የግራኝ ዲያብሎሳዊ ሥራ | የሰራዊቱ አባላት ቄሱን ‘ልጅህን ድፈር’ ብለው ከገደሉት በኋላ ልጁን በቡድን ደፈሯት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2020
ዋ! እንዳትቃጠሉ ከአክሱም ጽዮን ላይ እጃችሁን አንሱ!
ለ፭፻/500 ዓመታት ያህል ወራሪዎቹ ዋቄዮ-አላሃውያን ኢትዮጵያን በደሏት ፥ ልጆቿን በመተት አሰሩባት ፤ አሁን ደግሞ የቀሩትን ልጆቿን ለመተተኛዋ ሱዳን ሊገብሩባት ተጣድፈዋል። ቀጣይ፤ ሶማሊያ፣ ጂቡቲ…
እስኪ ግራኝ አሁን ለ ፴፫/33ኛ ዙር የሰለጠነውን የኦሮሙማን ሠራዊት ወደ ሱዳን ጦር ግንባር ይልክ እንደሆነ ተከታተሉት! አያደርገውም፤ አሁንም አማራው የእሳት እራት ይሆን እና ጎንደርን ያጸዳላቸዋል! ሱዳንንም ጦርነት እንድትቀሰቀስ የጋበዛት ግራኝ አብዮት አህመድ ነው። 100%
__________________________
Leave a Reply