Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘Synod’

One of Rwanda’s Most Wanted Genocide Suspects Arrested After 22 Years on Run

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2023

💭 በሩዋንዳ በጣም ከሚፈለጉት የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠርጣሪዎች መካከል አንዱ ከ22 ዓመታት ሩጫ በኋላ በቁጥጥር ስር ዋለ

እ.ኤ.አ. በ1994 ዓ.ም በሩዋንዳ በተካሄደው የዘር ማጥፋት ወደ ቤተክርስትያን ተጠልለው በነበሩ ሁለት ሺህ የሚጠጉ ቱትሲዎች እንዲገደሉ ትእዛዝ በመስጠት የተከሰሰው ፉልጀንስ ካይሸማ የተባለ የቀድሞ ፖሊስ በደቡብ አፍሪካ በቁጥጥር ስር መዋሉን የተባበሩት መንግስታት የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት እና የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ ሀሙስ ዕለት አስታወቀ።

ዩናይትድ ስቴትስ ካይሼማ እንዲታሰር ለሚረዳ መረጃ የ፭/5 ሚሊዮን ዶላር (£4 ሚሊዮን) ሽልማት ሰጥታ ነበር።

በጣም ይገርማል፤ ይህን ወንጀለኛ ለመያዝ ሃያ ሁለት ዓመታት ወሰደባቸው? ያውም በደቡብ አፍሪቃ ውስጥ? ደህና ፣ ጨርሶ ከሚቀር ዘግይቶ ይሻላል!

አምስት ሚሊየን ዶላር ሽልማት ለመስጠት ፈቃደኛ የነበረችው አሜሪካ ዛሬ ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን የጨፈጨፉትን እነ ኢሳያስ አፈወርቂ/አብደላ-ሃሰንን፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን፣ ደብረ ጽዮንና አጋሮቻቸውን ትደግፋቸዋለች፣ ከፈጸሙት ወንጀል ነፃ ልታወጣቸውም ትፈልጋለች። ያው እኮ፤ ከሩዋንዳው በከፋ መልክ ከአንድ ሚሊየን በላይ ንጹሐንን በኢትዮጵያ የጨፈጨፉት አውሬዎች በአዲስ አበባ፣ አስመራ እና መቖለ ተንደላቅቀው ይኖራሉ። እነዚህን ወንጀለኞች የአውሮፓ፣ አሜሪካ እና እስያ ባለሥልጣናት ይጎበኟቸዋል፣ ይሸልሟቸዋል። ይህን የዘር ማጥፋት ሁሉም በጋራ አቅደው ጨፍጨፋውን በሥራ ላይ ስላዋሉት አይደለምን?! የተገለባበጠበት ክፉ ዓለም!

💭My Note: It’s amazing. It took them twenty-two years to catch this criminal?! Even in South Africa?! Well, better late than never!

The United States, which was willing to offer a reward of five million dollars, supports Isaias Afwerki/Abdella-Hassan, Left Revolutionist Ahmed Ali, Debre Zion and their allies, who massacred more than one million Christian Ethiopians, and wants to free them from their crimes. The same monsters who massacred more than a million innocents in Ethiopia – worse than Rwanda – are living in Addis Ababa, Asmara and Mekelle. European, American and Asian authorities visit and reward these criminals officially. Isn’t it because they all had planned this genocide and carried out the horrendous massacres together?! The evil world turned upside down!

💭 Fulgence Kayishema, a former police officer accused of ordering the killing of some 2,000 Tutsis who were seeking refuge in a church during the 1994 Rwandan genocide, has been arrested in South Africa, a UN war crimes tribunal and South African police said on Thursday.

Fulgence Kayishema was arrested on Wednesday in South Africa, the International Residual Mechanism for Criminal Tribunals (IRMCT), which was set up by the United Nations, said.

Kayishema, who is believed to be in his early 60s, had assumed a false identity and gone by the name Donatien Nibashumba, South African police added.

He was captured in a joint operation by the tribunal’s fugitive tracking team and South African authorities following an investigation that had tracked him across several African countries, including Mozambique and Eswatini, since his indictment in 2001.

The United States had offered a $5 million (£4 million) reward for information leading to Kayishema’s arrest through its Rewards for Justice program. He was eventually captured at a vineyard in Paarl, a small town in a wine-making region about 30 miles east of Cape Town.

More than 800,000 people were killed in Rwanda’s genocide, which took place over the course of three months in 1994.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዘመነ ካሴ ሳይሆን ዘመነ ፈተና ነው፤ ታዲያ ለምንድን ነው ጋላ-ኦሮሞው ዛሬ፤ “የአማራ ደም ደሜ ነው!” ብሎ ከአማራው ጎን የማይሰለፈው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖ በመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት መለኪያ እስከ እነዚህ የፍጻሜ ዘመን ቀናት ድረስ የዘለቁት የኢትዮጵያ/አጋዚያን ነገዶች በኢትዮጵያ።

ከፍሬዎቻቸው ለማወቅ እንደቻልነው ትክክለኛውን አክሱማዊውን ኢትዮጵያዊነትን፣ የመንፈስ ማንነትንና ምንነትን ጠብቀው እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ለመዝለቅ የቻሉት በቅደም ተከተል የሚከተሉት ናቸው። ቅደም ተከተሉ የሚጠቁመን የእነዚህ አጋዚያን ነገዶች ከመዳቀላቸውና ሞቃታማ/በርሃማ በሆኑ ዝቅተኛ ቦታቸው ከመኖራቸው የተነሳ ኢትዮጵያዊው/ክርስቲያናዊው የመንፈስ ማንነታቸውና ምንነታቸው እየደበዘዘ፣ እየወደቀ ወደ ስጋ ማንነትና ምንነት እየተለወጠ መምጣቱን ነው።

❖ ፩ኛ. የመጀመሪያውን ቦታ የሚይዙት ‘ትግሬ’ የተባሉት የትግራይ እና ኤርትራ ኢትዮጵያውያን ናቸው። በውስጣቸው እንደ ሕወሓቶች የመሰሉ ከተንቤን በርሃ የተገኙ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው አረሞች ቢኖሩም፤ ያልተዳቀሉ/ያልተበከሉ ንጹሕ አክሱም ኢትዮጵያውያን የሚገኙት እዚህ ነው። ፺/90 % የሚሆነውን ይህን የመንፈስ ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ጠብቀው ለመኖር በቅተዋል። ዋንኛዎቹ የክርስቶስ ተቃዋሚው ዒላማ የሆኑት ለዚህ ነው። ዘንዶው እንኳን እራሱ መስክሯል፤ “የኢትዮጵያ ሞተር” ስለሆኑ።

👉 ልብ እንበል፤ ዛሬም ወላጆች ለልጆቻቸው መጽሐፍ ቅዱሳዊ/ ክርስቲያናዊ መጠሪያ ስም ነው የሚሰጧቸው።

👉 ልብ እንበል፤ ምናልባት ፲/10 % ‘ብቻ’ የሚሆነው የትግራይ ነዋሪ ነው የቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ ሺሻና አልኮሆል ሱሰኛ የሆነው። በዚህም የከሃዲዎቹ ሕወሓቶች አስተዋጽዖ ከፍተኛ ነው። እነርሱ ከመጡ በኋላ ነው በአክሱም ጽዮን ዙሪያ ሳይቀር የቡና፣ ሺሻና ጫት ቤቶች ሆን ተብለው እንዲከፈቱ የተደረጉት። የአክኮሆልና ጫት ሱሰኛዎች እነ ጌታቸው ረዳ፤ ወዮላቸው!

❖ ፪ኛ. የመንፈስ ማንነታቸውና ምንነታቸው እየደከመ የመጣባቸውና አማራ የተባሉት ኢትዮጵያውያን ናቸው። አማራዎች በታሪክ በተፈጠረው ክስተት በብዛት በግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ወረራ ጊዜ የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ወራሪ ጋላ-ኦሮሞዎች ጋር በመዳቀላቸው የመንፈስ ማንነታቸውና ምንነታቸው ፶ / 50% በሚሆን ተሸርሽሮ ተሸርሽሮ ወድቋል። ለዚህ ነው የዛሬው የ’አማራ’ ትውልድ የማንነት ቀውስ ገጥሞት የሚታየው፤ ለዚህም ነው የማይታየውንና ዘላለማዊ የሆነውን የመንፈስ ማንነቱንና ምንነቱን ለመጠበቅ “የትግሬ ደም ድሜ ነው!” እያለ በመታገል ፈንታ “የኦሮሞ ደም ደሜ ነው!” በማለት ወደ ጊዚያዊ፣ ጠፊና አጥፊ ወደ ሆነው ወደ ስጋ ማንነቱና ምንነቱ ያደላ ተግባር በመፈጸም ላይ ያለው። ይህ ደግሞ መንፈሳዊ የሆኑት ታላቁ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ፬ተኛ የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ዲቃላ ዳግማዊ ምንሊክ ተገድለው በኢትዮጵያ የጋላ-ኦሮሞ እና አማራ ስጋዊ ሥርዓት ከሰፈነበት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት ጀምሮ በግልጽ የሚታይ ነው። አዎ! የኢትዮጵያ ውድቀት የጀመረው ያኔ ነው።

ዳዊታዊውን/ሰለሞናዊውን የንጉሣዊ ሥርዓት ለማጥፋት ሰርገው በመግባት ዲቃላ የሆኑትን እንደ ምንሊክና ኃይለ ሥላሴ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ዲቃላ ግለሰቦች ማንገስ ነበረባቸው። ሁለቱም በሮማውያኑ እንግሊዛውያን፣ ፈረንሳውያን፣ ጣልያናውያንና ጀርመናውያን ፍላጎትና ተንኮል ነው ዘውዱን ያጠለቁት። በተለይ ኃያል የመሆን ዕድል ያላቸው ሃገራት ንጉሣዊ ሥርዓታቸውን ይነጠቃሉ። ቀደም ሲል በፈረንሳይ፣ ጀርመንና ሩሲያ ይህ ክስተት ታይቷል። እነዚህ አገራት ወደ አንድነትና ጥንካሬ መጥተው የነበሩት የንጉሣዊ ሥርዓት እያላቸው ነበር።

👉 ልብ እንበል፤ ዛሬ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጧቸው የመጠሪያ ስሞች ዓለማዊ፣ ስጋዊ፣ ምኞታዊና ትዕቢታዊ ናቸው።

👉 ልብ እንበል፤ ምናልባት ፶/50 % ሚሆነው የአማራ ነዋሪ የቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ ሺሻና አልኮሆል ሱሰኛ ነው። ለዚህም ወረርሽኝ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከፍተኛ አስተዋጽዖ አላቸው።

❖ ፫ኛ. ጉራጌ ነው። የመንፈስ ማንነቱና ምንነቱ ምናልባት በ፸/70% ተሸርሽሯል። ጉራጌውም ልክ እንደ አማራው “የኦሮሞ ደም ደሜ ነው!” ሲል ነው የሚሰማው። በጉራጌው ውስጥ ‘ስልጤ’ የተሰኘው ማህበረሰብ ሙስሊም በመሆኑ ፺/90 % የሚሆነው የስጋ ማንነትና ምንነት እንጂ የመንፈስ ማንነትና ምንነት የለውም። ለዚህም ነው በጉራጌዎች ዘንድ የጥፋት ሁሉ ምንጭ የሆነው ገንዘብ ከፍተኛ ቦታ ይዞ የሚገኘው።

👉 ልብ እንበል፤ ምናልባት ፶/50 % የሚሆነው የጉራጌ ነዋሪ የቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ ሺሻና አልኮሆል ሱሰኛ ነው። ለዚህም ወረርሽኝ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከፍተኛ አስተዋጽዖ አላቸው።

❖ ፬ኛ. ወላይታ ነው። የመንፈስ ማንነቱና ምንነቱ ምናልባት በ፸፭/75% ተሸርሽሯል። የወላይታ ማህበረሰብ ትኩረቱ ስጋዊ ወደሆነው ወደ ባሕል፣ ጭፈራ፣ ንግድና ወንጀል መፈጸም ላይ ነው።

👉 ልብ እንበል፤ ዛሬ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጧቸው የመጠሪያ ስሞች ዓለማዊ፣ ስጋዊ፣ ምኞታዊና

ትዕቢታዊ ናቸው።

👉 ልብ እንበል፤ ምናልባት ፸፭/75 % የሚሆነው የወላይታ ነዋሪ የቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ ሺሻና አልኮሆል ሱሰኛ ነው። ለዚህም ወረርሽኝ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከፍተኛ አስተዋጽዖ አላቸው።

❖ ፭ኛ. ጋሞ ነው። ከአክሱም ጽዮን ርቆ የሚገኝና ዙሪያውን የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው በወራሪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች ስለሚከበብ የመንፈስ ማንነቱና ምንነቱ ምናልባት በ፹/80% ተሸርሽሯል። በዚህም ለወራሪ አምልኮዎች(ዋቀፌታ፣ እስላም፣ ፕሮቴስታንቲዝም)የተጋለጠ ለመሆን በቅቷል።

👉 ልብ እንበል፤ ዛሬ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጧቸው የመጠሪያ ስሞች ዓለማዊ፣ ስጋዊ፣ ምኞታዊና ትዕቢታዊ ናቸው።

👉 ልብ እንበል፤ ምናልባት ፹/80 % የሚሆነው የጋሞ ጎፋ ነዋሪ የቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ ሺሻና አልኮሆል ሱሰኛ ነው። ለዚህም ወረርሽኝ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከፍተኛ አስተዋጽዖ አላቸው።

❖ ፮ኛ. ሐረሪ ነው። በሐረርና በጋላ-ኦሮሞ ካሊፋት ዙሪያውን የተከበበ ስለሆነና የዝቅተኛና ሞቃታማ ቦታ ሰለባ በመሆኑ የመንፈስ ማንነቱና ምንነቱ ምናልባት እስከ ፺/90 % ተሸርሽሮበታል። በተለይ የክርስቶስ ተቃዋሚው የእስልምና ርዕዮት ዓለም ብዙ ነፍሶችን በማጥፋት ላይ ይገኛል። የቁልቢው ገብርኤል ታቦት ያለምክኒያት አልነበረም ከአክሱም ወደ ሐረር እንዲሄድ የተደረገው።

👉 ልብ እንበል፤ ዛሬ ወላጆች ለልጆቻቸው የሚሰጧቸው የመጠሪያ ስሞች ዓለማዊ፣ ስጋዊ፣ ምኞታዊና ትዕቢታዊ ናቸው።

👉 ልብ እንበል፤ ምናልባት ፺/90 % የሚሆነው የሐረርጌ ነዋሪ የቡና፣ ጥንባሆ፣ ጫት፣ ሺሻና አልኮሆል ሱሰኛ ነው። ለዚህም ወረርሽኝ የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች ከፍተኛ አስተዋጽዖ አላቸው።

✞ ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ በመጨረሻም የመንፈሳዊ ማንነትና ምንነት ያላቸው ነገዶች ናቸው ድሉን የሚቀዳጁት። ምርጫው የእያንዳንዱ ነው። ወይ የመንፈስ ማንነትንና ምንነትን ነው ልንመርጥ የምንችለው ወይ ደግሞ የስጋ ማንነትንና ምንነትን። ወይ “የትግሬ ደም ደሜ ነው!” በማለት ለመንፈሳዊ ማንነታችንና ምንነታችን እያደላን እንድናለን፤ አሊያ ደግሞ “የኦሮሞ ደም ደሜ ነው!” እያልን ወደ ጥልቁ በመውረድ እንጠፋለን።

ጋላ-ኦሮሞው፤ ዲቃላዎቹን ጨምሮ፤ መላውን የሰሜን ክርስቲያን ሕዝብ ለማጥፋት ቆርጦ ተነስቷል። የተገኘውን የጭፍጨፋ አጋጣሚ ለመጠቀም በጣም ጥድፊያ ላይ ነው። ሊሲፈራውያኑም ከጎኑ ናቸው። ለዚህ ነው ጋላ-ኦሮሞን በተመለከተ አንዲትም የውንጀላ ቃል ትንፍሽ የማይሉት። የምዕራቡ ዓለም ልሂቃናት ፖለቲከኞችና ጋዜጠኞች ግን ትግሬንና አማራን በማሕበርሰብ ደረጃ በተደጋጋሚ ሲኮንኗቸው ሰምተናል።

በሃገረ ኢትዮጵያ ጋላነቱን ይዞ መኖር የማይፈቀድለት ጋላ አንዴ ከአማራ ጋር፣ አንዴ ከትግሬ ጋር ሌላ ጊዜ ደግሞ ከኤርትራ ጋር እያፈራረቀ ቅርርቡን የሚመርጠው በኢትዮጵያ የመቆያ ሌላ ምንም አማራጭ ስለሌለው ነው። በረከቱን ሊያገኝ የሚችለው ከሰሜን ኢትዮጵያውን ብቻ መሆኑን በደንብ ያወቀዋል። ስለዚህ ትናንትና ከአማራና ኤርትራ ጋር አብሮ አክሱም ጽዮናውያንን ጨፈጨፋቸው፣ ዛሬ ደግሞ ከከሃዲ ሻዕቢያዎችና ሕወሓቶች ጋር ሆኖ አማራውን ለመጨፍጨፍ ቆርጦ ተነስቷል። ጋላ ባጭሩ ካልተደመሰሰ ነገ ደግሞ ከአማራ ጋር ‘ታረቅኩ’ ይልና በትግራይና ኤርትራ ላይ በድጋሚ ይዘምታል። (ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት የተካሄደው ይህ ነው) ጋላ፤ ጋላነቱን የሚክደውን ብቻ አትርፎ፤ ሌላው ሁሉ ከኢትዮጵያ ምድር ልክ እንደ አማሌቃውያን መጠረግ አለበት፤ ሌላ ምንም አማራጭ የለም፤ አራት ነጥብ።

እንደው ወገን ከታሪክ መማር አለምቻሉና ስላለፈው የመሀመዳውያን እና ጋላዎቹ አስከፊ ታሪክ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን በሥነ ስርዓት ማስተማር ባለመቻሉ፤ የግራኞቹ በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ የሚያካሂዱት ጂሃድ/ ዘመቻ በተደጋጋሚ ሲፈጸም እያየን ነው።

የሱዳኑ ግጭት ሆን ተብሎ በጋላው ፋሺስታዊ የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አገዛዝ እና በአረቦች መካከል በዕቅድ ታስቦ የተፈጠረ ግጭት ነው። ካስታወስን፤ ልክ ግራኝ በአክሱም ጽዮን ላይ ጂሃዱን እንደከፈቱት የጎንደርን ግዛት ቆርሰው ለሱዳን ሰጧት። አሁን ደግሞ የአርቦቹና ቱርኮች ጭፍራ ግራኝ አብዮት አህመድ በጎንደር ላይ ጂሃዱን ሲያውጅ ጎን ለጎን በሱዳን የግጭት ድራማ እንዲጠነሰስና ሱዳናውያን ቀስበቀስ ወደ ጎንደር እና ባሕር ዳር (ጣና ሐይቅ) ዙሪያ እንዲሠፍሩ ያደርጋሉ። እስልምና እና ጋላ-ኦሮሞዎች በዚህ መልክ ነው ሁሌ ያልተሰጣቸውን ግዛት ሲወርሩና ሲስፋፉ የነበሩት። ዛሬም የምናየው ይሄን ነው።

👉 እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ፣ ዓይን ያለው ይመልከት፤ እሳቱም ይኸው፤ ውሃውም ይኸው እጅህን ወደፈቀድከው ስደድ

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስቅለት በአክሱም ጽዮን፤ ሕፃናቱ፤ “ኪራላይሶን / አቤቱ ይቅር በለን ማረን!” ሲሉ፤ እንባዬ ዱብ ዱብ አለ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 17, 2023

💭 ከሁለት ዓመታት በኋላ ነው ይህን ስናይ!

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፲፬፲፯]❖❖❖

ለእግዚአብሔር የምስጋናን መሥዋዕት ሠዋ፥ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ፤ በመከራ ቀን ጥራኝ፥ አድንህማለሁ አንተም ታከብረኛለህ።

ኃጢአተኛውን ግን እግዚአብሔር አለው። ለምን አንተ ሕጌን ትናገራለህ? ኪዳኔንም በአፍህ ለምን ትወስዳለህ? አንተስ ተግሣጼን ጠላህ፥ ቃሎቼንም ወደ ኋላህ ጣልህ።”

😇 እግዚአብሔር አምላካችን፣ ቅድስት እናቱ ጽዮን ማርያም እና ቅዱሳኑ ከእናንተ ከአክሱም ጽዮናውያን ጋር ናቸው ዛሬ፤ ነፍሶቼ! ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ፣ ሕፃናቱ። 😢😢😢

ያን ሁሉ ግፍ፣ መካራና ስቃይ እያሳላፈችሁ አምላካችሁ፣ መታመኛችሁና አጽናኛችሁ ቅዱስ ሥሉል ሥላሴና ቅዱሳኑ ብቻ መሆናቸውን በድጋሚ አሳይታችሁናል፣ አረጋግጣችሁልናል። ከእንግዲህ ከምድራዊ ኃይል ሆነ፣ ‘ቤተ ክህነት’ ከተሰኘው የፈሪሳውያን ጎጆ ምንም አንጠብቅም።

እንባዬ ደስታና ሃዘንና ቁጣ የተቀላቀለበት እንባ ነው። ለጊዜው ያን አስቀያሚና የሕዝቤን ደም ያስፈሰሰ ቀይ ቢጫ ኮከብ ሉሲፈራዊ ባንዲራ በአክሱም ጽዮን ባለማየቴ አስደስቶኛል። ለሕዝባችን መጥፎ ዕድል ይዞ የመጣውን ይህን ሉሲፈራዊ የሕወሓት/ቻይና ባንዲራን አቃጥሎ ማስወገድ በተለይ የዲያስፐራው ኃላፊነት መሆን አለበት። እኔ በተቻለኝ አቅምና አጋጣሚ ሁሉ ይህን ከማድረግ አልተቆጠብኩም። ይህ ቀላሉ የቤት ሥራ ነው!

‘ካህናቱ፣ ቀሳውስቱና መምህራኑ’ ከእግዚአብሔር ቢሆኑ ኖሮ ጊዜ ሳይወስዱ ወዲያው፤ “አለንላችሁ!” ብለው በጸሎት፣ በስብከትና በትምህርታቸው በተደጋጋሚ ባወሱና ሕዝቡን ባነቁ ነበር። እውነት የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ቢሆኑ ኖሮ እናት ቤተ ክርስቲያን አክሱም ጽዮን በጽንፈኛው የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ሰአራዊት፣ በኤርትራ ቤን አሚርና በሶማሌ አህዛብ ታጣቂዎች ስትጨፈጨፍ፣ ስትራብና ስትዘረፍ ሚሊየን ተዋሕዷውያን ‘ሆ!! ብለው ወደ አደባባይ እንዲወጡና አራት ኪሎን ከብበው እነ ግራኝን ለማነቅ ይችሉ ዘንድ ባነሳሷቸው ነበር። ይህ እኮ ሃይማኖታዊ፣ ሃገራዊና ማሕበረሰባዊ ግዴታቸው ነው። አሁንማ ገባን፤ በአህዛብ የዋቄዮ-አላህ መንፈስ ሥር ወድቀዋል፤ ስለዚህ እነርሱ ናቸው ከአህዛብ ጎን ሆነው ሕዝቡን እያስተኙ ወኔ ቢስ እንዲሆን እያደረጉት ያሉት።

አሁን በኅዳር ጽዮን ለሰማዕትነት የበቁትን አባቶቻችንና እናቶቻችንን፣ ወንድሞቻችንና እኅቶቻችንን ሙሉ ስም ዝርዝር ማወቅ እንፈልጋለን፤ እስካሁን መቆየቱ የከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ተንኮል ሊኖርበት ስለሚችል አንድ በአንድ እስከ መጨረሻው ልንታገላቸው ዘንድ ግድ ነው። እነዚህ ከሃዲዎች የሚያገለግሉት ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ነው፤ ስለዚህ እያንዳንዷ ‘ተግባራቸው’ ለእነርሱ ከተሰጣቸው ዲያብሎሳዊ አጀንዳ ጋር የተቆራኘ ነው። “ወልቃይትንና ራያን አስመልሰናል፤ እልልል! በሉ!” ካሉ በኋላ በሕዝባችን ላይ የተፈጸመውን ግፍ፣ መከራና ዕልቂት ገና የዘር ማጥፋት ጦርነቱን ከጋላ-ኦሮሞዎች፣ ከኤሳያስ አብደላ-ሃሰንና ከበአዴኖችና ወዘተ ቡድኖች ጋር ሆነው ሳይጀምሩ ለነደፉት እባባዊ የ’ሬፈረንድም’ ጽንሰ ሃሳባቸው መተገበሪያ ለማደግ አቅደዋል።

አዎ! ወንጀለኞቹ ሕወሓቶች ከሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች የተሰጣቸው ዓላማና ተልዕኮ፤ ከቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድና ጂኒ ጁላ ጋር ‘ሰላም አመጣን!’ ካሉ በኋላ፤ በስክሪፕታቸው መሰረት ቀጣዩ እርምጃቸው ደግሞ ከኤርትራው ኢሳያስ አብዱላ-ሃሰን ጋር ቀጣዩን ‘የሰላም ድርድር አደረግን፤ እልልል! ትግራይ ትስዕር፤ በሉ! ‘ በማለት ‘ታላቂቷን ኢ-አማኒ እንዲሁም የአህዛብና የአረብ ሊግ አባል የምትሆን ኤርትራን’ መመስረት፣ የተቀረውን የአክሱም ጽዮናውያን ክፍለ ሃገራት ደግሞ ለአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ማስረከብ ነው። ዝም ጭጭ ብለው ጭፍጨፋውን በመደገፍ ላይ ያሉት ጋላ-ኦሮሞዎች በጣም ቋምጠዋል።

የፀረ-ኦርቶዶክስ ክርስቲያን፣ የፀረ-ኢትዮጵያና የፀረ-ግዕዝ ጦርነቱን የጀመሩትና የሚችሉትን ያህል ክርስቲያን ሕዝቤን ለመጨረስ የደፈሩትም ይህን ዓላማቸውን ለማሳካት ሲሉ ነው። በትግራዩ ጦርነት ‘ክርስቲያን፣ ኢትዮጵያዊ፣ አግዓዚ ወይንም ጽዮናዊ’ የሆነው የህብረተሰብ አካል ነው በዋናነት የተጠቃው። የቅዱስ ያሬድ፣ የእነ ነገሥታት ካሌብና አፄ ዮሐንስ ልጆች የሆኑትን ነው እየፈለጉ ሲያጠቋቸው የከረሙት፣ በጽዮናዊው የአፄ ዮሐንስ ሰንደቅ ቀለማት ያሸበረቁትን ዓብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት (አክሱም ጽዮን፣ ደብረ ዳሞ፣ ደብረ ዓባይ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ዛላምበሳ አማኑኤል)ነው በመድፍና በድሮን እንዲመቱ ያደረጓቸው። እግዚኦ!

ስጋታዊው ትንቢቴ ያው እውን እየሆነ ነው፤ ሕወሓቶችን ጨምሮ የምንሊክ ፬ኛ ትውልድ መርዛማ ፍሬ የሆኑት ሁሉ ጽዮናውያንን በጣም ነው የሚንቋቸውና የሚጠሏቸው፤ ሁሉም ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን ለማንገስ እየሠሩ ነው። ግን ይህ ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸው በጭራሽ አይሳካላቸውም። ኤርትራን፣ ጂቡቲንና በርበራን ጨምሮ ሙሉ ግዛቶቿን ያስመለሰች፣ ታላቋና አክሱም ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ትመሠረት ዘንድ ግድ ነውና።

የሚያሳዝነውና የሚያስቆጣው እኮ ረሪሃ እግዚአብሔር ያለውን ጽዮናዊ ወጣት በጦርነት ለመፍጀት ከመንደር ወደ መንደር እያዘዋወሩ በአፋርና በአማራ ክልል በድሮን አስጨፈጨፉት፣ የተረፈውን ደግሞ ትግራይን 360 ዲግሪ በመዝጋት በረሃብና በሽታ እንዲያልቅ ማድረጋቸው ነው። ለኢሳያስ አብደላ-ሃሰን ሰላሳ ዓመታት ያህል የፈጀበትን ኤርትራን ከጽዮናውያን “የማጽዳት” ተግባር አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድና ደብረጽዮን በአንድ ዓመት ውስጥ ብቻ ሊፈጽሙት በቅተዋል። “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution”+ Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረ-ፀረስታ እና ውህደት/መደመር)

አይይይ! ዓለምም ዝም ያለችው እኮ ለዚህ ነው። ጦርነቱ ግን መንፈሳዊ ነው፤ እርሱንም እየተሸነፉት ስለሆነ ነው ሁሉንም ስጋዊ የሆነ ነገር ሁሉ ተቆጣጥረው ብቻቸውን ያዙን ልቀቁን የሚሉት። ለማንኛውም እነዚህ አውሬዎች የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎችና የሉሲፈራውያኑ ወኪሎች ሁሉም ወደ ኤርታ ዓሌ ጥልቅ የመውደቂያቸው ጊዜ መምጣቱን እያየነው ነው። ወዮላቸው!

💭 በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ ይህን ጥያቄና መልስ አቅርቤ ነበር፤

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢአማኒ፣ ግብረሰዶም)

👉 ምክኒያቱ፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ትግሬ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ትግሬዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞትግሬው/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የትግሬ ብሔርተኝነትን

👉 ምክኒያቱ፦ ኢአማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ አማርኛ ተናጋሪ ጽዮናዊኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ትግሬ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ትግሬዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

  • ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር
  • አለመረጋጋትን መፍጠር
  • አመፅ መቀስቀስ
  • መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

  • Demoralization
  • Destabilization
  • Insurgency
  • Normalization

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ወልድያ ዛሬ፤ የጋላ-ኦሮሞ ጂሃድ በሰሜን ኢትዮጵያ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2023

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Israel: Ethiopian Cultural Center in Lod Torched, Two Arab Muslims Arrested

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2023

🔥 በእስራኤሏ ሎድ የኢትዮጵያ የባህል ማዕከል ተቃጥሏል፤ በቃጠሎው የተጠረጠሩ ሁለት የአረብ ሙስሊሞች ታሰረዋል

ያሳዝናል፤ እኛ ኢትዮጵያውያን በየሄድንበት ሁሉ መከራና ስቃይን፣ ጥላቻንን ጥቃትን የምንጋፈጥበት ዘመን ላይ እንገኛለን፤ በኢትዮጵያ፣ በአፍሪቃ፣ በአሜሪካ፣ እስያ፣ አውሮፓና አውስትራሊያ ብንገኝም ከፈተናው የትም አናመልጠም።

የሚገርም ነው አይሁዱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ወደ ኢትዮጵያ በሚያመሩበት ወቅት፤ የእስራኤሉም ጠቅላይ ሚንስትር ቢኒያም ኔቴንያሁ ወደ “ጴጋሞን” በርሊን ለማምራት አቅደው ነበር፤ ነገር የም ዕራብ ሜዲያዎች “በእስራኤል የሰብ ዓዊ መብትን” እየተጋፋቸውን እያሉ በመጮኽ ላይ ስለሆኑ ጉብኝታቸውን አዘግይተውታል።

እንግዲህ ከእኛ ጋር እናነጻጽረው፤ ከሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ የበቃውን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ለመጎብኘት ወደ አዲስ አበባ ሲያመሩ “ለሰብዓዊ መብት እንቆረቆራለን” የሚሉት ሜዲያዎችና መንግስታት ሁሉ ዝም ጭጭ ብለዋል። ግብዝ፣ አስቀያሚና ቆሻሻ ዓለም!

Too bad; We Ethiopians are in an age where we face suffering, hatred and violence wherever we go. Even if we are in Ethiopia, Africa, America, Asia, Europe and Australia, we will not escape the challenge anywhere.

It is surprising that when the Jewish US Secretary of State Anthony Blinken is heading to Ethiopia; Israeli Prime Minister Binyamin Netanyahu too planned to go to “Pergamon” Berlin; However, they delayed their visit because the Western media are shouting loud that “Israel is violating human rights”.

The German government is under pressure for hosting Israeli Prime Minister Benjamin Netanyahu, who was due to arrive in Berlin later Wednesday and facing strong criticism over planned legal reforms.

On the eve of Netanyahu’s departure for Germany and ahead of a planned trip to Britain, 1,000 writers, artists and academics wrote to the two European nations’ ambassadors urging their governments to scrap the visits.

👉 Berlin under fire over Netanyahu’s visit

👉 So let’s compare this with the situation in Ethiopia and encounter ‘double standards:

When the US Secretary of State Antony Blinken heades departs for Ethiopia to meet the barbaric Gala-Oromo Ahmed Ali, who massacred more than a million Orthodox Christians, all the media and governments that said, “We will fight for human rights” say and do nothing. Hypocritical, ugly and dirty world!

💭 Mixed Jewish-Arab city has been a flashpoint of nationalistic crime in the past.

Israel Police have arrested two Arabs on suspicion that they set fire to the “Beit HaGadzo,” a cultural center for Ethiopian Jews located behind the pre-military training school in the Ramat Eshkol neighborhood of Lod.

“We will not be silent,” local residents responded, and announced that they would be holding a demonstration. “At 8:30 p.m. we will all gather at the site for the evening prayer and raise a cry of protest.”

Investigators from the Lod Police Station used advanced technological means to investigate the crime leading to the swift apprehension of two Lod residents aged 18 and 25, who are suspected of the arson. At the conclusion of their interrogation, it will be decided whether to ask the court to extend their detention.

👉 Courtesy: Israelnationalnews

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዲቃላው ኢሳያስ አፈወርቂ ‘አብዱላ ሃሰን’ የተሰኘው መሀመዳዊ አረብ ልጅ ነው | ከግራኝና አምዴ ጋር ሆኖ በሕዝብ ክርስቲያኑ ላይ ጂሃድ እያካሄደ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 10, 2023

ኢሳ አብዱላ አህመድ አሊ ☪

👉 መልዕክቱን ላካፈሉን ለጋዜጠኛ ሐጎስ መኮንን የከበረ ምስጋና

💭 ይህ ገና ከጅምሩ በሰፊው መታወቅ የነበረበት ጉዳይ ነው። የደብረጽዮንና በዙሪያው ያሉት ከሃዲዎች እናትና አባቶችም በይፋ መጋለጥ አለባቸው። እነርሱም የዋቄዮአላህሉሲፈር ዝርያዎች ሊሆኑ እንደሚችሉ ምንም የሚያጠራጥር አይመስልም። እንግዲህ በሚያሳዝን መልክ እያየነው ነው፤ ኢሳያስ አብዱላህ ሃሰን + ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ + ደብረ ጽዮን መሀመድ?’ + ደመቀ መኮንን ሃሰን + ጃዋር መሀመድ ወዘተ ከእስማኤላውያኑ አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖች፣ ግብጾች፣ ሱዳኖች፣ ቤን አሚሮች፣ ሶማሌዎችና ጋላኦሮሞዎች እንዲሁም ከኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ፕሮቴስታንቶች ጋር ሆነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኑን አረቦች፣ ለኦቶማን ቱርኮች፣ ለድርቡሾች፣ ለግብጾችና ሮማውያኑ በታሪክ ሂደት በአባቶቻችን የገጠማቸውን ሽንፈትዛሬ እየተበቀሉትነው።

እንግዲህ እነዚህ የእስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ወኪሎች ስንቴ ወደ፤

  • ባቢሎን ሳውዲ አረቢያ
  • ባቢሎን ኤሚራቶች
  • ባቢሎን ኳታር
  • የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ

እንደተመላለሱ መቁጠር እንኳን ተስኖናል።

ታዲያ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ” የሚል አንድ ወገን ይህን እንዴት መገንዘብ አቅቶት ነው ከእነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ኃይሎች ጋር አብሮ በአክሱም ጽዮን ላይ ሊዘምት የበቃው? ከራሱ ጋር ከሚመሳሰለው ጋር አብሮ በመሥራትና የራሱን ትውልድ አጠናክሮ ሥፍር ቁጥር የሌለውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ጠላት በመዋጋት ፈንታ እንዴት ከሰይጣን ጠላት ጋር አብሮ በወንድሞቹና እኅቶቹ፣ በአባቶቹና እናቶቹ ላይ ይዘምታል? በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ያልታየ ክስተት እኮ ነው። ‘ልሂቃን’ የተሰኙት ቅጥረኞች እኮ በተለይ ‘አማራውንና የሕወሃት ተጋሩን’ ወደ ጥልቁ እየመሩት ነው። ወገን እግዚአብሔርንና ቅዱሳኑን እንዲሁም መጽሐፍ ቅዱስን በመከተል ፈንታ ለምን ከረባት አስረው ሌት ተቀን የሚለፈልፉትን እብሪተኞችን ይከተላል?!

መቼስ ጊዜው ገና ካልረፈደበት ወገን ይህን ዛሬውኑ ተገንዝቦ ለንሰሐ ይበቃ ዘንድ ባፋጣኝ አክሱም ጽዮናውያን በይፋ ተንበርክኮ እያለቀሰ ይቅርታ መጠየቅ ከእንጀራና ወጥ በፊት የሚቀድም በጣም አስፈላጊው የቤት ሥራው ነው።

ወገን የትኛው ይበልጥበታል? እንደ አንድ ክርስቲያን አክሱም ጽዮናውያንን ከልቡ ይቅርታ መጠየቅና ትውልዱን ማትረፍና ማዳን ወይንስ እንደ አንድ እንስሳ አንገቱን ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ሜንጫ ሰጥቶ ወደ ጥልቁ መውረድ?

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Brave Lebanese Orthodox Christian Priest Fighting Against Islamic Jihadists

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2023

😇 ጎበዝ ጀግና የሊባኖስ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ቄስ እስላማዊ ጂሃዲስቶችን ሲዋጉ። እኝህን አባትና በቪዲዮው ግሩም የሆነ ማብራሪያ የሚሰጡንን አባ ‘ማር ማሪ አማኑኤልን’ እንዴት እንደምወዳቸው። ተመስገን ጌታዬ!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶኮስ ‘አባቶች’ በተለይ በዚህ ዘመን እንዲህ ዓይነት ወኔና ቀጥተኛነት የሚታይባትን ተባዕታይ ክርስትና ለመላው ዓለም ማስተዋወቅ ሲገባቸው ወደ ታችኛው ዓለም ለመውረድ ከሚዘጋጁት ከዋቄዮ-አላህ-ሉኢስፈር ባሪያዎች ጋር ዓለማዊ ድራማ እየሠሩ ጊዚያቸውን ሲያጠፉ ሳይ ምን ያህል እንሚያስቆጣኝ የመገልጽበት ቃላት የለኝም።

እንደ ሌባኖሱ ዓይነት ደንቅ አባት፣ ዲያቆን ወይም መምህር ዛሬ በኢትዮጵያውያኑ ዘንድ (ትግራይንና ኤርትራን ጨምሮ) አንድም እንደሌለ እያስተዋልን ነውን? ይህን እያንዳንዱ ኦርቶዶክስ አማኝ ከጠየቀ፤ ለጊዜውም ቢሆን፤ ቤተ ክርስቲያኗ ስደት ላይ መሆኗን እና ቤተ ክህነትም በሰርጎ ገቦች መጠለፏን እናረጋግጣለን።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮]❖❖❖

በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።”

በምዕራቡ ዓለምና በዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ጻጻሳቱ የጨፍጫፊዎቻቸውን እግሮች ይሳማሉ፣ ከባለ ሥልጣናት ጋር ይሞዳሞዳሉ፤ “ጥሩ ሲሠራ አሞግሳለሁ! መጥፎ ሲሰራ እወቅሳለሁ!” እያሉ እንደ ሴት (ይቅርታ)ይልፈሰፈሳሉ፤ የጠላቶቻቸውን መሀመዳውያንን ማንነት በደንብ አጠንቅቀው የሚያውቁትና ከጂሃዳውያኑ ጋር በቂ ልምድ ያካበቱት እንደ እኝህ ድንቅ የሆኑ የሊባኖስ አባቶች ግን አሁንም የቀሩት እውነተኛ ክርስቲያኖች ናቸው፣ ህዝቦቻቸውን እና አገራቸውን በዚህ መልክ ይከላከላሉ። እግዚአብሔር ይመስገን! 😇

ቤተሰቦቻችንን እና ጓደኞቻችንን እንዳንከላከል ወይንም እንዳንጠብቅ እግዚአብሔር በፍጹም አያስተምረንም። መላዋ ዓለም፤ በተለይ በኢትዮጵያ ከእስላማውያኑ ወራሪዎች እራስን፣ ሀገርንና ሃይማኖትን በዚህ መንገድ መከላከል መጀመር አለበት። ያለምንም የቤተ ክህነትወይንም ሌላ አታላይ የተደራጀ ኃይል ፈቃድና ድጋፍ።

በትናንትናው ዕለት እንዲህ ብዬ ነበር፤

💭 ከሰዓታት በፊት “ከመቶ ሺህ በላይ የሶማሌ ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ በመሰደድ ላይ ናቸው” የሚለውን መረጃ ሰሰማ፤ ብልጭ ያለብኝ፤ የግራኝ አህመድ + ቱርክ ጂሃድ ነው።

ሰሜኑን ጨፍጨፈውና አስርበው አዳከሙት፤ አሁን የእስልምና ስደተኛ ጂሃድይከተላል፤ ልክ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እንደነበረው

ሶማሌዎች እና ኦሮሞዎች ለአፍሪቃው ቀንድ ባጠቃላይ መጤዎች ናቸው። ሁለቱም ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ነበር በኦቶማን ቱርኮች፣ አረቦች እና የአውሮፓ ፕሮቴስታንቶች እንደ ዱር አራዊት እየተሰደዱ ወደ አፍሪቃው ቀንድ የገቡት። የዱር አራዊቶችን በሄሊኮፕተር ከኢትዮጵያ እያሳደዱ ወደ ኬኒያ ሲወስዷቸው የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹን የዘመናችን አማሌቃወያን ሶማሌዎችን እና ጋላ-ኦሮሞዎችን ግን ወደ ኢትዮጵያ ጥንታዊ ግዛቶች እንዲገቡ አደርጓቸው።

ዛሬ የምናየውና እጅግ የሚያሳዝነው ክስተት ደግሞ፤ የኢትዮጵያ ባለቤት የሆኑት አክሱም ጽዮናውያን 360 ተዘግተው ወደ ኤርትራም ህነ ወደ ሱዳን፣ ወደ አፋርም ሆነ ወደ አማራ ግዛቶች እንዳይሰደዱ ሲደረጉ ለሃገረ ኢትዮጵያ ነቀርሳዎች የሆኑት ሶማሌዎችና ጋላ-ኦሮሞዎች እንዳሻቸው ወደ ኢትዮጵያ ግዛት እንዲገቡ መደረጋቸው ነው።

የመሀመዳውያኑስ ተል ዕኳቸው መሆኑን እናውቃለን፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኦርቶዶክስ ነኝ” የሚለው ‘አማራ’ የኢትዮጵያን እናት አክሱምን ነቅቶ እንደመጠበቀ የትግራይ ወንድሞቹንና እኅቶቹን፣ አባቶቹንና እናቶቹን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተነስቶ በመንከባከበና ከጠላት በመከላከል ፋንታ በተቃራኒው ከራሱ፣ ከሃገሩ፣ ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ማበሩ ነው። ምን ዓይነት እርግማን ነው? ይሄን እንዴት ማየት ተሳናቸው፤ ምን ዓይነት እርግማን ነው? ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ እስከ አክሱም ጽዮን ድረስ ዘልቀው ሊገቡ የቻሉት ምናልባት ተመሳሳይ ወንጀልና ኃጢዓት ስለሠሩ ይሆንን? 😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

ከዚህ ጋር የማክለው፤ ኦሮሚያከተባለው ሲዖል ጋላኦሮሞዎቹ የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎች በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠሩ አማርኛ ተናጋሪ ሙስሊም ስደተኞችን” ወደ ሰሜኑ የሃገራችን ክፍል እንዲገቡ በማድረግ ላይ ናቸው። ይህም የስደት ጂሃድ አካል መሆኑን ልብ እንበል። ጄነራል አሳምነው ይህን ጠቁመውን ነበር!

✞ God never teach us not to protect our family and friends. Start defending yourself and your country this way from Islamic Jihad.

In the west, the Pope kisses their feet. In the east, where people are still REAL Christians, they defend their people and their nations. Wonderful.

❖❖❖[Revelation 3:16]❖❖❖

“And you are lukewarm and neither cold nor hot, I am going to vomit you from my mouth.”

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በደደቢት ፷/60 ጽዮናውያን በቱርክ ድሮን ባስጨፈጨፉ ማግስት፤ ሕወሓቶች የቱርክን ባንዲራ እያውለበለቡ ጨፈሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2023

😇 የጌታችን ልደት ዕለት፤ ፳፱ ታኅሣሥ ፳፻፲፬ ዓ.ም ደደቢት፤ ትግራይ

በቱርኮች የሚበርሩ የቱርክ ድሮኖች ስልሳ የተራቡ ኦርቶዶክስ እናቶችን፣ አባቶችንና ሕፃናትን ጨፍጭፈው ገደሏቸው።

🐷 ከወር በኋላ ፲፩ የካቲት ፳፻፲፬ ዓ.ም ቱርክ አገር

አረመኔዎቹ የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎቹ ሕወሓቶች በቱርክ ደስታቸውን ለመግለጽ ተሰባሰቡ፤ ምግቡና መጠጡ በሽ፤ የቱርክን ሉሲፈራዊ ባንዲራ እያውለበለቡ በደስታ ጨፈሩ!

በሕይወቴ እጅግ በጣም ካዘንኩባቸውና ደሜን ካፈሉት ሁኔታዎች አንዱ ነው!

😢😢😢 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😠😠😠

እስኪ አስቡት፤ የትኛው የትግራይ ግለሰብ ነው ከሳዊዲዋ መካ ጎን የአጋንንት መናኸሪያ በሆነችው ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ለመኖር የሚፈልግ/የሚችል?! አዎ! የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍራ!

😇 እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፤

ምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮች፣ ኢራኖች፣ ሶማሌዎች፣ ሱዳኖችና ቤን አሚሮች እንዲሁም ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን ሁሉ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች መሆናቸውን እናውቃለን፣ በእኛ መኻል ያሉትም የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች የሆኑት ጋላ-ኦሮሞዎችና ኦሮማራዎችም ምን ያህል ከሃዲ እርጉሞች፣ አረመኔዎችና ጨካኞች እንደሆኑ ተረድተናል።

ግን በተለይ አምና ልክ በዚህ ወቅት የታየኝ፣ እጅግ በጣም ያሳዘነኝና ያስቆጣኝ የ “ሕወሓቶች” ከባዕዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች ያልተናነሰ የክህደት፣ አረመኔነትና ጭካኔ ማንነታቸው ነው። በደንብ ግልጽ ሆኖ ነበር የታየኝ። በወቅቱ፤ “ሕወሓቶች” የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ በተከበረው የአክሱም ጽዮን ቤተ መቅደስ ላይ በኅዳር ጽዮን ዕለት የሰቀሉ ቀን አብቅቶላቸዋል” ብዬ ነበር።

በዚያው ወቅት “ስለ ደብረ ጽዮን የሆነ ነገር ታይቶኛል፣ በጸሎት መጽሐፌ ውስጥ ስሙን ሳነብም የመጣልኝ ነገር አለ ” ከማለት ሌላ ብዙም አልጻፍኩም ነበር። ነገር አሁን እናገረው ዘንድ ግድ ነው፤ ስለ ደብረ ጽዮን በታየኝ ራዕይ ላይ ይህ ግለሰብ ከግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ባልተናነሰ አረመኔ የሰይጣን ቁራጭ መሆኑ ታውቆኛል።

እንዲያውም ወደ ኋላ ተመልሼ ደብረ ጽዮን የተባለውን ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ያየሁበትን ወቅት እንዳስታውስ አደረገኝ። አመቱ በፈረንጆች 2012 ነበር። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ልክ እንዳረፉ ለጉብኝት አዲስ አበባ ተገኝቼ ነበር። በቀብር ስነ ሥር ዓቱ ወቅት ቴሌቪዥን ላይ ዘመዶቼን፤ “ይህ ብቅ ጥልቅ የሚለውና ክልስ የመሰለው ሰው ማን ነው?” ብዬ ጠየቅኳቸው። “ዶ/ር ደብረ ጽዮን” አሉኝ። እኔም፤ “ኦ ኦ ሌላ ዶ/ር?” በማለት እነ መለሰን የገደሏቸው ባራክ ሁሴን ኦባማ + ሸህ አላሙዲን እና የግብጹ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲ መሆናቸውን ባካባቢያችን ያሉት ሰዎች ሁሉ እስኪርበደበዱ በጩኸት ተናገርኩ። በማከልም፤ “በእነ መለስ ዜናዊ ላይ መፈንቅለ መንግስት ነው የተካሄደው፤ ስልጣኑንም ደመቀ መኮነን ሀሰን ለተሰኘው የአረቦች ወኪል ሊያስረክቡት ነው!” አልኩ በድፍረት። ይህ እንግዲህ ከአስራ አንድ ዓመታት በፊት መሆኑ ነው። ታዲያ አሁን ይህ አይደለምን የተከሰተው?! በደንብ እንጅ! በወቅቱ አይታወቅምና ያላካተትኩት የጋላ-ኦሮሞውን ግራኝ አብዮት አህመድን እንዲሁም የሕወሓቶችን ተሳትፎ ነው። ዛሬ መናገር እችላለሁ ከእነ ኦባማ ጎን እነ መለስ ዜናዊን ያስወገዷቸው እነ ደመቀ መኮንን፣ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ኦቦ ስብሐት ነጋ እና ደብረ ጽዮን ናቸው።

ከአንድ አክሱም ጽዮናዊ ተቆርቋሪ ሆኜ ስናገር ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ በመጀመሪያዎቹ የስልጣን ዘመናቸው ተገቢ ያልሆኑ ስህተቶችን ሰርተዋል፤ ለምሳሌ ሉሲፈራውያኑ የሰጧቸውን ‘ሕገ መንግስት’ ቶሎ ቀዳደው በመጣል አግባብ የሌላቸውን “ሶማሌ” + “ኦሮሞ” + “አማራ” የተሰኙ ክልሎች ባጭር ጊዜ ባለማፈራረሳቸው። ሌላው የሠሩት ከባድ ስህተትና ወንጀል የሉሲፈራውያኑን ስክሪፕት ተከትለው “ባድሜ” በተባለው ቦታ ላይ ሰሜናውያኑ ክርስቲያኖች በብዛት እንዲረግፉ ማድረጋቸው ነው። በወቅቱ እኔ ገና ትምህርት ቤት እያለሁ ‘የባድሜው ጦርነት’ የሉሲፈራውያኑ ሤራ መሆኑን፣ ከአረቦችና ቱርኮች ጋር እየታየ ያለው ጥብቅ ግኑኝነት መወገድ እንዳለበት በደብዳቤ መልክ ከውጭ አገር ሆኜ ጽፌላቸው ነበር።

የሆነ ወቅት ላይ መለስ ዜናዊ መንቃት ጀምረውና በዚህ ስህተታቸው ተጸጽተው የሕዳሴውን ግድብ ሥራ ለማስጀመር ወሰኑ፤ እንደ ‘አል ጀዚራ’ የመሰሉ ሜዲያዎች ስለ ግድቡ ቃለ መጠይቅ አድርጎ ይመረምራቸው ጀመር። የእስራኤል ሜዲያዎች ሳይቀሩ እነዚህን ቃለ መጠይቆች እየመረመሩ የመለስ ዜናዊን አዲስ የሚታይ ኢትዮጵያዊ ብሔርተኝነት “በስጋት” መታዘብ ጀመሩ። ቪዲዮዎቹ በየቦታው አሉ።

እ.አ.አ በ2008 ዓ.ም ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያ ከዋሃቢ እስላሟ የኳታር አገር ጋር እንደሚያቋርጡ ትዕዛዝ ሰጡ፤ የአልጀዚራ ቴሌቪዥንም ከአዲስ አበባ እንዲባረርና የሳተላይት ስርጭቱም በኢትዮጵያ ግዛት እንዲታፈን/ጃም እንዲደረግ ተደረገ። ከቱርክም ጋር ግኑኝነቱ ይላላ ዘንድ ተወሰነ። እኔ በዚህ ውሳኔ በጣም ደስተኛ ነበርኩ።

ይህ ያላስደሰታቸው እነ ባራክ ሁሴን ኦባማ፣ አረቦች፣ ጋላ-ኦሮሞዎች፣ ኦሮማራዎች፣ ሻዕቢያዎችና ሕወሓቶች ጊዜውን ጠብቀው እ.አ.አ በ2012 ዓ.ም ላይ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን ገደሏቸው። ጠቅላይ ሚንስትር ለመሆን የበቃው ጠንጋራው ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ልክ ቃለ ምሕላ እንደፈጸመ ያደረገው ከዋሃቢ እስላም አገር ከኳታር ጋር ተቋርጦ የነበረውን የዲፕሎማሲ ግኑኝነት እንደገና መጀመር ነበር። ኃይለ ማርያም የመጀመሪያውን ቃለ መጠየቅ የሰጠውም ለኳታሩ የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ነበር።

ዋሃቢ ኳታርና የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በጣም ጥብቅ ወዳጆች ናቸው። በምዕራባውያን ባንኮች የድጎማ ገንዘብ ላይ በከባዱ ጥገኛ የሆነችው ቱርክ ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፍ የምታገኘው ከኳታር ነው። እ.አ.አ 2015 ላይ ወስላታው የቱርክ መሪ ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን አዲስ አበባን እንዲጎበኝ ተደረገ።

2017 ዓ.ም ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ወደ ውቕሮ ትግራይ፤ ‘በእድሳት ስም’ ገብታ “አል-ነጃሺ” በተሰኘው ቤተ ሰይጣን/መስጊድ ሥር ጂኒዋን ትቀብር ዘንድ ሕወሓቶች ፈቀዱላት።

ከባድሜው ጦርነት አንስቶ ወደ አክሱም ጽዮን ግዛቶች እየገባ እንዲሰለጥን፣ እንዲሰልልና እንዲዘጋጅ የነበረው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከአቴቴ ሚስቱ ጋር በትግራይ እንዲኖርና የሕዝበ ክርስቲያኑን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት እንዲሁም ስብዕና አጥንቶ አሁን ሁሉም በጋራ ለከፈቱበት የዘር ማጥፋት ጂሃድ እንዲዘጋጅ ያደረጉት ሕወሓቶችና ሻዕቢያዎች ናቸው። አዎ! አክሱም ጽዮናውያንን ይጨፈጭፍላቸው ዘንድ።

ከ፩ሚሊየን በላይ ኦርቶዶክስ ኢትዮጵያዊ አክሱም ጽዮናውያንን የጨረሰውንና በጋላ-ኦሮሞዎች የሚመራው የዘር ማጣፋት ዘመቻ ልክ እንደተጀመረ መቶ ሺህ የሚሆኑ ጽዮናውያን እንደምንም ሾልከው ወደ ሱዳን ተሰደዱ። ይህን እናስታውስ፤ ስደተኞቹ ወገኖቻችን ለተባበሩት መንግስታት የእርዳታ ተቋማት እጃቸውን ሲሰጡ፤ “ድንኳኖችን እሠራላችኋለሁ” ብላ ፈቃደኝነቷን ያሳየችውን የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ናት። ከሃዲዎቹ ሕወሓቶችም ምስጋናቸውን ለቱርክ ሲያሳዩ ነበር። ቱርክ ግን እንደተለመደው ሕዝበ ክርስቲያኑን ለመበከልና ጂኒዎቿን ለማራገፍ ነው ድንኳን ለመትከል የወሰነችው።

የሱዳን ጠረፍ እንዲዘጋ እና በተከዜ ወንዝ ዙሪያ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት እንዲያልፍ የተደረገውም በሻዕቢያ፣ በሕወሓት፣ በብልጽግና/ኦነግ፣ በብዕዴንና በቅርቡ ከጽዮናዊው የጎንደር ግዛት ይጠረጉ ዘንድ ግድ በሚሆኑት ዲቃላ ኦሮማራዎች አማካኝነት ነው።

እነዚህ በጋራ ተናብበው በሕዝቤ ላይ ከባድ ግፍና ወንጀል የፈጸሙት ከሃዲዎችና ከዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙት፣ ለሕዝበ ክርስቲያኑ ዕልቂት ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ትግራይ የተሰኘውን ቍራሽ ግዛት ገንጥሎ የተረፈውን ሕዝበ ክርስቲያኑን ኢሳያስ አፈወርቂ በኤርትራ ጽዮናውያን ላይ እንዳደረገው እየደቆሱ ለመግዛት ካላቸው ህልም የተነሳ ሕዝቤን ጨፈጨፉት፣ ቱርኮቹን የታላቂ አፄ ዮሐንስ ጠላቶችን ሳይቀር ጋብዘው አስጨፈጨፉት። ኢትዮጵያን ለማፍረስ እንደ ኤርትራ ምንም በቂ የሆነ ታሪካዊም ሕጋዊም ፈቃድ አውጭ መብትና ግዴታ ስለማይኖር ሉሲፈራውያኑ ያላቸው ብቸኛው አማራጭ የዘር ማጥፋት ወንጀል በጽዮናውያን ላይ መፈጸም ነው። ሕወሓቶች ያደረጉት ይህን ነው፡፤ ከትናንትና ወዲያ የስዊሱ ጋዜጣ እንደጠቆመን፤ “የሕወሓት ወታደሮች በምደሰት በመጨፈር ላይ ናቸው…” አዎ! የማይፈልጉትን ከ፩ ሚሊየን በላይ የክርስቶስ ቤተሰብ አባላትን አስወግደዋልና ይጨፍራሉ፣ ይደሰታሉ፣ ያካከራሉ! ለጊዜውም ቢሆን። አዎ! ጽዮን ማርያም ሕዝቤን ትጠብቀው እንጂ ከሻዕቢያ እስከ ሕወሓት፣ ከኦነግ-ብልጽግና እስከ ብእዴን ሁሉም አካላት አክሱም ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ወስነዋል፤ ቃኤላዊ ግድያ ለመፈጸምም በመንፈስም በስሜትም ተዘጋጅተዋል። የዚህ ሁሉ ወገን ዕልቂት ምንም እንደማይመስላቸው እያየነው ነው። ከረባት አስረው ብቅ ይላሉ፤ ሰርግ ይደግሳሉ፤ ውድ ቤቶቾና ተሽከርካሪዎች ይገዛሉ፣ በመርከብ ይዝናናሉ።

በደደቢት የቱርኮችን ድሮኖች ተጠቅመው ስልሳ የሚሆኑ ንጹሐንን ሆን ብለው ካስጨፈጨፋቸው በኋላ የጨፍጫፊያችንን የቱርክን ባንዲራ ለማውለብለብ የደፈሩ ሕወሓቶች በጭራሽ ወያኔም ተጋሩም አይደሉም። የትግርኛ ቋንቋ ከመናገራቸው ውጭ ምንም ዓይነት የአባቶቻችንን ስነ ልቦና የሌላቸው፤ እንዲያውም የጋላ-ኦሮሞ/ የአህዛብ ማንነትና ምንነት ያላቸው አረመኔዎች ናቸው። ዶሮ እንኳን ጫጩቶቿን ለንስር አሳልፋ ላለመስጠት እራሷን ትሰዋለች። እነዚህ ግን የትግራይ ሕዝብ የእነርሱ ሕዝብ ስላልሆነ ባጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊየን እንዲያልቅ አደረጉ። ይህ አልበቃቸውም፤ ዛሬም እንደ ጃፓናውያን በሃፍረት እራሳቸውን እንደመስቀል፤ በዲያብሎሳዊ ሃፍረት-አልባነት “መሪህ ነን! ከአክሱማውያን ታሪክ ረድፍ ስማችንን አምልኩ፣ ከእንግዲህ ‘ትግራዋይነት’ ማለት ‘ሕወሓት’ ማለት ነው፣ ሃይማኖታችሁንም እኛ በመደብንላችሁ ቤተ ክህነት በኩል ብቻ ነው የምትከተሉት… ቅብርጥሴ” ለማለት ወጥተው እራሳቸውን ለማሳየት ደፍረዋል። ቆሻሾች! ቆሻሾች! ቆሻሾች!

ወገን ተጸጽቶ እራሱን ለንስሐ በማዘጋጀት ፈንታ ዛሬም የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ተከታይ ሆኖ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ግፍና ወንጀል በመስራት ላይ ያለው ሁሉ በአባቶቼና በእናቶቼ ስም የተረገመ ይሁን።

ዛሬም ያን አስቀያሚ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ለማውለብለብና ለመስቀል የደፈረ ሁሉ እጁ ይቆረጥ፣ አባቶች ባዘዙለት የስኳር በሽታ፣ የደም ግፊት፣ ኤድስና ወረርሽኝ ሁሉ ይለከፍ!

😇 ለሕንብርትከ ቅዱስ ዑራኤል ሆይ፤፤ አጋንንትን ሰይፎ አቃጥሎ በሚያጠፋው ነበልባላዊ ሰይፍህ በታጠቀው ወገብህና ሕንብርትህ የኢትዮጵያ እናት በሆነችው በአክሱም ጽዮን ላይ በአመጽ የተነሱትን ጋላ-ኦሮሞዎቹን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ የግብር ልጆችን እነ፤

😈 አብዮት አህመድ አሊን ፣ ኢሳያስ አፈወርቂን ፣ ደብረ ጽዮንን፣ ሳሕለ ወርቅ ዘውዴን፣ ኦቦ ስብሀት ነጋን፣ አርከበ እቁባይን፣ ሳሙራ ዩኑስን፣ ለማ መገርሳን፣ እባብ ዱላ ገመዳን ፣ ታከለ ኡማን ፣ አዳነች አቤቤን፣ ሽመልስ አብዲሳን ፣ ጃዋር መሀመድን ፣ በቀለ ገርባን ፣ ሀሰን ኢብራሂምን፣ ጌታቸዉ ጉዲናን ፣ አስራት ዲናሮን፣ አለምሸት ደግፌን፣ ሀጫሉ ሸለማን፣ አብዱራህማን እስማኤልን ፣ ሹማ አብደታን፣ ይልማ መርዳሳን፣ ሰለሞን ኢተፋን፣ ብርሃኑ በቀለን፣ ናስር አባዲጋን፣ ህዝቄል ገቢሳን ፣ መራራ ጉዲናን፣ ዳውድ ኢብሳን ፣ አምቦ አርጌን ፣ ፀጋዬ አራርሳን ፣ ሞፈሪያት ካሜልን፣ አህመዲን ጀበልን፣ አህመድ ሸዴን፣ መአዛ አሸናፊን ፣ አገኘሁ ተሻገርን፣ ብርቱካን ሚደቅሳን ፣ ታዬ ደንደአን ፣ ሌንጮ ባቲን ፣ ሌንጮ ለታን ፣ ዳንኤል ክብረትን ፣ ብርሀኑ ነጋን ፣ ገዱ አንዳርጋቸውን ፣ ደመቀ መኮንንን ፣ አንዳርጋቸው ፅጌን ፣ አንዱዓለም አንዳርጌን ፣ ታማኝ በየነን ፣ አበበ ገላውን እና ያልተጠቀሱትን የፀረ-ጽዮን መንጋዎቻቸውን ሁሉ

የመደምደሚያው ፍርድ ተሰጥቷቸዋልና እንደ ኖህ ዘመን ባፋጣኝ በጎርፍና በእሳት ተጠራርገው እንዲጠፉና ነፍሳቸውንም ወደ ዘላለማዊው ገሃንም እሳት ይገባ ዘንድ ጨብጠህ ውሰድላቸው።

እነዚህ ምስጋና-ቢስ ከሃዲ አረመኔዎች በድፍረት እግዚአብሔር አምላክን ረስተው እጅግ በጣም ከባባድ ግፍና ወንጀል ሰርተዋልና ወደ ዘላለማዊ እሳት ይወረወራሉ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Fascist Oromo Regime of Ethiopia & TPLF are Stealing The Attention of The Public From The Tigray Genocide

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2023

የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ እና ሕወሓት ከትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የህዝብን ትኩረት እየሰረቁ ነው ፤ የምዕመናኑን ሙቀት እየለኩት ነው ፤ ክርስቲያናዊ የነፍጥ ወኔውን እያኮመሸሹት ነው። ልክ በትግራይ፣ በኢርትራ እና በቤተ አምሐራ እንዳደረጉት

🛑 የዚህ ቪዲዮ ፋይል መጠን ሳይቀነስ 666 ነበር፤ ጉድ ነው!

😈 ጋላኦሮሞዎች + ኦሮማራዎች + ሻዕቢያ + ሕወሓት፤ ወዮላችሁ!

❖❖❖[ትንቢተ ሕዝቅኤል ፳፪፥፳፮ ]❖❖❖

ካህናቶችዋም ሕጌን በድለዋል ቅድሳቴንም አርክሰዋል፤ ቅዱስ በሆነና ቅዱስ ባልሆነ መካከልም አልለዩም፥ በንጹሕና በርኩስ መካከል ያለውን ልዩነት አላስታወቁም፤ ዓይናቸውንም ከሰንበታቴ ሰወሩ እኔም በመካከላቸው ረከስሁ።”

የጠረጠርነው ሆነ! አየን አይደል እንደ የደቡብ ጎንደሩ ቃኤላዊ አቡነሚካኤል ያለውን የዲያብሎስ ቁራጭ ያካተተው “ሲኖዶስ” ከአረመኔው ኦሮሞ አገዛዝና ክሻዕቢያ + ሕወሓት + ብእዴን ደጋፊዎቹ ጋር አብሮ በቤተ ክርስቲያንና ምዕመኗ ጋር ድራማ እየሠራባቸው መሆኑን?! አዎ! ይህ ለመንፈሳዊ ሰሜናዊ ወንድሞቹ ከሚቆረቆርና ከሚያስብ ይልቅ ለሚጨፈጭፈው አህዛብ ጋላኦሮሞ አብልጦ የሚጨነቀው ይህ አልማር ባይ ስጋዊ ትውልድ ገና ብዙ መዘዝ ይጠብቀዋል። ሁሉም የፖለቲካ ተውናዮች የተሳተፉበት ጭፍጨፋ በአክሱም ጽዮን ላይ ሲካሄድ “ተዋሕዶ ክርስቲያን” የተሰኘው ግብዝ እስካሁኗ ስዓት ድረስ ዝም ጭጭ ማለቱ፤ ሊውጠውና ሊሰለቅጠው እጁን በማሻሸት ላይ ላለው ለጋላኦሮሞው ተኩላ እራሱን አሳልፎ ለመስጠት ነገሮቹን ሁሉ እንዲያመቻች አድርጎታል።

ከ፩ ሚሊየን በላይ ተዋሕዷውያን በፋሺስቱ አህዛብ ኦሮሞ አገዛዝ ሲጨፈጨፉ ለአንዴም እንኳ አልተነፈሳችሁም፤ ዛሬ አህዛብ ኦሮሞ ከቤተክህነት ተለዩ ብላችሁ በየቀኑ ያለማቋራጥ መግለጫ ትሰጣላችሁ! ማን፣ ምን መቼ መናገር እንዳለበት ጂኒዎቹ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ አርከበ ዕቁባይና ደብረ ጽዮን ናቸው ፈቃዱን የሚሰጧቸው። አየነው እኮ ነው! ከአራት ዓመታት በፊት ጀምሮ፤ “ለሰማዕትነት ተዘጋጅተናል!” አላችሁን፤ ግን ዛሬም እጅግ በጣም ብዙ ዋጋ ከፍለው ለሰማዕትነት የበቁት ግን አክሱም ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። አዎ! ከ ፩ ሚሊየን በላይ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች። “አባቶች” የተባሉት ግን ከእነዚህ ሰማዕታት ጎን ከመሆን ይልቅ ወደ ጨፍጫፊያቸው የፒኮክ ቤተ መንግስት አምርተው ከነፍሰ ገዳዮቹ ባለ ሥልጣናት ጋር መተቃቀፉን መርጠዋል። እግዚኦ! እግዚኦ! እግዚኦ!

ዛሬ እኮ ሁሉም ግልጽ እየሆነ መጥቷል። እንደ ደብረ ዳሞ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ደብረ አባይ ባሉ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት በኦሮሞዎች፣ አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ድሮኖች ሲደበደቡ አንዴም እንኳ ለመተንፈስ ፈቃደኞች ያልነበሩ “አባቶች?” ዛሬ ያለማቋረጥ በየቀኑ እይወጡ ይህን አልማርባይ ሞኝ ህዝብ ያስተኙት ዘንድ ግራኝ ፈቃዱን ሰጣቸው።

ደግሞ እኮ አንዳንዶች፤ “እነ መምህር ምሕረተዓብ ታሠሩ” በማለት የፌንጣ ድምጽ እያሰሙ ነው። ይህም የድራማው አካል መሆኑ ነው፤ ሰሞኑን ታሠሩ የተባሉት ሁሉ ልክ እነ እስክንድርና ጃዋር፣ እነ ኦቦ ስብሐትና ለማ መገርሳ ታሰሩ እንደተባለው ለመጨረሻው ስልት ነው። እነዚህ ደቡባውያን የጋላኦሮሞው አገዛዝ ስውር ንብረቶች‘ “ታሰሩ” የተባለው በድጋሚ ትኩረቱን በአክሱም ጽዮን ላይ ከተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመሸሽ ነው። ሁሉም ኢትዮጵያ ዘስጋን ለማንገስ የሚሠሩ ቃኤላውያን ናቸው።

እንደው እግዚአብሔር አምላክ ምን የሚያስብ/የሚል/የሚያደርግ ይመስለናል?

በአክሱም ጽዮን ሺህ ተዋሕዷውያን በአህዛብ ኦሮሞዎች፣ ሶማሌዎችና የኤርትራ ቤን አሚሮች ሲጨፈጨፉ፣ እንደ ደብረ ዳሞ፣ ማርያም ደንገላት፣ ውቅሮ ጨርቆስ፣ ደብረ አባይ ባሉ ጥንታውያን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ዕንቁ ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት በአህዛብ ኦሮሞዎች፣ አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ድሮኖች ሲደበደቡ ለአንዲትም ደቂቃ ለመተንፈስ ፈቃደኞች ያልነበሩ “አባቶች?” ዛሬ በየቀኑ እይወጡ ይህን አልማር-ባይ ሞኝ ህዝብ እያለሳለሱ ያስተኙት ዘንድ ግራኝ ፈቃዱን ሰጥቷቸዋል።

ግራኝ፤ ጀግና በሆነና ሌጸድቅ በሚችል አንድ ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ሊደፋ የሚገባው ከባድ ወንጀለኛ ነው። ከፈሪሳውያኑ ከእነ አቡነ አብርሃም፣ አቡነ ናትናኤል ጋር እየተቃቀፈ እራሱን ከፈጸማቸው ወንጀሎች ሁሉ ነጻ ለማድረግ የሜዲያ እውቅና በማግኘት ላይ ይገኛል። በ”አባቶች” ድጋፍ። አይይ፤ እኛና የእግዚአብሔር መላዕክት እነ ግራኝን፣ ኢሳያስ አፈወርቂን፣ ደብረ ጺዮንና ጃዋርን በጭራሽ አንለቃቸውም! እንደነ አክዓብና ኤልዛቤል ተቆራርጠው ለውሻ ይሰጥ ዘንድ ተፈርዶባቸዋል። የፈጸሙት ወንጀል እጅግ በጣም ከባድ ነውና ነፍሳቸውንም የገሃነም እሳት ብቻ ነው የሚጠብቀው።

ይገርማል እኮ፤ ሲኖዶሱ ሁሉ በተሰበሰበበት በመንፈሳዊው የግዕዝ ቋንቋ በመናገር ፈንታ ምንም ዓይነት የመንፈሳዊ ቃና በሌለው በጨፍጫፊያችን አጋንንታዊው ኦሮምኛ ቋንቋ ኦሮሙማው እነ አቡነ ናትናኤል ሲቀበጣጥሩ ሰማን። እንዲህ እንድትከበር ከአንድ ሚሊየን በላይ ክርስቲያኖችን መግደል አለብህ ማለት ነው። የትግራዮቹማ ንጹሕ ክርስቲያኖች ስለሆኑ ይቆዩ፤ የሚገባቸውን እንኳን መጠየቅ የማይደፍሩ ናቸው፤ ቀላሎች ናቸው፤ ትንሽም ቢሆን ይቅርታ በፈለግነው ሰዓት ጠይቀን ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ስናደርገው እንደነበረው አታልለን እናስመልሳቸዋለን ፥ አሁን ግን ይህን ሁሉ ዘመን የእኛ አጋር ለነበረው ለዘንዶው የክርስቶስ ተቃዋሚ ጋላኦሮሞ እድሉን እንስጠው!” ነው እያሉን ያሉት እነዚህ የክርስትናን ትርጉም፣ ማንነትና ምንነት የማያውቁ ከንቱ ውዳቂዎች፤ ስቶኮልም ሲንድሮምከዲያብሎስ ነው። ወዮላቸው!

እባቡ ግራኝ “ሕፃን” የተሰኘውንም ቃኤላዊ ጋላኦሮሞ ወኪሉን መርጦ ወደ ሩሲያ የላከው ከተለመደው ቅዠት የተነሳ ነው። ምክኒያቱም ሳይገባቸው ሁሉንም ነገር ለመቆጣጠር የሚያልሙት የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች ሰሜናውያንን የማግለልና ኢትዮጵያ ዘስጋንና ኢትዮጵያ ዘነፍስን ለመውረስ ከንቱ የጣረ ሞት ሕልም ስላላቸው ነው።

አዎ! እነዚህ አውሬዎች ገንዘብህን፣ መሬትህን፣ ምግብህን፣ መጠጥህን፣ ከብቶችህን፣ ሴቶችህን፣ ሕፃናትህን፣ ባንክህን፣ ታንክህን ብቻ አይደልም ለመውረስ የሚሹት፤ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ስላላቸው ዋናው ዒላማቸው “ነፍስህ” ናት። ጋላ-ኦሮሞዎች ነፍስህን ለመውረስ ነው እየሠሩ ያሉት። ለአምስት መቶ ዓመታት ዝግጅት ያደረጉበትን ዕቅዳቸውን ነው ዛሬ ለመተገበር በመወራጨት ላይ የሚገኙት።

“የኢትዮጵያ ችግር ኦሮሞ ነዉ ፥ የኦሮሞ ችግርም ኢትዮጵያ ናት” ዶ/ር ገመቹ መገርሳ

እናስታውሳለን? ከአራት ዓመታት በፊት ስለ ብጹዕ ወቁድስ አቡነ ማትያስ የሩሲያ ጉብኝት አንድ ቪዲዮ አቅርቤ ነበር፤ በድጋሚ ለማቅረብ እሞክራለሁ። በዚህ ቪዲዮ፤ “ግራኝ ሰሜናውያን ኦርቶዶክስ ተዋሕዷውያን ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ጋር ግኑኝነት እንዳይፈጥሩ አቡነ ማትያስን ባፋጣኝ ወደ አዲስ አበባ እንዲመለሱ አስገደዳቸው፤ የተጠቀመውም የቀድሞውን ፕሬዚደንት አቶ ግርማ ወልደ ጊዮርጊስን በመግደል ነበር።

👉 ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ ወቅት የቀረበ፤

እባቡ ግራኝ ሩሲያንም ሳይቀር አታሏታል። ሩሲያ ከቻይና ጋር ሆና በተባበሩት መንግስታት ጸጥታው ምክር ቤት የግራኝን ፀረ-ኦርቶዶክስ አገዛዝ በመደገፏ የዩክሬይኑ መዘዝ መጣባት። እንግዲህ ዩክሬይንንም፣ ሩሲያን፣ አሜሪካን፣ አውሮፓንም፣ እስራኤልንም፣ አፍሪቃውያኑንም፣ አረቦቹንም፣ ቱርኮቹንም፣ ኢራኖቹንም ጨምሮ ከፋሺስቱ ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጎን የተሰለፉትን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ አንድ በአንድ ይቀጣቸዋል። ይህንም በየቀኑ እያየነውም ነው!

😈 The evil Oromo regime of Ethiopia and its TPLF makers + Amharas (Oromaras) are attempting to steal the attention of the public from the Tigray genocide – and Shrug off Responsibility and pin poor Performance and Decision Making on other issues like the Orthodox Church row.

According to the BBC, Eritrean soldiers are accused of rape despite peace deal.

During the two-year conflict in northern Ethiopia the systematic rape of Tigrayan women by Ethiopian soldiers, as well as their allies from neighbouring Eritrea and militia groups, has been documented by the United Nations, human rights organisations and journalists.

The Fascist Oromo regime of Ethiopia warned on Wednesday that efforts by UN-backed investigators to probe abuses committed during the war in the country’s north could “undermine” the progress of a peace agreement signed last year.

The Fascist oromo regime of Ethiopia and its evil makers, the Tigray People’s Liberation Front, TPLF inked a peace deal in South Africa in November to end the two-year Tigray war, which has killed untold numbers of people and unleashed a humanitarian crisis.

In its first report published in September last year, the UN-backed International Commission of Human Rights Experts on Ethiopia said it had found evidence of violations by all sides that could amount to war crimes and crimes against humanity.

Ethiopia’s government rejected the report and has embarked on a diplomatic offensive to win international support for its bid to stop the commission from continuing its work.

On Wednesday, Ethiopia’s Deputy Prime Minister and Foreign Minister Demeke Mekonnen said the commission “could undermine the AU-led peace process & the implementation of the Pretoria Peace Agreement with inflammatory rhetoric”, referring to the African Union, which mediated the negotiations.

“It could also undermine the efforts of national institutions,” he told an AU ministerial session ahead of the pan-African bloc’s summit in Addis Ababa this weekend, the foreign ministry said on Twitter.

The three-member commission, which was created by the UN Human Rights Council, has urged the Ethiopian government, its ally Eritrea and the TPLF to investigate and bring all perpetrators of abuses to justice.

Atrocities

At a rare press conference last week, Eritrean President Isaias Afwerki said allegations of rights abuses by his forces in Ethiopia’s Tigray region amounted to “fantasy”.

“This is a fantasy in the minds of those who are… in this factory I call a factory of fabricating misinformation,” Isaias said during a visit to Kenya, deflecting questions about the presence of Eritrean troops in Ethiopia.

Eritrea’s army supported Ethiopian forces during the war and has been accused by the United States and rights groups of some of the conflict’s worst atrocities.

Asmara was not a party to the peace agreement and its troops remain in parts of Tigray, according to residents who accuse the soldiers of murder, rape and looting.

Under the terms of the peace deal, the TPLF agreed to disarm in return for the restoration of access to Tigray, which was largely cut off from the outside world during the war.

According to the BBC, Eritrean soldiers are accused of rape despite peace deal.

During the two-year conflict in northern Ethiopia the systematic rape of Tigrayan women by Ethiopian soldiers, as well as their allies from neighbouring Eritrea and militia groups, has been documented by the United Nations, human rights organisations and journalists.

There was hope that after the peace agreement was signed in November, the assaults on civilians would stop.

Women, health workers and aid organisations have told the BBC that they did not.

I spoke to Letay on a crackly phone line – journalists are not being given government permission to travel to Tigray.

“It happened to me twice. What have I done wrong? It seemed like I wished for it.”

Letay says she had been raped before, in January 2021, by two Eritrean soldiers – a third one refused.

“The two of them did what they wanted before asking the third one to do the same, except he said no. He said: ‘What will I do with her? She is already a corpse lying around.'”

After the first time she was raped, Letay sought medical and psychological help, joining a women’s support group for survivors. On the day of the peace deal Letay had rushed out to help a young girl who had also been raped before she was assaulted too.

It is difficult to know the true number of sexual assaults committed during the war.

Victims are often scared to speak out while telecommunications had been cut off during the fighting.

According to data from the official Tigray Health Bureau in November and December 2022 – after the peace deal was signed – 852 cases were reported in centres set up to help survivors.

Human rights workers and aid organisations operating in Tigray have also continued to document cases of sexual violence.

“Sexual violence is a violation of the agreement,” says Laetitia Bader, Horn of Africa Director at Human Rights Watch. “One of the issues we have been raising is the importance of the backers of the agreement to ensure that they are speaking out when there are violations”.

The organisation continues to call for independent investigators and journalists to gain access to northern Ethiopia.

“We are very concerned by the efforts of the Ethiopian government to try to end and undermine the work of the international commission of human rights experts of Ethiopia, which was established by the Human Rights Commission in Geneva,” she adds.

Ms Bader says investigations will be crucial if survivors are to get justice and for any reconciliation process.

“I never expected to be assaulted after the peace agreement,” says Hilina.

The mother of three had already fled her home in Humera to the town of Shirao where she worked as a street vendor selling maize.

She says on 16 November, she was late going home when two Eritrean troops stopped her for breaking the curfew. She told them she had no ID, and they took her to an empty house.

Hilina says she was raped the whole night before they let her go in the morning. She has since had an abortion, saying she would rather die than give birth to a child from rape.

According to aid workers the BBC spoke to there are Eritrean troops close to Shiraro.

The peace deal requires them to leave Tigray and though they have pulled out of major cities and towns, they maintain a presence in areas close to their border with Tigray.

Shashu, an 80-year-old woman, cannot hold back her tears as we speak to her – again on a crackly phone line. We ask if she wants to continue with the interview and she agrees.

Like Letay, Shashu says she has been raped twice in this war – before and after the peace deal.

She says men assaulted her so badly in November that she now cannot control her urine and stool.

“Two, three people on one human, I was completely traumatised. It’s as if there is nothing good on my body any more.”

Access to the region of six million people remains restricted, and it is impossible to verify independently the situation on the ground.

The genocidal war erupted in on November 4th , 2020 after war criminal Oromo Prime Minister Abiy Ahmed Ali, a Nobel Peace Prize laureate, sent his Oromo Eritrean, Amhara, Somali, Emirati, Irani and Turkish Armies into Tigray.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 12, 2023

😇 በተለይ በዚህ ዘመን አባታችን፣ ካኽናችን፣ ፓትርያርካችን፣ መምህራችንና መሪያችን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

💭 በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ብሎ ነገራቸው። ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል። ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ። ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም። ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥ በገበያም ሰላምታና። መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ። እናንተ ግን። መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ። አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም። አባት ብላችሁ አትጥሩ።

❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፫]❖❖❖

፩ በዚያን ጊዜ ኢየሱስ ለሕዝቡና ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ብሎ ነገራቸው።

፪ ጻፎችና ፈሪሳውያን በሙሴ ወንበር ተቀምጠዋል።

፫ ስለዚህ ያዘዙአችሁን ሁሉ አድርጉ ጠብቁትም፥ ነገር ግን እየተናገሩ አያደርጉትምና እንደ ሥራቸው አታድርጉ።

፬ ከባድና አስቸጋሪ ሸክም ተብትበው በሰው ትከሻ ይጭናሉ፥ እነርሱ ግን በጣታቸው ስንኳ ሊነኩት አይወዱም።

፭ ለሰውም እንዲታዩ ሥራቸውን ሁሉ ያደርጋሉ፤ ስለዚህ አሽንክታባቸውን ያሰፋሉ ዘርፉንም ያስረዝማሉ፥

፮ በምሳም የከበሬታ ስፍራ፥ በምኵራብም የከበሬታ ወንበር፥

፯ በገበያም ሰላምታና። መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ።

፰ እናንተ ግን። መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ።

፱ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም። አባት ብላችሁ አትጥሩ።

፲ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና። ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ።

፲፩ ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል።

፲፪ ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።

፲፫ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ።

፲፬ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት እያመካኛችሁ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ፥ ወዮላችሁ፤ ስለዚህ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ።

፲፭ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ አንድ ሰው ልታሳምኑ በባሕርና በደረቅ ስለምትዞሩ፥ በሆነም ጊዜ ከእናንተ ይልቅ ሁለት እጥፍ የባሰ የገሃነም ልጅ ስለምታደርጉት፥ ወዮላችሁ።

፲፮ እናንተ። ማንም በቤተ መቅደስ የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በቤተ መቅደስ ወርቅ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል የምትሉ፥ ዕውሮች መሪዎች፥ ወዮላችሁ።

፲፯ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ?

፲፰ ደግማችሁም። ማንም በመሠዊያው የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በላዩ ባለው መባ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል ትላላችሁ።

፲፱ እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው?

፳ እንግዲህ በመሠዊያው የሚምለው በእርሱና በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል፤

፳፩ በቤተ መቅደስም የሚምለው በእርሱና በእርሱ በሚኖረው ይምላል፤

፳፪ በሰማይም የሚምለው በእግዚአብሔር ዙፋንና በእርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል።

፳፫ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር።

፳፬ እናንተ ዕውሮች መሪዎች፥ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ።

፳፭ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ።

፳፮ አንተ ዕውር ፈሪሳዊ፥ ውጭው ደግሞ ጥሩ እንዲሆን አስቀድመህ የጽዋውንና የወጭቱን ውስጡን አጥራ።

፳፯ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውጭ አምረው የሚታዩ በውስጡ ግን የሙታን አጥንት ርኩሰትም ሁሉ የተሞሉ በኖራ የተለሰኑ መቃብሮችን ስለምትመስሉ፥ ወዮላችሁ።

፳፰ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በውጭ ለሰው እንደ ጻድቃን ትታያላችሁ፥ በውስጣችሁ ግን ግብዝነትና ዓመፀኝነት ሞልቶባችኋል።

፳፱ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ የነቢያትን መቃብር ስለምትሠሩ የጻድቃንንም መቃብር ስለምታስጌጡና።

፴ በአባቶቻችን ዘመን ኖረን በሆነስ በነቢያት ደም ባልተባበርናቸውም ነበር ስለምትሉ፥ ወዮላችሁ።

፴፩ እንግዲያስ የነቢያት ገዳዮች ልጆች እንደሆናችሁ በራሳችሁ ላይ ትመሰክራላችሁ።

፴፪ እናንተ ደግሞ የአባቶቻችሁን መስፈሪያ ሙሉ።

፴፫ እናንተ እባቦች፥ የእፉኝት ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ እንዴት ታመልጣላችሁ?

፴፬ ስለዚህ፥ እነሆ፥ ነቢያትንና ጥበበኞችን ጻፎችንም ወደ እናንተ እልካለሁ፤ ከእነርሱም ትገድላላችሁ ትሰቅሉማላችሁ፥ ከእነርሱም በምኵራባችሁ ትገርፋላችሁ ከከተማም ወደ ከተማ ታሳድዳላችሁ፤

፴፭ ከጻድቁ ከአቤል ደም ጀምሮ በቤተ መቅደስና በመሠዊያው መካከል እስከ ገደላችሁት እስከ በራክዩ ልጅ እስከ ዘካርያስ ደም ድረስ በምድር ላይ የፈሰሰው የጻድቅ ደም ሁሉ ይደርስባችሁ ዘንድ።

፴፮ እውነት እላችኋለሁ፥ ይህ ሁሉ በዚህ ትውልድ ላይ ይደርሳል።

፴፯ ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም።

፴፰ እነሆ፥ ቤታችሁ የተፈታ ሆኖ ይቀርላችኋል።

፴፱ እላችኋለሁና፥ በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው እስክትሉ ድረስ ከእንግዲህ ወዲህ አታዩኝም።

______________

Posted in Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: