Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘WHO’

Invasion of an Evil “Alien”/Demonic Force vía Covid/ mRNA Vax?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 2, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 😇 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 በኮቪድ/ mRNA ክትባት በኩል የክፋት “መጻተኛ”/የአጋንንት ኃይል ወረራ?

😲 ይህን ቪዲዮ የቀረፀው አንድ ዶክተር ነው። ቀጭንዝልግልግ/የተዘገዘ ተባይ አካል ያለበትን ፍጡር በ፲፩/11አመ ህጻን አይን ላይ ማየት እንደሚቻል አረጋግጧል። ይህ የሆነው የኮቪድ ክትባት ተወግቶ የነበረው ሕፃን ሕይወት ካለፈ በኋላ ነው። ተከትቦ በነበረው ሕፃን ዓይኖች ውስጥ ብዙ ተጨማሪ ጥገኛ ተውሳኮች ተገኝተዋል

ይህ መረጃ እውነት ባይሆን እመኛለሁ፤ ሆኖም፤ የአውሬዎቹ ሉሲፈራውያን ተልዕኮ የእግዚአብሔርን ፍጥረታትን መለወጥ፣ የሉሲፈር የሆኑትን ሰዎች ቁጥር ማብዛት ስለሆነ በኮቪድም ሆነ በሌሎች ዘመናዊ ክትባቶች አማካኝነት ተፈጥሯዊው የሆነውን የሰው ልጅ ወደ ሰውሠራሽነት መቀየር ነው። እንግዲህ ሰዎች በዮሐንስ ራዕይ ፱ ላይ ለተጠቀሱት ወደ ጥልቁ ጉድጓድ ለወደቁት መላእክት መኖሪያነት ያገለግላሉ ማለት ነው።

ክትባት የእግዚአብሔርን መኖር ከህይወታችሁ እና ከሰውነታችሁ ያስወግዳል፣ ምክንያቱም የ“666ቱ በራሂ ወይንም ዝርያዎች/genes” የሆነው የmRNA ቅመም እግዚአብሔር የሰጣችሁን የእናንተን ሙሉ ሰረት ወይንም ዘረመል/ genome በእነዚያ ሰይጣናዊ በሆኑት666 ዝርያዎች ስለሚነጥቅ/ስለሚተካ ነው። ከዚያም በኋላ አጋንንት ወደ ተከተቡት አካላት መጥተው !!!

😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

💭 ባለፈው የመስቀል ደመራ በዓል ላይ ከአዲስ አበባ የሚተላለፈውን የቀጥታ ሥርጭት እየተከታተልኩ፤ የክብረ በዓሉ አስተዋዋቂው ሰውዬ‘ “ጤንነታችሁን ጠብቁ፤ ሂዱና ተከተቡ!” ልክ ሲሉ ከወንበሬ ላይ ልወድቅ ትንሽ ነበር የቀረኝ። እግዚኦ ነበር ያልኩት። የሚያሳዝነው ደግሞ ይህን እኵይ መልዕክት አስተውሎ ሊያርም የበቃ አንድም ወገን እስካሁን አለመስማቴ ነው።

ክትባቱ በአክሱም ጽዮን ላይ ለሚዘምቱትና በዘመቻውም ለሚተባበሩት ከሆነ፤ ዘራቸው ቢያልቅ የራሳቸው ጉዳይ ነው፤ ፈጠነም ዘገየም በተለይ ሰሜናውያን ክርስቲያኖችን ከኢትዮጵያ ምድር አጥፍተው ለብቻቸው ሊኖሩ ያቀዱት ጋላኦሮሞዎች ፍርዱን በቅርቡ ያገኙታል። እሳቱ ሲወርድባቸው፣ ወረርሽኙ ሲቆላቸው እናያለን! በሌላ በኩል ግን ይህን የአውሬ ክትባት የሚያስተዋውቁት እንደ እኝህና እምደ ዶ/ር ዘበነ ለማ ያሉ የደቡባውያኑ ኢትዮጵያ ዘስጋ ተወካዮች የሚሠሩትን ያውቃሉን? ! ወዮላቸው!

😲 A doctor recorded this video after verifying that it was possible to see a creature with tentacles through the eyes of an 11-year-old boy, who died after being jabbed …. And many more parasites spotted in the eyes of the vaxxed. Madre mía!

  • 😲 Wow! If you go to google translate, and check this in LATIN: cor ona virus = Heart Attack Virus
  • 😲ጉድ ነው! ወደ ጎግል ተርጓሚ ከሄዱ እና ይህንን በላቲን ውስጥ ይመልከቱ፡ cor ona virus = የልብ ህመም ቫይረስ

✞✞✞ ለፅንስትከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ አስቀድሞ በማኅፀን ለተፀነስከው ፅንስትህና በታኅሣስ ፳፬/24 ቀን ለተውለድከው መወለድም ሰላም እላለሁ።

ለዝክረ ስምከ ተክለ ሐይማኖት ሆይ የስምህ የመነሻ ፌደሉ ትዕምርተ መስቀል ለሆነው ስም አጠራርህ ሰላም እላለሁ። እሱም ገናና የከበረ ስም ነው።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከአረጋዊ ተክል የተገኘህ አዲስ የተክል አበባ ነህ። የሌዊና የይሑዳ ካህናት ይህ ሰማያዊ መልአክ ነውን ወይስ ምድራዊ ሰው እያሉ ስለ አንተ ይደነቃሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ስግደትህ በማዕረገ መላእክት ደረጃ ነውና አከናውነህ የሠራሃት ጸሎትህ ባለ ዘመናችን ሁሉ ከጦርነትና ከጽኑ መከራ ሁሉ ጠባቂ ትሁነን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ መሥዋዕትን የምታሣርግ ታላቅ ካህን የእግዚአብሔር ባለሟል ነህና ቀንዶቹ ዓሥር ከሆኑ ከእባብ መተናኮልና አንደበቱ ሁለት ከሆነ ሰው ፀብ በክንፈ ረድኤትህ ሠውረህ አድነኝ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ልጆችህ በዚህ ዓለም ብዙ መከራ ቢያገኛቸውም በአንተ ዘንድ ፍጹም ሰላምና እረፍትን እንደሚያገኙ አንተን ተስፋ ያደርጋሉ።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ ከሐዲዎችን የምትበቀል ቄርሎስ የተባልክ አንተ ተክለ ሐይማኖት ነህ እኮን።

ቅዱሱ አባት ተክለ ሐይማኖት ሆይ፤ የሥላሴን አንድነት ሦስትነት በማስተማር ዓዋጅ ነጋሪነትህ ፍጹም ድንቅ ነው። እባቡን በእርግጫ አንበሳውን በጡጫ ብለው የሚያልፉ የሴትና የወንድ ደቀ መዛሙርት በጸጋ ወልድሃልና።

ያለምንም ተድኅሮ በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ በተንኮል ወንድማማቾችን እርስ በርስ የሚያባሉትን፣ ደንፍተው የሚያጠቁንን፣ ወዳጅ መስለው ሊያጠፉን የፈለጉትን፣ የሚበክሉንን የእግዚአብሔር እና የክርስቶስ ቤተሰብ ጠላቶች የሆኑት ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል ይቅሰፋቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይቍረጣቸው፤ አሜን!!!

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

World Health Organization Publishes Video Calling COVID Jab Skeptics a ‘Major Killing Force’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 17, 2022

💭 “በእውነቱ ፀረ-ሳይንስ ጥቃት ነው የምለው የፀረ-ክትባት እንቅስቃሴ አሁን በአለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ ገዳይ ሃይል ሆኗል።” ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም የሚመሩት የዓለም ጤና ድርጅት (WHO)

💭 “Anti-Vaccine Activism, Which I Actually Call Anti-Science Aggression, Has Now Become A Major Killing Force Globally.„ WHO

ዋ! ዶ/ር ቴዎድሮስ፤ ብለናል! ይህን ተቋም ይመሩ ዘንድ የባቢሎን/ጴርጋሞን ጄኔቫ ከተማ ሉሲፈራውያኑ ከአክሱም ጽዮን እርስዎን የመረጡበት ምክኒያት መለኮታዊ መዘዝ ያለው ነው።

💭 የስዊዘርላንዷ ጄኔቫ ከተማ የሚከተሉትን ቁልፍ ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ታስተናግዳለች፤

  • ☆ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (UN)
  • ☆ የዓለም ጤና ድርጅት (WHO)
  • ☆ የዓለም ጤና ድርጅት (WTO)
  • ☆ በአውሬው ቢል ጌትስ ድጋፍ የተቋቋመው ‘የክትባት ጥምረት’ ተቋም (GAVI) (Gates)
  • ☆ አጋንንትን ለማስፈታት ታልሞ የተሰራው ሰርን (CERN) የተሰኘው ስውር የምርምር ጣብያ

የዚህ የሰርን (CERN) ተቋም ዋናው አላማ ሉሲፈራውያኑ በፈጠሩት የኑክሌር አፋጣኝ(Nuclear accelerator) አማካኝነት ለ፸/70 ትውልድ ታስረው የነበሩ አጋንንትን ለማስፈታት ታልሞ እየተሰራ ያለ ዋነኛ ፕሮጀክት ነው። CERN የሚለው ቃል cernunos ከሚባል የኬልቶች/ celtic አማልክት ስም የተወሰደ ሲሆን ትርጉሙም እንደ ባፎሜት ያለ ‘ቀንዳም አምላክ’ ማለት ነው። እንግዲህ በቀንዱ ላይ ቀለበት ያደርጋል እሱም የሞት እና ውልደት ምልክት መሆኑ ነው። ሉሲፈራውያኑ የእርሱን ቀለበት በሚመስል መልኩ በፈረንሳይ እና ስዊዘርላንድን ያቀፈ ከመሬት በታች ሶስት መቶ ጫማ ጥልቀት እና ሃያ ሰባት ኪሎሜትር እርዝመት ያለው ‘ሃድሮን ግጭት/ hadron collider’ ገንብተዋል። ይሄም collider አራት ትሪሊየን ኤሌክትሮን በመጠቀም ‘የአምላክ ቅንጣት/ god particle’ የተባለ ‘ጥቁር ቁስ አካል/dark matter’ ከብርሃን ፍጥነት ባልተናነሰ ድግግሞሽ እንዲዘዋወር ያደርጋል፤ ይኸም በ D ሞገድ/wave ኮምፒውተር ነው የሚታዘዘው። የመጨረሻ ግባቸውም አጋንንትን አምጥቶ ምድርን ለመቆጣጠርና ለማስገዛት ነው። እንግዲህ አገራችንን ጨምሮ ተግባራቸውን በመላው ዓለም እያየን ነው።

💭 ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ ሰሞን “ኮቪድ ወረርሽኝ ጋኔን ነው፤ 5ጂ ቴክኖሎጂም ማሰራጭያ ንዝረቱ ነው” በማለት አውስቼ ነበር።

👉 አይሁዱ ተመራማሪ | ለኮሮና መድኃኒቱ እጣን መሆኑን ብሉይ ኪዳን ጠቁሞናል፤ ቫይረሱ ጋኔን መሆኑን አረጋገጠልን!

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Bill Gates, Johns Hopkins, and The WHO Just Simulated Another Pandemic

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2022

ቢል ጌትስ፣ ጆንስ ሆፕኪንስ እና የዓለም ጤና ድርጅት ሌላ ከኮረና የባሰ ወረርሽኝ አስመስለዋል።

💭 “ወረርሽኙ ከኮቪድ-19 የበለጠ የሞት መጠን አለው” ተብሏል።

ቢል ጌትስ፣ ጆንስ ሆፕኪንስ እና ዶ/ር ቴድሮስ እንድሚሩት የተደረገው የዓለም ጤና ድርጅት በብራዚል አቅራቢያ ለሚመጣው አዲስ የኢንቴሮቫይረስ ዴስክቶፕ ወረርሽኝ ሙከራቸውን አጠናቅቀዋል። ቫይረሱ ከኮቪድ-19 ከፍ ያለ የሞት መጠን ያለው እና ተመጣጣኝ ባልሆነ መልኩ ህጻናትን ይጎዳል።

💭 The virus has a higher fatality rate than COVID-19

Bill Gates, Johns Hopkins, and the WHO completed a desktop simulation for a new Enterovirus originating near Brazil. The virus has a higher fatality rate than COVID-19 and disproportionately affects children.

______________

Posted in Ethiopia, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

666 ALERT: India-Made Cough Syrups Linked to Deaths of 66 Children in Gambia: WHO

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 6, 2022

👹 666 አውሬው በዓለም ፍጻሜ በእጅ አዙር

💭 የዓለም ጤና ድርጅት ዛሬ እንዳሳወቀው፤ በህንድየተሠራ ሳል ሲሮፕ በጋምቢያ ውስጥ ከ66 ህጻናት ሞት ጋር ተያይዟል። 😠😠😠 ዋይ! ዋይ! ዋይ! 😢😢😢

🐍 Maiden Pharmaceuticals: WHO Links Gambia Deaths to India-Made Cough Syrups

The World Health Organization has issued a product alert on four cough syrups made in India, linking them with 66 child deaths in The Gambia.

This came after an investigation into the deaths of children from kidney injuries in the West African country.

The health body is “conducting further investigation” with the firm – Maiden Pharmaceuticals – and Indian authorities.

It has also advised regulators to stop sale of the syrups.

India’s health ministry and drugs regulator are yet to officially comment on the WHO’s product alert, which it published on its website.

The BBC has emailed Maiden Pharmaceuticals for comment.

Indian government sources told the BBC on condition of anonymity that India’s drug regulator had launched an investigation after it was informed of the issue on 29 September.

The regulator has also asked the WHO to share its report establishing the “causal relation to death with the medical products in question”, they said.

The WHO findings, announced by Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus on Wednesday, came after samples of each of the four cough syrups were tested. It identified the medicines as Promethazine Oral Solution, Kofexmalin Baby Cough Syrup, Makoff Baby Cough Syrup and Magrip N Cold Syrup.The health body said that laboratory analysis had confirmed that the syrups contain “unacceptable amounts” of diethylene glycol and ethylene glycol, which are toxic to humans and can prove fatal when consumed.

The WHO said that so far, the products have been identified in The Gambia, but that they may have been distributed to other countries through informal markets.

“All batches of these products should be considered unsafe until they can be analysed by the relevant National Regulatory Authorities,” it added.

However, the sources cited above said that the company has exported these cough syrups “only to The Gambia so far”.

India produces a third of the world’s medicines, mostly in the form of generic drugs.

Home to some of the fastest growing pharmaceutical companies, the country is known as the “world’s pharmacy” and meets much of the medical needs of African nations.

Maiden Pharmaceuticals, which is based in the northern state of Haryana, exports its products to countries in Asia, Africa and Latin America, according to Reuters.

Medical officers in The Gambia first raised the alarm in July after dozens of children were diagnosed with serious kidney problems.

The Gambia’s director of health services, Mustapha Bittaye, told Reuters that the number of deaths had gone down in recent weeks and that the country had banned the sale of the products.

“However, until recently, some of the syrups were still being sold in private clinics and in hospitals,” he was quoted as saying.

👉 Courtesy: BBC + Arirang News Korea

👉 Just In: Lip Service:

💭 TIGRAY: PEACE MUST PREVAIL AND THOSE RESPONSIBLE FOR WAR ATROCITIES SHOULD BE HELD ACCOUNTABLE

In an urgency resolution on the recent humanitarian developments in Tigray, Ethiopia, most notably that of children, requested by our political group and today approved by the plenary, we strongly condemn the use of starvation as a method of warfare and we call on the EU and its Member States to adopt sanctions against perpetrators of human rights violations through the European Magnitsky Act. Children are at the centre of the suffering in northern Ethiopia. There are numerous reports of sexual abuse of children by both sides of the conflict and the use and recruitment of child soldiers by rebel forces. The warring parties must put an end to this.

Source: Renew Europe

______________

Posted in Ethiopia, Faith, Health | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WHO Chief: Lack of Help For Tigray, Ethiopia is Due to Skin Color | ለትግራይ የእርዳታ እጦት ምክኒያቱ ዘረኝነት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2022

“በሚያዝያ ወር ላይ ዶ/ር ቴድሮስ በሩሲያና ዩክሬይን ጦርነት ላይ አለም በይበልጥ ትኩረት ያደረገው በዘረኝነት ምክንያት ሊሆን እንደሚችል አውስተው ነበር።”

“In April, Tedros questioned if the world’s overwhelming focus on Russia’s war in Ukraine was due to racism”

💭 The head of the World Health Organization described the persistent crisis in Ethiopia’s Tigray region as “the worst disaster on Earth” and wondered aloud Wednesday if the reason global leaders have not responded was due to “the color of the skin of the people in Tigray.”

In an emotional statement at a press briefing, WHO Director-General Tedros Adhanom Ghebreyesus — himself an ethnic Tigrayan — said the situation caused by the ongoing conflict in his home country is worse than any other humanitarian crisis in the world.

Tedros asserted that the 6 million people in Tigray essentially cut off from the world have been “under siege” for the last 21 months. He described the Ukraine conflict as a crisis that has the global community potentially “sleepwalking into a nuclear war” that could be “the mother of all problems,” but argued the disaster in Tigray was far worse.

“I haven’t heard in the last few months any head of state talking about the Tigray situation anywhere in the developed world. Anywhere. Why?” Tedros asked.

“Maybe the reason is the color of the skin of the people in Tigray,” he said.

In April, Tedros questioned if the world’s overwhelming focus on Russia’s war in Ukraine was due to racism, although he acknowledged the conflict there had global consequences.

The conflict in Ethiopia began in November 2020, and little humanitarian aid arrived after Tigray forces retook much of the region in June 2021. Aid has started flowing more substantially in the last few months but is widely described as inadequate to meet the needs of the millions of people essentially trapped there.

The resumption of basic services and banking remains a key demand of the Tigray regional leaders. Journalists have not been allowed in.

Tedros said the people of Tigray had no access to medicine and telecommunications and were prevented from leaving the region. However, the International Committee of the Red Cross in recent months has reported shipments of some medications.

“Nowhere in the world you would see this level of cruelty, where it’s a government [that] punishes 6 million of its people for more than 21 months,” the WHO chief said. “The only thing we ask is, ‘Can the world come back to its senses and uphold humanity?’”

Tedros called on both the Ethiopian and Russian governments to end the crises in Tigray and Ukraine.

“If they want peace, they can make it happen and I urge them both to resolve” these issues, he said.

Also Wednesday, Ethiopia’s foreign ministry said a government committee had adopted a peace proposal and that it would be shared with the African Union envoy working on mediation. Basic services would follow a cease-fire, the statement said.

Tigray forces spokesman Getachew Reda dismissed the government statement, asserting in a tweet that “if anything, the Abiy Ahmed regime has made it abundantly clear that it has no appetite for peaceful negotiations except as delaying tactics.”

In a sign of just how cut off Tigray has been, a COVID-19 vaccination campaign was finally launched at the region’s flagship hospital only in July, an improvement from a months-long period of deprivation in which hospital workers described running out of essential medicines and trying to treat wounds with warm salt water. It was the first COVID-19 vaccination campaign in Tigray.

This was not the first time the WHO chief has spoken out about Tigray.

Earlier this year, the government of Ethiopia sent a letter to the World Health Organization, accusing Tedros of “misconduct” after his sharp criticism of the war and humanitarian crisis in the country.

The Ethiopian government said Tedros was using his office “to advance his political interest at the expense of Ethiopia” and said he continues to be an active member of the Tigray People’s Liberation Front; Tedros was Ethiopia’s foreign minister and health minister when the TPLF dominated the country’s ruling coalition.

When Tedros was confirmed for a second term as head of WHO, it was the first time a candidate’s home country had failed to nominate their own candidate.

Source

_______________

Posted in Ethiopia, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Dr. Tedros: Sadly, in Tigray, Ethiopia People Are Suffering Due to One of The Longest Blockades in History

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 11, 2022

💭 የሚያሳዝነው ግን በትግራይ ኢትዮጵያ በዓለም ታሪክ ካሉት ለረጅም ጊዜ የቆዩ እገዳዎች አንዱ በሆነው ከበባ ምክንያት ሰዎች እየተሰቃዩ ነው። የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስታት ከበባውን ባፋጣኝ እንዲያቆሙና የምግብና መድኃኒት አቅርቦቶችን ወደ ክልሉ በመደበኛነት እና በዘላቂነት እንዲያመጡ እና ለሰላም እንዲሠሩ እጠይቃለሁ

💭 Seven weeks ago a truce was called but there are still no way nowhere near enough supplies getting into the region only one convoy of 17 trunks of humanitarian assistance crossed into Tigray last week carrying food and water and sanitation supplies. Current supplies of food are too little to sustain life.

The health system has collapsed, people are starving to death and it is intentional. Things are so bad that journalists can not even access the region, removing the world’s eyes to what’s happening.

I Ask The Ethiopian And Eritrean Governments To End The Siege Now get supplies into the region on a regular and sustainable basis and work for peace.

______________

Posted in Ethiopia, Health, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WHO Chief Blames Racism For Greater Focus on Ukraine Than Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 14, 2022

💭 Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus says world ‘is not treating the human race the same way’ amid Tigray crisis

The head of the World Health Organization (WHO) has criticized the global community’s focus on the war in Ukraine, arguing that crises elsewhere, including in his home country of Ethiopia, are not being given equal consideration, possibly because the people affected are not white.

Dr Tedros Adhanom Ghebreyesus questioned whether “the world really gives equal attention to Black and white lives” given that ongoing emergencies in Ethiopia, Yemen, Afghanistan and Syria had garnered only a “fraction” of the concern for Ukraine.

Last month Tedros said there was “nowhere on Earth where the health of millions of people is more under threat” than Ethiopia’s Tigray region.

Since a truce was declared in Tigray three weeks ago, about 2,000 trucks should have been able to bring food, medicines and other essentials to the conflict-ridden area, he said during a virtual press briefing from Geneva on Wednesday. Instead, only about 20 trucks had arrived, he said.

“As we speak, people are dying of starvation,” said Tedros, a former health minister in Ethiopia and an ethnic Tigrayan. “This is one of the longest and worst sieges by both Eritrean and Ethiopian forces in modern history.”

He acknowledged that the war in Ukraine was globally significant, but asked whether other crises were being accorded enough attention.

“I need to be blunt and honest that the world is not treating the human race the same way,” he said. “Some are more equal than others.”

Tedros described the situation in Tigray as tragic and said he “hopes the world comes back to its senses and treats all human life equally”.

He also criticised the media’s failure to document atrocities in Ethiopia, noting that people had been burned alive. “I don’t even know if that was taken seriously by the media,” he said.

💭 An example that confirms the validity of Dr. Tedros’ observation

1. Britain will fly many asylum seekers 4,000 miles to Rwanda under a landmark plan to ‘take back control of illegal immigration’. Ministers have struck a ‘world-first’ deal with the East African nation to host migrants – including those who come to Britain across the Channel – while their claims are considered by the Home Office.

2. Homes for Ukraine refugee scheme launches in UK

The government has launched its Homes for Ukraine site for those wanting to host a refugee, with 100,000 signing up within the first day.

Housing and Communities Secretary Michael Gove said the UK had a history of “supporting the most vulnerable during their darkest hours”.

He said there would be no limit to how many Ukrainians could enter the UK under the visa sponsorship scheme.

Each household housing a refugee will be offered £350 a month, tax-free.

‘Diabolical’ UK visa scheme nearly forced family back to Ukraine

A UK sponsor from the Homes for Ukraine scheme has described the “diabolical” application process that nearly forced the refugees he is housing to return to a warzone.

Steve Dury from Langport, Somerset, was only able to accommodate two mothers and three children from Kharkiv, Ukraine, when his “desperate plea” led the Home Secretary’s office to intervene and see to the approval of the group’s final visa application for three-year-old Egor Svichkar.

Having applied for the scheme when it first opened on March 18, Egor’s four relatives had been staying in Warsaw and acquired their visas by the beginning of April, but a further delay left them waiting on Egor’s document until Monday.

____________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WHO Director-General: The World Must Condemn Human Rights Abuses in Tigray as It Does in Ukraine

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 8, 2022

💭 Dr. Tedros:

The Siege of Tigray is The Longest & Worst Siege in Modern History.

I Hope the World will give to Tigray a Fraction of Attention it Gave to Ukraine

👉 Unless they’re working together with the two cruel monsters, Abiy Ahmed Ali and Isaias Afewereki, the Tigray leaders have two options in the next four weeks:

  1. Surrender and leave Tigray
  2. March into Asmara or Addis Ababa to remove the evil monsters, Isaias Afewerki and Abiy Ahmed Ali

💭 ዶክተር ቴድሮስ፡

“የትግራይ ከበባ በዘመናዊ ታሪክ ውስጥ ረጅሙ እና አስከፊው ከበባ ነው።”

“አለም ለዩክሬን የሰጠውን የተወሰነ ትኩረት ለትግራይም እንደሚሰጥ ተስፋ አደርጋለሁ”

👉 ከሁለቱ ጨካኝ ጭራቆች፤ ከአብዮት አህመድ አሊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር አብረው ካልሰሩ በስተቀር የትግራይ መሪዎች በሚቀጥሉት አራት ሳምንታት ውስጥ ሁለት አማራጮች አሉዋቸው።

  1. እጅ ሰጥተው ከትግራይን ይውጡ
  2. ኢሳያስ አፈወርቂና አብይ አህመድ አሊ የተባሉትን ክፉ ጭራቆች ለማስወገድ ወደ አስመራ ወይም አዲስ አበባ ይዝመቱ

__________

Posted in Ethiopia, Health, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WHO Chief: World’s Worst Health Crisis is in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 16, 2022

💭 የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር፡የአለማችን አስከፊው የጤና ቀውስ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው

አብዛኛው የዓለም ትኩረት በዩክሬን ደም መፋሰስ ላይ ያተኮረ በመሆኑ፣ የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ በዛሬው ረቡዕ ዕለት እንዳሉት፤ “በምድር ላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ጤና አደጋ ላይ የወደቀበት ቦታ ከኢትዮጵያ የትግራይ ክልል በይበልጥ የከፋ የለም።”

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ በመጡበት በትግራይ ያለው ሁኔታ “አሰቃቂ” ነው ሲሉ ክልሉ ለአምስት መቶ ቀናት ያህል “ከውጭው ዓለም ተዘግቷል” ብለዋል።

ዶ/ር ቴድሮስ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፤ “ከታህሳስ ወር አጋማሽ ጀምሮ ምንም አይነት እርዳታ ለትግራይ አልደረሰም፣ በክልሉ በአለም ጤና ድርጅት የተገመገሙ ሶስት አራተኛው የጤና ተቋማት ወድመዋል፤” ብለዋል። በክልሉ አርባ ሺህ ለሚሆኑ የኤችአይቪ ተጠቂዎች ምንም አይነት ህክምና አለመኖሩን ተናግረዋል።

💭 As much of the world’s attention is focused on the bloodshed in Ukraine, the head of the World Health Organization saya there is ”nowhere on earth where the health of millions of people is more under threat” than Ethiopia’s Tigray region..

WHO director-general Tedros Adhanom Ghebreyesus said the situation in Tigray from where he hails was “catastrophic,” saying the region had been “sealed off from the outside world” for about 500 days.

“No food aid has been delivered since the middle of December,” Tedros told a press briefing, adding that about three quarters of health facilities assessed by WHO in the region had been destroyed. He said there was no treatment for about 40,000 people with HIV in the region.

“Yes, I’m from Tigray and this crisis affects me, my family and my friends very personally,” Tedros said. “But I, the director general of WHO, I have a duty to protect and promote health wherever it’s under threat,” he said. “And there is nowhere on earth where the health of millions of people is more under threat than Tigray.”

Tedros said the U.N. health agency had now documented 43 attacks on health care workers and facilities in Ukraine since the Russian invasion began last month.

WHO has now opened supply lines to many cities in Ukraine, but some access challenges remained. The agency continued to call for attacks on health workers and facilities to stop.

But Tedros said the crisis in Ukraine was “far from the only crisis to which WHO is responding,” citing ongoing problems in Yemen, Syria and Ethiopia.

Earlier this year, the government of Ethiopia sent a letter to the World Health Organization, accusing Tedros of “misconduct” after his sharp criticism of the war and humanitarian crisis in the country.

Source

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

W.H.O. Head Dr. Tedros Adhanom Carries Olympic Torch at Beijing Winter Games

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

👨‍⚕️ የአለም ጤና ድርጅት. ርዕሰ መስተዳድሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም በቤጂንግ የክረምት ጨዋታዎች የኦሎምፒክ ችቦ ተሸክመዋል 🔦

💭 Dr Tedros Adhanom (WHO Director-General),Dr. Thomas Bach (President of the International Olympic Committee), Ban Ki-moon (The eighth Secretary-General of the UN), Abdulla Shahid (President of the UN General Assembly run holding the Olympic torch for peace, health and Olympic values just before the opening ceremony of the Beijing Winter Olympics 2022.

👉 This video has been provided by IOC’s press service for publishing just for informative purposes.

/ር ቴድሮስ የቻይና ወዳጅ ናቸው ፥ ቻይና ግን ትግራይን ክዳ ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር አብራ ትሠራለች። ሕወሓት የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ለማንገስ በሚሊየን የሚቆጠሩ ጽዮናውያንን በማሰዋት ላይ ነው ፥ ቻይና ግን ለግራኝ አብዮት አህመድ ድሮኖችን እያቀበለች ከአረቦች፣ ኢራኖችና ቱርኮች ጋር ሆና የትግራይን ከተሞች በማስደብደብ ላይ ናት። የተገለባበጠባት አረመኔና ክፉ ዓለም!

👉 የሚከተለውን ጽሑፍ ከዓመት በፊት ነበር ያቀረብኩት፤

💭 እነ አቡነ ማትያስ፣ ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ ዶ/ር ሊያ ታደሰ እና አቶ ተወልደ ገብረ መድኅን በቦምብና በጥይት፣ በረሃብና በበሽታ በማለቅ ላይ ላለው የትግራይ ሕዝብ ምን ያደረጉለት በጎ ነገር አለ? አዲስ አበባ ያሉ ጽዮናውያን ምን እየጠበቁ ነው? የአክሱማውያን አስቴር እና መርዶክዮስ የት ናቸው?

It is very serious and curious; preparing for The # TigrayGenocide, evil Abiy Ahmed and his luciferian overlords brought Tigrayans to occupy key positions nationally and internationally:

👉 Mr Tewolde Gebre Mariam Tesfay, Chief Executive Officer of Ethiopian Airlines

👉 His Holiness Abune Mathias, Patriarch of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church

👉 Dr. Lia Tadesse Gebremedhin, Minister of Health of the Federal Democratic Republic of Ethiopia

👉 Dr. Tedros Adhanom Ghebreyesus. Director-General of the World Health Organization

____________

Posted in Ethiopia, Health, Infotainment, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: