Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 11th, 2020

አቶ ልደቱ አያሌው እንኳን ለዚህ አበቃዎት!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020

__________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

በኢትዮጵያ የሚገኙ ማንኛውም የኤርትራ ኃይሎች ባፋጣኝ እንዲወጡ አሜሪካ አስጠነቀቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የኤርትራ ሠራዊት እዚያ መኖሩን የሚያሳዩ ሪፖርቶች ‘ተዓማኒነት ያላቸው’ ሆነው ካገኘው በኋላ አሁን ባፋጣኝ ኢትዮጵያን ለቅቀው እንዲወጡ አስጠንቅቋል።

እኔ ዛሬ እንደ አንድ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ሆኜ ከልቤ የምመኘው፤ ትግርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ባፋጣኝ ኢሳያስ አፈወርቂን ደፍተው አንድ የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር እንዲመሰርቱ፣ ኢትዮጵያዊነታቸውንና አፄ ዮሐንስ የሰጣቸውን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸውን እንዲያስመልሱ ነው። ያኔ ግዜው ተለውጦ ሁሉም ወደ እናንተ መሰደዱን እንደሚመኝ አልጠራጠርም።

👉 የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት ሃላፊ ዛሬ እንዳወሱት በትግራይ የሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ፣ የተገደሉ ፣ የታፈኑ ወይም በግዳጅ ወደ ኤርትራ የተመለሱ የኤርትራ ስደተኞች ቁጥር “እጅግ በጣም ብዙ” ነው።

የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ “ይህ ከተረጋገጠ እነዚህ ድርጊቶች ከፍተኛ የዓለም አቀፍ አቀፍ ህጎችን መጣስ ይሆናሉ” ሲሉ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል፡፡

👉 The head of the U.N. refugee agency said on Friday it had received an “overwhelming” number of reports of Eritrean refugees in Tigray, Ethiopia being killed, abducted or forcibly returned to Eritrea over the last month.

If confirmed, these actions would constitute a major violation of international law,” Filippo Grandi, U.N. High Commissioner for Refugees, said in a statement.

ምንጭ

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኤርትራውያን ስደተኞች ከአዲስ አበባ ተለቅመው ወደ ትግራይ እየተጠረፉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020

👉 ፋሺስቶችና ናዚዎችም ይህን ነበር ያደረጉት – ፀረአክሱም ጽዮን ዘመቻ

በሱዳን መጠለያ ጣቢያ ያሉ ስደተኞች ደግሞ ወደ ሌላ የማይታወቅ ቦታ እንዲሄዱ በመገደድ ላይ ናቸውበእነዚህ ጣቢያዎች አሁን የኮሮና ቫይረስ ስጋት ከፍተኛ እየሆነ መጥቷል

በሌላ በኩል የፋሺስቱ አብዮት አህመድ አገዛዝ ከጋላዎቹ ዋና ከተማ ከናዝሬት/አዳማ ወፍጮ ቤቶች የተፈጩትን “እህሎች” ወደ ትግራይ በመላክ ላይ ነው። ለሰሜን ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው እነዚህ አውሬዎች ጤናማ እህል እንደማይልኩ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። አሁን ኤርትራውያንን ጨምሮ ትግርኛ ተናጋሪዎችን ሰብስቦ ወደ አንድ ቦታ ማጎር የሚሻው የሞት እና ባርነት ማንነቱ መርቶት ነው። እየሠራው ያለው የጭካኔ ተግባር እንዳይታወቅበት እንደ ቱርክና ሂትለር ስልኩን፣ መብራቱን፣ መንገዱን ሁሉ ዘግቷል።

በአርሜንያውያን ወገኖቻችን እና በአይሁዶች ላይ ቱርኮችና አዶልፍ ሂትለር የፈጸሙት ተግባር ግራኝ አብዮት አህመድ በትግርኛ ተናጋሪዎች ላይ እየፈጸመው ካለው ተግባር ጋር በጣም ይመሳሰላል። በጣም!

ግን እያየን ነው? አዎ! እየተሰቃዩ ያሉት ትግርኛ ተናጋሪ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ናቸው። እስኪ እናስበው፤ ቆሻሻው አብዮት አህመድ አዲስ አበባ በህገ-ወጥ መልክ የሚገኙትን ጋላ እና ሶማሌ ሰፋሪዎችን ከአዲስ አበባ እየለቀመ ሲጠርፋቸው። በጭራሽ አይታሰብም!

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ።

የተቀረውን የኢትዮጵያ ማሕበረሰብ “በለው! በለው!” ባይነትና ዝምታ ስታዘብ አንድ ያስታወስኩት ነገር አንድ አይሁዳዊ ሰው አዶልፍ ሂትለር አይሁዶችን ሲጨፈጭፍ የተናገሩትን ነው፦

ሂትለር መጀመሪያ የሰራተኛ ማህበር መሪዎችን አስሮ ሲወስድ የሰራተኛ ማህበር መሪ ስላልሆንኩ ዝም አልኩ፣ቀጥሎ ኮሚኒስቶች ላይ ተነሱ ያኔም ዝም አልኩ፣ ቀጥሎ ካቶሊኮችን ወሰዱ እኔም ዝም አልኩ” እያለ ዝም ታውን ዘርዝሮ፤ “በመጨረሻ ወደ እኔ ሲመጡ ማንም አጠገቤ አልቆመምሲል የነበረውን ሁኔታ የጻፈውን ነው።

እኔ ዛሬ ንጹሕ ኢትዮጵያዊ ሆኜ ከልቤ የምመኘው፤ ትግርኛ ተናጋሪ ወገኖቻችን ባፋጣኝ ኢሳያስ አፈወርቂን ደፍተው አንድ የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍለ ሃገር እንዲመሰርቱ፣ ኢትዮጵያዊነታቸውንና አፄ ዮሐንስ የሰጣቸውን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ሰንደቃቸውን እንዲያስመልሱ ነው። ያኔ ሁሉም ወደ እናንተ መሰደዱን እንደሚመኝ አልጠራጠርም።

👉 Ethiopia Returning Eritrean Refugees to Tigray Camps; The United Nations Calls Move “Unacceptable”

Ethiopia’s government said on Friday it was returning Eritrean refugees to camps in the northern Tigray region, a move that the United Nations refugee agency said was “absolutely unacceptable”.

The refugees are being taken from the capital Addis Ababa back to two camps they had fled from during a month of fighting between the military and a rebellious regional force because it is now safe and stable in Tigray, the government said in a statement.

A large number of misinformed refugees are moving out in an irregular manner,” the statement said. “The government is safely returning those refugees to their respective camps.”

United Nations officials have expressed concern about reports of continued clashes in the region.

We have not been informed by the government or any other authorities or other partners about a planned relocation,” Babar Baloch, spokesman for the United Nations refugee agency, said at a news conference in Geneva. He called the reports “alarming” and said, “Any planned relocation would be absolutely unacceptable.”

There are 96,000 Eritrean refugees registered in Ethiopia. Most live in Tigray, which borders Eritrea.

👉 የግራኝ ሰራዊት ዓለም አቀፍ እርዳታ ሰጪዎችን መግደል ጀምሯል – አራት የዴንማርክ እርዳታ ሰጪ ድርጅት ሰራተኞች ተገድለዋል

👉 Statement by Commissioner Lenarčič on the killing of Danish Refugee Council and International Rescue Committee aid workers in Tigray, Ethiopia

I strongly condemn the killing of four humanitarian workers in a refugee camp in the Tigray region of Ethiopia, including three staff members from the Danish Refugee Council (DRC) and one from International Rescue Committee (IRC). My deepest condolences go to their loved ones and to all the staff of the Danish Refugee Council and the International Rescue Committee at these difficult times.

I pay tribute to these humanitarian workers who have been saving lives and helping those less fortunate in times of crisis. We salute their courage and passion.

As I outlined in my recent visit to Ethiopia last week, the Ethiopian authorities should ensure immediate, unconditional and unrestricted access for humanitarian workers to all areas affected by fighting in accordance with International Humanitarian Law.

Now, more than ever, it is a matter of urgency to cease all hostilities.”

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአማራ ልሂቃን ጨለማ ልብ | ከግራኝ ካድሬው አፍሪካዊቷ ጋዜጠኛ የተሻለች ልበ-ብርሃን ኢትዮጵያዊት ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2020

በአልጀዚራ ትዕይንተ መስኮት ቀርቦ የተዋረደው ወገን ዮሐንስ ገዳሙ ይባላል። ሰውየው ለመግለጽ የሚያዳግት ድንቁርናን፣ ኢሰብዓዊነትንና፣ ፀረኢትዮጵያዊነትን ያንጸባርቃል። ጭካኔው ታዋቂዋን ጋዜጠኛ ሲያንገፈግፋት ይታያል።

በየቦታው የማያቸውንና የምሰማቸውን ልሂቃን ማንን/ ምንን ያስታውሱኛል? አዲስ አበባ በደርግ ጊዜ የጋላው አገዛዝ ሉሌዎች በመሆን በጎረቤቶቻቸውና ዘመዶቻቸው ላይ በሃሰት እየመሰከሩ ለአስቃቂ ግርፋት፣ ለረሃብና ግድያ አሳልፈው ሲሰጧቸው የነበሩትን ወገኖች ነው። አብዮት ልጇን ትበላለች እንዳሉት እነርሱም በመጨረሻ ደርግ እራሱ እንደበላቸው ነው የተነገረኝ። ያኔም ደርግን ሲደግፉ የነበሩት ኢትዮጵያዊ ሊባሉ አልቻሉም፣ ዛሬም ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ ከደርግ 2.0 ከግራኝ ጋላ አገዛዝ ጋር የሚተባበር ሁሉ ኢትዮጵያዊ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጠላት ነው። በአሁኑ ሰዓት ፺፱/99% የሚሆኑት የአማራ ልሂቃን ኢትዮጵያዊም ክርስቲያንም እንዳልሆኑና በአውሬው እጅ እንደገቡ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ። ቪዲዮውም ለዚህ አንዱ ምስክር ነው።

[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፭፥፲፩፤ ፲፫ ]

“ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ እነርሱ በስውር ስለሚያደርጉት መናገር እንኳ ነውር ነውና፤ ሁሉ ግን በብርሃን ሲገለጥ ይታያል፤ የሚታየው ሁሉ ብርሃን ነውና።”

____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: