Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2020
በጸጥታ ኃይሎች ድጋፍ ታቦታቱ ወደ ማደሪያቸው ገብተዋል።
የበፊቱን የጥምቀተ ባሕር ቦታ ነጥቀው ለመናፍቃንና አህዛብ አሳልፈው ከሰጧቸው በኋላ ክርስቲያኖችን ወደ ቆሻሻማ ቦታ ሂዱና እዚያ አክብሩ አሏቸው።
ከዲያብሎስ ጋር በመደመር እራሳቸውን ባለጊዜ ያደረጉት እነ ግራኝ አብዮት አህመድ እንዴት እንደሚደሰቱና እንደሚጨፍሩ ብልጭ ብሎ ይታየኛል። ግድየለም፤ ጊዚያቸው በጣም አጭር ነው!
እንደ መስቀል እና ጥምቀት ለመሳሰሉት ኢትዮጵያዊ ለሆኑ ሰላማዊ በዓላት ፍተሻዎች መካሄዳቸውና የጸጥታ ኃይል ማስፈለጉ በጣም የሚያሳዝን ነው። ከአራት ዓመታት በፊት ለመስቀል በዓል መንገድ ይዘጋል እንጅ ፍተሻ ምናምን አልነበረም።
ለማንኛውም የባለስልጣናቱን ስም መዝግቡልን።
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ሐረር, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, ከተራ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥምቀት, ጥር, Christianity, Epiphanie, Epiphany, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Jesus Christ, Timket | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 19, 2020
አዎ! በናዚ ጀርመንም በፋሺስት ኢጣሊያም ጊዜ ታይቶ የማይታወቅ ጽንፈኛ ተግባር ነው አሁን በኢትዮጵያ ሃገራችን እየታየ ያለው።
ዓብያተ ክርስቲያናት ሲቃጠሉ፣ ነዋየቅድሳት ሲዘረፉ፣ ካህናት አማኞችና ኢትዮጵያውያን ጄነራሎች ሲገደሉ፣ የእናቶች ጡት ሲቆረጥ፣ አራስ ሴት ልጇ ፊት ስትታረድና ተማሪዎች ሲታገቱ ቀይ መስመሩ ያኔ ተጥሶ ነበር።
የዓለም ባንዲራዎች ሁሉ እናት የሆነችውን ሰንደቅ ዓላማ ያውም ከቤተክርስቲያን ላይ አውርዶ ክመርገጥ፣ ቆሻሻ ውስጥ ከመክተትና ከማቃጠል በላይ የከፋ ድርጊት የለም። በዚህች ዓለም በራሷ ሃገር ሰንደቅ ዓላማ ላይ ይህን ያህል ጥላቻ ያሳየች አንዲትም ሃገር የለችም። ይህ ታይቶም ተሰምቶም የማይታወቅ ነገር ነው።
ሰንድቅ ዓላማን ማቃጠል በመላው ዓለም ከፍተኛ ወንጀል እንደሆነ ይህ መረጃ በከፊል ይጠቁመናል፦
Around the World in Things You Can’t Do to Flags —You might be able to tell where you are by what happens if you set one ablaze.
አዎ! ወንድም ሀብታሙ እንዳለው በሃገራችን “ቀይ መስመርም ታልፎ ድንበሩ በጣም ተጥሷል”።
ወገን፡ የአምላክህ እግዚአብሔር፣ የእናት አገርህና ቤተክርስቲያኗ ጠላት ማን እንደሆነ በተደጋጋሚ አይተሃል፤ ከአሁን በኋላ ግን አብዮት አህመድ አሊንም ሆነ የወሮበላዎች ስብስብ የሆነውን የኦሮሞ መንግስቱን የሚደግፍ የተዋሕዶ ልጅ ነኝ የሚል አውቆም ሆነ ሳያውቅ እራሱን የተዋሕዶ ጠላት ለማድረግ ውስኗልና ተፈርዶበታል፤ ጊዜው አብቅቷል፤ መዳኛም የለውም፤ ስለዚህ ከእነርሱ ጋር አብሮ በእሳት ይጠረጋል።
በፈረንጆቹ ጠላቶቻችን “ኦሮሞ” የተባላችሁት ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ “ኦሮሞነታችሁን” ከእነ ባህል እና ቋንቋው አራግፋችሁ ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ወርውሩት። አብርሃም ልጁን ይስሃቅን መስዋዕት አድርጎ እንዲያቀርብ ተፈትኖ እንደነበረው እናንተም አስተውሉ፤ ክርስትና ከብሔር በላይ ነውና ለእግዚአብሔር፣ ለኢትዮጵያ እና በክርስቶስ ደም ጽድቅን ላገኛችሁባት ቤተክርስቲያን ስትሉ በናዝሬት፣ በደብረዘይት፣ በሆሣእና፣ በሐረር፣ በጅማና አሶሳ ጎዳናዎችና አደባባዮች ክቡሩን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ዛሬውኑ አውለብልቡ። አለዚያ ግን የኢትዮጵያዊነትን የተዋሕዶ ክርስትናንም ፀጋ ተገፍፋችሁ ከአህዛብና መናፍቅ ጋር አብራችሁ ከኢትዮጵያ ምድር በእሳት ትጠረጋላችሁ።
አሁን እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሰንደቅ ዓላማውን በየቤቱ መስቀል ግዴታው ነው!!!
.…ነጥብጣቦቹን እናገናኝ፦
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንግስት, ሰንደቅ ዓላማ, ቀይ መስመር, ቄሮ, ባንዲራ, ቦኮ ሃራም, ተማሪዎች, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ዘረኝነት, ዘር ማጥፋት, ጄነሳይድ, ግራኝ አህመድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ዘመቻ, ፋሺዝም, Genocide | Leave a Comment »