እህቶቻችንን ወደ አረብ ሃገራት መላኩ አልበቃ ስላላቸው አሁን ኢትዮጵያን እና100 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች ለመሸጥ ሽርጉድ በማለት ላይ ናቸው። ስለዚህ አገር–ወዳድ የሆኑትን ኢትዮጵያውያንን አንድ ባንድ ይገድላሉ። እነዚህ ወንጀለኞች ለፍርድ በመቅረብ ፈንታ እስካሁን ድረስ በዚህች ትልቅ አገር መንግስት ሥልጣን ላይ መቆየታቸው እጅግ በጣም የሚያሳፍር፣ የሚረብሽና የሚያስቆጣም ነው። ሕዝቤንና ሃገሬን ከእነዚህ አውሬዎች ለማዳን ምናለ የኢትዮጵያ ጦር ሠራዊት አባል ሆኜ ብሆን ኖሮ!?
ጄነራሎልቹ አህመድ መሀመድና ብርሃኑ ጁላ በጂሃድ ጄነራሉ በሳሞራ የኑስ የተሾሙት ከ፲፪ ዓመታት በፊት ልክ በሚሌኒየም መግቢያ በመስከረም ፪ሺ ዓ.ም ላይ ነበር። በደንብ የታሰበበት ቁልፍ ወቅት! “ሚሌኒየም አዳራሽ” ብሎ ሰየመው ሸህ መሀመድ አላሙዲን… የ፪ሺ፲፪ቱ ዓመት ብዙ ነገሮችን የምናይበት ዓመት ነው።