Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2024
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ለተሰንበት ግደይ’

Letesenbet Gidey of Ethiopia DEMOLISHED 5k Meet Record At Continental Tour Berlin

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 4, 2023

🏃‍ ጀግናዋ እኅታችን ለተሰንበት ግደይ አዲስ የበርሊን አህጉራዊ ሩጫ ውድድር ክብረወሰንን በ ፭/5ኪሎ ሜትር አስመስግባለች። እንኳን ደስ ያለሽ፤ እኅት ዓለም!

በትናንትናው የበርሊን ሩጫ፤ ለታይ፤ ለረጅም ጊዜ የዓለምን አዲስ ክብረወሰን ለመስበር በመሮጥ ላይ ነበረች፣ ሙቀቱ ግን ከባድ ነበር። የአምስት ሺህ ሜትርን ክብረ ወሰን ከሳምንታት በፊት የወሰደችው ኬኒያዊቷ ኪፕየጎን ያለምንም ረዳት ቅመም እንዲያ ልትሮጥ ትችላለች ብዬ በፍጹም አላምንም። የልጅ እናቷ ኪፕየጎን በአጭር ቀናት እና በተከታታይ ነው የሽህ አምስት መቶን፣ የአምስት ሺህ ሬከርድን ለመስበር የበቃችው ያለምንም እርዳታ እንደማይሆን አሯሯጧ ያሳያል። በዓለም የአትሌቲክስ ሩጫ ውድድር ለተሰንበት ፭/ 5 ሽህ ሜትርን ላለመሮጥ መወሰኗ ትክክል ነበር። ኪፕየጎን እና ሲፋን ሃሰን እንዲሁም ሞ ፋራ ምናምኑን ተወግተው ነው የሚወዳደሩት።

ይህ ሁሉ ግፍና በደል በቤተሰቧ ላይ እየተፈጸመ ለሃገሯ ተግታ በጥንካሬና በድል የምትሮጠዋ ለታይ ግደይ ይህን ክብረ ወሰን ብሎም አክሱምኢትዮጵያዊ ክብሯን በቅርቡ እንደምታስመልስ እርግጠኛ ነኝ። ሕዝባችን ፍትሕ የሚያገኝበት ጊዜ ሩቅ አይደለም።

🏃‍ Ethiopian star Letesenbet Gidey set a new meet record of 14:08.62 to win the women’s 5k at the Continental Tour Berlin.

Ethiopia’s 10,000m world record holder dominated the 5000m in the German capital, going clear a long way out to win in 14:08.79, the fourth-quickest time in history and more than 20 seconds inside the 22-year-old meeting record.

Winnie Jemutai of Kenya was second in 14:56.99 with compatriot Edinah Jebitok a further five seconds back in third.

Orthodox Christian Letesenbet Gidey, whose parents and family members are forced to risk genocide in the war-torn province of Tigray, holds the current world records for the 10,000 metres and half marathon, which she set in June 2021 and October 2021, respectively. She is only the second athlete after Ingrid Kristiansen from 1989–1991 to hold them simultaneously. Her record in the half marathon, making Letesenbet the first debutante to set a world record in the event, broke the previous mark by more than a minute. She also holds the world best in the 15 km road race, which was also an over one-minute improvement. Letesenbet became the first woman to break the 64 and 63-minute barriers in the half marathon and the 45-minute barrier in the 15 km. She recorded the fastest women’s marathon debut in history at the 2022 Valencia Marathon, placing her seventh on the respective world all-time list.

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረ ጽዮን በቡዳፔስት፤ በቡሄ ዕለት አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት ላይ ድል ተቀዳጀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2023

😇 “The children of your oppressors will come bowing before you” [Isaiah 60:14]

ጉዳፍ ፀጋዬ የደም ጅረት ከጉልበቷ በጭንጫዋ ላይ እየፈሰሰ ነው ውድድሩን በወርቅ ሜዳሊያ የጨረሰችው። ጀግኒቷ እኅታችን፤ ኮራንብሽ!

ታታሪዎቹ እኅቶቻችንን ለተሰንበት እና እጅጋየሁም አኩርተውናል፤ ጠላትንመውደድ ማለትንና ኢትዮጵያዊ ሰብዓዊነትም በማሳየት መንፈሳዊ ማንነታችሁንና ምንነታችሁን ለመላው ዓለም አስመስክራችኋል። ጎበዞች!

ከሃዲዋ ሲፋን ሀሰን 1500/5000/10,000 ሶስቴ ድል እቀዳጃለሁብላ በመሞከር በ10ሺህ ሜትሮች ውድድሩ ሃያ ሜትር ብቻ ሲቀረው በመውደቅ ጉዳፍ ፀጋይ ቀዳሚ ሆና ስታሸንፍ ከመሬት ተነስታ ወርቅ ስትወስድ ማየት ነበረባት። ሲልፋን ፲፩/11(በዓለ ሐና ማርያም)

ይህን እጹብ ድንቅ ተዓምር እንድናይ ለፈቀደልን ለእግዚአብሔር አምላክ ምስጋና ይድረሰው።

  • 🥇 ወርቅ፤ ጉዳፍ ፀጋዬ
  • 🥈 ብር፤ ለተሰንበት ግደይ
  • 🥉 ነሐስ፤ ታየ
  • 🐍 ወዲቅ ውስተ ሲዖል (በሲዖል ላይ መውደቅ) ፤ ሲፋን ሃሰን

🏃‍ ይህ ታሪካዊ የሩጫ ውድድር መንፈሳዊ ተልዕኮ እንዳለው ውድድሩ ከመካሄድ ከጥቂት ሰዓታት በፊት ይታወቀኝ ዘንድ ተፈቅዶልኝ ነበር። የሚከተለውን አጭር መልዕክት ያስተላለፍኩትም ይህን ተከትሎ ነበር፤

“ ❖ በዚህች በተቀደሰች ዕለት/ በአቡነ አረጋዊ ዋዜማ፤ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ልጆች እነ እኅት ለተሰንበት ግደይ በሚሳትፉበት በቡዳፔስቱ የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ድል እንዲቀናቸው ከልቤ እመኛለሁ።

🏃‍ የሚሮጡት ለኢትዮጵያ ዘመንፈስ ነው!”

ከአንድ ሰዓት በኋላ በመንገድ ላይ ሁለት መኪናዎች የትራፊክ መብራት ላይ ከመላትም ለጥቂት ነበር የተረፉት፤ አንዱ የመኪና ነጅ ጥፋተኛውን ሾፌር በጩኸት ሲዘልፈው ተመለከቱክ እና ጯሂው ጋር ስንተያይ፤ አንድ የማውቀው የአፍጋኒስታን ተወላጅ ነበር፤ “እንዴ…ታዲያስ? ምነው አትታይምሳ?” ብሎ ሰላምታ ከተለዋወጥን በኋላ ጉዟችንን ቀጠለን። ከአፍጋኒስታኑ ጋር ከተያየን ስድስት ዓመት ይሆነዋል፤ የልጁ ስም ሃሳንይባላል።

ከሳምንት በፊት አንዲት ሆላንዳዊት የሥራ ባልደረባዬ በትናንትናው ቅዳሜ ዕለት የልደት ቀኗን እንደምታከብርና ለሦስት ቀናት ወደ ስፔን እንደምትጓዝ ካሳወቀችኝ በኋላ አንድ ሥራ ለእሷ እንደሠራላትም ጠይቃኝ ነበር።

ጀግኖቹ እነ ጉዳፍ፣ ለተሰንበትና እጅጋየሁ፤ ከከሃዲዋ ጋላኦሮሞ ሲቫን ሃሰንጋር ከባድ መንፈሳዊ ትንቅንቅ ያደረጉበትን የትናትናውን ተዓምረኛ የዓለም ፲/10 ኪሎሜትር የሩጫ ውድድር በምከታተልበት ወቅት ብልጭ ብሎ የታየኝ ያ የአፍጋኒስታኑ ሃሰንነበር። የሆነ በጎ ነገር እንደሚከሰት የልብ ትርታየ ይነግረኝ ነበር።

ላሳጥረውና፤ በዚህ በፆመ ፍልሠታ ወቅት፣ በትናንትናው የቡሄ/ደብረ ታቦር ዕለት በታሪካዊው ውድድር የመጨረሻ ሜትሮች (፳/20ሜትሮ/ በዓለ ሕንጸተ ቤታ ለማርያም) ላይ የታየው አስገራሚ ክስተት ከዚህ ዓለም አይደለም። የተካሄደው መንፈሳዊ ውጊያ ነበር፤ እርሱም፤ በእግዚአብሔርና በዋቄዮ-አላህ-ባፎሜት-ሉሲፈር መካከል፣ በክርስቶስ እና በክርስቶስ ተቃዋሚው መካከል፣ በመንፈስ ቅዱስ እና በእርኩስ መንፈስ መካከል የተካሄደ ውጊያ ነበር። የመሠረት ደፋርን የቅድስት ማርያም ስዕል እናስታውሳለን?

በጽዮናውያኑ በእነ ጉዳፍ፣ ለተሰንበትና እጅጋየሁ አማካኝነት የተቀዳጀነው ድል አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ በከሃዲዎቹ ጣዖትአምላኪ ጋላኦሮሞዎች፣ በኤዶማውያኑ ምዕራባውያንና እስማኤላውያኑ ላይ ትናንትና ያሳየቻቸውን ፣ ዛሬና ነገ የምታሳያቸውን ድሎች ነው የሚጠቁመን።

በተለይ ይህ ድል ከሃዴው አረመኔ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከመቶ ሺህ በላይ ጽዮናውያንን በድሮን የጨፈጨፈውን የኤሚራቶቹን መሪ፤ ድሉን ለማብሰርሆን ብሎ በዚሁ በቡሄ/ደብረ ታቦር በጋበዘበት ዕለት መሆኑ፤ እነዚህ የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች እየመጣባቸው ያለውን የሽንፈት ጉዞ ወይም ዕጣ ፈንታ ይነግረናል።

እንግዲህ እነዚህ የእባቡ ልጆች፤ “ ኢትዮጵያውያኑን አንበረከክናቸው፣ ድል ተቀዳጀን! ወርቁን ወሰድን! ወዘተ” እያሉ በትዕቢት ሲወጣጠሩ በመጨረሻ እንደ ሲልፋን ሃሰን ተሰባብረው እንደሚወድቁና ሁሉንም ነገር እንደሚያጡት እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

😈 ባፎሜት/ሞሃሜት አምላኪው የኤሚራቶች መሪ መሀመድ ቢን ዛይድ ከዋቄዮ-አላህ አምላኪው ወንድሙ ጋር ለመገናኘት ወደ አዲስ አበባ ሲያመራ እኅቱ ሲፋን ሃሰን ወደቀች። ኤሚራቶችንም ከእነ ፎቃቸው በኤርታ አሌ በኩል ወደ ዘላለማዊው እሳት ያውርድልን!

💭 “በኢትዮጵያዊቷ ተገፍቼ የወደቅኩ ይመስለኛል” አለች ሀሰን።

I think I got pushed by the Ethiopian,” Hassan said.

በእነዚህ ቃላቶቿ ሲፋን ሃሰን ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን እነ ጉዳፍ ፀጋይ፣ ለተሰንበት ግደያን እጅጋየሁ ታዬ መሆናቸውን አረጋግጣልናለች። እናመሰግናለን! እነዚህ አራት ቃላት በኢትዮጵያ ያለውን ሁኔታ ቁልጭ አድርገው ያሳዩናል።

👉 የኢትዮጵያ ችግር ኦሮሞ ነዉ ፥ የኦሮሞ ችግርም ኢትዮጵያ ናት/ር ገመቹ መገርሳ

ከሃዲዋ ፍዬል ሲቫን ሃሰን ለኔዘርላንዶች/ሆላንድ ሮጣ ነው በመጨረሻው ሜትር ላይ የወደቀችው፣ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ በተካሄደው የድብልቅ 4 x 400 ሜትር ሩጫ ውድድር ላይ ደግሞ የኔዘርላንዷ ሯጭ በተመሳሳይ መልክ ተሰባብራ መውደቋ የዚህን ውድድር ተዓምራዊ/መንፈሳዊ ክስተት በይበልጥ አረጋግጦልናል። ዛሬ አጋጣሚ የሚባል ነገር የለም!

መልዕክታችንን እንደ ጸሎት የሚወስድልንና ይህን ተዓምር በቡሄ ችቦ አብርቶ ያሳየን ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!❖

❖❖❖[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፷]❖❖❖

  • ፩ ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።
  • ፪ እነሆ፥ ጨለማ ምድርን ድቅድቅ ጨለማም አሕዛብን ይሸፍናል፤ ነገር ግን በአንቺ ላይ እግዚአብሔር ይወጣል ክብሩም በአንቺ ላይ ይታያል፤
  • ፫ አሕዛብም ወደ ብርሃንሽ ነገሥታትም ወደ መውጫሽ ጸዳል ይመጣሉ።
  • ፬ ዓይኖችሽን አንሥተሽ በዙሪያሽ ተመልከቺ፤ እነዚህ ሁሉ ተሰብስበው ወደ አንቺ ይመጣሉ፤ ወንዶች ልጆችሽ ከሩቅ ይመጣሉ፥ ሴቶች ልጆችሽንም በጫንቃ ላይ ይሸከሙአቸዋል።
  • ፭ በዚያን ጊዜ የባሕሩ በረከት ወደ አንቺ ስለሚመለስ፥ የአሕዛብም ብልጥግና ወደ አንቺ ስለሚመጣ፥ አይተሽ ደስ ይልሻል፥ ልብሽም ይደነቃል ይሰፋማል።
  • ፮ የግመሎች ብዛት፥ የምድያምና የጌፌር ግመሎች፥ ይሸፍኑሻል፤ ሁሉ ከሳባ ይመጣሉ፥ ወርቅንና ዕጣንን ያመጣሉ የእግዚአብሔርንም ምስጋና ያወራሉ።
  • ፯ የቄዳር መንጎች ሁሉ ወደ አንቺ ይሰበሰባሉ የነባዮትም አውራ በጎች ያገለግሉሻል፤ እኔን ደስ ሊያሰኙ በመሠዊያዬ ላይ ይወጣሉ፥ የክብሬንም ቤት አከብራለሁ።
  • ፰ ርግቦች ወደ ቤታቸው እንደሚበርሩ፥ እነዚህ እንደ ደመና የሚበርሩ እነማን ናቸው?
  • ፱ እርሱ አክብሮሻልና ለአምላክሽ ለእግዚአብሔር ስምና ለእስራኤል ቅዱስ ልጆችሽን ከሩቅ ከእነርሱ ጋርም ብራቸውንና ወርቃቸውን ያመጡ ዘንድ ደሴቶች የተርሴስ መርከቦችም አስቀድመው ይጠባበቁኛል።
  • ፲ በቍጣዬ ቀሥፌ በፍቅሬ ምሬሻለሁና መጻተኞች ቅጥርሽን ይሠራሉ፥ ነገሥታቶቻቸውም ያገለግሉሻል።
  • ፲፩ በሮችሽም ሁልጊዜ ይከፈታሉ፤ ሰዎች የአሕዛብን ብልጥግና የተማረኩትንም ነገሥታቶቻቸውን ወደ አንቺ ያመጡ ዘንድ ሌሊትና ቀን አይዘጉም።
  • ፲፪ ለአንቺም የማይገዛ ሕዝብና መንግሥት ይጠፋል፥ እነዚያ አሕዛብም ፈጽመው ይጠፋሉ።
  • ፲፫ የመቅደሴንም ስፍራ ያስጌጡ ዘንድ የሊባኖስ ክብር፥ ጥዱና አስታው ባርሰነቱም፥ ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የእግሬንም ስፍራ አከብራለሁ።
  • ፲፬ የአስጨናቂዎችሽም ልጆች አንገታቸውን ደፍተው ወደ አንቺ ይመጣሉ፥ የናቁሽም ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ፤ የእግዚአብሔርም ከተማ፥ የእስራኤል ቅዱስ የሆንሽ ጽዮን ይሉሻል።
  • ፲፭ ከሰውም ማንም እስከማያልፍብሽ ድረስ የተተውሽና የተጠላሽ ነበርሽ፤ ነገር ግን የዘላለም ትምክሕትና የልጅ ልጅ ደስታ አደርግሻለሁ።
  • ፲፮ የአሕዛብንም ወተት ትጠጫለሽ የነገሥታትንም ጡት ትጠቢያለሽ፤ እኔም እግዚአብሔር የያዕቆብ ኃይል፥ መድኃኒትሽና ታዳጊሽ እንደ ሆንሁ ታውቂያለሽ።
  • ፲፯ በናስ ፋንታ ወርቅን፥ በብረትም ፋንታ ብርን፥ በእንጨትም ፋንታ ናስን፥ በድንጋይም ፋንታ ብረትን አመጣለሁ። አለቆችሽንም ሰላም፥ የበላይ ገዢዎችሽንም ጽድቅ አደርጋለሁ፤
  • ፲፰ ከዚያ በኋላ በምድርሽ ውስጥ ግፍ፥ በዳርቻሽም ውስጥ ጕስቍልናና ቅጥቃጤ አይሰማም፤ ቅጥርሽን መዳን በሮችሽንም ምስጋና ብለሽ ትጠሪያለሽ
  • ፲፱ ከዚያ በኋላ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ፥ አምላክሽም ክብርሽ ይሆናልና ፀሐይ በቀን ብርሃን አይሆንልሽም፥ የጨረቃም ብርሃን በሌሊት አይበራልሽም።
  • ፳ እግዚአብሔር የዘላለም ብርሃንሽ ይሆናልና፥ የልቅሶሽም ወራት ታልቃለችና ፀሐይሽ ከዚያ በኋላ አትጠልቅም ጨረቃሽም አይቋረጥም።
  • ፳፩ ሕዝብሽም ሁሉ ጻድቃን ይሆናሉ፤ እኔም እከብር ዘንድ የአታክልቴን ቡቃያ፥ የእጄ ሥራ የምትሆን ምድሪቱንም ለዘላለም ይወርሳሉ።
  • ፳፪ ታናሹ ለሺህ የሁሉም ታናሹ ለብርቱ ሕዝብ ይሆናል፤ እኔ እግዚአብሔር በዘመኑ ይህን አፋጥነዋለሁ።

Posted in Ethiopia, Faith, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Champion Letesenbet Gidey Falls at The Finishing Line When Leading World Cross Country Race

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2023

🏃‍ የዓለም ሻምፒዮና ሌተሰንበት ግደይ የአለም ሀገር አቋራጭ ውድድርን እየመራች ጥቂት ሜትሮ ሲቀሯት በማጠናቀቂያው መስመር ላይ ወድቃለች።

💭 አይዞሽ እኅታለም፤ ካልወደቁ አይነሱም! ግን ይህ ትልቅ ምልክት ነው፤ ኢትዮጵያ ሃገራችን የምትገኝበትን ሁኔታ ነው እንደ መስተዋት የሚያሳየን። አጋንንቶቹ እንደ ደብረ ጺዮን፣ ኢሳያስ አወርቂ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ያመጡብን መጥፎ ዕድል ነው። አይዞሽ፤ ገና ብዙ ዕድሎች አሉሽ! ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ!

😈 ኬንያዊቷ ግን ወስላታ ናት! ኢንተርቪዋን አዳምጫለሁ፤ የማስተዛዘን ሙከራ እንኳን አላደረገችም፤ ኢኔ! ኢኔ! ኢኔ! ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ! ብቻ። ኬኒያኖች ምንም ከማይመቹኝ የዓለማችን ሕዝቦች መካከል ናቸው፤ የፈረንጅ አለቅላቂ፤ ቅጥረኞች!

እንዲያውም ይህ ሩጫ መመርመር አለበት። ለተሰንበት ምን ገጥሟት ሊሆን ይችላል?! ዛሬ ስታዲየም ውስጥ ሆኖ በጨረር ማጨናገፍ ቀላል ነው። በፈረስ ውድድር ላይ በተደጋጋሚ የምናየው ነው።

የኦሎምፒክ ታላቅ ሚካኤል ጆንሰን በትዊተር ገፁ ላይ “ዋው! በአለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የለተሰንበት መውደቅ “ልብ የሚሰብር ነው፤ በጥሬው ከቴፑ ሜትሮች ብቻ ሲቀሯት!” ብሏል።

‘ሚካኤል’ ጆንሰን በዕለት ሚካኤል! ዋው!

🏃‍ Letesenbet Gidey was the pre-race favorite and with the finishing line in sight it seemed as if the Ethiopian was to win gold with ease. But meters from the tape the 24-year-old fell, and in a blink of an eye, victory was dramatically gone.

In a spectacular conclusion to the women’s race at the World Athletics Cross Country Championships in Bathurst, Australia, Saturday, Kenya’s Beatrice Chebet overhauled Gidey with an impressive final kick to win the title.

With the finishing line looming, Gidey looked over her shoulder and would have sensed Chebet, the world 5000m silver medalist, sprinting towards her. It was as the Kenyan was on her shoulder that Gidey lost her footing on the uneven ground.

To make matters worse for Gidey, the reigning 10,000m world champion, she was disqualified for outside assistance after a supporter reportedly jumped the fence to assist her.

In an Instagram post, the athlete later said: “I’m doing well. Thank you for all the messages. I’ll be back. Today was a good race with a sad ending for me. Let’s take the good forward to the future.”

Olympic great Michael Johnson tweeted: “Wow! Heartbreaking for Letesenbet at World Cross Country Champs. Literally just meters from the tape!”

😈 The Kenyan ‘Winner’ made a disgusting and ignorant statement…..I, I, I kegna, kegna!

Letesenbet holds the current world records for the 5000 metres, 10,000 metres, and half marathon, which she set in October 2020, June 2021 and October 2021, respectively. She is only the second athlete after Ingrid Kristiansen from 1989–1991 to hold them simultaneously.[3] Her record in the half marathon, making Letesenbet the first debutante to set a world record in the event, broke previous mark by more than a minute.[4][5] She also holds the world best in the 15 km road race, which was also an over one-minute improvement. Letesenbet became the first woman to break the 64 and 63-minute barriers in the half marathon and the 45-minute barrier in the 15 km. She recorded the fastest women’s marathon debut in history at the 2022 Valencia Marathon, placing her sixth on the respective world all-time list.

______________

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከእነ ለተሰንበት ንግሥተ ሳባግደይ ወርቅ ጀርባ ያለችው ጽዮን ማርያም እንጅ ደራርቱ ቱሉ አይደለችም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2022

በአሜሪካዋ ኦሬጎን ግዛት ለተሰንበት ‘ንግሥተ ሳባ’ ግድይ በሰንበት ዕለት የወርቁን መጋረጃ ባርካ ከፈተችው ፥ በካሊ ኮሎምብያ ደግሞ ወጣት ሃይሎም እንዲሁ በስነበት ዕለት በአስገራሚ መልክ የወርቅ ሜዳሊያ ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ አምጥታ ውድድሩን ዘጋችው። ጽዮናዊቷ ትዮጵያ በኮሎምቢያ በተደረገውን የዓለም ከ፳/20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድርን ፮/6 ወርቅ፣ ፭/5 ብር እና ፩/1 ነሀስ በድምሩ ፲፪/12 ሜዳልያዎችን አግኝታለች። በአጠቃላይ ከአሜሪካና ጃሜይካ ቀጥሎ ከዓለም ፫/3ኛ ከአፍሪካ ደሞ አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች።

በነገራችን ላይ፤ በዚህችዋ በኮሎምቢያ ጥቁሯ ሴት ፖለቲከኛ ‘ፍራንሲያ ማርኬዝ’ የሃገሪቷ ምክትል ፕሬዚደንት ለመሆን በቅታለች። በደቡብ አሜሪካ ታሪክ አንዲት ጥቁር/አንድ ጥቁር ለከፍተኛ ሥልጣን ሲበቃ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። ወይዘሮ ፍራንሲያ ማርኬዝና ደጋፊዎቿ ለምርጫ ቅስቀሳቸው ይዘውት የወጡት ባንዲራ፤ ‘ቢጫ-ሰማያዊ-ቀይ’ ቀለማት ያረፉበትን የኮሎምቢያን ባንዲራ ሳይሆን ፥ ፎቶው ላይ እንደሚታየው፤ ‘ቀይ-ቢጫ-አረንጓዴ’ ቀለማት የሚያበሩበትን የጽዮንን ሰንደቅ ነበር።

በአሜሪካዋ ኦሬጎን ግዛት ባለፈው ወር ላይ እና ትናንትና ደግሞ በኮሎምቢያዋ ካሊ በዓለም አትሌቲክ ቻምፒዮና በጽዮናውያን አማካኝነት የተመዘገበው ድል ማንን/ምንን ይጠቁመናል?

  • ❖ የእግዚአብሔር አምላክ የበላይነትን
  • ❖ የጽዮን ማርያም ፍቅር አሸናፊነትን
  • ❖ የጽላተ ሙሴን ኃያልነትን
  • ❖ በዚህ ከባድና አስከፊ ጊዜ እንኳን ለኢትዮጵያ ደማቸውንና ላባቸውን እያፈሰሱ ብዙ መስዋዕት የሚከፍሉት ብሎም ኢትዮጵያንም ታላቅ የሚያደርጓት ጽዮናውያን መሆናቸውን
  • ❖ የጽዮናውያን ድል የተመዘገበውና በኢትዮጵያም አንፃራዊ ሰላም የሰፈነው የሞትና ባርነት መል ዕክተኛው እርኩስ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በተሰወረባቸው ሳምንታት መሆኑን

😈 የጠላታችን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርና ጭፍሮቹን መፍረክሰክን

እንደተለመደው አልማር-ባይ ግብዞቹ ሁሉ በእነ ለተሰንበት ግደይ፣ ጉዳፍ፣ ጎይተቶምና ሰዮም በኩል የተመዘገበውን ድል በመንጠቅ ለ’ደራርቱ ቱሉ’ ለመስጠት ምን ያህል እንደጣሩ ተመልክተናል። ግብዞች!(የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከመውጣቱ በፊት አድናቂዋ ነበርኩ። በቅርብም አውቃታለሁ፤ በጎ ሰው ናት፤ ሆኖም የዲቃላ ማንነቷና ምንነቷ እንደ ምኒልክ፣ አቴቴ ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱና ግራኝ አብዮት አህመድ ጸረ-ጽዮናዊና ጸረ-ኢትዮጵያ የሆነ ሥራ ሊያሠራት እንደሚችል ታሪክ አስተምሮናል።

ልብ እንበል፤ እነ ደራርቱ ቱሉ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ቀነኒሳ ወዘተ ያን ሁሉ ድል ያስመዘገቡት ጽዮናውያን አዲስ አበባን በተቆጣጠሩበት ወቅት መሆኑ በአጋጣሚ አይደለም። የሕወሓትን ምኒልካዊ አገዛዝ ማለቴ አይደለም! ያኔ እነ ደራርቱን ስናደንቅና ከፍ ስናደረጋቸው የነበረው በቀጥታ ስማቸውን እያነሳን እንጂ በአሰልጣኞቻቸው በኩል አልነበረም።

👉 ታዲያ ዛሬ ምን ተፈጠረ? ደራርቱን ወደፊት ለማምጣት ለምን ተፈለገ?

አዎ! ጽዮናውያን ድላቸውንም ሆነ ሽንፈታቸውን፣ ጸጋቸውንም ሆነ ውርደታቸውን፣ ደስታቸውንም ሆነ ሃዘናቸውን ጮክ ብለው የማሰማት ልምዱ የላቸውም። የሚገባቸውን ነገር ሁሉ በተገቢ መልክ ደፍረው የመጠየቅና የማስከበርም ባሕል አላዳበሩም። ስለዚህ ዓይን አውጣዎቹ ጠላቶቻቸው የጽዮናውያን የሆነውን ነገር ሁሉ የራሳቸው ለማድረግ በድፍረት ተግተው ይሠራሉ።

  • ➡ ጋላ-ኦሮሞዋ አቴቴ ጽዮናዊቷን መከዳ ንግሥተ ሣባን ለመውረስ ታግላለች፣
  • ➡ የንግሥት ሣባን ልጅ የንጉሥ ‘ምኒልክ’ን ስምና ክብር ዲቃላው አፄ ‘ምኒልክ’ ለመውረስ ሞከረ፣
  • ➡ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን አፄ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ ከገደሏቸው በኋላ እስከ ዛሬዋ ዕለት
  • ➡ ድረስ ለአራት ትውልድ ያህል በዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች የሚመሩ አገዛዞች በአዲስ አበባ ነግሰዋል፣
  • ➡ ይህን ሁሉ ዘመን ተበዳዮች የነበሩት/የሆኑት ጽዮናውያን ሆነው ሳለ ዛሬም ከቀድሞው በከፋ መልክ እየበደሉ “ተበዳይ” ሆነው የሚያለቃቅሱት ግን ጋላ-ኦሮሞዎች ናቸው። ልክ እንደ መሀመዳውያኑ!
  • ➡ ጽዮናውያን የገነቧትን ኢትዮጵያን መጤው ፍዬል ጋላ-ኦሮሞ ለመውረስ አልሟል፣
  • ➡ ጽዮናዊው መለስ ዜናዊ የገነቡትን የሕዳሴውን ግድብ ጋላ-ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ የራሱ ለማድረግ እየሠራ ነው፣
  • ➡ ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ያስመዘገቡትን ድል ለአቴቴ ደራርቱ ቱሉ ለማሻገር ተሞክሯል፤ (ደራርቱ አጸያፊዋንና ጨምላቃዋን የአዲስ አበባ ከንቲባን፤ “ጀግኒት አዳነች አቤቤ” እያለች ስታመሰግናት/ስታወድሳት ሰማናት እኮ!) ሌላው ሁሉ ድራማ ነው! በቅርቡ በእሳት የሚጠረገውም ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም፤ “ለተራበው የትግራይ ሕዝብ ምግብ እንላክለት… ቅብርጥሴ” እያለ ሲሳለቅ እኮ ነበር።

💭 የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች፤ “ኢትዮጵያ የመቶ ሃምሳ ዓመት ታሪክ ነው ያላት” ሲሉን ፤ “የፀረ-ጽዮናውያኑ ጋላ-ኦሮሞዎች ታሪክ መቶ ሃምሳ ዓመታትን አስቆጥሯል” ማለታቸው ነው። አዎ! ክፉዎቹና አረመኔዎቹ መጤ ጋላ-ኦሮሞዎች የተቆጣጠሯት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የመቶ ሃምሳ ዓመት እድሜ ታሪክ ነው ያላት። ስደት ላይ ያለቸው ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ግን የአምስት ሺህ ዓመታት ታሪክ ባለቤት ናት።

ከአደዋው ጽዮናዊ/ኢትዮጵያዊው ድል በኋላ የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የተሸከመውን ብኵርናቸውን በምስር ወጥ ለውጠው የስጋዊ ማንነትንና ምንነትን እንዲሁም ዓለማዊ የሆነውን ነገር ሁሉ ለመውረስ የወሰኑት የምኒልክ ‘ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ‘ አራት ትውልዶች፤

  • ☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት የእነዚህ አራት ትውልዶች የበላይነት ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዛሬ በማክተም ላይ ነው። እነ ለተሰንበት ግደይ በአቴቴ ሲልፋን ሃሰን ላይ ያሳዩት ድልም በጣም አስገራሚ የሆነ አመላካች ክስተት ነው! በአሜሪካዋ ኦሬጎን መታየቱም ያለምክኒያት አይደለም። አታላዩ፣ ክፉውና አረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አብቅቶለታል።

ጀግኖቹ ለተሰንበት፣ ጎተይቶም፣ ጉዳፍና ስዮም ድል የተቀዳጁት ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እንጅ ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ላረፈበት ሰንደቅ እንዲሁም ዛሬ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ለሚያሳድዳት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋና ለምኒልክ / ሕወሓት ትግራይ አይደለም።

ብዙዎቹ “ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ግብዞች እግዚአብሔር አምላክ ያሳየንን ተዓምር ለማራከስ ሲሉ የእነ ጉዳፍን ድል ለደራርቱ ቱሉ ለመስጠት ሞክረዋል። የእነ ጎይተቶምን ስም በመጥራት ፈንታ የደራርቱን ስም መቶ ጊዜ ደግመው ደጋግመው ሲጠሩ ተሰምተዋል። ለምሳሌ፤ በጽዮናውያን ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎች ከሆኑት ወሸከቲያሞች “ከወርቁ ጀርባ ያለው ወርቅ” የሚል ርዕስ ሰጥተው በጽዮንና በጽላተ ሙሴ ፈንታ ደራርቱ ቱሉን የዚህ ድል ባለቤት እንደሆነች አድርገው በማቅረብ ሲወሻክቱ ይሰማሉ።

ከአምስት ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አንድ ከትግራይ የመጣ ወንድማችን ወደኔ መጥቶ ብዙ የግል ታሪኮቹን ያጫውተኝ ነበር። በወያኔ ትግል ወቅት እንደቆሰለ፣ በኋላም ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ጦር ኃይሎች አካባቢ በአንድ ባለኃብት ተቋም ተቀጥሮ እንደሠራና ቀጣሪውም ለህክምና ተገቢውን እርዳታ ስለማያደርግለት ወደ ትግራይ ለመመለስ እንደወሰነ አሳዛኝ በሆነ መልክ አጫወተኝ። ታሪኩን ሙሉ በሙሉ ስለተቀበልኩት በጣም ረበሸኝና ያለኝን ገንዘብ አውጥቼ ሰጠሁት። ወንድማችንም ደንዘዝ/ፈዘዝ ብሎ እግሬን ለመሳም ሲወድቅ፤ “ኧረ በጭራሽ! ይህማ አይሆንም፤ እኔ ኃብታም ሆኜ አይደለም፤ ግን ካለኝ እንካፈል ብዬ ነው፤ ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰጠህ ቅዱስ ሚካኤል በዕለቱ እንጅ እኔ አይደለሁም… እኔን አታመስግነኝ!” አልኩት።

አዎ! እግዚአብሔርና ቅዱስ ሚካኤል ነበር የሰጡት።

የእነ ለተሰንበት ድል ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት፤ በተለይም ላለፉት አራት ዓመታት በጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ላይ ለዘመቱት ቃኤላውያን፣ እስማኤላውያን፣ ኤዶማውያንና ይሁዳዎች ጽዮናውያንን ይቅርታ ጠይቀው በንስሐ ይመለሱ ዘንድ ሌላ ዕድል ያገኙበትና የመጨረሻው ምልክትም የታየበት ድል ነው።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ ሉሲፈራዊው ሲ.አይ.ኤ ለሚያካሂደው የአዕምሮ ቁጥጥር ቤተ ሙከራ ሰለባ የሆኑት ሕወሓቶች የቻይናን/ሉሲፈርን ባንዲራ በማውለብለብ የጽዮንን ልጆች ድል ለመንጠቅ መሞከራቸው ከባድ ስህተት ነው። ሕወሓቶች ከአረመኔው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር በማበር በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የከፈቱት ይህን የሞትና ባርነት ባንዲራ ለማስተዋወቅ ብሎም አንድ ሚሊየን ዲያስፐራ ኢ-አማኒያን ብቻ የሚኖሩባትን “ትግራይ” የተባለች ሲዖል ለመመስረት መሆኑን በግልጽ እያየነው ነው። ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸውም የሚፈልጉትም ይህን ነው። የሕወሓትን አስቀያሚ ባንዲራ ይዞ ወደ ስታዲዮሙ የገባው ምስኪኑ ወገናችን ‘መዓረግ መኮንን’ ከ”ቴክሳስ” ግዛት መሆኑን እናስታውስ! “ኦሬጎን – ቴክሳስ!”

👉 ለኢትዮጵያ ወርቁን አስገኙላት። እንግዲህ ወርቅ፣ እጣንና ከርቤብዙ የሚጠቁሙን ነገሮች አሉ። ቀደም ሲል የሚከተሉትን መረጃዎች አቅርበን ነበር፤

💭 Cricket Apocalypse: ‘Biblical’ Swarms of Giant Mormon Crickets Destroying Crops in US West + Texas

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የፍጻሜ ዘመን ፌንጣ ወረራ፤ መጽሐፍ ቅዱሳዊየግዙፉ የሞርሞን ፌንጣ መንጋ በአሜሪካ ምዕራብ + ቴክሳስ ሰብሎችን እያወደመ ነው።

በተለይ በኦሬጎን ግዛት ፌንጣዎቹ በሰብል ላይ ከፍተኛ ውድመት ሊያደርሱ ይችላሉ የሚሉ ስጋት አለ።

ዛሬ ኦሬጎን፣ ቴክሳስ፣ ካሊፎርኒያ፣ ኒቫዳና አይዳሆ የኢትዮጵያን ጤፍበብዛት የሚያመርቱ ግዛቶች ለመሆን በቅተዋል። ስለጤፍ በሚያወሳው የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ላይ በተለይ ትግራይላይ ማተኮሩ ያለምክኒያት አይደለም።

💭 የኢትዮጵያ ቍ.፩ ጠላት ኦሮሞ መሠረቷን አክሱምን ለማናጋት ዘመተ፣ የውሃዋን ምንጭም በከለባት

💭 Biblical swarms of giant Crickets are turning US farms to dust

Northern Oregon rangeland, Jordan Maley and April Aamodt are on the lookout for Mormon crickets, giant insects that can ravage crops.

🔥 አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዓላማዎች፤

  • ❖ ጥንታዊውን የአዳም ዘር ለማጥፋት
  • ❖ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለመዋጋት
  • ❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳከም
  • ❖ ግዕዛዊውን ቋንቋና ፊደል አጥፍቶ የሮማውያኑን ቋንቋና ፊደል ለማስፋፋት
  • ❖ የሕይወት ዛፍን ለመቁረጥ (አዲስ የ’ሰው’ዘር ለመፍጠር)
  • ❖ የእጣንና ከርቤ ዛፎችን ለማጋየት (እንደ ኮሮና ላሉ ወረርሽኞች ፈውስ ስለሆኑና ክትባትን እንዳይፎካከሩ)
  • ❖ የወርቅና ሌሎች ማዕድናት መገኛዎቹን ለማቆሸሽ (ዛሬ ወርቅ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ የጤፍ ዘሮችን ለማጥፋት (ዛሬ ጤፍ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ ውሃዎቹን(ጠበሎቹን)ለመበከል ብሎም ለማድረቅ። “የታሪክ አባት” በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።

አዎ! ዛሬ ከጽዮናውያን ጤፉን፣ ገብሡን፣ ሰሊጡን ፣ ስጋውን፣ ውሃውን፣ ማሩንና ወተቱን ሁሉ ሲነጥቁ፤ ጽዮናውያንን ግን በእርዳታ ስም፤ ምንነቱና ጥራቱ ለማይታወቅ የ’ዩ.ኤስ.አይ.ኤይድ’ ዱቄት ተገዥ ለማድረግ እየሠሩ ነው። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ ለዚህ ከባድ ወንጀል ተባባሪ ለመሆን መብቃቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ግን በመጨረሻ አይሳካላቸውም፤ ሁሉም ይወገዳሉ፤ ጥቂቶቹ የምንተርፈው ተፈጥሯዊ ህጉን እንደገና ለመከተል የምንበቃበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

👉 ክፍል ፬

💭 Ancient Grain – Gluten-free “Super Food– TEFF Takes Root on US Plains

Teff Hotspots in the US:

  • Texas
  • Idaho
  • Oregon
  • California
  • Nevada
  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • TEff
  • Anagram: OREGON = NEGRO

👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ

💭 “ከ፳፭ ዓመታት በፊት ሁቱዎች ልክ እንደ ኦሮማራዎች በቱሲዎች ላይ ፤ ለመጨረሻው ክተት ሲዘጋጁ”

👉 Rwanda/ሩዋንዳ ፥ ጽዮናውያን ልብ እንበል

የጽዮን ልጅ ለተሰንበት ግደይ ሩጫዋን ከመጀመሯ በፊት ይህን ልበል፦ ከዚህ በፊት ሶማሌውን መሀመድ ፋራን (ሞ ፋራ) ለኢትዮጵያውያን እንዳዘጋጁት በቶክዮ ኦሎምፒክስም የዋቄዮ-አላህ ባሪያዋንና ከሃዲዋን ሲፋን ሃሰንን ‘በሚገባ’ ለጽዮን ልጆች አዘጋጅትዋታል። ቁንጥንጥ ሁኔታዋን በሚገባ እንከታተለው!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

German Marathon Record Holder: “I Dedicate My Successes to The People of Tigray„

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 26, 2021

🏁 አማናል ጴጥሮስ ከውድድሩ በኋላ፤ “ስኬቶቼን ሁሉ ለትግራይ ህዝብ እሰጣለሁ”

ይህ ባለፈው እሑድ ዕለት ልብ ያላልኩት ሌላ ተዓምር ነበር! በአቡነ አረጋዊ ዕለት (ለተሰንበት የዓለምን ክብረወሰን በሰበረችበት) ዕለት ጀግናው ጽዮናዊ አማናል ጴጥሮስ ሁለተኛውን የጀርመን ሬከርድ ሰብሯል። እግዚአብሔር ይባርክህ/ይጠብቅህ ወንድማችን!

አማናል ፔትሮስ፤ እሑድ ዕለት በቫሌንሲያ ለዘመናት ያስመዘገበውን የጀርመን ሪከርድ ሰበረ። በግማሽ ማራቶን የጀርመኑ ቡድን ቲቪ ቫተንሻይድ ሯጩ አማናል ወደ 60፡09 ደቂቃ በማሻሻል እ.አ.አ በ1993 በርሊን ከተማ ላይ ሯጭ ካርስተን አይሽ የሮጠውን 60፡34 ሰዓት ቀንሶታል።

የዛሬ ፲/10 ዓመት ገደማ ኤርትራን ጥሎ ወደ ጀርመን የሄደው የ26 አመቱ ወጣት በግማሽ ማራቶን እና በማራቶን ብሄራዊ የወንዶች ሪከርዶችን በአንድ ጊዜ በመያዝ የመጀመሪያው ጀርመናዊ ሯጭ ሆኗል። እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2020 ዓ.ም ላይ በዚህችው የቫሌንሲያ ከተማ በ2፡07፡18 ሰዓት ላይ የጀርመንን ማራቶንን ክብረ ወሰን ሰበሯል።

🏁 አማናል ጴጥሮስ የግማሽ ማራቶን ውድድር ካደረገ በኋላ ይህንን ቃለ ምልልስ አድርጓል፡-

በግማሽ ማራቶን ሪከርድህ አዲስ ነገር አስመዝግበሃል ምክንያቱም ጀርመናዊው ሯጭ በግማሽ ማራቶን እና በማራቶን ሪከርዱን ይዞ አያውቅም።

አማናል ጴጥሮስ አዎ እውነት ነው በዚህ በጣም እኮራለሁ። ምክንያቱም ከየት እንደመጣሁ እና እንዴት እንደጀመርኩ ሁልጊዜ አስታውሳለሁና ነው፤ ያንን መቼም አልረሳውም። ድንቅ ነው! እብደት ነው፣ ይህን ሁሉ በማድረጌ በጣም ደስተኛ ነኝ። የበለጠ ብዙ ማሳካት እችላለሁ ብዬ አምናለሁ።

ጥያቄ፦ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የጦርነት ሁኔታዎች እየታዩበት ያለውን አስከፊ ሁኔታ ደጋግመው ጠቁመው ነበር። እናትዎ ከሁለት እህቶችዎ ጋር ዛሬም እዚያ ነው ያሉት፤ ታዲያ ከእነርሱ ጋር አሁን እንደገና ግንኙነት አለዎትን? አሁን ያለውስ ሁኔታ ምንድን ነው? (በርጀመንኛ ቋንቋ ሥርዓተ ሰዋሰውም በግል ነጠላ ተውላጠ-ስም የአክብሮት “እርስዎ” አለ)

አማናል ጴጥሮስ፡ ሁኔታው አሁንም በጣም ከባድ ነው። በአሁኑ ጊዜ ከቤተሰቤ ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም። እስከዚያው ግን በተዘዋዋሪ ጥቂት መልዕክቶች በሶስተኛ ወገኖች በኩል ደርሰውኛል። ይህ ለእኔ በጣም መጥፎ እና አሳዛኝ ሁኔታ ነው። ለአንድ ዓመት ያህል ሰዎች እዚያ በጦርነት ይኖራሉ፤ ልጆች እና ቤተሰቦች እየሞቱ ነው። ነገር ግን በእውነቱ ዓለም ለሚሆነው ነገር ሁሉ የማወቅ ፍላጎት ያለው አይመስልም። እንደ አለመታደል ሆኖ ሁኔታው በመገናኛ ብዙሃን ብዙም አልተዘገበም። ስለ ትግራይ ህዝብ ያለማቋረጥ እያሰብኩ ነውና እነዚህን ስኬቶቼን ሁሉ እዚያ ለሚሰቃየው ለትግራይ ሕዝብ እሰጣለሁ።

💭 ከዚህ ቀደም ያቀረብኩት፤

ሀበሻው የጀርመን ማራቶን ባለክብረ ወሰን በትግራይ ስለተሰወሩበት ቤተሰቦቹ ተጨንቋል”

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

👉 ከስደተኛ እስከ ክብረ ወሰን ሰባሪ – አማናል ጴጥሮስ የጀርመንን የማራቶን ሬከርድ ሰበረ2:07:18

ልክ ከወር በፊት ነበር አማናል የጀርመንን የማራቶን ክብረወሰን በስፔይኗ ቫሌንሲያ ከተማ የሰበረው።

የ፳፭/25 እድሜው አማናል ጴጥሮስ ከ፱/9 ዓመታት በፊት ነበር ወደ ጀርመን የሄደው። ድንቅ ነው!

ሌላ አስገራሚው ነገር፤ ልክ በዚሁ ዕለት በቫሌንሲያ ከተማ በዕለተ መድኃኔ ዓለም የግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ተካሂዶ ገንዘቤ ዲባባ አሸናፊ ሆና ነበር። ገንዘቤ የዓለም አምስት ኪሎሜትር ሩጫ ባለክብረወሰኗን ኢትዮጵያዊቷን ለተሰንበት ግደይን ተክታ ነበር የተሳተፈችው። በዚህችው በቫሌንሲያ ከተማ ነበር በዚሁ የመድኃኔ ዓለም ዕለት ለተሰንበት ክብረ ወሰኑንን የወሰደችው። ከወር በፊት የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። ቪዲዮውን በላኩት በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ገንዘቤ የሮጠችበትን የቪዲዮ ቁራጭ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በኮፒ ራይት ባለቤትነት ለዩቲውብ አሳወቀ፤ ይህን እንዳየሁትም ይህን የገንዘቤ ቪዲዮ ክፍልን ቆርጬ አወጣሁት። ሆኖም፤ በበነገታው ግን በዩቲውብ ቪዲዮው በግል/ፕራይቬት ውስጥ እንዲገባና ለሌሎች እንዳይታይ ተደረገ። ለምን? ቦቅቧቃው አምባገነን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ደስ ስላላው ኢቲቪ ተንኮል በመስራቱ። ውዳቂዎች ብያቸዋለሁ! ይህ ወራዳ ከመድኃኔ ዓለም እና ቅዱሳኑ አያመልጣት!

🏁 Amanal Petros after his record race: “I dedicate my successes to the people of Tigray”

Amanal Petros broke a German age-old record in Valencia on Sunday: In the half marathon, the runner of the TV Wattenscheid increased to 60:09 minutes, undercutting the mark of Carsten Eich, who had run 60:34 in Berlin in 1993.

The 26-year-old, who fled Eritrea to Germany about ten years ago, became the first German runner to hold the national men’s records in the half marathon and marathon at the same time. In December 2020, he had also screwed the German marathon best time at 2:07:18 hours in Valencia.

Amanal Petros gave this interview after his half marathon race:

You have achieved a novelty with your half marathon record, because never before did a German runner hold the records in the half marathon and marathon.

Amanal Petros: Yes, that’s true and I’m really very proud of that. Because I always think about where I came from and how I started. I’ll never forget that. It’s madness, I’m super happy that I’ve done all this. And I also know: I can achieve much more.

They have repeatedly pointed out the devastating situation in the Ethiopian Tigray region, where conditions of war continue to prevail. Your mother lives there with your two sisters. Do you now have contact again and what is the current situation?

Amanal Petros: It is still very difficult and currently I have no contact with my family. In the meantime, I had indirectly received a few messages via third parties. This is very bad and sad for me. For a year, people have been living there in war, children and families are dying. But no one seems to be interested in what really happens. Unfortunately, the situation is hardly reported in the media. I am constantly thinking of the people of Tigray and dedicating my successes to those who are threatened there.

🏁 Amanal Petros nach seinem Rekordrennen: „Ich widme meine Erfolge den Menschen in Tigray“

Amanal Petros hat am Sonntag in Valencia einen deutschen Uralt-Rekord gebrochen: Im Halbmarathon steigerte sich der Läufer des TV Wattenscheid auf 60:09 Minuten und unterbot damit die Marke von Carsten Eich, der 1993 in Berlin 60:34 gelaufen war.

Der 26-Jährige, der vor rund zehn Jahren aus Eritrea nach Deutschland geflüchtet war, avancierte somit zum ersten deutschen Läufer, der die nationalen Männer-Rekorde im Halbmarathon und Marathon zeitgleich hält. Im Dezember 2020 hatte er ebenfalls in Valencia die deutsche Marathon-Bestzeit auf 2:07:18 Stunden geschraubt.

Amanal Petros gab nach seinem Halbmarathon-Rennen dieses Interview:

Sie haben mit Ihrem Halbmarathon-Rekord ein Novum erreicht, denn noch nie hielt ein deutscher Läufer zeitgleich die Rekorde im Halbmarathon und Marathon.

Amanal Petros: Ja, das stimmt und darauf bin ich wirklich sehr stolz. Denn ich denke dabei auch immer daran, wo ich hergekommen bin und wie ich angefangen habe. Das werde ich nie vergessen. Es ist der Wahnsinn, ich bin super happy, dass ich das alles so geschafft habe. Und ich weiß auch: ich kann noch viel mehr erreichen.

Sie haben immer wieder auf die verheerende Situation in der äthiopischen Tigray-Region hingewiesen, in der weiterhin kriegerische Zustände herrschen. Dort lebt Ihre Mutter mit Ihren beiden Schwestern. Haben Sie inzwischen wieder Kontakt und wie ist die aktuelle Situation?

Amanal Petros: Es ist nach wie vor sehr schwierig und zurzeit habe ich gar keinen Kontakt zu meiner Familie. Zwischenzeitlich hatte ich über Dritte indirekt ein paar Nachrichten bekommen. Das ist sehr schlimm und stimmt mich traurig. Seit einem Jahr leben die Menschen dort im Krieg, Kinder und Familien sterben. Es scheint aber niemanden mehr zu interessieren, was wirklich passiert. In den Medien wird leider kaum noch über die Situation berichtet. Ich denke ständig an die Menschen in Tigray und widme meine Erfolge jenen, die dort bedroht sind.

ምንጭ/Quelle/ Source

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 25, 2021

✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው!✞✞✞

🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁

በስፔይኗ ቫሌንሲያ ከተማ ነው ዛሬ ክብረ ወሰኑን የሰበረችው።

የዋቄዮአላህ ባሪያዎች ይህን የጽዮናውያንን መምጣት/መነሳት ስለሚፈሩ ነው ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በየጊዜው ትንኮሳ እና ጦርነት እየቀሰቀሱ ሲያዳክሟቸው የቆዩት። አሁን ግን ይህ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት ያህል የዘለቀው የበላይነታቸው እያከተመ መምጣቱን ትርታው ይነግራቸዋል። እነ ምሩጽ ይፍጠር ከትግራይ ብቅ ብቅ ማለት ብለው የረጅም ርቀት ሩጫውን የበላይነት መያዝ ሲጀምሩ አረመኔው ኦሮሞ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ወዲያው ጽዮናውያንን መጨፍጨፍና ማስራብ ጀመረ። ልጁም ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም እንዲሁ ተመሳሳይ ጭካኔ በጽዮናውያን ላይ በማሳየት ላይ ነው። ሰሞኑን እንዲያውም ምክር ቢጤ ለማግኘት ወደ ዚምባብዌ ደውሎ ነበር የሚል ዜና እየተሰማ ነው። መንግስቱ፤ “የአውሮፕላን ጭፍጨፋውን አታቋርጥ፣ እኔ የተሳሳትኩት በማቋረጤ ነው ቅብርጥሴ” የሚል ምክር ቢጤ ለግራኝ ሰጥቶታል ተብሏል። 🦃 Birds of a Feather Flock Together 🦃 (🦃 የላባ ወፎች አብረው ይጎርፋሉ 🦃) ይባል የለ! አርመኔዎች! ጽዮናውያን ይህን የሰይጣን ጭፍራ ባፋጣኝ ካልደፉት ብዙ የሚያጠያይቀን ነገር ይኖራል!

💭 LETESENBET GIDEY PULVERIZA EL RECORD MUNDIAL DE MEDIA MARATÓN. RESUMEN MEDIA MARATÓN DE VALENCIA 2021

💭 Ethiopia’s Gidey smashes women’s half-marathon world record

Letesenbet Gidey pulverised the women’s half-marathon world record Sunday, slicing more than a minute off the previous mark when she won in Valencia.

Running in bright sunshine, it was the first half-marathon the 23-year-old Ethiopian had raced in and she added the record to her 5000m and 10,000m world records.

Gidey timed 1hr 02min 52sec to better the previous time of 1hr 04min 02sec set by Ruth Chepngetich of Kenya in April 2021.

Valencia was also the scene of Gidey’s 5000m record in October 2020.

Gracias Valencia,” Gidey said at the finish line. “I’m so happy,” she said, holding a sign saying “First woman in history under 63 minutes”.

She ran the first 10km in 29min 45sec and then got even faster over the final section of the race.

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Letesenbet Gidey Sets New Women’s 10,000m World Record

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021

💭 Letesenbet Gidey Sets New Women’s 10,000m World Record

💭 ለተሰንበት ግደይ አዲስ የሴቶች የ 10,000 ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገበች

________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀግናዋ እህታችን በዚህ ሩጫዋ ግራኝን + ወያኔን + ኮሮናን ድል አደረገቻቸው | ይህ ትልቅ ምልክት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020

በስፔና ቫሌንሲያ ከተማ የሴቶችን የ፭ ሺህ ሜትር ክብረወሰንን ባስደናቂ መልክ የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኢትዮጵያ ላይ አሳዛኝ ድራማ በመስራት ላይ ላሉት የብልጽግና እና ህውሀት የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀዩን ካርድ አሳይታቸዋለች። በዚህ ድንቅ ሩጫዋ ኮሮና የተባለው ጋኔን እነ አብዮት አህመድ አሊ በአውሮፕላን እና በሻንጣ ወደ ሃገራችን ካላስገቡት በቀር ኢትዮጵያውያኑን እንደማይዛቸውም ነው በግልጽ ያሳየችን። እስኪ ይታየን የመላው ዓለም ነዋሪዎች የኦክስጅን እጥረት በሚፈጥረው የኮሮና ቫይረስ እየተሰቃየ ባጭሩ ሲቀጠፍ እህታችን የረጅም ርቀት የዓለም ክብረወሰን ሰበረች። እግዚአብሔር ከአውሬዎቹ ይጠብቅሽ!

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »