Archive for January 15th, 2020
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
ትግሉ በደጋማ(በግ)እና ቆላማ (ፍየል) ኢትዮጵያውያን መካከል ነው።
በሲ.አይ.ኤ እና ጆርጅ ሶሮስ ምልምሎቹ በእነ ብርቱካን ደምቀሳ የሚመራው የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የዘንድሮው ምርጫ የድምፅ መስጫ ቀን ነሀሴ ፲ /፪ሽ፲፪ ዓ.ም እንዲሆን ሃሳብ አቅርቧል።
ደጋማ በሆነው የሰሜን ኢትዮጵያ ክፍልና በአዲስ አበባ ነሐሴ የኃይለኛ ዝናብና የብርድ ወር ነው። ወረቀት ይዞ ለምርጫ መንገድ ላይ ለመሰለፍ ቀርቶ ሰው ወደ ውጭ መውጣት እንኳን የማይሻበት ዝናባማ ወቅት መሆኑን አይተውታል። ከዚህ በተጨማሪ ይህን አስመልክቶ በደንብ የታሰበበት ነገር መሆኑን የሚጠቁመን፡ “ምርጫው” ሊካሄድ የታሰበው የድንግል ማርያም ልጆች የፍልሰታን ጾም በሚጾሙበት ወቅት ነው… ነጠብጣቦቹን እናገናኝ… ስለዚህ ምርጫው ለቆላማው ኦሮሞና ሶማሌ ብቻ ነው የተዘጋጀው ማለት ነው። የአየር ሁኔታ ካርድን ስበው ቁማር ለመጫወት ያቀዱ ይመስላል። እነዚህ እባቦች ላለፉት ወራት ለሐረርጌና ለእስላሙ ብቻ ከፍተኛ ትኩረት መስጠታቸው ያለምክኒያት አልነበረም ማለት ነው።
______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: ልደቱ አያሌው, ምርጫ, ሤራ, ሰሜን ኢትዮጵያ, ቆላማ, ብርቱካን ደምቀሳ, ኢትዮጵያ, ክረምት, የፕለቲካ ጨዋታ, ደጋማ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
በሃገራችን እየታየ ያለው አስከፊ ነገር ከእኛ አልፎ የመላው ዓለምን ማሕበረሰብ ሊያንገፈገፍ የሚገባው እጅግ በጣም ትልቅ ቅሌት ነው።
መንግስት ጽንፈኛ ተግባሩን ለመሸፈን “ሽፍታ” የተባሉትን ኦሮሞዎች ከሞያሌ እስከ መተማ ባሉ ከተሞችና መንደሮች ላይ አስማርቶ ቦኮ ሃራምን እንደ ፈጠረው እንደ እስላማዊው የናይጄሪያ መንግስት ህፃናትን በመግደል ላይ ነው (አማራና ትግሬ የተባሉት ሰሜን ኢትዮጵያውያን እርስበርስ እንዲባሉ “ከመቀሌ ስልክ ተደወለ” አሉ”)። እነዚህ አረመኔዎች ሴት ልጆችህን አፍነው በመውሰድ ከደፈሯቸው በኋላ ይህ ኢ–ሰብዓዊው ቅሌታቸው እንዳይታወቅባቸው እንደ ሌሊት ወፍ ደማቸውን እየመጠጡ አንጎላቸውን በማጠብ ላይ ይገኛሉ። ልጆቼ የትናቸው ብለህ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ ማምራት ሲገባህ “የፈረንጅ” እንቁላላ ዋጋ መናር በይበልጥ ያሳስበሃል።
ዓይናችን እያየ ጆሯችን እየሰማ እየተፈጸመ ያለው ወንጀል በሰፊው የኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶና ተሰምቶ አይታወቀም፤ እንዴት እንቅልፍ ይወስደናል? ሱፍና ክረባት ለብሰው በየሜዲያው ቀርበው ሲሳሳቁ ስታይና ስትሰማ ደምህ አይፈላምን? እውነት አሁን የሳቅና ጭፈራ ጊዜ ነውን? አይ ሕዝቤ፤ እንደው ምን ነክቶህ ነው? ሃምሳ ሺህ ተማሪዎች ኦሮሚያ ከተባለው የኢትዮጵያ ግዛት ተባረው የሶማሊያና ሱዳን ሰዎችን በቦታህ ተክተው እያሰፈሯቸው ስታይ እንዴት ዝም ትላለህ? እንዲያው ምን ሆነህ ነው? የአባቶችህን ወኔ ማን ነጥቆህ ነው?
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: መንግስት, ቄሮ, ቦኮ ሃራም, ተማሪዎች, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ዘር ማጥፋት, ዩኒቨርሲቲ, ጄነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ዘመቻ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2020
በገዛ ሃገር፣ በራስ ሕዝብና ሃይማኖት ላይ ይህ ሁሉ ጥላቻ?! እራሳቸውን ምን ያህል ቢጠሉ ነው? አገር በቀሎቹ እነ ዮዲት ጉዲትና ግራኝ አህመድ ምን እንደሚመስሉ ይህ ዘመን እያሳየን ነው። በኛ ዘመን ይህ መደገሙ የቀደሙት አባቶቻችንን በጣም ያሳዝናል፣ ያስቆጣል።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሉሲፈራውያን, መንግስት, ባሕረ ነጋሽ, ባርነት, አሜሪካ, አረቦች, አብይ አህመድ, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ዘረኞች, የሤራ ፖለቲካ, የዓለም ብርሃን, ድብቅ መንግስት, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፍርድ | Leave a Comment »