Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 22nd, 2020

የኢትዮጵያ ልጆች ሰንደቅ ዓላማችሁን በየቤታችሁ ስቀሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2020

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግራኝ አብዮት አህመድ ሠራዊት ለኢትዮጵያውያን ሳይሆን ለአረብ፣ ቱርክ እና ኢራን ሙስሊሞች የቆመ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 22, 2020

የኢትዮጵያ መሀመዳውያን እውነቱ ስለከነከናቸውና ለአረብ፣ ቱርክና ኢራን ሙስሊም ወንድሞቻቸው ተቆርቁረው የሚከተሉትን ሁለት ቪዲዮዎች አሳገዷቸው፦

1ኛ. “የኢትዮጵያና የእስራኤል ጠላት የሆነው ሺያሙስሊሙ ጄነራል እንዲህ ነው በእሳት የተጠረገው

https://addisabram.wordpress.com/2020/01/04/የኢትዮጵያናየእስራኤልጠላትየሆነው/

ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን በጋዛ ሰርጥ በሳላህዲንግ ልጆች በኩርድ መሀመዳውያን አማካኝነት በቅርቡ ያስረሸናቸው እንዲሁም እናት ኢትዮጵያን በሱዳንና የመን በኩል ለመተናኮል አቅዶ የነበረው ከፍተኛ የኢራን እስላም ሪፐብሊክ ባለሥልጣን የሆነው ጄነራል ቃሲም ሱሌማኒ እንዲህ ነው በእሳት የተጠረገው። ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉ!

Impersonationየሚል ምክኒያት ሰጥቶታል ዩቱብ።

2ኛ፦ የኢትዮጵያ መሀመዳውያን ለአረብ እና ቱርክ ሙስሊሞች ተቆርቁረው ይህን እ..አ በ 10.07.2017 .ም ላይ የቀረበውን ቪዲዮ አሳገዱት፦

የብርሃነ ጥምቀት ዕለት፡ ጥር ፲፩ ፡ ፪ሺ፱ ዓ..

***እርኩስ አረብ ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን በእናት አገራቸው እየደፈራቸው ነው***

https://addisabram.wordpress.com/2017/04/05/እርኩስአረብኢትዮጵያውያንሕፃናትን/

የብርሃነ ጥምቀት ዕለት፡ ጥር ፲፩ ፡ ፪ሺ፱ ዓ.. በአዲስ አበባ ቦሌ ቅድስት መድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያን ከአክስቴ ልጅ ጋር ደስ በሚል ሁኔታ ቅዱስ ታቦቱን በክብር ካስገባን በኋላ፡ ከቤተክርስቲያኗ ፊትለፊት ወደሚገኘው የካልዲስ ቡናቤት አምርተን በረንዳው ላይ ቁጭ አለን። ቡናቤቷ በቱርኮች እና አረቦች ተሞልታለች። ወቸውጉድ! እያልን ቡና እና አምቦ ውሃ ካዘዝን በኋላ፡ ህፃናት የኔቢጤዎች በረንዳው ላይ ጠልጠል እያሉ መለመን ጀመሩ። እኛም ትንሽ ገንዘብ አካፈልናቸው። ልጆቹም ቀጥለው ባጠገባችን ወደነበሩ አረቦች አመሩ፤ እነዚህ በጣም እየጮሁ ሲነጋገሩ የነበሩት አራት አረቦች ልጆቹን ሲያዩ ጩኽታቸውና ቁጣቸው ዓየለ፤ ከዚያም በጣም እያመናጨኩ አባረሯቸው። እኛም በእንግሊዝኛው ቆጣ ብለን፡ “ለምንድን ነው ይህን ያህል የምትጮኹባቸው፡ መስጠት ካልፈለጋቸሁ የለንም! አንስጠም! በሉ” አልናቸውና፡ ሂሳባችንን ከፍለን እያጉረመረምን ወደ ኤድና ሞል አካባቢ አመራን። እዚያም፡ ሌሎች የኔ ቢጤ ህፃናት ያው የኛን ከተቀበሉ በኋላ አልፈውን የሚሄዱትን ሁለት አረቦች እየተከተሉ፤ “አባብዬ! አባብዬ” እያሉ ሲለምኗቸው፤ አንድኛው “የላላ፤ ታዓዓል!„ እያለ በመጮህ፡ ልክ ቪዲዮው መግቢያ ላይ የምትታየውን ቆንጅዬ የመሰለች ልጃችንን ወርውሮ ጣላት (በነርሱ የተለመደ ነው፤ ልክ ቪድዮው መጨረሻ ላይ እንደሚታየው)። እኛም አላስቻለንም፡ “እንዴ!„ ብለን ወደ አረቦች መሮጥ ስንጀምር አፍትልከው አመለጡን። እኔ እምባ በእንባ ሆኑኩ፡ አይይይ! አልኩ፤ በጣም አዘንኩ። እስካሁን አረብ በገጠመኝ ቁጥር ያ ስዕል ነው ብልጭ የሚልብኝ። በኢትዮጵያ ቆይታዬ እጅግ በጣም ካሳዘኑኝ ሁኔታዎች አንዱ እና ፈጽሞ ልረሳው የማልችለው ክስተት ነው። ማነው ይህን ያህል ያጠገባቸው?! በአገራቸው ያው እንደ ውሻ ያሳድዱናል፤ በአገራችን ግን በጭራሽ ይህን ዓይነት ድርጊት በእነዚህ እርጉሞች ሊከስትብን አይገባም። ያውም በብርሃነ ጥምቀቱ?! ማነው ለዚህ አቻ ለሌለው ድፍረት እንዲበቁና እንዲደፍሩን የሚረዳቸው??!! መድኃኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጥኖ ይምጣና ይፍረድባቸው!!!

Child safetyየሚል ምክኒያት ሰጥቶታል ዩቱብ።

___________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: