Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 30th, 2021

British MP Says: “It’s Time to Stop the Genocide in Tigray”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021

💭 Jeremy Hunt: “There is a genocide happening in Tigray. What work is (@VickyFord) doing to send a message to 😈 AbiyAhmedAli that there can be no int’l aid channeled through the Ethiopian gov’t until the genocide stops.”

_______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አክሱም ጽዮን ትማሊ ምሸት/ ትናትና ማታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

__________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስለ ድሆች መከራ፥ ስለ ችግረኞች ጩኸት እግዚአብሔር። አሁን እነሣለሁ ይላል፤ መድኃኒትን አደርጋለሁ፥ በላዩም እገልጣለሁ።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

😈 የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚቶች ቱርኮች + ኢራን + ኤሚራቶች የሚያበሯቸው ድሮኖችና አውሮፕላኖች ሆን ተብሎ ልክ በዛሬው የጽዮን ማርያም ዕለት ትግራይን በድጋሚ ደበደቧት! ልብ እንበል!

👉 ከሁለት ዓመታት በፊት እባቡና አምታቹ መናፍቅ እና የግራኝ አማካሪ ፓስተር ወዳጄነህ የግራኝን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” ፍኖተ ካርታ በተቀናበረ ድራማ አሳያን።

ብዙዎችን ግብዞችን፣ ሞኞቹንና የተዳከሙትን ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችንን ለሀሳዊ መሲሁ በማዘጋጀት ላይ ያለው ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ፤ ልክ በአሜሪካ የፕሬዚደንታዊ ምርጫ ዕለት በአክሱም ጽዮን ላይ ጦርነት በፌስቡክ እንዲያውጅ በሉሲፈራውያኑ ጌቶቹ ታዘዘ፣ በተቀናበረና ቲያትራዊ በሆነ መልክ ፋሺስታዊ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ተጋሩዎችን እና አማራዎችን ለአሜሪካው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ኢሬቻ በቂ የደም መስዋዕት ካቀረበ በኋላ ልክ የጽዮን ማርያምን የክብረ በዓል ዕለት ጠብቆ፤ “ድል ተቀዳጅተናል!” አለን። አቤት ይህን አላጋጭ አውሬ የሚጠብቀው እሳት!

በነገራችን ላይ ይህ ባለፈው ሳምንት በአሜሪካ የተከበረው “የምስጋና ዕለት” / “Thanksgiving“/ የአሜሪካ ነባር ነዋሪዎችን/’ቀይ ሕንዶችን’ እና ጥቁሮችን በበቂ ጨፍጭፈው ግዛቱን ሁሉ ኤዶማውያኑ አንግሎ ሳክሰኖች መውረስ ስለበቁ ነው “የምስጋና ዕለት” ብለው የሰየሙት። በኢትዮጵያም በወረራ መልክ የሰፈሩት ኦሮሞዎች/ጋላዎች ብዙ የኢትዮጵያ ነገዶችን ከምድረ ገጽ አጥፍተው እርስቶቻቸውን በመውረሳቸው ነው፤ “ኢሬቻ” የተባለውን የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስን ማመስገኛ በዓል የጀመሩት። ሰሞኑን ዲያስፐራ የኦሮሞ ልሂቃን የተካፈሉበትን አንድ ስብሰባ ለመጥለፍ ሞክሬ ነበር፤ በደስታ እና በኩራት ደጋግመው ሲያወሱት የነበረው፤ “አንድ ሚሊየን የሚጠጉ የትግራይ ጽዮናውያንን አስወግደናል…” የሚለው ነገር ነበር። በሜዲያዎቻቸውም ያዘኑ መስለው፤ ግን በኩራት ድምጻቸውን ከፍ እያደረጉ ይህን ቁጥር በተደጋጋሚ ሲያወሱ ሰምተናል። ይህን ማንም ገብቶ መታዘብ ይችላል።

አዎ! ያለፈው ታሪክ የወደፊቱ መስተዋት ሲሆን የዛሬው ታሪክ ደግሞ ያለፈው ታሪክ መስተዋት ነው። ኢትዮጵያን ኢትዮጵያ ያደረጓት ጽዮናውያን ለብዙ ሺህ ዓመታት ልጆቻቸውን ለኢትዮጵያ ደህንነት፣ ነጻነትና ሰላም ደማቸውን እያፈሰሱ፣ እየተራቡና እየተሰደዱ ሲታገሉ ጠላቶቿ የሆኑት መጤዎቹ ኦሮሞዎች ደግሞ ጽዮናውያን በሰጧቸው ግዛት ሰፍረው ሃያ ሰባት ነገዶችን አጥፍተው፣ ዛሬም ኢትዮጵያውያንን እየገደሉና እያፈናቀሉ እነርሱ ግን ልክ እንደ ሩዋንዳ እና ቡሩንዲ ሁቱዎች ህገ-ወጥ በሆነ መልክ ከሦስት አራት ሴቶች አማሌቃውያን ልጆቻቸውን ፈልፍለው ዛሬ ለምንሰማውና ለምናየው የ “እኛ እንበዛለን! ሁሉም ኬኛ” ጥጋበኛ እና እብሪተኛ ማንነታቸው በቅተዋል። አዎ! ዛሬም ጽዮናውያን አዲስ አበባ ድረስ ገብተው በእነ ጃዋር መሀመድ በኩል አዲስ አበባን ያስረክቡናል ብለው ተስፋ በማድረግ ላይ ናቸው፤ ለማጭበርበሪያ ደግሞ ላለፉት ስድስት ወራት፤ “የኦሮሞ ነፃ አውጭ ግንባር የተባለው ቡድን በወለጋ እየተዋጋ ነው ለአዲስ አበባ ሰላሳ ኪሊሜትር ቀርቶናል” ሲሉ ከርመዋል። ወስላቶች! ግብዞች!

ለማንኛውም ግራኝ እና ቅጥረኛ ሰራዊቱ በአክሱምና ታቦተ ጽዮን ዙሪያ ምን እንዳደረጉ ባፋጣኝ መጣራት አለበት። የሚደበቅ ነገር መኖር የለበትም፤ ጊዜው እየሄደ ነው! ይህ ዘመቻ የታቦተ ጽዮንን ለመስረቅ የተካሄደ ዘመቻ ነው!

በሦስት ሽህ ዓመት ታሪኳ ስንት ጥቃትና ጦርነት አሳልፋ ለዚህ የበቃችውን አክሱም ጽዮንን እነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊና ዮዲት ጉዲት እንኳን ይህን ያህል አልደፈሯትም ነበር፤ አሁን በዘመናችን የታየው ድፍረትና ጥቃት፣ ይህም ጽንፈኛና አረሜናዊ ተግባር መፈጸሙን መላዋ ዓለም ከተገነዘበች ከአንድ ዓመት በኋላ ከቤተ ክህነት እስከ “ተዋሕዶ ነኝ፣ ስለ ጽዮን ዝም አልልም!” ባይ አማራ + ኦሮሞ + ጉራጌ + የደቡብ “ክርስቲያኖችና ኢትዮጵያውያን” በጋራ ጸጥ ጭጭ ብለዋል። የሚነግረን ይህ ትውልድ ምን ያህል ከንቱ መሆኑን ነው።

እነ ግራኝ አረመኔዎቹ በረሃብና በጥይት እየቀጡት ስላሉት ስለ ትግራይ ሕዝብ መከራ እና ጪኸት እግዚአብሔር እየተነሣ ነው። በዚህ ከንቱ ትውልድ የተደገፈው የግራኝ ሠራዊት ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ ወደ አክሱም አመራ፤ ነገር ገን መንፈስ ቅዱስ የመራቸው የትግራይ ተዋሕዶ አገልጋዮች ጽላቱን አስቀድመው ወደተፈቀደለት ቦታ ወስደውት ነበር። ይህን የተገነዘበው የግራኝ ሠራዊት በብስጭት፣ በቁጣና በበቀል ከሰባት መቶ ሃምሳ ስምንት እስከ ስህ ም ዕመናንን አክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያን ፊት ገደላቸው፤ ለሰማዕትነት አበቃቸው። አሁን ስድስት ሚሊየን ተዋሕዷውያንን በረሃብ ለመቅጣት ምግብና ውሃ እንዳይደርሳቸው በመከልከል ላይ ነው። በተቀረው የኢትዮጵያ ግዛቶች የሚኖረው አሳፋሪና ከንቱ ትውልድ ዛሬም ዝምታውን መርጧል፤ አንድነትንና ርህራሄን ሳያሳይ በቀን ሦስት ጊዜ እየበላ በግድየለሽነት መኖሩን ቀጥሏል። ስድስት ሚሊየን የትግራይን ሕዝብ ከረሃብ ለማዳን የአዲስ አበባ ነዋሪ “ጦርነቱን አቁሙ፣ እርዳታውን ስጡ!” የሚል ታላቅ ሰልፍ ማድረግ ቢችል ብቻ በቂ ነበር፤ ግን “እኔ ብቻ! የኔ ብቻ! ኬኛ!” የሚል ስለሆነ እና የትግራይ ሕዝብ እንዲያልቅ ስለፈለገ ይህን አያደርገውም። ስለዚህ በእሳት ቢጠራረግና ወደ ሲዖል ቢወርድ አላዝንም!

ገና አማና ይህን አስጠንቅቀን ነበር፤ ዛሬ ከሁሉም አቅጣጫ የተሠነዘረውን ጥቃት በግልጽ እያየነው ነው፤ ከራሳችን አብራዝ በወጡት ተጋሩዎች ጭምር (የሉሲፈርን ባንዲራ ከጽዮን ማርያም አስበልጠው በማስተዋወቅ ላይ ባሉት ተጋሩዎች ጭምር፤ ስለ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ምንያህል ግድ እንዳልሰጣቸው በእነዚህ ቀናት ሜዲያዎቹ ምን? እንዴትና ለምን? እንደሚያቀርቡ ታዘቧቸው) ባጠቃላይ የጽዮን በሆኑት ሰሜን ኢትዮጵያውያን በተለይ የትግራይ ኢትዮጵያውያን፤ ዲያብሎስ የእናንተ የሆኑትን ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትን፣ ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ጽላተ ሙሴን፣ ገዳማቱንና ዓብያተ ክርስቲያናቱን፣ የጽዮንን ሰንደቅ፣ ግዕዝ ቋንቋን፣ ባጠቃላይ ማንነታችሁን እና ምንነታችሁን ብሎም ድንግል ነፍሳችሁን ሊነጥቃቸው ዳርዳር በማለት ላይ ነውና ዋ! በጣም ተጠንቀቁ! እንጠንቀቅ!

ቅዱስ ዮሐንስ በራዕዩ ”ዲያቢሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና” ብሎ ስለነገረን ወደ ሕይወታችን በቅናት ቁጣ እየመጣ የሚያመሰቃቅለንን፣ ግራ የሚያጋባንን፣ የሚያባክነንን፣ የእኛ የሆነውን የሚነጥቀንን ዲያቢሎስ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት ልናርቀው እና ልንርቀው ይገባል። [ራዕ. ፲፪÷፲፪]

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሕዳር ፳፩/21 | ዕግትዋ ለጽዮን | ጽዮንን ከበቧት | ስለ ጽዮን ዝም አልልም!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 30, 2021

👉ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

እግዚአብሔር አምላካችን እስራኤላውያንን ከፈርዖን ቀንበር በተዓምራት ካወጣቸው በኋላ ሙሴ በሲና ተራራ ፵/ 40 ቀንና ሌሊት ቆይቶ በእግዚአብሔር እጅ የተቀረጹ ሁለት ጽላቶችን

በውስጣቸው እስራኤላውያን እንዲመሩባቸው ፲/10ቱ ትእዛዛት የተጻፉባቸውን ጽላት ይዞ ሲመጣ እስራኤላውያን አምልኮተ እግዚአብሔርን ትተው፤ ውለታውን ረስተው በጣዖት አምልኮት ቢያገኛቸው ከካህን እጅ መስቀል እንዲወድቅ ደንግጾ ጽላቱ ከእጁ ወድቆ ጣዖቱን ደምስሶታል። እግዚአብሔርም እንደቀደሙት ዓይነት ሁለት ጽላት ቀርጾ እንዲያመጣ ባዘዘው መሰረት ጽላቱን እግዚአብሔር ባዘዘው መሰረት ሰርቶ አቅርቧል፤ እግዚአብሔርም አሠርቱን ትዕዛዛት ጽፎበታል። ይህም የሆነው ለምሥጢር ነው የቀደመው ጽላት የአዳም ምሳሌ ሲሆን የመጀመሪያው ሰው አዳም በታላቅ ክብር ተፈጥሮ ሳለ ክብሩን ሕገ እግዚአብሔርን በመጣስ ወድቋል፤ ከክብር ቦታው ተሰዷል። ሁለተኛው ጽላት ምሳሌ ከሰው ወገን የሆነች በእግዚአብሔር የተመረጠች፤ ምክንያተ ድኅነት የሆነችው ቅድስት ድንግል ማርያም ስትሆን የተጻፈው ቃል የቀዳማዊው ቃል ሦስቱ ቅዱስ አንዱ ቅዱስ የሆነው የጌታችን የመድኃኒታችን ምሳሌ ነው። [ዮሐ. ፩፥፩፡፫] ታቦተ ጽዮን ፵/40 ዘመናት መናን ከደመና ውሐን ከጭንጫ እያፈለቀ በሠናይ መግቦት ምድረ ርስት አግብቷቸዋል፣ እግዚአብሔር በጽላቱ ላይ ያነጋግራቸው የልባቸውንም መሻት ይፈጽምላቸው ነበር።

ታቦተ ጽዮን በአፍኒንና ፊንሐስ በኃጢአት በካህኑ ኤሊ ቸልተኝነት ምክንያት ተማርካ በፍልስጤማውያን እጅ ከተማረከች በኋላ ፍልስጤማውያን አዛጦን ወስደው በቤተ ጣዖታቸው ከዳጎን ጋር አስቀመጧት። በማግስቱ ሊያጥኑለት ሊሰውለት ቢገቡ ዳጎን በታቦተ ጽዮን ፊት በግምባሩ ወድቆ አገኙት። ከቦታው መልሰውት ሄዱ። በሌላው ቀን ሲመለሱ እጅ እግሩ ተቆራርጦ ደረቱ ለብቻው ቀርቶ አገኙ ፤ ሰዎቹም በእባጭ ተመቱ። መቅሰፍቱ ቢጸናባቸው ወደጌት ወሰዷት። የጌት ሰዎችም እንዲሁ በመቅሰፍት ተመቱ። ወደ አስቀሎና ቢወስዷት “ልታስፈጁን ነው ወደ ሀገሯ መልሱልን” ብለው ጮሁ። ከሰባት ወር በኋላ ወደ ሀገሯ ትመለስ ብለው ቀንበር ባልተጫነባቸው በሚያጠቡ ላሞች በሚሳብ አዲስ ጋሪ አድርገው የበደል መስዋዕት እንዲሆን በአምስቱ ከተሞቻቸው አምሳል አምስት የወርቅ አይጦች አድርገው ሰደዷት። ላሞቹ ወደ ግራ ወደ ቀኝ ሳይሉ ከኢያሱ እርሻ ደርሰው ቆመዋል። ታቦተ ጽዮንን ከሐውልተ ስምዕ አኑረው ሠረገላውን ፈልጠው ላሞቹን አርደው መስዋዕት አቀረቡ። ነገር ግን ሕዝቡ ታቦተ ጽዮንን በድፍረት በማየታቸው ፭/5 ሺህ ያህሉ ተቀስፈዋል። ወስደውም በአሚናዳብ ቤት አድርገዋት ልጁ አልዓዛር ፳/20 ዓመት አገልግሏታል።

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: