Tigrayan Zionists of Addis Ababa Rounded up by the Fascist Oromo Police of Abiy Ahmed Ali
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2021
😠😠😠 😢😢😢
💭 ትግርኛ ተናጋሪ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንደ ናዚ አውሮፓ የጅምላ እስር ቤት እየገቡ ነው።
💭 Tigrayan Residents of Addis Ababa Being Marched to Mass Detention Centers like in Nazi Europe
💭 አባቶቻችን በሠሯት እና በደማቸው ባቆዩልን በገዛ አገራችን?! 😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ!
“ባባቶቻችን ደም“ባባቶቻችን ደም” እናት ኢትዮጽያ “የደፈረሽ ይውደም“የደፈረሽ ይውደም!
አዎ! ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት እንደ መስተዋት ቁልጭ አድርጎ ካሳየን ክስተቶች መካከል ይህን ሁሉ ዘመን ኢትዮጵያን ያቆዩአት ጽዮናውያን የአክሱም ትግራይ አባቶችና እናቶች እንደነበሩ ነው። ዛሬ ማን ከባዕዳውያኑ ጋር አብሮ የራሱን ዜጋ የሚያስጨፈጭፍ ከሃዲ ባንዳ የኢትዮጵያ ጠላት እንደሆነ እና የኢትዮጵያን የመንፈስ ማንነትና ምንነት ክብር አላስደፍርም ብሎ ብቻውን እየተፋለመ እንዳለ በግልጽ እያየነው ነው። “ባባቶቻችን ደም” ብለው በመዘመር ኢትዮጵያን ያቆዩላቸውን አባቶቻቸውን የሚያስጨፈጭፉ፣ ልጆቻቸውን የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ኦሮሞዎች ከየከተማው እየተለቀሙ እንዲታሠሩ የሚያደርጉት ከሃዲዎች የከሃዲዎች ከሃዲዎች እንጂ ኢትዮጵያዊም ክርስቲያንም በጭራሽ አይደሉም።
በነገራችን ላይ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጽዮናውያን ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የአማራውና ሌሎች የደቡብ ሰዎች ላባቸውን አፍስሰው የሰበሰቡትን ገንዘብ ለድሮኖች እና ከባባድ መሣሪያ መግዢያ በማድረግ ላይ ያለው እመሠርታታለሁ ለሚላት እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት ‘መከላከያ‘ ይሆን ዘንድ ነው። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በተለይ ድሮኖችን፣ ሮኬቶችን (ቀስበቀስም የኑክሌር ሚሳየሎችን) እንዲሁም የቱርክ እና አረብ ሠራዊቶችን ኦሮሚያ በተባለው ህገ–ወጥ ክልል ለማስፈር ከቱርክ እና አረቦች ጋር ተስማምቷል። አሜሪካ እና ቻይናም በቂ ሠራዊት በጂቡቲ አላቸው፤ ሩሲያም በፖርት ሱዳን ቤዝ አላት።
እንግዲህ የኢትዮጵያ ጠላቶች እነማን እንደሆኑ ሁሉም የሚያየውና የሚያውቀው ነገር ነው። ግን ከጽዮናውያን ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ለዘመናት ሲያስደፍሯት የነበሩትንና ትግራይን ከኢትዮጵያ አባርረው ሊውጡትና ለሰልቅጡት አፋቸውን በማጣጣም ላይ ያሉትን ፋሺስት ኦሮሞዎችን በመፋለም ፈንታ፤ “ባባቶቻችን ደም”ባባቶቻችን ደም” እናት ኢትዮጽያ “የደፈረሽ ይውደም!” እያለ ያላግባብ ይጮኻል። እውነቱ ግን የማይገባውን የጽዮናውያንን ሰንድቅ እያውለበለበ በከንቱ የሚፎክረው አማራው ነው ዛሬ ኢትዮጵያን ከማንም በከፋ መልክ እያስደፈራትና እያራቆታት ያለው። የአሜሪካን አውሎ ነፋሳት ማዘዝ በሚችሉት ጽዮናውያን አባቶች ላይ በማመጽ ነበር የኢትዮጵያ ጠላቶችን ለመርዳት ሲባል አንድ ሺህ የዋልድባ መነኮሳት የጸሎት አባቶችን በሑዳዴ ጾም እንዲባረሩና እንዲጎሳቆሉ የተደረገው። ይህን በመቃውም ድምጽ ያሰማ አማራ ነበርን? በጭራሽ፤ አልነብረም! በዋልድባ አባቶች ላይ የተሠራው ዲያብሎሳዊ ሤራ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነበር። ታዲያ ይህን ቤተ ክርስቲያንን የደፈረና ያዋረደ ተግባሩን ደግፈውታል ማለት ነው። ስለዚህ “የደፈረሽ ይውደም!” ሲል አራቱን ጣቶቹን ወደራሱ እየቀሰረ መሆኑን ይወቀው።
😈Dark History of The Oromos & Amharas | የኦሮሞ እና የአማራ የጨለማ ታሪክ
________________
Leave a Reply