Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 1st, 2020

የአውሬው መንግስት ሕዝቡን እያፋጀ ሰውን ለሞት ለጨለማ ዳርጎታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2020

ልብ በል ወገን፦ እነ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎች አሳምነውንና ሰዓረን የገደለው እንዲሁም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ያለማቋረጥ በመጨፈጨፍ ላይ ያለው አውሬው አብዮት አሀምድ ሰሞኑን ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ወደ ሊቢያ ልኮታል። ተልዕኮውም በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች ሕይወታቸውን በግፍ የተነጠቁትን የሰማዕታት ወንድሞቻችን ፍልሰተ አጽም ወደ ኢትዮጵያእኔ ነኝ ያመጣኋቸው” በሚል እባባዊ ብልጠት ለሃሰተኛው “ምርጫ” ለመዘጋጀት ያስችለው ዘንድ ነው። ይህ ሰው በጭራሽ እዚህ ጉዳይ ውስጥ መግባት የለበትም፤ በፓትርያርኮቹ ጉዳይ መግባቱ እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ነበር። ይህን አስመልክቶ ከሁለት ሳምንታት በፊት አስጠንቅቀን ነበር!

P.S: ይገርማል፡ ገና ማየቴ ነው፦ በዩቲዩብ ቻነሌ ይህ ቪዲዮ 1666ኛው ቪዲዮ ነው፤ ዋው!

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

እኅተ ማርያም | ቴዎድሮስ የተባለ ንጉሥ አይመጣም ፥ የትግራይ ሕዝብ ትግራይን ለቅቆ መውጣት አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2020

በተለይ “አማራና” “ትግሬ” የተባሉት ተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን አርቀው በማሰብ፣ ትሑት ሆነውና እርስ በርስ ይቅርታ ተጠያይቀው እየተንኮሻኮሸ (ኩሽ) የመጣውን አውሬ በአንድነት ለመጥረግ ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ነው ዛሬ ሃገራችን እንዲህ በመታመስ ላይ ያለችው። መንፈሳዊውም ስጋዊውም ውጊያ ዛሬ በመካሄድ ላይ ነው እኮ፤ አባቶቻችን፣ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ሕፃናቶቻችን ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልክ በየቀኑ እየተገደሉ፤ ዓብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ አይደለምን? ከዚህ የባሰው አስከፊው ጦርነትም መምጣቱ አይቀሬ ነው፤ በዚህ አካሄዳችን መምጣትም አለበት ፥ በአሁኑ ሰዓት ሌላ ምንም አማራጭ የለም።

እኅተ ማርያም እዚህ ላይ አልተጠነቀቀችም እላለሁ፤ “ቤተክርስቲያን የመሥሪያው ጊዜ አይደለም” ማለቷ ላይ እኔም እስማማለሁ፤ ነገር ግን አውሬው ከበስተደቡብ ኢትዮጵያን ለመቆራመት በተዘጋጀበት ወቅት ጉዳዮችን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ መውሰድና “በአማራ” እና “ትግራይ” መካከል ግንቡን ማስፋት ተገቢ አይደለም፣ ሌላ በይበልጥ ሊሰጠው ጉዳይ አለ፣ ወቅቱ አይደለም እላለሁ ፥ እውነቱን ለመናገር የኢትዮጵያ እንጂ“የትግራይ ሕዝብ” የተባለ ሕዝብ የለም። አባ ዘወንጌል“ዋ!” በማለት ያስጠነቀቁን ይህን ነበር።

ሕዝቡን አብረው ሲያተራምሱ ለነበሩት ለኦሮሞዎቹ ሙስሊሞች ለአብዮት አህመድና ለደመቀ መኮንን ሀሰን ሰው ያሳየውን ዓይነት ፍቅር፡ ትንሽ እንኳን፡ ለአንድ ትግሬ አሳይቶ ቢሆን ኖሮ እዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባን ነበር። የሚደበቅ ነገር አይደለም፡ እግዚአብሔር እኮ ሁሉንም በግልጽ ያየዋል፤ ለዚህም ነው፤ “ማንም፤ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?” ያለን። ዛሬ ሰው ለተዋሕዶ ትግሬ ከሚያሳየው ፍቅር ይልቅ ለኦሮሞ ሙስሊም የሚያሳየው ፍቅር ይበልጣል። ዛሬ ሰው ለአፄ ዮሐንስ ሳይቀር ጥላቻቸውን በማሳየት ላይ ነው። ሰውን የትኛው መንፈስ እየጠለፈው ይሆን?

የኦሮሞ ሙስሊም የዕልቂት ሠራዊት የአዲስ አበባን ሕዝብና “አማራ” የተባለውን ኢትዮጵያዊ በቅድሚያ ለመጨፈጨፍ በሰፊው በመዘጋጀት ላይ ነው። ይህንም አይናችን በየቀኑ በግልጽ እያየው ነው። ላለፉት ሁለት ዓመታት እዚህ እዚያ እያሉ ኢትዮጵያዊውን በመፈተን ላይ ናቸው፤ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፡ አማራ በተባሉት ኢትዮጵያውያን ላይ ምንጠራ አካሄዱ ፥ ማንም ምንም እንደማያደርጋቸው አዩት፤ ቀስ ብለው ወደ ወሎ ገቡ ጨፈጨፉ ምንም አልሆኑም፣ ወደ ባሕር ዳርና አዲስ አበባ ሄደው አሉ የተባሉትን ኦሮሞ ያልሆኑ የጦር መሪዎችና ባለ ሥልጣናት ገደሏቸው ፥ ምንም አልተደረገም፤ አሁን ወደ ጎንደር ሄደው ሕፃናትና ማረድ ጀምረዋል፤ አዎ! ኦሮሞዎች ናቸው ሰሞኑን ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን የገደሏቸው። ለጊዜው “ረጋ” ብለው “ምርጫ” የተባለውን የማጭበርበሪያ ካርድ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፤ የኢትዮጵያዊውን ወኔ ቀስበቀስ በመፈታተን ላይ ናቸው። እኅተ ማርያም አላነሳቸውም እንጂ ኦሮሞዎቹ ትግራይን፣ አክሱምንና በአካባቢው ያሉትን ገዳማት በሚሳየሎች(ምናልባት ኑክሌርና ኬሚካል አዘል) ለመጨፈጨፍ በደንብ የተጠና ዕቅድ ነው ያላቸው። ልዩ ሠራዊቱ አሁን የደከመውን “አማራ” በቀላሉ ማጥፋት እንችላለን የሚል እምነት አላቸው፡(ተዋሕዶን እና አማርኛ ቋንቋን ማጥፋት አለባቸው “ኩሽ” የሚሉትን ሃገር ለመመስረት) የታጠቀውን “ትግሬ” ደግሞ ወደ ህዋ ተላከ ከተባለው ሳተላይት በሚያፈነጥቁት ጨረር መቀቀል(ህዋሃት የቀለቡት አዞ አብዮት አህመድ ልክ ሥልጣኑን ሲጨብጥ በተጠና መልክ“ ህዋሃት፣ የቀን ጅብ፣ ግብረሰዶም ወዘተ” እያለ ቅስቀሳ ሲካሄድ ሰምተናል፡ አይደል?)ቀጥሎ ከፈረንሳይ የሚያገኟቸውን ሚሳኤሎችንና መርዞችን ለመጠቅለል ከሚያስቡት የወሎ ግዛት ሆነው በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ መልቀቅ። አዞው የቀለቡትን ሞኞች ቆራርጦ ሲበላቸው ዓለም ጸጥ ነው የሚለው። እኅተማርያም ወደ “ሐረር፣ አስመራና ሱዳን” እንሄዳለን ማለቷ አስገርሞኛል፤ ምክኒያቱም ጽንፈኛው ግራኝ አብዮት አህመድም በእነዚህ ቦታዎች ላይ ነው እየተንቀሳቀሰ ያለው። ይቆየን!

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | 1 Comment »

 
%d bloggers like this: