ዶ/ር ቴዎድሮስ ለዚህ ሤራ ነበር የተመረጡት
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 31, 2020
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም የኮሮና ወረርሽኝ ያለበት ደረጃ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሆኗል፤ በአንዳንድ አገራት ውስጥ በዋናነት ከሰው ወደ ሰው የታየው የበሽታው ስርጭት አሳስቦናል” ብለዋል።
ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ለማለት ተገድጄ ነበር።
በመላው ዓለም በመስፋፋት ላይ ያለውና ኮሮና የተባለው ወረርሽኝ ዘር ተኮር አመጣጥ እንዳለውና ሃን ቻይና ዝርያ ያላቸውን እስያውያንን ለማጥቃት ላብራቶሪ ውስጥ መቀምሙን አንዳንድ ምንጮች ይናገራሉ። ባዮሎጂያዊ መሣሪያ። በዓለም ከፍተኛውን የህዝብ ቁጥር የያዘችው ቻይና ሕዝቦቿን በመላው ዓለም፣ ወደ ሃገራችንም በማጉረፍ ላይ ያለች ሃገር ናት። ልክ እንደ ኢራን በአርያኑ ኢንዶ–አውሮፓዊነታቸው ወይም በካውካስ ዝርያነታቸው ካልተተው በቀር ቀጣዩ የወረርሽኝ ጉዞ በሕዝብ ቁጥር ሁለተኛ ወደ ሆነችው ወደ ሕንድ ሊያመራ ይችላል። በላብራቶሪ ውስጥ የሚቀመም መርዝ እያለ ጥይት ተኩሶ የሕዝብ ቁጥር መቀነስ በቅርቡ ይቀራል።
Leave a Reply