Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Abune Aregawi’

‘ብጹዕ’ አቡነ አረጋዊ በ666ቱ ክትባት በመከተባቸው ታመው በዕለተ ጻድቁ አቡነ አረጋዊ በባቢሎን ዱባይ ለመታከም ሲያስቡ ምን ገጠማቸው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 26, 2022

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

ይህ ክስተት ገጠማቸው…

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፳፬]❖❖❖

ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ።

እንግዲህ ልክ በእባቡ ክትባት ከተከተቡና፣ ለእባቡ መርዝም ቅስቀሳ ባደረጉ በዓመቱ፤ ያውም በፃድቁ አባታችን በአቡነ አረጋዊ ዕለት! ያውም የፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ ልጆች በትግራይ እየተጨፈጨፉ፣ እየተራቡና ሐኪም ቤቶቻቸው ሁሉ ፈራርሰው በሕክምና ዕጦት እየረገፉ ባሉበት ወቅት፣ ያውም ጥቃት የደረሰበት የፃድቁ አቡነ አረጋዊ ደብረ ዳሞ ገዳም ሁኔታ ምን ላይ እንዳለ በማናውቅበት በዚህ የጨለማ ዘመን፤ ዋው!

እግዚአብሔር ይማራቸው፤ ግን የእግዚአብሔርን ክብር መቀነስ ይሆንብኛልና ‘አባት’ አልላቸውም። ምናልባት አውሬው እንደ እነ አቡነ አብርሃም፣ አቡነ ኤርምያስ፣ አቡነ ናትናኤል፣ ኢሬቻ በላይ፣ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል ቤተ ክህነት ውስጥ ሠርገው እንዲገቡ ያደረጋቸው ‘ዶ/ር ፈሪሳውያን’ መካከል አንዱ ይሆናሉ የሚል ጥርጣሬ ለረጅም ጊዜ ነበረኝ። በጣም አዝናለሁ፤ እነዚህን ሰዎች በደንብ ለተመለከተ ምንም ዓይነት የአባትነትን ማንነት አያሳዩም።

ማንም በሕመም እንዲሰቃይ አንሻም፤ ግን ለመሆኑ ስለሚጨፈጨፉት ጽዮናውያን ተቆርቁረውና አልቅሰው ከማውራትና ከመስበክ ይልቅ ለማይመለከታቸውና ብቃት ለሌላቸው የሕክምናው ሳይንስ የዲያብሎስ ጠበቃ ሆነው አሳፋሪ የ”ተከተቡ” ቅስቀሳ የሚያደርጉት እንደ ዶ/ር አቡነ አረጋዊ + ዶ/ር ዘበነ ለማ ወዘተ የመሳሰሉ ፈሪሳውያን ዛሬም ለእባቡ ክትባት ቅስቀሳ በማድረጋቸውና ሚሊየኖች ምዕመናንን በማሳታቸው ተጸጽተውና እራሳቸውን ዝቅ አድርገው ኢትዮጵያንና እግዚአብሔር አምላኳን በይፋ ይቅርታ ለመጠየቅ የትሕትና ብቃት አላቸውን? ይቅርታ ሳይጠይቁ እንዴት በአደባባይ መታየት፣ መናገር ወይም መስበክ ይቻላቸዋል?

ቪዲዮው ላይ በበቂ ማስረጃ የሳይንስ ልሂቃኑ ሳይቀሩ እንደሚጠቁሙን የኮቪድ ወረርሽኝ ገና ከጅምሩ ከእባብ ነው የተገኘው፤ ክትባቱም የእባብ መርዝ ነው! መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበትን መስቀል አስመልክቶ በስቅለት ዕለት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፤

መስቀል ለክርስቲያኖች የሕይወትና የድኅነት ምልክት የሆነው መድኅኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ከተሰቀለበት ጊዜ ጀምሮ ነው፡፡ ሁለቱ ከእንጨት የተገኙት የመስቀሉ ክፍሎች (አግድም እና ቀጥታ) በጣም ትልቅ የሆን ትርጉም ነው ያላቸው።

በኦሪት መስቀል የመርገምና የመቀጫ መሣሪያ ሆኖ ይቆጠር ነበር፡፡ ”ማንም ሰው ለሞት የሚያበቃውን ኃጢአት ቢሠራ እንዲሞትም ቢፈረድበት በእንጨትም ላይ ብትሰቅለው በእንጨት ላይ የተሰቀለ በእግዚአብሔር ዘንድ የተረገመ ነውና ሬሳው በእንጨት ላይ አይደር”[ዘዳ ፳፩፥፳፪፡፳፫]

የጥንት ሮማውያን ወንጀለኞችን በመስቀል ተሰቅለው እንዲሞቱ ማድረግ ልማዳቸው ነበር፡፡ ክርስቶስ ኢየሱስ ለድኅነተ ዓለም ከመሰቀሉ በፊት የእርግማን ምልክት የነበረው የመስቀል ታሪክ ጌታችን ከተሰቀለበት በኃላ ግን ታሪኩ ተቀይሯል፡፡

  • ቀኝ (በግ – ፍያታዊ_ዘየማን )እና 😈ግራ (ፍዬል – ፍያታዊ ዘፀጋ)
  • ቀኝ (የኢየሱስ ክርስቶስ ደቀመዝሙር) እና 😈 ግራ (የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍራ)

ጌታም ቆላተ ዮሳፍጥ ከሚባል በረሀ አውርዶ መናውን ውሀውን ከወትሮ አብልጦ አወረደላቸው። ኃይሉን ክሂሎቱን አሳያቸው። መርዛማ እባብ አስነሥቶ ጐድናቸውን እያስቀደደ አስፈጃቸው። ሙሴም “አቤቱ ጌታዬ ሕዝበ እስራኤልን የሚመግባቸው ቢያጣ ከበረሀ አውርዶ አስፈጃቸው እንዳይሉህ መድኃኒት ፈልግላቸው” ብሎ ጸለየ። ጌታም የወዳጁን ጸሎት ፈጥኖ ይሰማልና “ብረቱን እባብ አስመስለህ በተራራ ላይ ተራዳ ተክለህ ብረቱን በዚያ ላይ ሰቅለህ አሳያቸው። ያን አይቶ ሰምቶ ያመነ ይዳን፤ ያላመነ ይፈጸም፤” አለው። ተራራው የቀራንዮ አምሳል ነው፣ ተራዳው የመስቀል፣ ብረቱ የወልደ እግዚአብሔር፣ እባብ የዲያብሎስ፣ ቍስሉ የኃጢአት፣ መርዙ የመርገመ ሥጋ የመርገመ ነፍስ፣ በረኃው የገሃነመ እሳት አምሳል ነው። ያን አይተው ሰምተው ይዳኑ ማለቱ፤ ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያመኑ ሐዋርያት ሰምተው ያመኑ ምዕመናን የመዳናቸው አምሳል ነው። ያላመኑ ይፈጸሙ ማለቱ፤ ስቅለተ ክርስቶስን አይተው ያላመኑ አይሁድ ሰምተው ያላመኑ አሕዛብ ያለመዳናቸው አምሳል ነው።

ጽዮናውያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ይህን ሁሉ ዘመን የጠበቃቸውንና ከዘመን ወደ ዘመን በድልና ያሸጋገራቸውን እግዚአብሔር አምላካቸውን ዛሬ ሁሉም ነገር ባለቀበት የፍጻሜ ዘመን በ666ቱ መጫወቻ የእባብ ምራቅ ክትባት ፈጣሪያቸውን እንዳያሳዝኑት አደራ እላለው ፥ ክትባቱ በፍጹም ለጽዩናውያኑ ኢትዮጵያውያን አይሆነንም በተለይ የተዋሕዶ ልጆች እንንቃ፥ ባቢሎን ኤሚራቶች እየተቅበዘበዙ ነው፤ ዛሬም “የእርዳታ ምግብ” ወደ ትግራይ ላክን” ሲሉ ነበር። በተጨማሪ ትውልደ አክሱማዊት ኢትዮጵያ የሆኑትን እነ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን፣ ዶ/ር ሊያ ታደስን፣ አቶ ተወልደን(ሹልክ ብለው በመልቀቅ ተሠውረዋል) እንዲሁም አቡነ ማትያስን ይህን ጉዳይ በሚመለከቱ የሥልጣን ወንበሮች ላይ በዚህ ዘመን ማውጣታቸው ዝም ብሎና በአጋጣሚ አይደለም፤ ዋናው ትኩረታቸው የክቡር መስቀሉ አንዱ ክፍል (ቀጥታ) የሚያመላክተውን የሕይወት ዛፍንና የቃልኪዳኑ ታቦት የሚገኙባትን ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያ ላይ ነው፤ ስለዚህ አሁን ባለቀ ሰዓት ክትባቱን ወደ ትግራይ እንዳያስገቡ፤ ዋ! ዶ/ር ቴድሮስና ዶ/ር ሊያ! የኮሮና ክትባት በሚል መርፌ በጭራሽ የጽዮናውያንን ሰውነት እንዳታስነኩ ምክሬና ማስጠንቀቂያዬ ነው። የፃድቁ አባታችንን የአቡነ አረጋዊን መጠሪያ የያዛችሁ (አቡነ አረጋዊ + አረጋዊ በርሄ + ሄርሜላ አረጋዊ) ወዮላችሁ! ጥይቱና ረሃቡ ይበቃናል!

