Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World

Archive for the ‘Conspiracies’ Category

የዶ/ር አህመድንና የግብጽን ሤራ የሚመለከተው ቪዲዮ ከቀረበ በሰዓታት ውስጥ ታዋቂው የግብጽ መስጊድ አቅራቢያ ቦምብ ፈነዳ

Posted by addisethiopia on February 18, 2019

ዝርዝሩ ገና በመውጣት ላይ ነው። የሱኒ እስልምና ዋና ማዕከል በሆነው በአልአዛር መስጊድና ዩኒቨርሲቲ አቅራቢያ አንድ አጥፍቶ ጠፊ ኃይለኛ ቦምብ ማንፈዳቱንና የተገደሉ ሰዎች መኖራቸውን ተነግሯል።

ዜናውን የሰበረውም ባለፈው ህዳር ላይ

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መዘግየት ከ አላህ የተገኘ ትልቅ ስጦታ ነው”፤ ግድቡን ለማፍረስ መሀንዲሶች እንልክላችኋለን”

በማለት በእኛ በኢትዮጵያውያን ላይ የተሳለቀብን ዜና አቅራቢ፡ አሚር አዲብ ነው።

ዋውው! አሁን ለፍርድ ብዙ መጠበቅ የለብንም ሁሉም ከች እያለ ነው። የአባይ ጉዳይ እና የእህቶቻችን ወደ ሳውዲ መሄድ እግዚአብሔርን እንዳስቆጣው እኔንም በጣም አስቆጥቶኛል።

አሁንም በድጋሚ፡ በግብጽ እና ሳውዲ ላይ፡ እንዲሁም በተባባሪዎቻቸው ሁሉ ላይ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው!!!

_________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአብይና ግብፅ የአባይ ግድብ ድብቅ ሴራ ሲጋለጥ

Posted by addisethiopia on February 18, 2019

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ለአሜሪካ ውድቀት አስተዋጽዖ ታበረክት ዘንድ የተላከችው ሶማሊያዊት ጉድ ፈላባት፤ አይሁዶችን መሳደብ በመጀመሯ

Posted by addisethiopia on February 11, 2019

ከተመረጠች ግማሽ ዓመት እንኩና ሳይሞላት በየሳምንቱ ፀረአይሁድና ፀረእስራኤል ጽሑፎችን እንዳፈቀዳት ትጽፋለች፤ ማን ይሆን ከጀርባዋ ያለው? ማንስ አደፋፈራት?

የዚህች ሴትዮ ድፍረት የሁሉንም ፓርቲዎች ተወካዮች አስቆጥቷል፤ ዲሞክራቷ የክሊንተን ልጅ ቸልሲ ሳትቀር አውግዛታለች።


AS WE PREDICTED, NEWLY-ELECTED MUSLIM CONGRESSWOMAN ILHAN OMAR BEGINS ATTACKING BOTH THE JEWS AND THE STATE OF ISRAEL IN FIERY TWITTER ATTACK

In response to the escalating anger over her tweets, Rep. Omar said she’s the victim of “smears.” After Chelsea Clinton said “we have to call out anti-Semitic language and tropes on all sides, particularly in our elected officials and particularly now,” Rep. Omar responded:

Democrats’ freshmen class of lawmakers are providing the party with a new source of passion — and a lot of headaches. A series of tweets sent Sunday night from Rep. Ilhan Omar (D-Minn.) are another addition for the latter category.

We warned you this was coming, America, and you didn’t listen. We warned you that Ilhan Omar was going to be pushing a hard, Far Left agenda, she did. We warned you that Omar and her Muslim buddy Rep. Rashida Harbi Tlaib had LIED when they answered questions on the anti-semitic BDS Movement. The tweet you see in the main article photo was published by Omar by in 2012, but she has not changed her position since then. Ilhan Omar despised the Jews and Israel back in 2012, and in 2019 she is in power now to act on that still-simmering hatred.

Let them all be confounded and turned back that hate Zion.” Psalm 129:5 (KJV)

Also, we warned you that Liberals in Congress were working to change a 181-year old rule against wearing a headcovering on the floor of Congress, so that the two Sharia Law loving congresswomen could display their love for Allah. In spite of all these warnings, America, you went ahead and elected these two radical female Muslims to Congress. Now one of them wants to eradicate the Jews, and we are sure the other is not far behind.

Their blood will be on your hands, America, every drop of it. Maybe you can heed this warning in time.

REP. ILHAN OMAR GOES ON ANTI-SEMITIC TWITTER RAMPAGE; ADVOCACY GROUP DEMANDS APOLOGY

Source

__________

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሠፈሩን “ሣር ቤት” ያሰኙት እነዚህ ውብ ጎጆዎች ነበሩ

Posted by addisethiopia on February 11, 2019

እነዚህ ጎጆዎቹ አጠገብ Rainbow“ ወይም “ቀስተደመና” የተሰኘው የሸህ አላሙዲን ማህበር ነገር ይገኛል….

ፔፕሲ፣ ወተት፣ እንቁላል፣ ቡና፣ ወርቅ፣ እጣን እና ከርቤፀረክርስቶሱ እጁን ያላስገባበት ቦታ የለም። ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲወለድ ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን የእጅ መንሻ ይሆን ዘንድ ይዘዋቸው የሄዱት ስጦታዎች፤ ወርቅ፣ እጣን እና ከርቤ ነበሩ…. “ቀስተደምና” / “Rainbow“ ደግሞ የጌታችን እናት መቀነት ነው።

የኢትዮጵያ ችግር የገንዘብ ችግር አይደለም

ቢሌይነር ሼኹን አዲስ ለመረጡት የኢትዮጵያ መንግስት ሲያዘጋጁት፤ መፈንቅለመንግስቱ ከመካሄዱ ከጥቂት ወራት በፊት ሳውዲዎች “አሰሩት” ተባለ። ግን ይህ ውሸት ነው! ስውዬው አልታሰረም። በርግጥ የታሰረው ለኢትዮጵያ መዋል የሚገባውና በአረቦቹ የተዘረፈው የ”ድሆቹ” የኢትዮጵያውያን ገንዘብ ነው። የኢሳያስ አፈወርቂን ኤርትራን በገንዝብ እጦት ካንበረከኩ በኋላ ኢትዮጵያንም የውጭ ምንዛሬ እጦት ቀውስ ውስጥ እንድትገባ አስገደዷት፤ በዚህም ወደ እነርሱ እንድትመጣና እንድትለምን አደረጉ። አሁን በቁጥጥራችን ሥር ናት ብለው ስላመኑ ዶ/ር ሸህ አላሙዲንን “ለቀቅነው” አሉን። ከደርግ መንግስት በኋላ ክፉኛ የተራቆተችውን/ያራቆቷትን ኢትዮጵያን ለመበዝበዝ ከልጅነቱ ጀምሮ በሉሲፈራውያኑ የተዘጋጀው ዶ/ር አላሙዲን አሁን “ታስሬ ነበር” በማለት፤ እንባ የሚያነባውን አዞ ከበጉ መለየት የማይችሉትን ሞኝ ኢትዮጵያውያን ልብ ለመንካት ይሞክራል፤ በዚህም ኃብታቸውን መሟጠጡን ይቀጥልበታል። እንደ ጃዋር የመሳሰሉት ወስላቶች የእርሱ ተቃዋሚዎች መስለው የሚለፈልፉትን ፍየሎች አትስሟቸው፤ ውሸት ነው፤ ሣር ቤት ባለው የአውሬው በረት ውስጥ እበት እየለቀሙ ድራማ የሚሰሩ ተዋንያን ናቸው። ሁሉም አላማቸው አንድ ነው፦ ኢትዮጵያን እና ተዋሕዶ እምነቷን ማጥፋት። በተለይ አሁን አገራችንን እየመሩ ያሉት (የቀበሌ መሪ እንኳን መሆን ብቃት የሌላቸው ናቸው) የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው፤ ይህን ማየት የተሳነው፡ ወይ መነጽር የሚያስፈልገው፣ ወይ ደግሞ የአገሩ ጉዳይ ግድ የማይሰጠውና የህፃናቱ ወደፊት የማያስስበው ሰው ብቻ ነው።

ዶ/ሮች በየቦታው ብቅ ብቅ አሉ!

የ ዶ/ር ማዕረግ = 666

___________

Posted in Conspiracies, Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሐረርጌ ከሰማይ እንደዘነበው ዓይነት እሳት በቬኔዙዌላም ታየ | በ ሲ.አይ.ኤ መፈንቅለ-መንግሥት ማግስት

Posted by addisethiopia on February 10, 2019

የቆቅ ለማዳ የለውም፤ እባብንም ቆዳው ለሰለሰ ብለህ ቀበቶ አርገህ አትታጠቀውም

የሉሲፈራውያኑ የስለላ ድርጅት፡ ሲ.አይ.ኤ ብጥብጥ በፈጠረባት ቬኔዙዌላ ከሰማይ እሳት ዘነበ (‘ሜቲዎሪትነው አሉ!) ግን ዘመናዊ የጠፈር ቴክኖሎጂ እየተሞከረ ይሆን? የእግዚአብሔር እሳት ከመውረዱ በፊት ሉሲፈራውያኑ ቀድመው ማውረዳቸው ይሆን?

ፍጻሜ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ የሉሲፈር ሠራዊት ተደናግጧል፤ ጌዜው በጣም አጥሮበታል፤ እርኩስ ድርጊቱን በየአገሩ ለመፈጸም በመጣደፍ ላይ ይገኛል። አሁን ሰብዓዊ ወታደሮች ወይም ታንኮች እምብዛም አያስፈልጉትም፤ በጠፈር መሣሪዎች የታጀቡ ሙከራዎችን ማካሄድ የሚችልበት ዘመን ነውና።

አሁን ክርስቲያኖችን እና አፍሪቃውያንን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እንችላለን ብለው ያስባሉ/ይመኛሉ፤ አላማቸውም ይህ ነው፤ የዘገዩት እግዚአብሔር ስለከለከላቸው ነው። እርኩስ ሥራዎቻቸውን እንድንቀበል የእኛን ፈቃደኝነት ይሻሉ፤ ለዚህም እንደ እነ ዶ/ር አህመድ ያሉትን መሪዎች ስልጣን ላይ ያስቀምጣሉ፤ ከዚያም እሳቱን ባወረዱ ቁጥር፡ ለማይፈልጓቸው ፖለቲከኞች፡ “ዋ! ቴክኖሎጂው አለን፤ ከመላው ሕዝባችሁ ጋር ሙልጭ አድርገን እናጠፋችኋለን።” በማለት ያስፈራሯቸዋል። ለእኛ ለበጎቹ ደግሞ፡ “ኦ!! ከሰማይ የወረደ ሜቲዎሪት ነው” ይሉናል፤ ለእግዚአብሔር ደግሞ፡ “ያው በራሳቸው ፈቃድ ነው ይህን ያደረግነው” ይሉታል፤ “አመንዝራ የአፍሪቃ ትውልድ በሃጢአታቸው ነው በኤይድስ የተለከፉት…” እንደሚሉት። ከእነርሱ የባሰ ጣዖት አምላኪና አመንዛሪ እንደሌለ፤ ዲያብሎስ ስራው እንዲህ ነው።

በጂጂጋ ክርስቲያኖች ላይ የተካሄደው ጂሃዳዊ ጭፍጨፋ በሉሲፈራውያኑ በደንብ የተቀነባበረ ነበር። በማግስቱ የወረደው እሳትስ የእግዚአብሔር ቁጣ ወይስ ሉሲፈራውያኑ በኢትዮጵያ ላካሄዱት የመንግስትግልበጣ ሊያስጠንቀቁት ለፈለጉት ወገን የተላከ እሳት?

አዎ! በአሁኑ ዘመን ይህችን ምድር በመምራት ላይ ያለው ዲያብሎስ ነው። ስለዚህ በእያንዳንዱ አገር በመሪነት ቦታ ላይ መቀመጥ ያለባቸው የእርሱን ተልዕኮ ለማሟላት ፈቃደኞች የሆኑት ሰዎች ብቻ ናቸው። በኢትዮጵያ ያየነው ዓይነት መፈንቅለመንግስት ለቬኔዙዌላም ታስቧል፤ ልዩነቱ በኢትዮጵያ አገልግሎታቸውን የጨረሱት ፖለቲከኞች ወደውም ይሁን ተገድደው ከስልጣን ሲሰናበቱ፤ የቬኔዙዌላው ሌላ ወስላታ ማዱሮ ግን ፈቃደኛ አይደለም። ስለዚህ፡ እራሳቸው ያስቀመጡትን ይህን ሶሻሊስት አሁን ጠምደውታል፤ በሌላ አገር ጉዳይ የማዘዝ መብት እንዳላቸው፡ “ከስልጣን ውረድ፣ ጊዜህ አብቅቷል ይሉታል።!” በዚህም እንደ ሩሲያ፣ ቻይና፣ ኢራን እና ቱርክ የመሳሰሉ የድራማው ተካፋዮች በቁጥጥር ሥር እንዳሉ ተቃዋሚዎች ተቃራኒውን ሚና ለመጫዋት ይገደዳሉ። የወስላታው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገል ዲያሌክቲክስ (Thesis + Antithesis = Synthesis)

በአገራችንም እየሠሩ ያሉት ሥራ ይህን ይመስላል፤ የራሳቸው የሆነውን ዶ/ር አብይን ስላጣን ላይ አወጡት፤ ከሩቅ የሚቆጣጠሩትን ተቃዋሚ ዶ/ር ደብረጽዮንን በተቃራኒው በኩል አስቀመጡት፤ ሁለቱ ሲፋጩ ለተፈለገው የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ ጦርነት ይካሄዳል ሰው ያልቃል ማለት ነው። አቶ መለሰ ዜናዊ እና ኢሳያስ አፈወርቂ በባዳሜው ጦርነት ለአንድ ሚሊየን ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ሕይወት መቀጠፍ መሣሪያ ለመሆን እንደበቁት።

ልብ ብለን ካየን፤ በየአገሩ 666ቱ አውሬ የሚመረጡት ሁሉ ከየት እንደመጡ የማይታወቁ፣ ልምድ የሌላቸው ወጣት ፖለቲከኞች ናቸው ልክ እንደ ፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ማክሮን (በጊዜው 39)እና የቬኔዙዌላው ተቃዋሚ መሪ ሁዋን ጋይዶ(35ቱ ነው)፤ ዶ/ር አህመድም ከአመት በፊት በፍጹም የማይታወቅ ሰው ነበር። እነ መንግስቱ ኃይለማርያምም በጣም ተመሳሳይ የሆነ አመጣጥ ነበር የነበራቸው። በአንድ ነገር ግን እርግጠኞች መሆን አለብን፡ እርሱም፤ እነዚህ ቅጥረኞች ሁሉም በአንድ ወቅት በአሜሪካ የስለላ ድርጅት(CIA) ትምህርት ተቀብለዋል፤ ተመልመለዋል።

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኦሮሞው እንቅስቃሴ የምዕራቡን ውድቀት ያስከትላል | የሙስሊም ሻሪያ ፖሊስ በኒው ዮርክ (NY) ከተማ

Posted by addisethiopia on February 7, 2019

0.8 % ብቻ የሚሆኑ የሙስሊሞች ቁጥር ባላት አሜሪካ፤ ዋውው!

ሞኞቹን ኦሮሞ ወገኖቻችንን በማታለል በአገራችን ኢትዮጵያ ላይ እየተሠራ ያለው ተንኮል አሳሳቢ የሆነ ደረጃ ላይ በመድረስ ላይ ነው፤ ኦሮሞ ያልሆኑ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ከደቡቡ ክፍል እንዲፈናቀሉ መገደድ ብቻ ሳይሆን እየተገደሉ፤ ልጆቻቸውም እይተመረዙ ነው።

ትናንትና፡ አዲስ አበባ ከሚገኙ ዘመዶቼ ጋር ለረጅም ሰዓት ሳወራ ነበር፤ የሚነግሩኝ ነገር ሁሉ የሩዋንዳ ኹቱዎች በቱሲዎች ላይ ያካሄዱትን ጭፍጨፋ የመሰለ ቅድመ ሁኔታን ነበር የጠቆመኝ። ታክሲ፣ አውቶብስ እና ባብሩ ውስጥ፤ ገበያ ላይ፣ ቀበሌዎች ጽሕፈት ቤትና ፕሊስ ጣቢያ አካባቢ የሚሰማው ቋንቋ በብዛት ኦሮምኛ ነው አሉኝ። “ታዲያ ምን አለበት?“ አልኳቸው? አይይ! ከጥቂት ዓመታት በፊት/ እራሱ ባለፈው ዓመት እንኳን እንዲህ አልነበረም፤ አሁን አማርኛ መናገር በማይችሉ/ በማይፈልጉና ኢትዮጵያውነታቸውን በሚጠሉ ሰዎች እየተወረርን ነው፤ እነ ዶ/ር አብይ አታለሉን፣ አደንዘዙን፤ 60 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ጂቡቲ ባሕር ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው አለፈች።” አሉኝ። እኔም በማዘን፤ “አይዟችሁ! ያልፋል፡ ለአጭር ጊዜ ነው፤ ለስራቸው ተጣድፈዋል፤ የራሳቸውን መጥፊያ ሲያዘጋጁ ነው፤ ጦርነቱ በ እግዚአብሔር አምላክ እና በዋቄዮ አላህ መካከል ነው፤ ሁሉንም እናየው ዘንድ ግድ ስለሆነ ነው፤ በጉ ከፍየሉ፤ እንክርዳዱ ከስንዴው መለየት ስላለባቸው ነው፤ ታገሱ፤ በቋንቋ ሳትለያዩ በተዋሕዶ ብርሃን ሥር ተባበሩ፤ ተደራጁ። ተዋሕዶ አማራ፣ ትግሬ፣ ኦሮሞ፣ ጉሯጌ አትልም፤ ተዋሕዶ የሆነ ሁላ በክርስቶስ አንድ ነው፤ ከከሃዲዎች ግን ተጠንቀቁ፣ ለሁሉም ነገር ተዘጋጁ..ፀልዩ፡ እንፀልይሁኔታውን ለፀሎት አባቶች አስታውቁ…“ አልኳቸው።

ጣዖት አምላኪው የምዕራቡ ዓለም ከጣዖት አምላኪዎቹ የዋቄዮ አላህ ልጆች ጋር ቢተባበሩ አይግረመን። በምዕራባውያኑ አስተባባሪነትና ሞግዚትነት የደርግ፣ የኢህአዴግና የኦነግ መንግስት ሥልጣናቸውን ሲረከቡ በቅድሚያ የተደረገው ለኦሮሞ ማንነት የሚቆሙትን ኃይሎች ከፍ ከፍ ማድረግ ነው። ደርግ፡ ተዋሕዶ አማራና ትግሬ የሆኑ ወጣቶችን በመጨፍጨፍ አንድ ትውልድ አዳከም፤ ኢህአዴግ ደግሞ ኦሮሞዎችን ሥልጣን ላይ በማውጣት እርኩስ የጥላቻ መንፈስ በየአቅጣጫው እንዲሰፍን አስተዋጽዖ አበረከተ።

በአዲስ አበባ ባንኮቹና የባህል ማዕከላቱ ኦሮሞ የሚል የቅጽል ስም ተሰጥጧቸው ለመጀመሪያ ጊዜ ሳይ መጠየቅ የጀመርኩት፤ “ለመሆኑ አዲስ አበባ ውስጥ የአማራ፣ የትግሬ ወይም የጉራጌ የሚል ባንክ ወይም የባህል ማዕከል አለን?“ በማለት ነበር። በጭራሽ የለም። ይህ በዚህ አላቆመም፤ አዲስ አበባን “ፊንኔ ዙሪያ” ቅብርጥሴ ማለት ጀመሩ፣ አዳዲስ የከተማ ክፍሎች የኦሮሞ ስም እንዲኖራቸው ተደረጉ ወዘተጉዳዩ ማለቂያ የለውም

ለማንኛውም ኢትዮጵያን ለማፈራረስ፡ ኢትዮጵያውያንን ለማድከም ከሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን እና አረቦች ጋር በተለይ በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ እያንዳንዱ የፖለቲካ ፓርቲ አስተዋጽዖ ያበረክታል። ከጠቅላይ ሚንስትሩ ከ ዶ/ር አብይ ጀምሮ እስከ እነ ዶ/ር ደብረጺዮን፣ ኢንጂነር ይልቃል፣ ብርሃኑ ነጋና መሰሎቻቸው ድረስ ያሉት ፖለቲከኞች ሁሉም የስልጣን ጥምታቸውን ለማርካት ሲሉ ነፍሳቸውን ለሳጥናኤል በመሸጥ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ጋር እየተተባበሩ ነው። አቤት ጉዳችሁ! ምዕራባውያኑ ሞግዚቶቻችሁ ያው አንድ በአንድ እየተፍረከሰኩ ነው፤ እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው? መቼ ነው እራሳችሁን አጋልጣችሁ በክብር የማትሰናበቱት፤ ከቁም ሞት የከፋ ሞት ይኖራልን?

________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ኢሉሚናቲው ፋራካን | “ጥቁር አሜሪካውያን ሙስሊሞች ከሌላው ተለይተው የራሳቸውን ካሊፋት መመስረት አለባቸው”

Posted by addisethiopia on February 5, 2019

በተታለሉት የኢትዮጵያ ነገሥታት እርዳታ የዓለማችን ነቀርሳ ለመሆን የበቃው እስልምና እንደመቅሰፍት ወደ አሜሪካ መላኩን ከመስከረም አንዱ ጥቃት ወዲህ በደንብ ማየት ችለናል።

የኢሉሚናቲዎቹ አምልኮተ ሰይጣን እና የእስልምና ሰይጣን አምልኮት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች ናቸው፤ የማይገናኙና የሚጻረሩ መስለው ሊታዩ ይችላሉ፡ ነገር ግን ሁለቱም የሉሲፈር ልጆች ናቸው።

ወስላታው ሉዊስ ፍራካንም የዚህ መቅሰፍት አካል ነው። የጥቁር ሙስሊሞች መሪ የሆነው ሉዊስ ፋራካን በአሜሪካ ውድቀት ላይ ትልቅ ሚና ከሚጫወቱት የእነ ሲ.አይ.ኤ ምልምሎች መካከል አንዱ ነው። ቪዲዮው ይህን ይጠቁመናል።

በተጨማሪክርስቲያን ልዑል በግልጽ እንዳስረዳው እስልምና የዘረኞች አምልኮት ነው፤ የእስልምና አምላክ ጥቁሮችን በጣም ይጠላል፤ በቁርአን እና ሀዲት ላይ እንደተጻፈው አላህ፤

ጥቁሮችን አልወዳቸውም ወደ ሲዖል ይገባሉ፤ ምክኒያቱም ለሲዖል ነውና የተፈጠሩት

ይላል።

አላህ እንዲህ ብሏል፦

በአዳም ግራ ትከሻ በኩል ያለው ጥቁር ወደ ሲዖል ይገባል፡ ደንታ የለኝም! በቀኙ ትከሻ በኩል ያለው ነጭ ወደ ገነት ይገባል።”

ይህን እና ሌሎች በጣም የሚዘገንኑ ነገሮች በቁርአን ያነበበ እንደ ሉዊስ ፋራካን ያለ አንድ ጥቁር፣ ወይም አንድ ኢትዮጵያዊ እንዴት ሙስሊም ይሆናል? ለምን?

ወስላታው ፋራካን የጥቁሮችን በደል እንደ መሣሪያ አድርጎ በመያዝ የስልጣኑን እድሜ ያራዝማል፤ እግረ መንገዱንም ብዙ ጥቁሮችን ወደ ሲዖል መንገድ ይወስዳል። ልክ እንደ መሀመዱ መጥፎ የሆነ ሰው፤ በጣም እርኩስ ሰው!

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአሜሪካ ውድቀት | ሶማሌዎች ለኢትዮጵያ ጠላቶች የተዘጋጁ መቅሰፍት ናቸው

Posted by addisethiopia on February 1, 2019

እግዚአብሔር የሕዝቡን ጠላቶች በመለኮታዊ ቁጣው እንደሚያስጠነቅቃቸው ታሪክ ያስተምረናል።

ኡራኤል – ጊዮርጊስ – ተክለ ሐይማኖት – መርቆርዮስ ዮሴፍ

ዛሬ ተክለ ሐይማኖት ነው፤ ጻድቁ አባታችን ከኔ ጋር ናቸው፤ ሁኔታዎችን ይታዘባሉ! እንኳን አደረሰን!

የእስልምና መቅሰፍት፤ ሶማሌዎች ወደ አሜሪካ ተልከዋል፤ አንዲት የተሸፈነች ሙስሊም ለኢትዮጵያ ሲመርጡ ሁለት ሙስሊም ሴቶች ወደ አሜሪካው ምክር ቤት ሰርገው ገቡ፦

የአሜሪካዋ ሚነሶታ ግዛት ሶማሌዎች በብዛት የሰፍሩባት ግዛት በዛሬው

ዕልት ታይቶ የማይታወቅ የክረምት ቅዝቃዜ ወረዶባታል(-77 ሴንቲግሬድ) ። የሙቅ በረሃ የለመዱ ሶማሌዎች ወደ ቀዝቃዛው የሚነሶታ በረሃ ሄደው ሰፈሩ።

ከሁለት ወራት በፊት በሚነሶታ ግዛት ምርጫ የተመለመለችው ወጣት ሶማሊት በአሜሪካ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የምክር ቤት አባል ለመሆን ከበቁት ሁለቱ ሙስሊም ሴቶች መካከል አንዷ ናት። ይህች ሶማሊት “መሸፋፈን ክልክል” በሆነበት በአሜሪካ ምክር ቤት የመቶ አስራ ስድስት ዓመት ታሪክ የመጀመዋሪያ የተሸፋፈነች ሴት ለመሆን በቅታለች።

ይህች ኢርሃን ኦማር የተባለች ሴት በ12 ዓመት እድሜዋ ነበር ወደ አሜሪካ የመጣችው። አሜሪካም በተጭበረበር መልክ ከገባች በኋላ እንደገና በተጭበረበረ መልክ የስጋ ወንድሟን በማግባት እርሱም አሜሪካ እንዲገባ አድርጋለች።

ከአሜሪካ እና አሜሪካውያን ጋር የረጅም ጊዜ የግኑኝነት ታሪክ ያላቸው ኢትዮጵያውያን፤ አሜሪካ ተወልደው፣ አድገው፣ ተምረውና የአሜሪካውያኑን የአኗኗር ሥርዓት ሙሉ በሙሉ ተቀብለው የሚኖሩት፣ ለአሜሪካ ማሕበረሰብ በጎነት አስተዋጽዖ ማበርከት የሚችሉት ኢትዮጵያውያን፡ እንኳን የአሜሪካ ከፍተኛው ምክር ቤት አባል ለመሆን ቀርቶ የአንዲት ትንሽ ከተማ ከንቲባ ለመሆን እንኳን እድሉ የላቸውም። አልተፈቀደምና!

በአሜሪካና ወዳጆቿ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ እንዳላቸው በግልጽ የሚናገሩት ፍልስጤሟ እና ሶማሊያዋ መሀመዳውያን ግን፡ እድሜ ለ ወሸከቲያሙ የዲሞክራቶች ፓርቲ፡ አሁን ሚችገናን እና ሚነሶታን ወክለው ምክር ቤት ውስጥ ለመግባት በቅተዋል። ተፈቅዷልና!

ለመሆኑ ማን ይሆን እነዚህን አስቀያሚ ቅብጥብጥ ሴቶች የመረጣቸው?

መቼም ሌላ ምንም ምክኒያት ሊኖር አይችልም፤ የሙስሊሙ ቁጥር አንድ በመቶ (1%) እንኳን በማይሞላባት በዩ ኤስ አሜሪካ፡ ባራክ ሁሴን ኦባማ የመጀመሪያው ሙስሊም ፕሬዚደንት ለመሆን በቅቷል። አሁን ደግሞ እነዚህ ሁለት ሴቶች ከተባባሪዎቻቸው ሊበራል ዲሞክራቶች ጋር በማበር ስልጣን ላይ መውጣታቸው አሜሪካ በተለይ በ ኢትዮጵያ ላይ ለምትከተለው የጥፋት ዘመቻ በራሷ ላይ የምታመጣው መዘዝ ነው። ኦባማ በኢትዮጵያ ለመስጊዶችና መድረሳዎች ማሰሪያ ገንዘብ ይሰጥ፣ የእስልምና ታሪካዊ ቦታዎችን እናድስ በሚል መርሆ ከ ቁልቢ ገብርኤል እስከ ትግራይ ገዳማት ድረስ ዘልቆ እንደገባ(ነጃሽ መስጊድ) የምናስታውሰው ነው።

አሁን እንደምናየው፡ መሀመዳውያን ወኪሎቻቸው ቀስበቀስ ቁልፍ ቁልፍ የሆነ ቦታ እንዲይዙና የኢትዮጵያን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲቆጣጠሩ ከመደርጉም አልፎ የተሸፋፈኑ ሙስሊም ሴቶች ምክርቤት ውስጥ እንዲገቡ እና ሚንስትሮች እንዲሆኑ ተደርጓል።

ልብ እንበል፦ የሙስሊሞች ብቻ በሆኑት አረብ አገራት አንዲት ሴት እንኳን ሚንስትር ልትሆን መኪና እንኳን ማሽከርከር አይፈቀድላትም። በሙስሊሞች ገነት በሳውዲ አረቢያ ሙስሊም ሴት “ደደብ” ነች “አጥፊ” ነች ነው የምትባለው፤ (ቁርአኑም ይህን ነው የሚለው) ስለዚህ “ሴቶች ሥልጣን ላይ ከወጡ አገራችንን፣ ማሕበረሰባችንን ያበላሻሉ” ብለው ስለሚፈሩ ፊት አይሰጧቸውም።

እንደ ኢትዮጵያ “ኩፋር” በሚሏቸው አገራት ግን ሙስሊም ሴቶች “መብት” ተሰጥቷቸው ለስልጣን ሲበቁ በጣም ይደሰታሉ፤ አገሮቻችንን ለማድከምና ለማቆርቆዝ ትልቅ አስተዋጽዖ ያበረክታሉና።

ባለፈው ዓመት ላይ፡ ልክ በዚህ ጊዜ፡ አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ፈረንሳይና ጀርመን በኢትዮጵያ የመፈንቅለ መንግስቱን ገና ከማካሄዳቸው በፊት፤ በዶ/ር አብይ አህመድ የተወሰዱት እርምጃዎች ሁሉ አንድ በአንድ በቅደም ተከተል ተነድፈው ነበር።

ለምሳሌ፦

 • + ሴቶችን ስልጣን ላይ ማውጣት፣
 • + ለተሸፋፈኑ ሙስሊም ሴቶች ቁልፍ ቦታ መስጠት፣
 • + ወንጀሎችን ከእሥር ቤት መልቀቅ፣
 • + ኢትዮጵያን ለምዕራባውያንና አረብ ድርጅቶች መክፈት፣
 • + ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲጋጯ በውስጥም በውጭም እንዲሰደዱ ብሎም የውጭ ስደተኞችና ፀረኢትዮጵያ የሆኑ ገለሰቦች ወደ ኢትዮጵያ እንዲጎርፉ ማድረግ፣
 • + ኦሮሞዎችን ከፍ ማድረግ፣ ትግሬዎችን መኮነን፣
 • + ተዋሕዶን መተናኮል

ወዘተ.

ነገሮችን አሁን አይደብቁም፣ ህቅም አይደበቀም፤ እንደ ምሳሌ፦

ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ጊዜ ጥቁር አሜሪካዊ ከሃዲ ዲፕሎማት ጆኒ ካርሰን በቪኦኤ በኩሉ በግልጽ ያስተላለፈውን መልዕክት ማዳመጥ ብቻ በቂ ነው። የውጭ ግዳይ ሚንስትር ሬክስ ቴለርሰን ወደ አዲስ አበባ ከመላካቸው በፊት፡ ይህ ጥቁር አሜሪካዊ ቢዲዮው ላይ የሚሰማውን እንዲናገር አዘጋጁት፦

ኢትዮጵያ በአናሳ ብሔር (በትግሬ)መመራት የለባትም ጊዜው አክትሟል፡ አሁን ኦሮሞዎችን መርጠናል…”

ነፍሱን ለዲያብሎስ የሸጠው ዲፕሎማት ጆኒ ካርሰን፡ ጥቁር አሜሪካውያን ወገኖቹ ልክ እንደ ውሻ (ውሻ እንኳን አይገደለም) በየመንገዱ በሚታደኑበት በዚህ ዘመን በማያገባው ጉዳይ ይህን ያህል ዲፕሎማሲያዊ ባልሆነ መልክ መቀባጠሩ፤ ከአዛዦቹ ትዕዛዝ መቀበሉን ይጠቁመናል።

የአሜሪካን የፖለቲካ፣ ኤኮኖሚና ሜዲያ ገጽታ የሚቆጣጠሩት ከአጠቃላይ ነዋሪ ህዝቡ(2.1%)ብቻ የሚሆኑት አይሁዶች ናቸው፡ ግን ስለነሱ በተመሳሳይ መልክ ደፍሮ ትንፍሽ አይልም፤ ጧ! ስለሚያደርጉት። ግብዝ!

ለማንኛውም፡ ሉስፈራውያኑ ከሃምሳ አመታት በፊት ያዘጋጁትን የመንግስት ግልበጣ ፕላን በሥራ ላይ እያዋሉት ነው። ተመሳሳይ ነገር በየአገሩ አይተናል፤ ልክ አሁን በቬኔዝዌላ እንደምናየው፤ አቶ ደሳለኛ ኃ/ማርያም ከስልጣን አልወርድም ቢሉ ኖሮ ልክ አሁን በቬንዝዌላው አምባገነን ፕሬዚደንት ማዱሮ ላይ የሚታየውን ዓይነት ውጥረት እናይ ነበር።

በሚቀጥለው ደግሞ “አማራ” በሚል ስም ያደራጇቸውን ፓርቲዎች ከሌላ 25 ዓመት በኋላ ስልጣን ላይ ለማውጣት አቅደዋል፤ እንግዲህ “አናሳ ብሔር ኦሮሞዎች” በድለዋል ከስልጣን መወገድ አለባቸው እያሉ።

ኢትዮጵያ ውስጥ፡ ኢትዮጵያውያን ነን ከሚሉት በቀር ሁሉም አናሳ ብሔሮች ወይም ልዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች ናቸው። የተደራጀ እና በጣም የሚጮህ ቡድን የም ዕራባውያኑን እና የአረቦቹን ድጋፍ ያገኛል፤ ስለዚህ ጉራጌው፣ ወላይታው፣ ራያው፣ አኝዋኩ ወዘተ “እኔም ስልጣን እፈልጋለሁ” በማለት፡ በሚቀጥሉት መቶ አመታት ውስጥ ያዘጋጇቸዋል፤ በዚህም ለከፋፍሎ ግዛ ሥርዓትና ለሕዝብ ቅነሳ ዘመቻዎቻቸው ጥሩ አስተዋጽዖ ያበረክቱላቸዋል።

እስኪ ሁላችንም እንጠይቅ፡ መላው ኢትዮጵያ የአማርኛን ቋንቋ ለመናገር በበቃበት በሃያኛው ክፍለ ዘመን “የአማራ ፓርቲ” የሚባል ፓርቲ መመስረት ለምን አስፈለገ? ለምንድንስ ነው ከም ዕራባውያኑ ርዕዮተ ዓለም ነፃ የሆነ “ኢትዮጵያዊ” ወይም “ተዋሕዷዊ”(መደመር) ፓርቲ ሲቋቋም የማናየው?

መልሱ፦ እያንዳንዱ ፓርቲ የኢትዮጵያዊነት ተጽዕኖ አድሮበት የሚቋቋም አይደለም። እያንዳንዱ በቋንቋ እና ብሔር ስም የሚጠራ ፓርቲ ወይም ቡድን ፀረኢትዮጵያ የሆነ ከሃዲ ወገን ስለሆነ ነው።

ላለፉት አምስት መቶ አመታት ብቻ በኢትዮጵያ ላይ የተካሄደውን ተጽዕኖ ፈጣሪ የሰርጎ ገብነት ዘመቻ ብንመለከት፦

ከአምስት መቶ አመታት በፊት ቱርኮች እና አረቦች በግራኝ አህመድ በኩል የመሀመዳውያንን ፓርቲ አቋቁመው ኢትዮጵያን አደቀቋት፣

ከሁለት መቶ አመታት በፊት ጀርመኖች እና ስካንዲኔቪያን ሉተራኖች “ኦሮሞ” የሚል መጠሪያ ለደቡብ ኢትዮጵያውያን በመስጠት አሁን የተረፉትን የኦሮሞ ቡድኖችና ፓርቲዎች የብሔር እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ ገፋፏቸው፣

ከመቶ አመታት በፊት በአረቦች የተደገፉ እስላማዊ ፓርቲዎች (ጀብሃ + ሻዕቢያ) በጣልያኖች “ኤርትራ” ተብላ የተሰየመችውን የሰሜን ኢትዮጵያ ግዛት ከእናት አገሯ ለመገንጠል የነጻ አውጪ እንቅስቃሴዎችን አካሂደው እስከ መገንጠል አደረሷት፣

ከሰላሳ አመታት በፊት በእንግሊዝ የተመራው ኃይል “ትግሬዎችን” የበላይ በማድረግ ኢትዮጵያን ለመበታተን የሚረዳውን በቋንቋ የተከፋፈለ የክልል ሥርዓት በሥራ ላይ አዋሉ። ሰብሰብ ለማድረግ፦

 • + ቱርኮችና አረቦች “ምስራቃዊውን“ኢትዮጵያ፣ “ኤርትራን” እና “ሶማሊያን” በእስልምና ርዕዮተ ዓለም ያዟቸው
 • + የጀርመን ነገዶች “ኦሮሞውን” በብሔር ርዕዮተ ዓለም ያዙት

 • + እንግሊዞች “ትግሬውን” በነጻነት እና መብት ርዕዮተ ዓለም ያዙት

 • + አሜሪካ “አማራውን” በሊበራል ዲሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም ያዙት

ታዲያ በእነዚህ አገሮችና ተባባሪዎቻቸው ላይ አሁን መቅሰፍት ወይም ቸነፈር ቢመጣ ይገርመናልን? በጭራሽ! የፍትሕ ጩኸት ጽዋ በእግዚአብሔር ፊት ሞልቶ ፈሷል፤ ሁሉን ነገር አንድ በአንድ በቪዲዮው የሚቀዳው የአብርሃም፣ ይስሃቅና፣ ያዕቆብ አምላክ አሁን ለውርደት እያበቃቸው ነው፤ የምናየውም ነው። ለኢትዮጵያና እስራኤል አምላክ እስካልተንበረከኩ ድረስ ውርደቱና ቅጣቱ ይቀጥላል፤ ንገሯቸው! ! ተው! በሏቸው።

የሉሲፈራውያኑ ተባባሪዎች እራሳችሁን ቶሎ አጋልጡ! እጃችሁን ከኢትዮጵያ ላይ አንሱ!

Somalia is Declard The Most Corrupt Country in The World

_________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል የሚሠራ የላሊበላ አባቶች ያሥሩታል | የጀርመን ፕሬዚደንት በአዲስ አበባ ታሠሩ

Posted by addisethiopia on January 31, 2019

ላሊበላን ከጎበኙ በኋላ ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ ነበር የታሠሩት። ይህ ለሁለተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፤ እ..አ እ..አ በ 2014 .ም፤ ወስላታው ሽታይንማየር ገና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር እያሉም በአዲስ አበባ ተመሳሳይ ችግር ገጥሟቸው ነበር።

በብዙ ጀርመኖች ዘንድ የሚጠሉት ሶሻሊስቱ ፕሬዚደንት፡ ፍራንክቫልተር ሽታይንማየር ለተንኮል ነበር ወደ

ኢትዮጵያ የተጓዙት።

ይህን ዜና ሁሉም የጀርመን ሜዲያዎች በሰፊው አቅርበውታል፤ በተለይ በኢንተርኔት ጋዜጦች ላይ የሚሰጡት በጣም ብዙ የአንባብያን አስተያየቶች ለፕሬዚደንቱም ሆነ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጥላቻና ንቀት የተሞላባቸው ነው።

ለምሳሌ፦

“ፕሬዚደንቱ እዚያው ይቅሩ፤ አውሮፕላናቸውም በአዲስ አበባ ይቆይ ምናልባት የኢትዮጵያ ወጣቶች ወደ አውሮፓ ከሚሰደዱ የሥራ ዕድል ይፈጥርላቸው ይሆናል።”

ፕሬዚደንቱ በታክሲ እስክ ሜዲተራንያን ባሕር ድረስ ይምጡና በጀልባ እንዲሻገሩ እናደርጋቸዋለን።”

ምናለ ሁሉም የፓርላማ አባላት አጅበውት ቢሆን እና ሁሉም እዚያ ተቀርቅረው ቢሆን?!“

ይሄ ሰውዬ አይናፍቀንም፤ እዚያው በርበሬ የሚበቅልበት አገር ቢቀር ይሻለዋል”

ኢትዮጵያ ቆንጆ ነች አሉ፤ ግን የፕሬዚደንቱ እዚያ መሆን፡ ለኢትዮጵያውያኖች የስደት መንስኤ ይሆናቸዋል”

____________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: