Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2021
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    2930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 4th, 2021

ኦሮሞው ጽዮናውያንን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ጦርነት የከፈተበት የጨለማ ዕለት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2021

🔥ለሦስት ዓመታት ያህል አማራ እና ተጋሩ ተዋሕዷውያንን እንዲሁም ጌዲዮኖችን፣ ወላይታውን፣ ጉራጌውን ወዘተ በኦሮሚያ ሲዖል ሲጨፈጨፉ የቆዩት የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የግራኝ ኦሮሞዎች ዛሬ ከዓመት በፊት ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን፣ ከአማራው፣ ከወላይታው፣ ከጉራጌው፣ ከሶማሌው፣ ከባዕዳውያን የኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች አረቦች፣ ቱርኮች እና ኢራኖች ጋር ሆነው ተዋሕዶ ጽዮናውያንን፤

🔥 በጥይትና በመድፍ ጨፈጨፏቸው

🔥 የጽዮናውያንን ውሃን፣ መሬቱንና ዓየሩን ሁሉ በከሉባቸው

🔥 የጽዮናውያንን ከብቶቻቸውና እንስሳቶቻቸውን ዘረፏቸው፣ ጨፈጨፉባቸው

🔥 የጽዮናውያንን ሰብሎቻቸውንና የእህል ጎተራዎቻቸውን ፣ ዛፎቻቸውንና አታክልቶቻቸውን አቃጠሉባቸው፣ ቆራረጡባቸው

🔥 የጽዮናውያንን ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሱባቸው

🔥 የጽዮናውያንን መንደሮቻቸውንና ከተሞቻቸውን አወደሙባቸው፣

🔥 የጽዮናውያንን ትምህርት ቤቶቻቸውንና ሆስፒታሎቻቸውን ሁሉ አፈራረሱባቸው

🔥 ይባስ ብለው ደግሞ ጽዮናውያንን ለማስራብ ወደ አክሱም/ትግራይ ምግብ እንዳያልፍ መንገዱን ሁሉ ዘጉባቸው

የሌሎቹስ ፈጠነም ዘገየም የሚጠበቅ ነበር፤ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ” እያለ ሰንድቁን የሚያውለበልበው አማራው ግን ከእስማኤላውያኑ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ክርስቲያን ወንድሞቹን የጨፈጨፈ እና በረሃብ እየቆላ ያለ ብቸኛው የዓለማችን መንጋ አማራ ብቻ መሆኑ እጅግ በጣም ያሳዝናል! ዛሬም ከሠራው በጣም ከባድ ግፍና ወንጀል ምናልባት በንስሐ ተመልሶ እጁን ወደ እግዚአብሔር በመዘርጋት ፈንታ፤ የአጥፍቶ ጠፊን ካባ አጥልቆና ከአበቃለት የአራጁ ፋሺስት ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ማበሩን ቀጥሎ የንጹሐንን ደም ያፈሳል/ያስፈስሳል፣ ስሙን ከሕይወት ዛፍ ያሠርዛል። ቃኤል! ቃኤል ቃኤል!

❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]

ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”

በጽዮናውያን ላይ የተጠነሰሰብንን ሁሉንም ሤራ ሲተገበር እያየነው ነው። አይደል?! የአሜሪካው ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን በዚህ ዕለት፤ ዓምና የዘር ማጥፋት ጦርነቱ በተከፈተበት ዕለት፣ የሉሲፈራውያኑ አሜሪካ ጆ ባይድንን በመረጠችበት በአንደኛው ዓመት ዕለት ወደ አዲስ አበባ መመለሳቸው በአጋጣሚ? አይደለም! ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ ክርስትናንን ያጠፋላቸው ዘንድ ከእስማኤላውያኑ እና ዋቄዮ-አላህ-ሉተር-ቩዱ አፍሪቃውን ጋር በመሆን የመለመሉትን ወኪላቸውን አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ለማዳን መሆኑ ግልጽ እኮ ነው። ባለፈው ጊዜ አቶ ጄፍሪ ፌልትማን እና ወይዘሮ ሳማንታ ፓወር በተከታታይ ወደ አዲስ አበባ ሲሄዱ፤ “አብይ እነርሱን አልቀበልም ብሎ ወደ ቱርክ አመራ፣ አኩርፏል ሊያገኛቸው አይሻም… ቅብርጥሴ” በሚል የተለመደው ሉሲፈራዊ ስልታቸው ሳይገናኙ መመለሳቸውም “ተጻራራዎች ነን” የሚለውን ድራማ ለመንጋው ለማሳየት መሞከራቸው ነበር። የተባበሩት መንግስታትም በዚሁ ወቅት የጭፈጨፋውን ዘገባ ማውጣቱም በትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውን በጽዮናውያን ላይ ለመሳለቅና ወኪላቸውን ግራኝን እንደዚሁ ከተጠያቂነት ለማዳን ነው።

ከፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ባለሥልጣናት ጎን በአክሱም ጽዮን ለስቅላት መዘጋጀት ካለባቸው ወንጀለኞች መካከል“የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን” ተብየው ማፊያ ቡድን መሪ ወራዳው ኦሮሞ ጋንኤል በቀለ አንዱ ነው!

መንፈሳዊውን ውጊያ በመሸነፍ ላይ ያሉት ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ እንዲህ በግልጽ ያላግጣሉ። አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሁሉንም ነበር በብርሃን ፍጥነት ነው እያሳዩን ያሉት። ብሪታኒያ እኮ ሎርድ አህመድ የተባለውን መሀመዳዊ ለኢትዮጵያ መድባለች። ብሪታኒያ እኮ ሰሞኑን እንደምናየው የቅኝ ግዛት አሻንጉሊቶቿን ናይጄሪያን እና ኬኒያን የኢትዮጵያ ተመልካች ሞግዚትአድርጋ መድባቸዋለች።

‘OLA“ የተሰኘውን የግራኝ አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ ቡድን ቢቢሲ በመጎብኘት በትናንትናው ዕለት ብዙ ተመልካች ያተረፈለትን ቪዲዮ በዩቲውብ ለቅቋል። ይህም በአጋጣሚ አይደልም። እንዴት? ከሲችዊሽን ክፍሉ መላዋ ኢትዮጵያን እንደ ንሥር ማየት የሚችለው እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ ተውኔቱን አዘጋጅቶ ለዚህ ፊልም ጋብዟቸው ካልሆነ ሌላ ምንም ተዓምር ሊኖር አይችልም። እነ ቢቢሲ፣ የተባበሩት መንግስታትና መንግስታዊ ያልሆኑ እርዳታ ሰጪ ተቋማት ወደ ትግራይ መግባት አይችሉም፤ ወደ ኦሮሚያ ሲዖል ግን ያው! እንግዲህ የኦሮሞ ፈጣሪ ፕሮቴስታንቱ እነ ዮሃን ክራፕፍ የተከሉት መርዛማ ችግኝ አሁን አድጎ እየታየን ነው።

በተለይ በአዲስ አበባ ከብሪታኒያ ኤምባሲ ጎን ኤምባሲዋን የሰራችዋ አሻንጉሊቷ ኬኒያ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለሉሲፈራውያኑ ቁልፍ ሚና ትጫወት ዘንድ የተመለመለች እርጉም ሃገር ናት። በትናንትናው ዕለት ድንበሯን መዝጋቷ፣ በትናንትናው ዕለት በመጭው የኢትዮጵያ የሽግግር ሂደት ቍልፍ ሚና ትጫወታለች ተብላ መነሳቷ፤ ይህ ሁሉ በአጋጣሚ አይደለም። ዛሬ ሁሉም ነገር በብርሃን ፍጥነት እየተጓዘ ነው።

ይህ የዘር ማጥፋት ጦርነት ጥንታውያኑን የትግራይ ክርስቲያኖችን የማጥፋት ሤራ አካል ነው። U.N. Agenda 21/2030 ‘New World Order’ብለውታል። አሜሪካ + የተባበሩት መንግስታት + የአረብ ሃገራት + ቱርክ + ኢራን የሚደግፉት ጦርነት ነው። በሶሪያ፣ በኢራቅና በአርሜኒያ አይተነዋል።

የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ ሁሉም ዓለም አቀፋዊ አካላት የጀርመኑን ፈላስፋ ጆርጅ ሄገለን ኋላ ቀር ዲያብሎሳዊ ሂደት ፤ “Thesis-Antithesis-Synthesis(ተሲስ ፣ ፀረፀረስታ እና ውህደት/መደመር)ተከትለው ነው የሚንቀሳቀሱት።

የሄግሊያን የቲሲስአንቲቴሲስሲንተሲስ ሂደት በፍሪሜሶነሪ/ነፃ ግንበኞች እና በሉሲፈሪያን ኢሶቴሪዝም/ምስጢረኞች ዘንድ ተቀባይነት ያለውን/ ያገኘውን የአልኬሚ፤ “Solve et Coagula (ፍታ እና አገናኝ)” የሚለውን መፈክር ያስተጋባል። ይህ በሜሶናዊ ኑፋቄ ከፍተኛ ደረጃዎች/ልሂቃን ዘንድ የተከበረው ገሃነማዊ ጣዖት በባፎሜት እቅፍ ላይ የሚታይ መፈክር ነው፣ በጣም ስልጣን ባላቸው የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮችና ስውር/ጥልቅ መንግስታት ዘንድም ተቀባይነት ያለው መፈክር ነው። በሄግሊያን ዲያሌክቲክስ፤ የክርስትና ሃይማኖት ተሲስንከአረማዊ መንፈሳዊነት እንደ ጸረ ቴሲስፀረፀረስታ ጋር ያጣመረ ሲሆን ይህም ከባቢሎናውያን ሚስጥራዊ ሃይማኖቶች ጋር በጣም ተመሳሳይ በሆነ ውህደት/መደመር ነው። “ክሪስላም/Chrislam ቅብርጥሴ እያሉ በጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦች ላይ የሚዘምቱት ለዚህ ነው።

አሁን የጽዮናውያን ተቀዳሚ ተግባር የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ በፈጸመው አረሜኒያዊ ተግባር ሁሉ በትግራይ በመሰቃየት ላይ ላሉት አባቶቻችን እና እናቶቻችን እንዲሁም ልጆቻቸው ሁሉ መድረስ ነው፤ ምግብ፣ ውሃ እና ልብስ ባፋጣኝ የሚያገኙበትን ሁኔታ ማመቻቸት የእያንዳንዱ ጽዮናዊ ግዴታ ነው። ቀጥሎ አዲስ አበባን ተቆጣጥረው፤ ኦሮሞ + አማራ + ሶማሌ የተሰኙትን ሐገወጥ ክልሎች ማፈራረስ ነው። ሌላ ምንም የተሻለ አማራጭ አይኖርም። የጽዮናውያን ፍትሐዊ አምባገነነት መስፈን አለበት!

ጽዮናውያን ሆይ፤ ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አሳልፎ እንዳይሰጣችሁ፤ “OLA” የተሰኘውን ቡድን አትመኑት! እስኪ ይታየን ጽዮናውያን ስንት ደም ከፈሰሰባቸውና ተዘርዝሮ የማያልቅ መስዋዕት ከከፈሉ በኋላ “OLA” የተሰኘው ቡድን በኬሚሴ ከቀጣፊው ነብይሁሴን ጂብሪል ቀሚስ ብቅ ብሎ፤ “አለሁ! አለሁ! አዲስ አበባን ከብበናታል፣ በሳምንታት ወይም “በወራት”” እንቆጣጠራታለን” የሚል መግለጫ አወጣ። ልብ እንበል፤ “በወራት” ሲል፤ “በተራዘሙት ወራት ጽዮናውያንን በረሃብ ከጨረስን በኋላ” ማለቱ ነው። ለእነዚህ አረመኔ ኦሮሞዎች ጊዜ ወርቅ ነውና።

የፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ የከፈተው ጦርነት ዋና ዓላማ መጀመሪያ ጽዮናውያንን ከዚያም አማራን ከምድረ ገጽ አጥፍቶ እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት ነው! ይህን መላው ዓለም ተገንዝቦታል!

ዋ፤ ጽዮናውያን አርበኞች! ምንም መስዋዕት ያለከፈሉትን እነ ጃዋርን ወደ ሥልጣን ታመጧቸውና! ባካችሁ ሕዝባችሁን አስቀድሙ! ሕዝባችሁን አስቀድሙ! ከሩዋንዳ ቱትሲዎች ተማሩ፤ ከአይሑዳውያን ብዙ ልምድና ትምህርት ቅሰሙ! የዋቄዮ-አላህ ባሪያዎች በትግራይ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ወንጀል ፈጽመዋል፤ ባለፉት ወራትና ዓመታት ጽዮናውያን ከፍተኛ መስዋዕት በከፈሉበት ዘመን፤ ማንም ኦሮሞ ወይም መሀመዳዊ ሥልጣን ላይ እንዲወጣ አንፈልግም! አልሠሩበትምና፤ አይገባቸውመና! ከሞት እና ባርነት በቀር ምን ያመጡልን በጎ ነገር የለምና ፥ በድጋሚ እግዚአብሔርን ማስቆጣት ነውና!

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን የሚከተሉትን የጽዮንን ጠላቶች የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

💭 ይህ ዓምና ልክ በዚህ ዕለት የቀረበ የቪዲዮ እና ጽሑፍ መረጃ ነው፦

😈 ቍራው ኦሮሞ ድመቶቹን ተጋሩን እና አምሓራዎችን እርስበርስ እያባላ እስላማዊት ኦሮሚያን ለመፍጠር በሁሉም ግንባር ጦርነቱን አወጀ።

👉 ለመሆኑ ይህ ጦርነት ማንን ነው “የሚጠቅመው”?

፩ኛ. የምዕራቡን ኤዶማውያንን እና የምስራቁን እስማኤላውያንን(ካቶሊክ፣ ፕሮቴስታንት፣ እስላም፣ ኢአማኒ፣ ግብረሰዶም)

ምክኒያቱም፦ ሁለቱም ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋትና በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሕይወት ዛፍም ለሳጥናኤል ስም፣ ክብርና ዝና ሲሉ መውረስ ይሻሉና ነው።

፪ኛ. ዋቀፌታን/ኦሮሙማን

ምክኒያቱ፦ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን አጥፍተው የራሳቸውን ርዕዮተ ዓለማት ማስፋፋት ይሻሉና ነው። የፕሮቴአፍጋኒስታንቲዝም አባት ማርቲን ሉተር ወደ ጀርመንኛ በተረጎመው መጽሐፍ ቅዱስ ኢትዮጵያን‘ ‘ኩሽብሎ ነው የጻፋት። ይህ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። እ..አ ከ 1837 እስከ 1843 .ም ባለው ጊዜ ፕሮቴአፍጋኒስታንቱ ጀርመናዊ ዮኻን ክራፕፍ ኦሮሚያ የተባለውን ግዛት ለመመሥረት የተነሳሳው ክርስትናን ለማስፋፋት ሳይሆን፡ እንደ አንድ ፕሮቴስታንት የኢትዮጵያ ቀጥተኛ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ለመዋጋት ነው። ለዚህም በወራሪነት ባሕርይ ከጀርመኖች ጋር ይስማማሉ በሚል ሃሳብ “ጋላ” ተብለው ሲጠሩ የነበሩትን ጎሳዎች ለማደራጀት በመነሳሳት በ ኢትዮጵያፋንታ ኩሽየሚለው ትርጉም ያለበትን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ወደ ምስራቅ አፍሪቃ/ኢትዮጵያ ተጓዝ፤ በዚህም የኦሮሙማ እንቅስቃሴን ጀመረው። ተልዕኮው ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረተዋሕዶ እና የክርስቶስ ተቃዋሚ ተልዕኮ መሆኑን ዛሬ እያየነው ነው። ዋናው ዲያብሎሳዊ ዓላማቸው፤ ኢትዮጵያን አፍርሰው ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትንም በተለይ ከአማራና ተጋሩ በመንጠቅ “መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተጠቀሰችው ኩሽ እኛ ነን” የሚለው ነው።

ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]

፫ኛ. የአማራ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ተጋሩዎችንና ትግርኛን አጥፍተው ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ግዕዝን፣ ሰንደቁን፣ አክሱም ጽዮንን፣ ቅዱስ ያሬድና አቡነ አረጋዊን ከተቻለም መላው ትግራይንና ኤርትራን ወርሰው ለራሳቸው ብቻ ለማድረግ ይሻሉና ነው። በነገራችን ላይ፤ ኦሮሞዎች በኬኛ ቅዠታቸው ሙጭጭ ያሉበትንና “ፊንፊኔ/ ፊልፊሌ” የሚለውን ስያሜ ለአዲስ አበባ ፍልወሃ ክፍለ ከተማ እቴጌ ጣይቱ እንደሰጡት፤ “አማራ” የተባለውን የአማራ ከንቱ ብሔርተኞች ክልልን መጠሪያ ስም የሰጡት ደግሞተጋሩው/ሚ መለስ ዜናዊ ነበሩ። የሕይወት ምፀት!

፬ኛ. የተጋሩ ብሔርተኝነትን

ምክኒያቱ፦ ኢአማንያኑ ሻእቢያ እና ህዋሀት ቡድኖች ከኦሮሙማዎች፣ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር በማበር ኢትዮጵያን፣ ኢትዮጵያዊነትንና ተዋሕዶ ክርስትናን፣ ቅዱስ ያሬድን፣ አቡነ አረጋዊን፣አባ ዓቢየ እግዚእን፣ነገሥታቱን ኢዛናን፣ ዮሐንስን፣ ሰንደቁን፣ ግዕዝን፣ አክሱምን አጥፍተው በሃምሳ ዓመታት ውስጥ በተገኘ ጣዖታዊ ማንነት “ኢአማኒ የትግራይ ሶሻሊምዝብልጽግና” ርዕዮተ ዓለምን በመከተልና የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን የቻይና ባንዲራም በማውለብለብ ከኤርትራ ጋር ለብቻቸው መኖር ይሻሉና ነው። በትግራይ እየተካሄደ ያለው ጦርነት የግራኝ አብዮት አህመድ እና የስብሃት ነጋ ጦርነት ነው። መንግስቱን ለኦሮሙማዎች እንዳስረከቡት፣ ቤተ ክህነትንም ለእነ ኤሬቻ በላይ በማስረክብ ላይ ያሉ ይመስላሉ። በትግራይ ላይ የተከፈተውን ጦርነት የደገፉበት አንዱ ምክኒያትም ይህ ሊሆን ይችላል፤ ዋናው ፍላጎታቸው ግን የትግርኛ ተናጋሪ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ልብ በመስበርና ተስፋ በማስቆረጥ፡ ተዋሕዶ ክርስትናን እና ኢትዮጵያን እንዲተው ማድረግ ነው። በነገራችን ላይ፤ ዛሬ የትግራይ ከንቱ “ትግራይ! ትግራይ!” ብሔርተኞች ለሚጮሁለት ክፍለሃገር “ትግራይ” የሚለውን መጠሪያ የሰጡት ድንቁ አማራኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ አምደ ጽዮን ናቸው። የሕይወት ምፀት!

➡ ☆ ሉሲፈራውያኑ እና ቆሻሻው ወኪላቸው አብዮት አህመድ አሊ ትግራይን ከኢትዮጵያ ገንጥለው የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጠላቶቿ የምትመራዋን የዛሬዋን ኢትዮጵያን አፈራርሰው ከሞያሌ እስከ መተከልና ጎንደር ያለውን ግዛት ለኦሮሞዎች ለማስረከብ ተግተው በመሥራት ላይ ናቸው። አማራው የስጋ ማንነትና ምንነት ካላቸው ኦሮሞዎቹ ጎን ተሰልፎ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸው ተጋሩ ወንድሞቹ ላይ በመቶ ዓመት ውስጥ ለሦስተኛ ጊዜ ጦርነት በማወጁ አብቅቶለታል! አክሱም ጽዮንን ክዷልና የሆነ ተዓምር ካልመጣ በቀር ምንም ተስፋ የለውም፤ በቅርቡ ሃገር አልባ ነው የሚሆነው። እነ ግራኝ እየሠሩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከአረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸው እና ከተዋሕዶ ክርስትናቸው እንዲላቀቁ ብሎም አእምሯቸውን ተቆጣጥረው፣ መንፈሳቸውን አድክመውና ሞራላቸውን ሰብረው ልክ እንደ “ኤርትራውያን” ለአውሮፓውያን አረጋውያን የኩላሊትና መቅኒ መለዋወጫ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ሰሞኑን “አማራ” የተባለው ክልል ባንዲራውን ለመቀየር መወሰኑ ከዚህ ሤራ ጋር የተያያዘ ነው። ከኦሮሞዎቹ ከእነ አብዮት አህመድ ጋር ተናበው በመስራት ላይ ያሉት ሀወሃቶች የዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ አካል ቢሆኑ አይገርመንም። ዋ! ! !

በዓለማችን ያሉ ብዙ ሕዝቦች በተቻለ መጠን በሃይማኖት፣ በቋንቋ፣ በባህልና በመልክ የሚመስሏቸውንና የሚቀርቧቸውን ሕዝቦች እየፈለጉ ማስጠጋትና መውደድ በጀመሩበት በዚህ ዘመን ትንሿ ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ብሔሮች ግን ጥላቻን አንግሦ አንዱ ከሌላው የሚለይበትንና የሚረቅበትን፣ አንዱ ሌላውን የሚጠላበትንና የሚያርቅበትን ሰበባ ሰበብ እየፈላለገ እርስበርስ መባላቱንና ውድቀቱን መርጧል። ሞቃዲሾን አልፎ ኪጋሊንና ካምፓላን፣ ቀይ ባሕርን ተሻግሮ ኤደንና ሙስካትን “ የኛ ነበሩ! የኛ ይሆናሉ!” በሚል ወኔ ታላቅነትንና አርቆ አሳቢነትን እንደ ቀደሙት አያቶቹ ይዞ “ኢትዮጵያ እርስቴ” በማለት ፈንታ እራሱን አጥብቦና በጣም አውርዶ በወልቃይትና ራያ ሚጢጢ“እርስቶች” ላንቅው እስኪበጠስ ይነታረካል። ዛሬማ ሰው ከ“አዲስ አበባ የማን ናት?” አሰልቺና አላስፈላጊ ንትርክ ወርዶ ጉልበቱንና ጊዜውን በመስቀል አደባባይና ጃን ሜዳ ላይ ብቻ እንዲያጠፋ ተደርጓል። ጃን ሜዳን እና መስቀል አደባባይን ያረከሱትን ግራኝ አብዮት አህመድን እና ታከል ዑማን አድኖ እንደመድፋት፤ “ጮኸን ጮኸን ጃን ሜዳ ተፈቀደልን!” ይልና ሆያሆየን ጨፍሮ ለቀጣዩ እንቅልፉ ወደ አልጋው ይመለሳል። በከሃዲዎቹ የሉሲፈራውያኑ ባሪያ ልሂቃኖቹ አዕምሮው እስኪጠብብ ድረስ መታጠቡ ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም።

የሕዝቡን ስነ-ልቦና በልተውታል፤ ስለዚህ “አዲስ አበባ ኬኝ” ይሉና መስቀል አደባባይን እና ጃን ሜዳን በመቆፈር የተዋሕዷውያኑን ሃሳብ በነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ላይ ብቻ እንዲቀር ያስሩታል፣ ወደ ወልቃይት፣ ራያና ሁመራ ልጆቹን እየላከ ተጋሩዎች ወገኖቹን እንዲገድል፣ የራሱንም ደም እንዲያፈስ፣ የአክቲቪስቱ ሃሳብም በእነዚህ ትንንሽ ቦታዎች ብቻ ተወስኖና ታስሮ እንዲቀር፣ የቀረውም እንዲኮላሽና ሰፊዋን ኢትዮጵያን ከጠላቶቿ ነፃ ለማውጣት አቅም እንዳይኖረው፤ ብዙም እንዳይጠይቅ፣ በጥቃቅን ነገሮች ላይ ብቻ ጊዜና ጉልበቱን እያባከነ ለባርነት እንዲዘጋጅ አድርገውታል። ትልቅ ቅሌት! ወዮላችሁ!

👉 አንድን ሀገር/ሕዝብ ለመቆጣጠር ሉሲፊራውያኑ የሚጠቀሙባቸው መሳሪያዎች፦

ተስፋ ማስቆረጥ/ሞራል መስበር

አለመረጋጋትን መፍጠር

አመፅ መቀስቀስ

መደበኛነትን/መረጋጋትን ማምጣት

👉 A Luciferian Plan of Controlling a nation by the tools of

Demoralization

Destabilization

Insurgency

Normalization

____________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Did The BBC Get Permission From A. Ahmed’s Fascist Oromo Regime to Film This?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 4, 2021

💭 The BBC, the UN, NGOs and others can’t access to Tigray, but to Oromia? Wow, Lord Ahmed!

‘OLA“ የተሰኘውን የግራኝ አብዮት አህመድ እና ለማ መገርሳ ቡድን ቢቢሲ ለመጎብኘት ችሏል። እንዴት? ከሲችዊሽን ክፍሉ መላዋ ኢትዮጵያን እንደ ንሥር ማየት የሚችለው እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ ተውኔቱን አዘጋጅቶ ለዚህ ፊልም ጋብዟቸው ካልሆነ ሌላ ምንም ተዓምር ሊኖር አይችልም። እነ ቢቢሲ፣ የተባበሩት መንግስታትና መንግስታዊ ያልሆኑ እርዳታ ሰጪ ተቋማት ወደ ትግራይ መግባት አይችሉም፤ ወደ ኦሮሚያ ሲዖል ግን ያው! አቤት ቅሌት! ኢትዮጵያን እና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋን ያጠፉላቸው ዘንድ የኦሮሞ ፈጣሪ ፕሮቴስታንቱ እነ ዮሃን ክራፕፍ የተከሉት መርዛማ ችግኝ አሁን አድጎ እየታየን ነው።

መንፈሳዊውን ውጊያ በመሸነፍ ላይ ያሉት ሉሲፈራውያኑ የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮች በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ እንዲህ በግልጽ ያላግጣሉ። አሁንማ የሚደብቁት ነገር የለም፤ ሁሉንም ነበር በብርሃን ፍጥነት ነው እያሳዩን ያሉት። ብሪታኒያ እኮ ሎርድ አህመድ የተባለውን መሀመዳዊ ለኢትዮጵያ መድባለች።

💭 በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት ሃይማኖታዊ/ጂሃዳዊ ተልዕኮ እንዳለው የብሪታኒያ ፓርላማ በግልጽ ጠቁሞናል

💭 በብሪታኒያ ፓርላማ አንዱ ተወካይ ይህን አውስቷል፤ “The UN /ተመድ through Lord Ahmed”-“ሎርድ አህመድ”፥ ልብ እንበል!

👉 Courtesy: BBC

Conflict between the federal government and rebel TPLF forces in Ethiopia threatens the very fabric of the state, with hundreds of thousands of people on the brink of starvation. But while the focus has been on the conflict in Tigray, right across Ethiopia different groups are involved in their own struggles. Foremost amongst them are the Oromo – Ethiopia’s largest ethnic group. Two months ago, the Oromo Liberation Army announced a formal alliance with Tigrayan rebels in the north, against the government in Addis Ababa. On Monday, OLA commander Jaal Marroo told the BBC the group had taken several towns in western, central, and southern Oromia, facing little resistance from government forces who were retreating. Government spokespeople have not responded to the BBC’s request for comment. In this exclusive report, the BBC’s Africa correspondent Catherine Byaruhanga is the first international journalist to be given access to this secretive armed group.

_________________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: