Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • February 2023
  M T W T F S S
   12345
  6789101112
  13141516171819
  20212223242526
  2728  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘Bomb’

100 Killed, Over 300 Injured in Deadly Car Bomb Attacks in Somalia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2022

💭 በሶማሊያ በደረሰ የመኪና ቦምብ ጥቃት /100 ሰዎች ሲሞቱ ከ፫፻/300 በላይ ቆስለዋል።

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

Very Sad, indeed!

👉 Look at the smoke! – ጭሱን ተመልከቱ!

ይህን ቪዲዮ ሳዘጋጅ ወደ ኢትዮጵያ አቅጣጫ በየዓመቱ በዚህ ወቅት የሚፈልሱት ድንቅዬ ወፎች፤ “ዋይ! ዋይ! ዋይ!” እያሉ ሲበሩ ሰማኋቸው። የመጀመሪያዎቹ መሆናቸው ነው። በእውነት ተፈጥሮ ድንቅ ናት! ነፃ ናቸው፤ ቪዛ እና የኮሮና ምርመራ አያስፈልጋቸው እንዳሸኛቸው ይንቀሳቀሳሉ፤ ትግራዋዩና አማራው ግን “ወደ አዲስ አበባ አትገባትም!” ተብሏል፤ በገዛ አገሩ ባሪያ ሆኗል፤ ወራዳ ትውልድ!

በአረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ አስተባባሪነት እንዲሁም በቱርክና ኤሚራቶች ምኞት የሶማሌ እና ቤን አሚር ጂሃዳውያን ወደ አክሱም አምርተው ያን አሰቃቂ ጭፍጨፋ በአባቶቻችንና እናቶቻችን ላይ የፈጸሙት ከወር በኋላ ልክ በዛሬው ዕለት ነበር! አይይይ፤ እናንት አረመኔዎች እጃችሁን ከአክሱም ጽዮን ላይ አንሱ! ብለናል።

መቼስ ኦሮሞ በተባለው ህገወጥ ክልል እየመጣ ያለው መዓት በዓለማችን ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ነው የሚሆነው ፤ በዚህ በጣም እርግጠኛ ነኝ ፥ ሶማሌማ የ እቃ እቃ ጨዋታ ነው የሚመስለው።

💭 አልማርባዮቹ አህዛብ እርስበርስ ይተላለቁ ዘንድ ግድ ነው፤

 • ሶማሌው ከሶማሌ ጋር (አንድ ማንነት፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ባህል)
 • ጋላኦሮሞው ከ ሶማሌው ጋር
 • ጋላኦሮሞው ከ ጋላኦሮሞው ጋር (አንድ ማንነት፣ አንድ ሃይማኖት፣ አንድ ቋንቋ፣ አንድ ባህል ሊኖራቸው ይሻሉ)
 • ጋላ-ኦሮሞው ከ መሀመዳውያኑ ጋር

💭 The two car bombs that exploded at Somalia’s education ministry, next to a busy market intersection, killed at least 100 people and wounded 300, President Hassan Sheikh Mohamud said on Sunday, warning the death toll could rise.

Mogadishu’s K5 intersection is normally teeming with people buying and selling everything from food, clothing and water to foreign currency and khat, a mild narcotic leaf, but it was quiet on Sunday, when emergency workers were still cleaning blood from the streets and buildings.

No one immediately claimed responsibility, but Mohamud blamed the Islamist al Qaeda-linked group al Shabaab.

The chairperson of the African Union Commission, Moussa Faki Mahamat, condemned the attack and urged the international community to “redouble its efforts to ensure robust international support to Somalia’s institutions in their struggle to defeat terrorist groups”.

The first of the explosions hit the education ministry at around 2 p.m. The second hit as ambulances arrived and people gathered to help the victims.

Mohamed Moalim, who owns a small restaurant near the intersection, said his wife, Fardawsa Mohamed, a mother of six, rushed to the scene after the first explosion to try to help.

“We failed to stop her,” he said. “She was killed by the second blast.”

President Mohamud said some of the wounded were in a serious condition and the death toll could rise.

“Our people who were massacred … included mothers with their children in their arms, fathers who had medical conditions, students who were sent to study, businessmen who were struggling with the lives of their families,” he said after visiting the scene.

Al Shabaab militants, who are seeking to topple the government and establish their own rule based on an extreme interpretation of Islamic law, frequently stage attacks in Mogadishu and elsewhere. But the group typically avoids claiming responsibility for attacks that result in large numbers of casualties.

With support from the United States and allied local militias, the president has launched an offensive against al Shabaab, although results have been limited.

Abdullahi Aden said his friend, Ilyas Mohamed Warsame, was killed while travelling in his three-wheeled “tuk tuk” taxi to see relatives before returning to his home in Britain.

“We recognised the number plate of the tuk tuk, which was now rubble,” Aden said.

“Exhausted and desperate, we found his body at midnight last night in hospital,” he said. “I can’t get the image out of my mind.”

👉 Source: Reuters

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጽላተ ሙሴን ከአክሱም ወደ አዲስ አበባ? | ፒያሳ መዘጋጃ ቤት አካባቢ ፮ የቦንብ ፍንዳታዎች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2021

ከአራት እስከ ስድስት ፍርንዳታዎችና የተኩስ ልውውጦች ተሰምተዋል።

በወንድሞቹ ላይ ጦርነት ያወጀ ገና የከፋ ሽብር እና እሳት ነው የሚጠብቀው፤

ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ በተነሳው ግብግብ በአክሱም ጽዮን ከሰባት መቶ በላይ ምዕመናን ተገድለው ዝም ያለ ሕዝብ ክርስቲያንም ኢትዮጵያዊም ሰብዓዊም ሊሆን አይችልምና መጠረግ አለበት። ይህ እነ ግራኝ የሚያካሂዱት የሽብርና የሙቀት መለኪያ ተግባር ነው።

ሰባተኛው እብድ ንጉሥ ግራኝ አህመድ አሊ የሰሜን ሰዎችን እርስበርስ አባልቶ ካደቀቀቃቸውና ካዳካማቸው በኋላ ለሰላሳ ሦስተኛ ዙር የሰለጠነውን የዋቂዮአላህ ቄሮ ሠራዊት መጀመሪያ ወደ ቤኒሻንጉል፣ ቀጥሎ ወደ አማራ ክልል ከዚያም ወደ አዲስ አበባ ከገባ በኋላ ወደ መቀሌና አስመራ ጎራ የማለት ዕቅድ ነው ያለው፤ አባገዳ የተባሉትን የአቴቴ መተተኞች ወደ መቀሌ የላካቸው ለዚህ ዕቅዱ ነው።

ወራሪዎቹ ጋሎች ከአምስት መቶ ዓመታት መስፋፋት የበቁት እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ከቱርክ፣ ግብጽና ሱዳን ጋር ሆነው ሰሜን ኢትዮጵያውያን ካዳከሟቸው በኋላ ነበር። ዛሬም ተመሳሳይ ነገር ነው እያየን ያለነው። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ትግሬን ከኤርትራ ትግሬ እና ከአማራው ጋር እያናከሰ በማዳከም ላይ ይገኛል፤ ወደ ትግራይ የላከው ሠራዊት በኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት ውስጥ የቀረውና እኛ አምና ላይ “መፈንቅለ መንግስት ማድረግ አለበት” ስንል የነበረው በብዛት አማራዎች የሚሳተፉበትን ሠራዊትና ሶማሌዎችን ነው። ምን ችገረው፤ የእርሱ ጋሎች እስካልተነኩ ድረስ እዚያ ቢያልቁለት ምኞቹትና ደስታው ነው። ግራኝ ጎን ለጎን፤ “ወላሂ! ወላሂ! ግብጽን አልጎዳም!” ብሎ ለአል-ሲሲ ቃል በገባው መሠረት ከግብጽ እና ሱዳን ጋር ሆኖ አማራና ቤኒሻንጉል የተባሉትን ክልሎች እንዲወረሩ በማድረግ ላይ ነው። ከታች በደቡብ እና በምስራቅ ግንባር በኬኒያ አስፈላጊውን ወታደራዊ ዝግጅት በማድረግ ላይ ያሉትን የኦነግ ሠራዊቶች በሶማሊያ እና ደቡብ ክልሎች ላይ እንዲዛምቱ አዝዟቸዋል፤ በሰሜን እና በምዕራብ ግንባር ደግሞ ለሰላሳ ሶስተኛ ዙር የሰለጠነውን የዋቄዮ-አላህ ሠራዊት ቀስበቀስ ወደ ቤኒ ሻንጉል እና አማራ ክልሎች በማስገባት ላይ ይገኛል። አዎ! ይህ ሠራዊት ወደ ትግራይ አልተላከም፤ እዚያ ሄዶ ማለቅ የለበትም፤ ለጊዜው የአረቦች ፔትሮ ዶላር እየተከፈለው ያለው የኢሳያስ አፈቆርኪ ቅጥረኛ ሠራዊት እራሱ እስኪዳከም ድረስ እዚያ ስራውን እንዲሠራለት አስቀድሞ ተፈራርሟል።

የሶማሌው አል-ሸባብ ከፊል የሶማሌ ክልል በመቆጣጠር ላይ እንደሆነ ተነግሯል። እንግዲህ ለአዲስ አበባ ሽብር የተመደበው አል-ሸባብ ነው፤ በአዲስ አበባ ደግሞ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ይህን አነቺ ወቅት በመጠባበቅ ላይ ያሉ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ ሶማሌዎች አሉ። እኔ እራሴ በቦሌ ሚካኤል የታዘብኩት ይህን ነው።

እራሳቸውን ለማጥፋት በአንገታቸው ላይ እባብ በመጠምጠም ላይ ያሉት የሰሜን ኢትዮጵያውያን ሞኝነት፣ ድንቁርና፣ ከንቱነትና አልማር-ባይነት ያናድደኛል!!!

_________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: