________________
Archive for November 23rd, 2021
Ethiopia’s Capital Fall to Tigrayan Forces | ወራዳው ታማኝ በየነ ቀባጠረ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ረሃብ, ባፎሜት, ታማኝ በየነ, ትግራይ, አመፅ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ድንበር, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፍርድ, ፍትሕ, Blockade, Famine, Genocide, HumanRights, Rape, Starvation, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
France & Germany Urge Their Citizens to Leave Ethiopia Without Delay
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
🔥 Germany
Germany urged its nationals on Tuesday to leave Ethiopia on the first available commercial flights, joining France and the United States which have also told their citizens to leave immediately.
The Foreign Ministry said added in a statement that German citizens could still use Addis Ababa Bole International Airport for transit flights.
🔥 France
Tuesday became the latest country to advise citizens to leave #war-torn #Ethiopia as Tigrayan rebels claimed to be advancing closer to the capital Addis Ababa. “All French nationals are formally urged to leave the country without delay,” the French embassy in Addis Ababa said in an email sent to French citizens
________________
Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, ሤራ, ረሃብ, ባፎሜት, ትግራይ, አመፅ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞ, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ደርግ, ድንበር, ጀርመን, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፈረንሳይ, ፍርድ, ፍትሕ, Blockade, Famine, France, Genocide, Germany, HumanRights, Rape, Starvation, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
ብዙ ተዓምራትን የምናይባቸው ቀናት እየመጡ ነው | ተዘጋጁ! እንዘጋጅ!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
💭 ይህን አስደናቂ ክስተት ዓምና ልክ በዚህ ወቅት ነበር ያቀረብኩት፤
❖❖❖ ዛሬ ያጋጠመኝን ነገር ሁሉ ለመግለጽ ቃላት የሉኝም!❖❖❖
👉 ፀሐይ 👉 ብርሃን 👉 የኢትዮጵያ ቀለማት 👉 መስቀል 👉 የኢትዮጵያ ካርታ 👉 እርግብ 👉 ግራር 👉 ገብስ 👉 እጣን
ቀለማቱን አስመልክቶ ከሳምንታት በፊት ካቀረብኩት ቪዲዮ ጋር የተያያዘ ነው።
👉 ❖❖❖የጸሎት ቤቴ መስኮት ብርሃን❖❖❖
❖ ጽዮናውያኑ የሰንደቃችን ቀለማት
👉 ዛሬ ደግሞ መንገዱ ላይ ቀለማታችን
❖❖❖ክቡር መስቀሉን ሠርተውልናል❖❖❖
👉 ወደ ቤቴ ስመለስ መንገድ ላይ እርግቧ ሞታ አገኘኋት
❖❖❖ እየተጨፈጨፉ ያሉትን ወገኖቼን አስታወስኩ ❖❖❖
ግራር? አይደለም! ጽድ ነው።
👉 ቃሪያ (ቀለማታችን) እና ፍራፍሬ ገዝቼ ቤት ገባሁ፤
እጣን ማጨሻ አሉ ወረቀቱን እንዲሁ ስቦጭቀው
❖❖❖ የሰራልኝ ተዓምር ይህን ይመስላል❖❖❖
👉 ከዚያም የገብሱ ቡናየ ላይ ❖❖❖ሌላ ተዓምር❖❖❖
ኢትዮጵያ ሃገሬን አይተዋትም! ይብላኝ ጦርነት ለከፈቱባት ጠላቶቿ! ወዮላቸው!
+++ ባለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት (ይገርማል፤ በማግስቱ ነበር ምቀኛው አውሬ ያኛውን ቻነሌን ያዘጋብኝ) በሃገራችን ታይታ የነበረችውን የማርያም መቀነት እናስታውሳለን? በጊዜው የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
👉 “አውሬው ቤተክርስቲያንን ለጌታ ቍርባን ዘግቶ በ666የተከተቡትን ዶሮዎች እንድትገዙ ገበያዎችን ፈቀደ”
👉 እርግብ እና በግ ታሥረዋል
“የቤተ ክርስቲያናችንን እንቅስቃሴ በደንብ ነው የሚከታተሉት፤ በዕለተ ስቅለት የተነሳው ቪዲዮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ብርቱ የሆነ የእምነት ፍቅርና ጽናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኞች ዘንድ ብቻ እንደሚታይ የአውሬው ዓለም እያየው ነው። እናት፣ አባት፣ ህፃናት ከጥዋት እስከ ማታ ለጌታቸው ሲሰግዱ፣ ካህናትና ቀሳውስትም ሌሊቱን ሙሉ ቆመው የሚቀጥለውንም ቀን ያለማቋረጥ በሥርዓተ ጸሎትና ቅዳሴ ሲያሳልፉ የሚታዩባት ብቸኛ ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ብቻ ናት። ለመሆኑ በፕሮቴስታንቶች በተለይም በእስላሞች ዘንድ ሕፃናት ወደ አምልኮ ቦታዎች ሲሄዱ አይታችሁ ታውቃላችሁን? እኔ አልገጠመኝም።
አውሬው በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን በጣም ይቀናል! ለዚህም ነው ልክ ፪ሺ፲፪/ 2012 ዓመተ ምሕረትን ጠብቆ፣ ልክ የሑዳዴ ጾም ሲገባ የኮሮና ቫይረስን ዓየር ላይ የለቀቀው። የአውሬው አምላኪዎች የሆኑት መሀመድውያንም ልክ ፋሲካ ሲገባደድ ረመዳናቸውን መጀመራችውም አውሬው ይህችን ዓመተ ምሕረት በጉጉት ሲጠብቅት እንደነበር ይጠቁመናል።
የአውሬው ተቀዳሚ ዓላማው ሕዝበ ክርስቲያኑን ከክርስቶስ ደም እና ስጋ እንዲሁም ከጥምቀት ማራቅ ነው። ይህንም በግልጽ እያየነው ነው። የተዋሕዶ ልጆች ስጋና ደሙን “በነጻ” እንዳይቀበሉ ቤተ ክርስቲያንን በሠራዊቱ አሳጠረ ፤ ፋሲካ ሲቃረብ ገበያዎቹን ከፍቶና የ”አበሻ” ዶሮዎችንና እንቁላሎችን አጥፍቶ በአውሬው መንፈስ የተበከሉትን የአላሙዲን ኤልፎራ ዶሮዎች ክርስቲያኑ ሺህ ብር እየከፈለ እንዲገዛና ለአውሬው የደም መስዋዕት እንዲያደርግለት ፣ እግረ መንገዱንም የዶሮውን ስጋና እንቁላል ተመግቦ በአጋንንት እንዲታሠር ያደርጋል። ይህ ግልጽ የሆነ የዲያብሎስ አካሄድ አይደለምን? በደንብ እንጅ!
_____________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሉሲፈራውያን, መስቀል, ምርኮኛተዓምር, ሤራ, ረሃብ, ሰንደቅ, ቀለማት, ባፎሜት, ብርሃን, ተዋሕዶ, ትግራይ, አመፅ, አረመኔነት, አቡነ አረጋዊ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ, እርግብ, ካርታ, ክርስትና, ወረራ, ወንጀል, የማርያም መቀነት, የጦር ወንጀል, የጽዮን ቀለማት, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ግፍ, ጠላት, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀሐይ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፍርድ, ፍተሻ, ፍትሕ, Famine, Genocide, Rape, Tigray, War Crimes | Leave a Comment »
ባለ ራዕዩ እንጀራ ጋጋሪ ጽዮናዊ የአቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻን በጽዮን ቀለማት እንዲቀባው በሕልሙ ታዘዘ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
❖❖❖ የደብረዳሞው ጻድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ የእመቤታችን የአሥራት ሃገር የሆነችውን እናት ኢትዮጵያን ያጸደቋት፣ በአባታችን በኖህ በኩል ያገኘነውን የጽዮን ማርያም ቀለማትን ለዓለም ያሳዩ ድንቅ አባት ናቸው።❖❖❖
💭 ጽዮናውያን ወንድሞቼ እና እኅቶቼ፤ አውሬው በመንፈስም እያዳከመ ያዘጋጀላችሁን ቅስቀሳ እና የመርዝ ኪኒን እንድትውጡ ለማድረግ ብዙ ቢሠራም፤ ጥቂት ነውና የቀረው በዚህ በፍጻሜ ዘመን ልብ በሉ። “ለምትወደው ሰው መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው/ምከርው” እንዲሉ፤ ዛሬ መስማት የማትፈልጉትን የሚነግሯችሁን ጥቂቶቻችንን ብታዳምጡ ነው የሚሻላችሁ። በትግራይ የተደበደቡት ገዳማትና ዓብያተ ክርስቲያናት በጽዮን ቀለማት ያሸበረቁ የእግዚአብሔር አድባራት መሆናቸውን እናስተውል። በአውሬው የተጠቁበትም አንዱ ምክኒያት ይህ ነው። አውሬው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ያረፈበትን የሉሲፈር ባንዲራ በየአጋጣሚው በማስተዋወቅ ላይ የሚገኘው ማንነታችንን እና ምንነታችንን፤ ቅዱሳኑና ሁሉንም የእኛ የሆነውን በጎ ነገር ሊነጥቀን ስላቀደ ነው።
ዛሬ በደንብ ግልጽ የሆነልን የሕወሓት/ሻዕብያ /ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ ወዘተ የተዘጋጁበት መልክና ምሳሌ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በሃገረ ኢትዮጵያ የነገሰውን የስጋን ማንነትና ምንነት ማለትም የስጋን አካል እንደ መንግስት አካል (ህግ) ፣ የሞትና ባርነትን ሥርዓት ለማስቀጠል ስለሚሹ ነው። ኢትዮጵያ = የአዲስ ኪዳኗ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና/እስራኤል ዘ–ነፍስ ናት። የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ እና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ካለው የትግራይ ሕዝብ ታሪክ ጋር ምንም ዓይነት ግኑኝነት በሌለው “የትግራይ ባንዲራ” ላይ ያረፈው ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ በሕዝባችን ላይ ያስከተለብንን ስቃይና ሰቆቃ ካየን በኋላ ዛሬም ሲውለበለብ ማየታችን እውነትም እነዚህን ቡድኖች ሉሲፈር ለስሙና ለክብሩ ፈጥሯቸዋል፣ ምኞቱንም እያሟሉለት ነው ማለት ነው። እንድምናየውም አራተኛ ትውልድ የተባለው የምኒልክ መንግስት መጨረሻ ወይም ፍጻሜ የሕወሓት/ሻዕቢያ/ኢሀዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን/ኢዜማ ወዘተ አገዛዝ ነው። እነዚህን ቡድኖች የፀነሳቸው የምኒልክ የስጋ ምኞት ነበርና። ዛሬ ያለው አገዛዝ/መንግስት የምኒልክ መንግስት ነው።
👉 በክፍል ፩ ቪዲዮ የቀረበ ጽሑፍ፦
❖ አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን (አዲስ አበባ-ሳሪስ)
መስከረም ፪ሺ፯/2007 ዓ.ም (ያለ ጽዮን ማርያም ቀለማት)
አቡነ አረጋዊ ቤተ ክርስቲያን(አዲስ አበባ-ሳሪስ)
❖ መስከረም ፪ሺ፲፩/2011 ዓ.ም (ከጽዮን ማርያም ቀለማት ጋር)
አንድ ባካባቢው የሚኖርና እንጀራ በመሸጥ የሚተዳደር ትግራዋይ ወጣት የቤተ ክርስቲያኗን ጣራ በአረንጓዴ፣ ቢጫ እና ቀይ ቀለማት እንዲያስቀባ በታየው ራዕይ በመታዘዙ በራሱ ወጭ እንዲህ አሳምሮ አስቀብቶታል። (ድንቅ ነው!)ፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ይህን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ባለውለታ አግተው ይሆን? ወዮላቸው!
💭 አምና በነነዌ ጾም መግቢያ ላይ ያቀረብኩት ጽሑፍ፤
👉 በትናንትናው የአቡነ አረጋዊ ዕለት፤ የነነዌ ጾም በሚገባበት ወቅት፤ የአህዛብ የጥፋት (ሰ)አራዊት በትግራይ ላይ የመጨረሻ የሚሆነውን ጭፍጨፋውን ማጧጧፉና ወደ ተከዜ ግድብ ማምራቱም በደንብ ታስቦበት ነው።
በአቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት በትግራይ ላይ የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የኢትዮጵያ ጠላቶች የጀመሩት ስጋዊ ጥቃት ለምን አክሱም ጽዮንን፣ ደብረ አባይን እና ደብረ ዳሞ ገዳማትን አስቀድመው ማጥቃት እንዳስፈለጋቸው ሁላችንም እያየነው ነው። ይህ ከዚህ በፊት በሺህ አራት መቶ ዓመታት ውስጥ ያልታየ ክስተት እንደሆነ ልብ እንበለው።
ዘንድሮ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጥቃት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት ኤዶማውያኑ አውሮፓውያንና እስማኤላውያኑ አረቦች በአፄ ምኒሊክ በኩል የጀመሩትን ጥቃት አጠናክሮ የቀጠለ ነው። በተለይ ኤርትራ እና ጂቡቲ በክርስቶስ ተቃዋሚው ኃይል ቁጥጥር ውስጥ እንዲገቡ ሲደረጉ ልክ ዛሬ አህዛብ መናፍቃኑ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ተግተው በስኬት እየሠሩት እንዳሉት ፥ ዋናው ዓላማቸው፤
፩ኛ. ኢትዮጵያዊነትን
፪ኛ. አክሱም ጽዮንን (ጽላተ ሙሴን)
፫ኛ. አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቁን
፬ኛ. ተዋሕዶ ክርስትናን
❖ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትና የጀርባ አጥንት ከሆኑት ከትግራውያን መንጠቅ ነው።
👉 በዚህም ተጠቃሚዎቹ፤
፩ኛ. ኢትዮጵያ/ እስራኤል ዘ-ስጋ
፪ኛ. አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች
፫ኛ. መናፍቃን
፬ኛ. ኢ-አማንያን
፭ኛ. ሰዶምና ገሞራ (ግብረ-ሰዶማውያን)
👉 ሁሉም ኢ-አማንያን 666 የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።
ጽላተ ሙሴን የአክሱም ጽዮን ልጆች ውስጥ እንደተቀበረ አድርገን እንውሰደው። ምዕራባውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች የጽላቱን ‘ጨረር’ እያንዳንዱ ያልተበከለ የአክሱም ጽዮን ልጅ ውስጥ እንዳለ የመለካት/የማየት ችሎታው/አጋጣሚው አላቸው። ይህንንም ጨረር ከግለሰቦቹ ፈልቅቀው ለማውጣት (ጽላተ ሙሴን ለመስረቅ) እንደማይቻላቸው አይተዋል። ስለዚህ ልክ የአውሬውን 666 ምልክት በፈቃዱ ግንባሩና እጁ ላይ ለማስቀበር እንደሚሻው የወደቀ ሰው እያንዳንዱ የጽላተ ሙሴ ‘ተሸካሚ’ የአክሱም ጽዮን ልጅም ኢትዮጵያዊ መልኩን፣ ተዋሕዶ እምነቱንና ሰንደቁን በፈቃዱ እንዲያስረክብ የተለያዩ ፈተናዎችን እያቀረቡለት ነው። ዛሬ በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊትም በትግራይ ላይ የተከፈተው ጦርነት(አደዋ)ቀጣይ ደረጃ ነው። ያኔ አባቶቻችን እና እናቶቻችን ኢትዮጵያዊነታቸውን፣ ተዋሕዶ እምነታቸውንና ጽዮን ማርያም እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያስዋቡትን ሰንደቃቸውን ለጥያቄ እንኳን አቅርበዋቸው አልነበረም፤ በዚህም እስካፍንጫው የታጠቀውን ወራሪ የዔዶማውያን ኃይል ድል ሊያደርጉት ተችሏቸው ነበር።
ይህ ትውልድም እራሳቸውን ለአውሬው አሳልፈው በሸጡ ደካሞች ተንኮል ሳይታለልና ሳይሸነፍ “እምብዬው ማንነቴንና ምንነቴን አሳልፌ አልሰጥም!” ማለት አለበት። አልያ ከኢርትራውያን የከፋ ዕጣ ፈንታ ነው የሚደርሰው።
ከአድዋው ድል በኋላ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን(ጋላማሮች)ኢትዮጵያን መረከብ እንደጀመሩ የአደዋውን ድል የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የአክሱም ጽዮን ልጆች እንዳስገኙት በመገንዘባቸውና እነርሱንም/ይህንም ለመዋጋት በክህደት ወደ አህዛብ እውቀትና ጥበብ በመዞር በተለይ ኤዶማውያኑን አውሮፓውያኑን በጣም ማስጠጋት ጀመሩ። በመጀመሪያ ያኔም አፄ ምንሊክ ኤርትራንና ጂቡቲን ለአውሮፓውያኑ አሳልፈው በመስጠት የሞትና ባርነቱን መንፈስ ወደ አክሱም ጽዮን ለማምጣት ከኤዶማውያኑ ጋር አስቀድመው ተፈራረሙ፤ በስምምነቱም ጦርነቱ በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን ልክ እንደ ዛሬው በአክሱም/አደዋ እንዲካሄድና የአክሱም ጽዮን ልጆች ጦርነቱን ተከትሎ በሚመጣው ጥፋትና ውድመት ለዘመናት ተቸግረውና ተጎሳቁለው እንዲኖሩ ተደረጉ።
ከአርባ ዓመታት በኋላም ፋሺስቱ ሙሶሊኒ በተመሳሳይ መልክ ወደ አክሱም ጽዮን ተመልሶ ተምቤንና አካባቢዋን በኬሚካል ቦምብ ጨፈጨፋቸው።
ዛሬም ፋሺስቶቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ የኤዶማውያኑን ተልዕኮ ለማስፈጸም በደቡብ ኢትዮጵያ ሳይሆን አሁንም በአክሱም ጽዮን ላይ ጭፍጨፋውን ተያይዞታል። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በትግራይ ሕዝብ ላይ በጣም አደገኛ ኬሚካሎችንና ራዲዮ አክቲቭ ዝናቦችን በኤሚራቶች ድሮኖች አውርዶባቸዋል፤ ኤሚራቶች ከአሰብ ተጣድፈው የወጡት ለዚህ ነው! ገለልተኛ መርማሪዎችንም የማያስገባው ይህ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል ስላስደነገጠው ነው። በእኔ በኩል ገና ከዓመት በፊት ግራኝ የኑክሌር ወይንም የኬሚካል መሳሪያዎችን ካገኘ ሰሜን ኢትዮጵያን ላይ እንደሚጠቀምባቸው በደንብ ታይቶኝ ነበር። ይህ አውሬ እጅግ በጣም አረመኔ እንደሆነ ገና ለመጀመሪያ ጊዜ እንዳየሁት ነበር የተገለጸለኝ።
______________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Abune Aregawi, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሃይማኖት, ሕልም, ማታለል, ረሃብ, ራዕይ, ሰንደቅ, ሳሪስ, ትግራይ, ነነዌ, አቡነ አረጋዊ, አብይ አህመድ, አክሱም, ክህደት, ዘር ማጥፋት, ዝምታ, የጽዮን ቀለማት, ደብረ አባይ, ደብረ ዳሞ, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፋሺዝም, Famine, Genocide, Hunger, Saris, Silence, Tigray, War Crime | Leave a Comment »
ከንጉሡ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙት አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 23, 2021
❖❖❖ የአባታችን አቡነ አረጋዊ በረከታቸውና ረዲኤታቸው ከእኛ ይሁን።❖❖❖
❖❖❖ ተስዐቱ ቅዱሳን ❖❖❖
ከሮማ ወደ ኢትዮጵያ ከገቡ ፃድቃናት ሶስት የተሰወሩ ናቸው፡፡ ከሶስቱም አንዱ አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው። አባታችን አቡነ አረጋዊ የአቡነ ገሪማ የእህት ልጃቸው ናቸው።
ከተስዐቱ ቅዱሳንም በዕደሜ ያነሱ ነበሩ። ነገር ግን የሚናገሩትና የሚሰሩትም ሁሉ አብሯዋቸው ለነበሩ ሌሎች ቅዱሳን የሚያስገርም ነበር።
አባታችን አቡነ አረጋዊ የመጀመርያ ስማቸው ዘሚካኤል ነበር። የሚሰሩትም ሆነ የሚናገሩት ሁሉ ያስገረማቸው አጎታቸው አቢነ ገሪማ “አረጋዊ” “አረግከነ” ሲሉ ጠሩዋቸው።
አረጋዊ ማለት አረግከነ ከሚል የግእዝ ቋንቋ የመጣ ሲሆን ትርጉሙም አንተ ከእኛ በእድሜ ያነስክ ነህ ነገር ግን በምታደረገው ሁሉ ከእኛ በላይ ታላቅ ሰው ነህ ማለት ነው።
ከንጉሱ አብረው የሚገለጡ የኢትዮጵያ ጳጳስ ሆነው የሚሾሙም አባታችን አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ናቸው፡፡ በመጨረሻ ዘመንም አባታችን አቡነ አረጋዊ በሀሳዊ መሲሁ ተሰይፈው ሞትን ይቀምሳሉ።
😇 ዛሬ አቡነ አረጋዊ ናቸው፤ በደብረ ዳሞ ካህናቱን፣ መነኮሳቱን እና ምዕመናኑን እንደ አሳማ የጨፈጨፏቸውን አረመኔ የግራኝ ቤን አሚር መሀመዳውያን ጂሃዳውያንን እስከ መጨረሻው እንፋለማቸዋለን!
❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን በፈጸመው + በዝምታ በማለፍ ድጋፍ በሰጠው ሁሉ ላይ ለተገፉ የሚፈርድ፣ ለተበደሉ የሚበቀል እውነተኛ ዳኛ ልዑል እግዚአብሔር ቁጣውን በቅርቡ ያወርድበታል
💭 ተዓምረ አረጋዊ | ለተሰንበት ግደይ የዓለም ግማሽ ማራቶን ክብረ ወሰንን በአስደናቂ ሁኔታ ሰበረችው
✞✞✞በዕለተ አቡነ አረጋዊ፤ በእውነት ድንቅ፣ ድንቅ ነው!✞✞✞
🦁 ቀነኒሳ አንበሳ ፥ ለተሰንበት አንበሲት!🦁
_____________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Abune Aregawi, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ሃይማኖት, ማታለል, ረሃብ, ሰንደቅ, ተከዜ, ትግራይ, ነነዌ, አቡነ አረጋዊ, አብይ አህመድ, አክሱም, ክህደት, ዘር ማጥፋት, ዝምታ, የጽዮን ቀለማት, ደብረ አባይ, ደብረ ዳሞ, ጀነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፋሺዝም, Famine, Genocide, Hunger, Silence, Tigray, War Crime | Leave a Comment »