Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 27th, 2020

ለሁሉም ጊዜ አለው | ሰላማዊ ሳይሆን የአመፅ ሰልፍ ነው የሚያስፈልገው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2020

ቀደም ሲል እንደዘገብነው

በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ልጃገረዶች ጫካ ውስጥ በመደፈር ላይ ናቸው

እላይ ከተቀመጡት ሁለት ሦስት “ባለ ሥልጣናት” መካከል አንዱ በእሳት እስካልተጠረገ ድረስ ይህ ነገር በዚህ አስከፊ መልክ መቀጠሉ አይቀርም። ፋሺስት ኢጣሊያ እንኳን ያላሳየችውን ጭካኔ ነው እነዚህ ጥቁር ፋሺስቶች በማሳየት ላይ ያሉት።

የደምቢዶሎው የኦሮሞዎች ጂሃድ የናይጄሪያ እስላማዊ መንግስት ከቦኮ ሃራም ሽብር ፈጣሪዎች ጋር በማበር የቺቦክ ልጃገረድ ክርስቲያን ተማሪዎችን ከሚጠልፈው ሁኔታ ጋር በጣም ይመሳሰላል። ደምቢዶሎ ገና ለሙከራ ነው! የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ልክ እንደ ልፍስፍሶቹ የናይጄሪያ ክርስቲያኖች ለሆዳቸው የሚያድሮ ከሆነና ፀጥ ካሉ ጠለፋው በመንግስት ድጋፍ ይቀጥላል።

ይህ ሁሉ ጉድ ሆን ተብሎ በዲያብሎስ የግብር ልጅ በአብዮት አህመድ የተቀነባበረ መሆኑን የሚጠራጠር ሰው አለ? አሁንም ልክ ከሃገር ሊወጣ ሲል ሕዝቡን የማሞቂያ እሳቱን ከዚህም ከዚያም ሰብሰቦ ባዘጋጀው ጭድ ላይ ይለኩሰዋል። ይህ ሁሉ ጽንፈኛ ተግባር ለመጭው “ምርጫ” ይረዳው ዘንድ የፈጠረው ሌላ እርኩስ ድራማ ነው።

በተለይ ክርስቲያንና አማርኛ ተናጋሪዎች በሆኑት ኢትዮጵያውያን ላይ በተለይ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል እየተካሄደ ያለው በሃገራችን ታይቶና ተሰምቶ የማይታወቀው የጭካኔ ተግባር ከበስተጀርባው የተለያዩ ዲያብሎሳዊ ዓላማዎችን የተሸከመ ነው፦

👉 1. አማራና ክርስቲያን የሚሏቸውን ኢትዮጵያውያንን ለማዋረድና ሞራላቸውን ለመሥበር ፥ የአማርኛ ቋንቋን ከኢትዮጵያ ለማጥፋት(እንግሊዝኛ ብሔራዊ ቋንቋ ይሁን በማለት ላይ ናቸው)

👉 2. አማራው ከኢትዮጵያዊነቱ እንዲላቀቅና የራሱ የሆነ ማንነት እንዲኖረው ፣ ክርስቲያኑን ከአክሱም ፂዮን እንዲርቅ ለማድረግ

👉 3. ኢትዮጵያውያን ከአረቦች የባሰ ጭካኔ ይፈጽማሉ በሚል ቅስቀሳ የአረብ ሞግዚቶችን የግፍና አረመኔነት ታሪክ ለማስረሳትና ለመሸፈን

👉 4. አብዮት አህመድ “እኔ ነኝ ያስፈታኋቸው፣ ከሰቆቃ ነፃ ያወጣኋቸው በማለት ተወዳጅነት እንዲያገኝ

ለመሆኑ በክልሉ ይህ ሁሉ ግፍና ሰቆቃ ሲከሰት “ደግ ነው” የተባለው የኦሮሞ ጎሳ የት ነው ያለው? አባ ገዳ የተባሉት የእባብ አገዳዎቹስ?

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: