Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2021
🔥 ተለዋጩ ‘Omicron’ ኮቪድ/ COVID ሙሉ በሙሉ በተከተቡ ሰዎች ውስጥ ብቻ ተገኝቷል🔥
💭 The WHO have given it a new name called “ Omicron”.
Omicron COVID Variant Found ONLY in Fully Vaccinated
All four Botswana Omicron variant patients were fully vaccinated
The “Omicron” variant of COVID arrived just in time to ruin Christmas. (Who didn’t see this coming?) The variant with “more mutations than you shake a spike protein at” was first identified in Botswana and quickly became the most prevalent variant in South Africa. But before you succumb to “pandemic of the unvaccinated” nonsense, consider this:
From the President of Botswana, where the variant was first discovered:
The preliminary report revealed all four [patients] had been previously vaccinated for COVID-19.
👉 Here’s the letter:
Source
_________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Health , News/ዜና | Tagged: Africa , Aksum , Ark Of The Covenant , Axum , ትግራይ , አክሱም , አፍሪቃ , ኢትዮጵያ , ክትባት , ኮሮና , ኮቪድ , ወረርሽኝ , የልብ ጥቃት , የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ , ደቡብ አፍሪቃ , ጤና , ጦርነት , ጭካኔ , ጽላተ ሙሴ , ጽዮን , Coronavirus , COVID19 , Depopulation , Genocide , Heart Attack , South Africa , Tigray , Vaccine , Virus , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2021
VIDEO
አንድ ነገር ልንረዳው የሚገባን እንደ እነ 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ ያሉትን የሉሲፈር ካድሬዎች የአረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን አካሄድን ሲያሞግሱ ሲያጨበጭቡ ፡እስካሁን ድረስ ይህንን ጥንሰሳ በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ብቻ ቀልባቸው ተወስዶ በተለያየ አጋጣሚ ሲባርኩና ሲሸልሉ የነበሩት የዘር ማጥፋት ሂደቱ ተካፋዮች መሆናቸው መረሳት የሌለበት ነገር ነው።
እኔ ከሁሉ የሚገርመኝ ይህ ጉዳይ አሁን ሰይጣናዊ ስራ በመስራት ላይ ያለው የአረመኔውና አታላዩ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ጉዳይ ብቻ አለመሆኑ ነው።ጉዳዩ የዚህን የጨካኙን መቋጫ የሌለውንአሳዛኝ ድራማውንየተቀለበውንናኢትዮጵያዊ ሳይሆን “ኢትዮጵያዊ ነኝ ለሚለው አብዛኛው መንጋም ህዝብም ጭምር ነው በጽኑ የሚመለከተው። እንደው እንደዚህ በጥላቻና በቅናት የተመረዘ ህዝብ ጋር በምን አይነት እምነት ነው ከዚህ በሚገርም አይነት ክህደት፡ እስካሁን ድረስ የሚፎክራና ሁል ጊዜ ጣቱን ወደ ትዕግስተኛውና የተቀደሰው የትግራይ ህዝብ ቀስሮ፡ የትግራይን ህዝብ ጥፋት በይፋና እንዲሁም በዝምታ በመመኘት የሚጠብቅ መንጋ አንድ ላይ መሆን የሚቻለውን? በእውነት ህዝቡም የሚገባውን አውሬ መሪ ነው ያገኘው ያስብላል። ይህ ሁሉ ውሸት እየተዋሸም ልቡ እስከ አሁን በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ተሞልቶ ሱዳንን፣ ሶማሊያን፣ ኤሚራቶችን ቱርክን፣ ኢራንን፣ ዩክሬንን ጋብዞ አገሪትዋ ስትወረርና ካህናት፣ ቀሳውስት እና ምዕመናን ሲታረዱ፣ ሴት መነኮሳት በአህዛብ ሲደፈሩ፣ ኢትዮጵያን ለዘመናት ገናና ያደረጓትና የጠበቋት ቅዱሳን ቦታዎች በድሮንና በቦምብ ሲጨፈጨፉ ትንፍሽ ያላለ ህዝብ እንዴት ነው ከእንግዲህ ታማኝ ሊሆን የሚችለው? ኢትዮጵያዊነት ተብሎ የሚነገርለት ርህራሄ፣ ፍትህ፣ ፍቅር፣ አንድነትና ወንድማማችነት የሚገልጸው አሁን እንደማየው በትግራይ ህዝብ ዘንድ ብቻ ነው።ትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰው ግፍ በአሳዛኝ መልክ በዓለም ታሪክ ሁሉን ክብረ ወሰን ሰብሯል። አይይ! ወዮላችሁ ኦሮሞዎች!(፹፭/85% ተጠያቂዎች ) ፥ ወዮላችሁ አማራዎች! (፲/10% ተጠያቂዎች)
💭 ባለፈው መጋቢት ወር ላይ በቀድሞው ቻነሌ ቀርቦ የነበረ ነው፤ ሁሉንም ነገር ዛሬ ቁልጭ ብሎ እያየነው ነው! አይደል?!
😈“ሦስቱ የአማራ / ጋላማራ ልሂቃን እስከ መጪው ስቅለት ድረስ ንሥሐ ካልገቡ ገሃነም ይጠብቃቸዋል”
አለቃቸው አውሬው ግራኝ አብዮት አህመድ ከተፈጠረበት ዕለት ጀምሮ ተፈርዶባታልና ገሃነም እሳት እንደሚጠብቀው 100% እርገጠኛ መሆን ይቻላል። የእርሱ ካድሬዎች እና ገንዘብ ሰብሳቢዎች + ከመቶ የሚበልጡ ዩቲውብ እና ሌሎች ሜዲያዎች ባለቤቶች (እንደ አክሱም ቲውብ፣ ላሊበላ ቲውብ፣ ሳድስ ቲቪ፣ ኢትዪጵ ቲውብ፣ ግዕዝ ቲውብ፣ ግዜ ቲውብ፣ አደባባይ፣ ቤተሰበ ሜዲያ ወዘተ)በብዛት ስለ ኢትዮጵያ ትንቢት + የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚናገሩ ናቸው፤ ስለ አክሱም ጽዮን ዝም ያሉ ናቸው) ☆ ዳንኤል ክ ብረት ☆ ዘ መድኩን በ ቀለ ☆ ታ ማኝ በ የነ (ዳክዘበታበ – በታበዘ ክዳ)ወይንም 😈 ጋንኤል ክህደት + 😈 ገመድኩን ሰቀለ + 😈 ለማኝ በነነ? አላውቅም፤ ግን ማንነታቸው ግን ቃኤላዊ የፍዬል ማንነትና ተግባራቸው ብዙ ዕድል የሚሰጣቸው መስሎ አይታይም። እነዚህ የአክሱም ጽዮንና የትግራይ ሕዝብ ጠላቶች ያለማቋረጥ ምስኪን አማሮችን ወደ ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ መንፈስ በመጥራት ላይ ይገኛሉ።
💭 😢😢😢ታዋቂው ፈረንሳዊ ጸሐፊ እስክንድር ዱማ (ኢትዮጵያው ዝርያ አለበት ይባላል) ሦስቱ ሙሽኪቴሮችና ዴአርታኛ / D’Artagnan and Three Musketeer s ” የሚባል ሮማን ነበረው፤ እኔ ደግሞ ይህን ቪዲዮ “ሦስቱ ከሃዲ ቀበዝባዛ ፍዬሎች እና 666 አውሬው” ልበለው። ከየትኛው ወገን ነን? ከበጉ ወይስ ከፍየሉ?
❖❖❖ [የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፭፥፴፩፡፴፫]❖❖❖
“የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል።”
_________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ቅስቀሳ , ታማኝ በየነ , ችግኝ , አማራ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አቴቴ , አውሬው , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤርትራ , ወንጀል , ዘመድኩን በቀለ , ዘር ማጥፋት , ዳንኤል ክብረት , ጀነሳይድ , ጋላማራ , ግራኝ አህመድ , ጥላቻ , ጭካኔ Genocide , ፋሺዝም , Crime Against Humanity , Daniel Kibret , Ethnic Cleansing , Famine , Human Rights Tigray , Hunger , Isais Afewerki , Judas , Tamagn Beyene , The Beast , Zemedkun Bekele | Leave a Comment »