ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም። እኛም አምና ገና በእንጭጩ ተናግረን የነበረው ይህን ነበር። አብዮት አህመድ እነ ሲ.አይ.ኤ የመለመሉት የኢትዮጵያ ጠላት ነው።
የሰሞኑ የፕሬዚደንት ትራምፕ ንግግር የሚጠቁመን የወቅቱ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሬክስ ቲለርሰን ወደ አዲስ አበባ ተልከው ህዋሃቶች አራት ኪሎን ለቅቀው ወደ መቀሌ እንዲያመሩ አሳምነዋቸው እንደነበር ፥ በዚህም ሲ.አይ.ኤ እና ኤፍ.ቢ.አይ ያቀዱት የደም መፋሰስ ለጊዜው ሊቆም እንደቻለ ነው። ስለዚህ የኖቤል ሰላም ሽልማት ለገዳዮቹ አብይ አህመድ እና ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ለፕሬዚደንት ትራምፕ እና ለህዋሃት ነበር የሚገባው ለማለት የፈለጉ ይመስላል ፕሬዚደንት ትራምፕ።
አብዮት አህመድ ድራማውን የጀመረው በመስቀል አደባባይ የድጋፍ ሰልፍ ሴጠራና ቦንብ አፈንድቶ የተታለሉትን ደጋፊዎቹን ካስገደለ በኋላ ጉዳዩን ለመመርመር ዛሬ ትልቅ ቅሌት ውስጥ የገባውን አሜሪካዊውን የኤፍ.ቢ.አይ ተቋምን ወደ አዲስ አበባ ሲያስመጣ ነበር። ከቅኝ ተገዥነት ነፃ ነን ለሚሉ ኩሩ ኢትዮጵያውያን በታሪካቸው ተደርጎ የማያውቅ አሳፋሪ የታሪክ ምዕራፍ በዚህ መልክ ጀመረ። ለኢትዮጵያ ደማቸውን ያፈሰሱት አባቶቻችን እጅግ በጣም እያዘኑብን ነው!
አዎ! በአሜሪካ ሁለት መንግስት ነው ያለው፤ አንዱ ሕዝቡ የመረጠው የፕሬዚደንት ትራምፕ ሲሆን ሌላኛውና ዓለምን በሰፊው የሚያምሰው “Deep State – ድብቁ/ጥልቁ መንግስት” ነው። ይህ ዛሬ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀር፣ ጆርጅ ሶሮስ፣ ክሊንተን እና ባራክ ኦባማ የሚመራው ሉሲፈራዊው ድብቅ መንግስት የብሪታኒያን የንጉሣውያን ቤተሰቦች ፍላጎት ለማሟላት በመላው ዓለም የሚፈልጓቸውን መንግስታትን በመምረጥ የብዙ መቶ ዓመታት ልምድ ያለው ነው።
እነዚህ ሉሲፈራውያን አፄዎች ቴዎድሮስን እና ዮሐንስን ከገደሏቸው በኋላ በሃገራችን የሰሜን ኢትዮጵያ ተጽዕኖ ያደረበት መንግስት ሃገሪቷን እንዳይመራ ፀረ–ኢትዮጵያ የሆነውን ሤራ ጠንስሰዋል። አፄ ምኒሊክን፣ አፄ ኃይለ ሥላሴን፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን፣ እስክገደሉት ድረስ መለስ ዜናዊን፣ ኃይለ ማርያም ደሳለኝን፣ አብዮት አህመድን ስልጣን ላይ በማውጣት የቆላማው የደቡብ ኢትዮጵያ ወገኖች ብቻ ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩ አድርገዋል። ይህም ማለት ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠሯት እነዚህ ሉሲፈራውያን እና ከኦሮሞ ጎሳ የሚመለመሉት ፀረ–ኢትዮጵያ ረዳቶቻቸው ናቸው። አፄ ምኒሊክ ንስሐ ገብተዋል የሚል እምነት አለኝ፤ አፄ ኃይለ ሥላሴን ጨምሮ ሌሎቹ ግን የነበራቸውን ዕድል አልተጠቀሙበትም።
የሚከተለውን ቪዲዮ እና ጽሑፍ እ.አ.አ በኦክቶበር 20 / 2018 ዓ.ም ላይ አቅርቤው ነበር፦
ከአቶ መለስ ዜናዊ ሕልፈት በፊትና በኋላ የአሜሪካ መንግስት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የጠቅላይ ሚኒስትሩን መንበር እንዲረከቡ፣ አቶ ደመቀ መኮንንም ምክትላቸው እንዲሆኑ ከፍተኛ ፍላጎት ከማሣየት አልፎ ግፊትና ምክርም መስጠቱ የሚታወቅ ነው።
ፕሬዚደንት ባራክ ሁሴን ኦባማ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሞት ተከትሎ በነበሩት ሁለትና ሦስት ቀናት ውስጥ ከዋይትሐውስ በስልክ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር መወያየታቸውና “አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን አጋርነት ሳታቋርጥ እንደምትቀጥል” ቃል ገብተው ነበር። በወቅቱ በተባበሩት መንግስታት የአሜሪካ አምባሳደር ሱዛን ራይስ በጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ የቀብር ሥነ–ሥርዓት ላይ ሰፊ ንግግር ካደረጉ በኋላ በሸረተን አዲስ ከአቶ ኃይለማርያም ጋር ረዘም ያለ ውይይትም ማካሄዳቸው የሚታወስ ነው።
በተመሳሳይ መንገድ፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የነበሩት ሬክስ ቴለርሰንም ወደ አዲስ አበባ በመጓዝ በአቶ አብይ አህመድ የሚመራና የወደፊቱን የእስላም መንግስት በኢትዮጵያ ለማምጣት የሚረዳ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም ትዕዛዝ ሰጥተው ከስልጣናቸው ተሰናበቱ።
ቀደም ሲል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሄንሪ ኪሲንጀር የፀረ–ክርስቲያኑን የደርግ መንግስት፣ እነ አምባሳደር ሄርማን ኮኸን የኢሃዴግና ኦነግ ፀረ–ተዋሕዶ መንግስትን ለማደራጀት ትልቅ ሚና ተጫውተው ነበር።
ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ አዲስ ነገር ቢኖር አሁን አምባሳደሮች ወይም ረዳቶች (ጄንዳይ ፍሬዘር፣ ጆኒ ካርሰን) ሳይሆኑ፥ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ እራሱ ወደ ኢትዮጵያ መላኩ ነው፤ ክብራችን ትንሽ ከፍ አለች።
_________________________________
Like this:
Like Loading...