☆የጦርነት ዋዜማ☆
👉 ግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ በጅማ ተገናኙ፤ በትግራይ ላይ ጦርነት አወጁ፤ ስደት፣ ሰቆቃውና ዕልቂቱ ተጀመረ።(የአማራ አክቲቪስቶች ለግራኝ፣ ኢሳያስና ኤሚራቶች ድጋፋቸውን ሰጧቸው)
☆በጦርነቱ ወቅት☆
👉 ግራኝ አህመድ የትግራይ እናቶችና ሕፃናት በቦምብ በሚጨፈጨፉበት ወቅት ወደ ኬኒያ አመራ፤ ለምን? ምን ፈልጎ? የፊቱ ገጽታ ይናገራል!
☆ቀጣዩ ጦርነት☆
👉 የሱዳን መሪ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ወደ አዲስ አበባ አመራ፤ ግን ጉብኝቱን አቋርጦ በሰዓታት ውስጥ ወደ ካርቱም ተመለሰ። በበነገታው ሱዳን ኢትዮጵያን እንድትተናኮል ተደረገ፤ ግብጽና ሳውዲ ከሱዳን ጎን ነን አሉ። (የትግራይ አክቲቪስቶች ለሱዳንና ግብጽ ድጋፍ ሰጡ)
☆ አማራ፦ ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ግብጽ እና ኢሜራቶች፤ እሰየው!
☆ ትግሬ፦ ሱዳንና ግብጽ፤ እሰየው!
☆ከጦርነቱ በኋላ☆
👉 ሰሜን ኢትዮጵያውያን የአህዛብ ማላገጫ መሆኑን መርጣችኋልና አህዛብ የዋቄዮ–አላህ ልጆች ሊውጧችሁና ሊሰለቅጧችሁ ነው።
👉 ግራኝ ከኬኒያ ድጋፍ ለማግኘት ሞያሌን ለኬኒያ ሰጥቷት ይሆን?
_______________________