Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 22nd, 2020

በ “ኢትዮጵያ” እና በኤርትራ ኃይሎች የተወረረችው ትግራይ አስደንጋጭ ሁኔታ | የቤልጂየም ብሔራዊ ቴሌቪዥን ዘገባ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2020

እስካሁን ድረስ በእገታ ላይ ስለሚገኘው የትግራይ ሕዝብ የቀረበ ብቸኛ ዘገባ።

ፍላንደርን (ሆላንድኛ) ተናጋሪ ከሆነው የቤልጂም ክፍል የመጣ ጋዜጠኛ ነው። በቤልጂይም ሆላንድኛ፣ ፈረንሳይኛ እና ጀርመንኛ ቋንቋዎች ይነገራሉ። ቤልጂይም በቅርቡ በዘውገኞች ከሚፈራርሱት ሃገራት ትመደባለች። ኢትዮጵያ የሙከራ ቤት መሆኗ ነው፤ ለጊዜው ልምድ እየቀሰሙ ነው።

ይህ የኢትዮጵያ ሰራዊት አይደለም፤ የግራኝ አህመድ፣ የዋቄዮ-አላህ አህዛብ ሰራዊት እንጅ። የኤርትራውም የኢሳያስ አፈቆርኪ አህዛብ ሰራዊት ነው። ዋይ! ዋይ! ዋይ! ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ግን ይህን ሁኔታ አያሳዩንም። ለመሆኑ አስር ሺህ ሜዲያዎችን ከፍተው የሚቀባጥሩት ግብዞች የት አሉ?

አይ ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ! አቤት ቅሌት! ለኦሮሙማ ህልሙ ሲል የተጣሉትን ወገኖች እየፈለገ አንዱን በሌላው ላይ እንዲነሳ ተንኮል ይሰራል፤ ከኤርትራ ጋር ሰላም አመጣሁ ብሎ ኤርትራን ትግራይ ውስጥ ገብታ ምስኪኑን ሕዝብ እንድትጨፈጭፍ አደረጋት። አቤት ቅሌት! አቤት ወንጀል! እየተደረገ ያለው ነገር ሁሉ እጅግ በጣም አስከፊ ወንጀል፤ በእግዚአብሔርም ዘንድ በጽኑ የሚያስጠይቅ እንደሆነ አውቀውት ይሆንን?

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የተባበሩት መንግስታት | በትግራይ አረመኔያዊ የዘር ማጥፋትና የጦር ወንጀል ተፈጽሟል ፥ ቶሎ ይጣራ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2020

ይህ ሁሉ ጉድ ሲፈጸም ይህ የሉሲፈራውያኑ ተቋም የፖለቲካ ሽርሙጥና ድራማውን ይሰራል። የእነርሱም እጅ እንደሚኖርበት እርግጠኛ መሆን ይቻላል፤ ለእውነትና ፍትሕ የቆሙ ቢሆኑ ኖሮ ግራኝ አብዮት አህመድን ገና ዱሮ ለፍርድ ባቀረቡት ነበር።

ውስጤ የሚነግረኝ፤ በአንድ ወር ብቻ ምናልባት እስከ ሃምሳ ሺህ ንጹሐን ትግሬ ኢትዮጵያውያን ሳይጨፈጨፉ አይቀሩም! እግዚአብሔር አይፈቅድላቸውም እንጅ በዚህ መልክ እንደ ዕቅዳቸውና ፍላጎታቸው ከሆነ በአንድ ዓመት ውስጥ በመላው ትግራይ እና በሱዳን ስደት (በሱዳን በኩል ጦርነት የከፈቱት አንዱ ለዚህ ነው፤ ሌላው ከአማራ ክልል አማራ ኢትዮጵያውያን እንዲወጡና እንዲሰደዱ ለማድረግ ነው) የሚገኙትን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ሙሉ በሙሉ መጨረስ ይችላሉ ማለት ነው።

😢😢😢

____________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Horrific Testimony of Tigray War | Ethnic Profiling & War on Tigrayans + UN Bias

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 22, 2020

British Citizens Of Tigray Origin Testify about Abiy Ahmed’s War Crimes & Atrocities They Themselves Witnessed.

የትግራይ ጦርነት ዘግናኝ ምስክርነት | በትግራይ ተወላጆች ላይ የሚካሄደው የዘር አድሎ እና ጦርነት + የተባበሩት መንግስታት አድሎ

የብሪታኒያ ዜግነት ያላቸው የትግራይ ተወላጆች ስለ ዐብይ አህመድ የጦር ወንጀሎች እና እራሳቸው ያዩትንና ያጋጠማቸውን ለምስክርነት አቅርበዋል።

Wow! ወዮ! ወዮ! ወዮ! 😢😢😢

አዎ! ትግሬ መሆን ወንጀል የሆነበት ዘመን ላይ ነን። በደርግ ጊዜም ትክክለኛውን ኢትዮጵያኛ ስም በያዙት ትግርኛ ተናጋሪዎች ላይ በየመስኩ አድሎና በደል ይፈጸምባቸው ነበር። ዛሬ እያየን ያለነው ነገር ግን በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተደርጎ የሚታወቅ አይደለም። ተመሳሳይ ነገር ኦቶማን ቱርኮች በአርሜኒያውያን ክርስቲያኖች ላይ እና ናዚው ሂትለር በአይሁዳውያን ላይ ሲያደርጉት የነበረውን ዓይነት ነገር ነው። በጣም የሚያስገርመው ደግሞ ላለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት እየተበደሉ፣ እየተራቡ፣ እየታመሙና እየተሰደዱ በዝምታቸው፣ በትህትናቸው፣ በጠንካራ ጸሎታቸውና ታታሪነታቸው ሳያማርሩና ብዙ ሳይጠይቁ ኢትዮጵያን ባቆዩአት ትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ይህ ሁሉ አድሎና ሰቆቃ መታየቱ ነው። ያውም በትግሬዎች እርዳታና ከፍተኛ መስዋዕት ሳይራቡ፣ ሳይጠሙና ደማቸውን ሳያፈሱ ነፃነቱን፣ ሃብቱን፣ ስልጣኑን፣ የህዝብ ቁጥሩን፣ የኢትዮጵያን ግማሽ ግዛት እንዲይዙ በተደረጉት ኦሮሞዎች መፈጸሙ ነው። ይህ ተግባራቸው የክህደትን ልኬት እጅግ በጣም ከፍ ያደርገዋል።

ለመሆኑ ላለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በህወሃቶች እርዳታና ድጋፍ በሁሉም መስክ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ለመድረስ የበቁት ኦሮሞዎችና መሀመዳውያን እንደከዷችሁ ትግሬ ወገኖቼ እያያችሁ ነውን? እስኪ እነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ እባብ ዱላ ገመዳ፣ ሳሞራ ዩኑስ፣ ሞፈሪያት ካሚል፣ ብርሃኑ ጁላ፣ ኬሪያ ኢብራሂም፣ ሬድዋን ሁሴን ወዘተ ለምን እንደከዷችሁ እራሳችሁን ጠይቁ። የከዷችሁ ህወሀት መጥፎውን የብሔር ፖለቲካና የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም በመከተሏ ሳይሆን እነርሱ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው የዋቄዮ-አላህ ልጆች በመሆናቸው ፥ እናንተ ደግሞ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላችሁ ትግሬዎች በመሆናችሁ፣ የቀራችሁት ንጹሆቹና ጥንታውያኑ ኢትዮጵያውያን እናንተ በመሆናችሁ፣ አጥባቂ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች በመሆናችሁ ነው። የአማራ ልሂቃኑም ከኦሮሞዎቹ ጋር የተደመሩት በዚህ ምክኒያት ብቻ ነው። እነርሱም እኮ ይህን በግልጽ ይናገሩታል!

ለመሆኑ ለምንድን ነው በአዲስ አበባ፣ በአማራ፣ በቤኒሻንጉል፣ በኦሮሚያ፣ በሶማሊያና ደቡብ ክልሎች ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ሽብርና አሰቃቂ ግድያዎችን በመፈጸም ላይ ያሉት ኦሮሞዎቹ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት ላይ በሰፈረው ማንነታቸው በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያም ሆነ በሌላ ቦታ እየተነጠሉ ሲፈተሹና ሲመረመሩ የማይታዩት?

በጣም ይቅርታ ወንድሞቼና እህቶቼ፤ አይዟችሁ ወገኖቼ! በእናንተ ላይ የተነሱት ሁሉ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዊነትን ከናንተ ለመንጠቅ የተነሱ የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ጠላቶች ናቸው እንጂ በጭራሽ ኢትዮጵያውያን አይደሉም። እባቦቹ ጋላዎች/ጋላማራዎች (ጎንደር) ከትግሬ የተነጠለ አማራ (አማራ ሳይንት) በጣም ደካማ እንደሆነ እና በቀላሉም ሊያጠፉት እንደሚችሉ በደንብ ያውቁታል። ቆሻሻው አብዮት አህመድ እናንተን አዳክሞ፣ አባርሮና አስገንጥሎ አማራውን ለመብላት ሲል ነው ይህን ሁሉ አሳዛኝ ድራማ በመስራት ላይ ያለው።

ዛሬ በምናየው የኢትዮጵያ ተስፋ እናንተ ብቻ ናችሁ፤ ስለዚህ አሁን ኢትዮጵያን ለማዳን ኢሳያስ አፈቆርኪን ባፋጣኝ መንጥራችሁ ጥንታዊቷን ኢትዮጵያን መልሷት፤ እየደማችና እያነባች ያለችውን ኢትዮጵያን አድኗት፤ በአሁኑ ሰዓት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ብቻ ነውና!

😢😢😢

_____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: