Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Athletics’

Champion Letesenbet Gidey Falls at The Finishing Line When Leading World Cross Country Race

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2023

🏃‍ የዓለም ሻምፒዮና ሌተሰንበት ግደይ የአለም ሀገር አቋራጭ ውድድርን እየመራች ጥቂት ሜትሮ ሲቀሯት በማጠናቀቂያው መስመር ላይ ወድቃለች።

💭 አይዞሽ እኅታለም፤ ካልወደቁ አይነሱም! ግን ይህ ትልቅ ምልክት ነው፤ ኢትዮጵያ ሃገራችን የምትገኝበትን ሁኔታ ነው እንደ መስተዋት የሚያሳየን። አጋንንቶቹ እንደ ደብረ ጺዮን፣ ኢሳያስ አወርቂ እና ግራኝ አብዮት አህመድ ያመጡብን መጥፎ ዕድል ነው። አይዞሽ፤ ገና ብዙ ዕድሎች አሉሽ! ቅዱስ ሚካኤል አይለይሽ!

😈 ኬንያዊቷ ግን ወስላታ ናት! ኢንተርቪዋን አዳምጫለሁ፤ የማስተዛዘን ሙከራ እንኳን አላደረገችም፤ ኢኔ! ኢኔ! ኢኔ! ኬኛ! ኬኛ! ኬኛ! ብቻ። ኬኒያኖች ምንም ከማይመቹኝ የዓለማችን ሕዝቦች መካከል ናቸው፤ የፈረንጅ አለቅላቂ፤ ቅጥረኞች!

እንዲያውም ይህ ሩጫ መመርመር አለበት። ለተሰንበት ምን ገጥሟት ሊሆን ይችላል?! ዛሬ ስታዲየም ውስጥ ሆኖ በጨረር ማጨናገፍ ቀላል ነው። በፈረስ ውድድር ላይ በተደጋጋሚ የምናየው ነው።

የኦሎምፒክ ታላቅ ሚካኤል ጆንሰን በትዊተር ገፁ ላይ “ዋው! በአለም አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ የለተሰንበት መውደቅ “ልብ የሚሰብር ነው፤ በጥሬው ከቴፑ ሜትሮች ብቻ ሲቀሯት!” ብሏል።

‘ሚካኤል’ ጆንሰን በዕለት ሚካኤል! ዋው!

🏃‍ Letesenbet Gidey was the pre-race favorite and with the finishing line in sight it seemed as if the Ethiopian was to win gold with ease. But meters from the tape the 24-year-old fell, and in a blink of an eye, victory was dramatically gone.

In a spectacular conclusion to the women’s race at the World Athletics Cross Country Championships in Bathurst, Australia, Saturday, Kenya’s Beatrice Chebet overhauled Gidey with an impressive final kick to win the title.

With the finishing line looming, Gidey looked over her shoulder and would have sensed Chebet, the world 5000m silver medalist, sprinting towards her. It was as the Kenyan was on her shoulder that Gidey lost her footing on the uneven ground.

To make matters worse for Gidey, the reigning 10,000m world champion, she was disqualified for outside assistance after a supporter reportedly jumped the fence to assist her.

In an Instagram post, the athlete later said: “I’m doing well. Thank you for all the messages. I’ll be back. Today was a good race with a sad ending for me. Let’s take the good forward to the future.”

Olympic great Michael Johnson tweeted: “Wow! Heartbreaking for Letesenbet at World Cross Country Champs. Literally just meters from the tape!”

😈 The Kenyan ‘Winner’ made a disgusting and ignorant statement…..I, I, I kegna, kegna!

Letesenbet holds the current world records for the 5000 metres, 10,000 metres, and half marathon, which she set in October 2020, June 2021 and October 2021, respectively. She is only the second athlete after Ingrid Kristiansen from 1989–1991 to hold them simultaneously.[3] Her record in the half marathon, making Letesenbet the first debutante to set a world record in the event, broke previous mark by more than a minute.[4][5] She also holds the world best in the 15 km road race, which was also an over one-minute improvement. Letesenbet became the first woman to break the 64 and 63-minute barriers in the half marathon and the 45-minute barrier in the 15 km. She recorded the fastest women’s marathon debut in history at the 2022 Valencia Marathon, placing her sixth on the respective world all-time list.

______________

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopian Runner Stops a Lap Early, Comes Back Anyway to Win with the Fastest 3000m Time

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2023

🏃‍ አስገራሚ ድራማ በፈረንሳይ ሃገር፤ በትንሿ ከተማ በ ቫል ዴ ሮዊይVal-de-Reuil በተካሄደው የሦስት ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር ሩጫውን እየመራች የነበረችው ኢትዮጵያዊቷ ሯጭ ዲሪቤ ወልቴጂ ሁለት መቶ ሜትር ሲቀራት ውድድሩን የጨረሰች መስሏት መሮጥ አቋመች፤ ግን ገና ትንሽ እንደሚቀራት ስታውቅ ነቅታ ሩጫውን ‘በድጋሚ’ በአሸናፊነት ጨረሰች። ያውም በወቅቱ አዲስ የሦስት ሲህ ሜትር ርቀት ፈጣን ሰዓት። 8:33.44

ለጥንቸሏ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው!

🏃‍ Drama in France as Diribe Welteji of Ethiopia stops a lap too early and is told to keep running SHE STILL WINS with the fastest 3000m time in the world so far this short year, 8:33.44

There were many remarkable races at the Meeting de l’Eure indoor track meet in Val-de-Reuil, France, but one stood out amongst the others.

In the women’s 3,000 meters, Diribe Welteji of Ethiopia was well ahead of the pack, her victory almost assured. But with one lap to go in the race, Welteji pulled off to the side, thinking she had completed the race. With the other competitors closing in, a pacer and official grabbed hold of her and guided her back into lane one.

Welteji’s 30 meter lead shrunk as other runners looked to capitalize on her mistake, but she showed no signs of exhaustion. Welteji powered away to a personal best and world-leading time of 8:33.44. Her race shows that even when things go wrong, there’s always a chance for redemption.

💭 A very good lesson to the Hare.

🐢 THE TORTOISE AND THE HARE 🐇

A long time ago there was a hare who wouldn’t stop teasing a tortoise for his slowness. “I’m the fastest runner in the woods and you are the slowest one! We should compete!” he jeered.

One day the tortoise, tired of the hare showing off, agreed to have a running competition. “You may be fast, but I am persistent”, he said.

The next day the tortoise and the hare stood at the start, ready for the race. “One, two, three, go”, said the hare and they started running.

The hare was a long way in front of the tortoise when he saw a field of cabbages. He looked back and almost couldn’t see the tortoise. “Take your time!” he shouted to the tortoise, “I’ll have a snack here and still I’ll win the race!”

When he had finished his breakfast, the hare looked around to see how far the tortoise had got. He still hadn’t passed halfway! Feeling sleepy after his snack, the hare thought to himself, “I will have a quick snooze now and when I wake up I will quickly run past the finish line.”

He fell into a deep sleep and dreamed of winning the competition. Time passed and the sun was already setting when the hare woke up. He jumped and looked around to see the tortoise a few steps from the finish line.

The hare rushed towards the finish line as fast as he could, but the tortoise was already crossing it, winning the competition. “You don’t always have to be the fastest to win”, the tortoise told the hare, who was sobbing in disgrace.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Letesenbet Gidey Sets New Women’s 10,000m World Record

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021

💭 Letesenbet Gidey Sets New Women’s 10,000m World Record

💭 ለተሰንበት ግደይ አዲስ የሴቶች የ 10,000 ሜትር የዓለም ክብረ ወሰን አስመዘገበች

________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በመድኃኔ ዓለም ዕለት እንድናየው | ትግሬዋን ለተሰንበትን አገቷት ፥ ኦሮሞዋን ገንዘቤን ላኳት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 6, 2020

ኢትዮጵያውያን በሃገራቸው ይታገታሉ፣ ይገረፋሉ፣ ይራባሉ፣ ይገደላሉ፤ ከስራዎቻቸው ይፈናቀላሉ፣ በርሃ ለበርሃ እየተንከራተቱ ከሃገራቸው ይሰደዳሉ። የኢትዮጵያ ጠላቶች ግን ኢትዮጵያውያንን በገዛ አገራቸው እያገቱ፣ እየገረፉ፣ እያስራቡና እየገደሉ ተንደላቅቀው በሰላም ይኖራሉ፤ በአገርም በውጭም በኢትዮጵያ አየር መንገድ በነጻነት ይዘዋወራሉ።

ለተሰንበት ግድይ ከሁለት ወራት በፊት በመስከረም ፳፯/ ፪ሺ፲፫ ዓ.ም በ ቫሌንሲያ ከተማ ስፔይን የአምስት ሺህ ሜትር የዓለም ሬከርድን ሰበረች። ያኔም፤ ገና ትኩሱ የጥቃት ጦርነት ሳይጀምር ኢትዮጵያን ለቅቃ እንዳትወጣና ወደ ቫሌንሲያ እንዳትጓዝ ብዙ መሰናክሎችን ፈጥረውባትና አጉላልተዋትም ነበር። ልብ እንበል፤ ሬከርዱን ረቡዕ በመድኃኔ ዓለም ዕለት ነበር የሰበረቸው።

መኮረጅ የሚወደው ዲያብሎስ ነገሮችን አስመስሎ ነገር ግን አገለባብጦ ነው የሚያቀርባቸው፤ ለምሳሌ እኛ ከግራ ወደ ቀኝ ስንጽፍ ከዲያብሎስ የሆኑት ግን ከቀኝ ወደ ግራ ይጽፋሉ፣ እኛ ፍቅር ስናሳያቸው ከዲያብሎስ የሆኑት ጥላቻን፣ እኛ እውነቱን ከዲያብሎስ የሆኑት ሐሰትን፣ እኛ በስተቀኝ ከዲያብሎስ የሆኑት በስተግራ…([የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፡ ፴፪፥፴፫፟]“አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”)

በአረብኛው ቍጥር 27፤ ሲገለበጥ 72፤ ይህችን ቁጥር ዲያብሎስ ይወዳታል፤ መሀመድ ለተከታዮቹ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ከገደሉ72 ልጃገረዶችን በእስልምና ጀነት እንደሚጠብቋቸው ቃል ገብቶላቸዋል። ግራኝ አብዮት አህመድ አሊም በትግራይ ላይ በሚያካሂደው “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ጦርነት 72 ቁጥርን በመጠቀም ላይ ነው፤ (72 ሰዓታት ውስጥ እጃችሁን ስጡ!)

ለተሰንበት በመድኃኔ ዓለም ዕለት ሬከርድ ሰብራ ድል ስለተቀዳጀች ዲያብሎስ አልተደሰተም፤ የድል ዕድሉ ከደቡብ ተነጥቆ ወደ ሰሜን የዞረ መሰለው፤ ስለዚህ የሞትና ባርነት መንፈሱን በጦርነት መልክ ወደ ሰሜን ወሰደው።

በዛሬው እሑድ ኅዳር ፳፯ / ፪ሺ፲፫ ዓ./መድኃኔ ዓለም ዕለት የግማሽ ማራቶን ሩጫ በድጋሚ በቫሌንሲያ ከተማ ስፔይን የጥሩነሽ ዲባባን ሬከርድ የሰበረችው ለተሰንበት ትሳተፍ ዘንድ ተጋብዛ ነበር፤ ግን በተከፈተው ጦርነት ሳቢያ ወደ ቫሌንሲያ ልትጓዝ አልቻለችም።

ነገር ግን በዚሁ ዕለት የጥሩነሽ እህት ገንዘቤ ዲባባ ወደ ቫሌንሲያ ተላከች፤ ሬከርድ ባትሰብርም ሩጫውን ግን አሸነፈች።

👉 አሁን ነጠብጣቦቹን እናገናኛቸው…

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጀግናዋ እህታችን በዚህ ሩጫዋ ግራኝን + ወያኔን + ኮሮናን ድል አደረገቻቸው | ይህ ትልቅ ምልክት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 12, 2020

በስፔና ቫሌንሲያ ከተማ የሴቶችን የ፭ ሺህ ሜትር ክብረወሰንን ባስደናቂ መልክ የሰበረችው አትሌት ለተሰንበት ግደይ በኢትዮጵያ ላይ አሳዛኝ ድራማ በመስራት ላይ ላሉት የብልጽግና እና ህውሀት የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኞች አረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀዩን ካርድ አሳይታቸዋለች። በዚህ ድንቅ ሩጫዋ ኮሮና የተባለው ጋኔን እነ አብዮት አህመድ አሊ በአውሮፕላን እና በሻንጣ ወደ ሃገራችን ካላስገቡት በቀር ኢትዮጵያውያኑን እንደማይዛቸውም ነው በግልጽ ያሳየችን። እስኪ ይታየን የመላው ዓለም ነዋሪዎች የኦክስጅን እጥረት በሚፈጥረው የኮሮና ቫይረስ እየተሰቃየ ባጭሩ ሲቀጠፍ እህታችን የረጅም ርቀት የዓለም ክብረወሰን ሰበረች። እግዚአብሔር ከአውሬዎቹ ይጠብቅሽ!

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እነዚህ ሁለት “ጎረምሶች” የዓለም መሳለቂያ አደረጉን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 2, 2019

እንሳቅ? እናልቅስ? ወይስ እየሳቅን እናልቅስ?

ዴንማርክ ሰሞኑን ከኢትዮጵያ ጋር ተጣብቃለች። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ በዴንማርኳ አዓርሁስ በተካሄደው የዓለም ዋንጫ አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ ከ ሃያ ዓመት በታች እድሜ ያላቸው ሯጮች ብቻ መሳተፍ ነበረባቸው። ነገር ግን በዚህ ውድድር ኢትዮጵያን ወክለው የተሳተፉት፡ ጌትነት የትዋለ እና ድንቅዓለም አየለ፡ እድሜያቸው አሥራ ስምንት ነው ተብለው እንዲሳተፉ ተደርጓል፤ የተመለከተ ሁሉ ግን ሁለቱም አረጋውያን መሆናቸውን በማየቱ አሁን የአውሮፓውያን ማሕበረሰባዊ ሜዲያ መሳለቂያ ሆነዋል። በተለይ የስፔይኑ የስፖርት ጋዜጣ፡ “አስ/ASሰፊ የሆነ ዘገባ በዚህ ጉዳይ ላይ አቅርቧል። ሯጮቹ አሥራ አንደኛ እና ሃያ አንደኛ ወጥተዋል። እውነትም ጌትነት የትዋለ፤ ለመሆኑ ድንቅዓለምስ የትዋለ? የፊልም ባለሙያዎች እስኪ“የትዋለ እና ድንቅዓለም”በማለት ድራማ ስሩላቸው!

ውድድሩን ተከታትለው አንደኛና ሁለተኛ በመውጣት ያሸነፉት ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ሚልከሳ መንገሻ እና ታደሰ ወርቁ ናቸው።

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በታሪካችን ታይቶ አይታወቅም | ኢትዮጵያዊው ኢትዮጵያዊውን ሲጎትተው ከሃዲው ኢትዮጵያዊ አሸነፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2018

በትናንትናው የሎዛኑ የአልማዝ ሊግ የወንዶች 5,000 ሜትር ሩጫ ውድድር መጨረሻ ላይ ሲመራ የነበረውን ኢትዮጵያዊ ሌላው ኢትዮጵያ ቁምጣውን ጎትቶ ድል እንዳይቀዳጅ መሰናክል ሆነበት። በሦሰተኛ ቦታ ላይ የነበረው ለባህሬይን የሚሮጠው ከሃዲ ኢትዮጵያዊ ሩጫውን አሸነፈ።

ሰለሞን ባረገ ሩጫውን በአብዛኛው ይመራ ነበር፣ ነገር ግን ሩጫው 100 ሜትር ያህል ሲቀረው ሁለተኛ ሆኖ ሲከተል የነበረው ዮሚፍ ከዘልቻ አግባብ ባልሆነ መልክ የሰለሞንን ቁምጣ ሲጎትተው ሁለቱም መሬት ላይ ወደቁ፤ በዚህ ጊዜ ለባህሬይን የሚሮጠው ብርሃኑ በለው አልማዙን በላው። ሰለሞን በተአምር ሁለተኛ ሆነ። ለባህሬይን እርዳታ ያበረከተው ዮሚፍ ከውድድሩ ተሰናብቷል።

ይህ በኢትዮጵያውያኑ ውስጥ የገባው የምቀኝነት መንፈስ አሁን በየቦታው ይታያል። የኢትዮጵያ አትሊቲክስ መድከም የጀመረው ሰዶማውያን አሰልጣኞችና ማናጀሮች ከውጭ መግባት ሲጀምሩ ሙስሊም ሯጮችና አሰልጣኞች መሳተፍ ሲፈቀድላቸው ነው። ይህን መራራ ሃቅ መዋጥ ግድ ነው። በአረቦች የተያዘውን ሰሜን አፍሪቃን ስናይ እንኳን ክርስቲያኑን ጥቁሮችን እንኳን በፖለቲካውም ሆነ በስፖርቱ መስክ በጭራሽ አያሰልፉም።

በስጋም በመንፈስም ደካማ የሆኑት ሰዶማውያኑ እና ሙስሊሞቹ መጀመሪያ ላይ ድልን ይዘው ይመጣሉ በኋላ ላይ ግን ዘላለማዊ ውድቀትን ያስከትላሉ። ኢትዮጵያ እንደ እግር ኳስ አንድነትን በሚጠይቁት የቡድን ስፖርቶች ደካማ የገባችው ለአንድነት ሊቆሙ የማይችሉ ተጫዋቾች ሲሳተፉ ነው። ከጥቂት አመታት በፊት በአቶ ሰውነት በጋሻው የሚመረው የኢትዮጵያ ቡድን ለአፍሪቃ ዋንጫ ሲያልፍ ጥሩ መሠረት ሊኖረው ይችል ነበር፤ ነገር፡ አዎ! ጥሩ መጫወት የሚችለው የግብጽ ወኪል ሳላሃዲን ብትንትኑን አወጣው፡ ከዛም ሰዶማውያን የውጭ አሰልጣኞች ተቀጠሩ። መሀመዳውያኑ በሚቆጣጠሩት የገንዘብ መለወጥ ላይ ወይም በንግዱ ላይ ብቻ ቢቆዩ ይሻላቸዋል። ከፖለቲካም ከስፖርትም መገለል አለባቸው። ሰዎቹ ሳይሆኑ በውስጣቸው ያለው መንፈሳዊ እባብ ለፍቅርና አንድነት፣ ለእድገትና መሻሻል በጣም ትልቅ እንቅፋት ነው። የእነ አበበ ቢቂላና ደራርቱ ቱሉ ድሎች ልዩ የነበሩት የእናት ኢትዮጵያ ጠባቂው ቅዱሱ መንፈስ አብሮአቸው ስለነበር ነው።

ወንድማችን ኃይሌ ገ/ ሥላሴ መምህር ግርማን በመተናኮሉ መንፈስ ቅዱስን አስቀይሟል፤ ይህ ቪዲዮ በግልጽ የሚያሳየንም ውጤቱን ነው።

በመድኃኔ ዓለም ፈቃድ የተፈወሰችውን ጌጤ ዋሚን ኃይሌ ገ/ ሥላሴ ወደ ሲዖል ሊጎትታት እንደሞከረው

እስማኤላዊው ዮሚፍ ከዘልቻም ክርስቲያኑን ሰለሞን ባረገን ጎትቶ ወደኋላ አስቀረው፤ ክርስቲያኑ ከወደቀበት ተነስቶ ሁለተኛ ሆነ፤ እስማኤላዊው ወደ ሲዖል ተባረረ።

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infotainment | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Were Ethiopian Athletes Beamed & Attacked at The Rio Olympics?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2016

AngryMo

There is something eerie about the Rio Olympic Games. Similar feelings were experienced by many during the 2014 FIFA World Cup, on the same spot in Brazil. What’s going on? Indeed, there has been a paradigm shift in sports lately, with unbelievable losses and wins undermining the credibility of sports competitions entirely. Many people who know about weaponized frequencies have begun asking whether the Olympic Games and other sporting events be a form of demonstrating weaponized dominance between nations and really not about legitimate athletic performance and fair play.

Ask yourselves, a country, like the United Kingdom, which was able to win only one Gold medal in the 1996 Olympics, has collected 25 Gold medals (08.20.2016)in Rio. How on earth is that possible? Ask yourselves, why the Russians were kicked out of the athletics events, but allowed to participate swimming, gymnastics and other minor sports. Is it because Russians have detectors to look out for electromagnetic weapons?

I have never experienced an Ethiopian athlete dominating the 5km and 1.5km races, and, suddenly, someone (“adrenalized” Somalis, Kenyans and Djiboutians) comes from far behind and win the races. Have you seen how world record holders like Genzebe Dibaba and Almaz Ayana unexpectedly collapsed? Have you seen how and why Britain’s Mo Farrah stumbled in two consecutive races (10km + 5km)? He recovered from stumble and won the 10km or qualify for 5000m final. Was he remotely beamed and adrenalized?

I followed yesterday’s race attentively, and I saw something very mysterious in Almaz’s collapse. If the IOC doesn’t block it I will try to upload the video of the race soon. For now, please read the following important information: 

Sports Cheating via Electromagnetic Weapons – How your team lost when it should have won

EM (Electromagnetic) weapons can knock players off their game and cause them to lose it. A lot of money could be made by doing this, and this could explain many of the mysterious losses and could explain how the NFL now seems to be totally rigged. All it would take is for one corrupted individual to sit up in a private stadium booth with a decent targeted EM weapon to make a quarterback fail or a receiver get blurred vision or a kicker to blow a punt to totally turn the game in favor of the attacker, who could then win millions in sports betting.

For those of you who are new to this topic, EM weapons use amplitude modulated microwave frequencies to interfere with brain waves. This is not a myth, it is very easy to explain in non technical terms. Here is the best way I can say it, with a real world example – your car radio. The only way your car radio can play FM music is if it somehow gets the music from somewhere, in electrical form which it then amplifies and plays as music. The antenna is what turns the radio waves into electricity, which then gets amplified and plays through the speakers as music.

Just like your car radio, your brain is an electrical device. All it takes to make your brain play something other than it is supposed to is to transmit the correct frequency into it and your neurons will act as antennas. Your brain will then receive interference which coule take you off your game, or if the signal is strong enough it will knock you out entirely. This tech was used in the Iraq war. This has been well developed for military operations. To have this tech which was developed by the military hit the sports field for evil purposes is not a reality stretch AT ALL.

Australian swimming team targeted during Olympics with microwave weapons

I saw an radio interview on YouTube with an inventor who claimed he was hired as a consultant to prevent athletes being targeted (sorry, I don’t have a link, I saw it in an internet cafe in 2013, does anyone know the interview? it was an American female interviewer, and the inventor claimed he was working on inventions like using microwaves to kill bacteria in food. ) He mentioned the Danish team sending its own security team was for protection against microwaves, if you read between the lines.

Australian swimming team lost medals. I saw an interview with an athlete, and I thought she looked unusually stressed, even for someone in such a situation. Another swimmer, whose discussion of how he went loco and somehow “put it together” reminded me of my own experience being suicided, ie. they tried killing me with microwave weapons, by inducing lots of stress (could not sleep) but then when I went into the garden where there is lots of trees blocking radar etc. suddenly it evaporated.

The most common microwave weapon I know of is a cell phone, which is capable of transmitting a lot more than just communications and few people suspect them. But they are low power and would not work for sports. For clandestine use on a sports field something far more powerful and immediately effective against people in peak health would be used and could be easily set up in a stadium booth. It is easy to make a high frequency travel in one direction like a laser beam for precise targeting against single individuals, and if high frequencies are AM modulated with brain frequencies (which are much lower) it would have the same effect as transmitting the lower brain frequencies. This is well established tech now, what is new is the topic of using it for sports cheating.

Cell phones are also great for transmitting stress frequencies and can totally trash you if you do not know they can be used that way. Every one of us has one or several weapons readily available for the “Elite” to use against us, right in our own homes. But due to their only having a max of three watts, they take a while to work unless you carry them in a shirt pocket.

When you went out to the garden, I bet you did not have your cell with you.

Additionally, you can get beamed with a satellite, van or other vehicle.

When it comes to a sports field, anywhere there is money to be made via a win or loss would obviously be prime for their use, and when you consider only the evil or their innocent defuses have these weapons, and can profit from using them against athletes, it is obvious they will be used for profit that way. And what about the radio headsets a lot of the athletes use now (inside football helmets?) How about that for a close proximity weapon?

If it can be done, it will be done when there is something to be gained. Discuss this on the Forum

Source

Microwave Frequencies Being Used Secretly and Covertly as Stealth Weapons

MicrowaveWeapons

Barrie Trower talking about athletes being targeted during the Olympics:

Frequencies Targeting Athletes—London Olympics

International Center Against Abuse of Covert Technologies–ICAACT

ICAACT Interviews Dr. Barrie Trower

The ICAACT was given an exclusive interview with Dr. Barrie Trower whose long career has been involved in the abuse of microwave weapons used against humanity and what can be done to protect against them.

Microwave weapons have been around for 50-60 years and have taken many different forms and is now used in different types of targeting even to the point of death worldwide.

This interview was filed on May the 1st and 2nd, 2012.

Subject: London Olympics

Dr. Trower: The Olympics, this was a big case. I was contacted by somebody in a government, a very high official in a government. A prime minister, some ministers and some Olympic athletes were being targeted. People did detect microwaves around the athletes and I was called in as one of the scientists to try to explain what was happening. And I was asked to write quite a lengthy document, took about two days and two nights, with all of the proof to show that government officials can be targeted for various reasons, to have them make false decisions, or bad decisions, or for blackmail. With the Olympic team it is possible to make Olympic athletes lethargic and if you can take just two or three seconds off of an Olympic athlete’s time, you lose the Gold Medal, but similarly you can also stimulate an Olympic athlete. There are frequencies you can use that will stimulate the brain and stimulate hormones and enzymes that will stimulate the body.

Question: Would that be illegal?

Dr. Trower: Not really. You see, according to the government microwaves are safe. If you are bombarding someone with something that is safe, and according to the government has no effect, I mean, lawyers would spend a month arguing over this. Now if you stimulate a hormone or a chemical in the body that enhances circulation which enhances oxygen intake which enhances muscle activity which speeds up the brain, is that the same as taking an enhancing drug? You’re not really taking a chemical in; you’re stimulating what is already there. Now lawyers would argue for a month over this and probably still not come to a conclusion. For instance, the adrenal glands or the kidneys, you could send beams directly to the adrenal glands, and we know this could happen; the endocrine glands would produce adrenaline which you wouldn’t normally produce in a race. Adrenaline is only produced generally if you are about to die. If I leapt up now with a knife and started to attack you, you would produce adrenaline which would give you super strength, super speed, super brain activity to fight me off. So if you target these glands, and it isn’t just the adrenal, target these glands with the correct pulse frequency that will induce the hormone or the enzymes to be released then you are giving your athlete a distinct advantage but it is untraceable when they do the drug tests at the end of the races, it is just an ordinary natural orderly hormone, or enzyme, or chemical. There is nothing artificial there so technically it would be untraceable. And theoretically you could probably win most of the gold medals with long jump, high jump, running, with anything. You could probably win mostly gold medals if you were to target your athletes in this way.

Question: Do we have any idea or not whether there are any measures taken to guard any Olympic athletes against such attacks?

Dr. Trower: I suspect not. And the reason I suspect not is that if you think of all the countries in the Olympics they don’t have our knowledge. They weren’t involved in the Cold War from the fifties even to the present day. They weren’t involved in the Cold War so they won’t have the electromagnetic expertise that the United States, Australia, Britain, Canada have. They won’t have that form of expertise and most of the documentation dealing with this is secret. And the ones that are not secret you have to know that they exist and how to get them and where to get them and then you’ve got to know how to understand them. So I would think that very few countries are aware of this. Of those that are aware I would imagine that they will have detectors and they will be looking out for this. Whether they will be transmitting on other countries I don’t know but I suspect they will certainly be checking to see that nobody is transmitting on them.

Question: Basically that would be up to the individual country to send equipment to detect those frequencies?

Dr. Trower: I would use a spectrum analyzer, very similar to the one you have there and I would monitor any incoming radiation to see who it’s aimed at and what the pulse frequencies are. They would interest me. And I would also make sure that there was some form of detector, if I were organizing it, in the track where the running track is to make sure that no one is being beamed once they are running and somebody could do it virtually with a handheld transmitter. It’s not difficult to beam microwaves for a short period of time provided you have a decent power supply.

Question: Are we speaking handheld, something that could be concealed in a camera?

Dr. Trower: Easy, easy. You would need the technology to put it together and you would need a decent power source but it could quite easily be done, you know with a pair of binoculars. It could easily be done.

Question: There have been cases. Should the organizers behind the Olympics have measurements to consider as doping?

Dr. Trower: They should have detectors to detect if countries are using microwave transmitters. Now it doesn’t have to be on the track or near the track. You could have a microwave if you’re aiming at a specific person you could be quite a distance away especially if they are being tracked by one of the systems known as Celldar by computer. In fact you could have a van several streets away and it could beam right through the houses to the athlete when the athlete is asleep, when the athlete is walking around, when the athlete is on the track, it’s quite easy to follow somebody and beam them. The technology is there. It’s been known for forty years that this could be done.

KJV_Micah_2-1__

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , | 1 Comment »

አልማዝ ምን ዕዳ ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 13, 2016

አሸኘሻቸው….

AlmazAyana23

ታይቶ የማይታወቅ ድንቅ አሯሯጥ…. ከኤሊ ደም የተገኘው የ23 ዓመት ሬኮርድ ተሰበረይቻላል! እጹብ ድንቅ ነው! የሚያስደስት ነው! ትክክለኛው ስፖርት ይህ ነው፤ በቀን ሶስት ጊዜ ደጋግመው በመወዳደር ወርቅ የሚዝቁበት የስፖርት ዓይነት ስፖርት አይባለም። ጥንካሬን፡ የበላይነትን የሚያረጋጠው ስፖርት ይህ ነውስለዚህ ይቀኑብናል፡ ይጠሉናልእንደ ሮቤል የመሳሰሉትን ቦርጫም ጉማሬ እነርሱ ብቻ በሚወዳደሩበት ውሃ ውስጥ በማስቀዘፍ ሊያሽሟጥጡብን፡ ሊያዋርዱንና ሊያስንቁን ሞከሩ፡ ግን አልተሳካላቸውምአይገርምም፡ ሁለት ሮቤሎች፤ ሮቤል በበረዶ፤ ሮቢል በውሃግብዞች፤ እኛን በመቅጣት ሊያዋርዱን በሚፈልጉባቸው የ ”ፈረንጅ” ስፖርት ዓይነቶች እንዲሳተፉ ያደርጋሉወስላቶች! ከሮቤል ማግስት አልማዝ አሳየቻቸው። ጥሩነሽን፣ ገንዛቤና አልማዝን የመሳሰሉ ድንቅ እህቶች አሉንአሁን የሚጠሉን ሁሉ ዓይናቸው ደም ሆነ…. እነ ብስብሱ ቢቢሲ ሎሚ ይምጠጡ፤ ከፈለጉ በጨው፡ አልያ በበርበሬ…. አሁን ገጣጣውን ሶማሌ መርፌ ወግተው ይልኩታል፤ ወንድሞቻችን ተጠንቀቁ፡ ጊዜው የናንት ነው፡ የፋራን ጥርስ ፈርፍሩልን። ገንዘቤም ጥንቃቄ ማድረግ አለባት፡ ከአደገኛው ሶማሊያዊ አሰልጣኛ መለያየት ይኖርባታል።

ድል ለኢትዮጵያውያን!

Shameful BBC

BBC attacked for ‘disrespectful and boring’ Olympics coverage with viewers switching to COMMENTARY-FREE channel

  • BBC Olympic team were accused of ‘next level bonkers’ commentary

  • Twitter users suggested they had trawled Wikipedia for inane facts

  • Others said the BBC’s commentating duo ‘patronised’ African nations

  • Many were so frustrated they switched to a commentary-free channel

Snapshot from the BBC website — after Almaz demonstrated tremendeous superiority:

2016-08-13_065210

Ask yourselves, why don’t these folks give similar comments about Katie Ledecky, Michael Phelps & co? Mind you, 16 world and Olympic swimming records have been broken in Rio so far. The WSJ giving an answer to the queation: „why Olympians shatter Records in Swimming but not Track

The answer may have to do with swimmers being at an earlier point in their evolution—along with new pool technology and more

Pathetic losers!

__

Posted in Ethiopia, Media & Journalism | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

ጎበዟ Genzebe Smashes 1500m World Record 3.50.07

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 18, 2015

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: