Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 17th, 2021

Ethiopian Journalist Wins Award for Tigray Reporting | ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ለትግራይ ዘገባው ሽልማት አሸነፈ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2021

👏👏👏

ጋዜጠኛው (የካሜራ ሰው)እንደ ‘አሶሲየትድ ፕሬስ’ ላሉ የተለያዩ ዓለም ዓቀፋዊ የዜና አውታሮችና ሜዲያዎች የሚሠራው ሶላን ኮሊ ነው። እንኳን ደስ ያለህ፤ ወንድማችን! በርታ!

💭 የሮሪ ፔክ ሽልማት ህይወታቸውን አደጋ ላይ ጥለው ዜናዊ በሆኑ ክስተቶች ላይ ለዘገቡ ነፃ የካሜራ ኦፕሬተሮች የሚሰጥ ሽልማት ነው።

💭 Ethiopian journalist Solan Kolli on Tuesday won the Rory Peck prize for his coverage of the devastating conflict in the Tigray region of his home country.

💭The Rory Peck Award is an award given to freelance camera operators who have risked their lives to report on newsworthy events.

________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Media & Journalism, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tigrayan Diaspora Denounces Genocide as Ethiopia’s Crisis Worsens • FRANCE 24

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2021

________________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tigrayan Zionists of Addis Ababa Rounded up by the Fascist Oromo Police of Abiy Ahmed Ali

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 17, 2021

😠😠😠 😢😢😢

💭 ትግርኛ ተናጋሪ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እንደ ናዚ አውሮፓ የጅምላ እስር ቤት እየገቡ ነው።

💭 Tigrayan Residents of Addis Ababa Being Marched to Mass Detention Centers like in Nazi Europe

💭 አባቶቻችን በሠሯት እና በደማቸው ባቆዩልን በገዛ አገራችን?! 😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ!

ባባቶቻችን ደምባባቶቻችን ደምእናት ኢትዮጽያ የደፈረሽ ይውደምየደፈረሽ ይውደም!

አዎ! ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት እንደ መስተዋት ቁልጭ አድርጎ ካሳየን ክስተቶች መካከል ይህን ሁሉ ዘመን ኢትዮጵያን ያቆዩአት ጽዮናውያን የአክሱም ትግራይ አባቶችና እናቶች እንደነበሩ ነው። ዛሬ ማን ከባዕዳውያኑ ጋር አብሮ የራሱን ዜጋ የሚያስጨፈጭፍ ከሃዲ ባንዳ የኢትዮጵያ ጠላት እንደሆነ እና የኢትዮጵያን የመንፈስ ማንነትና ምንነት ክብር አላስደፍርም ብሎ ብቻውን እየተፋለመ እንዳለ በግልጽ እያየነው ነው። “ባባቶቻችን ደም” ብለው በመዘመር ኢትዮጵያን ያቆዩላቸውን አባቶቻቸውን የሚያስጨፈጭፉ፣ ልጆቻቸውን የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ኦሮሞዎች ከየከተማው እየተለቀሙ እንዲታሠሩ የሚያደርጉት ከሃዲዎች የከሃዲዎች ከሃዲዎች እንጂ ኢትዮጵያዊም ክርስቲያንም በጭራሽ አይደሉም።

በነገራችን ላይ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጽዮናውያን ኢትዮጵያውያን እንዲሁም የአማራውና ሌሎች የደቡብ ሰዎች ላባቸውን አፍስሰው የሰበሰቡትን ገንዘብ ለድሮኖች እና ከባባድ መሣሪያ መግዢያ በማድረግ ላይ ያለው እመሠርታታለሁ ለሚላት እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራት መከላከያይሆን ዘንድ ነው። አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ በተለይ ድሮኖችን፣ ሮኬቶችን (ቀስበቀስም የኑክሌር ሚሳየሎችን) እንዲሁም የቱርክ እና አረብ ሠራዊቶችን ኦሮሚያ በተባለው ህገወጥ ክልል ለማስፈር ከቱርክ እና አረቦች ጋር ተስማምቷል። አሜሪካ እና ቻይናም በቂ ሠራዊት በጂቡቲ አላቸው፤ ሩሲያም በፖርት ሱዳን ቤዝ አላት።

እንግዲህ የኢትዮጵያ ጠላቶች እነማን እንደሆኑ ሁሉም የሚያየውና የሚያውቀው ነገር ነው። ግን ከጽዮናውያን ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ለዘመናት ሲያስደፍሯት የነበሩትንና ትግራይን ከኢትዮጵያ አባርረው ሊውጡትና ለሰልቅጡት አፋቸውን በማጣጣም ላይ ያሉትን ፋሺስት ኦሮሞዎችን በመፋለም ፈንታ፤ “ባባቶቻችን ደም”ባባቶቻችን ደም” እናት ኢትዮጽያ “የደፈረሽ ይውደም!” እያለ ያላግባብ ይጮኻል። እውነቱ ግን የማይገባውን የጽዮናውያንን ሰንድቅ እያውለበለበ በከንቱ የሚፎክረው አማራው ነው ዛሬ ኢትዮጵያን ከማንም በከፋ መልክ እያስደፈራትና እያራቆታት ያለው። የአሜሪካን አውሎ ነፋሳት ማዘዝ በሚችሉት ጽዮናውያን አባቶች ላይ በማመጽ ነበር የኢትዮጵያ ጠላቶችን ለመርዳት ሲባል አንድ ሺህ የዋልድባ መነኮሳት የጸሎት አባቶችን በሑዳዴ ጾም እንዲባረሩና እንዲጎሳቆሉ የተደረገው። ይህን በመቃውም ድምጽ ያሰማ አማራ ነበርን? በጭራሽ፤ አልነብረም! በዋልድባ አባቶች ላይ የተሠራው ዲያብሎሳዊ ሤራ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ነበር። ታዲያ ይህን ቤተ ክርስቲያንን የደፈረና ያዋረደ ተግባሩን ደግፈውታል ማለት ነው። ስለዚህ “የደፈረሽ ይውደም!” ሲል አራቱን ጣቶቹን ወደራሱ እየቀሰረ መሆኑን ይወቀው።

😈Dark History of The Oromos & Amharas | የኦሮሞ እና የአማራ የጨለማ ታሪክ

________________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: