Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2020
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 8th, 2020

አሜሪካ አረጋገጠች | ኤርትራ በኢትዮጵያ የሚካሄደውን ጦርነት ተቀላቅላለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2020

ይህ ምንም የሚያጠራጥር ነገር አይደለም፤ ቆሻሻው አብዮት እና ከሃዲው ኢሳያስ እኮ ላለፉት ሦስት ዓመታት በየወሩ አብረው ሲንሸራሸሩ የነበረው ተነፋፍቀው አይደለም። እነዚህን ሁለት እርኮሶች የሚደፋ ምን ያህል የተባረከና ምርጥ ጀግና በሆነ ነበር።

|የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፳፡፩፥፳፫]

ወንድምም ወንድሙን፥ አባትም ልጁን ለሞት አሳልፎ ይሰጣል፥ ልጆችም በወላጆቻቸው ላይ ይነሣሉ ይገድሉአቸውማል። በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል።በአንዲቱ ከተማም መከራ ቢያሳዩአችሁ ወደ ሌላይቱ ሽሹ፤ እውነት እላችኋለሁና፥ የሰው ልጅ እስኪመጣ ድረስ የእስራኤልን ከተማዎች አትዘልቁም።”

US Believes Eritrean Soldiers Helping Ethiopia’s Fight Against Rebels

U.S. officials have reportedly come to the conclusion that Eritrean soldiers have entered Ethiopia to assist Prime Minister Abiy Ahmed’s government in its fight against opposition forces.

Reuters reported Tuesday that a U.S. government source and five regional diplomats briefed on the assessment said that evidence from satellite images, intercepted communications and anecdotal reports appear to confirm Eritrean involvement.

However, Reuters noted that both countries have denied Eritrea’s participation in the offensive against the opposition group Tigray People’s Liberation Front (TPLF).

There doesn’t appear to be a doubt anymore. It’s being discussed by U.S. officials on calls — that the Eritreans are in Tigray — but they aren’t saying it publicly,” the U.S. government source, who has had access to internal calls, told the news service.

The two nations signed a peace treaty in 2018, identifying the Tigray rebellion force as a mutual enemy.

While the U.S. considers Ethiopia a major ally in the region, Washington has accused Eritrea of severe human rights violations, with the State Department on Monday renewing its country of particular concern designation over reported violations of religious freedom under the 1998 International Religious Freedom Act.

Eritrea has also faced allegations of jailing political opponents and forcing its citizens into long-term military or government service. Eritrea has denied these claims, accusing Western nations of carrying out smear campaigns.

According to Reuters, a senior diplomat from another country confirmed the presence of Eritrean forces in Ethiopia, saying “thousands” of Eritrean soldiers were likely involved.

The State Department did not confirm the accounts, though a spokesman said it would be concerned by any Eritrean involvement and that its embassy in Asmara is urging restraint to officials.

Eritrean Foreign Minister Osman Saleh Mohammed said, “We are not involved. It’s propaganda,” when contacted by Reuters on Saturday.

Ethiopia has also denied the reports, but Abiy did say last week that some government troops were given assistance after retreating into Eritrea earlier on in the conflict.

Abiy’s spokeswoman told Reuters that questions surrounding Eritrean involvement should be directed to Eritrea.

Last month, the Ethiopian military announced that it was fully in control of the capital city of the Tigray region hours after it launched an offensive against the TPLF.

The announcement followed a day of fighting against the opposition group, which retains a foothold in Tigray after it was swept out of national power in 2018 and then sidelined by reforms under Abiy’s government.

Source

👉 Ethiopia’s Forces Shoot at and Detain U.N. Staffers In Tigray

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

A Nobel Peace Prize Winner’s Damn Shame | Treason + War + Genocide

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2020

“አብይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማትን እንዲያገኝ ያስቻለውን ጉዳይ ተቃርኖ በመላው የትግራይ ክልል ውስጥ ጦርነት ለማካሄድና በ ፮/ 6 ሚሊዮን ሰዎች ላይ ጦርነት መክፈቱ ለማሰብ እንኳን በጣም ይረብሻል

👉 CNN uncovers reality for refugees on the Ethiopia-Sudan border

Again, and again, they described how the Ethiopian army enters a town and tells civilians that they are safe. Then the Ethiopian soldiers leave, and other armed groups arrive….

“They beat us with the machine guns, they would make us lie on the ground and put the weapon in our mouths,” he said. “If you are afraid, they will kill you, and if you don’t show fear, they turn you on your back and hit you with the back of the rifle.”

Western diplomats based in the region, who spoke on condition of anonymity for fear of exacerbating the situation on the ground, told CNN their biggest fear is that the conflict could descend into ethnic cleansing.

“How do you say you didn’t know, when all the signs are there — clear as day,” wondered one diplomat, voicing a frustration common among Western governments’ representatives there. “But how do you even begin to stop this?”

CNN hears testimony from refugees at the Sudan-Ethiopia border, all of whom say they were targeted because of their Tigray ethnicity. CNN also heard from a member of the Tigray People’s Liberation Front that the majority of the forces operating in Ethiopia’s Tigray region are from Eritrea, suggesting that one of the international community’s biggest fears – regional contagion – is already happening. CNN’s Nima Elbagir reports.

በመሬት ላይ ያለው ሁኔታ እንዳይባባስ በመፍራት ስማቸውን ለመግለጽ ያልፈለጉ በአካባቢው የሚገኙ የምዕራባውያን ዲፕሎማቶች ለሲኤንኤን እንዳሉት ትልቁ ፍርሃታቸው ግጭቱ ወደ ብሄር ማጽዳት ሊገባ ይችላል የሚል ነው። እዚያ ባሉት የምዕራባውያን መንግስታት ተወካዮች መካከል የተለመደውን ብስጭት በመናገር አንድ ዲፕሎማት “የብሔር ማጽዳትን የሚያሳዩ ሁሉም ምልክቶች እየታዩ እንዴት አላውቅም ትላላችሁ? – ሁሉም ነገር እንደቀኑ ግልጽ እኮ ነው።”። “ግን እንዴት ይህንን ማቆም ይቻላል?” ብለዋል

ሲ.ኤን.ኤን በሱዳንና በኢትዮጵያ ድንበር ላይ ከሚገኙ ስደተኞች ምስክርነት ይሰማል ፣ ሁሉም በትግሬነታቸው ምክንያት የዘረኝነት ኢላማ ተደርገናል ይላሉ። ሲ.ኤን.ኤን.ኤም እንዲሁ ከትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ግንባር አባል የተሰማው በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሱት አብዛኞቹ የአብይ አህመድ ደጋፊ ኃይሎች ከኤርትራ የመጡ መሆናቸውን በመግለጽ ከዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ትልቁ ፍርሃት አንዱ የሆነው – የክልል ተላላፊ – ቀድሞውኑ እየተከሰተ ነው። ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ዘጋቢ ኒማ ኤልባጊር ዘገባውን አቅርባለች

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቤተ እስራኤል በኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ እስራኤል ፥ ቤተ ኢትዮጵያ በእግር ወደ ሱዳን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2020

👉 ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

ኢትዮጵያን የከዱት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘና ብለው ወደ እስራኤል ይበርራሉ

ኢትዮጵያውያን ግን ከአየር መንገዱ በትግሬነታቸው ይባረራሉ፤ ሴቶች በየጫካው እይወለዱ በበርሃ በእግራቸው ሄደው ወደ ሱዳን ይሰደዳሉ

እነዚህ ሁለት ሁኔታዎች ከ፴፭/35 ዓመታት በኋላ በአንድ ወቅት እንደገና መደገማቸው በአጋጣሚ? እስራኤል፤ “ለልጆቼ ቆሚያለሁ” ፥ “ኢትዮጵያ ግን ለልጆቿ ደንታ የላትም!” የሚለውን መልዕክት ለማስተላለፍ የተሞከረ ይመስለኛል።

በቪዲዮው፦

👉 የቤተ እስራኤል ስደተኞች ከ፴፭/35 ዓመታት በፊት ከሱዳን ወደ እስራኤል ሄዱ

👉 የቤተ እስራኤል ስደተኞች ዛሬ ከ፴፭/35 ዓመታት በኋላ ከአዲስ አበባ ወደ እስራኤል በኢትዮጵያ አየር መንገድ በረሩ

👉 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሱዳን ከ፴፭/35 ዓመታት በፊት፤ የጋላ/ጋላማራ የደርግ መንገስት በጥይትና ምግብን/ ረሀብን እንደ ጦር መሣሪያ በመጠቀም በሚሊየን የሚቆጠሩትን ትግሬ ኢትዮጵያውያንን ቀጠፋቸው፤ የተረፉት ወደ ሱዳን ተሰደዱ፤ ዓለም “የልደት በዓል መሆኑን ያውቃሉን?” Do they know it’s Christmas? ብላ ዘፈነችልን።

👉 ከ፴፭/35 ዓመታት በፊት ወደ ሱዳን ተሰደው ከነበሩት መካከል፤ አቶ እስክንድር ነጋሽ

👉 ዛሬ ከ፴፭/35 ዓመታት በኋላ፤ በልደት በዓል ዋዜማ፤ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር በሰጣቸው ምድር እየተበደሉ፣ እየተንገላቱ፣ እየተጨፈጨፉ እና እንደገና ያኔ ወደነበሩበት የሱዳን ስደተኞች ካምፕ ተመልሰው በእግራቸው ሄደው እንዲሰደዱ እየተደረጉ ነው።

ታዲያ ዛሬ ዓለም “የልደት በዓል መሆኑን ያውቃሉን?” Do they know it’s Christmas? ብላ በድጋሚ ትዘፍንልን ይሆንን?

ህወሃቶች ሰሩት ትልቅ ወንጀል ሃገረ ኢትዮጵያ ለጠላቶቿ ጋሎች ማስረከባቸውና ዛሬ ቅድስት የኢትዮጵያ ምድር የሆነችውን ትግራይን የጦርነት ቀጠና ለማድረግ መወሰናቸው ነው። እንደው ጦርነት መካሄድ ካለበት እንኳን ህገወጥ በሆኑት ሶማሊያ እና ኦሮሚያ በተባሉት ክልሎች መሆን ነበረበት ምክኒያቱም የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላቶች የሚገኙት በእነዚህ ሁለት ክልሎች ነውና። ጀግናው አፄ ዮሐንስ ኢትዮጵያን በድጋሚ ታላቅ ለማድረግ መጀመሪያ ከእነዚህ ሁለት ክልሎች ነበር ፀረኢትዮጵያውያኑን ጠራርገው የሚያስወጧቸው።

ህወሃቶች ሁሉም ነገር በእጃቸው ነበር፤ ሰራዊቱ፣ መሳሪያው፣ ተቋማቱ ወዘተ በቁጥጥራቸው ስር ነበሩ። እንደው እውነት ቆሻሻው ግራኝ አብዮት አህመድ ጠላታቸው ቢሆን ኖሮ በአንድ ሰዓት ውስጥ ሊደፉት በቻሉ ነበር፤ ነገር ግን ይህን አይፈልጉም፤ ምክኒያቱም የግራኝ ብልጽግና እና ህወሃት ኢትዮጵያን ለማፈራረስና በትግራይ የሚኖሩትን ጥንታውያኑን ኢትዮጵያውያንን በጥይት፣ በስደት፣ በበሽታ እና በረሃብ ፈጅተው ለመጨረስ ተናብበው እየሰሩ ነውና ነው። ሁሉም ይህን ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ለማስፈጸም ከሰላሳ ዓመታት በፊት በደማቸው ፈርመዋልና ነው።

ከአደዋው ድል በኋላ ከአፄ ምኒሊክ ስጋዊ ማንነት የመነጨውን የብሔር ብሔረሰብ ርዕዮት ዓለም የተረከቡት የስጋ ማንነት ያላቸው ህወሃት (ራያ) እና ኦነግ ህገ-መንግስት ተብየውን ከሉሲፈራውያኑ ሲቀበሉና ክልሎችን ሲመሰርቱ “እናንተ ለሃያ ሰባት ዓመት ትገዙና ወደ መቀሌ ትሄዳላችሁ፤ ከዚያም በእናንተ ላይ ጦርነት እናውጅና ተዋሕዶ ትግሬ ኢትዮጵያውያንን እናናውጣቸዋለን፣ እያዋረድን እና ሞራላቸውንም እየሰበርን እናዳክማቸዋለን፣ እናጠፋቸዋለን፤” በሚል ስውር ስምምነት ነበር።

ዛሬ እኮ የምናየው ልክ ይህን ነው፤ እስኪ ተመልከቱ፤ ከሰላሳ ዓመታት በፊት ኦነግ ከህወሃት ጋር ሆን መንግስት መሰረተ፣ ቀጥሎ ጊዜውን ጠብቆ ከመንግስት በስልት እንዲገለል ተደረግ፣ ከዚያም አስመራ ገባ፣ አሁን ጊዜው ሲደርስ ወደ አዲስ አበባ ተመለሰ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ መሰረተ በመጨረሻም በትግራይ ላይ ጦርነት አወጀ።

አስገራሚ ነው፤ ከሁሉም “ሰሜናዊ” ከሆኑ ወገኖች ጋር ተናብቦ እየሰራ ያለ ብቸኛው ቡድን ኦነግ ነው። ኦነግ ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር፣ ከደብረጽዮን ጋር፣ ከአብዮት አህመድ ጋር፣ ከሙስጠፌ ጋር፣ ከአዴፓ ጋር፣ ከአብን ጋር፣ ከሲዳማ እና ወላይታ እንቅስቃሴዎች ጋር፣ ከግብጽ ጋር፣ ከሳውዲ እና ኤሚራቶች ጋር፣ ከአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ጋር አብሮ ይሰራል። ግራኝ አብዮት አህመድ እኮ እንዲህ ብሎናል፤ “ኦሮሞ እስኪነቃ ነው እንጂ፣ እስኪነሳ ነው እንጂ ሲነሳ ሚዳቋ አትበላንም፤ እኛ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን፣ ሃሳብ አለን፤ ድርጅት አለን፤ ከአለም ጋር ግንኙነት አለን።”

የስጋ ማንነት ያለው አጋሩ ራያው ጌታቸው ረዳ ደግሞ ሰሞኑን “በአልሞት ባይ ተጋዳይነት”፡ እንዲህ ብሎናል፤ “ጦርነቱ የሚያበቃው ሁሉም የትግራይ ሕዝብ ሲያልቅ ነው”

አዎ! እንደምናየው የትግራይን ሕዝብ ሊያስጨርሱት የወሰኑ ይመስላሉ፤ ዛሬ ሳሰላስል የመጣልኝ ጥያቄ፡ “ላለፉት ሁለት ዓመታት ሀወሃት የጦር ሠራዊቱን ጡንቻ ለማሳየት ብዙ ልምምዶችን ሲያካሂድ ነበር፤ ይህን ልምምድ በተለይ የትግራይ ሕዝብ ነው እንዲያየው የተደረገው፤ ይህን የልምምድ ትዕይንት የተከተለው ባለፈው በትግራይ ተካሂዶ የነበረው ምርጫ ነበር፤ ታዲያ ልምምዱ “እኔ ነኝ አለኝታችሁ፤ እኔን ከመረጣችሁ እከላከላችኋለሁ፤ ካልመረጣችሁ ለጠላት አሳልፌ እሰጣችኋለሁ” የሚል መልዕክት ኖሮት ይሆን? ምናልባት ህወሃት እንደጠበቁት በትግራይ ነዋሪዎች ዘንድ ባለመመረጣቸው፤ አሁን ሕዝቡን እየተበቀሉት ይሆን? እንግዲህ እንኳን ትግራይን መላው ምስራቅ አፍሪቃን የመከላከል ብቃቱ እንዳላቸው ለሰላሳ ዓመታት ያህል አሳይተዋል፤ ታዲያ ዛሬ ያሰለጠኑትን ልፍስፍስ የግራኝን ሠራዊት እንዴት ሰተት ብሎ ወደ ትግራይ እንዲገባ ፈቀዱለት? ጦርነት መምጣቱስ ላልቀረ ገና አዲስ አበባ አራት ኪሎ እያሉ መዋጋት ይችሉ አልነበረምን? ለምን ወደ ትግራይ ሄደው መሸጉ? ሆን ብለው ይህን ጦርነት ወደ ትግራይ ለማምጣት አይደለምን? ዋ!

__________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: