Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 28th, 2020

ግራኝ አህመድ እና ጀሌዎቹ በትግራይ ሕዝብ ላይ ሰለሚፈጽሙት ጀነሳይድ | ርዕዮት ሜዲያ vs ኢትዮ360

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2020

ሁለቱን ሜዲያዎች በጥሞና ተከታትለን እናነጻጽራቸው፤ አቴቴን እናገኛታለን፦

👉 የርዕዮት ሜዲያ እና የኢትዮ360 ፥ ትናንት እና ዛሬ

👉 የትኛው ነው ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ የሚሸተን? የትኛው ከበጉ፣ የትኛው ከፍየሎች ጋር ተሰልፏል?

የዋቄዮ-አላህ አቴቴ ልጅ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ኢትዮጵያን ከሰሜን እስከ ደቡብ ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ አመሳት። አሁን ደግሞ እንደተጠበቀው በአፋርና ሶማሌ መካከል ጦርነት እንዲቀሰቀሰ አደረገ። ትግሬን ከኤርትራ ትግሬ ጋር፣ ትግሬን ከአማራ ጋር፣ አማራን ከጉሙዝ ጋር፣ ሱዳንን ከአማራ ጋር፣ አማራን ከአፋር ጋር፣ ጉራጌን ከወላይታ ጋር። ማን ነው የቀረው? አዎ! የዋቄዮ-አላህ አቴቴ ተመራጮቹ ጋሎች ናቸው የቀሩት፤ አንድ ሚሊየን ሰው የያዘ ሰራዊት አሰልጥነውና አስታጥቀው በጅምላ ተገድለው የሞቱትን ኢትዮጵያውን በጥንብ አንሳ እና በግሬደር እየጠረጉ በጅምላ ይቀብራሉ፤ ዘርና መሬት ማጽዳት ማለት ይህ ነው። እነዚህ ወራሪዎች ደካማውን ዜጋ እያደነዘዙ፣ እያታለሉ፣ እያፈናቀሉና እየጨፈጨፉ ከሞያሌ እስከ አስመራ፣ ከጂቡቲ እስከ መተከል ያሉትን ቦታዎች ሁሉ አንዲትም ደም ጠብ ሳያደርጉ ለመውርስ ቋምጠዋል።

ለመሆኑ አስተውለናል? ከሁሉም ጋር እየሠራ ያለው ይህ የዋቄዮ-አላህ ሰራዊት ነው፤ ቁራው የኦሮሙማ ብልጽግና ኦነግ ከኢሳያስ ኤርትራ ጋር ያብራል፣ ከህወሃት ጋር ያብራል፣ ከአብን ጋር ያብራል…ሦስቱ ግን እርስበርስ ይጨራረሳሉ!

ፍዬሎቹ መሀመዳውያን ደግሞ አድፍጠው አመቺውን ጊዜ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፤ “ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች!” ሲሉ የነበሩት ምስጋና ቢሶች “አል-ነጃሽ” መፍረሱ ትንሽ እንኳን አልከነከናቸውም፤ ጸጥ ብለዋል፤ ከግራኛቸው ጋር እየተናበቡ ነው የሚራመዱት፤ የጂሃድ ጎራዴ መምዘዣውን ፊሽካ ነው በመጠባበቅ ላይ ያሉት።

የድራማ ንግስታቸው አብዮት አህመድ አሊ በየቀኑ አጀንዳ ማስቀየሻ ድርጊቶችን በመስራት የአቴቴን መንፈስ በደካማው ወገን አእምሮ ውስጥ አስገብታ ዳማ ትጫወትበታለች; አንዴ ሃጫሉን ትገድላለች፣ ሌላ ጊዜ ጃዋርን ታስራለች፣ ዛሬ ደግሞ ሰው አይቶት የማያውቀውንና በኮሚክ መጽሐፍ ላይ ብቻ የሚታወቀውን የጋሎች ታርዛንን ገድያለሁ ትለናለች። አሁን የማታለያ ሃሳቡ ሁሉ እያለቀባቸው መጥቷል፤ አሁን እንቅልፍ የሚያጡበት ወቅት ደርሷል፣ አሁን የበቀል ጊዜው ተቃርቧል፤ እቅዳቸው ሁሉ እንደ በረዶ ይቀልጣል፤ ኦሮሚያ የበሽታ፣ ረሃብና ጦርነት መናኽሪያ ትሆናለች፤ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት እቃቃ ሲጫወቱ የነበሩት የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ጠላቶች ጋሎችና ለአቴቴ ተግዝተው ከእነርሱ ጎን በመሰለፍ በምስኪኑ የትግራይ ሕዝብ ላይ ጦርነት ያወጀ ከንቱ፣ አጨብጫቢና ከሃዲ ሁሉ ደም የሚያለቅስበት ጊዜ እየመጣ ነው። ለዚህ ሁሉ አሳዛኝ ሁኔታ በቅድሚያ ተጠያቂዎቹ “ኢትዮጵያዊ ነን” እያሉ ከግራኝ አህመድ የዋቄዮ-አላህ ሰራዊት ጎን የተሰለፉት ግብዞች ናቸው።

“እንግዲህ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው!” ተብሎ ነበርና፤ እያንዳንዱ ከሃዲ ለትግሬዎች ካለው ጥላቻ የተነሳ፣ እራሱን ከመጥላት የተነሳ ከግራኝ ጎን ደግሞ ደጋግሞ መሰለፉ ምን ያህል ስህተት የተሞላበትና ገዳይም የሆነ ውሳኔ እንደነበር በራሱ፣ በቤተሰቡና በልጆቹ ላይ ደርሶ በቅርቡ የሚያየው ይሆናል።

አብዛኛው የግራኝ ተከታይና ደጋፊ በፈቃዱ መላው ቤተሰቡን በኮሮና ወይንም በሌሎች ክትባቶች እራሱን ያስከትባል፤ ሴቱ መኻን ትሆናለች መላው ዘሩ እንዲደርቅና እንዲኮላሽ ይደረጋል።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Shame on The BBC and Other Western Outlets Who are Silent in The Face of Huge Crimes in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2020

BBC Glosses Ethiopia Horror

A feel-good headline on the BBC this week reads: “How a pariah and Nobel laureate became friends”. It was referring to the leaders of Eritrea and Ethiopia, as if their “friendship” was some kind of benign development to be lauded.

The feature article opens with: “In a sign of the changing political fortunes of a man who was once a pariah, Eritrea’s President Isaias Afwerki has proven to be a staunch ally of Ethiopia’s Nobel Peace Prize winner and Prime Minister Abiy Ahmed, giving his troops much-needed support to fight the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) in Tigray.”

The state-owned British broadcaster quotes the Ethiopian premier thanking Eritrea which “had fed, clothed and armed retreating Ethiopian soldiers when the TPLF first attacked them and seized their bases in Tigray, an Ethiopian region which borders Eritrea.” The BBC went on to note: “This was a significant acknowledgement by Mr Abiy, though he did not go as far as to admit claims that Mr Isaias, had also sent troops to help defeat the TPLF, a long-time foe of the Eritrean leader who has been in power since 1993.”

This is how the BBC and other Western media outlets are spinning cover for what is really going on in Ethiopia’s northern Tigray region. There is an ongoing aggression against the Tigray people by the Abiy regime which is referred to as the Ethiopian “government”. Abiy was never elected. He took power in early 2018 as part of a backroom political deal.

In his effort to crush the political opposition represented by the Tigray people and their political leadership, Abiy has enlisted the full military support of Eritrea to invade Tigray along with Abiy regime forces.

Eritrean military and paramilitaries are deep inside Tigray territory, killing civilians and looting the towns and villages with the collusion of the Ethiopian so-called Nobel laureate.

Abiy’s claims of launching a “law and order operation” to round up the Tigray “junta” which began on November is a sick joke. What was supposed to be a quick operation in the national interest has escalated into an ongoing guerrilla war which has seen millions of impoverished people turned into refugees internally and externally, with up to 45,000 fleeing to neighboring Sudan.

Sources in Tigray have confirmed the presence of Eritrean brigades – some even wearing Ethiopian national military garb – working alongside Abiy’s regime forces. Towns and villages have been shelled from Eritrea and hit by air strikes carried out by the Abiy regime.

UN human rights commissioner Michele Bachelet has condemned these massive violations, although she added that Tigray rebels have also perpetrated war crimes. The rebels have hit the Eritrean capital, Asmara, with rockets claiming retaliation.

The US State Department also stated that it had evidence of Eritrean forces deployed in Tigray region.

In the above BBC report it did refer to “unconfirmed claims” of atrocities carried out by Abiy regime and Eritrean forces.

Nevertheless, the main thrust of the BBC’s coverage has been to give more credibility to the version put out by the “Nobel-peace-prize-winning Prime Minister” Abiy Ahmed.

The reality is, however, that so-called laureate has ganged up with the Eritrean dictator to launch a war on the Tigray people. That’s what is really going on, yet the BBC would have us believe that these two de facto war criminals are “staunch allies” who have become unlikely “friends” as if it is a rosy story of political romance.

Since Abiy ascended to the premiership (and has postponed elections promised as part of his interim office), he has been waging a low-intensity war of aggression against the Tigray region. Electricity and water supply cuts over the past two years have worn the people down. Then he attempted a daring covert military operation on November 3 in collusion with Eritrean commandoes in the Tigray capital of Mekelle, according to local sources. The Tigray forces thwarted that offensive, which Abiy then fabricated as an unprovoked attack on the national army by “terrorists”.

The BBC and other Western media outlets have been dutifully spinning events in Ethiopia. Two years of hostility towards Tigray by the unelected Abiy regime has been spun as “reforms” by a “pro-democracy” figure. Now when this same figure is waging a genocide aided and abetted by a foreign army from Eritrea, the BBC is endeavoring to tell us this is a sign of “friendship”.

Shame on the BBC and other Western outlets who are silent in the face of huge crimes. Evidently, their condemnations only happen when it is politically expedient to undermine a nation which is an official enemy of Western governments.

Source

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል ፥ ያድናቸውማል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2020

እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ!

የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።”[መዝ. ፴፫፡፯]

ይህ ጥቅስ የእግዚአብሔር መልአክ እግዚአብሔርን የሚፈሩትን ሰዎች ከእግዚአብሔር ተልኮ በዙሪያቸው ሆኖ ከመከራ እንደሚያድናቸው ያስተምራል፡፡ የመላእክት አንዱ ተግባር መዳንን ይወርሱ ዘንድ ያላቸውን ሰዎች መጠበቅ መሆኑ ተጽፏል፡፡ “ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?”[ዕብ. ፩፡፲፬]፡፡

አሜን ገብርኤል ሩህሩህ ነህና አናኔያን አዛርያን ሚሳኤልን ህፃኑ ቂርቆስ እና እናቱን እየሉጣን ከቶን እሳት እንዳወጣሀቸው እኛንም ከዚ ከክዙ በሽታ አውጣን ፥ ትግራይ፣ ቤኒ ሻንጉል እና ኦሮሚያ በተባሉት ክልሎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በንጹሐን የክርስቶስ ልጆች ላይ ጭፍጨፋ የሚያካሄዱትን የሚከተሉትን ፴፫/33 አውሬዎች የሃገራችን ኢትዮጵያና አምላኳ ጠላቶችን በሰይፍህ ቀጥቅጠህ ጣልልን፤ አደራ!

አብዮት አህመደ አሊ

ደመቀ መኮንን ሀሰን

ለማ መገርሳ

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር

ስብሀት ነጋ

ሳህለወርቅ ዘውዴ

ገዱ አንዳርጋቸው

ዳንኤል ክብረት

☆ ታዬ ቦጋለ

አበበ ገላው

አለማየሁ ገ/ማርያም

አንዱዓለም አንዳርጌ

አንዳርጋቸው ፅጌ

ገዱ አንዳርጋቸው

ብርሀኑ ነጋ

ታዬ ደንደአ

ብርቱካን ሚደቅሳ

ሌንጮ ባቲ

ሌንጮ ለታ

መአዛ አሸናፊ

በቀለ ገርባ

ሽመልስ አብዲሳ

መራራ ጉዲና

ታከለ ኡማ

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ

መሀመድ ተሰማ

ሀሰን ኢብራሂም

ሬድዋን ሁሴን

ሞፈርያት ካሚል

ኬሪያ ኢብራሂም

አህመድ ሺዴ

ጃዋር መሀመድ

፴፫/33

አዎ! በ”ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን”

፩ኛ. በትንሣኤው ለሙታን በኩር (የመጀመሪያ) ሆኖ ስለ ተነሳው ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ።

፪ኛ. ሁሉም የሰው ልጆች ከሞቱ በኋላ እንደገና ስለሚነሱት ትንሣኤ ሙታን ተምረናል። ጌታችን አምላካችን በዚህች ምድር ላይ ጌታችን በአካለ ነፍስ በሲኦል የቆየው (ዓርብ ከቀኑ ዘጠኝ ሠዓት እስከ ቅዳሜ ሌሊት ስድስት ሠዓት) 32 ሠዓታት ያህል ነው ። በሥጋው ፴፫/33 ዓመታት በምድር ፤ ነፍሱ ከሥጋው እስክትዋሃደችበትና እስከተነሳበት ጊዜ ፴፫/33 ሠዓታት በሲኦል መቆየቱን እንረዳለን ።

የአውሬው የጥንት ጠላታችን ዲያብሎሰ መሰረቱ አንድ ነው፤ መጠሪያ ስሙን፣ መልኩንና አካሄዱን እየቀያየረ ይመጣል እንጅ ማንነቱ/ምንነቱ፣ ዓላማውና ተግባሩ ሁሌም አንድ ነው።

ከዚህ ጋር በተያያዘ ይህን ይመልከቱ (የወቅቱ የኢትዮጵያ ፈላጭ ቆራጭ አብዮት አህመድ ቪዲዮውን በዕድሜየተከለከለ እንዲሆን ለዩቲውብ ጠቁሟል፤ ለተሰንበት ግደይንም በተመለከተ ተመሳሳይ ነገር ፈጽሟል

የ ፴፫/33 ቁጥር ሚስጥር

👉 በኮርያ የጋየው ባለ33/ ፴፫ ፎቅ ሕንጻ የሉሲፈራውያኑን ደመራያሳየናል

በቪዲዮው፦

👉 Albert Pike 33° Freemason

አልበርት ፓይክ 33/ ፴፫ ዲግሪ ነፃ ግንበኛ “ሦስት የዓለም ጦርነቶችን” “የተነበየ” የዓለማችን ተፅእኖ ፈጣሪ (የሉሲፈራውያኑ ወኪል አብዮት አህመድ የሰውየው ተከታይ ነው)

እዚህ ይቀጥሉ፦ https://wp.me/piMJL-56C

ከጠላት ከሚመጣ መከራ የሚታደግ መልአክ

ቅዱስ ገብርኤል ቅዱሳን ይሆኑ ዘንድ ለተጠሩት መንፈሳዊ እውቀቱን የሚያካፍላቸው መልአክ ብቻ አይደለም፤ ለእግዚአብሔር በመገዛታቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክም ነው፡፡ የፋርስ ንጉሥ የነበረው ናብከደነፆር እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን ሁሉ ሲያስገዛለት በትዕቢት ተሞልቶ “በኃይሌ አደርጋለሁ፣ በማስተዋል ጥበቤም የአሕዛብን ድንበሮች አርቃለሁ፣ ሀብታቸውንም እዘርፋለሁ፣ የሚቀመጡባቸውንም ከተሞች አናውጣለሁ፣ በእጄም ዓለምን ሁሉ እንደ ወፍ ቤት እሰበስባለሁ፣ እንደ ተተወ እንቁላልም አወስዳቸዋለሁ፤ከእኔም የሚያመልጥ የለም የሚቃወመኝም የለም፡፡”[ኢሳ.፲፥፲፫፡፲፬] ብሎ በመታበይ የወርቅ ጣዖትን አሠርቶ ዱራ(አዱራን) በሚባል ስፍራ ላይ አቆመው፡፡ በግዛቱ በልዩ ልዩ የሥልጣን እርከን ላይ ያሉትን ሹማምንቱንና ገዢዎችን ሰበሰባቸው፤ “የመለከትና የእንቢልታ የመሰንቆና የክራር የበገናና የዋሽንትን የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ ወድቃችሁ ንጉሥ ናብከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል ስገዱ፡፡ ወድቆም ለማይሰግድ በዚያን ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ይጣል” ብሎ አዋጅ አስነገረ፡፡ ይህን አዋጅ የሰሙ የንጉሥ ሹማምንት ሁሉ የመለከቱና የእንቢልታው እንዲህም የዘፈን ድምፅ በተሰማ ጊዜ ተደፍተው ለወርቁ ምስል ሰገዱ፡፡ በባቢሎን አውራጃዎች ላይ የተሾሙ አዛርያ(ሲድራቅ)፣ አናንያና(ሚሳቅ) ሚሳኤል(አብደናጎ) ግን ንጉሥ ላቆመው ምስል አልሰገዱም፡፡ ነገር ሠሪዎችም ይህንን ወሬ ለንጉሥ ነገሩት፤ ንጉሥም እጅግ ተቆጥቶ ወደ እርሱ አስጠራቸው፡፡ እርሱ ላቆመው ለወርቅ ምስል ያልሰገዱ እንደሆነ እጅና እግራቸውን ታስረው ወደ እቶን እሳቱ እንደሚጣሉ አስጠነቀቃቸው፡፡ ሠልስቱ ደቂቅ ግን “ናብከደነፆር ሆይ! በዚህ ነገር እንመልስልህ ዘንድ አንፈልግም፡፡ ንጉሥ ሆይ! እኛ የምናመልከው አምላክ በሰማይ አለ፣ ከሚነደውም ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፤ ንጉሥ ሆይ! ይህም ባይሆን አማልክትህን አንዳናመልክ፣ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ” ብለው መለሱለት፡፡ የንጉሥ ናብከደነፆር ቁጣ ከፊት ይልቅ እጅግ ነደደ እሳቱንም ሰባት እጥፍ እንዲያቀጣጥሉና እነዚህን ሦስት ብላቴኖች እጅና እግራቸውን አስረው ከእነ ማዕረገ ልብሳቸው ከእቶን እሳት ውስጥ እንዲጨምሩአቸው ትእዛዝን አስተላለፈ፡፡ ትእዛዙ አስቸኳይ ነበርና ወደ እሳት ጣሏቸው: ወደ እሳቱ የጣሏቸውም ኃያላን በእሳቱ ወላፈን ተገርፈው ሞቱ፡፡ እንዲህ ሲሆን ሳለ ግን ሠልስቱ ደቂቅ ወደ አምላካቸው “በፍጹም ልባችን እናምንሃለን፣ እንፈራሃለን፣ አታሳፍረን እንጂ ገጸ ረድኤትህንም እንፈልጋለን፡፡” እያሉ ይጸልዩ ነበር፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ጸሎታቸውን ተቀበለ፤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልንም ከመጣባቸው መከራ ይታደጋቸው ዘንድ ላከው፡፡ ቅዱስ ገብርኤልም እስራታቸውን ፈታ፤ እሳቱን እንደ ውኃ አቀዘቀዘው፡፡

ሠልስቱ ደቂቅም መልአኩን ልኮ ከዚህ እቶን እሳት ያዳናቸውን አምላክ “የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር: ስምህም ለዘለዓለም የተመሰገነና የከበረ ነው” በማለት አመሰገኑት፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም ሠልስቱ ደቂቅ እሳቱ አንዳች ጉዳት ሳያደርስባቸው በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ ከእነርሱ ጋር የሰው መልክ ያለው ነገር ግን የአምላክን ልጅ የሚመስል መልአክ ተመለከተ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሊቀ ካህናቱን ቀያፋን ፊቱን ጸፍቶ አፉን ከፍቶ “ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡምን”[ዮሐ.፲፩፡፵፱] ብሎ እንዳናገረው እንዲሁ ናብከደነፆርንም “እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎችን በዚያ አያለሁ ምንም የነካቸው የለም፤የአራተኛውም መልክ የእግዚአብሔርን ልጅ ይመስላል” ብሎ እንዲናገር አደረገው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅን መልክ ያለው: በኋላም መልአክ ብሎ የተናገረለት ቅዱስ ገብርኤልን ነበር፡፡

እርሱ ስለመሆኑ ለነቢዩ ዳንኤል በተገለጠበት ግርማ ማረጋገጥ እንችላለን፡፡ ናብከደነፆርም ወደ እሳቱ እቶን በመቅረብ እነዚህ ብላቴኖችን “እናንተ የልዑል አምላክ ባሮች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው፡፡” እነርሱም ከእሳቱ ወጡ ሹማምንቱና መኳንንቱ፣ አማካሪዎችና የአገር ገዢዎች ሁሉ እሳቱ በእነዚህ ብላቴኖች ላይ አንዳች አቅም እንዳልነበረው፣ ከጠጉራቸው ቅንጣት አንዱን እንኳ እንዳላቃጠለው፣ ሰናፊናቸውም እንዳልተለወጠ፣ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው ተመለከቱ፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም መልአኩን ልኮ ያዳናቸውን የእነዚህን ቅዱሳንን አምላክ አመሰገነ፡፡ በእነርሱ አምላክ ላይም የስድብን ቃል የሚናገር ሰው እንደሚገደልና ቤቱም የጉድፍ መጣያ እንዲሆን አዋጅ አስነገረ፡፡ አዛርያ አናንያ ሚሳኤልም በንጉሡና በሹማምነቱ ዘንድ ሞገስ አገኙ በክብርም ከፍ ከፍ አሉ፡፡[ዳን.]

ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን መንጎቹዋ የእምነትን ፍሬ ከእነዚህ ብላቴኖች ተምረው እግዚአብሔርን በማምለክ እንዲጸኑና የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤልን ተራዳኢነት እንዲረዱ በታኅሣሥ ፲፱ ቀን ይህን ዕለት ትዘክራለች፤ በታላቅ ድምቀትም ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እምነት በድርጊት ሊታይ የሚገባው ክርስቲያናዊ ተግባር ነው፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ አምናለሁ የሚል ሁሉ ካመነበት ጊዜ አንስቶ ክርስቶስን መስሎ ለመኖር ሊተጋና መስሎ ሊመላለስ ይገባዋል፡፡ በሠልስቱ ደቂቅ የታየው እምነት በአንድ ጀምበር የተገነባ እምነት ሳይሆን ከልጅነታቸው ጀምሮ በአንድ እግዚአብሔር ታምነው በቅድስና ሕይወት በመመላለስ የመጣ እምነት ነው፡፡ እነዚህ ብላቴኖች በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያገኙትን የድል አክሊል ተስፋ አድርገዋልና አርባ ዘጠኝ ክንድ ያህል የነደደውን የእሳት እቶን አላስፈራቸውም፤ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ጽኑ እምነት በእሳት ተቃጥለው ለመሞት እንኳ አስጨከናቸው፡፡ እንዲህም ሆነው በመገኘታቸው በእምነታቸው እግዚአብሔርን ደስ አሰኙት፤ ስለዚህም እግዚአብሔር ባለሟሉን ቅዱስ ገብርኤልን በመላክ ከእሳቱ እቶን ታደጋቸው፡፡

የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ይጠብቀን

ወስብሐት ለእግዚአብሔር

ወለወላዲቱ ድንግል

ወለመስቀሉ ክቡር

ለዘለዓለሙ አሜን፡፡

[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፲፪:]

ሄሮድስም ሊያወጣው ባሰበ ጊዜ፥ በዚያች ሌሊት ጴጥሮስ በሁለት ሰንሰለት ታስሮ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ ጠባቂዎችም በደጁ ፊት ሆነው ወኅኒውን ይጠብቁ ነበር።

እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና። ፈጥነህ ተነሣ አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።

መልአኩም። ታጠቅና ጫማህን አግባ አለው፥ እንዲሁም አደረገ።

ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።

👉 ከ ፪ ዓመት በፊት በመካ ፭ሺ “ሀጂዎችን” የገደለው ፡ ከቁልቢ በቱርኮች ተሠርቆ ወደ መካ የተወሰደው የ ቅ/ ገብርኤል ጽላት ይሆን?

_________________________

Posted in Ethiopia | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: