Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for January 28th, 2020

ጨካኙና አላጋጩ አብዮት አህመድ በተዋሕዶ ቄስ ላይ ሲኩራራ ተመልከቱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2020

ዲያብሎስ ሰይጣን ቤተ ክርስቲያንና ልጆቿን ማዋረድ፣ ማቅለልና ማጥፋት የዘመኑ ተቀዳሚ ተልዕኮው ነው።

በኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ በጣም አሳፋሪና አሳዛኝ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን። አውሬው አብዮት አህመድ በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ አባቶችን “ለማስታረቅ” እድል ማግኘቱ አሳዛኝ ከሆኑት ተግባራት መካከል አንዱ ነው። የብዙ ዓመታት የውጭ አገር ኑሮ ልምዱ ያላቸው አቡነ ማቲያስና አቡነ መርቆሪዮስ የዚህን ወሮበላ ግለሰብ ትዕዛዝ በመቀበል ወዲያ ወዲህ እያሉ ለኢአማንያንና አሕዛብ ከሃዲ ፖለቲከኞቹ መሳለቂያ ለመሆን መብቃታቸው እንዲሁም የኢሬቻ እርኩስ መንፈስ ማደሪያ የሆኑትን ችግኞች ለመትከል ፈቃደኞች መሆናቸው በቤተክርስቲያን ታሪክ አሳፋሪ ከሆኑት ምዕራፎች መካከል አንዱ ነው።

አንተ የሉሲፈር አሽከር የእባብነት ቆዳ ቀይረህ ሕዝቡን ልትገዛ የተገሰልክ ጨካኝ አላጋጭ ነህና ክፉ አሟሟትን ትሞታለህ

የቁራዎች የአሞራዎች ቀለብ ትሆናለህ፤ ይህ ደግሞ ሳይውል ሳያድር የሚመጣብህ ፍርድ ነው!

አንተ የከፋህ ዘረኝነትን፣ ሆዳምነትን፣ አረመኔነትን፣ ነውረኝነትን፣ አታላይነትን፣ ንቀትን፣ ትዕቢትን እንደ ጌጥ የለበስክ ትውልድ፡ በውኑ አንተን የመሰለ የዲያብሎስ መገለጫ በምድር ላይ ታይቶ ያውቃልን? በፍጹም…

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: