Archive for December, 2019
The World Hates Us for Being Christians & Celebrating The NY on 9/11 – Nevertheless, Happy NY!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2019
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: 2020, Gregorian Calendar, New Year, Seasons Greetings | Leave a Comment »
በሕልምህ ነው በሉኝ | እውነት ይህ ሰው የእምዬ ኢትዮጵያ መሪ ነው?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2019
Better Watch Out, Oromo fascism is Coming to Town!
“ልዩ ጥቅም” እያሉ ከድሃው ኢትዮጵያዊ እና የአዲስ አበባ ነዋሪ ተሰረቆ ኦሮሚያ በተባሉት ባንኮች ለሠላሳ ዓመታት ያህል በተጠራቀመው የላብና ደም ገንዘብ የኦሮሚያ ልዩ ሀይል የተባለ ፀረ–ኢትዮጵያ ወራሪ ሠራዊት ገነቡ፤ አሁን ይህ የግራኝ አህመድ ጦር የገበረውን የአዲስ አበባ ነዋሪ ልክ እንደ ቀደመው ዘመን በአስቃቂ ሁኔታ ለመጨፍጨፍ በመዘጋጀት ላይ ይገኛል።
ፖለቲከኞች፣ የሕግ ሰዎችና ጋዜጠኞች እስኪ ጠቅላይ ሚንስትር የተባለውን ሰው ሰለዚህ ጉዳይ ጠይቁት? ኢትዮጵያዊ የሆኑ ባለሥልጣናት (ካሉ) ወንበዴውን አብዮት አህመድን በመክዳት ለምንድን ነው ከስልጣን የማይወርዱት? ፕሬዚደንቷ ሳህለ ወርቅ ምን እየሠራች ነው? ለምንድን ነው ከስልጣን የማትወርደው?
ኦሮሚያ በተባለው የምድር ሲዖል ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ሲጨፈጨፉ፣ ዓብያተ ክርስቲያናቱ ሲቃጠሉና ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ከክልሉ እንደ ከብት ሲጠረፉ እስካሁን ፀጥ ያለው ሰፊው የኦሮሞ ማሕበረሰብ ለመሆኑ በዚህ ጉዳይ ላይ ምን ያስብ ይሆን? ከማንስ ወገን ነው? ከኢትዮጵያ ጋር ይሰለፋል ወይንስ ከጠላቶቿ ጋር? መጪዎቹ ወራት በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ወራት ናቸው። ደጋግሜ የምለው ነው፤ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆናችሁ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን፡ መዳን ከፈለጋችሁ ጊዜው እያለቀ ነውና “ኦሮሞነታችሁን” ዛሬውኑ ካዱ!
እነ በቀለ ገርባ፣ ጃዋር መሀመድና ሌሎቹ ፍዬሎች በኢትዮጵያ እና ክርስትናዋ ላይ መነሳታቸው ትክክለኛውን የኦሮም ማንነንት ማንፀባረቃቸው ነው፤ በዚህም፡ የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነውና፡ እነሱም ትክክል ናቸው፤ ኦሮሞነት ባሕሉም ቋንቋውም ከኢትዮጵያዊነት እና ተዋሕዶ ክርስትና ጋር አብሮ አይሄድም፤ ለትህትና ሲባል የተደበቀው ሐቅ ወደድንም ጠላንም ዛሬ መውጣት አለበት። እደግመዋለሁ ኦሮምኛ ተናጋሪ የተዋሕዶ ወንድሞችና እህቶች ዲያብሎስ ያመጣባችሁን “ኦሮሞነታችሁን” ከእነ ገዳ ባሕሉ እና ቋንቋው እርግፍ አድርጋችሁ ተውት! ላቲኑን እንጂ ሌላ ምንም የምታጡት ነገር የለም! በተቃራኒው ነፃ ትወጣላችሁ፤ ነፍሳችሁንም ታድናላችሁ እንጂ።
_________________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ቄሮ, ቅሌታም, አብይ አህመድ, አታላይ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ወራዳ, ዘር ማጥፋት, ግራኝ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »
ፀረ-ኢትዮጵያው የፋሽስት ኦሮሞ ሠራዊት ጡንቻውን ለአዲስ አበባ አሳየ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 31, 2019
___________________________
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: 2012 ዓ.ም, ልዩ ሀይል, ልዩ ኃይል, ሠራዊት, አብይ አህመድ, አጋንንት, ኦሮሚያ, የፀሐይ ግርጃ, ጂሃድ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጨለማ, ፀረ-ኢትዮጵያ ዘመቻ, ፋስሽት ኢጣልያ, ፋሺዝም, ፪ሺ፲፪, Fascism | Leave a Comment »
ሶማሌዎችና ሳውዲዎች አንበጣን መመገብ ጀምረዋል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2019
የአንበጣው መንጋ በኢትዮጵያ የማስጠንቀቂያውን ደወል ደውሎ ካለፈ በኋላ አሁን ወደ ሶማሊያ እና ሳውዲ አረቢያ አምርቷል። ሶማሌዎች“ከአሳ የበለጠ ጣፋጭ ምግብ”“ልጆቻችን ከአንበጣ በቀር የሚበሉት ሌላ ነገር የለም” በማለት አንበጣውን ጠብሰው በመቆርጠም ላይ ናቸው።
በሳውዲ አረቢያ ደግሞ “አንበጣው አላህ የሰጠን ምግብ” ነው በማለት የአንበጣ መሸጫ የገበያ ቦታዎች ተከፍተዋል። ምግብ ቤት ውስጥ አንድ የአንበጣ ጥብስ እስከ ሁለት መቶ ሃምሳ የአሜሪካ ዶላር እንደሚያወጣ ተገልጿል።
__________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: ምግብ, ሳውዲ አረቢያ, ሶማሊያ, አንበጣ, Desert, Food, Locusts, Saudi Arabia, Somalia | Leave a Comment »
የፀሐይ ግርዶሽ ፥ ጋኔን ፀሐይን በላት – የዋቄዮ-አላህ ቄሮ አንበጣ መንጋ በምስራቅ አፍሪቃ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2019
ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም፤ አሁን የገጠመን ነገር ከዛሬ 500 ዓመት ከገጠመን ችግር ቢብስ እንጂ አያንስም በክርስቶስ ተቃዋሚው ሠራዊት ተከበናል።
ልብ እንበል፦ 1000 ክርስቲያኖችን ከገደሉ በኋላ 100 ሙስሊሞችን ይገድላሉ ፥ 100 ዓብያተ ክርስቲያናትን ካቃጠሉ በኋላ 10 መስጊዶችን ያቃጥላሉ። ገዳዩች፣ አቃጣዮቹ እነርሱው፣ ተበዳዮቹም ከሳሾቹም እነርሱው። የጂሃድ አካሄድ እንዲህ ነበር፣ እንዲህ ነው፣ እስከሚወገድ ድረስ እንዲህ ይሆናል!
አዎ ፕሮቴስታንቱ ምዕራብ (ዔሳው)፣ ቱርክ፣ ሳውዲና ኢራን/ፋርስ (እስማኤል) በቀድሞዋ የኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪቃ ግዛቶች የጥፋት ጂሃዳቸውን በማጧጧፍ ላይ ናቸው።
ሳውዲ ገንዘብ ታቅብላለች፣ ምዕራቡ መሣሪያ ይሸጣል ቱርክ ታሰለጥናለች።
በሞቃዲሾ የተፈጸመው ጥቃት በቱርክ የተቀነባበረ ነው። ሁለት ቱርኮች መሞታቸውም ታውቋል። ቱርክ ከምድሯ ውጭ ከፍተኛ የውትድርና እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያለችው በሶማሊያና በሱዳን ነው። ቱርክ በሊቢያም ለመዝመት እየተዘጋጀች ነው። የኦቶማን ህልሟን ለማሟላትና ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን ገናናነቷን ለመመለስ በተለይ ግብጽን መቆጣጠር እንደሚገባት ተረድተዋለች። ለጊዜው በፕሬዚደንቶች ኤርዶጋን እና አል–ሲሲ መካከል የጠላትነት መንፈስ ሰፍኖ ይታያል፤ እንዲያውም ቱርክ ግብጽን በጠላትነት ማየቱን መርጣለች፤ ሰልዚህ ቱርክ ግብጽን ለማንበርከክ አባይን መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ ተረድተዋለች። ይህ የኢትዮጵያ ኃላፊነትና ተግባር መሆን ነበረበት፤ ግን ኢትዮጵያ በራሷ ከሃዲ ትውልድ ስለተራቆተችና ሰለደከመች አውሬዎቹ ቱርኮችና አረቦች የኢትዮጵያ ዙሪያ ቀስ በቀስ አጥረው ከተቆጣጠሩ በኋላ አዲስ አበባ ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት ግራኝ አብዮት አህመድ አማካኝነት የአባይን ምንጭ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሠራዊታቸውን ይልካሉ። “ቤኒሻንጉል የተሰኘው ክልል ያለምክኒያት አልተፈጠረም፤ ነዋሪዎቹም ያለምክኒያት መሀመዳውያን እንዲሆኑ እና አሁን የዘር ማጽዳት ዘመቻውን እንዲያጧጡፉ አልተደረገም።
የጢግሮስ እና ኤፍራጥስ ወንጆች ምንጭ የሆነችው ቱርክ “አታቱርክ” በተሰኘው አንጋፍ ግድብ አማካኝነት ሶሪያን እና ኢራቅን ለውሃው እንዲከፍሉ እስከ ማድረግ ድረስ በቁጥጥሯ ሥር አስገብታቸዋለች። በግድብ ጉዳይ በቂ ልምድ አላት ማለት ነው።
የዲያብሎስ ሠራዊት በኢትዮጵያ ዙሪያ በመሠፈር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ከጀመረ ቆየ፤ አልሰማም አላይም ያለው ደካማው የኢትዮጵያ ትውልድ ግን በአለፈው የዓፄ ሚኒልክ ታሪክ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ ተጠምዶ ሌት ተቀን ጊዜና ጉልበቱን በማጥፋት ላይ ይገኛል። የዋቄዮ–አላህ ልጆች ይህን ያህል ያታሉህ? ሃፍረት ነው!
በስተምስራቅ በዳግማዊ ማህዲ የሚመራው የሱዳን ሠራዊት እነ ጄነራል ሳሞራን በማስተባበር ላይ ይገኛል፤ በቱርክና ኳታር የሚደገፈው የሶማሊያ እና ኦሮሚያ የግራኝ አህመድ ሠራዊት በፈጣን መልክ በመሰልጠንና እስከ አፍንጫው በመታጠቅ ላይ ነው፤ በጂቡቲ እና ባሕረ ነጋሽ (ኤርትራ) በኩል ከሃዲው ኢሳያስ አፈወርቂ ጦሩን በማነሳሳት ላይ ነው፤ የዚህ ሁሉ ግድ እና የጥፋቱ ኦርኬስትራ አቀናጁና አስተባባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ ነው። ግንባሩን የሚያፈርሰው ጀግና ኢትዮጵያዊ ፈጥኖ ይምጣበትና።
የኢትዮጵያን ድንኳኖች በማስጨነቅ ላይ የዲያብሎስ ሠራዊት “ኩሽ” የሚባለውን ጉዳይ ደግሞ ደጋግሞ በማንሳት ላይ ነው። ይህም ያለምክኒያት አይደለም። ለዚህ ዋናው ምክኒያቱ የፕሮቴስታንቱ ዓለም በእራሱ ፈቃድ ተርጉሞ የጻፈውን የሚከተለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት በፍጥነት ለማስፈጸም ሰለሚሻ ነው። በጣም ቸኩለዋል።
የፕሮቴስታንቶች መጽሐፍ ቅዱስ “ኢትዮጵያን” “ኩሽ” እያለ ነው የተረጎመው።
[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰፥፫፡፮]
“የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው፥ የደመና ቀን፥ የአሕዛብ ጊዜ ይሆናል።
ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል፥ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል፤ የተገደሉትም በግብጽ ውስጥ ይወድቃሉ፥ ብዛትዋንም ይወስዳሉ፥ መሠረትዋም ይፈርሳል።
ኢትዮጵያና ፉጥ ሉድም የተደባለቀም ሕዝብ ሁሉ ኩብም ቃል ኪዳንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ።
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።”
[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፥፭፡፮]
“ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥
ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።”
_____________________________
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Antichrist, ሐረርጌ, ሙስሊሞች, ሶማሊያ, ቱርክ, አሕዛብ, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, እስልምና, ኦሮሚያ, ክርስቲያኖች, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ጂሃድ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Somalia, Terror, Turkey | Leave a Comment »
የምናመልከው እግዚአብሔር አምላክ በዙሪያችን ከሚነደው እሳት ሊያድነን ይችላል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2019
___________:_____________
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሚሳቅ, ሲድራቅ, ቅዱስ ገብርኤል, ባቢሎን, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, ናቡከደነፆር, አብደናጐን, ኢትዮጵያ, እቶን እሳት, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጣዖት አምልኮ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
ቃላት የለኝም | መልዕክቱ ምን ይሆን?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 29, 2019
በዛሬው የቅዱስ ገብርኤል ዕለት ያጋጠመኝ ይህ ነው
+___________________________+
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Archangel, ሰማይ, ስጎ, ቅዱስ ገብርኤል, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, አጋጣሚ, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የኢትዮጵያ ካርታ, ጀንበር ስትጠልቅ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, St. Gabriel | Leave a Comment »
ኃያሉ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል የሃገራችንን የውስጥና የውጭ ጠላቶች በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 28, 2019
አዲስ አበባ፡ የብርሃናተ ዓለም ቅዱስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን። ከብዙ ዓመታት ፈተና በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ለዚህች ውብ ቤተክርስቲያን ደጅ አበቃኝ፤ እዚያም በጣም ትሑት ከሆኑ የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ጋር አገናኘኝ፣ ደመናው ላይም ቅዱስ ገብርኤልን አሳያኝ፤ (በሰተጎን የሚታየው ዓይኑና ቅንድቡ ቁልጭ ብሎ ይታያል) እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
የቅዱሳኑን የቅዱስ ጴጥሮስንና ቅዱስ ጳውሎስን ፍኖት የተከተሉትን በሃገራችን እና በሊቢያ የተሰውትን ተዋሕዶ ሰማዕታት ሁሌም የምናስባቸው የምንዘክራቸው ናቸው።
ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ጣላቸው፤ እናመልክት ለሱ እናስታውስ ጠዋት ማታ እንዲያስተራርቀን ለምኖ ከጌታ
እንኳን ለታህሳስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን!!!
[የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፲፪:]
፮ ሄሮድስም ሊያወጣው ባሰበ ጊዜ፥ በዚያች ሌሊት ጴጥሮስ በሁለት ሰንሰለት ታስሮ ከሁለት ወታደሮች መካከል ተኝቶ ነበር፤ ጠባቂዎችም በደጁ ፊት ሆነው ወኅኒውን ይጠብቁ ነበር።
፯ እነሆም፥ የጌታ መልአክ ቀረበ በቤትም ውስጥ ብርሃን በራ፤ ጴጥሮስንም ጎድኑን መትቶ አነቃውና። ፈጥነህ ተነሣ አለው። ሰንሰለቶቹም ከእጁ ወደቁ።
፰ መልአኩም። ታጠቅና ጫማህን አግባ አለው፥ እንዲሁም አደረገ።
፱ ልብስህንም ልበስና ተከተለኝ አለው። ወጥቶም ተከተለው፤ ራእይንም የሚያይ ይመስለው ነበር እንጂ በመልአኩ የሚደረገው ነገር እውነት እንደ ሆነ አላወቀም።
______________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Archangel, ቁልቢ, ቁልቢ ገብርኤል, ቅዱስ ገብርኤል, ታሕሳስ ፪ሺ፲፪, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጴጥሮስ ወጳውሎስ, ጽላተ ገብር, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Qulibi Gebriel, St. Gabriel | Leave a Comment »
Ethiopia Warns the World | The Days of Punishment are Coming, the Days of Reckoning are at Hand
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 27, 2019
The current year according to the Ethiopian calendar is 2012.
Judgment Day Coming Soon…
Starting at 1 Minute and 22 Seconds – God’s Just punishment on the Luciferian Nations of the Orient and the Occident, their Military Industrial Complex and Multinational Companies.
+________________________+
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: Anti-Ethiopia, ተንኮል, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥላቻ, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Global Companies, God's Warning, Judgment Day, The East, The West | Leave a Comment »
ፈተና በኦርቶዶክሱ ዓለም | የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ከእስክንድርያ ፓትርያርክ ጋር የነበራትን ግንኙነት አቋረጠች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 27, 2019
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የዩክሬን አዲስ ገለልተኛ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቅና ለመስጠት ውሳኔዋን ተከትሎ በአፍሪካ ከምስራቅ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መሪ ጋር ግንኙነቱን አቋርጣለች።
በምስራቁ ግሪክ ኦርቶዶክስ የግብጽና መላው አፍሪቃ ፓትሪያርክ ለዩክሬን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቅና መስጠታቸውን ተከትሎ ነው የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግንኙነትን ለማቋረጥ የወሰነችው።
የ የሞስኮና መላው ሩስያ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በትናንትናው ሐሙስ መገባደጃ ላይ በግብጽ የእስክንድርያውና መላው አፍሪቃ ጳጳስ ከቴዎድሮስ ፪ኛ ጋር ያሉትን ሁሉንም ግንኙነቶች ለማቋረጥ ወስናለች፡
ሆኖም ውሳኔውን ከማይደግፉት የግብጽ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት ጋር በህብረት እንደምትቆይ ገልጻለች፡፡
ቅዱስ ሲኖዶስም በአፍሪቃ የሚገኙ የአኅጉር ስብከት አገልግሎቶች ከእስክንድርያ ፓትርያርክ መስተደዳደር እንዲወገድ እና በቀጥታ በሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ኪሪል አመራር ሥር እንዲሆኑ ወስኗል፡፡
እርምጃው የጥር ወር ውሳኔን ተከትሎ ከሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጋር ለዘመናት የኖረችውን የዩክሬን አዲሱ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ከመላው ሩሲያ ኦሮቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንድትገነጠልና ነፃነትም እንዲሰጣት ለማድረግ የቁስጥንጥንያውን ፓትርያርኩ ባቶሎሜው የመጀመሪያውን ውሳኔ ተከትሎ ነው፡፡
ወገኖቼ፡ ይህ የክፍፍል ወረርሽኝ ቀላል ነገር እንዳይመስለን። ሁላችንንም የሚመለከት ጉዳይ ነውና። ምንም እንኳን በእስክንድርያ ተቀማጭነት ያላት የምስራቁ ግሪክ ኦርቶዶክስ የግብጽና መላው አፍሪቃ ቤተክርስቲያን ከኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተለየች ብትሆንም የግብጽም ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አንዳንድ ደስ የማያሰኙ አካሄዶችን ስትራመድ ትታያለች። በአረብ ሙስሊሞች ተጽእኖ ሥር የወደቀችው ይህች ታሪካዊት ቤተክርስቲያን በጣም ብዙ ፈተናዎችን በመጋፈጥ ላይ ነች።
የግብጻውያን ትንኮሳ የቆየና የኖረ ነው። ኢትዮጵያ መንግሥቷ የደከመ ሲመስላቸው አጋጣሚውን እየተጠቀሙ የግል ንብረቶቻችንና ይዞታዎቻችንን በሙሉ ሲነጥቁን፣ አባቶቻችንን ሲያንገላቱና ሲደበድቡ (አቡነ ማትያስ ያውቁታል)የኖሩ መሆናቸው የሚታወቅ ነው።
በኢትዮጵያውያን ዘንድ በተለየ ቅድስና የሚታዩት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳይቀር የኢትዮጵያን ገዳማት “ለመንጠቅ”ቅሽሽ ሳይላቸው አልፈዋል። አንዳንዴ ግብጻውያን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ የሚፈጽሙትን ግፍ (አር ሱልጣን)ለሚያይ ሰው የግብጻውያን ክርስትና በአፍንጫዬ ይውጣ ነው የሚያሰኘው። በአህዛብ ተጽእኖ ሥር እንደወደቁ ነው የሚያሳየው። ከአህያ ጋር የዋለች…እንዲሉ። ከዱር አህያው ከእስማኤል ጋር አብሮ መኖር እንዲህ ያደርጋልና።
እኔ በግሌ በጣም የማከብራቸው የቀድሞው የግብጽ ፓትርያርክ አቡነ ሴኑዳ አማላኪቶቹን ፍልስጤማውያንንና አረብ ሙስሊሞችን ለማስደስት ሲሉ ኮፕት ግብጻውያን ወደ እስራኤል እንዳይጓዙ በአዋጅ መከልከላቸውን ስሰማ በጣም ነበር ያዘንኩባቸው፤ ብዙ ክርስቲያን ግብጻውያንም በኋላ ላይ “አይ ባባ” እያሉ ያዝኑባቸው ነበር። በሳቸው ጊዜ የአረብ ፖለቲከኞቹ በምዕራባውያኑ እርዳታ ኤርትራን ከገነጠሉ በኋላ “የኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን” ከእናት ቤተክርስቲያኗ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንድትገነጠል ያደረገችው የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ነበረች። እንደተገነጠለችም እውቅና ሰጥታ በሥሯ ያደረገቻት ይህችው ቤተክርስቲያን ነበረች። የግብጽ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በግብጽ መንግሥት የዲፕሎማሲ ዕርዳታ የሚደገፍ ነው። በመካከለኛው ምስራቅ ላለው ፖለቲካ እስራኤል የአረብ ሙስሊሙን ዓለም ተፅዕኖ ለመቋቋም ይረዳት ዘንድ ግብጽን በአረቦች ዘንድ ተደማጭ ናት የምትባለዋን ግብፅን በእጅጉ ትፈልጋታለች። ግብፅም ለእስራኤል ድጋፏን በሰጠች ቁጥር አሜሪካ ለግብጽ የፖለቲካ፣ የውትድርና እና የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ፍላጎቷን ታሟላላታለች።
ዛሬ ሩሲያና ዩክሬንን በተመለከተ ግብጽና ቤተክርስቲያኗ እየወሰደችው ያለው እርምጃ ተመሳሳይ ነው። በአንድ በኩል ግብጽ ከሩሲያም ከአሜሪካም የጦር መሣሪያዎችን በብዛት ትሸምታለች። በቅርቡ እንኳን አባይን አስመልክቶ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ በሩሲያው ሶቺ ከኢትዮጵያ ህገ–ወጥ መሪዎች ጋር ከተገናኘ በኋላ በጥቂት ቀናት ውስጥ ተመሳሳይ ስብሰባ በአሜሪካ ለማድረግ በቅቷል። እስኪ እናነጻጽረው፦ የግብጽ መንግስት፣ የግብጽ ቤተክርስቲያንና የግብጽ ሙስሊሞች ሁሉም በአንድነት ለሃገራቸው ግብጽ የቆሙ ናቸው ፥ በተቃራኒው የኢትዮጵያ መንግስትና የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ኢትዮጵያን እየከዱ ነው፤ በግብጽና በኢትዮጵያ መካከል ጦርነት ቢቀሰቀስ ከግብጽ ጎን እንደሚሰለፉ አያጠራጥርም፤ ታሪክም የሚያስተምረን ይህ ነው።
አሁን ደግሞ፤ በሃገሩ የምትገኘው የምስራቅ ግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በቀጥታ ለማይመለከታት ለዩክሬይን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቅና መስጠቷ ከአባይ ወንዝ ጋር የተያያዘ ሊሆን ይችላል። የግብጹ ፕሬዚደንት አል–ሲሲ በአባይ ጉዳይ የአሜሪካን ድጋፍ ለማግኘት አሜሪካ በዩክሬይን በምትከተለው የፀረ–ሩሲያ መስመር ላይ መሰለፍ ይሻል፤ የኮፕት ኦርቶዶክስ ፓትርያርክ ቴዎድሮስም ከግብጽ መንግስት በኩል አስፈላጊውን ድጋፍ ለማግኘት ሲል ፀረ–ሩሲያ እና ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነ አቋም መያዝ ይኖርባቸዋል። እነዚህ ብልሹ ባለሥልጣናት “የኦሮሚያ ቤተክህነት” የተሰኘውን የዲያብሎስ ህልምም ከማሟላት ወደኋላ እንደማይሉ ማወቅ ይኖርብናል።
በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ መንጋጋ ውስጥ የገባቸው የቁስጥንጥንያ ቤተክርስቲያንም እንዲሁ ከሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን ጋር ከተደመረች ቆይታለች፡፡ የግሪክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንም ለዩክሪየን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እውቅናዋን ሰጥታለች። ለረጅም ጊዜ፡ በሶቪየት ሕብረት ዘመን ሳይቀር በዘውገኝነት ጋኔን የተያዘችው ዩክሬንም ብዙ ውለታ የዋለችላትን እህቷን ኦርቶዶክስ ሩሲያን ለመተናኮል በሉሲፈራውያኑ ተመርጣለች። ከዝብግኒው ብረዥንስኪ እስከ ጆን ማኬንና ጆርጅ ሶሮስ ድርሰ ሁሉም ቤተክርስትያን ነፃነትን ለመስጠት የተሰጠው ውሳኔ የኦርቶዶክስ ዓለምን ለሁለት ከፍሎ የነበረ ሲሆን አንዳንድ አብያተ ክርስቲያናት የሚደግፉ ሲሆን ሌሎችም እንቅስቃሴውን የሚተቹ ናቸው።
የኦርቶዶክስ ሰርቢያን ዋና ከተማን ቤልግራድን በትንሣኤ ሰንበት በቦንብ ጣይ አውሮፕላኖች የደበደበው የሉሲፈራውያን ኔቶ ድርጅት በኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም፡ በተለይ በተራራማዋ ተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ጦሩን ለማዝመት ያው ላለፉት ሃያ ዓመታት በተራራማው አፍጋኒስታን በመለማመድ ላይ ይገኛል። ይህን ሁሉ ጊዜ በአፍጋኒስታን ምን ይሠራሉ? ብለን እንጠይቅ።
ከሁለት ዓመታት በፊት፤ የሉሲፈራውያኑ ተቋም ሲ.አይ.ኤ በግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራውን መፈንቅለ መንግስት ገና ከማካሄዱ በፊት የሚከተለውን ጽሑፍ አቅርቤ ነበር፦
ቅዱስ ሚካኤል + ኢየሩሳሌም + ያልተባበሩት መንግሥታት + የኢትዮጵያ ድምጽ
የኢትዮጵያ ልጆች ይህችን የ ቅ/ ሚካኤል ዕለት እናስታውስ፤
ወንድሞቻችንን በባርነት ከምሸጡት፣ እህቶቻችንን ከፎቅ እየወረወሩ ከሚገድሉት አርቦች ጋር ከአርቦች ጋር በማበር የኢትዮጵያን የድጋፍ ድምጽ በተባበሩት መንግሥታት እንድንሰጥ ተደርገናል። ዓጼ ኃ/ ሥላሴም ተምሳሳይ ድርጊት ከፈጸሙ በኋላ ነበር፤ ኢትዮጵያችን በጣም አስከፊ በሆነ መልክ እንድትራቆትና እንድትደቅ ሁለት ትውልድ እንዲጠፋ የተደረገው።
የግድ አሜሪካንና እስራኤልን መደገፍ የለብንም፡ ለዚህም እንደነ ቤኒን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ኡጋንዳ፣ ኬንያ፣ ሌሶቱ፣ ማላዊ፣ ጊኒ ኤኳተሪያል፣ ፊሊፒንስ፣ ኮሎምቢያ፣ ፓናማ፣ አውስትራሊያ፣ አርጀንቲና፣ ቦስኒያ፣ ፖላንድ፣ ሮማኒያ ወዘተ የመሳሰሉት 15 አገሮች በገልተኝነት ድምጽ ከመስጠት መቆጠብ ነበረብን።
የሚያሳዝነው እስራኤልን ወይም አሜሪካን አለመደገፋችን ሳይሆን አረቦችን መደገፋችን ነው! አገራችን ከፍየል አገራት ጋር አብራ መሰለፍ አልነበረባትም። ያልተባበሩት መንግሥታት በሊቢያ ስለሚካሄደው የባርነት ንግድና በእስላም አገሮች የሚታየው የክርስቲያኖች ጭፍጨፋን ልክ እንደዚህ በደንብ መውገዝ ነበረበት እንጂ ኢምባሲ ተዛወረ አልተዛወረ እንደ ትልቅ ነገር ተቆጥሮ የተለየ ሤራ መጠንሰስ አልነበረበትም። ወስላቶች!
እስራኤላውያን ለክፉም ሆነ ለበጎ በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ልዩ የሆነ አትኩሮት ነው ያላቸው። ግብጽም፡ ልክ እንደ ቀድሞው በደስታ ጮቤ ትረግጣለች፤ ፍርሀት የተጫነው የመረጋጋት መመሪያ ሠርቶ አያውቅም።
ከ800 ዓመታት በፊት በመሀመዳውያን ላይ ቅስም የሚሰብር ድል የተቀዳጀቸው ስፔይን (በዚህም፤ ኢትዮጵያ፡ ስፔይንና ፖርቱጋልን በመርዳት በይፋ የማይታወቅ ከፍተኛ ሚና ተጫውታለች፤ ሌላ ጊዜ..) ያው በካታላንውያን በኩል ኃይለኛ ፈተና ገጥሟታል፤ በዛሬው ዕለት በካታሎኒያም የተካሄደው ምርጫ ብዙ መዘዝ አለው። ካታሉኒያ + ቫሎኒያ + ባቫሪያ + ኤርትራ + ኦሮሚያ + ክሮአስያ + ስኮትላንድ + ቱርክ + ዩክሬየን + ኩቤክ + እነዚህ ግዛቶች የአመጸኞቹ አለቃ ሰይጣን በክርስቲያን ሕዝቦች ላይ እንዲያምጹ ያዘጋጃቸው ግዛቶች ናቸው። በጌታችን ልደት ዋዜማም ይህ ሁሉ መከሰቱ ያለምክኒያት አይደለም።
የድምጽ ሰጪ አገሮች ሰንጠረዡም በኢትዮጵያ ሦስት ቀለሞች፤ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ያሸበረቀ ነው። አረንጓዴ፤ አረቦች የሰረቁት የእስላም ቀለም ሆኗል፤ ቢጫ ገለልተኞች፣ ቀይ ደግሞ አመሪካና እስራኤል የደገፉት ናቸው። በጣም አስገራሚ ነው! የ ሄጌል Thesis–Antithesis–Synthesis ሞዴል
ይህን የታህሳስ ፲፪ ፥ ፪ሺ፲ ዓ.ም ዕለትን በደንብ እናስታውስ።“
________________________
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: Anti-Orthodox, ቁስጥንጥናይ, ኢትዮጵያ, ክፍፍል, ዩክሬይን, ግብጽ, ፀረ-ኦርቶዶክስ ዘመቻ, ፓትርያርክ ቴዎድሮስ, ፓትርያርክ ኪሪል, Egyptian Patriarchate, Russian Patriarchate, Schism, Ukraine | Leave a Comment »