❖❖❖

የኢየሱስ ደም ክትባቴ ነው፤

ስጋ ወደሙ መድኃኒቴ ነው!

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፶፫፥፬፡፭]

“በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን።”

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

O Canada, Remember DEBRE DAMO — Ethiopia’s OLDEST MONASTRY — CTV Once Visited — Now Looted & Bombed by Trudeau’s Evil Ally

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 22, 2022

❖❖❖ Debre Damo Monastery / ደብረ ዳሞ ገዳም ❖❖❖

💭 ለመሆኑ የጽዮን እና ቀለማቷ ጠላቶች እነማን ናቸው? ቀለማቷን በሉሲፈር ኮከብ ☆ መተካት ይፈልጋሉን? ልክ እንደ፤

አክሱም ጽዮን

ደብረ አባይ

❖ Ethiopia’s Ancient Monastery That Canadian Television (CTV) Visited Was ‘Looted & Bombed’ 😈

Back in 2015 the Canadian Crew was there not only for adventure, but somehow also to live and witness the Ethiopian Orthodox Tewahedo faith, to discover the central element of Orthodox Christian belief and theology — The Love of Christ, The Love of Jesus Christ for humanity, The Love of Christians for Jesus Christ, and The Love of Christians for others. These aspects are distinct in Orthodox Christian teachings—the love for Christ is a reflection of his love for all. That’s what these Canadian Television crew members got climbing on a rope to reach the top of Mount Zion where this marvelous 6th century Debre Damo / St. Abuna Aregewi Monastery is located.

This made the devil mad. We know Satan hates love, and gets angry when good things happen – so a coalition Army of Satan consisting of the Gog/Magog armies of the Muslim-Protestant Oromo Abiy Ahmed Ali (ENDF), Eritrean Army (EDF), Amhara Militias, Somali Soldiers and army of drones from the United Arab Emirates decided to blow up this 6th-century Christian Monastery – one of the oldest Orthodox Christian Monasteries. We still don’t know regarding loss and damage. Until today, medias and teams who try to investigate the bombardment of the Monastery were denied entry. But, in this Jihad some Monks were killed and injured.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ባለ ራዕዩ እንጀራ ጋጋሪ ጽዮናዊ የአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻን በጽዮን ቀለማት እንዲቀባው በሕልሙ ታዘዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021

❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘነውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።❖❖❖

💭 ጽዮናውያን ወንድሞቼ እና እኅቶቼ፤ አውሬው በመንፈስም እያዳከመ ያዘጋጀላችሁን ቅስቀሳ እና የመርዝ ኪኒን እንድትውጡ ለማድረግ ብዙ ቢሠራም፤ ጥቂት ነውና የቀረው በዚህ በፍጻሜ ዘመን ልብ በሉ። “ለምትወደው ሰው መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው/ምከርው” እንዲሉ፤ ዛሬ መስማት የማትፈልጉትን የሚነግሯችሁን ጥቂቶቻችንን ብታዳምጡ ነው የሚሻላችሁ። በትግራይ የተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት በጽዮን ቀለማት ያሸበረቁ የእግዚአብሔር አድባራት መሆናቸውን እናስተውል። በአውሬው የተጠቁበትም አንዱ ምክኒያት ይህ ነው። አውሬው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ በየአጋጣሚው በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው ማንነታችንን እና ምንነታችንን፤ ቅዱሳኑና ሁሉንም የእኛ የሆነውን በጎ ነገር ሊነጥቀን ስላቀደ ነው።

ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የሕወሓት/ሻዕብያ /ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ ወዘተ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ስለሚሹ ነውኢትዮጵያ = የአዲስ ኪዳኗ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና/እስራኤል ዘነፍስ ናት። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የሕወሓት/ሻዕቢያ/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ ወዘተ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።

👉 በክፍል ፩ ቪዲዮ የቀረበ ጽሑፍ፦

አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)

መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም (ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት)

አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)

መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)

አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ይህን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ባለውለታ አግተው ይሆን? ወዮላቸው!

💭 አምና በነነዌ ጾም መግቢያ ላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ፤

👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።

በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።

ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤

፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን

፪ኛ. አክሱም ጽዮንን (ጽላተ ሙሴን)

፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን

፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን

❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።

👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤

፩ኛ. ኢትዮጵያ/ እስራኤል ዘ-ስጋ

፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች

፫ኛ. መናፍቃን

፬ኛ. ኢ-አማንያን

፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ (ግብረ-ሰዶማውያን)

👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።

ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።

ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።

ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።

ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከንጉሡ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙት አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021

❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖

❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖

ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።

ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።

አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ አረጋዊ” “አረግከነሲሉ ጠሩዋቸው።

አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።

ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።

😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የግራኝ ቤን አሚር መሀመዳውያን ጂሃዳውያንን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን!

በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል

💭 ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው

✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው!✞✞✞

🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከንጉሡ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙት አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2021

❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖

ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።

ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።

አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ አረጋዊ” “አረግከነሲሉ ጠሩዋቸው።

አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።

ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።

❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖

_________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በራዕይ የታየው ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ | የአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያንን በጽዮን ቀለማት ቀባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 22, 2021

❖ ❖ ❖ አባታችን አቡነ አረጋዊ ድንቅ አባት ናቸው።

👉 በቪዲዮው፤

❖ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)

መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም(ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት)

አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)

❖ መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)

አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)

👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።

በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።

ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤

፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን

፪ኛ. አክሱም ጽዮንን(ጽላተ ሙሴን)

፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን

፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን

❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።

👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤

፩ኛ. ኢትዮጵያ/እስራኤል ዘ-ስጋ

፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች

፫ኛ. መናፍቃን

፬ኛ. ኢ-አማንያን

፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ(ግብረ-ሰዶማውያን)

👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።

ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።

ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።

ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።

ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።

ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።

👉 “አለም (ዲያብሎስ) “ማየት ማመን ነው” ይለናል | እግዚአብሔር ደግሞ “ማመን ማየት ነው” ብሎ ያስተምረናል”

ኃይለኛ ጦርነት ላይ ነን!!!

❖ “መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።” [ኤፌሶን ፮፡፲፪]

👉 ታኅሣሥ ፳፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – (ተክለሃይማኖት ነው) ሰበታ የሚገኘው የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ወደመ።

👉 ጥር ፲፬ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – ስለዚህ ቆሼ አስከፊ ቆሻሻ ሽታ እንዲሁም አካባቢው በመስጊድ ጩኽት ስለመበከሉ፤ ብሎም ዲያብሎስ እንደዚህን በመሳሰሉት መሰናክሎች በኩል ምዕመናኑን እየተዋጋ ከቤተክርስቲያን በማራቅ ከክርስቶስ ለመለየት እነደሚሞከር አወሳን።

👉 መጋቢት ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ.ም – በተለምዶ ቆሼ ሚባለው ስፍራ የተከሰተው አሳዛኝና አስደንጋጭ ዜና በመላው ዓለም መነጋገሪያ ለመሆን በቃ።

በሰበታ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ስትወድም ጽላቶቹ ግን በተአምር አንዳችም ጉዳት ሳይደርስባቸው ተገኝተዋል

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይግቡ፦ (ቪዲዮዎቹን ሌላ ጊዜ እንደገና አቀርባቸዋለሁ)

❖ ❖ ❖ የሰኞ ሰፈ ሥላሴ ተአምር ❖ ❖ ❖

ይቅርታቸውና ሀብተ ረድኤታቸው ለአገልጋያቸውይደረግለትና የሥላሴ ተአምራታቸው ይህ ነው።

ጦሮዓዳ በሚባል አገር የፋርስ ንጉሥ ጭፍራ የሆነ አንድ ሰው ነበረ ፤ ይህም ሰው ከዕለታት ባንድ ቀን የክርስቲያንን ሀገር ለማጥፋት ሰንጋ ፈረሱን ጭኖ ከቤቱ ወጣ።

በዚህም አገር ውስጥ የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ሥዕል ያለበት የተቀደሰ ቦታ ነበር። ከዚያም ንዋያተ ቅድሳቱን ለመመዝበር ወደ አማረውና ወደ ተጌጠው አዳርሽ በገባ ጊዜ የሥሉስ ቅዱስ ሥዕል ካለበት ቦታ ደረሰ።

ይህም ወታደር የሥላሴን ሥዕል በእሳት ሰይፍ ታጥሮ ባየው ጊዜ በዚያ የነበሩትን ሰዎች ወንድሞቼ ሆይ ይህ እንደ ነደ እሳት የሚያንፀባርቅ ሥዕል ምንድን ነው አርኣያው እጅግ አስፈራኝ ወደ እሱ ቀርቤም ሁኔታውን ለመረዳት ተሳነኝ አላቸው።

እነዚያም የክርስቲያን ወገኖች አንተ ወታደር ፈጥነህ በምድር ላይ ወድቀህ ስገድ ይህ ስ ዕል የሥላኤ አርኣያ ገጽ ነውና አሉት። በዚያ ጊዜ ፈጥኖ በጉለበቱ ተንበርክኮ ሰገደ እጁንም ወደ ሰማይ በመዘርጋት እኔ ለጌቶቼ ለሥላሴ ሥዕል እሰግዳለሁ እያለ ማለደ።

ከአረማውያን ሀገር አውጥታችሁ ከክርስቲያኖች አገር አድርሳችሁኛልና ስለዚህም ምስጋና ላቀርብላችሁ እገደዳለሁ አለ። እንዲህም እያለ ሲጸልይ የእግዚአብሔር የጌትነቱ ብርሃን በዚያ ቤት ውስጥ መላ።

በዚህም ጊዜ አንተ የንጉሥ ወታደር ሆይ መንግሥተ ሰማያት ትገባ ዘንድ ሥሉስ ቅዱስ ጠርተውሃል የሚል ቃል ከሰማይ መጣ። ይህንንም ከመስማቱ የእግዚአብሔር መልአክ መጋቤ ብርሃናት ራጉኤል በቅጽበት ወደሱ መጥቶ ወደ ሰማይ አሣረገውና በሥላሴ ፊት አቆመው።

ሥላሴም ከሌሎቹ የንጉሥ ሠራዊት ተመርጠሽ ወደዚህ የመጣሽ ምርጥ ነፍስ ሆይ ወልድ በአባቱ ጌትነትና በመንፈስ ቅዱስ ክብር እስኪመጣ ድረስ በሕያዋን አገር ገብተሽ በዚያ ትቀመጭ ዘንድ ፈቅደንልሻል አሏት። ይህንንም ካሏት በኋላ ወደዚያ አገር አስገቧትና በዚያ ተቀመጠች።

ይቅርታቸውና ሀብተ ረድኤታቸው ከወዳጃቸው ከ .…ጋር ለዘላለሙ ይኑር፤ በዕውነት አሜን።

🔥 አክሱም ጽዮን ገብተው ካህናትን፣ ቀሳውስትና ም ዕመናንን በመጨፍጨፍና ዓብያተ ክርስቲያናቱን በማፈራረስ ላይ ያለው የሰባተኛው ንጉሥ የግራኝ አብዮት አህመድና የ (ሰ)አራዊቱ ዓባላት ነፍሳት ወደ ገሃነም እሳት ይገባሉ።🔥

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቡነ አረጋዊ / Abune Aregawi ቤ/ክርስቲያን / Church

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 21, 2015

በዝቋላ ገዳም የኢሬቻ በዓል እንደሚከበር በሚዲያ የተሰራጨው ዜና ማረሚያ እንዲሰጥበት ቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ

በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም ላይ በመጋቢት ወር መጨረሻ የኢሬቻ በዓል እንደሚከበር መስከረም 15 ቀን 2007 .. በኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኦሮምኛና በአማርኛ ቋንቋ መተላለፉ ተገቢ እንዳልሆነና ችግር ሊፈጥር የሚችል መሆኑን በመግለጽ የተላለፈው መረጃ እርማት እንዲደረግበት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ለክቡር አቶ ሙክታር ከድር በጻፉት ደብዳቤ ጠየቁ፡፡

“የሃይማኖቶች እኩልነት በታወጀበት የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕግ መንግሥት አንዱ ቤተ እምነት የሌላውን እምነት መንቀፍም ሆነ መንካት እንደሌለበት ተደንግጓል” ያሉት ቅዱስነታቸው፤ በሚዲያ ሽፋን የተሰጠው ጉዳይ ሕገ መንግሥቱን የሚተላለፍ፤ የገዳሙን መናንያን መነኮሳትና በአካባቢው የሚኖሩ ሕዝበ ክርስቲያኖችን የሚያስቆጣ በመሆኑ የክልሉ መንግሥት ለተዘገበው ጉዳይ እርማት እንዲሰጥበት ለኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ለክቡር አቶ ሙክታር ከድር በጻፉት ደብዳቤ አሳስበዋል፡፡

ምንጭ

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , | Leave a Comment »

የአዲስ አበባ አብያተ ክርስቲያናት — አቡነ አረጋዊ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2014

ሀገራችን በጣም ኃብታም ናት!

__

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

%d bloggers like this: