Posts Tagged ‘Buhe’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2022
VIDEO
✞ በአክሱም ጽዮን ሳይቀቡ እራሳቸውን አላግባብ “አፄ ምንሊክ ፪ኛ”ብለው የሰየሙት ጋላማራ/ ኦሮማራ ዲቃላ ንጉስ፤ እግዚአብሔር አምላክ ያደረገላቸውን ውለታ ሁሉ በመርሳትና እግዚአብሔር የሚጠላቸውን ተግባራት ሁሉ በመፈጸማቸው ዛሬ የምናየውን እርጉም ትውልድ ለማፍራት በቅተዋል።
☆ አፄ ምኒልክ መጀመሪያ ታላቁን ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን በተንኮል አስገደሏቸው ☆ አፄ ምኒልክ ጽዮናዊውን ወንድማማች ሕዝብን በመከፋፈልና ለባዕድ አሳልፈው በመስጠት “ትግራይ” እና “ኤርትራ የተሰኙትን ግዛቶች እንዲመሠረቱ አደረጉ። ☆ ከዚህም እኵይ ተግባራቸው የተነሳ የትግራይና ኤርትራ ጽዮናውያን ካለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እስከ ዛሬ ድረስ እየተጨፈጨፉ፣ በረሃብ እየተቆሉና ለጠላት ተላልፈው በመሸጥ ላይ ናቸው። ☆ ዛሬ የምናያትንና ስጋ-አልባ የዶሮ ቅልጥም የምትመስለዋን “ትግራይ” የተባለችውን ግዛት ካርታ የፈጠሯት ጋላማራው ዲቃላ አፄ ምንሊክ መሆናቸውን ጽዮናውያን መገንዘብ ይኖርብናል። ☆ ሻዕቢያና ሕወሓት የሚያውለበልቧቸው የኤርትራና ትግራይ ካርታዎች ጋላማራው አፄ ምንሊክ የሰጧቸውን ካርታዎች ነው። ☆ ጋላ-ኦሮሞዎች፤ “ኢትዮጵያ የመቶ ሃምሳ/ሰላሳ ዓመት ታሪክ ነው ያላት” ሲሉን፤ “እኛ ጋላዎች ኢትዮጵያን ካፈረስናትና ጽዮናውያንን መጨፍጨፍና ማዋረድ ከጀመርን መቶ ሃምሳ/ሰላሳ ዓመታት ሆነውናል” ማለታቸው ነው። የአህዛብን ነገር ገልብጦ በተቃራኒው ማየት ተገቢ ነው። ሕወሓቶችም ይህን ማስተጋባታቸው የምንሊክ “ብሔር-ብሔረሰብ ተረት ተረት” ትውልድ አካላት መሆናቸውንም ያረጋግጥልናል። ☆ እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ፤ “የምንሊክ ልጆች” ሲል “አማራን” ማለቱ ሳይሆን “ዲቃላ ኦሮማራዎችን” ማለቱ ነው። አማራው በእልህ ከምንሊክ ጋር ሙጭጭ እንዲል። በምንሊክ ቦታ የራሱን ፎቶ የሰቀለውም ለዚህ ነው።
😈 እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን በድጋሚ ልብ እንበል።
👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ቄሮ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ፋኖ ትውልድ ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
✞ ፪ኛይቱ የሙሴ ጸሎት [ዘዳግም ፴፪]
“እነርሱ ረከሱ፤ ልጆቹም አይደሉም፤ ነውርም አለባቸው፤ ጠማማና ገልበጥባጣ ትውልድ ናቸው። ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው። የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል። ልዑል ለአሕዛብ ርስታቸውን ባወረሰ ጊዜ፥ የአዳምን ልጆች በለየ ጊዜ፥ እንደ እስራኤል ልጆች ቍጥር የአሕዛብን ድንበር አቆመ። የእግዚአብሔር እድል ፈንታ ሕዝቡ ነው፤ ያዕቆብም የርስቱ ገምድ ነው። በምድረ በዳ በጥማት፥ የነፋስ ጩኸትም በሞላበት ውድማ አገኘው፤ ከበበው ተጠነቀቀለትም፤ እንደ ዓይን ብሌን ጠበቀው።
ንስር ጫጩቶቹን እንደሚያወጣ፥ በእነርሱም ላይ እንደሚሰፍፍ፥ ክንፎቹን ዘርግቶ ወሰዳቸው፥ በክንፎቹም አዘላቸው። እግዚአብሔር ብቻውን መራው፤ ከእርሱም ጋር ሌላ አምላክ አልነበረም። በምድር ከፍታ ላይ አወጣው፤ የእርሻውን ፍሬ በላ፤ ከዓለትም ድንጋይ በሚገኝ ማር፥ ከጭንጫውም ድንጋይ በሚገኝ ዘይት አጠባው፤ የላሙንም ቅቤ፥ የመንጋውም ወተት፥ ከጠቦት ስብ ጋር፥ የባሳንንም አውራ በግ፥ ፍየሉንም፥ ከስንዴ እሸት ጋር በላህ፤ ከወይኑም ደም ያለውን ጠጅ ጠጣህ። ይሹሩን ወፈረ፥ ረገጠ፤ ወፈረ፥ ደነደነ፥ ሰባ፤ የፈጠረውንም እግዚአብሔርን ተወ፤ የመድኃኒቱንም አምላክ ናቀ። በሌሎች አማልክት አስቀኑት፥ በርኵሰታቸውም አስቈጡት። እግዚአብሔር ላልሆኑ አጋንንት፥ ለማያውቋቸውም አማልክት፥ በቅርብ ጊዜ ለተነሡ ለአዲሶች አባቶቻቸውም ላልፈሩአቸው አማልክት ሠዉ። የወለደህን አምላክ ተውህ፥ ያሳደገህን እግዚአብሔርን ረሳህ። ወንዶችና ሴቶች ልጆችም ስላስቈጡት እግዚአብሔር አይቶ ጣላቸው። እርሱም አለ። ፊቴን እሰውርባቸዋለሁ፤ ፍጻሜያቸው ምን እንደ ሆነ አያለሁ፤ ጠማማ ትውልድ፥ ያልታመኑም ልጆች ናቸው። አምላክ ባልሆነው አስቀኑኝ፤ ፫ ቍ.፲፭፤ በዕብራይስጥ ይሹሩን የሚለውን ግዕዙ ያዕቆብ ይለዋል። በምናምንቴዎቻቸውም አስቈጡኝ፤ እኔም ሕዝብ ባልሆነው አስቀናቸዋለሁ፤ በማያስተውል ሕዝብ አስቈጣቸዋለሁ። እሳት ከቍጣዬ ትነድዳለችና፥ እስከ ሲኦል ድረስ ታቃጥላለች፥ ምድርንም ከፍሬዋ ጋር ትበላለች፥ የተራሮችን መሠረት ታነድዳለች። መከራን እጨምርባቸዋለሁ፤ በፍላጾቼም እወጋቸዋለሁ።”
ይህ ከብዙ ዘመናት በፊት የእስራኤል ልጆች ለእግዚአብሔር የተለዩና የተቀደሱ ተብለው የእርሱን ስምና ክብር የወረሱበት የህይወት ህግና ሥርዓት አሁን ላለን ለእኛ ለኢትዮጵያውያን የሚያስተላልፍልን መለኮታዊ ሀሳብ፤ እግዚአብሔር አምላክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንንም የ”እኔ” ብሎ “ልጆቼ” ያላቸው በምድር አፈር በኩል በተግለጠው ህግና ሥርዓት በኩል ነበር።
ኢትዮጵያውያን ልክ እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ይህን “እግዚአብሔር” ብለው የወረሱትን የተፈጥሮ ህግ ካፈረሱና ከጣሱ እንዲሁም ለእነርሱ ያልሆኑት የአህዛብን አማልክት በምድሪቱ ውስጥ ሲያጥኑና ሲያመልኩ ከተገኙ እነርሱም ለእስራኤል ልጆች እንደተነገራቸው ቃል ሁሉ በሞትና በባርነት ፍርድ ከተቀደሰችው ምድር ይነቀላሉ። እግዚአብሔር አምላክ የእስራኤልን ልጆች በተናገረበት ቃል ሁሉ ደግሞ ኢትዮጵያውያንን ተናግሯልና።
በዚህም መለኮታዊ ቃል መጠን የተገለጠውና ለተቀደሰችው ምድር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ሞት የሆነው ትውልድ ደግሞ የአፄ ምኒልክ ትውልድ ይሆናል ማለት ነው። ለዚህ ታላቅ የሕይወትና የነጻነት የበረከትና የገዥነት ኪዳን መፍረስ ዋናው ተጠያቂው ይህ ደካማ ትውልድ ነው። ያን ታላቅና ሊነገር የማይችል ፅኑ ፍቅር በብዙ ተዓምራቶችና በብዙ ድንቆች ያየና የተመለከተ ህዝብ ነው ያን የሕይወት ኪዳን ሽሮ የሊሎችን/የአህዛብን አማልክት ለመተልና ለማምለክ ወደ ኋላው የተመለሰው። የአድዋ የነፃነት ተጋድሎ ብቻ ስለዚህ የህወትና የነጻነት የገዥነትና የበረከት ኪዳን ኃይልና ስልጣን እጅግ ብዙ ነገር ነበረው። አሸናፊ፣ አዳኝ፣ ገዥ እንዳልሆነ በዚያም የጥፋ ህግ ምንም ዓይነት በረከትም ይሁን የነጻነትና ህይወት እንደሌለ እግዚአብሔር አምላክ ሊዋሽ በማይችል ምስክር በዓለም ሁሉ ፊት በምድርና በሰማይ በዚህ ህዝብ ላይ አስመስሮበታል። ይሁን እንጅ ለመመለስ የተጸጸተ ትውልድ አልነበረም።
በኢትዮጵያ ታሪክ ባልታየውና እጅት ታላቅ በተባለለት በዛ ጽኑ የረሀብ ዘመን ኢትዮጵያውያን የሚላስና የሚቀመስ አጥተው ሲቅበዘበዙ ምግብና መጠጥ ሆኖ ያዳናቸውን፣ በምድረ በዳም ተዘግተው በቅኝ ግዛት ሊገዛቸው በፊታቸው ከተገለጠው እጅግ አስፈሪ የሞትና የጥፋት መንግስት የተነሳ የሚታደጋቸው አንድ ሰው አጥተው በሞት ፍርሀት ታስረው ሲታወኩና ሲጨነቁ ሳሉ በሚደነቅ ምህረት በብዙ ፍቅር በመካከላቸው ተገኝቶ ያጽናናቸውን፣ በዘመናዊ የጦር መሳሪያ በእጅጉ የተደራጀውን በወታደራዊ ዕውቀትና ጥበብም የተካነውንና ሊሸነፍ አይችልም የተባለውን ግዙፉን የኢጣልያንን ጦር በተዘረጋች ክንድ በበረታችም እጅግ ፅኑ እጅ ስብርብሩን አውጥቶ በፊታቸው ያባረረላቸውን፣ ገዳዩን ገድሎ፣ አሳሪውን አስሮ ፣ አጥፊውን አጥፍቶ ፣ በዓለም ሁሉ ላይ እጅግ የገነነውን ሁሉን ገዥ ስምና ክብር የሰጣቸውን የአባቶቻቸውን አምላክ የሰራዊት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔርን ያ ትውልድ በአይኑ አይቷል፤ ተመልክቷልም። ኢትዮጵያውያንም ብቻ ሳይሆኑ ዓለም ሁሉ አይቶታል ተመልክቶታል። ያ የእግዚአብሔር ድንቅ ፍቅር የቀመሰ ትውልድ ነው እንግዲህ የእግዚአብሔርን ኪዳን አፍርሶ ለእርሱ ላልሆኑ ለአህዛብ አማልክት ሊያጥንና ሊሰግድ ራሱን ለሞትና ለባርነት አሳልፎ የሰጠው። ምንም እንኳ በተደጋጋሚ ቢናገራቸውም መልሰው ለኃጢአት ባሪያ እንደሚሆኑት እንደ እስራኤል ልጆች ሁሉ ኢትዮጵያውያንም የእግዚአብሔርን እጅግ ታላቅ ውለታና ፍቅር ረስተውና አቅልለው በፊቱ ታላቅ ርኩሰትን አደረጉ።
የእግዚአብሔር ቃል ለዚህ ታላቅ ቅሌትና አመጻ ተጠያቂ ያደረገው ደግሞ በዋናነት “ይሹሩን” በማለት የገለጸውን በዚያ ህዝብና መንግስት ላይ ኃይልና ስልጣን ያላውን አለቃ ወይም መሪ ነው። ይሹሩን በማለት ሙሴ የገለጸው በእርግጥ ለአስራ ሁለቱ ነገደ እስራኤል አባትና አለቃ የሆነውን ያዕቆብን ነው። አስራ ሁለቱ ነገዶች እንደመንግስታን እንደ ሀገር የተመሰረቱት በአባታቸው በያዕቆብ እስራኤል በሚለው ስምና ክብር ነበርና። ይሹሩን የያዕቆብ ሌላው ስም ነው። እንደ ሙሴ አገላለጽም ይሁን እንደ ህጉ አንድ ለእግዚአብሔር ስምና ክብር የተመረጠ ህዝብ ለጥፋት በሚሆን የሞትና የባርነት ህግ የሚያዘው በዚያ ህዝብ ላይ ኃይልና ስልጣን ባለው አንድ ሰው አለመታዘዝ ምክኒያት ነው። የዛ ህዝብ ማንነትና ምንነት በመሪው ማንነትና ምንነት የሚገለጽ ስለሆነ የመሪው ጥፋት ማለት በሌላ አባባል የዚያ ትውልድ/ህዝብ ጥፋት ማለት ይሆናል። ልክ ዛሬ እንደምናየው!
ለተቀደሰችው ምድር ርኩሰት፣ ለታላቋና ለገናናዋ ሀገር ለኢትዮጵያ ጥፋትና ውድቀት በዋናነት ተጠያቂ የሚሆኑት በእግዚአብሔር ስምና ክብር ተመርጠው “ሞዓ አንበሳ እም ዘነገደ ይሁዳ ምኒልክ ስዩመ እግዚአብሔር ንጉሰ ነገስት ዘ-ኢትዮጵያ” ተብለው የነገሱት አፄ ምኒልክ ናቸው። (ልብ እንበል! አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ተቀብተው ያልነገሱ ብቸኛው የኢትዮጵያ ንጉሥ ናቸው)። አፄ ምኒልክ ከአደዋው ድል በኋላ ለድሉ ያበቃቸውን አምላካቸውንና ጽዮን ማርያምን በመካድ ከእግዚአብሔር ጋር የነበራቸውን የህይወት ኪዳን አፍርሰው የጥፋትና የሞት የባርነት አማልክት ማንነትና ምንነት በመትከላቸው ለኢትዮጵያ ጥፋትንና ውድቀትን አስከትለዋል። ውጤቱን ዛሬ እያየነው እኮ ነው!
ጥልቅ በሆነ የጸሎት ጊዜ ውስጥ የሚገኝ ወገን ሁሉ ጋላ-ኦሮሞዎች ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በጽዮናዊው ሕዝባችን ላይ የሠሩትን ግፍና በደል ጭንቅላቱ ውስጥ በተነቀሳቃሽ ምስል መልክ ማየት ይችላል። እንኳን የዛሬውን ቀርቶ የቀደሙት አባቶቻችንና እናቶቻችንን ስቃይ፣ ሰቆቃና ጩኸት እንደ ደወል መስማት ይችላል። ወገኔ ሆይ፤ ዲቃላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን አምላኪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና ጋላማራዎች በሕዝቤ ላይ ከምንገምተው በላይ አስከፊ የሆነ ግፍና ወንጀል ነው የፈጸሙበት በመፈጸም ላይ ያሉት።
😇 ፈጣኑ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አስቀድሞ የተጣላህን በቀል ባለመርሳት ጋሻህን በቶሎ አንሣ። ፈጣኑ መልአክ ሆይ ነበልባላዊ ሰይፍህን በጠላታችን በዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ላይ መዘህ ተነሣሣበት።
😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ከሰማያት በግርማ ወርደህ አሸባሪውን ዲቃላ አብዮት አህመድ አሊን እና ጭፍሮቹን ባፋጣኝና በአንዲት ሌሊት በእሳት ሰይፉ ፈጅተኻቸው እደር።
😇 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ ጋላ-ኦሮሞ-አማሌቅ ጠላቶቻችንና ዋቄዮ-አላህ-ሰይጣን አምላካቸውን በሰይፉ ቆራርጦ ከእግራችን ስር ይጣልልን!
😇 የገናናው መልአክ የቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው አይለየን፣ በጸሎቱ ይማረን።
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Archangel , Axum , ረሃብ , ቅዱስ ሚካኤል , ቡሄ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አንቀጸ ብርሃን , አክሱም , አዲስ አበባ , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ወንጀል , ደብረ ታቦር , ዲያብሎስ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ጽዮን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፀረ-ክርስትና ሤራ , Buhe , Debre Tabor , Ethiopia , Famine , Genocide , Massacre , Rape , St. Michael , Tewahedo , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2021
VIDEO
❖❖❖ ቡሄ! ቡሄ! ቡሄ! ❖❖❖
የታመሙትን፣ የታሰሩትን፣ የተደፈሩትንና የተሰደዱትን እንጠይቅ፣
የተራቡትንና የተጠሙትን እናብላ እናጠጣ፣የታረዙትን እናልብስ፣
ለተበደሉት፣ አድሎ ለሚደርስባቸውና ፍትሕ ለተነፈጋቸው እንቁም!
Buhe (Ge’ez: ቡሄ) is a feast day observed by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church on August 19 (ነሐሴ/Nähase ፲፫/13 in the Ethiopian calendar). On this date, the Ethiopian Orthodox Church celebrates the Transfiguration of Jesus on Mount Tabor (Debre Tabor Ge’ez: ደብረ ታቦር). People of the neighborhood tie a bundle of sticks together to make a CHIBO, and set it on fire while singing songs. The main song is called “Hoya Hoye” with one singer singing while the others follow in a rhythmic way. It involves young boys singing songs of praise outside of people’s homes, in exchange for fresh bread called MULMUL. The boys then bless the family of the home for the following year.
For weeks in August, Ethiopian boys dress up and perform songs from door to door in neighbourhoods across the country. In return, the boys get ‘Mulmul’ – bread freshly baked for the occasion in each house.
Known as Buhe, the festival – like most cultural celebrations here has its origins in the Ethiopian Orthodox Church. It marks the transfiguration of Jesus on Mount Tabor.
“I started participating in Buhe when I was 14. I get very excited when the time for Buhe comes around because it is the commemoration of Jesus appearing in a supernatural light. We celebrate Buhe with very interesting activities,” said Kirubel Sibhat, one of the young performers.
Buhe is also a tradition where young people are reminded to value older generations. The songs are written and performed in praise of adults and elders.
But over time, the tradition of Buhe has struggled to stay alive, especially in urban locations like Addis Ababa – a city undergoing its own transformation as the capital of one of Africa’s fastest growing economies.
Churches are trying to revive the celebration to its old glory. The boys can now also receive gifts of money in place of fresh bread – a sign of the times where people have less time to prepare for such festivals.
“The new generation has the responsibility of learning and continuing the traditions of its fathers, as we age. It has the responsibility of upholding national traditions instead of following foreign traditions,” Said Kassaye Gutema, an Addis Ababa resident.
The boys crack a whip made of braided tree fibers to signal their approach into a neighbourhood. Traditionally the whip was cracked by shepherd boys.
Buhe also marks the last days of the rainy season.
Religious leaders and Orthodox faithful take the time to give thanks and pray for a good harvest. They also take time to reflect on the biblical significance of the events.
According to Wosanyu Zewdie, a deacon and teacher at St. Yohannes school, Buhe is a culmination of tradition and religion.
“The meaning of the whip being cracked is to imitate the sound of the thunder that was heard in the sky. We later light a bonfire to represent the light that was illuminating when Christ appeared. The bread signifies the fact that mothers took bread to their shepherd boys who stayed out late because they thought it was still daylight, but it was Christ’s supernatural appearance. So all the cultural activities you see in relation to Buhe have their origin in religion,” he said.
After sunset, celebrations move to the streets where large bonfires burn well into the night and hundreds sing and dance in anticipation of the new year – marked in Ethiopia according to the Orthodox Calendar in September.
The Ethiopian Orthodox Church is one of the pre-colonial Christian denominations in sub-Saharan Africa and is estimated to have between 40 and 45 million followers. The overwhelming majority live in Ethiopia.
________________ ___________ _______________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቅዱስ ሚካኤል , ቡሄ , ብርሐን , ተራሮች , ትግራይ , አሕዛብ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , ኢየሩሳሌም , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶም , እምነት , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ወንድሞች , ደብረ ታቦር , ጦርነት , ጽዮን , ፍልሰታ , ፍቅር , Buhe , Debretabor , Ethiopia , Fire , Jesus Christ , Light , Mount Tabor , St.Michael , Tewahedo , Tigray , Trnasfiguration , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2021
VIDEO
💭 አንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ደብረ ታቦር ሰንበት ትምህርት ቤት እንዳሳወቀው፤
ከሁለት ሣምንታት በፊት በዚህ በአንቀጸ ምሕረት ቅዱስ ሚካኤል ደብረ ታቦር ላለፉት ረጅም አመታት ለጸበል አገልግሎት እየተጠቀመበት የሚገኘውን የቅዱስ ሚካኤል እና የቅዱስ ቂርቆስ የጸበል ቦታን ቤተ ክርስቲያን እንተክላለን የሚሉ ግለሰቦች ለ ፳፯ / ፲፩ / ፲፫ ዓ . ም ያለ ሰበካ ጉባኤ እና ያለ ምዕመናን እውቅና ታቦት ይዘን እንገባለን ሲሉ ነበር።
የአካባቢው ህብረተሰብ ይህን ጉዳይ በቦታው ተገኝቶ መቃወሙ ተገልጿል።
❖❖❖ለአዕይንቲከ ሚካኤል ሆይ ለሰው ልጅ ይቅርታን ለማስገኘት ወደ ልዑል እግዚአብሔር አሻቅበው ለሚማልዱ ዓይኖችህ ሰላምታ ይገባል። ሚካኤል ሆይ በጠላት ተማርከው ለሚጨነቁትና ለሚሰቃዩት ዋስ ጠበቃቸው አንተ ነህና። በኔ ላይ የሚተበትቡትን የጠላቶቼን የምክር መረብ በጣጥሰህ ጣልልኝ ነፍሴንም ሥጋዬንም ለአንተ አደራ ሰጥቻለሁና። ❖❖❖
_______________ ____________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቅዱስ ሚካኤል , ቡሄ , ብርሐን , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢየሩሳሌም , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶም , ኦርቶዶክስ , ክርስትና , ወንድሞች , ደብረ ታቦር , ጦርነት , ጽዮን , ፍልሰታ , ፍቅር , Buhe , Debretabor , Ethiopia , Fire , Jesus Christ , Light , Mount Tabor , St.Michael , Tigray , Trnasfiguration , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 17, 2021
VIDEO
አዎ! እራሳቸውን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚው ጎራ ለመመደብ በመወሰናቸው፤ “ናዝሬትን”፣ ‘አዳማ’ ፥ “ደብረ ዘይትን” ቢሸፍቱ በማለት መጽሐፍ ቅዱሳዊ መጠሪያዎቻቸውን በክህደት ለመቀየር ደፍረዋል/ፈልገዋል።
✞✞✞በዚህ ወቅት እድለኛዋና ጥንታዊቷ ደብረ ታቦር ከዋቄዮ – አላህ ባርነት ነፃ ወጣች። ✞✞✞
😊 በአጋጣሚ ? 😊
❖ደብረ ታቦር ቅዱስ ሚካኤል❖
💭 ገና ከስምንት ዓመታት በፊት የሚከተለውን በጦማሬ ጽፌ ነበር ፤
መጠሪያ ስሞቻችን፣ የክርስትና ስሞቻችን ወይም ክርስቲያናዊ የሆኑ የቦታ ስሞችን የሚሰጠው መንፈስ ቅዱስ ነው። የእግዚአብሔር አምላክን ገናናነት ለማሳወቅ፡ ለእርሱ ክብር ለመስጠት የምንሰይማቸው ቦታዎች ወይም ከተሞች በርሱ ዘንድ ከፍተኛ ትርጕም አላቸው፤ ለኛም ሰላምን፣ ጽድቅንና በረከትን ያመጡልናል። ሶማሊያዎች እስከ ናዝሬት ከተማ ድረስ ያለው ግዛት የኛ ነው በማለት በህልማቸው የነደፉትን ካርታ ጥገኝነቱን ለሰጣቸው እንግዳ ተቀባይ የአዲስ አበባ ነዋሪ በድፍረት / በንቀት ያሳያሉ። ይህን በቅርብ ሆኜ ለመታዘብ በቅቻለሁ። ለመሆኑ በፊት ጂጂጋ ደርሰው “ናዝሬት” ዘው ለማለት ያቃታቸው ለምን ይመስለናል ? “ ናዝሬት” “እየሩሳሌም“፡ የእነዚህ ቦታዎች መጠሪያ ሁልጊዜ የጦርነት ወኔያቸውን ይቀሰቅሰዋል፡ ለምን ? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን።
ታዲያ ሁለት ሺህ ዓመታት በሞሉት የክርስትና ታሪካችን፡ ብዛት ያላቸው ምሳሌዎችን ለማየት እየበቃን፡ እንደ “ደብረ ዘይት” የመሳሰሉትን የቦታ መጠሪያዎች በዘፈቃድ ለመለወጥ የሚሹ ግለሰቦች በምን ተዓምር አሁን ሊመጡብን ቻሉ ? ከተራራው በረሃውን፥ ከቅቤው ቤንዚኑን፥ ከደብረ ዘይት የመኪና ዘይትን የሚመርጥ ትውልድ፡ የመቅሰፍት ምንጭ አይሆንብንምን ? መቼም ለክርስቶስ ጥላቻ ያላቸው፣ ጸረ–ክርስቶስ የሉሲፈር ፈቃደኛ ወኪሎች ካልሆኑ በቀር እዚህ ድረስ ሊያደርሳቸው የሚችል ሌላ ነገር ሊኖር ይችላልን ? አይመስለኝም ! ይህ እንደ ቀላል ነገር ተደርጎ መታየት ያለበት ጉዳይ አይደለም፡ ምክኒያቱም በግለሰቦቹ ላይ ሊመጣባቸው የሚችለው ፍርድ ልክ መንፈስ ቅዱስን የሚያስቀይሙት ግለሰቦች ከሚመጣባቸው ኃይለኛ ፍርድ የሚለይ አይሆንምና፤ የመንፈስ ቅዱስን ክብር ደፍረዋልና !
______________ ___________ ______________ _
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , መንፈሳዊ ውጊያ , መጽሐፍ ቅዱስ , ሰማዕታት , ቃኤል , ቅዱስ ሚካኤል , ቡሄ , ተራሮች , ተዋሕዶ Axum , ትግራይ , አሕዛብ , አቤል , አክሱም , ኢየሩሳሌም , ኤዶም , ክርስቲያኖች , ወንድሞች , ደብረ ታቦር , ጥላቻ , ጽዮን , ፈተና , ፍልሰታ , ፍቅር , Buhe , Debretabor , Ethiopia , Psalms , St.Michael , Tigray , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2020
VIDEO
በመጨረሻም ብርሃን ጨለማን ድል ይነሳል፤ የብርሃነ መስቀሉ ልጆች የዋቄዮ – አላህን የድቅድቁ ጨለማ አርበኞች ከአርሲ እና ኦሮሚያ ከተባለው ህገ – ወጥ ክልል ጠራርገው ያስወጧቸዋል።
______________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: መስቀል , ሰቆቃ , ቃጠሎ , ቡሄ , ብርሃን , ነገሌ , አሕዛብ , አርሲ , አብይ አህመድ , አውሬው , እሳት , ክህደት , ክርስቲያኖች , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጨለማ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , ፀረ-ኢትዮጵያ , Buhe , Darkness , Light , Tewahedo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2020
VIDEO
መልካም የቡሄ በዓል ይሁንላችሁ !!!
ይቅርታ የዚህን ጂኒ ቪዲዮ በማቅረቤ፤ መሆን ስላለበት ነው፤ ጊዜው “ሆያ ሆዬ !” የሚያስብል አይደለም፤ ሰውዬው እስካልተወገደ ድረስ ቤታችን የሃዘን ቤት ነው።
እንግዲህ የቡሄን ብርሃንና ድምቀት ለማደብዘዝ ነው ለአዲስ አበባ አዲስ / አሮጌ ከንቲባ የመረጠው። ኢትዮጵያውያንን ለማናደድና በእነርሱም ላይ ለመሳለቅ ነው ፲፪ / ፲፪ / ፲፪ ን ለሹም – ሽር እቃ – እቃ ጨዋታው የመረጠው። ጂኒ ዘመዶቹን እነ ታከለን የቀያየራቸው እንደተለመደው የጀነሳይዱን ጉዳይ ለማረሳሳት ብሎም፣ ወንጀለኞቹ የትግል አጋሮቹን ከጥፋተኝነትና ከፍርድ ለማራቅ ነው። ቆሻሻ ! ይህ ሽብርተኛ ሰው ኢትዮጵያን የዲያብሎስ ቤተ ሙከራ አደረጋት። ንግግሩ ሁሉ ቅጥፈት፣ ሥራው ሁሉ ጥፋት። ይህ ኢትዮጵያን ለማጥፋት የተላከ እብድ በቡሄ የእሳት ጅራፍ ባፋጣኝ ካልተጠረግ በቀር በኢትዮጵያውያን ላይ መርዝ መሽናቱን ይቀጥልበታል።
👉 ቡሄ !
ቡሄ ምን ማለት ነው ? የሙልሙል ፣ ጅራፍ፣ ችቦ ትውፊቱ ምንድነው ?
👉 ቡሄ
ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፤ የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት ” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ ቡኮ / ሊጥ “ ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “ ሙልሙል ” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡
👉 ጅራፍ
በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ የሚታየው ምስጢር በኢየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ምስጢራዊ ሞቱ ነው፡፡ ጅራፍ መገመድ እና ጀራፍ ማጮኸ ሁለት ዓይነት ምስጢር ይዞ የሚከወን ትውፊታዊ ተግባር ነው፡፡
የመጀመሪያው ግርፋቱን እና ሞቱን እናስብበታለን፡፡እንዲሁም ድምፁን ስንሰማ የባሕርይ አባቱን የአብን ምሰክርነት ቃል፣ እንደ ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል፡፡የጅራፍ ትውፊታዊነት / ውርስ / ፣ መጽሐፋዊ ትምህርትና ምስጢር ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ ጨዋታውን በተራራማ አካባቢ፣ ከመኖሪያ ቤት ርቆና፣ በሜዳ ማድረጉ ጠቃሚ ነው፡፡ ጅራፍን በርችት መቀየር የሚያመጣውን የምስጢር ተፋልሶ ብቻ መመልከት ከማኀበራዊ ጎጂ ገጽታው በላይ እንድናስወግደው ያስገድደናል፡፡
👉 ችቦ
ችቦ የጌታችንን ብርሃነ መለኮት መገለጥ የሚያመለክት ነው፡፡ በመሆኑም ችቦ ለኩሰን በዓሉን እናከብራለን፡፡ የዚህ ትውፊታዊ የት መጣ ግን በብርሃኑ ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች
ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን በዓሉት እናከብራለን፡፡ የችቦው መንደድም ሌላ ትርጉም አለው፡፡ አንድ ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ አስተማሪ መሆኑን፣ መከራ እየተቀበለም አርአያ ምሳሌ ብርሃን መሆኑን ያሳያል፡፡በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ይሆንላቸዋል፡፡
👉 ሙልሙል
በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው ወጥተዋል፡፡ ስጦታው ቤተሰባዊነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን መግለጫ ነው፡፡ ወደ ቤታችን “ ቡሄ ” እያሉ ለሚመጡ አዳጊዎችም ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ “ ሙልሙል ” ዳቦ አለ፡፡ ለምሳሌ ሐዋርያት ምስራች ሊነግሩን፣ ወንጌል ሊሰብኩን በደጃፋችን ቆመው “ ቡሄ በሉ ” የሚሉንን አዳጊዎች የሚበሉትን መስጠታችን ምሳሌያዊ / መጽሐፋዊ / ነው፡፡ ጌታችን ደቀ
መዛሙርቱን ባስተማራችሁበት፣ በደረሳችሁበት ተመገቡ ብሏቸዋል፡፡ / ማቴ 10÷ 12/ ሕፃናቱም ሊዘምሩ ሲመጡ ዳቦ መስጠት ልማዳዊ ብቻ አይደለም፡፡ ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ምሳሌ ናቸው፡፡ መዝሙራቸው
ደግሞ ሐዋርያት “ የምስራች ” ይዘው የመምጣታቸው ምሳሌ ነው፡፡ሐዋርያት በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው እንደሚሔዱም፣ልጆችም ዘምረው፣ አመስግነው፣ መርቀው “ ውለዱ ክበዱ፣ ሀብት አግኙ፣ የመንግሥተ ሰማያት ወራሾች ያድርጋችሁ ….” ይላሉ፡፡
መልካም የቡሄ በዓል ይሁንላችሁ !!!
_________________ _________________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሴረኛ , ሹም ሽር , ቡሄ , አሕዛብ , አብይ አህመድ , አውሬው , ኢትዮጵያ , ክርስቲያኖች , ጀነሳይድ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ , Buhe | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2019
VIDEO
[ የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፯ ]
“ልጆቹ በፊት ይጠግቡ ዘንድ ተዪ የልጆቹን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መጣል አይገባምና። ”
________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ቡሄ , አዲስ አበባ , ኢትዮጵያ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደብረታቦር , Buhe , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2018
VIDEO
የደብረ ታቦር ምሳሌነት
የወንጌል ምሳሌ ነው፡፡ ተራራ ሲወጡ በጣም ያስቸግራል፤ ከብዙ ድካምና ውጣ ውረድ በኋላ ተራራውን ጨርሰው ከላይ ሲወጡ ግን አባጣ ጎባጣውን ሜዳና ገደሉን ያሳያል፡፡ ወንጌልንም በሚገባ ከተማሯት ጽድቅን ከኃጢአት ለይተን እንድናውቅ ታደርገናለች፡፡
ለቤተ ክርስቲያን ምሳሌ ነው፡፡ በደብረ ታቦር ምስጢረ ሥላሴ እንደተገለጠ በቤተ ክርስቲያንም የቅድስት ሥላሴ አንድነትና ሦስትነት ይነገርባታል፡፡ ተራራ መሠረቱ ከመሬት አናቱ ከሰማይ እንደሆነ ሁሉ፤ ቤተ ክርስቲያንም መሠረቷ በምድር ሲሆን ራሷ በሰማይ ነው፡፡ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮቿ የተጠሩት ከምድር ( ከዓለም ) ሲሆን ክብራቸው ግን በሰማይ ነው ፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹እኛስ ሀገራችን በሰማይ ነውና›› እንዲል / ፊልጵ . 3 ፥ 20/ ፡፡
የደብረ ታቦር ተራራ ይህን ሁሉ ምስጢር የያዘ በመሆኑ በክርስትና ታሪክ ትልቅ ቦታ አለው፡፡ ደብረ ታቦር ምሥጢረ መለኮት የተገለጠበት፣ ከዘጠኙ የጌታችን ዐበይት በዓላትም አንዱ ነው፤ በምእመናንም ዘንድ ቡሔ ይባላል፡፡ የቡሔ በዓል ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ የያዘ በመሆኑ በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት መሠረት ልናከብረው ይገባናል፡፡
ቡሄ
ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት በዓል የሚዘከርበት እና ለበዓሉም ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓል እንላለን፡፡
ወቅቱ የክረምት ጨለማ አልፎ የብርሃን ወቅት፤ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፤ የመሸጋገሪያ ወቅት ነው፡፡ “ቡሄ ከዋለ የለም ክረምት፤ ዶሮ ከጮኸ የለም ሌሊት” እንዲሉ፡፡ በሌላ በኩልም “ቡኮ / ሊጥ” ተቦክቶ ዳቦ የሚጋገርበት “ሙልሙል” የሚታደልበት በዓል በመሆኑ ቡሄ ተብሏል፡፡
ጅራፍ
በደብረ ታቦር በዓል በትውፊታዊ መልኩ የሚታየው ምስጢር በኢየሩሳሌም ስለሚሆነው የጌታችን ምስጢራዊ ሞቱ ነው፡፡ ጅራፍ መገመድ እና ጅራፍ ማጮኽ ሁለት ዓይነት ምስጢር ይዞ የሚከወን ትውፊታዊ ተግባር ነው፡፡ የመጀመሪያው ግርፋቱንና ሞቱን እናስብበታለን፡፡ እንዲሁም ድምፁን ስንሰማ የባሕርይ አባቱን የአብን ምስክርነት ቃል፣ እንደ ነጎድጓድ ድምፅ ያስታውሰናል፡፡
የጅራፍ ትውፊታዊነት / ውርስ / ፣ መጽሐፋዊ ትምህርትና ምስጢር ጠብቆ ለትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ ጨዋታውን በተራራማ አካባቢ፣ ከመኖሪያ ቤት ርቆና፣ በሜዳ ማድረጉ ጠቃሚ ነው፡፡ ጅራፍን በርችት መቀየር የሚያመጣውን የምስጢር ተፋልሶ ብቻ መመልከት ከማኅበራዊ ጎጂ ገጽታው በላይ እንድናስወግደው ያስገድደናል፡፡
ችቦ
ችቦ የጌታችንን ብርሃነ መለኮት መገለጥ የሚያመለክት ነው፡፡ በመሆኑም ችቦ ለኩሰን በዓሉን እናከብራለን፡፡ የዚህ ትውፊታዊ የት መጣ ግን በብርሃኑ ድምቀት የቀኑን መምሸት ያልተረዱ እረኞች በሜዳ ቀርተዋልና ወላጆች ከመንደር ችቦ ለኩሰው ልጆቻቸውን ፍለጋ ሔደዋልና ታሪኩን እያዘከርን በዓሉት እናከብራለን፡፡ የችቦው መንደድም ሌላ ትርጉም አለው፡፡ አንድ ምእመን ለሌላው ምእመን መካሪ አስተማሪ መሆኑን፣ መከራ እየተቀበለም አርአያ ምሳሌ ብርሃን መሆኑን ያሳያል፡፡ በሃይማኖትም አርአያ ምሳሌ ይሆንላቸዋል፡፡
ሙልሙል
በችቦ ብርሃን ልጆቻቸውን ፍለጋ የወጡ ወላጆች ዳቦ ጋግረው ይዘውላቸው ወጥተዋል፡፡ ስጦታው ቤተሰባዊነትን፣ ፍቅርንና መተሳሰብን መግለጫ ነው፡፡ ወደ ቤታችን “ቡሄ” እያሉ ለሚመጡ አዳጊዎችም ዘምረው እንዳበቁ የሚሰጥ “ሙልሙል” ዳቦ አለ፡፡ ሕፃናቱም ሊዘምሩ ሲመጡ ዳቦ መስጠት ልማዳዊ ብቻ አይደለም፡፡ ሕፃናቱ የደቀመዛሙርት ምሳሌ ናቸው፡፡ መዝሙራቸው ደግሞ ሐዋርያት “የምሥራች” ይዘው የመምጣታቸው ምሳሌ ነው፡፡ ሐዋርያት በገቡበት አገር አስተምረው አጥምቀው የጸጋ ልጅነትን አሰጥተው በረከት አድለው እንደሚሔዱም፣ ልጆችም ዘምረው፣ አመስግነው፣ መርቀው “ውለዱ ክበዱ፣ ሀብት አግኙ፣ የመንግሥተ ሰማያት ወራሾች ያድርጋችሁ … .” ይላሉ፡፡
በአጠቃላይ በዓለ ደብረ ታቦር ከእነዚህ ምስክር ካላቸው ትምህርቶቹ፣ ምሥጢር ከሚራቀቅባቸው ትርጓሜያቱና ከትውልድ ትውልድ በቅብብል በተላለፈው ቅዱስ ትውፊት ጋር ሃይማኖታዊ ባሕል ሆኖ ሊቀጥል ይገባዋል፡፡ ይህን ማድረግ የሚቻለው ግን አዳጊዎች ሃይማኖታዊ ትውፊቱን ይዘው እንዲያድጉ ጥቆማ በመስጠት፣ ግጥም በመግጠምና ምሥጢሩን በማብራራት የመጀመሪያዎቹ ባለድርሻዎች ወላጆች ናቸው፡፡ አንዳንድ ጊዜ የሚሰሙ ግጥሞች ስድብ፣ ፌዝና ሥላቅ የተቀላቀለባቸው ይሆናሉ፡፡ ሕፃናቱም ዝማሬውን ሲጀምሩ “ከሰጡን እንነሣ ከነሱን እናርዳ” ብለው ይጀምሩታል፡፡ ከሰጡን እንመርቃለን ካልሰጡን እንራገማለን በማለት፡፡ አሳሳቢው ነገር ደግሞ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ወደ ገንዘብ ማግኛነት የቀየሩ ሁኔታዎች መታየታቸው ነው፡፡ ዳቦ / ሙልሙል / ትምህርቱንም፣ ምስጢሩንም፣ ትውፊቱንም በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል፡፡
ቤተክርስቲያን የምሥጢር ግምጃ ቤት ናት፤ የምታከናውነውን ሁሉ ከበቂ መረጃ ጋር ነው ተግባራዊ የምታደርገው፡፡ በተለይ ወጣቱ ክፍል ይህንን አውቀን ተረድተን ለቀሪው ትውልድ ማስተላለፋ እንችል ዘንድ ከክፉ ጠላት ከሰይጣን ፈተና፣ በሽታ ከመሳሰሉት ችግሮች ለመዳን ወደ ተራራዋ ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በመሸሽ ከክፉ ነገሮች ሁሉ ማምለጥ ይቻላል፡፡ በቤተ ክርስቲያን ጥላ ሥር የሚጠለሉ ሁሉ ዕድሜያቸው ይረዝማል፡፡ አስተዋዮችም ይሆናሉ ሁሉን ማየትና የሚጠቅማቸውን መምረጥ ይችላሉ በሥነ – ምግባር የታነፁ አገርንና ወገንን የሚጠቅሙ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በመጠጋት ከክፉ ሁሉ የሚያመልጡ ይሆናሉ ለዚህም የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን፡፡
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ወለወላዲቱ ድንግል
ወለመስቀሉ ክቡር ፡፡
ምንጭ
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ሙልሙል , ሥላሴ , ቡሄ , ቤተክርስቲያን , ችቦ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ክርስትና , ደብረ ታቦር , ደብረ ታቦር ተራራ , ጅራፍ , Buhe , Debre Tabor | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 20, 2016
VIDEO
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Buhe , Debre Tabor , Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 19, 2015
ደብረ ታቦርና ቡሄ
VIDEO
በ መ / ር ሳሙኤል ተስፋዬ
የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዓበይት በዓላት አንዱ የደብረ ታቦር በዓል ነው። በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበረው ይህ በዓል መሠረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስት ደቀመዛሙርቱን ይዞ ወደ ተራራው የወጣበትና ፊቱ እንደ ፀሐይ የበራበት፣ ልብሱም እንደብርሃን ነጭ የሆነበት፣ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ነው።
ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም እንደ ብርሃን ነጭ ሆነ። እነሆም፥ ሙሴና ኤልያስ ከእርሱ ጋር ሲነጋገሩ ታዩአቸው። ጴጥሮስም መልሶ ኢየሱስን ጌታ ሆይ፥ በዚህ መሆን ለእኛ መልካም ነው፤ ብትወድስ፥ በዚህ ሦስት ዳስ አንዱን ለአንተ አንዱንም ለሙሴ አንዱንም ለኤልያስ እንሥራ አለ። እርሱም ገና ሲናገር፥ እነሆ፥ ብሩህ ደመና ጋረዳቸው፥ እነሆም፥ ከደመናው። በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፤ እርሱን ስሙት የሚል ድምፅ መጣ። ደቀ መዛሙርቱም ሰምተው በፊታቸው ወደቁ እጅግም ፈርተው ነበር።
ኢየሱስም ቀርቦ ዳሰሳቸውና፡ ተነሡ አትፍሩም አላቸው። ማቴ . ፲፯፡፩ – ፭ በቤተ ክርስቲያን ደብረታቦር ከቤተክርስቲያን ውጭ አከባበሩ ቡሄ እየተባለ የሚከበረው በዓል በሀገራችን በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን በታላቅ ድምቀት ይከበራል፡፡ ቡሄ ማለት ብራ፣ ብርሃን፣ ደማቅ ገላጣ፣ የተገለጠ ማለት ነው፡፡ ቡሄ ሲመጣ የክረምቱ ጨለማነት አልፎ ወደ ብርሃን፣ ወደ ጥቢ የሚያመራበት፣ ወደ መፀው የሚዘለቅበት ወገግታ ፣ ሰማይ ከጭጋጋማነት ወደ ብሩህነት የሚለወጥበት፣ የሚሸጋገርበት ወቅት በመሆኑ ከቡሄ በኋላ የጠነከረ ክረምት አይኖርም፡፡ በዚህ መሰረት የክረምቱ አፈና ተወግዶ የብርሃን ወገግታ የሚታየውም በዚህ በዓል አካባቢ ስለሆነ ይቺ ዕለት ‘ ቡሄ ‘ የሚለውን ስያሜ አገኘ። ቡሄ ማለት ገላጣ፣ የተገለጠ ማለት ነው፡፡ ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት፣ ብረሃን የታየበት ድምጸ መለኮት የተሰማበት ስለሆነ፤ ችቦ ስለሚበራ የብርሃን በዓል በማለት የቡሄ በዓልም ይባላል፡፡
በገጠርም ሆነ በየከተማው ልጆች ጅራፋቸውን ገምደው ሲያጮሁ ይሰነብታሉ። እናቶችም ለበዓሉ ዝግጅት ስንዴ ሲለቅሙ፣ ሲፈትጉ፣ ሲፈጩ ይሰነብታሉ። መነሻ የሆናቸው ትውፊት ጌታችን ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ዕለት ጊዜው ምሽት ነበር፡፡ እረኞችም ከብርሃኑ የተነሣ እየተገረሙና እየተደነቁ ወደ ቤት አልተመለሱም ነበር፡፡ የልጆቹን መዘግየት ያዩ ወላጆች ችቦ አብርተውና ዳቦ ይዘው ፍለጋ ወጥተዋል ፡፡ያንን ለማስታወስ « ቡሄ » ለሚሉ ልጆች ሙልሙል ዳቦ የሚሰጠውና ችቦ በማብራት በዓሉን የሚከበረው ከዚህ በመነሣት ነው፡፡ የንጋት ወጋገን ሲፈናጠቅ ልጆች በከባድ ድምጽና በጅራፍ ጩኸት የሚታጀብ፣ በገደላገደል ስር እንዲያስተጋባ ተደርጎ ብዛት ባላቸው ህጻናት በከፍተኛ ድምጽ የሚዘመር ነው ቡሄ ። የጅራፉ ጩኸትም እግዚአብሔር አብ “ የምወደው ልጄ ይህ ነው እርሱን ስሙት” ሲል ሐዋርያት ራሳቸውን ስተው የወደቁበትን የመለኮት ድምፅ ለማስታወስ ነው፡፡
ደብረታቦር ወይም ቡሄ በአብነት ተማሪዎች “ ስለ ደብረ ታቦር ” እያሉ እህል፣ ፣ ጌሾ ለምነው ጠላውን ጠምቀው፣ ዳቦውን ጋግረው፣ ቆሎውን ቆልተው ለደብረ ታቦር ዕለት ሊያስቀድሱ የመጡትን ምዕመናን በመጋበዝ በታላቅ ድምቀት ያከብራሉ፡፡ ይህ ትውፊት መምህረ ሐዋርያት የነበረው ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስቱን ተማሪዎቹን ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ደብረ ታቦር ይዞ ሄዶ የተገለጠ ምስጢር ስለሆነ ከመምህራቸው ጋር በመሆን በዓለ ደብረ ታቦርን / ቡሄን ያከብራሉ፡፡ ስሙን ይጠራሉ፡፡
የደብረ ታቦር ወይም የቡሄ ግጥም
ድምጽህን ሰማና
በብሩህ ደመና
የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣና
ያዕቆብ ዮሐንስ ሆ ! እንዲሁም ጴጥሮስ
አምላክን አዩት ሆ ! ሙሴ ኤልያስ
አባቱም አለ ሆ ! ልጄን ስሙት
ቃሌ ነውና ሆ ! የወለድኩት
ድምጽህን ሰማና
በብሩህ ደመና
የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣና።
መጣና መጣና ደጅ ልንጥና
መጣና ባመቱ እንዴት ሰነበቱ፣
ክፈት በለዉ በሩን የጌታዪን
ክፈት በለዉ ተነሳ ያንን አንበሳ፣
ምንጭ
__
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ቡሄ , ክርስትና , የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ እምነት , ደብረ ታቦር , ዳቦ , Buhe , Christian Festivities , Ethiopian Orthodox Tewahdo Faith | 2 Comments »