Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Gidey’

Champion Letesenbet Gidey Falls at The Finishing Line When Leading World Cross Country Race

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2023

🏃‍ የዓለም ሻምፒዮና ሌተሰንበት ግደይ የአለም ሀገር አቋራጭ ውድድርን እየመራች ጥቂት ሜትሮ ሲቀሯት በማጠናቀቂያው መስመር ላይ ወድቃለች።

💭 አይዞሽ እኅታለም፤ ካልወደቁ አይነሱም! ግን ይህ ትልቅ ምልክት ነው፤ ኢትዮጵያ ሃገራችን የምትገኝበትን ሁኔታ ነው እንደ መስተዋት የሚያሳየን። አጋንንቶቹ እንደ ደብረ ጺዮን፣ ኢሳያስ አወርቂ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ያመጡብን መጥፎ ዕድል ነው። አይዞሽ፤ ገና ብዙ ዕድሎች አሉሽ! ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ!

😈 ኬንያዊቷ ግን ወስላታ ናት! ኢንተርቪዋን አዳምጫለሁ፤ የማስተዛዘን ሙከራ እንኳን አላደረገችም፤ ኢኔ! ኢኔ! ኢኔ! ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ! ብቻ። ኬኒያኖች ምንም ከማይመቹኝ የዓለማችን ሕዝቦች መካከል ናቸው፤ የፈረንጅ አለቅላቂ፤ ቅጥረኞች!

እንዲያውም ይህ ሩጫ መመርመር አለበት። ለተሰንበት ምን ገጥሟት ሊሆን ይችላል?! ዛሬ ስታዲየም ውስጥ ሆኖ በጨረር ማጨናገፍ ቀላል ነው። በፈረስ ውድድር ላይ በተደጋጋሚ የምናየው ነው።

የኦሎምፒክ ታላቅ ሚካኤል ጆንሰን በትዊተር ገፁ ላይ “ዋው! በአለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የለተሰንበት መውደቅ “ልብ የሚሰብር ነው፤ በጥሬው ከቴፑ ሜትሮች ብቻ ሲቀሯት!” ብሏል።

‘ሚካኤል’ ጆንሰን በዕለት ሚካኤል! ዋው!

🏃‍ Letesenbet Gidey was the pre-race favorite and with the finishing line in sight it seemed as if the Ethiopian was to win gold with ease. But meters from the tape the 24-year-old fell, and in a blink of an eye, victory was dramatically gone.

In a spectacular conclusion to the women’s race at the World Athletics Cross Country Championships in Bathurst, Australia, Saturday, Kenya’s Beatrice Chebet overhauled Gidey with an impressive final kick to win the title.

With the finishing line looming, Gidey looked over her shoulder and would have sensed Chebet, the world 5000m silver medalist, sprinting towards her. It was as the Kenyan was on her shoulder that Gidey lost her footing on the uneven ground.

To make matters worse for Gidey, the reigning 10,000m world champion, she was disqualified for outside assistance after a supporter reportedly jumped the fence to assist her.

In an Instagram post, the athlete later said: “I’m doing well. Thank you for all the messages. I’ll be back. Today was a good race with a sad ending for me. Let’s take the good forward to the future.”

Olympic great Michael Johnson tweeted: “Wow! Heartbreaking for Letesenbet at World Cross Country Champs. Literally just meters from the tape!”

😈 The Kenyan ‘Winner’ made a disgusting and ignorant statement…..I, I, I kegna, kegna!

Letesenbet holds the current world records for the 5000 metres, 10,000 metres, and half marathon, which she set in October 2020, June 2021 and October 2021, respectively. She is only the second athlete after Ingrid Kristiansen from 1989–1991 to hold them simultaneously.[3] Her record in the half marathon, making Letesenbet the first debutante to set a world record in the event, broke previous mark by more than a minute.[4][5] She also holds the world best in the 15 km road race, which was also an over one-minute improvement. Letesenbet became the first woman to break the 64 and 63-minute barriers in the half marathon and the 45-minute barrier in the 15 km. She recorded the fastest women’s marathon debut in history at the 2022 Valencia Marathon, placing her sixth on the respective world all-time list.

______________

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከእነ ለተሰንበት ንግሥተ ሳባግደይ ወርቅ ጀርባ ያለችው ጽዮን ማርያም እንጅ ደራርቱ ቱሉ አይደለችም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 8, 2022

በአሜሪካዋ ኦሬጎን ግዛት ለተሰንበት ‘ንግሥተ ሳባ’ ግድይ በሰንበት ዕለት የወርቁን መጋረጃ ባርካ ከፈተችው ፥ በካሊ ኮሎምብያ ደግሞ ወጣት ሃይሎም እንዲሁ በስነበት ዕለት በአስገራሚ መልክ የወርቅ ሜዳሊያ ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ አምጥታ ውድድሩን ዘጋችው። ጽዮናዊቷ ትዮጵያ በኮሎምቢያ በተደረገውን የዓለም ከ፳/20 አመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድርን ፮/6 ወርቅ፣ ፭/5 ብር እና ፩/1 ነሀስ በድምሩ ፲፪/12 ሜዳልያዎችን አግኝታለች። በአጠቃላይ ከአሜሪካና ጃሜይካ ቀጥሎ ከዓለም ፫/3ኛ ከአፍሪካ ደሞ አንደኛ በመሆን ውድድሩን አጠናቃለች።

በነገራችን ላይ፤ በዚህችዋ በኮሎምቢያ ጥቁሯ ሴት ፖለቲከኛ ‘ፍራንሲያ ማርኬዝ’ የሃገሪቷ ምክትል ፕሬዚደንት ለመሆን በቅታለች። በደቡብ አሜሪካ ታሪክ አንዲት ጥቁር/አንድ ጥቁር ለከፍተኛ ሥልጣን ሲበቃ የመጀመሪያ ጊዜ መሆኑ ነው። ወይዘሮ ፍራንሲያ ማርኬዝና ደጋፊዎቿ ለምርጫ ቅስቀሳቸው ይዘውት የወጡት ባንዲራ፤ ‘ቢጫ-ሰማያዊ-ቀይ’ ቀለማት ያረፉበትን የኮሎምቢያን ባንዲራ ሳይሆን ፥ ፎቶው ላይ እንደሚታየው፤ ‘ቀይ-ቢጫ-አረንጓዴ’ ቀለማት የሚያበሩበትን የጽዮንን ሰንደቅ ነበር።

በአሜሪካዋ ኦሬጎን ግዛት ባለፈው ወር ላይ እና ትናንትና ደግሞ በኮሎምቢያዋ ካሊ በዓለም አትሌቲክ ቻምፒዮና በጽዮናውያን አማካኝነት የተመዘገበው ድል ማንን/ምንን ይጠቁመናል?

  • ❖ የእግዚአብሔር አምላክ የበላይነትን
  • ❖ የጽዮን ማርያም ፍቅር አሸናፊነትን
  • ❖ የጽላተ ሙሴን ኃያልነትን
  • ❖ በዚህ ከባድና አስከፊ ጊዜ እንኳን ለኢትዮጵያ ደማቸውንና ላባቸውን እያፈሰሱ ብዙ መስዋዕት የሚከፍሉት ብሎም ኢትዮጵያንም ታላቅ የሚያደርጓት ጽዮናውያን መሆናቸውን
  • ❖ የጽዮናውያን ድል የተመዘገበውና በኢትዮጵያም አንፃራዊ ሰላም የሰፈነው የሞትና ባርነት መል ዕክተኛው እርኩስ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በተሰወረባቸው ሳምንታት መሆኑን

😈 የጠላታችን የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርና ጭፍሮቹን መፍረክሰክን

እንደተለመደው አልማር-ባይ ግብዞቹ ሁሉ በእነ ለተሰንበት ግደይ፣ ጉዳፍ፣ ጎይተቶምና ሰዮም በኩል የተመዘገበውን ድል በመንጠቅ ለ’ደራርቱ ቱሉ’ ለመስጠት ምን ያህል እንደጣሩ ተመልክተናል። ግብዞች!(የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሥልጣን ላይ ከመውጣቱ በፊት አድናቂዋ ነበርኩ። በቅርብም አውቃታለሁ፤ በጎ ሰው ናት፤ ሆኖም የዲቃላ ማንነቷና ምንነቷ እንደ ምኒልክ፣ አቴቴ ጣይቱ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱና ግራኝ አብዮት አህመድ ጸረ-ጽዮናዊና ጸረ-ኢትዮጵያ የሆነ ሥራ ሊያሠራት እንደሚችል ታሪክ አስተምሮናል።

ልብ እንበል፤ እነ ደራርቱ ቱሉ፣ ጥሩነሽ ዲባባ፣ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ፣ ቀነኒሳ ወዘተ ያን ሁሉ ድል ያስመዘገቡት ጽዮናውያን አዲስ አበባን በተቆጣጠሩበት ወቅት መሆኑ በአጋጣሚ አይደለም። የሕወሓትን ምኒልካዊ አገዛዝ ማለቴ አይደለም! ያኔ እነ ደራርቱን ስናደንቅና ከፍ ስናደረጋቸው የነበረው በቀጥታ ስማቸውን እያነሳን እንጂ በአሰልጣኞቻቸው በኩል አልነበረም።

👉 ታዲያ ዛሬ ምን ተፈጠረ? ደራርቱን ወደፊት ለማምጣት ለምን ተፈለገ?

አዎ! ጽዮናውያን ድላቸውንም ሆነ ሽንፈታቸውን፣ ጸጋቸውንም ሆነ ውርደታቸውን፣ ደስታቸውንም ሆነ ሃዘናቸውን ጮክ ብለው የማሰማት ልምዱ የላቸውም። የሚገባቸውን ነገር ሁሉ በተገቢ መልክ ደፍረው የመጠየቅና የማስከበርም ባሕል አላዳበሩም። ስለዚህ ዓይን አውጣዎቹ ጠላቶቻቸው የጽዮናውያን የሆነውን ነገር ሁሉ የራሳቸው ለማድረግ በድፍረት ተግተው ይሠራሉ።

  • ➡ ጋላ-ኦሮሞዋ አቴቴ ጽዮናዊቷን መከዳ ንግሥተ ሣባን ለመውረስ ታግላለች፣
  • ➡ የንግሥት ሣባን ልጅ የንጉሥ ‘ምኒልክ’ን ስምና ክብር ዲቃላው አፄ ‘ምኒልክ’ ለመውረስ ሞከረ፣
  • ➡ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን አፄ ምኒልክና እቴጌ ጣይቱ ከገደሏቸው በኋላ እስከ ዛሬዋ ዕለት
  • ➡ ድረስ ለአራት ትውልድ ያህል በዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች የሚመሩ አገዛዞች በአዲስ አበባ ነግሰዋል፣
  • ➡ ይህን ሁሉ ዘመን ተበዳዮች የነበሩት/የሆኑት ጽዮናውያን ሆነው ሳለ ዛሬም ከቀድሞው በከፋ መልክ እየበደሉ “ተበዳይ” ሆነው የሚያለቃቅሱት ግን ጋላ-ኦሮሞዎች ናቸው። ልክ እንደ መሀመዳውያኑ!
  • ➡ ጽዮናውያን የገነቧትን ኢትዮጵያን መጤው ፍዬል ጋላ-ኦሮሞ ለመውረስ አልሟል፣
  • ➡ ጽዮናዊው መለስ ዜናዊ የገነቡትን የሕዳሴውን ግድብ ጋላ-ኦሮሞው ግራኝ አብዮት አህመድ የራሱ ለማድረግ እየሠራ ነው፣
  • ➡ ጽዮናውያኑ እነ ለተሰንበት ያስመዘገቡትን ድል ለአቴቴ ደራርቱ ቱሉ ለማሻገር ተሞክሯል፤ (ደራርቱ አጸያፊዋንና ጨምላቃዋን የአዲስ አበባ ከንቲባን፤ “ጀግኒት አዳነች አቤቤ” እያለች ስታመሰግናት/ስታወድሳት ሰማናት እኮ!) ሌላው ሁሉ ድራማ ነው! በቅርቡ በእሳት የሚጠረገውም ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም፤ “ለተራበው የትግራይ ሕዝብ ምግብ እንላክለት… ቅብርጥሴ” እያለ ሲሳለቅ እኮ ነበር።

💭 የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች፤ “ኢትዮጵያ የመቶ ሃምሳ ዓመት ታሪክ ነው ያላት” ሲሉን ፤ “የፀረ-ጽዮናውያኑ ጋላ-ኦሮሞዎች ታሪክ መቶ ሃምሳ ዓመታትን አስቆጥሯል” ማለታቸው ነው። አዎ! ክፉዎቹና አረመኔዎቹ መጤ ጋላ-ኦሮሞዎች የተቆጣጠሯት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ የመቶ ሃምሳ ዓመት እድሜ ታሪክ ነው ያላት። ስደት ላይ ያለቸው ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ግን የአምስት ሺህ ዓመታት ታሪክ ባለቤት ናት።

ከአደዋው ጽዮናዊ/ኢትዮጵያዊው ድል በኋላ የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የተሸከመውን ብኵርናቸውን በምስር ወጥ ለውጠው የስጋዊ ማንነትንና ምንነትን እንዲሁም ዓለማዊ የሆነውን ነገር ሁሉ ለመውረስ የወሰኑት የምኒልክ ‘ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ‘ አራት ትውልዶች፤

  • ☆፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት የእነዚህ አራት ትውልዶች የበላይነት ግን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ዛሬ በማክተም ላይ ነው። እነ ለተሰንበት ግደይ በአቴቴ ሲልፋን ሃሰን ላይ ያሳዩት ድልም በጣም አስገራሚ የሆነ አመላካች ክስተት ነው! በአሜሪካዋ ኦሬጎን መታየቱም ያለምክኒያት አይደለም። አታላዩ፣ ክፉውና አረመኔው ጋላ-ኦሮሞ አብቅቶለታል።

ጀግኖቹ ለተሰንበት፣ ጎተይቶም፣ ጉዳፍና ስዮም ድል የተቀዳጁት ለጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ እንጅ ባለ አምስት ፈርጥ የሉሲፈር ኮከብ ላረፈበት ሰንደቅ እንዲሁም ዛሬ የፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ለሚያሳድዳት ኢትዮጵያ ዘ-ስጋና ለምኒልክ / ሕወሓት ትግራይ አይደለም።

ብዙዎቹ “ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ግብዞች እግዚአብሔር አምላክ ያሳየንን ተዓምር ለማራከስ ሲሉ የእነ ጉዳፍን ድል ለደራርቱ ቱሉ ለመስጠት ሞክረዋል። የእነ ጎይተቶምን ስም በመጥራት ፈንታ የደራርቱን ስም መቶ ጊዜ ደግመው ደጋግመው ሲጠሩ ተሰምተዋል። ለምሳሌ፤ በጽዮናውያን ለተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎች ከሆኑት ወሸከቲያሞች “ከወርቁ ጀርባ ያለው ወርቅ” የሚል ርዕስ ሰጥተው በጽዮንና በጽላተ ሙሴ ፈንታ ደራርቱ ቱሉን የዚህ ድል ባለቤት እንደሆነች አድርገው በማቅረብ ሲወሻክቱ ይሰማሉ።

ከአምስት ዓመታት በፊት በአዲስ አበባ ቦሌ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አንድ ከትግራይ የመጣ ወንድማችን ወደኔ መጥቶ ብዙ የግል ታሪኮቹን ያጫውተኝ ነበር። በወያኔ ትግል ወቅት እንደቆሰለ፣ በኋላም ወደ አዲስ አበባ መጥቶ ጦር ኃይሎች አካባቢ በአንድ ባለኃብት ተቋም ተቀጥሮ እንደሠራና ቀጣሪውም ለህክምና ተገቢውን እርዳታ ስለማያደርግለት ወደ ትግራይ ለመመለስ እንደወሰነ አሳዛኝ በሆነ መልክ አጫወተኝ። ታሪኩን ሙሉ በሙሉ ስለተቀበልኩት በጣም ረበሸኝና ያለኝን ገንዘብ አውጥቼ ሰጠሁት። ወንድማችንም ደንዘዝ/ፈዘዝ ብሎ እግሬን ለመሳም ሲወድቅ፤ “ኧረ በጭራሽ! ይህማ አይሆንም፤ እኔ ኃብታም ሆኜ አይደለም፤ ግን ካለኝ እንካፈል ብዬ ነው፤ ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰጠህ ቅዱስ ሚካኤል በዕለቱ እንጅ እኔ አይደለሁም… እኔን አታመስግነኝ!” አልኩት።

አዎ! እግዚአብሔርና ቅዱስ ሚካኤል ነበር የሰጡት።

የእነ ለተሰንበት ድል ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት፤ በተለይም ላለፉት አራት ዓመታት በጽዮናውያኑ ኢትዮጵያውያን ላይ ለዘመቱት ቃኤላውያን፣ እስማኤላውያን፣ ኤዶማውያንና ይሁዳዎች ጽዮናውያንን ይቅርታ ጠይቀው በንስሐ ይመለሱ ዘንድ ሌላ ዕድል ያገኙበትና የመጨረሻው ምልክትም የታየበት ድል ነው።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ፤ ሉሲፈራዊው ሲ.አይ.ኤ ለሚያካሂደው የአዕምሮ ቁጥጥር ቤተ ሙከራ ሰለባ የሆኑት ሕወሓቶች የቻይናን/ሉሲፈርን ባንዲራ በማውለብለብ የጽዮንን ልጆች ድል ለመንጠቅ መሞከራቸው ከባድ ስህተት ነው። ሕወሓቶች ከአረመኔው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር በማበር በጽዮናውያን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱን የከፈቱት ይህን የሞትና ባርነት ባንዲራ ለማስተዋወቅ ብሎም አንድ ሚሊየን ዲያስፐራ ኢ-አማኒያን ብቻ የሚኖሩባትን “ትግራይ” የተባለች ሲዖል ለመመስረት መሆኑን በግልጽ እያየነው ነው። ሉሲፈራውያኑ ሞግዚቶቻቸውም የሚፈልጉትም ይህን ነው። የሕወሓትን አስቀያሚ ባንዲራ ይዞ ወደ ስታዲዮሙ የገባው ምስኪኑ ወገናችን ‘መዓረግ መኮንን’ ከ”ቴክሳስ” ግዛት መሆኑን እናስታውስ! “ኦሬጎን – ቴክሳስ!”

👉 ለኢትዮጵያ ወርቁን አስገኙላት። እንግዲህ ወርቅ፣ እጣንና ከርቤብዙ የሚጠቁሙን ነገሮች አሉ። ቀደም ሲል የሚከተሉትን መረጃዎች አቅርበን ነበር፤

💭 Cricket Apocalypse: ‘Biblical’ Swarms of Giant Mormon Crickets Destroying Crops in US West + Texas

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

የፍጻሜ ዘመን ፌንጣ ወረራ፤ መጽሐፍ ቅዱሳዊየግዙፉ የሞርሞን ፌንጣ መንጋ በአሜሪካ ምዕራብ + ቴክሳስ ሰብሎችን እያወደመ ነው።

በተለይ በኦሬጎን ግዛት ፌንጣዎቹ በሰብል ላይ ከፍተኛ ውድመት ሊያደርሱ ይችላሉ የሚሉ ስጋት አለ።

ዛሬ ኦሬጎን፣ ቴክሳስ፣ ካሊፎርኒያ፣ ኒቫዳና አይዳሆ የኢትዮጵያን ጤፍበብዛት የሚያመርቱ ግዛቶች ለመሆን በቅተዋል። ስለጤፍ በሚያወሳው የእንግሊዝኛ ጽሑፍ ላይ በተለይ ትግራይላይ ማተኮሩ ያለምክኒያት አይደለም።

💭 የኢትዮጵያ ቍ.፩ ጠላት ኦሮሞ መሠረቷን አክሱምን ለማናጋት ዘመተ፣ የውሃዋን ምንጭም በከለባት

💭 Biblical swarms of giant Crickets are turning US farms to dust

Northern Oregon rangeland, Jordan Maley and April Aamodt are on the lookout for Mormon crickets, giant insects that can ravage crops.

🔥 አሁን በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዓላማዎች፤

  • ❖ ጥንታዊውን የአዳም ዘር ለማጥፋት
  • ❖ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነትን ለመዋጋት
  • ❖ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን ለማዳከም
  • ❖ ግዕዛዊውን ቋንቋና ፊደል አጥፍቶ የሮማውያኑን ቋንቋና ፊደል ለማስፋፋት
  • ❖ የሕይወት ዛፍን ለመቁረጥ (አዲስ የ’ሰው’ዘር ለመፍጠር)
  • ❖ የእጣንና ከርቤ ዛፎችን ለማጋየት (እንደ ኮሮና ላሉ ወረርሽኞች ፈውስ ስለሆኑና ክትባትን እንዳይፎካከሩ)
  • ❖ የወርቅና ሌሎች ማዕድናት መገኛዎቹን ለማቆሸሽ (ዛሬ ወርቅ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ የጤፍ ዘሮችን ለማጥፋት (ዛሬ ጤፍ በጣም ተፈላጊ ነው)
  • ❖ ውሃዎቹን(ጠበሎቹን)ለመበከል ብሎም ለማድረቅ። “የታሪክ አባት” በመባል የሚታወቀው ዝነኛው የግሪክ ዓለማዊ ፈላስፋ፤ ሄሮዶትስ እንኳን ከሁለት ሺህ ዓመታት በፊት እንዲህ ሲል ተናግሮ ነበር፤ “ረጅም እድሜ የሚያስገኘው የውሃ ምንጭ የሚገኘው በኢትዮጵያ ነው”።

አዎ! ዛሬ ከጽዮናውያን ጤፉን፣ ገብሡን፣ ሰሊጡን ፣ ስጋውን፣ ውሃውን፣ ማሩንና ወተቱን ሁሉ ሲነጥቁ፤ ጽዮናውያንን ግን በእርዳታ ስም፤ ምንነቱና ጥራቱ ለማይታወቅ የ’ዩ.ኤስ.አይ.ኤይድ’ ዱቄት ተገዥ ለማድረግ እየሠሩ ነው። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ደግሞ ለዚህ ከባድ ወንጀል ተባባሪ ለመሆን መብቃቱ እጅግ በጣም ያሳዝናል። ግን በመጨረሻ አይሳካላቸውም፤ ሁሉም ይወገዳሉ፤ ጥቂቶቹ የምንተርፈው ተፈጥሯዊ ህጉን እንደገና ለመከተል የምንበቃበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።

💭 Texas & Tegray (Ethiopia) Massacres + Tedros (TE) & The Queen | ትግራይና ቴክሳስ + ቴድሮስ & ንግሥቲቱ

👉 ክፍል ፬

💭 Ancient Grain – Gluten-free “Super Food– TEFF Takes Root on US Plains

Teff Hotspots in the US:

  • Texas
  • Idaho
  • Oregon
  • California
  • Nevada
  • TExas
  • TEgray (Tigray)
  • TEdros (Tigray Native)
  • TEff
  • Anagram: OREGON = NEGRO

👉 Continue reading/ሙሉውን ለማንበብ

💭 “ከ፳፭ ዓመታት በፊት ሁቱዎች ልክ እንደ ኦሮማራዎች በቱሲዎች ላይ ፤ ለመጨረሻው ክተት ሲዘጋጁ”

👉 Rwanda/ሩዋንዳ ፥ ጽዮናውያን ልብ እንበል

የጽዮን ልጅ ለተሰንበት ግደይ ሩጫዋን ከመጀመሯ በፊት ይህን ልበል፦ ከዚህ በፊት ሶማሌውን መሀመድ ፋራን (ሞ ፋራ) ለኢትዮጵያውያን እንዳዘጋጁት በቶክዮ ኦሎምፒክስም የዋቄዮ-አላህ ባሪያዋንና ከሃዲዋን ሲፋን ሃሰንን ‘በሚገባ’ ለጽዮን ልጆች አዘጋጅትዋታል። ቁንጥንጥ ሁኔታዋን በሚገባ እንከታተለው!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: