🏁 አማናል ጴጥሮስ ከውድድሩ በኋላ፤ “ስኬቶቼን ሁሉ ለትግራይ ህዝብ እሰጣለሁ”
ይህ ባለፈው እሑድ ዕለት ልብ ያላልኩት ሌላ ተዓምር ነበር! በአቡነ አረጋዊ ዕለት (ለተሰንበት የዓለምን ክብረወሰን በሰበረችበት) ዕለት ጀግናው ጽዮናዊ አማናል ጴጥሮስ ሁለተኛውን የጀርመን ሬከርድ ሰብሯል። እግዚአብሔር ይባርክህ/ይጠብቅህ ወንድማችን!
አማናል ፔትሮስ፤ እሑድ ዕለት በቫሌንሲያ ለዘመናት ያስመዘገበውን የጀርመን ሪከርድ ሰበረ። በግማሽ ማራቶን የጀርመኑ ቡድን ቲቪ ቫተንሻይድ ሯጩ አማናል ወደ 60፡09 ደቂቃ በማሻሻል እ.አ.አ በ1993 በርሊን ከተማ ላይ ሯጭ ካርስተን አይሽ የሮጠውን 60፡34 ሰዓት ቀንሶታል።
የዛሬ ፲/10 ዓመት ገደማ ኤርትራን ጥሎ ወደ ጀርመን የሄደው የ26 አመቱ ወጣት በግማሽ ማራቶን እና በማራቶን ብሄራዊ የወንዶች ሪከርዶችን በአንድ ጊዜ በመያዝ የመጀመሪያው ጀርመናዊ ሯጭ ሆኗል። እ.ኤ.አ. በታህሳስ 2020 ዓ.ም ላይ በዚህችው የቫሌንሲያ ከተማ በ2፡07፡18 ሰዓት ላይ የጀርመንን ማራቶንን ክብረ ወሰን ሰበሯል።
🏁 አማናል ጴጥሮስ የግማሽ ማራቶን ውድድር ካደረገ በኋላ ይህንን ቃለ ምልልስ አድርጓል፡-
በግማሽ ማራቶን ሪከርድህ አዲስ ነገር አስመዝግበሃል ምክንያቱም ጀርመናዊው ሯጭ በግማሽ ማራቶን እና በማራቶን ሪከርዱን ይዞ አያውቅም።
አማናል ጴጥሮስ፦ አዎ እውነት ነው በዚህ በጣም እኮራለሁ። ምክንያቱም ከየት እንደመጣሁ እና እንዴት እንደጀመርኩ ሁልጊዜ አስታውሳለሁና ነው፤ ያንን መቼም አልረሳውም። ድንቅ ነው! እብደት ነው፣ ይህን ሁሉ በማድረጌ በጣም ደስተኛ ነኝ። የበለጠ ብዙ ማሳካት እችላለሁ ብዬ አምናለሁ።
ጥያቄ፦ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል የጦርነት ሁኔታዎች እየታዩበት ያለውን አስከፊ ሁኔታ ደጋግመው ጠቁመው ነበር። እናትዎ ከሁለት እህቶችዎ ጋር ዛሬም እዚያ ነው ያሉት፤ ታዲያ ከእነርሱ ጋር አሁን እንደገና ግንኙነት አለዎትን? አሁን ያለውስ ሁኔታ ምንድን ነው? (በርጀመንኛ ቋንቋ ሥርዓተ ሰዋሰውም በግል ነጠላ ተውላጠ-ስም የአክብሮት “እርስዎ” አለ)
አማናል ጴጥሮስ፡ ሁኔታው አሁንም በጣም ከባድ ነው። በአሁኑ ጊዜ ከቤተሰቤ ጋር ምንም ግንኙነት የለኝም። እስከዚያው ግን በተዘዋዋሪ ጥቂት መልዕክቶች በሶስተኛ ወገኖች በኩል ደርሰውኛል። ይህ ለእኔ በጣም መጥፎ እና አሳዛኝ ሁኔታ ነው። ለአንድ ዓመት ያህል ሰዎች እዚያ በጦርነት ይኖራሉ፤ ልጆች እና ቤተሰቦች እየሞቱ ነው። ነገር ግን በእውነቱ ዓለም ለሚሆነው ነገር ሁሉ የማወቅ ፍላጎት ያለው አይመስልም። እንደ አለመታደል ሆኖ ሁኔታው በመገናኛ ብዙሃን ብዙም አልተዘገበም። ስለ ትግራይ ህዝብ ያለማቋረጥ እያሰብኩ ነውና እነዚህን ስኬቶቼን ሁሉ እዚያ ለሚሰቃየው ለትግራይ ሕዝብ እሰጣለሁ።
💭 ከዚህ ቀደም ያቀረብኩት፤
“ሀበሻው የጀርመን ማራቶን ባለክብረ ወሰን በትግራይ ስለተሰወሩበት ቤተሰቦቹ ተጨንቋል”
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
👉 ከስደተኛ እስከ ክብረ ወሰን ሰባሪ – አማናል ጴጥሮስ የጀርመንን የማራቶን ሬከርድ ሰበረ2:07:18
ልክ ከወር በፊት ነበር አማናል የጀርመንን የማራቶን ክብረወሰን በስፔይኗ ቫሌንሲያ ከተማ የሰበረው።
የ፳፭/25 እድሜው አማናል ጴጥሮስ ከ፱/9 ዓመታት በፊት ነበር ወደ ጀርመን የሄደው። ድንቅ ነው!
ሌላ አስገራሚው ነገር፤ ልክ በዚሁ ዕለት በቫሌንሲያ ከተማ በዕለተ መድኃኔ ዓለም የግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ተካሂዶ ገንዘቤ ዲባባ አሸናፊ ሆና ነበር። ገንዘቤ የዓለም አምስት ኪሎሜትር ሩጫ ባለክብረወሰኗን ኢትዮጵያዊቷን ለተሰንበት ግደይን ተክታ ነበር የተሳተፈችው። በዚህችው በቫሌንሲያ ከተማ ነበር በዚሁ የመድኃኔ ዓለም ዕለት ለተሰንበት ክብረ ወሰኑንን የወሰደችው። ከወር በፊት የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። ቪዲዮውን በላኩት በጥቂት ሰዓታት ውስጥ ገንዘቤ የሮጠችበትን የቪዲዮ ቁራጭ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በኮፒ ራይት ባለቤትነት ለዩቲውብ አሳወቀ፤ ይህን እንዳየሁትም ይህን የገንዘቤ ቪዲዮ ክፍልን ቆርጬ አወጣሁት። ሆኖም፤ በበነገታው ግን በዩቲውብ ቪዲዮው በግል/ፕራይቬት ውስጥ እንዲገባና ለሌሎች እንዳይታይ ተደረገ። ለምን? ቦቅቧቃው አምባገነን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ደስ ስላላው ኢቲቪ ተንኮል በመስራቱ። ውዳቂዎች ብያቸዋለሁ! ይህ ወራዳ ከመድኃኔ ዓለም እና ቅዱሳኑ አያመልጣት!
🏁 Amanal Petros after his record race: “I dedicate my successes to the people of Tigray”
Amanal Petros broke a German age-old record in Valencia on Sunday: In the half marathon, the runner of the TV Wattenscheid increased to 60:09 minutes, undercutting the mark of Carsten Eich, who had run 60:34 in Berlin in 1993.

The 26-year-old, who fled Eritrea to Germany about ten years ago, became the first German runner to hold the national men’s records in the half marathon and marathon at the same time. In December 2020, he had also screwed the German marathon best time at 2:07:18 hours in Valencia.
Amanal Petros gave this interview after his half marathon race:
You have achieved a novelty with your half marathon record, because never before did a German runner hold the records in the half marathon and marathon.
Amanal Petros: Yes, that’s true and I’m really very proud of that. Because I always think about where I came from and how I started. I’ll never forget that. It’s madness, I’m super happy that I’ve done all this. And I also know: I can achieve much more.
They have repeatedly pointed out the devastating situation in the Ethiopian Tigray region, where conditions of war continue to prevail. Your mother lives there with your two sisters. Do you now have contact again and what is the current situation?
Amanal Petros: It is still very difficult and currently I have no contact with my family. In the meantime, I had indirectly received a few messages via third parties. This is very bad and sad for me. For a year, people have been living there in war, children and families are dying. But no one seems to be interested in what really happens. Unfortunately, the situation is hardly reported in the media. I am constantly thinking of the people of Tigray and dedicating my successes to those who are threatened there.
🏁 Amanal Petros nach seinem Rekordrennen: „Ich widme meine Erfolge den Menschen in Tigray“
Amanal Petros hat am Sonntag in Valencia einen deutschen Uralt-Rekord gebrochen: Im Halbmarathon steigerte sich der Läufer des TV Wattenscheid auf 60:09 Minuten und unterbot damit die Marke von Carsten Eich, der 1993 in Berlin 60:34 gelaufen war.
Der 26-Jährige, der vor rund zehn Jahren aus Eritrea nach Deutschland geflüchtet war, avancierte somit zum ersten deutschen Läufer, der die nationalen Männer-Rekorde im Halbmarathon und Marathon zeitgleich hält. Im Dezember 2020 hatte er ebenfalls in Valencia die deutsche Marathon-Bestzeit auf 2:07:18 Stunden geschraubt.
Amanal Petros gab nach seinem Halbmarathon-Rennen dieses Interview:
Sie haben mit Ihrem Halbmarathon-Rekord ein Novum erreicht, denn noch nie hielt ein deutscher Läufer zeitgleich die Rekorde im Halbmarathon und Marathon.
Amanal Petros: Ja, das stimmt und darauf bin ich wirklich sehr stolz. Denn ich denke dabei auch immer daran, wo ich hergekommen bin und wie ich angefangen habe. Das werde ich nie vergessen. Es ist der Wahnsinn, ich bin super happy, dass ich das alles so geschafft habe. Und ich weiß auch: ich kann noch viel mehr erreichen.
Sie haben immer wieder auf die verheerende Situation in der äthiopischen Tigray-Region hingewiesen, in der weiterhin kriegerische Zustände herrschen. Dort lebt Ihre Mutter mit Ihren beiden Schwestern. Haben Sie inzwischen wieder Kontakt und wie ist die aktuelle Situation?
Amanal Petros: Es ist nach wie vor sehr schwierig und zurzeit habe ich gar keinen Kontakt zu meiner Familie. Zwischenzeitlich hatte ich über Dritte indirekt ein paar Nachrichten bekommen. Das ist sehr schlimm und stimmt mich traurig. Seit einem Jahr leben die Menschen dort im Krieg, Kinder und Familien sterben. Es scheint aber niemanden mehr zu interessieren, was wirklich passiert. In den Medien wird leider kaum noch über die Situation berichtet. Ich denke ständig an die Menschen in Tigray und widme meine Erfolge jenen, die dort bedroht sind.
_____________________