Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 28th, 2021

Briton, Andargachew Tsege is Accused of Inciting Genocide in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021

“The 66-year-old is an opposition leader who first fled Ethiopia in the 1970s after the country’s old Marxist dictatorship murdered his brother. The UK granted him asylum in 1979„

💭 My Note: Isn’t it mind-bogglingly weird: The Tigrayans fought the Marxist Oromo despot, Mengistu Haile Mariam, and ousted his Dergue Junta which murdered traitor Andy Tsege’s brother. Now, Andy Tsege, who is 66 (6), is inciting genocide against Tigrayans who avenged the murderer of his brother. The world upside down!

[1 John 3:15]

Everyone who hates his brother is a murderer, and you know that no murderer has eternal life abiding in him.„

“የ66 አመቱ አዛውንት በ1970ዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ ከኢትዮጵያ የሸሹ የተቃዋሚ መሪ ናቸው የሀገሪቱ አሮጌው ማርክሲስት አምባገነን መንግስት ወንድማቸውን ከገደለ በኋላ ብሪታኒያ በአውሮፓውያኑ 1979 ዓ.ም ላይ ጥገኝነት ሰጠችው።

💭 አይገርምምን? ጽዮናውያን ከማርክሲስት ኦሮሞ ፋሺስት መንግስቱ ኃይለማርያም ጋር ተዋግተው የ ከሃዲውን አንዳርጋቸው ፅጌ ወንድምን የገደለውን የደርግ ጁንታውን ከስልጣን አስወገዱለት። አሁን 66(6) ዕድሜ ያለውአንዳርጋቸው ፅጌ ወንድሙን የገደለበትን አረመኔ አገዛዝ በተበቀሉለት የትግራይ ተወላጆች ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ እንዲካሄድ ጥሪ ያደርጋል። የተገለባበጠባት ዓለም!

[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፫፥፲፭]

ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።”

Andy Tsege was freed after pleas from Philip Hammond and Jeremy Corbyn and has recently been urging soldiers to resort to ‘savage cruelties’

A British citizen who was released from death row in Ethiopia after a high-profile government lobbying effort has been accused of telling soldiers to carry out genocide in the East African nation’s bloody civil war.

Andargachaew Tsege, an Ethiopian-born UK citizen who was freed after pleas from Philip Hammond and Jeremy Corbyn, urged soldiers to resort to “the most savage of cruelties”, in a speech seen by The Telegraph.

“I tell you, you must not hesitate from resorting to the most barbaric of cruelties when you face them,” he said, referring to the ethnically Tigrayan opposition army that is advancing on the capital, Addis Ababa.

“You must be merciless, you must act beyond what our [ethnic] Amhara or Ethiopian cultural values permit,” Mr Tsege, a top government advisor dressed in army fatigues, yelled at a cheering crowd which included armed fighters.

Mr Tsege’s inflammatory rhetoric comes at a time when ethnic Tigrayans are allegedly being rounded up into concentration camps and murdered. It has been widely interpreted as a call to kill Tigrayan civilians.

“It is genocide incitation against Tigrayans. It adds to the list of similar public incitements by public figures of the regime in Addis [Ababa],” said Mehari Taddele Maru, a professor at the European University Institute in Florence.

“What is more baffling is the international community’s, including UK’s and US, silence to genocidal incitement and war by their nationals.”

Tens of thousands of people have died since the war between Ethiopian federal and allied troops, and fighters from the northern country’s Tigray region broke out late last year.

Now the prospect of the ancient nation of 115 million people breaking apart has alarmed observers who fear what would happen to the already fragile Horn of Africa.

In 2015, Mr Tsege, an Ethiopian-born UK citizen was at the heart of a diplomatic feud between Addis Ababa and London.

The 66-year-old is an opposition leader who first fled Ethiopia in the 1970s after the country’s old Marxist dictatorship murdered his brother.

The UK granted him asylum in 1979 and he went on to study the works of the German philosopher Immanuel Kant at the University of Greenwich.

Later he married in the UK, fathered three children and was granted full UK citizenship, voiding his Ethiopian citizenship as the country does not allow dual nationality.

In the 1990s, Mr Tsege returned to Ethiopia to work in opposition politics against the new authoritarian government which was dominated by ethnic Tigrayan elites.

The Tigrayans are just one of more than 80 ethnic groups in Ethiopia but despite its small size, the group has played a huge role in Ethiopia’s modern history and dominated the country’s politics for almost 30 years up to 2018.

Accused of organising a failed coup

In 2009, he was accused of organising a failed coup and sentenced to death in absentia. Then five years later he was arrested by airport guards in Yemen and extradited to Ethiopia where he was put in solitary confinement on death row.

Mr Tsege was dubbed “Andy Tsege” by parts of the British press. His plight was covered widely and his family appeared on Good Morning Britain and other major news shows, to advocate for his release.

Jeremy Corbyn, Mr Tsege’s local MP, tried to lead a delegation to Ethiopia to secure his release in early 2015.

Later, Philip Hammond, at the time foreign secretary, warned Ethiopia – one of the top recipients of UK aid – that the country’s relationship with the UK was being threatened by the treatment of Mr Tsege.

Amnesty International and Human Rights Watch also campaigned heavily for his release.

In 2018, he was pardoned by the newly appointed Prime Minister Abiy. He is believed to be an advisor to the Nobel laureate.

According to ABC News in America, at the start of November, the US government is considering designating the Ethiopian federal army atrocities in the northern Tigray region over the last year as a genocide.

Source

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

አክሱም ጽዮንን የደፈረ፣ ያስደፈረና ጭፍጨፋውን በዝምታ ያለፈ ሁሉ ተዋሕዶም ኢትዮጵያዊም አይደለምና ፍቅር፣ ተስፋ፣ ሰላም፣ እረፍት፣ እንቅልፍ አይኖረውም✞

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እቶን እሳቱ አይሏል ውረድ ከራማ ገብርኤል አድነን እኛ ከጥፋት አውጣን ከቶኑ እዳንሞት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021

💭 በሳምንቱ መጨረሻ ስልሳ አራት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ሚስተር አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ ሊደርስ ያለውን እልቂት ለመከላከል አስቸኳይ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ጠይቀዋል።

“አዲስ አበባ በተጋሩ እጅ ከወደቀች፣ ጽዮናውያን የትም ቢታሰሩ ፥ የፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ፖሊሶች ይጨፈጭፏቸው ዘንድ ታዘዋል።”

ከአራት ወራት በፊት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የነበሩት የ”አማራ” ተማሪዎች “ከመቀሌ ይውጡልን!” እየተባለ በአማራ ልሂቃኑ ዘንድ ድራማ ሲሰራና እንባ ሲራጩበት የነበረውን ሁኔታ እናስታውሳለን? እግሩን መሰበር ያለበት የኢትዮ 360ው ቆሻሻ ኃብታሙ አያሌው፤ “የትግራይ መከላከያ ኃይል ተማሪዎቹን አግቶ የመያዣ እና የመደራደሪያ ርዕሰ ጉዳይ ሊያደርጋቸው ነው፤ እዬዬ” ያለውን እናስታውሳለን? አዎ! አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ በመላዋ ኢትዮጵያ የሚኖሩት ትግርኛ ተናጋሪዎች ይታገቱ ዘንድ የዘር ማጥፊያ ጥሪ የማድረጊያናአሁን ለሚታየው የተጋሩ መታጎሪያ ተግባር ሰውን የማለማመጃ መልዕክት መሆኑ ነበር፤ ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በተዘዋዋሪ መልክ ጥቆማ ማድረጋቸው ነበር። አይይይ!😠😠😠 😢😢😢

Sixty-four civil society organisations (CSOs) and personalities at the weekend asked the Secretary-General of the United Nations, Mr. Antonio Guterres to urgently take measures to prevent imminent genocide in Ethiopia.

If Addis Ababa should come under threat of falling to TDF, the Tigrayan internees – wherever they are held – would, under current conditions, be liable to be exterminated.”

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ (ሰ)አራዊት መቀሌን የደፈረበት እና በኋላም የተዋረደበት ዕለት በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

መድኅንኤል ❖ሕይውታኤል ❖አውካኤል ❖ተርቡታኤል ❖ግኤል ❖ዝኤል ❖ቡኤል

😈አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው✞

ዑደት በዓለ ንግስ ፅርሃ ኣርያም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤክርስትያን መቐለ፤ ታሕሳስ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም❖

አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።

በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፯]✞✞✞

፩ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።

፪ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ።

፫ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።

፬ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይንገሩ።

፭ በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ ሰማኝ አሰፋልኝም።

፮ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል?

፯ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ እኔም በጠላቶቼ ላይ አያለሁ።

፰ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

፱ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል።

፲ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤

፲፩ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤

፲፪ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።

፲፫ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ።

፲፬ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ።

፲፭ የእልልታና የመድኃኒት ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።

፲፮ የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።

፲፯ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ።

፲፰ መገሠጽስ እግዚአብሔር ገሠጸኝ፤ ለሞት ግን አልሰጠኝም።

፲፱ የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፤ ወደ እነርሱ ገብቼ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

፳ ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ወደ እርስዋ ጻድቃን ይገባሉ።

፳፩ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።

፳፪ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥

፳፫ ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ ሆነች፥ ለዓይናችንም ድንቅ ናት።

፳፬ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።

፳፭ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።

፳፮ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።

፳፯ እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤ እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት።

፳፰ አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።

፳፱ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።

💭 ባለፈው ዓመት ላይ ይህን አስመልክቶ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ”መቀሌን ተቆጣረናል” ብሎ ‘አባ ገዳዮችን/የእባብ ገንዳዎቹን’ ወደ መቀሌ እንደላካቸው እንዲህ ብዬ ነበር፦

አባገዳዮቹ የሞጋሳ ወረራ አጀንዳ ነው ይዘው የሄዱት፤ የደከመውን ሕዝብ እንደ ጥንብ አንሳ ለመብላትና በእርዳታና ትብብር ስም አምስት ሚሊየን ኦሮሞ በትግራይ ለማስፈር ሲሉ ነው። ወራሪ ምንግዜም የራሱ የሆነ ነገር የሌለው ወራሪ ነው!”

ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ ያዘኑትን የምታረጋጋ፣ ጻድቃንን የምትጐበኛቸው አንተ ስለሆንክ፣ ኅዘንን የሚያስረሳ የደስታ ወይን አጠጣኝ። ላዘኑ ለተከዙ ወይን ያጠጣቸው ዘንድ ሕግ ተሠርቷልና። ገብርኤል ሆይ፤ ወደ እውነተኛው አምላክ አደራ አስጠብቀኝ። በዚህ ዓለም ጧት የተናገረውን ማታ የሚደግም ዘመድ ወይም ወዳጅ አይገኝምና። ገብርኤል ሆይ ስለኔ ሕይወቱን አሳልፎ የሰጠውን ፈጣሪ በአርአያህና በአምሳልህ የፈጠርከውን እንደኢት ታጠፋዋለህ፣ አሳምረህ የነፅከውንስ ሕንፃ ስለምን ታፈርሰዋለህ እያልክ ማልድልኝ።

የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን❖

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከልዩ ድንጋፄና ፍርሃት እድን ዘንድ ይህን የቅዱስ ገብርኤልን ድርሳን እንዲህ እያልኩ እጸልያለሁ፤ መድኅንኤል ፣ ሕያውታኤል ፣ አውካኤል ፣ ተርቡታኤል ፣ ግኤል ፣ ዝኤል ፣ ቡኤል ፤ ይህን አስማተ መለኮት እግዚአብሔር ለቅዱስ ገብርኤል የሰጠው መልአኩ ከዲያብሎስ ጋር ክርክር በጀመረ ጊዜ ድል እንዲነሣበት፤ እንዲሁም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማብሠር በተላከ ጊዜ ከቃሉ ግርማ የተነሣ እንዳትደነግጥና እንዳትፈራ መጽንዔ ኃይል እንዲሆናት ነው።

አቤቱ ለእኔ ለአገልጋይህም እንደዚሁ ኃይልና ጽንዕ ሰጥተህ ከመዓልትና ከሌሊት ድንጋፄ አድነኝ፤ አሜን።

ከላይ ከሰማይ ወደ ድንግል የተላክህ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ። ደስታን አብሣሪ መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። ፅንሰ ቃልን አስተምረህ የምታሳምን መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። ሰማያዊ ነደ እሳት ዖፈ ርግብ ሆይ ሰላም እልሃለሁ። ፍጹም ደስታን ተናጋሪ መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። ከእደ ሞት የምታድን መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። የአንተን አማልላጅነት በመዓልትም በሌሊትም ተስፋ ስለምናደርግ ጥበቃህ አይለየን። በነፍስም በሥጋም ታደገን። የእግዚአብሔር ልዩ ባለሟል ነህና፤ ለዘላለሙ አሜን።

አቡነ ዘመሰማያት።

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: