👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም
ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሚስቱን እና የራሱን ልጆች እንዲሁም ሌሎች የቤተሰቦቹ አባላትንና ጓደኞቹን ወደ አሜሪካ ሲልክ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያን ልጆችን ግን ያለማቋረጥ በቦንብ ይጨፈጭፋቸዋል፤ ለስልሳ ቀናት ያህል ለስደት፣ ለረሃብና ለበሽታ አጋልጧቸዋል።
ባካችሁ አሜሪካ ያላችሁ ወገኖች ይህን እጅግ በጣም ቅሌታማ የሆነ ጉዳይ አስመልክቶ ለመላው ዓለም ለማጋለጥ እንትጋ። አልሰማንም አላየንም የለም! እስኪ “ዝናሽ” ለተባለቸው ጴንጤ ሚስቱ የዚህችን ምስኪን ሕፃን ምስል አሳይታችሁ ምን እንደሚሰማት ጠይቋት። አይይ! አህዛብና መናፍቃን የዋቄዮ-አላህ ልጆች የተረከቧት የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ይህን ትመስላለች፤ ኢትዮጵያ ግን ይህች አይደለችም፤ እነዚህን ሕፃናት ለዘንዶው አስላፋ የሰጠቻቸው ኢትዮጵያ ሳትሆን “ኦሮሚያ” ናት!
የእነዚህ ምስኪን ልጆች አምላክ ይህን ዘንዶ በገሃነም እሳት ያቃጥለው! እነዚህን ንጹሐን ሕፃናት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው፤ በዙሪያቸው የሚያንዣብበውን እርኩስ መንፈስ በጦሩ ወግቶ ይጣልላቸው! አሜን!
__________________________