Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 26th, 2020

The Pentecostalist Nobel Peace Laureate Attacking Tigrayans From Three Directions

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2020

A Law Enforcement Operation – What a Lie!

It’s not a civil war it’s an international war. He is attacking Tigrayans from three directions – so, it’s a full scale war on three fronts involving more than one country – that’s terribly dangerous for Tigrayans and for all Ethiopia.

The Arabs gave Isaias Afewerki & Abiy Ahmed the camel and goat peace award — and Norway, the Nobel Peace Prize = License for Genocide

CNN senior international correspondent Nima Elbagir says what is happening in Ethiopia is: “a conflict over power that has descended into potentially a form of ethnic cleansing,” with Tigray people being “targeted based on the ethnic distinction on their ID cards.”

„For Abiy Ahmed to have won the Nobel Peace Prize, for something which has enabled him to wage a war in an entire region, on 6 million people is just appalling to think about.„

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የወንጀለኛው ‘መንግስት’ ነገር አስተዋዮቹን ምዕመናንን ቋቅ ብሏቸዋል ፥ አባቶች ግን…

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 26, 2020

👉 በእኔ በኩል በቪዲዮው ከተካተቱት ነጥቦች መካከል፦

፱ የማንቂያ ኪኒን ፩ የእንቅልፍ ኪኒን! ልብ በሉ፦ “መንግስት” የሚለው ቃል ሲነሳ ምዕመናንን ከፋቸው፤ ጸጥ አሉ፤ አቡነ አብርሃምን ግን ይህ አላስደሰታቸውም!

ታዲያ በወንድም የትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ሲታወጅበትና ጭፍጨፋ ሲካሄድበት ምነው ዝም ተባለ? ያውም ተዋጊ አውሮፕላኖች ከባሕር ዳር ተነስተው እንዲበርሩ ፈቃድ ማግኘታቸው!

ታዲያ የባሕር ዳር ነዋሪዎች በወንድም የትግራይ ሕዝብ ላይ እንዲዘመትበት “በለው! ግደለው! እልል!”ሲሉ ምነው አባቶች ዝም አሉ?

አባ፤ ተዋሕዶ ትግሬዎችን በመግደል ላይ ያሉትን ቃኤል ፋኖዎች “የት ነው ያላችሁት? ወንድሞቻችሁን አትግደሉ! ተው!” ብለው ምነው አልገጸሷቸውም?

በዘመነ ኮሮና ልክ የዝናብ ወራቱ ሲገባደዱ በትግራይ ተዋሕዶ ልጆች ላይ ጦርነት ተከፈተባቸው፤ ያው ለሁለት ወራት ውሃ፣ ምግብ፣ መድኃኒትና ስልክ ተነፍገው ቦምብ እና መትረየስ ይወርድባቸዋል! እንኳን እጅና እራስ ማጠቢያ፤ ለመጠጥ እንኳን ውሃ ተንፍጓቸው እንዴት እየተሰቃዩ እንዳሉ እስኪ በእነርሱ ቦታ ውስጥ ገብተን እናስበው፤ ሌሊቱን ሁሉ ሲረብሸኝ ያደረው አንዱ ጉዳይ ይህ ነበር። ከፍተኛ ወንጀል!

ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሃም ባለፈው መስቀል በባሐር ዳር የሰጡት ትምህርቱ ጥሩ ነው፤ ነገር ግን፤ እንዳልኩት ዘጠኝ የማንቂያ ኪኒን ሰጥቶ አንድ የእንቅልፍ ኪኒን በመስጠት ምዕመኑ ማድረግ ያለበትን ነገር እንዳያደርግና መልሶ እንዲያንቀላፋ ነው እየተደረገ ያለው፤ ከምናየው በመነሳት ይህ ትክክል አይደልም እላለሁ! አህዛብ ኢትዮጵያን መግዛት እንደሌለባቸው የቀደሙት አባቶች አስተምረውናል፤ “ጊዜው አይፈቅድም!” የሚባል ነገር የለም፤ እውነት አንድ ብቻ ናት፤ የተሰጠን ምክርና ትዕዛዝም ዘላለማዊ ነውና። አባቶች ዛሬ ትግራይ በሚገኙ ተዋሕዶ ወገኖቻችን ላይ እና በኦሮሚያ ሲዖል በመፈጸም ላይ ያለውንና ያልተቋረጠውን ከፍተኛ ወንጀልና አሰቃቂ ፀረ-ተዋሕዷውያን ጭፍጨፋ አስመልክቶ “በወንድም ላይ ጦርነት እግዚአብሔር በጣም የሚጸየፈው ወንጀል ነው፣ ይህ “መንግስት” ተብዬው የዱርዮዎችና ነፍሰ-ገዳዮች መንጋ ከዲያብሎስ ነው! ባፋጣኝ ለፍርድ ይቅረብ ወዘተ” ደፍረው ለማለት የማይወጡት ለምንድን ነው?

እስኪ በመተከል ብቻ የተካሄደውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ብቻ ተመልከቱ፤ ይህ በፋሺስቱ በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመራው አገዛዝ ክቡሩን የእግዚአብሔርን ፍጡር በጅምላ እንደ ዝንብ አርግፎ ከገደለው በኋላ በጅምላ ጉድጓድ ውስጥ ቀበረው። እንዴ! ይህ እኮ በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ታይቶና ተሰምቶ አይታወቅም። አባቶች ይህን ሁሉ ጉድ እያዩ እና እየሰሙ በዚህ ወሳኝ ጊዜ ድምጻቸውን ያላሰሙ ለመቼ? ይህ እኮ ቀላል ጉዳይ አይደለም! አቡነ አብርሃም “ቤተ ክርስቲያን በጠላታችን ላይ በለው! ያዘው! ግደለው! አትልም የእኛ ሰይፋችን መስቀላችን ነው” ብለውናል፤ ትክክል! ግን እየተደረገና እየታየ ያለው በተቃራኒው ነው፤ ጠላታችን ለሆነው፤ የእግዚአብሔር ጠላት ለሆነው ወንጀለኛ አገዛዝ ድጋፍ በመስጠት በተዋሕዶ ትግሬ ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ላይ “ያዘው! በለው! ግደለው!” እያሉ እንዲዘመትባቸው ያደረጉት ጭፍጨፋውም ሲካሄድ “እልል!” እያሉ ሲጨፍሩ የነበሩት በተለይ የእርስዎ ሃገር ስብከት ነዋሪዎች ነበሩ። ምነው ዛሬ ዝምታዎን መረጡ?

ባጠቃላይ እየተሠራ ያለው፤ በደርግ ጊዜ በረሃብ፣ በሽታና ጦርነት ከፍተኛ መስዋዕት ከፍለው የነበሩትና ላለፉት ሠላሳ ዓመታት ብዙዎቻችን ልንቀበለው በማንፈልገው መልክ ለኢትዮጵያና ለመላዋ አፍሪቃ አንጻራዊ በረከት፣ ሰላም፣ መረጋጋትንና ብልጽግናን ያመጡትን ተዋሕዶ ትግሬ ወገኖቻችንን የዲያብሎስ ሰራዊት እንደገና በመፈታተን፣ በመግፋትና ሙሉ በሙሉ ለመጨረስ ተነሳስቷል። አገዛዙን እና ሥርዓቱን ተወት አድርገን እስኪ እውነት እውነቷን እንነጋገር፤ በኢትዮጵያ ታሪክ ነዋሪዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በረሃብ ያላለቁበት ዘመን ባለፉት ሠላሳ ዓመታት ብቻ እንደሆነ ልብ ብለናልን? ያውም የሕዝባችን ቍጥር መቶ ሚሊየን ደርሶ።

❖ በአፄ ምኒሊክ የሚመራው የጋሎች አገዛዝ አምስት ሚሊየን የሕዝብ ቁጥር የነበራት ኢትዮጵያ በተለይ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ሆን ተብሎ በከፍተኛ ረሃብ እንዲያልቁ ተደርገው ነበር።

በአፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመን ሃያ ሚሊየን የሕዝብ ቍጥር በነበራት ኢትዮጵያ በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ሆን ተብሎ በረሃብና በሽታ እንዲቀጡ ተደርገው ነበር።

❖ በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚመራው የጋሎች አገዛዝ ሃምሳ ሚሊየን የሚገመት የሕዝብ ቁጥር በነበራት ኢትዮጵያ ሦስት ሚሌየን የሚጠጉ ሰሜን ኢትዮጵያውያን በአስራ አምስት ዓመታት ውስጥ ሁለት ጊዜ በረሃብና በሽታ እንዲረግፉ ተደርገው ነበር።

❖ እንግዲህ ባለፉት መቶ አርባ ዓመታት ውስጥ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈጸሙት እነዚህ ጭካኔ የተሞላባቸው ጥቃቶች ሆን ተብሎ፤ የስጋዊ ማንነትና ምንነት ባላቸው የጋሎች አገዛዝ ነበር የተፈጸመው። ዛሬም ከሠላሳ ዓመታት እረፍት በኋላ በኮሎኔል ግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የጋሎች አገዛዝ ካለፈው በከፋ መልክ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ጥቃቱን በመፈጸም ላይ ይገኛል።

እንግዲህ የሁሉም ስጋውያን ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ከትግራይ ምድር ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ ክርስትናን ለማጥፋት መሆኑን ያለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ታሪክ ብቻ በግልጽ ይጠቁመናል። ይህ ዛሬ ምንን ያስታውሰናል? የሰባተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ግብጽን። ያኔ ኮፕት ክርስቲያኖች በቁስጥንጥንያ በነበረው የቢዛንቲን ኦርቶዶክስ ክርስትና አመራር ውስጥ ነበሩ፤ በጊዜው የነበሩት “ፈሪሳውያን አባቶች” የግብጽን ኮፕት ክርስቲያኖች ብዙ ይፈታተኗቸውና ይበድሏቸውና ሊያጠፏቸው ይፈልጉ ነበር፤ ታዲያ ልክ በዚህ ወቅት እስልምና መካከለኛው ምስራቅን ማጥለቅለቅ እንደጀመረ፤ እባባዊ በሆነ መልክ ተለሳልሰው ወደ ግብጽ የገቡት ሙስሊሞች በኮፕቶች ዘንድ ከቢዛንቲን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የተሻሉ ተደርገው ለመታየት በቁ ፤ በዚህም ሳጥናኤል ሔዋንን ባታለለበት ዓይነት እባባዊ ቀረቤታ የተታለሉት ኮፕቶች እስልምናን በግድም በውድም እየተቀበሉ ግብጽ የእስላሞች ሃገር እንድትሆን ተደረገች፤ ቆየት ብሎም ቁስጥንጥንያ እራሷ በክርስቶስ ተቃውሚዎቹ ሙስሊም ሰልጁክ ቱርኮች እጅ ገብታ ቱርክ የተባለች እርኩስ አገር ተመሠረተች።

በትግራይም ከሁሉም አቅጣጫ ተመሳሳይ ዲያብሎሳዊ ሴራ ለዘመናት ተጠንስሷል፤ ከተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ሁሉ ብዙ ሳያማረርና ሳያምጽ በአስገራሚ ትዕግስትና ሰላም ሲኖር የነበረውን የትግራይ ሕዝብ ቀናተኞች፣ ምቀኞችና ሰነፎች ወደ ግዛቱ በመግባት አውኩት፤ በተቀረው የሃገሪቱ ክፍሎች የሚገኙትን ትግርኛ ተናጋሪዎች ከስራ፣ ከትምህርት ቤቶችና ከመኖሪያ ቤቶቻቸው በማባረር በማንነታቸው ላይ ቀውስ ለመፍጠር ተሞከረ፤ ከፊሉን በጥላቻ በማግለል ብሎም በረሃብ፣ በበሽታና በጥይት በመቁላት ከፊሉን ደግሞ እግዚአብሔር የሰጠውን ምድር ለቅቆ እንዲወጣ በማስገደድ ላይ ናቸው። በዚህም በታሪክ ሁሉ ሲበድሏቸው የነበሩት መተተኞቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች የሆኑት ስጋውያኑ ጋሎችና መሀመዳውን ሱዳኖች “ተዋሕዶ ነን” ከሚሉት አማሮች የተሻሉ ሆነው እንዲታዩአቸው በማድረግ ማንነታቸውን ለመንጠቅ እየሠሩ ነው። ልክ እንደ ግብጽ! አቤት ቅሌት! አቤት ድፍረት! ወዮላችሁ! ዋ! ዋ! ዋ!

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: