Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2024
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ቆሻሻ’

Antichrist French President Macron Booed by Entire Stadium | ማክሮን በስታዲየም ተዋረደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 9, 2023

😈 የአረመኔው ግራኝ አህመድ ሞግዚትና የክርስቶስ ተቃዋሚው የፈረንሣይ ፕሬዝደንት ማክሮን በስታዲየም በሙሉ የተቃውሞ ጩኸትን አስተናገደ

😈 President Emmanuel Macron was roundly booed as he took to the pitch of France’s national stadium for the opening ceremony of the Rugby World Cup on Friday.

In one of his most visible public appearances since his country was thrown into chaos over his controversial pension reforms and racially-inspired riots over a police shooting of an Algerian heritage teenager, President Macron did not receive a warm welcome from the French people at the Stade de Frace at the Rugby World Cup.

While the opening ceremony saw a myriad of French celebrities embraced by the crowd, this was not the case for the embattled globalist leader, whose appearance at the match sparked a wave of boos from the stands.

Appearing before a mock Eiffel Tower, Macron — who once promised to govern the French Republic like the Roman god Jupiter — appeared to be surprised by the backlash from the public.

😈 አዎ የኦሮሞ ክፉ ጋኔን አብዮት አህመድ አሊ የነካው ሁሉ ይሞታል።

😈 Yes, Everything the Oromo Demon aka Abiy Ahmed Ali Touches Dies

🔥 France is Burning Because it Permitted The Death Angel A. Ahmed of Ethiopia to Enter Paris

🔥 ፈረንሣይ እየተቃጠለች ያለው የኢትዮጵያው የሞት መልአክ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ፓሪስ እንዲገባ ስለፈቀደች ነው።

🔥 Paris is a WARZONE: Arson, Violence Continues For Second Straight Day

🔥 ፓሪስ የጦረንት ቀጠና ናት፤ ቃጠሎውና ብጥብጡ ለሁለተኛ ቀጥተኛ ቀን ቀጥሏል

🔥 During TV interview EMMANUEL Macron Sneakily Removes His $80,000 Gold Watch & EMMANUEL Odunlami Killed for FAKE Patek

😮 በጣም አስገራሚ ክስተት ነው፤ እነዚህን ወንጀለኞች እንዲህ እያጋለጠ ያዋርድልን! ማክሮን ገና ብዙ ጉድ ያለው አውሬ ነው። አዎ! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ!

French President Macron Egged, Slapped, Booed and Heckled, Again

😈 የግራኝ ሞግዚት የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በድጋሚ በእንቁላል፣ በቲማቲምና በጥፊ ተመታ ፥ ረረንሳውያኑ ጮኹበት፣ ሰደቡት

🔥 Paris is Burning: The Genocidal Jihadist A. Ahmed Was There to Meet E. Macron

🔥 የ፲፯/17 አመቱን አልጀሪያዊ ሙስሊም በፈረንሳይ ፖሊስ በጥይት ተመትቶ ከተገደለ በኋላ በተለያዩ የፓሪስ ከተማ አካባቢዎች ከፍተኛ ግጭት ተቀስቅሷል።

🔥 Paris Apocalypse: President Macron Dances With Elton John as France Burns

💃ሕዝብ በረሃብና ጥይት እያለቀ ዘፈንና ዳንኪራ ፥ በአለም መጨረሻ ድግስ 💃

🔥 የፓሪስ አፖካሊፕስ፤ ፈረንሳይ ለሦስተኛ ተከታታይ ቀናት እየተቃጠለች የግራኝ ሞግዚት ፕሬዝዳንት ማክሮን ግን ከግብረ-ሰዶማዊው ዘፋኝ ኤልተን ጆን ጋር ይጨፍራል።

Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

French President Macron Egged, Slapped, Booed and Heckled, Again

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 21, 2023

😈 የግራኝ ሞግዚት የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በድጋሚ በእንቁላል፣ በቲማቲምና በጥፊ ተመታ ፥ ረረንሳውያኑ ጮኹበት፣ ሰደቡት

😈 አዎ የኦሮሞ ክፉ ጋኔን አብዮት አህመድ አሊ የነካው ሁሉ ይሞታል።

😈 Yes, Everything the Oromo Demon aka Abiy Ahmed Ali Touches Dies

_____________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

Shocking Moment: Paris Police Drag France Pension Reform Protester Along The Ground

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2023

💭 አስደንጋጭ ወቅት፤ የፓሪስ ፖሊስ የፈረንሳይ የጡረታ ማሻሻያ ተቃዋሚውን መሬት ላይ ሲጎትተው። አክሱም ጽዮንን የነካ በጭራሽ ሰላም ሊኖረው አይችልም።

👉 በአምስት መቶ ዓመት ፕሮጀክታቸው፤

  • አክሱም ጽዮንን
  • ንግሥት መከዳን/ ሳባን
  • ላሊበላን
  • ቀይ ባሕርን
  • የሰሜን ተራሮችን
  • ጎንደርን
  • የጣና ሐይቅን
  • የባሌ ተራሮችን
  • ጤፍን
  • እጣን ከርቤን
  • ውሃችንን

ለመውረስ ሲሉ በአረመኔዎቹ ወኪሎቻቸው በጋላ-ኦሮሞዎች አማካኝነት ሕዝባችንን ከኢትዮጵያ ምድረ ገጽ በማጥፋት ላይ ካሉት ፀረ-ኢትዮጵያ፣ ፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስትና ሃገራት መካከል አንዷ ፈረንሳይ ናት። አሁን በቻይና በኩል እየተሹለከለከ ያለው የሰዶም ዜጋ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን ፓሪስ እየነደደች እርሱ ልክ እንደ ግራኝ ይንሸራሸራል። እነዚህ ሁለት አውሬዎች በላሊበላ ያደረጉትን ጉብኝት እናስታውስ።

የፋሺስቱ ጋላኦሮም አገዛዝና ደጋፊዎቹ በጦርነት ከሚጨፈጭፏቸው የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ባለቤቶች ጎን ከሚሊየን በላይ የሚቆጠሩ ሴት ኢትዮጵያውያንን ወደ አረብ አገራት በመላክ የአውሬዎቹ አረቦች የጭን ገረዶች ለማድረግ ብሎም የበረሃ አሸዋ ማዳበሪያ ለማድረግ ተዘጋጅተዋል። በዚህ መልክ ኢትዮጵያን ከኢትዮጵያውያን ለማጽዳት ወስነዋል። ጋላኦሮሞዎቹ “ኬኛ” ብለው ሁሉንም ነገር ለመውረስ ነው የሚመኙት፤ ነገር ግን ኤዶማውያኑ (እስራኤልን ጨምሮ) እና እስማኤላውያኑ ሃገሮቻቸው መጥፊያቸው ጊዜ ስለተቃረበ ኢትዮጵያን በይበልጥ ይመኟታል። የቤተ እስራኤል ወገኖች እንዲሁም የሩሲያና ዩክሬይን አይሁዶች ወደ እስራኤል እንዲገቡ የተደረጉት ለመጭው ጊዜ የሰሜን ተራሮችንና ዩክሬንን የመውረስ ዕቅድ ስላለ ነው። ጦርነቶቹ በእነዚህ ቦታዎች መካሄዳቸው ያለምክኒያት አይደለም። ከዩጋንዳ በኩልም “የምጽዓት ጊዜ ተቃርቧል” እያሉ ወደ ኢትዮጵያ እየገቡ ያሉት ሰዎች መሞከሪያዎች ናቸው።

ባለፈው ሳምንት “ጀሩሳሌም ፖስት” ባወጣው ጽሑፍ ንግሥት ሳባን ለየመን በመስጠት የዓለምንና የኢትዮጵያውያንን ስነ ልቦና ላቀዱት ሤራ ለማዘጋጀት ሞክሯል። ልብ እንበል፤ “ንግሥተ ሳባ የመናዊት እንጂ ኢትዮጵያዊት አይደለችም” በማለት የእስራኤላውያኑንና የሮማውያኑን የታሪክ ነጠቃ ዘመቻ አስቀድመው በማስተዋወቅ ላይ ያሉት የጋላኦሮሞ ልሂቃን ናቸው። እነዚህ ከሃዲዎች ሁሉም ነገር ነው የሚያምራቸው።

ግን ሁሉንም የሚያጡበትና ከኢትዮጵያ ምድርም ተጠራርገው የሚወገዱበት ጊዜ ሩቅ አይደለም። “ደፋሩ ሰው ግማሽ ዓለምን ተቆጣጥሯል ፤ መላዋ ዓለምን ለመቆጣጠር ሲመኝ ሁሉንም ነገር ያጣል፤ የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች” የሚለው አባባል በተለይ ለጋላኦሮሞዎቹ ነው የሚሠራው።

💭 ማሳሰቢያ፤ የአማራ ኃይሎች የተባሉት ግን ምናልባት የጋላ-ኦሮሞ ሊሆኑ የሚችሉት ኃይሎች ባፋጣኝ ከወልቃይት እና ራያ እንዲወጡ የአማራ ዕጣ ፈንታ የሚያሳስበው ወገን ሁሉ ዛሬውኑ ይወትውት፤ ዋ! ዋ! ዋ!

🔥 ልክ ጦርነቱ እንደጀመረ ከሁለት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ጽሑፍ፤

ታዲያ አማራን + ኤርትራን + ትግራይን እርስበርስ ለማባላት በከፍተኛ ወኔ የተነሳው ጋላኦሮሞው ቍራ ይህን እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጸየፈውን ተግባር ሲፈጽም ዛሬ በገሃድ እያየነው አይደለምን? በደንብ እንጂ!

🐦 አታላዩና አምታቹ ቁራ ነፃነትና ሕይወት አፍቃሪዎቹን 🐈 ድመቶች እርስበርስ ሲያባላቸው / “አማራና ትግሬ ተባበሩ፤ የተነሳባችሁን ጠላት ቄሮ ቁራ በአንድነት አባርሩ”

💭 Shocking moment Paris police drag France pension reform protester along the ground. Riot police clashed with demonstrators in Paris on Thursday as part of a new round of nationwide protests and strikes against a contentious pension bill. In the capital, protesters targeted La Rotonde, a preferred restaurant of President Emmanuel Macron , whose popularity has soured since his government forced through legislation without a parliamentary vote in March. Hundreds of thousands turned out nationwide today following a breakdown in talks between trade union leaders and French Prime Minister Élisabeth Borne yesterday. Strikes also continue to impact key sectors including education, transport, healthcare and energy. Workers are mobilising against the flagship reform of Macron’s second term, which lifts the retirement age by two years to 64 and means that from 2027 workers will have to work for longer to receive full state pension benefits. Thursday’s protests mark the 11th nationwide day of civil unrest since the reform plans were first unveiled in January.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

During TV interview EMMANUEL Macron Sneakily Removes His $80,000 Gold Watch & EMMANUEL Odunlami Killed for FAKE Patek

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

😮 በጣም አስገራሚ ክስተት ነው፤ እነዚህን ወንጀለኞች እንዲህ እያጋለጠ ያዋርድልን! ማክሮን ገና ብዙ ጉድ ያለው አውሬ ነው። አዎ! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ሆነ!

👉 የፈረንሳይ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን በቲቪ ቃለ መጠይቅ ወቅት ሰማኒያ ሺህ ዶላር የሚያወጣው ውድ የወርቅ ሰዓት እንዳይታይበት ቀስ ብሎ ወደታች በመደበቅ ከእጁ አወለቀው።

👉 ሌላው ኢማኑኤል ደግሞ፤ ‘ኢማኑኤል ኦዱንላሚ’ ይባላል፤ በለንደን የሚኖር የነበረ ናይጄሪያዊ የሙዚቃ ስራ አስኪያጅ ነበር። አማኑኤል ኦዱንላሚ እስከ ሦስት መቶ ሺህ ፓውንድ የሚያወጣ ሀሰተኛ የዲዛይነር የእጅ ሰዓት በማጥለቁ ምክኒያት በዘራፊ ወንበዴዎች በስለት ተወግቶ የተገደለው።

⏰ Watch Macron + Odunlami ⏰

👉 Emmanuel No 1

In the middle of his appearance on TV, Macron realized that he was wearing a watch worth 80,000 euros, so he quickly decided to take it off without anyone noticing…

👉 The other ‘Emmanuel is Music Manager who was stabbed to death for a FAKE Patek

Emmanuel Odunlami, 32, was out celebrating his 32nd birthday when a security guard allegedly told assailants he was wearing a £300,000 Patek Philippe watch.

https://www.dailymail.co.uk/news/article-11831459/Music-manager-32-stabbed-death-300-000-watch-celebrating-birthday.html

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Things Are Getting Really Intense in Paris: “Isolated And Powerless- Macron’s Retirement at 45?”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

🔥 በፓሪስ ነገሮች በጣም እየጠነከሩ ናቸው፤ “የተገለለ እና አቅም የለሽ ፥ የማክሮን ጡረታ በ፵፭/45?”

በሮማኗ ፈረንሳይ የጡረታ አመፅ ከ ፻፵፱/149 በላይ ፖሊሶች ቆስለዋል፣ ፻፸፪/172 ሰዎች ታስረዋል።

በአክሱም ጽዮናውያን ስቃይና መከራ ላይ ለመሳለቅ ከአረመኔው ጋላሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጋር በቅርቡ ተገናኝተው የነበሩት የአውሮፓና አሜሪካ መሪዎች የእሳቱ ሙቀት እየጨመረባቸው ነው፤ አንድ በአንድ መጠረጋቸው የማይቀር ነው፤

  • የጀርመን እና የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሮች
  • የፈረንሳዩ ኢማኑኤል ማክሮን
  • የጣልያኗ ጂዮርጂያ ማክሮኒ
  • የአሜሪካው ብሊንከን አንቶኒ

🔥 More than 149 police injured, 172 people arrested in French pension protests

Millions of people are protesting on the streets of Paris in a new show of rage against President Emmanuel Macron’s pension reform – protesters setting the steeets on fire and police retaliating with tear gas.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The IV French Revolution? Bordeaux Town Hall Set On Fire As France Pension Protests Continue

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2023

፬ኛው የፈረንሳይ አብዮት? የፈረንሳይ የጡረታ ተቃውሞ በቀጠለ ቁጥር የቦርዶ ከተማ የማዘጋጃ ቤት አዳራሽ በእሳት ጋይቷል 🔥🔥🔥🔥

😈 ቀበጥባጣው፣ አምባገነን ልሁን ባዩ፣ ግራኝ ላሊበላን ሊሸጥለት የሚሻውና፣ ግብረሰዶማዊው የግራኝ ውሽማ ማክሮን ተደናግጧል

ፈረንሳዮች የሚገርም ጀግነነት ነው እያሳዩ ያሉት። የጡረታ እድሜ ከ፷፪/64 ወደ ፷፬/64 ከፍ አለ ብለው ነው ይህን ያህል በማመጽ ላይ ያሉት። ሕፃናቱ በመራብ ላይ፣ ሴት ልጆቹ ለባርነትና ለሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ወደ አረብ አገራት በመላክ ላይ ያሉበት እንዲሁም እድሜህ ከ፵/40 መብለጥ የለበትም ተብሎ በአረመኔዎቹ ጋላሮሞዎች በመጭፍጨፍ ላይ ያለው ክርስቲያን የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህም የጠነከረ መሬት አንቀጥቅጥ አመጽ ማድረግ ነበረበት/አለበት። አሊያ አውሬዎቹ ጋላሮሞዎች አንድ በአንድ በልተው ይጨሩሳታል።

🔥 Bordeaux town hall has been set on fire as French protests continued over plans to raise the pension age. More than a million people took to the streets across France on Thursday, with 119,000 in Paris, according to figures from the interior ministry. Police fired tear gas at protesters in the capital and 80 people were arrested across the country. The demonstrations were sparked by legislation raising the retirement age by two years to 64.

👉 Courtesy: BBC

🔥How many revolutions did France have? It seems like that question should have a quick and easy answer, and it does: three. But, as with all things historical, there’s also a lengthy and complex answer: It depends.

“If revolution is a regime change involving collective physical force, then the key dates are 1789, 1830 and 1848,” said Peter Jones, a professor of French history at the University of Birmingham in the United Kingdom. The first revolt is the one we all know as the French Revolution, which ended with Louis XVI and Marie Antoinette losing their heads. The second is usually called the July Revolution, which saw the House of Bourbon dethroned in favor of the House of Orléans. And the third is sometimes called the February Revolution or the French Revolution of 1848, which ended the Orléanists and brought in a period known as the Second Republic.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sodom & Gomorrah Paris on Fire: Tensions are Rising

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 13, 2023

🔥 ሰዶም እና ገሞራ ፓሪስ እየነደደች ነው፤ ከሳምንት በፊት የጀመረው ውጥረት እየጨመረ ነው።🔥

በላሊበላ ላይ ባነጣጠረው የሰዶም ዜጋ በወስላታው በኢማኑኤል ማክሮን የጡረታ ማሻሻያ ላይ አድማ በቀጠለበት ወቅት ከአምስት ሺህ ቶን በላይ የሚሸት ቆሻሻ በፓሪስ ዙሪያ ተከማችቷል። የፓሪስ ከተማ በመደበኛ ጊዜም ቆሻሻ ከተማ ናት፤ እንኳን ይህን መሰል ሁኔታ ተፈጥሮ።

የጡረታ ዕድሜን ከ ፷፪/62 ወደ ፷፬/64 ለማሳደግ እቅድ በማውጣቱ ነው ውጥረቱ የነገሰው።

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ የተነሳ ሁሉ አንድ በአንድ ይወድቃል!

የሞትና ባርነት ማንነትን ለኢትዮጵያ ይዞ የመጣው ቆሻሻው ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከፈረንሳዩ ማክሮን ጋር በቅርቡ ተገናኝቶ ነበር፤ በሚቀጥሉት ቀናትም ወስላታው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ከእነዚህ የምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ወኪሎች ጋር ለመገናኘት ወደ አዲስ አበባ ያመራል። ፖለቲከኞች ምን ያህል ባለጌዎች መሆናቸውን እንመልከት፤ ለዲሞክራሲና ሰብ ዓዊ መብት ቆሚያለሁ፤ ቤተሰቦቼ በናዚ ሂትለር አረመኔዎች ተጨፍጭፈውብኛል የሚለው የአሜሪካው ፖለቲከኛ ብሊንክን ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ ከበቃው ጥቁር ሂትለር ጋር ለመገናኘት መወሰኑ የዘር ማጥፋት ወንጀላቸውን ለመደበቅ ምን ያህል በጋራ እየሠሩ እንደሆነ ነው የሚጠቁመን። እንደው ሤራቸውን ባናውቅ፤ በኡኡኡታ እናብድ ነበር፤ ነገር ግን ይህ የሚያሳየን በዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ የተሳተፉትን ሁሉንም የምንሊክ የመጨረሻ ትውልድ ወኪሎች እንደ ማርዮኔቶቿ የምትመራዋ አሜሪካ መሆኗን ነው። እንግዲህ ባቢሎን አሜሪካ በመጭዎቹ ቀናት፣ ወራትና ዓመታት ቅጣቷን እንዴት እንደምትቀበል የምናየው ነው የሚሆነው። ማንም ክፍርድ አያመልጥም!

💭 Ewww la la! More than 5,000 TONS of stinking garbage is piled up around Paris, with streets smelling of rotting fish as strikes continue over Emmanuel Macron’s pension reforms

  • Tension has been simmering over plans to increase retirement age from 62 to 64
  • The unpopular bill that would raise the retirement age has got a push forward
  • Uncollected garbage has piled up in Paris as workers go on strike amid plans

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ወኪሎች ኢትዮጵያን እያቆሸሿትና ከኢትዮጵያዊነት እያጸዷት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2020

ቆሻሻ መጣያ የሆነው የለገሀሩ አንበሳ

መፍትሔው አንድና አንድ ብቻ ነው፤ ሕዝባዊ አመጽ + መፈንቅለ መንግሥት! ኢትዮጵያዊነቱን ያልተነጠቀው የፖሊስና ጦር ሠራዊቱ ወደ ሶማሊያ ተልኮ የበርሃ አሸዋ እራት ከመሆኑ በፊት መፈንቅለ መንግስቱን እንዲያካሂድ መቀስቀስና መድገፍ ያስፈልጋል። ስልጣኑን በምርጫ ለኢትዮጵያውያን አሳልፈው አይሰጡም፤ በጭራሽ! በምንም ተዓምር፤ ይሞቷታል እንጅ። ስለዚህ ብዙ ጉዳት በሃገሪቱ ላይ ከማድረሳቸው፣ ሕዝቡን ሙሉ በሙሉ ከማኮላሸታቸውና ደም ከማልቀሳችን በፊት እነዚህ አውሬዎች ዛሬውኑ፡ በአፋጣኝ በእሳት መጠረግ አለባቸው። ሌላ መፍትሔ የለም! ያለቀለት ነገር ነው።

ሌባው ሊሰርቅ፣ ሌገድልና ሊያርድ ይመጣል፤ ስለ ሌላ አይመጣም…[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

_______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

“ሃጂ” የተባለው የዓለማችን በጣም ቆሻሻው ሰው ለ60 ዓመታት ያህል ፈጽሞ ታጥቦ አያውቅም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2019

ሃጂ” የተባለው የዓለማችን በጣም ቆሻሻው ሰው ለ60 ዓመታት ያህል አልታጠበም

80 ዓመ አረጋዊ ኢራናዊ ቆሻሻነቱ በጣም ያስደስተዋል። ለዚያም ነው ባለፉት 60 ዓመታት ውስጥ ፈጽሞ ታጥቦ የማያውቀው። በደቡባዊ የኢራናውያን አንድ መንደር ውስጥ ብቻውን መቀመጥ ይወዳል።

ሃጂ ከውኃ ጋር ያለውን ግንኙነት ይጠላል የመታጠብ ሀሳቡ ብቻ ሲነሳ በጣም ያናድደዋል።

የሃቆዳ የምድር ቀለም ይመስላል። ከአካባቢው ጋር ሙሉ በሙሉ ተደምሮ መኖር ችሏል እንዲያውም ብዙ ከተቀመጠ ስለማይነቀናቅ ድንጋይን ወይም የዓለት ቅርፅ ይመስላል።

ሃጂ እምብዛም የማይታየው ገላ መታጠብ ብቻ አይደለም። ንጹሕ ምግብን እና ንጹሕ መጠጥን በጣም ይጸየፋቸዋል። በምትኩ ግን የሚወደው የበሰበሰና የገማ ስጋ ነው። ለጤንነት ሲል በቀን 5 ሊትር ያህል ውሃ ይጠጣል፥ ነገር ግን የነዳጅ ዘይት በነካው ጣሳ። በጥንባሆ ይልቅ የማጨሻ ቱቦውን እንስሳት ፋንድያዎች በመሙላት ማጨስ ይወዳል። ፀጉሩን ለመቆርጥ መቀስን አይጠቀምም፤ በእሳት ነበልባል ላይ ያቃጥለዋል በክረምት ወቅት በአሮጌ የጦርነት ቆብ ጭንቅላቱን ያሞቃል።

ሃጂ በእውነቱ ቤት የለውም ምድር የእርሱ መኖሪያ ናት በመቃብር እንዳለ ሆን በዋሻ ውስጥ ይኖራል አንዳንድ ጊዜ የመንደሩ ነዋሪዎች በሚሠሩት ክፍት የጡብ ጉድጓድ ውስጥ ይተኛል በአካባቢው ነዋሪዎች ሃጂይባላል «አሙ» በፋርስኛ ቋንቋ፡ አረጋዊ ደግ ሰው ማለት ነው።

የሃጂ የአኗኗር ዘይቤ በጣም ልዩ ነው የመንደሩ ነዋሪዎች በወጣትነት ዕድሜው ከባድ የስሜት መጎሳቆል ደርሶበት እንደነበር ይናገራሉ ይህም እነዚህን የከፉ ምርጫዎች እንዲፈጽም አድርጎታል። እንደዚያም ሆኖ በትላልቅ ቤቶች ውስጥ ምቾትና በመንደላቀቅ ከሚኖሩ ሰዎች ይልቅ ደስተኛ ይመስላል ሃጂ ለዚህም አለም ግድ የለውም። ምንም የሚጎድልበት ነገር የለም ምንም ፍርሃት የለውም

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »