ ቋንቋም እንዲማር መደረጉን እናስታውሳለን።

በእነዚህ የዓመቱ መጨረሻ ልዩ ቀናት በዝርዝር የምመለስበት ጉዳይ ነው፤ መስጊዱን፣ የሉሲፈርን ኮከብ (ሕወሓት ባለማወቅ እንዲይዝ የተደረገው ኮከብ ነው)እና ክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክን አስመልክቶ በጣም ፈጣን የሆኑ እንቅስቃሴዎች እየታዩ ነው። በዘንድሮው የአሸንዳ በዓል በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በጽዮን ልጆች መኻል ሰርገው የገቡት ወገኖች ጥንታዊ እና ጽዮናዊ የሆነውን የትግራዋይ ኢትዮጵያውያን አለባበስ ለመቀየር ሉሲፈራዊ ተግባር ሲፈጽሙ ታዝቤአለሁ። ትናንትና እኅቶቻችንን ከሩቁ ሳያቸው ለየት ያለ አለባበስ የነበራቸው በመጀመሪያ ሙስሊሞች መስለውኝ፤ “እነርሱም አሸንዳ ያከብራሉ እንዴ?” በማለት እራሴን ጠይቄ ነበር፤ ጠጋ ብዬ ሳይ ግን በክቡሩ መስቀላችን ፋንታ የሉሲፈር ቀይ ኮከብ፣ በጽዮን ቀለማት ፈንታ “ሁለት ቀለም ብቻ” ያረፉባቸውን አልባሳት ተከናንበው ሳይ በጣም አሳዝኖኝ ነበር። ጠላትን የሚያበረታታና የሚያስደስት ፥ እግዚአብሔርን ግን የሚያሳዝን እና የሚያስቆጣ ተግባር ነበርና፤ አላስፈላጊ የሆነ ፈተና እና ስቃይ በወገኖቼ ላይ ከሚያመጡት ነገሮች አንዱ ይህ ነውና። አላስፈላጊ የሆነ ፈተና እና ስቃይ በወገኖቼ ላይ ከሚያመጡት ነገሮች አንዱ ይህ ነውና።

ትክክለኛዋ ኃይማኖት አንዲት ብቻ ናት፤ እሷም ክርስትና ናት። “አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤”[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፬፥፭]። ሰዎች ኃይማኖት የሚያደርጓቸው ሕጎች ሁሉ አስቀድመው በምድር አፈር በኩል የተዘጋጁ ናቸው። እስልምና የሚባለው አምልኮ አስቀድሞ የተዘጋጀው በአረቢያ የምድር አፈር ሕግ በኩል ነበር። ቅዱስ ጳውሎስም የእስልምናውን እምነት ሕግና ሥርዓት ነው እስልምና ከመታወቁ ከስድስት መቶ ዓመታት በፊት በዓረቢያ ምድር ሕግና ሥርዓት የገለጸው። ቅዱስ ጳውሎስ በሃጋር/እስማኤል ዲቃላዊ ማንነትና ምንነት በምድር አፈር ሕግ በኩል የግለጸውም የእስልምናው እምነት/አምልኮ የተዘጋጀበትን ሕግና ሥርዓት መሆኑን እናስተውል፤[ወደ ገላትያ ሰዎች ምዕራፍ ፬]። ሐዋርያው ጳውሎስ በሃጋር/እስማኤል ስምና ክብር “ስጋ” ያለውም የዓረቡ ምድር የተዘጋጀበትን የእስልምናውን ሕግ ነው። “ኃይማኖቱ”/አምልኮው የስጋ ሕግና ሥርዓት ነውና።

ሙስሊሞች ለአምላካቸው ዋቄዮ-አላህ በሚሠሩት መስጊድ “ሚናራ” በሚባለው የምሰሶውና በሙአዚኑ አዛን ጋኔን መጥሪያው ክፍል ላይ የተገለጸው የፈጣሪያቸውን ሉሲፈርን መልክና ምሳሌ (ሎጎ) ይህን ሙስሊሞች ቅዱስ ጳውሎስን እንዲጠሉ ያደረጋቸውን እውነት ለማሳየነት ላቅርብ። ይህ ትልቅ መንፈሳዊ ምስጢር ነው። የእስልምናው እምነት የተዘጋጀው በስጋ ሕግና ሥርዓት መሆኑን ከግንዛቤ በመውሰድ፤ በቪዲዮው በምናየው የሉሲፈር በባለ አምስቱ ፈርጥ ኮከበ መልክና ምሳሌ በኩል የተገለጠው የፈጣሪያቸው ሉሲፈር ስምና ክብር (የስጋ ማንነትና ምንነት)ነው። ኮከቧ ምሳሌነቷ ለአምስቱ የስጋ የስሜት ሕዋሳት ነውና። ለስጋ ምሳሌ ናት። በድጋሚ፤ ቅዱስ ጳውሎስ በዓረብ ምድር ሕግና ሥርዓት በኩል “ስጋ!” በማለት የገለጸው አንድም የእስልምናውን ሕግና ሥርዓት ነው። የስጋ ሕግና ሥርዓት ደግሞ በመንፈስ ሕግና ሥርዓት ሞት በኩል የሚገለጥ የሞትና የባርነት ማንነትና ምንነት ወይም ስምና ክብር ነው። ይህም አዳም አትብላ የተባለውን ዕፀ በለስ በልቶ ለሕይወትና ለነጻነት የተሰጠውን ኪዳን (ሕግ) በሻረና በመንፈሱ በሞተ ጊዜ የተገለጠው ኃይማኖት ወይም የመንግስት ሕግና ሥርዓት ነው።

በሌላ በኩል ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ትክክለኛዋ ኃይማኖት ክርስትና ናት። “ሰማያዊ” የተባለችው ኢየሩሳሌም ደግሞ ዛሬ ሉሲፈር በትግራይ በወረወራት ኮከብ አማካኝነት ሊያጠፋት በመታገል ላይ ያለችው የተቀደሰችው ምድር አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ናት። በዚህም መረዳት የተቀደሰችው ምድር ኢትዮጵያ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ (መንግስት)፤ ከእስላማዊው የዓረቢያው ምድር በተጻራሪ፤ ክርስትና የተባለው። ቅዱስ ጳውሎስ ይህን ይህን የምድር አፈር ሕግ በይስሐቅ ማንነትና ምንነት “መንፈስ” በማለት ይገልጸዋል። በዚህም ክርስትና የመንፈስ ሕግ መሆኑን ይመሰክራል። የስጋ ሕግ ማለት የሞትና ባርነት ሕግ ማለት ነው። የመንፈስ ሕግ ማለት ግን የሕይወትና የነጻነት ሕግ ማለት ነው። ቅዱስ ጳውሎስ፤ “አንዲት ኃይማኖት” በማለት የጠራትም ይህችን የመንፈስ ስምና ክብር ነው። ይህችም ደግሞ ፍቅር የተባለችው የተፈጥሮ ሕግ ናት። የክርስትናው ሕግና ሥርዓት የመንፈስ ሕግ መሆኑን የሚመሰክርልን ደግሞ የእግዚአብሔር መንግስት ምሳሌ የሆነው የዳዊት ኮከብ ይሆናል። የዳዊት ኮከብ ስድስት ፈርጥ ያለው የኮከቡ መልክና ምሳሌ ስለ መንፈስ አካል የሚናገር ሕግ ነበርና።

👉 ከዚህ ቀደም ይህን አቅርቤ ነበር፦

G7 + የለንደን ጉባኤ + የሉሲፈር ባንዲራ የተሰጣቸው የትግራይ እና አማራ ክልሎች ብቻ ናቸው”

ልብ እንበል፦

ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈባቸው የክልል ባንዲራዎች የሚከተሉት ክልሎች ብቻ ናቸው፦

የአፋር ክልል ባንዲራ

የአማራ ክልል ባንዲራ

የጋንቤላ ክልል ባንዲራ

የሶማሊ ክልል ባንዲራ

የትግራይ ክልል ባንዲራ

በዚህ አላበቃም፤ ከእነዚህ ባንዲራዎች መካከል ባለ“ሁለት ቀለም ብቻ”

(ፀረሥላሴ/Antitrinitarian፣ ሁለትዮሽ/Dualistic)ባንዲራ እንዲያውለበልቡ የተደረጉት ክልሎች፦

የአማራ ክልል

የትግራይ ክልል

ብቻ ናቸው። የአማራ ክልል ባንዲራውን ለመለወጥ ወስኗል፤ ነገር ግን ለጊዜው ግራኝ እያስፈራራ ስላገተው የሉሲፈር ኮከብ ያረፈችበትን ባንዲራ ማውለብለቡን ቀጥሏል። ኮከቡን ይዛው እንድትቆይ የምትፈለግዋ ትግራይ ብቻ ናት። የሳጥናኤል ጎልም ሆነ የዚህ የጭፍጨፋ ጦርነት ዋናው ዓላማም አክሱም/ትግራይ፤ ኢትዮጵያዊነቷን + ተዋሕዶ ክርስትናዋን( እስራኤል ዘነፍስነቷን) እንዲሁም ትክክለኛውን አጼ ዮሐንስ የሰጧትን “ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ” የጽዮን ሰንደቋን በፈቃዷ በመተው የሉሲፈር ባንዲራ የምታውለበለብና በስጋ የምትበለጽግ ብቸኛው የኢአማናይ/የሉሲፈር ሃገር ማድረግ ነው።

💭 “The Abi Addi Massacre in Tigray | 200 Civilians Killed by Ethiopia & Eritrean Militaries”

‘Their Bodies Were Torn into Pieces’: Ethiopian & Eritrean Troops Accused of Massacre in Abi Addi, Tigray”

በዓብይ ዓዲ ከተማ ተዋሕዷውያን አካሎቻቸው ተቆራርጠዋልየኢትዮጵያ እና የኤርትራ ወታደሮች በትግራይ ዓብይ ዓዲ በተፈፀመ ጭፍጨፋ ተከሰሱ። ፻፹፪/182 ንጹሐን በአብይ አህመድ የጋላ እና በኢሳያስ አፈቆርኪ የቤን አሚር አህዛብ ሰአራዊቶች በጅምላ ተጨፍጨፈዋል። 😢😢😢

In Abi Addi Most corps were already eaten by wild animals. Others were half-eaten by dogs. Their bodies were torn into pieces”

በትግራይ ዓብይ አዲ ከተማ አብዛኛው አስከሬን ቀድሞውኑ በዱር እንስሳት ተበልቷል። ሌሎች ደግሞ በከፊል በውሾች ተበሉ፡፡ አካላቸው ተቆራርጧል።„

እህ ህ ህ! አይ ጋላ! አይ አማራ! አይ ኢሳያስ ቤን አሚር!እግዚኦ!እግዚኦ!እግዚኦ!

የአክሱም ጽዮን ልጆች የትግራይ ወገኖቼ ቅዱስ የሆነውን ቍጣ ተቆጡ! በጣም ተቆጡ! ግን በእነዚህ ምስጋናቢስ አረመኔ ወገኖች አትበሳጩ፣ አትዘኑ፤ እነርሱ ወደ ጥልቁ የሚገቡ ናቸውና እንዲያውም ለእነርሱ እዘኑላቸው! አዎ! ምንም ወለም ዘለም እያሉ እራስን ማታለል የለም፤ እግዚአብሔር ሁሉንም አይቶታል፤ በወገኖቻችን ላይ ግፍ እየሰሩ ያሉት ኦሮሞዎችና አማራዎች ናቸው። እየሠሩት ባሉት ወንጀል ትንሽም እንኳን ቢሆን ተጸጽተው ንስሐ ለመግባት ወደ ቤተ ክርስትያን በመሄድና ተድብቀውም በማልቀስ ፈንታ የትግራይን እናቶች እንባና ጩኸት በድፍረትና በፈሮዖናዊ ዕብሪት ለመንጠቅ ሲሉ ሰሞኑን ሰልፍ ወጥተው በመጮኽ ላይ ናቸው፤ በጣም ነው የሚያሳዝነው፤ ግን ምን ይደረግ የአቤል ደም ጩኸት እያቅበዘበዛቸው እኮ ነው! ገና ምኑን አይተው!

ምንም ወለም ዘለም እያሉ እራስን ማታለል የለም፤ እግዚአብሔር ሁሉንም አይቶታል፤ በወገኖቻችን ላይ ግፍ እየሰሩ ያሉት ኦሮሞዎችና አማራዎች ናቸው። እየሠሩት ባሉት ወንጀል ተድብቀው በማልቀስ ፈንታ የትግራይን እናቶች እንባና ጩኸት በድፍረትና በፈሮዖናዊ ዕብሪት ለመንጠቅ ሲሉ ሰሞኑን ሰልፍ ወጥተው በመጮኽ ላይ ናቸው። 😢😢😢

____________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከንጉሡ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙት አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2021

❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖

ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።

ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።

አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ አረጋዊ” “አረግከነሲሉ ጠሩዋቸው።

አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።

ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።

❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Allan Rock President Emeritus of University of Ottawa | The UN is a Disgrace – Where’s Mr Guterres?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 7, 2021

💭 Allan Rock is President Emeritus of the University of Ottawa, and a Professor in its Faculty of Law, where he teaches International Humanitarian Law and Armed Conflict in International Law.

He practised in civil, administrative and commercial litigation for 20 years (1973-93) with a national law firm in Toronto, appearing as counsel in a wide variety of cases before courts at all levels, including the Supreme Court of Canada. He was inducted in 1988 as a Fellow of the American College of Trial Lawyers. He is a former Treasurer (President) of the Law Society of Ontario.

Allan Rock was elected to the Canadian Parliament in 1993, and re-elected in 1997 and 2000. He served for that decade as a senior minister in the government of Prime Minister Jean Chrétien, in both social and economic portfolios. He was Minister of Justice and Attorney General of Canada (1993-97), Minister of Health (1997-2002) and Minister of Industry and Infrastructure (2002-03).

He was appointed in 2003 as Canadian Ambassador to the United Nations in New York during a period that involved responding to several complex regional conflicts, including those in Sri Lanka, Democratic Republic of Congo and Darfur. He led the successful Canadian effort in New York to secure, at the 2005 World Summit, the unanimous adoption by UN member states of The Responsibility to Protect populations from genocide, ethnic cleansing and other mass atrocities. He participated in the negotiation (in Abuja, Nigeria) of the Darfur Peace Agreement in May, 2006. He later served as a Special Envoy for the United Nations investigating the unlawful use of child soldiers in Sri Lanka during its civil war.

In 2008, Allan Rock became the 29th President and Vice Chancellor of the University of Ottawa, a comprehensive university of 50,000 students, faculty and staff. uOttawa is ranked among the Top Ten in Canada for research intensity, and is the largest bilingual university (French-English) in the world. He completed two terms as uOttawa President in 2016.

Allan Rock was subsequently a Visiting Scholar at Harvard Law School, associated with the Program on International Law and Armed Conflict.

He is a member of the Transatlantic Commission on Election Integrity, and a Senior Advisor to the World Refugee and Migration Council.

Allan Rock is a member of the Order of Canada and the Order of Ontario. He is married to Deborah Hanscom and they have four children.

____________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »